ክፍል 2 - “በቲክቶክ ምክኒያት ሆስፒታል ተኝቻለሁ” - ቆይታ ከናሆም ፎንቲ ጋር - Eyita TV

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • Welcome to #EyitaTV.
    EyitaTv is a Media Network that provides all rounded information on entertainment , News and social issues for the Ethiopian community here and around the world.
    Follow our FB page, UA-cam channel and website www.eyitatv.com for more.

КОМЕНТАРІ • 48

  • @me43720
    @me43720 7 місяців тому +7

    ናሆሜ በርታልን ፈጣሪ ይመስገን ስለሁሉም ጋዜጠኛዋም ደስ ትላለች 🥰

  • @seblealemtshay481
    @seblealemtshay481 7 місяців тому +8

    የናሆምን ህይወት የቀየርክ ልዑል እግዚአብሔር የወንድሜንም ቀይር የኛን ቤት ታሪክ ያወራ ያህል ነው ውስጤን የነካው እንደውም ናሆም ለመቀየር ያለቅስ ነበር የእኛ ቤቱ ጉድ ግን ለመቀየር ሀሳብም የሌው ይሄው እናቱንም እኛንም እንዳስለቀሰን አለ😢

    • @sablasabla4566
      @sablasabla4566 6 місяців тому +1

      ayezwsh eeta uelum bat nee fetari yawkal🙏🙏🙏

    • @sarakirstyantube4811
      @sarakirstyantube4811 6 місяців тому

      ወይኔ እህቴ የፃፍሽው መልእክት የኔም ነው ናሆምን የቀየረ አምላክ ለወንድሜም ይድረስ.....አባታችን ሞቶዋል ግን ከውስጣችን አንድ ዱርዬ ወንድም አለን እናም እኛን እህት ወንድሞቹንም እናታችንንም አቃጥሎ ሊደፋን ነው ...ስራ የመስራትም የመለወጥም ሀሳብ የሌለው ስው ነው የእግዚአብሔር የምህረት እጁ ይንካው ጌታ ልብ ይስጠው ነው የምለው ሌላ ምን ይባላል

    • @user-qr9uw6pz7n
      @user-qr9uw6pz7n 6 місяців тому

      እግዚአብሔር አለ አዞሽ

  • @ethiopia3000
    @ethiopia3000 7 місяців тому +7

    እናቱ አሪፍ ነው በርቺልን ግን ድምፅ ጥራት አስተካክሉ

  • @mensurseid9850
    @mensurseid9850 7 місяців тому +4

    በርቺ ስነስርአትሽ ተመችቶኛል በተለይ አርቴፊሻል ነገር አለመጠቀምሽ

  • @abdurezaktube
    @abdurezaktube 7 місяців тому +2

    ነሆሜ ያምር ምርጥ ሰው ነው ይመችህ ብሮ

  • @jegnawnebro9116
    @jegnawnebro9116 7 місяців тому +3

    ወንድምና እህት ናችሁ

  • @ns8691
    @ns8691 7 місяців тому +3

    ናሆሜ ገራገር ❤❤

  • @AhmedDawud-hn3lb
    @AhmedDawud-hn3lb 6 місяців тому

    ናሆሜ እዉነት አልክ እቅድ አይነገርም ሲሆን ቢሆንጅ የዋህ ብቻ አይደለህም በርታል

  • @tsegasamuel5523
    @tsegasamuel5523 7 місяців тому +3

    We love you shanko ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Riyad1996-h6f
    @Riyad1996-h6f 7 місяців тому +1

