ልዩ ዝግጅት፣ የዘር ማጥፋት ጥሪ፣ የመርካቶ ውድመት አንድምታው።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 130

  • @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas

    እባክዎ የሀሳብ ገበታን ይርዱ👇gofund.me/248c2e2e

  • @sagesamel962
    @sagesamel962 2 дні тому +7

    Thank you Moges 👍🏾. It's really heartbreaking 😏. Thank you for your time and commitment. 🕊❤️🇪🇹

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw День тому +2

    የክፋት ጥግ ፣ ጭካኔ እና ሸረኝነት ህዝቡን እያስተማሩት ነው! የኢትዮጵያ መሪዎች እንዳንላቸው አይደሉም የኦሮሞ መብት አስጠባቂ እንዳንላቸውም አይመስለኝም እነዚህ ሰዎች ግን ምን አይነት ጉድ ናቸው? ምን ብናደርግ እነዚህ ላይ ጣለን?😥

  • @shemelesadera8437
    @shemelesadera8437 День тому +2

    ይህን ፕሮፌሰር ፒቲሽን አሰባስቦ ለሚያስተምርበት ዩኒቨርስቲ ማስገባት ነው ከእነቪዲዮው !!

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 дні тому +3

    ግራህን ሲመቱህ ቀኝህን ስጠዉ በዚህ እምነተቢሶች ዘመን አይሰራም። ግራህን ሲመታህ ቀኙን ማለት ነዉ የሚያከባብረዉ።

  • @Gudifecha-y7b
    @Gudifecha-y7b 2 дні тому +2

    አንድ ሰው በራሱ ድርጊት ራሱ ይጠየቃል እንጂ ዘሩ አይጠየቅም :: የናዚ ወይ ፋሽሽት ፍርድ ካልሆነ በስተቀር :: በዚህ መሰረት ፕሮፌሰር ተብዬው በሕግ መጠየቅ አለበት ::

  • @danielbelay9731
    @danielbelay9731 2 дні тому +1

    Thank you Mr moges

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 дні тому +2

    አማራዉ ከጠሎቹ በላይ መምረር መቻል አለበት በህይወት ለመኖር። ጠሎች አምርረዉ ነዉ አማራዉን እየታገሉት ያለው።

    • @demebe5171
      @demebe5171 2 дні тому

      ከንቱ የከንቱ ከንቱ ፀረአማራ አውሬ!

  • @familia4674
    @familia4674 2 дні тому +3

    ከኮሪደር ጥፋት
    የቀረው በእሳት

  • @mohammednuru6402
    @mohammednuru6402 2 дні тому +2

    The real dialog have started now in my opinion

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 дні тому +6

    እንኩዋን አማራን ራሳችሁን የማታድኑ ኢትዮጵያኒስቶች ከአማራ የህልዉና ተጋድሎ ተፋቱ ዘወር በሉ።

    • @demebe5171
      @demebe5171 2 дні тому

      ከንቱ ፀረአማራ አውሬ!

    • @penafrica4321
      @penafrica4321 2 дні тому

      አንተ ምንድነህ ኢትዮጵያዊ አይደለህም? የኦሮሞ አክራር ተነስቶ ኦሮሞነትን እሱ ብቻ ነው የሚወስነው፥ የትግራይ አክራሪ ይነሳና ትግራይነትን እሱ ብቻ ይስጣል፥ ልክ እንደነኝህ አገር እጥፊና ህዝብ ገዳያች አሁን ደግሞ አማራነት የሚስጡ አክራሪ አማራ ነኝ ባይ ዘረኞች ወደ አደባባይ መውጣት ጀምረዋል። አማራ ህልውናውን ለማስከበር የኢትዮጵያን ስልጣን ከያዙ ዘረኛ ፋሽሽቶች ጋር የሞት ሽረት ትንንቅ በገባበት በሁኑ ስዓት የአማራ ዘረኛ ፋሽሽት ተማረ ከተባለ ስው አፍ ስስማ ኢትዮጵያ ላትመለስ እየጠፋች መሆኑን ተረዳሁ። ነገርግን ዘረኛ ፋሽሽቶችን ያሽነፊው ህብረብሔረው ስብስብ የሆኑና የሞራል ልዕልና ያላቸው ስብስብ ነው።

