የሄሩ ወንድም የግድ ወጪ ሀገር መሄድ አለብሽ አላት 😭😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 187

  • @saadahsaadah2535
    @saadahsaadah2535 7 годин тому +15

    ነባ ለሠዉ ያለዉ ክብር ሥነሥርአቱ ደሥ ሲል

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y 7 годин тому +14

    ውይ ነባየ እኔ አንገቴን ልድፋልህ 😥😥😥😥😥😥❤❤❤ እግዚ አብሔር ይማርልህ 😥😥😥😥👏👏👏

  • @HawaTube-q6e
    @HawaTube-q6e 8 годин тому +30

    ወንዲምየዉ ሰጌጣ ፋራ አትሁን ልጅች እየተዋደዱ መለያየት ለምን ፈለክ አተ ወጣት አይደለህም እደ በናትክ ተዋቸዉ 😢😢😢😢😢😢😢

    • @ritahaile1787
      @ritahaile1787 7 годин тому

      Anchie nesh segete. Wondemewa behonem mehed kalebat tehedalech. Anchie men asadebesh

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ Годину тому

      በጣም በእውነት 🥺😥

  • @felekugelaye6750
    @felekugelaye6750 7 годин тому +10

    ምን አለበት ግን መጀመሪያ ቢሽላት ብትረጋጋ ምን አስቸኮለክ ወንድምየው በደንብ አስብበት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @BirtukanEshetie-i6w
    @BirtukanEshetie-i6w 4 години тому +3

    ፈጣሪ ይማርሽ

  • @samprincess378
    @samprincess378 6 годин тому +6

    ፈጣሪ ጨረሶ ይማርሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወንድምዬው ግን ሰገጤ ነው ????

  • @hanitube9872
    @hanitube9872 8 годин тому +7

    የኔእህት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ይሄንንኮሜት የምታነቡ ሁሉ ካልታሰበ አደጋ ከተወረወረ ከተቃጣ ምአት ልኡል እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ😢😢

  • @ክዳኔምህርትእናቴ
    @ክዳኔምህርትእናቴ 8 годин тому +12

    ወይሀረብሀገር😢😢እያመማት.ሥራይሠራልእንደ😢😢😢

  • @z-qh7dt
    @z-qh7dt 8 годин тому +8

    አረ ተዋቸዉ ይኑሩበት የወንድም ምቀኛ የፍቅር መቀስ አትሁንባቸዉ

  • @CalmCheese-ku2cr
    @CalmCheese-ku2cr 5 годин тому +2

    ወድምሽ ጋር ብከጅ አሪፍ ይመሥለናል ሲሻልሽ ትመጪ አለሽ የምትሉ

  • @felekugelaye6750
    @felekugelaye6750 7 годин тому +6

    እንዴ ምን አይነቱ ነው በፈጣሪ እንደዚህ ታማ አረብ አገር ይላል በጌታ 😢😢😢😢😢😢 እንካን ታመን ጤነኛ ሁነን የአረብ አገርን ስራ አልቻልነውም ስንመጣ ጤነኛ ሁነን ስንመለስ ግን በሽተኛ እንሆናለን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @berhmeth
    @berhmeth 4 години тому +1

    እረአረባገር እኳን ለሧ እኛም አልቻልነውም አሥብበት😢😢

  • @ZahraKhatun-l6k
    @ZahraKhatun-l6k 2 години тому +1

    የኔ ማረ አላህ ያሽረሽ ማማየ ነባ ሚረጥ ልጂ ነህ ወዲምየው ተረጋጋ ፍቅረ አታቅምደ ታካብዳለህሣ😢

  • @Sa3da-m5p
    @Sa3da-m5p 5 годин тому +2

    ነባየ አላሕ ያሽርልሕ ሕመሟ ሳድን አረባገር ጭቅላቱ ይሠራል

  • @BanchDagu
    @BanchDagu 6 годин тому +3

    ምን አይነቱ ነው በፈጣሪ ስም እደዚህ ሆና ማሰብህ እራሱ በጣም ትገርማለክ አሁን ማስታመም ሲገባው ሌላ ነገር ጭራሽ ሀረብ ሀገር ጨካኝ ነክ በእውነት ምህረቱን ይላክልሽ እህታችን ነባም አይዞክ 😢😢😢😢😢

