Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የሚያስፈልጉን ግብአቶችትንሽ ሽንኩርትነጭ ሽንኩርትዘይትምጥን ሽሮቅቤቃርያጨው
ኮረሪማና በርበሬ ሽሮው ላይ ነው?
አዎ ሽሮው አለው ነጭ ሽሮ ከሆነ ግን ትንሽ በርበሬ ማድረግ ይቻላል ልናወጣው ስንል ደሞ ኮረሪማ ወይም መከለሻ ጣል ማድረግ👌
እኔ ተጋቢሎ መባ ሉን ሳኡድ ከመጣሑ ነዉ የሠማ ሁት ሐገር ሹሮ እደሚ ባል ነዉ እማ ቀዉ ወይም አብ ዱል ፈለቅ ነበረ እም ንለዉ ተጋ ቢሎ ጉድ🤔😁 ምርጥ ሹሮ ነዉ የ ራሺዉ❤❤❤❤
😂❤
ሀሀሀ
Shiro aserar lela nw
ሰላም ላንቺ ይሁን ውዷ በጣም ምርጥ አሰራር ነው ለየት ያለና የሚያምር ፈጣን አሰራር ነው በነጭ ሽንኩርት ዋው ተሸክላ ድስጧ ይበልጥ እንዲጣፍጥና በደንብ ብስል ብሎ ተበልቶ እስኪያልቅ እንዳይቀዘቅዝ ያደርገዋል ዋው አማረኝ አቀራረቡ😋👌
ማሻ አላህ 😍❤️ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ
ሐድያ የኔ ባለሙያ እደምነሽ በጣም የሚያምር ተጌቢኖ ነው ያሣየሽን እናመሠግናለን።👌👌
አመሰግናለሁ😘❤
ማሻ አላህ
ሹክረን😍
ያምራልልልል
አመሰግናለሁ😘
ማሻአሏህ አሥጎመዤሺኝ ሺሮየ የኔ ክትፎ
ነይ እንብላ🤗😍😊
ሽሮዬ አሰላም አለይኩም እደነሽ የኔ አሳዳጊ ጠፋሽኮ መቸነው ተገናኝተን የምበላሽ የኔ ዱክዱክ😢
❤❤❤❤
Waow ❤❤❤❤
ባል አለኝ አልሽ ታድሎ ማን መረቀህ በይልኝ እድ ህ አጣፍታ የምታበላ ጠይቂው ማሻ አላህ❤
ሹክረን የኔ ውድ😘❤❤❤የእናቱ ዱአ ነዋ😂
@@Hidaya-kitchen- ጠየቅሽልኝ እናቱ ካለች እድሜና ጤና ይስጣት ያችንም እደዛው ማሻ አላ እጅሽ ይባረክ
@@Hidaya-kitchen- የትክልት ሩዝ ና የመጥበሻ ኬክ ካቺ ነው የተማርኩት ወላሂ Ethiopia ስገባ የመጥበሻ ኬክ እደምሰራ ተስፋ አለን የው ይታወቃል የኢትወ መብራት አምኔ ኬክ በኦቭን አልጀምርም እና ሽኩረን በመብራት መጥፋት በዙ አጋጥሞኛል ክሰሌን በመጥበሽየ እድሜ ላች ኢሻ አላህ ክፍለ አገር 3 ቀን ድረስ መብራት ይቆይብን ነበር አሁንም ያው ነው አሉ
1st!!
😘😘😘
keye shenekuret tematem yellow shero Des ayelegnem
የምግብ አሰራርዎ ድንቅ ነው, በደንብ ማብሰል ይችላሉ
አመሰግናለሁ😍
❤❤❤❤❤❤
ትችያለሽ!!
አመሰግናለሁ❤
ሽሮ ፈሰስ ነው
ውሀ ፈሰስ ነበር የማውቀው ለካ ሽሮ ፈሰስም አለ😊😍
@@Hidaya-kitchen-😅😅😅
ይሄ ሽሮ ፈሰስ ነው የሚባለው ተጋቢኖ ማለት ወፍራም ሽሮ ማለት ነው። ትክክለኛው ተጋቢኖ ያለው ባህር ዳር ነው። የባህር ዳር ሽሮ ተበልት አይጠገብም። በአጠቃላይ ክፍለህገር ነው ተጋቢኖ ያለው። ያንችን እንኳን ተይው
Wooow tebarik ❤❤❤❤❤ please sebscrib argege betame new serashen ewdalhu ename aberetacge plese
P r o m o s m
የሚያስፈልጉን ግብአቶች
ትንሽ ሽንኩርት
ነጭ ሽንኩርት
ዘይት
ምጥን ሽሮ
ቅቤ
ቃርያ
ጨው
ኮረሪማና በርበሬ ሽሮው ላይ ነው?
አዎ ሽሮው አለው
ነጭ ሽሮ ከሆነ ግን ትንሽ በርበሬ ማድረግ ይቻላል ልናወጣው ስንል ደሞ ኮረሪማ ወይም መከለሻ ጣል ማድረግ👌
እኔ ተጋቢሎ መባ ሉን ሳኡድ ከመጣሑ ነዉ የሠማ ሁት ሐገር ሹሮ እደሚ ባል ነዉ እማ ቀዉ ወይም አብ ዱል ፈለቅ ነበረ እም ንለዉ ተጋ ቢሎ ጉድ🤔😁 ምርጥ ሹሮ ነዉ የ ራሺዉ❤❤❤❤
😂❤
ሀሀሀ
Shiro aserar lela nw
ሰላም ላንቺ ይሁን ውዷ በጣም ምርጥ አሰራር ነው ለየት ያለና የሚያምር ፈጣን አሰራር ነው በነጭ ሽንኩርት ዋው ተሸክላ ድስጧ ይበልጥ እንዲጣፍጥና በደንብ ብስል ብሎ ተበልቶ እስኪያልቅ እንዳይቀዘቅዝ ያደርገዋል ዋው አማረኝ አቀራረቡ😋👌
ማሻ አላህ 😍❤️ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ
ሐድያ የኔ ባለሙያ እደምነሽ በጣም የሚያምር ተጌቢኖ ነው ያሣየሽን እናመሠግናለን።👌👌
አመሰግናለሁ😘❤
ማሻ አላህ
ሹክረን😍
ያምራልልልል
አመሰግናለሁ😘
ማሻአሏህ አሥጎመዤሺኝ ሺሮየ የኔ ክትፎ
ነይ እንብላ🤗😍😊
ሽሮዬ አሰላም አለይኩም እደነሽ የኔ አሳዳጊ ጠፋሽኮ መቸነው ተገናኝተን የምበላሽ የኔ ዱክዱክ😢
❤❤❤❤
Waow ❤❤❤❤
ባል አለኝ አልሽ ታድሎ ማን መረቀህ በይልኝ እድ ህ አጣፍታ የምታበላ ጠይቂው ማሻ አላህ❤
ሹክረን የኔ ውድ😘❤❤❤
የእናቱ ዱአ ነዋ😂