  • @KDDDD7772
    @KDDDD7772 2 дні тому +2

    900,000$ for fire fighter jet, 3,000,000$ to kill innocent people እንደ ሀገር ፈርሰናል

  • @AmareMekonnen-dw7lx
    @AmareMekonnen-dw7lx 23 години тому

    ፕሮፈሰር ነኝ ባዩ እኮ ቀደም ሲል ባንድ ውይይት ላይ
    የንጉሱ ሥርዓት እኮ ለኢትዮጵያ ከፍተኛ ዕድገትና ብልጽግናን ያመጣ መንግሥት ነበር።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 дні тому +4

    አማራዉን በናዚነት መክሰስ አይሰቀጥጥሞ ወይ። ማነዉ የዘር ጥፋት እያጠፋ ያለው። ለባንዶች ጠበቃ ማን አደረገህ።

  • @Everedy-r2w
    @Everedy-r2w День тому

    ምገስ ጠቅላይ ሚንስትራችን ሀዘናቸዉን የሚገልፁት ላላዘዙበት ፣ላልመሩበት ወይም እጃቸዉ ለሌለበት ጉዳይ ነዉ።ለምሣሌ ዉጭ ሀገር ለደረሠው እሣቸዉ የሉበትም።ሀዘናቸዉን ገለፁ። በሀገር ዉስጥ ጋሞ ላይ ዘግይተዉም ሀዘናቸዉን ገለፁ። መሬት ማንሸራተት ስለማይችሉ ።I think it is fair.

  • @Eskew251
    @Eskew251 2 дні тому +1

    You are correct

  • @butujikowaraamaccaa
    @butujikowaraamaccaa 2 дні тому +1

    Ye esat adega be bahiriwu betam yetetegaga sefer wusti yemekesetu edil yinoral

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw День тому

    ልደቱ ለአማራ ህዝብ ምን አደረገለት? ይሄን የህዝብ ድጋፍ የሌለው የህዝብን ስሜት የማይረዳ እንደ አብነት እየቆጠሩ ማንሳቱ ለዚህ ማህበረሰብ ንቀት ጭምር ነው!

  • @mirosawgorecki9761
    @mirosawgorecki9761 День тому

    በነገራችን ላይ የአዲስ አበባ እሳት አደጋ መከላከል ሰራተኞች ሊያጠፉ መተው ይጀምሩና አውቀው ሳይጨርሱ ጨረስን ብለው በገንዘብ ተደራድረው የሚቀጥሉ ጉዶች ናቸው

  • @africa3712
    @africa3712 20 годин тому

    አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል። ከደዚህ አይነት ደነዝ ፕሮፌሰር በላይ የአማራ ጠላት የለም። ዬሄ ዘረ ፈጅ ግሩፕ በህግ ተጠያቂ እንዲሆን ሁሉም መረባረብ አለበት።

  • @mekebibbedane432
    @mekebibbedane432 2 дні тому

    Thank you Moses

  • @tesfayekenea8533
    @tesfayekenea8533 2 дні тому +1

    በአጭሩ፤ ሰዎቹ ከ1270 - 1520 GCን እንደ ድል፣ ከ1520-1850ን እንደ ዉድቀት፣ ከ1850-1974 እንደ ዳግም ድል እና ከ1974-አሁን እንደ ዳግም ዉድቀት ወስደዉት እየሠሩ ነዉ።
    ለማን?
    "ለኦርቶዶክስ እና ዐምሓራ-መር ክርስቲያን ኢትዮጵያ"
    አሁንስ?
    "እኒያዉ ጠላ-ቶች (ኦሮሞ፣ ኢስላም እና ጴንጤ ወ ካቶሊክ) ናቸዉ አሁን በኦሮሞ እየተመሩ ተመልሰዉ የተነሱብንና በድሮው የድል ዘዴዎዎች እንነሳ" ብለዋል - በአደባባይ! እየሠሩም ነዉ።
    ሚስኪን ጦቢያዬ!💔