  • @SantaAthybea
    @SantaAthybea 7 годин тому +5

    ሲጀመር የኔቆንጆ እነሱ በባህር ካላኩሽ እንዴት ነው እንደዚህ ታመሽ የምትሄጅው ምርመርራእኮ አለው ወንድምሽ እርስ ውድድር ነው ውዴ በፍፁም እንዳትሞክሪው

  • @UtJh-x2b
    @UtJh-x2b 7 годин тому +6

    አይወድም ተይሻላት አረብ ሀገር ይላል እንደ ጀዝባ

  • @wszswzx9327
    @wszswzx9327 5 годин тому +1

    ነባየ አይዞህ 😢😢😢እኔ ልሠቃየልህ ሁሉም ያልፋል ውዲምዮው ሥርአት ይኑርህ 😢😢እየተዋደዲሽአትላያቸው 😢😢😢

  • @eritaEritakapelo
    @eritaEritakapelo 7 годин тому +5

    እረ ተረጋጋ ወንድምዬዉ ቁስልዋን ታስታምበት ለጤነኛም ሰዉ አይሆንም ሀረብአገር

  • @MakiyaMakiya-j4u
    @MakiyaMakiya-j4u 8 годин тому +6

    እሷ ታማ ፓስፖርት ይላልዴ ደነዝ

  • @ቡርታ-ዀ9ኈ
    @ቡርታ-ዀ9ኈ 6 годин тому +2

    ናባየ በጣም ለሳዉ ክብር አለክ በዝ ፀባይ ቀጥልበት 😢😢😢የሄር ዎንድሜ አትችሆኮል ሁሉ ነገር ተረጋጋችሁ አዉሩ በማሃል ልጅቱዋን አታስቸንቃት 😢😢

  • @Nejetmehmmd
    @Nejetmehmmd 8 годин тому +9

    እረ ምን አይነት ጪካኔ ነው እያመማት ነውዴ አረብ ሀገር መታ የምትሰራው የምር እራስ ወዳጅ ነህ 😢😢😢

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 8 годин тому

      😢😢😢😢እድህ አድርጉ ለጥቅም ተሰደጅ

    • @JuneadAhmed-u9j
      @JuneadAhmed-u9j Годину тому

      በጣም😢😢😢

  • @መቅዲመምሬ
    @መቅዲመምሬ 7 годин тому +3

    አረብ አገር እንዲህ ቀላል አረከዉ እንዴ እሳት እኮ ነዉ እኛም አልቻልነዉም እረ ምን አይነት ጭካ ነዉ😢😢😢🔥🔥

  • @SITIAhmedSITIAhmed
    @SITIAhmedSITIAhmed 8 годин тому +4

    ወንድም ተብዬው ምን ጉድ ነው እዲ ታማ ስለ አረባገር ያወራል እንዴ ጥቅመኛ

  • @SelamSelam-k2c
    @SelamSelam-k2c 7 годин тому +2

    ተመስገን ፈጣሪ አይዞሽ መጀመርያ ይሻላት😢😢😢❤❤❤

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 12 хвилин тому

    ውይ ነባ በማርያም የኔ ቴሁት አይዞክ ያልፋል ወንድምዬ ።ተረጋጋ ልጆቹ ይኑርበት😢

  • @Nejetmehmmd
    @Nejetmehmmd 8 годин тому +4

    አንደኛ ነኝ በጣም ነው የምወዳችሁ በየቀኑ ኑልን እኳንም ተሻለሽ 😢😢😢

  • @ስሊነኝየራያዋቀበጥ
    @ስሊነኝየራያዋቀበጥ 8 годин тому +2

    ተመስገን ነው አይዛሽ🥰🥰

  • @LeoLe-r2m
    @LeoLe-r2m 5 годин тому

    አወይ የሰው ነገር አረብ ሀግር መኖር ማለት የደም እንባ እያለቀሱ መኖር ማለት ነው 😢😢ማርያምን እንኳን እንዲህ ታመሽ ፈጣሪ ሆይ ኧረ ተው ወንድምየው እህቴ እዚህ ምንጣት የለብሽም ግን እንዲህ ስንል ምቀኝነት ይመስላል ነባየ እኔ አንገት ልድፋልህ😢😢😢😢

