የየካቲት1966ቱ አብዮት - The 1974 Ethiopian Revolution - እሸቴ አሰፋ - ስንክሳር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 сер 2024
  • የየካቲት1966ቱ አብዮት - The 1974 Ethiopian Revolution - እሸቴ አሰፋ - ስንክሳር,2006ዓ/ም

КОМЕНТАРІ • 31

  • @sameerasameera335
    @sameerasameera335 3 роки тому +16

    ይገርመኛል የኛ ህዝብ ይሄንን የመሰለ የቀደመ ታሪካችንን የሚያይም የሚሰማም የለም በቃ አይደል የኔኮ መቀመጫ የሚታይበት ዘፈን ቢሆን በሚሊዮን ይታያል

    • @eleniboulotte1591
      @eleniboulotte1591 2 роки тому +3

      እኔ፡አስታውሳለሁ፡አዴስ፡አብባ፡አፍርካ፡አድነት፡እማር፡ነበር፡ብዙ፡ትዝታ፡ቀሰቀሰብኝ፡እንብርስቴ፡ተማርዮች፡ጥቁር፡አበሳ፡አቶብስ፡ውተው፡አንከፍልም፡ብልው፡ሽፌሩ፡ሁላችንም፡ፖልስጣባ፡ወሰደን፡

    • @tsehayehayle3393
      @tsehayehayle3393 2 роки тому

      PRESDENTE ASEDE GEBREIGZIABHER TIZTA ZEMENT YEMAYRESA MELDUNG HGERE ULEM YARED CIGIR

  • @solomonabera7191
    @solomonabera7191 Рік тому +3

    ኢትዬጲያ ባለብዙ ታሪክ ያላት ሀገር መሆንዋን ማወቅ ደስ ያሰኛል

    • @adebabaytadesse57
      @adebabaytadesse57 Рік тому

      😅lb9omn9lo9omokn😅opiilmoo😊ioikno😊😊k😅ookoloo9iookmooon😅iokboo😊io😊okpo9😊😅oo😊li😅oommlob😊oii😅io😅😅😅ookmooioonpi😊oomo😊onk😅o😅kmoimmob9np😅ooo😅o😊😅oolo😅😅oknoookoblokpbklb😊lko😊oml😅oooonboobm😊😅ono😅😅o😅😊😊onoooomomoooknooio'nonmb9oiobm😊😅9😊😅oo😅oooo😅😊o😊😅😊😅😊

    • @adebabaytadesse57
      @adebabaytadesse57 Рік тому

      Mmnmn

  • @user-yx5bu5lv3d
    @user-yx5bu5lv3d 8 місяців тому

    የኢትዮጵያን ታሪክ በትክክል ለምታቀርቡት ግዜጢኖች እከታተል አለሁ። ኢትዮጵያ በነበርኩበት ጊዜ ጭቁኑ ሕዝብ ተረግጦ እንደነበር እኒ ራሲ ምስክር ነበርኩ ። በጣም አመስግን አለሁ ለምታደርጐት ገለፃ❤

  • @user-is9kk6qv6s
    @user-is9kk6qv6s 5 років тому +11

    Thank You very much to Eshete Assefa and Sheger to let us know our background and history.

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 2 роки тому +3

    ወድማችን፡አመሰግንሀለሁ፡ብዙ፡ስርተዋል፡ለናት፡አገራችን፡ምከበር፡እለባቸው፡ታሬካችን፡ናቸው፡😭

    • @aradanation6325
      @aradanation6325 2 роки тому

      J..

    • @gebremariambeyene6969
      @gebremariambeyene6969 2 роки тому

      ንባቡን ለማድመቅ አጃቢ ዋሽንት ንባቡን ፈፅሞ አይመጥንም ፣ስራውን አበላሸው፣ሻካራ ነገር።

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 2 роки тому +3

    እሳቸው፡በድሜ፡መድከማቸውን፡እውቀው፡የተሾሙት፡ጸጥ፡ያሉት፡እንሱ፡ናቸው፡ጥፋተኛ፡ምስኬን፡አይለስላሴ፡

  • @kindobruno3853
    @kindobruno3853 2 роки тому +4

    Negelle ahunem wuha yelem

  • @sisaytiruneh1696
    @sisaytiruneh1696 2 роки тому +1

    Excellent narrator!

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 Рік тому

    Hailesilase was a country lover leader!

  • @yordanosseifu7088
    @yordanosseifu7088 4 місяці тому

    ብ ኖር ብዬ የምመኝ በት ጊዜ

  • @getasewalemu4999
    @getasewalemu4999 6 місяців тому

    የነበረን ክብር , we could have kept the king system even if it was centralized, there should be a better way out that.

  • @thomasmekonnenduguma8514
    @thomasmekonnenduguma8514 8 місяців тому

    Malekam yagare fekere Walter nabara

  • @crimsonJerom
    @crimsonJerom 2 роки тому +2

    ፋንታዬ ወ/ዮሃንስ ትልቅ ሰው ናቸው። ከወሎ ድርቅ ጋር በተያያዘ ሃላፊነት ሳያድበሰብሱ የወሰዱበት መንገድ ለኢትዮጵያ ባለስልጣን ያልተለመደ ነው። ሌላው ጠ/ም አብይ ወታደሮች በአመፅ ወደቤተመንግስት ሲመጡ ያረጋጉበት መንገድ ለነጌሌው ሃይል ከተሰጠው መልስ ጋር ሲወዳደር ለታሪክ የተማሩ ይመስላል።

    • @mikiasgebreselassie9607
      @mikiasgebreselassie9607 2 роки тому

      Thank you esheta asefa ad ure crew for ure usual amazing presentation !!!!!

    • @gbbbmaaa8188
      @gbbbmaaa8188 2 роки тому +1

      እሸቴ ማውራት ሲጀምር በጊዜው ያለሁ ያክል ይሰማኛል

  • @Gantana844
    @Gantana844 6 місяців тому

    Teferi Eshete Tultula gazetegna. Ahya

  • @HasanMobileSolution
    @HasanMobileSolution 6 місяців тому

    Eshetu yet new magegnik wandime

  • @tsehayehayle3393
    @tsehayehayle3393 2 роки тому

    Selam presdente asede gebre igiziabiher. Beslag yenigid uligze

  • @sawwsaww4050
    @sawwsaww4050 Рік тому +1

    እደተፈሪ ያለ አውሬ አገሪቱን መርቷት አያቅም

  • @thomasmekonnenduguma8514
    @thomasmekonnenduguma8514 8 місяців тому

    Males Walter nawe

  • @user-uc6xq5tt3g
    @user-uc6xq5tt3g 9 місяців тому

    ይህ ክፉ የሀገሪቱ ከንሳር

  • @yengutube
    @yengutube 2 роки тому +2

    አብረን እንደግ ወንድም እህቶቸ ኢትዮጵያ ሰላሙዋ ይብዛ ለዘላለም ua-cam.com/channels/8CZXeVjT7QSlSzN4QWvAYw.htmlኢትዮጵያዊነቴ ነው ውበቴ