    • @NB-pd1dw
      @NB-pd1dw День тому

      ተው ግዴለህም በጅምላ ከእምነት ጋር ማያያዙ አግባብ አይደለም።

  • @AMAEth-mb2rv
    @AMAEth-mb2rv 2 дні тому +1

    Fano lidetu wode firid bat kehade nibiretun makatel yasifeligal

  • @Abay_Mado
    @Abay_Mado День тому

    ይሄ ሠው በሞተ ፕሮፌሰር እየተጠራ ይመስለኛል ምንም አሁን የሚደረገው ነገር ክፋ የሚያሳስብ ቢሆን ሎጅኩ አይሰራም

  • @mesfindamte1971
    @mesfindamte1971 2 дні тому

    የቤት ቀጋ የውጭ አልጋ ይባላል የዚህ አይነት ግለሰብ።

  • @AntenehZG
    @AntenehZG 2 дні тому

    Sleldetu yetenegerew lik new lidetu yekdet abat new

  • @shemelesadera8437
    @shemelesadera8437 День тому

    ሃይ ! አፎፍቱ! አከም ጅርታ ! ኤኬራ ዱቢስቱ

  • @AMAEth-mb2rv
    @AMAEth-mb2rv 2 дні тому +1

    lidetu wanaw teyakiw yeamharan dirigit bemafires systematic tplf support; he is merchant politics

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 2 дні тому +5

    ልደቱ አያሌው ሁልጊዜ ስለራሱና ስለራሱ ብቻ ያወራል። ሚሊዮኖች በድሮን፣ በጀትና በከባድ መሳሪያ እየተጨፈጨፉ፤ ሌሎችም በአሰቃቂ ሁኔታ ታስረው እየተሰቃዩ ፤ ልደቱ አያሌው "አስፈራውተኛል" እያለ ሲያላዝን ይውላል።
    የተመኘኸውን ያድርግልህ!

    • @Gudifecha-y7b
      @Gudifecha-y7b 2 дні тому

      ወራዳ

    • @Gudifecha-y7b
      @Gudifecha-y7b 2 дні тому +1

      አንድ ሰው በራሱ ድርጊት ራሱ ይጠየቃል እንጂ ዘሩ አይጠየቅም :: የናዚ ወይ ፋሽሽት ፍርድ ካልሆነ በስተቀር :: በዚህ መሰረት ፕሮፌሰር ተብዬው በሕግ መጠየቅ አለበት ::

    • @namanekemti8556
      @namanekemti8556 2 дні тому +1

      @@Gudifecha-y7b ፕ/ሩ የተናገረው በፈለግነው ልንተረጉመው እንችላለን። ልደቱ አያሌው አቴንሽ ለማግኘት የዘር ማጥፋት ሲለው ግን አብረን ማስተጋባት በድሮን የሚቀጠፉት ህፃናት ላይ እንደማሾፋ ይቆጠራል። ብርሀኑ ጁላም እነዚህን ህፃናት ፋኖ ናቸው ብሏላ። እንዳያድጉና ፋኖ እንዳይሆኑ ይሆን?

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 2 дні тому +6

    የኦሮሞ፣ትግሬ በዋናነት እና የደቡብ 100%ልሒቃንና ፖለቲከኞች በየ ሰከንድ ከነሚዲያቸው በግልፅ ቋንቄ በአደባባይ በአማራ ህዝብ ላይ የዘር ጭፍጨፋ ሲያስታውኩ አንድ ቀን የልተማህ ያላየህ የአመራር ፌኖ የህልውና ትግል ሲገምር ከነዚህ ፋሽስት መንጋ ጋር አብሮ አማራን የሚወነጅል የልደቱ አይነት ሰው 100 ትውልድ ለፈጰመው ወንጀል እንዲቀጣ ማድረግ ተገቢ ነው የኦሮሞ፣ትግሬ ፋሽስት ልሒቃን አማራ ከዚህ በኋላ መኖር ማርስ ላይ እንደ መኖር የማይታሰብ ነው።

    • @habitatforhumanityethiopia3420
      @habitatforhumanityethiopia3420 День тому

      የአማራ dadicals ስለ ህግ ቀርቶ ስለ ተራ ሎጂክ አያውቁም። አንድ ሰው በሰራው ወንጅል ሌላ አይጠየቅም። በአለም ላይ የፕሮፌሰር ማእረግ ይዞ ድቅድቅ ጭለማ ውስጥ የሚኖሩ ደደብ ደናቁርት የሆኑት እንደነ ሃብታሙ ተገኝ ያሉ ናቸው። የናዚ አስተሳሰብ ይዛችሁ ስለ ናዚ ያወራሉ።

  • @behabesha
    @behabesha 2 дні тому +2

    ሚዛናዊ ባለሙያ ነህ ለሙያህ ክብር ያለህ!!