  • @ረድኤት
    @ረድኤት 4 години тому

    ምደረቅነው በአገርም መስራት ይቻላል እኮ ለሷ አዝኖ አደለም ወድምየው

  • @JuneadAhmed-u9j
    @JuneadAhmed-u9j Годину тому

    አረ ወንድምየዉ ግን ጠነኛነዉ ኣረብ ሀጋር እኮ ጥሩ ኣደለም እኛ እድምያችን እና ግልበታችን ወጣትንታች ጨርሶን ጠናችን ሁሉነ ገራችኔ ነዉ የጨረሰን እዝያለ ሰዉ ብቻ ነዉ እምያዊቀዉ እጅ ኣገር ያለ ሰዉ ብንነግራቹ ኣይገባቹዉም😢😢😢የኔ እህት ኣደራ ሽን ወደዝ እዳትመጭ እዛዉ ሁነሽ ሰርተሽ መለወጥ ትችያለሽ 👈ከነባ ጋር ሁነሽ ሁሉነገር መስራት ትችላላቹ እደትለያዩ ወንድምሽ ያኔች ንሮ ኣይኖርልሽም እሱም የራሱ ኑሮ መርጦ ነዉ ምነሮዉ 😢😢😢እደዝ ኣይነት ወኔድም ስያስጠላ እኔየ እምመክርሽ ነገር ከነባ እዳትለያዩ ለስራ ብለሽ ለወድምሽ ኣድሩሰለት እህትህ የወደደቹዉ ዊደድላት ለላ ካኔተ ኣትፈልግም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 5 годин тому

    የኔ እናት ስታሳዝን ፈጣሪ ይማርሽ ወድምየው እደወጣት አስብ እንደዚህ ሆና እዴት ነው አረብ ሃገረ የምትለው ኡፍፍ ስቃያችሁ በዛ አሁንስ ፓስፐረትሽን ቅደጂው

  • @TopF-hn4lv
    @TopF-hn4lv 8 годин тому +3

    አይዛችሁ ውዶችዬ❤❤❤❤

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 4 години тому

    ካሜራማኑ ሚስጥር ጠቤቂ መሆን አለበት ውንድምዮ እህትህን የምትውዳት ከሆነ ተረጋጋ የሰው ህይወት ይበልጣል ከገንዘብ የሷ ነገር የማሳስብህ አይመስለኝም

  • @Samira-i9o1k
    @Samira-i9o1k 8 годин тому +1

    ወይኔ የኔውድ መጨረሻሺን ያሳምርልሺ

  • @fgfg3784
    @fgfg3784 8 годин тому +2

    ምን አይነት ወንድም ነዉ የለሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @addisumehari6849
    @addisumehari6849 7 годин тому +1

    ወንድምየው ግንተረጋጋለስደትቁስሏሳይድን እድትድንአትፈልግምወይስ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @BayoshKk
    @BayoshKk 8 годин тому +2

    Amen amen amen 🙏

  • @Seme-zwn
    @Seme-zwn 2 години тому

    አይ ወንድም ወንድም ማለት እኮ ለእህቱ ሲል መሠዋት የሚከፍል ለሷደስታ የሚኖር ነው ያንተግን ወድም የሚያደርገው ድርጊት ሣይሆን የጠላት ነው የሚመስለው የወንድምነት ትረጉም ካልገባቹ የወንድምንነትን ጥግ ካሣየን ከዊናዬ ተማሩ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 6 годин тому

    አረ እባክህ ወድምዬዉ ተረጋጋ😢😢ነባ ማርያን ስነስርአትህ ደስሲል

  • @TopF-hn4lv
    @TopF-hn4lv 8 годин тому +1

    እንኳንም ተመላሽ እማዬ❤❤❤❤ የኔ ዉድ❤❤❤❤

  • @Ggg-ih2mr
    @Ggg-ih2mr 4 години тому

    ተመሰገን የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x 8 годин тому +3

    😢😢😢ዉይ ችግር😢😢

  • @masarat2998
    @masarat2998 8 годин тому +1

    ተመስገን እኳአተረፍሽ እኔማርያምን ፕርክነበርየመሰለኝ ግንማግናኘት አልነበረብሽም 😢

  • @brtkenbrtken1668
    @brtkenbrtken1668 6 годин тому

    የኔናት አስለቀሺኚ የኔዉድ ሁሉም ያልፋል😢😢😢😢😢

  • @MakurdHdeu
    @MakurdHdeu 8 годин тому +2

    ወንድምየው ፋራ ሠገጤ ነው

  • @GgHb-e4r
    @GgHb-e4r 4 години тому

    ነባ አይዞክ ወድምዮ ምኑ ሰገጤ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SsAa-iu4dp
    @SsAa-iu4dp 43 хвилини тому