    ጋዜጠኛዋ ግን ዋው በጣም ፍቅር ነች

  • @Eskdarwbalemmeles-jf8rd
    @Eskdarwbalemmeles-jf8rd 5 місяців тому

    ናሆሜ ምርጥ ሰው ሪታም ትመችኛለሽ ❤❤

  • @fatuma241
    @fatuma241 7 місяців тому +3

    ልጄን ነው የምትመስለኝ ሰው ሆነህ ሰው ይግረመው

  • @HaymanotAsnake23
    @HaymanotAsnake23 7 місяців тому

    ጎበዝ በርቺ በጣም ጎበዝ

  • @chrispina1227
    @chrispina1227 7 місяців тому +1

    Des yemiteli sew❤❤❤

  • @abebechzawude5549
    @abebechzawude5549 6 місяців тому

    jagiNa naki bawunati nahom ahun barita ❤❤❤❤🙏

  • @Eman-kb3tn
    @Eman-kb3tn 5 місяців тому

    ናሆሜ አድናቄክ ነኝ🙏🥰🥰🥰

  • @ehhsee4677
    @ehhsee4677 7 місяців тому +1

    አቤሎ❤❤

  • @hananhanan2023
    @hananhanan2023 7 місяців тому +5

    ምትመሰሰሉት ነገርስ

  • @yeshewerkbelay24
    @yeshewerkbelay24 7 місяців тому +2

    Nahoma 😂❤❤

  • @Armimo_
    @Armimo_ 7 місяців тому +1

    anchin lemayet nw yemigebaw i swear salwedish alkerim

  • @nails8977
    @nails8977 7 місяців тому +2

    ✌️👌👌

  • @pink9212
    @pink9212 6 місяців тому

    Holster you don’t need eye glasses on your head when you interview someone please and also try to make nice hair style with respect

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 6 місяців тому

    ጃኒንአቅርቢልን

  • @abhitubeandmediagreathistory
    @abhitubeandmediagreathistory 7 місяців тому

    yenen hiwot eyawera nw yemaselege welahi betasabocha bene tesfa kortewal ene demo lawetn felega hula endamarerku alilah malet bca nw metelawe melasa ena esky enen degef adergugege ya hagere lijoche yehen chanal aberetatute ena enem enda tarik lawera

  • @user-zs7yi1zj4l
    @user-zs7yi1zj4l 6 місяців тому

    ጋዜጠኛዋን ግን ደት ደምወዳት በፈገግታኮ ነው ምጠይቀው

  • @user-nm6fm3bi7n
    @user-nm6fm3bi7n 7 місяців тому

    ወንድሜን የምትመስለው ነገርስ

  • @Thutttttt
    @Thutttttt 7 місяців тому +1

    ሻንቆዬ

  • @memohammad3407
    @memohammad3407 6 місяців тому

    ❤❤

  • @haymanot5017
    @haymanot5017 7 місяців тому +1

    Ketay rache yemil be like

  • @kidusyohannes2616
    @kidusyohannes2616 7 місяців тому +2

    wey meteyeq atchi wey melk yelesh weyyyyyyyyyyyyyyyy

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 7 місяців тому

    ሳር መጋጥ እላለም እሰሳ ናችሁ እንዴ ሳር የምትግጡት ቲክቶክ ገና ስንቱን ነገር ያሰራችኃል

  • @nonenone3420
    @nonenone3420 6 місяців тому

    The interviewer unprofessional is the top please your lip gloss and the sunglasses 🕶 😎 🤦‍♀️

  • @emuendebu6777
    @emuendebu6777 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @ethiopianpharmaceutical2285
    @ethiopianpharmaceutical2285 7 місяців тому

    😅😅😅

  • @Eskdarwbalemmeles-jf8rd
    @Eskdarwbalemmeles-jf8rd 5 місяців тому

    ናሆሜ ምርጥ ሰው ሪታም ትመችኛለሽ ❤❤

  • @Eskdarwbalemmeles-jf8rd
    @Eskdarwbalemmeles-jf8rd 5 місяців тому

    ናሆሜ ምርጥ ሰው ሪታም ትመችኛለሽ ❤❤

  • @Eskdarwbalemmeles-jf8rd
    @Eskdarwbalemmeles-jf8rd 5 місяців тому

    ናሆሜ ምርጥ ሰው ሪታም ትመችኛለሽ ❤❤

  • @Eskdarwbalemmeles-jf8rd
    @Eskdarwbalemmeles-jf8rd 5 місяців тому

    ናሆሜ ምርጥ ሰው ሪታም ትመችኛለሽ ❤❤

  • @Eskdarwbalemmeles-jf8rd
    @Eskdarwbalemmeles-jf8rd 5 місяців тому

    ናሆሜ ምርጥ ሰው ሪታም ትመችኛለሽ ❤❤

  • @Eskdarwbalemmeles-jf8rd
    @Eskdarwbalemmeles-jf8rd 5 місяців тому

    ናሆሜ ምርጥ ሰው ሪታም ትመችኛለሽ ❤❤

  • @Eskdarwbalemmeles-jf8rd
    @Eskdarwbalemmeles-jf8rd 5 місяців тому

    ናሆሜ ምርጥ ሰው ሪታም ትመችኛለሽ ❤❤

  • @Eskdarwbalemmeles-jf8rd
    @Eskdarwbalemmeles-jf8rd 5 місяців тому

    ናሆሜ ምርጥ ሰው ሪታም ትመችኛለሽ ❤❤