  • @AmareMekonnen-dw7lx
    @AmareMekonnen-dw7lx 23 години тому

    *The So_called Professor* የእንድን ኢትዮጵያዊ፣ እስከ "ሰባት ዘሩ" መጥፋት አለበት እያለ ሲያቀረሽ መስማት ምንኛ ይሰገጥጣል?

  • @ethiofikerentertainment140
    @ethiofikerentertainment140 2 дні тому

    በጣም ያሳዝናል! ብቻ ሁሉንም ለፈጣሪ ሰጥተንዋል! 😢😢

  • @negestqueen
    @negestqueen 19 годин тому

    ፕሮፌሰር ሀብታሙ እንዲህ አለ / አላለ የፈለገዉን ቢል ለእሱ ምንም ቦታ መስጠት አያሰፈልግም!!!
    ሰካራም!!!

  • @mulugetaabraha9414
    @mulugetaabraha9414 2 дні тому

    የሚገርመው ዶክተር እና ፕሮፌሰር ሆነው ፥ ስለ ልደቱ ናውራታቸው ነው ስህተቱ። ልደቱ እንደሆነ፥ ንፋስ እያየ እየየ የሚል ቆርቆሮ ነው። ባዶ በርሜል እና ልደቱ አያሌው አንድ ናቸው ጩሀታቸው አይጣል ነው።

  • @AntenehZG
    @AntenehZG 2 дні тому

    Neftegna tiregut sibal yetneberk anterash mogest yeamara tilacha alabh.

  • @bethelhembaynesagne9696
    @bethelhembaynesagne9696 2 дні тому

    Tasaznaleh

  • @Gudifecha-y7b
    @Gudifecha-y7b 2 дні тому

    ፕሮፌሰር ተብየው እጅጉን መወገዝ አለበት :: የወረደ ነው ::

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 2 дні тому +3

    ትክክል ነው የተናገሩት ምን አዲስ ነገር እለ? የኦነግና የህወሃት አክታዎች ሲናገሩ ችግር የለውም አማራ ሲናገር ግን ወንጀል ሊሆን የሚችለው? በማታውቀው ነገር ባትዘፈቅ ጥሩ ነው? አሁንም ቢሆን አማራ ሆነው ከገዳዮቻችን ጋር የሚሰሩ በሙሉ የአማራ ደም አለባቸው

    • @AbubekerNassir-sf3gu
      @AbubekerNassir-sf3gu 2 дні тому +1

      እባኳቹ ከአማራ ክልል ውጭ ላለው አማራ ማህበረሰብ ብታስቡ መልካም ነው

    • @africa3712
      @africa3712 20 годин тому

      ለአማራ ካንተ እና ከፕሮፌሰር ተብዬው በላይ ባንዳ የለም። ልደቱን የምትጠሉት እውነትን ስለምትጠሉ ነው።

  • @Ali-horreAburus4823
    @Ali-horreAburus4823 2 дні тому

    AFAR 🇪🇹 🐪 is the Life Line of Ethiopia. Afar 🇪🇹 🐪 must be REFERANT for all Ethiopian Reconciliation FRAMINGS . I SWEAR on Lucy 🌟 in the Sky. Afar Think-Tank Reedan-Makkaabe