    ተመሰገን የኔውድ❤❤❤🙏

  • @ThGg-e1g
    @ThGg-e1g 3 години тому

    አረወድም. ሀርብአገር. ቀልድ. አደለም. እደምናውራው. አደለም😢😢😢😢😢😢

  • @saadahsaadah2535
    @saadahsaadah2535 7 годин тому

    የኔ ቆጆ እንኳን የተረፍሺ ነባም ምርጥ ልጂ ነህ አላህ በሠላም አብሮ ያኑራችሁ የፍቅር አሲዶችን አላህ ያጥፋላችሁ

  • @امينهيمام
    @امينهيمام 8 годин тому +1

    ሰገጤ አትሁን ወንድምየው እሱ ሜታት አላለው

  • @HfhfHfhf-gz6he
    @HfhfHfhf-gz6he Годину тому

    ኧረተው ይኑሩበት የወድም ምቀኛ የፍቅር መቀስ አትሁንባቸው እደዚህ ታማ አረብ አገርይላል ምን አይነት አስተሣሠብ ነውያለው

  • @ZahraKhatun-l6k
    @ZahraKhatun-l6k 2 години тому

    ውጪ ዉጪ እምትለው ደህና ነገረ መሥሎህ ነው አገሯ ላይ ይሻላታል

  • @IghhhHohj
    @IghhhHohj 2 години тому

    አላህ😢አፊያሺን😢ይመልሥልሽ😢

  • @Mesi-e7p
    @Mesi-e7p 8 годин тому +2

    Uuuuufffeee azoshi 😢😢😢😢😢

  • @BkJg-y2y
    @BkJg-y2y 7 годин тому

    ወንድም. ተብየው. ወላሂ. እራሥ. ወዳድነው😢😢የራሥሽን😢ህይወት. እራሥሽ. ታቂአለሽ😢እድህታማኮ😢😢ሀርብአገር. ትህድይላል. 😢ወላሂጨካኚነው. ኤጭ. አርብ. አገርኮ. ብዙችግርአለ. እራሥወዳድነትህተወው. ወድምተብየው😢😢😢😢አችእራሥሽን. አሥታሚ. እህቴ. አላህያሽርሽ አብሽሪ😢😢

  • @SameeraFahed
    @SameeraFahed 7 годин тому

    አንዳድወንድሞች😢ወንድሜ አችብታገቢወንድምሽአይደለሁምአለኝ😅ምንይሻላል😅ወሀሸጡያሣደገኝየመሥል😅

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 7 годин тому

    የአላህ. ወድም. ይጨክናል. አላህ ያሺርሺ. አችንም. ነባ አይዞህ😢😢😢😢

  • @MedinaAbedu
    @MedinaAbedu 5 годин тому

    ውድምዬው አምሮው አይሰራም እዴ ያልችብትን አያይም እር ቢስሚላ😭

  • @MasaratMasarat-i9i
    @MasaratMasarat-i9i 8 годин тому +1

    fetari yimarish yene konjo 🙏🙏🙏😢😢😢😢

  • @DrghFryhb
    @DrghFryhb 8 годин тому +1

    አላህ ያሽራት❤❤❤❤❤😢😢

  • @BortoudalAthybi
    @BortoudalAthybi 5 годин тому

    Ayzosh yene wude fexari Aleshi❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 7 годин тому

    ❤❤ህቲዎየአይዞሽአላህጨርሶያሽርሽህቴ🎉🎉❤ነባየአይዞክ

  • @GhazalGhazal-ts4uw
    @GhazalGhazal-ts4uw 7 годин тому

    Ayiizosh yene Wud Allah ya miraash

  • @MatomahEdrse
    @MatomahEdrse 6 годин тому

    መጀመራ ይሻላት ወድምዮዉ አይገባህም እደ😢😢😢😢😢

  • @Samrsaudi
    @Samrsaudi 8 годин тому

    ምንአይነት ወንድምነዉ ቁስሏን ገና ሳታገግም እንደዚህያለወሬታወራላህ እለፍለትያለዉ ያልፍለታል እዉጭሀገርበመሰደድብቻአይደለም ፈጣሪይማርሽእህቴ ነባየአይዞክ