  • @EbisaGalanaGutu
    @EbisaGalanaGutu 2 дні тому

    Fire fighter

  • @dadatadesse
    @dadatadesse 2 дні тому

    ሚስተር ቲቦርናዥ የኢትዮጵያ ምሑራንን ገምግመው የሰጡት አስተያየት መልሶ መላልሶ ማየት በቂ ይመስለኛል።

  • @girmagizachewu5538
    @girmagizachewu5538 2 дні тому +1

    አትዋሽ አላለም

  • @apliwosdamtew7242
    @apliwosdamtew7242 2 дні тому

    ሰላም መጠየቅ ካለበት ራሱ ባለቤቱ ነው ዘር ምን ያርግ ምን አህያውን ፈርቶ ነው ነገሩ

  • @freedomseeker7258
    @freedomseeker7258 20 годин тому

    የዘር ማፅዳት ??? መርካቶም ሆነ ሌላ የገበያ ስፍራ ዛሬ ነው እንዴ የተቃጠለው ?? 🤔

  • @yohannesmenilik1217
    @yohannesmenilik1217 2 дні тому +1

    እንዲዚህ አይነቱ ግለሰቦች ናቸው የኢትዮጵያን ን መከራ ዕድሜ መራዘም አሰተዋፅኦ ያደረጉት

  • @abbabiyya8612
    @abbabiyya8612 2 дні тому

    It is clear

  • @Ali-horreAburus4823
    @Ali-horreAburus4823 2 дні тому +1

    All Solutions Begin with Questions : Why ? Please invite Addis-Abeba University Fantale Earth Quake Experts Moges . Thanks for the Poem " Ay MERKATO " had Appeared on Addis Zemen Gazeta Summer 1974 ( 1967 Ethiopian ) . Afar Think-Tank Reedan-Makkaabe

  • @jemalseid5728
    @jemalseid5728 2 дні тому +1

    Ere mnun ametaben

  • @berhanebairu4439
    @berhanebairu4439 День тому

    Mercato destruction is associated with AA corridor development

  • @greenlife4790
    @greenlife4790 20 годин тому

    PM Abiy Ahmed's leadership quality is not good. But if you understand the activities of Oromo extremists, Amhara extremists and Tigrayan extremists, and adding Egypt's and neighbouring countries activities against Ethiopia, Ethiopia's survival is astonishing. Ethiopis is a country of thousands of crazy elities, and that has been her great challenges. No progress, unless the elities change their irresponsible behaviors.

  • @mideksahora8453
    @mideksahora8453 2 дні тому

    ከሰው ዕብደት አልፈው የውሻ እብደት በሽታ/rabbis ተጠቂ ሊባል በሚችል ደረጃ ላይ ይገኛሉ። ይህ ደግሞ ከተሸናፊነት ስነ ልቡና ብሎም ፍፁም ተስፋ መቁረጥና ካፈርኩ አይመልሰኝ ስሜት የሚመነጭ ነው። ውጤቱም
    'the diehards will end up into hell' ይሆናል።

  • @tsegayetegegne3573
    @tsegayetegegne3573 17 годин тому

    ሃብታሙ ተገኝ የሚሉት የለየለት ዘረኛና ጨፍጫፊ ፈጣሪም አያደርገውም እንጂ (እባብን ይልቡን አይቶ እግር ነሳው ለሃብታሙ ትገኝ ነው) አገር ቢገዛ ወይ የጦር መሪ ቢሆን ወይ የደህንነት ተቋም ውስጥ ስልጣን ቢኖረው ሂትለርን ያስንቅ ነበር::
    ግን ግን የተመረቀው በዘረኝነትና በጭፍጨፋ ከሆነ ከየትኛው ዩንበርስቲ ይሆን?

  • @buttadulodefi6700
    @buttadulodefi6700 2 дні тому

    'Room for talk of ideas ' has become a show case w/c promotes an illussiionst talks of outdated empire formation!

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 2 дні тому

    ኧረ የበስንቱን ስራ አትቀማ። ለምን ለምን---

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 дні тому +2

    50 አመት የዘገየ ለህልዉና የመኖር ያለመኖር ትግል ላይ ያለው አማራ ጠሎችን ቢጠላ ምንድን ነዉ የሚገርመዉ።

  • @azebassefa4590
    @azebassefa4590 2 дні тому

    የአንዱ ቤት ሲኳኳ ለኔ ብለክ ሰማ

  • @greenlife4790
    @greenlife4790 23 години тому

    You do not understad diplomacy. Leaders should react to tragedies that presented in international media headlines. Is Merkato fire in international media headline?

  • @TitiBerhanu-k2l
    @TitiBerhanu-k2l 2 дні тому +1

    ያስፈራል ፈጣሪ እንደዉ እዚሕ አገር ከመኖር ሱዳን መኖር ይሻላል መሰለኝ

  • @AMAEth-mb2rv
    @AMAEth-mb2rv 2 дні тому

    Amhara gidiya yemikelide lidetu kidetu lefirid yikeribal

  • @mohammednuru6402
    @mohammednuru6402 2 дні тому +4

    Bekele gerba have said it alula Solomon have said it so what is wrong here

    • @yohannesmenilik1217
      @yohannesmenilik1217 2 дні тому

      መማር ለምግብ ኢትዮጵያ ወስጥ
      መሆኑን ከተረዳን ቆየን መማር ለመዘመን አይታሰብም

  • @woienshetkebede1344
    @woienshetkebede1344 2 дні тому

    M

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 2 дні тому

    ልደቱ መክሰስ ይችላል

  • @alemayhufekadu4834
    @alemayhufekadu4834 2 дні тому

    እናንተ ጄኖሳይድ አውጃቹ ልትጨፈጭፍት ስትመጡ!ቆሞ የሚገደል ኦሮሞ ሆነ ብሔር ብሔረሰብ የለም!!!

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 2 дні тому

    ሚዲያው ምን ይባላል

  • @Eduwondem
    @Eduwondem 2 дні тому +1

    በተቃራኒው ነው የኦሮሞ ህዝብ ሆኖ አማራነት የሌለበት ማግኘት እጅግ ከባድ ነው።ፊት ላይ ካሉ ኦሮሞ ልሂቃን ብናይ ሁሉም አማራነት አለባቸው።ኦሮሞና አማራ የባህልና የእምነት ሳይሆን የደምና የአጥንት አንድነት ነው ያላቸው።ፕሮፌሰር ይህን ሲል ደንግጫለሁ የማደንቀው ምሁር ስለሆነ

  • @EbisaGalanaGutu
    @EbisaGalanaGutu 2 дні тому

    The discussions of Earthquake will be scheduled ,by Association of civil Engineers of Ethiopians

  • @alazarshalom2198
    @alazarshalom2198 2 дні тому +1

    ፕሮፈስር ሀብታሙ ግን ሰላም ነዉ ? እረ አስመርምሮአቸዉ በስመ አብ

  • @Abkale-r4c
    @Abkale-r4c День тому

    አንተ ራሡ ማንነትህ ተገለጸለ

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 дні тому +1

    ላለፈዉ 6 አመት ለሞቱት ሚሊየኖች መፈናቀል ወረራ ባጠቃላይ ጥፋት ማነዉ ያጠፋዉ የተወነጀለስ አለወይ።

  • @GetachewoljiraNo
    @GetachewoljiraNo 2 дні тому

    Is it such an ordinary person that you promot as an intellectual, sorry Moges

  • @mekuriatassew7437
    @mekuriatassew7437 2 дні тому +2

    ሞገስ ብዙ ጥሩ ነገሮች ታቀርባለህ። ሆኖም የትግሬና ነዖሮሞ አክራሬዎች ያለውን ጉድለቶች ላይ ትችት ለማቅረብ ለምን ድፍረት አጣህ? አማሮች ላይ በምታደርገውን እንቋን ባይሆን።

    • @AbubekerNassir-sf3gu
      @AbubekerNassir-sf3gu 2 дні тому

      የትግራይና የኦሮሞ ሊቃን ፖለቲካን እንጅ ግለሠቦችን ስያቋሽሹ አልሠማንም አላየንም

  • @robelteka8214
    @robelteka8214 2 дні тому +1

    የምታቀርበው ነገር አጣክ እንዴ ጀንትል ትመስለኝ ነበር

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu 2 дні тому

    ሞገሴ እውነት ፕሮፈሰር እውነት ሙሁራን አምላኬ ምኑን ታሰማን ሌላ ቢቀር ሰብአዊነት ይጥፋ ቆይ እነሱስ ውጭ ሃገር ተደብቀው ለእኛ ምን አደረጉልን መማር እንዲህ ከሆነ ................ ።

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 2 дні тому +4

    ​​MOGES: Show us same moral courage criticizing Merara and many other Oromos like your good friend Habtamu who stole the history of Chelenqo War between Harari and Minilik as an Oromo War to justify the massacres, displacements, evictions, and persecutions of Amharas. Your open hypocrisy does not help to bring peace in Ethiopia. It would rather worsen the condition. Prime responsibility to bring peace is on the one in power, not the victims who are suffering under the ruling elites.

    • @melakuayalew8452
      @melakuayalew8452 2 дні тому

      በጣም የወረደ አስተሳሰብ ነው። እንድህ አይነቱ ሰው ነው የኢትዮጵያን አንድነት የሚጎዳ። ሞገስ እንድህ ያለ ሰው በማቅረብህ አዘንኩ።

  • @rastahailu7335
    @rastahailu7335 2 дні тому

    ልደቱ ማለት በምንም ሆነ በምን ለራሱ ጥቅም ብቻ የሚሰራ የሚጠቅመው መስሎ ከታየው ሀሳቡን ቀይሮ ወገኑን የሚያስበላ ሰው ነው!!!

  • @BBTB-dj7tc
    @BBTB-dj7tc 2 дні тому +1

    ይሄ ሰውዬ በእርግጥ ፊደል ቆጥሮ ፕሮፌሰር ማህረግ አለው? ማፈሪያ !ማነህና ነው አንተን የአማራ ልክ ያደረገህ።

  • @abbabiyya8612
    @abbabiyya8612 2 дні тому +2

    This guy must be “fake professor.” There are some individuals who are part time community college instructors who call themselves “professors.” Believe me; this ignorant guy does not have a terminal degree from an accredited university. If he resides in the US, he must face the consequences for his actions.

  • @EbisaGalanaGutu
    @EbisaGalanaGutu 2 дні тому +1

    How we can call them such ,extremist, radicalst ,by the way politics is a science, philosophy, ideology rather provoking hate speech to historically united peoples of Ethiopia, Amahara and Oromo nations

  • @demebe5171
    @demebe5171 2 дні тому

    የዚህን በሽተኛ "ፕሮፌሰር" ንግግር የሚገዛ አንድም አማራ አንድም የአማራ ታጣቂ የለም። እነኚህ አማራን እንደ ጭራቅ ለማሳየት የሚሞክሩ የተማሩ ደንቆሮዎች የትነው የበቀሉት?

  • @mohammednuru6402
    @mohammednuru6402 2 дні тому +1

    I think the professor is doing nothing wrong. He is refuting the history

  • @abaymekuria3977
    @abaymekuria3977 2 дні тому +1

    These individuals are arrogant and ignorant. They have done the same to Eskindr. They have no hint of politics and country building.

    • @NB-pd1dw
      @NB-pd1dw День тому

      country building?😂😂

  • @AddisJimaro
    @AddisJimaro 2 дні тому

    እነዚህ ሠዎች በተከታታይ የሚነዙት መርዝ ከብዙ ጊዜ ጀምሮ ሲሠሩበት የነበረ ነው። እነዚህን ነቀዞች በማቅረብህ ሠዎቹን ተከታትለን ለማጋለጥ ይረዳናል። የዝቅጠታቸው ደረጃ እንደ ዕድሜአቸው ያሽቆለቆለ : አንዳንዶቹ ህሊና የሚባል ከጭንቅለታቸው ተነቅሎ የወደቀ ነው። የሚያሳፍረው ደግሞ አንዳንዶቹ ዶክተሮችና ፕሮፌሰሮች ናቸው።

    • @NB-pd1dw
      @NB-pd1dw День тому

      ደግ አደረጉ ይሄ የመገፉት ውጤት ነው!

  • @getfine9680
    @getfine9680 2 дні тому

    This professor or doctor seems having mental issue. If he is just a regular human being, he would not say those crazy and dangerous words. The danger is not only to Lidetu and Degu. Rather to the legitimate issue and its uprising of Amharas. So, shameful.

  • @SeidImam-kj2ws
    @SeidImam-kj2ws 2 дні тому

    Ye amhara elite segexe nachew

    • @agerenewu8397
      @agerenewu8397 2 дні тому

      ከእናንተ የባሰ ታጥቦ ጭቃ አለ እንዴ? የእንክቶ ስብስብ ኦነግ ስልጣን ላይ ከመጣ ጀምሮ አገራችን የችግር አረንቆ ውስጥ ነው 🐕🐷

  • @AMAEth-mb2rv
    @AMAEth-mb2rv 2 дні тому +1

    Fano lidetu wode firid bat kehade nibiretun makatel yasifeligal

  • @AMAEth-mb2rv
    @AMAEth-mb2rv 2 дні тому +1

    Fano lidetu wode firid bat kehade nibiretun makatel yasifeligal