  • @ZahraKhatun-l6k
    @ZahraKhatun-l6k 2 години тому

    እውጪ እዳተጂ የራሥሽን ሂወት ነው እምኖሪው እዳሠሚው 😢

  • @ريتاريتا-ل2ح
    @ريتاريتا-ل2ح 6 годин тому

    እመቤቴንነባእንዴትእንዳሳዘነኝወንድምሸግንበጣምእራስወዳድሰገጤነውእመቤቴን

  • @ሚሚቱዩቡ
    @ሚሚቱዩቡ 7 годин тому

    እረምን አይነት ድቁርናነው እኛ ቤየት በተመለስን እያል እን ጨነቃለን እሱ ደሞ የታመመችልጂ ትሄጃለሽ ይላል እዴ ወንድም ቡሆን ህገና ገደቡ አለው በሷሂውት እሱ አያገባውም ስቀጥል ደሞ ወንድም እደዝህ አደለም ልሂድስት ማስቀረት የሚችሉ ስት ወንድም አሉል 😢🎉🎉😢😢😢

  • @TamerTamer-k7r
    @TamerTamer-k7r 6 годин тому

    እህት 🤲

  • @SeadaSeada-s7f
    @SeadaSeada-s7f 8 годин тому +1

    አላህይማርሽማር❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aminat725
    @Aminat725 2 години тому

    ኸረወንድምየዉምነካህ አረብሀገርቀላልመሠለህ እንዴ ከወጋትበላይዉጋት አትሁንባት እንኳንቁሥል ይዞ በጤናም አልተዘለቀ ምነዉ አንተወተህ በሞከርከዉ ወንድ አይዴለህ የወንድ አልጫ አትሁን እህትህን ለመሸጥ ይሄሁሉነገር

  • @ياسينادم-ل6ث
    @ياسينادم-ل6ث 6 годин тому

    ወንድም ተብዮ ግን ፈራ ነገር ነዉ አሞአት ያሰለቅሳል እንዴ ስታለቅስ ቁስሉ ይወጠራል ይፈታል ድንቄም አዛኝ ፓፓ

  • @HhHe-ce8if
    @HhHe-ce8if 5 годин тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @سعدونالرماليالشمري

    ምን አይነቱ ጀዝባ ነው ባአላህ😢😢😢😢😮😮

  • @felekugelaye6750
    @felekugelaye6750 7 годин тому

    ምንነው አረብ አገር አልጋ በአልጋ የሚሆን መስለክ ጀዝባ 😢😢😢😢😢😢

  • @Abuki-wk1xh
    @Abuki-wk1xh 2 години тому

    Egziabher ymharki yena widdd😊

  • @መቅዲመምሬ
    @መቅዲመምሬ 8 годин тому

    ዉጭ ሰባል ጡሩ አረገዉ እንዴ 😮ምን አይነት ደደብ ና ነዉ 😢😢😢የኔ ዉዶች አይዞችሁ😢❤❤ሄሩዬ የኔ ቆንጆ አይዞሸ የኔ ዉድ❤❤❤

  • @Tijye-u3v
    @Tijye-u3v 7 годин тому

    ሀይ ስደት አኑ ይሽፋዉ እናም ይጠቃይን ናዉ 😢😢😢😢

  • @HxhxDhxhxhdh
    @HxhxDhxhxhdh 7 годин тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Sryra-q1k
    @Sryra-q1k 7 годин тому +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @walaa6018
    @walaa6018 3 години тому

    እደ የመዋልእደ ሆ😢😢😢😢

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa 7 годин тому

    የኔዉድ አላሕ ያሽልሺ

  • @GaytyLl
    @GaytyLl 4 години тому

    አረተረጋጋእሲበደብታገግምአረብሀገርእናቷቤትመሰለሕ

  • @BayoshKk
    @BayoshKk 8 годин тому +1

    Fatari yimarsh❤❤❤

  • @ልጅኤMየወድሞቼሲስ
    @ልጅኤMየወድሞቼሲስ 7 годин тому +1

    ዲራማነው የምትሉ ደምሩኝ

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 8 годин тому +1

    አላህ ያሽርሽ የኔ እህት ሲቀጥል አይለያችሁ መጥፎ ነገር ያስወግድላችሁ በሠላም በፍቅር ያኑራችሁ

  • @Astu1996
    @Astu1996 4 години тому

    Egiharber yimarishi😢😢😊

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 7 годин тому

    ለራስሽ ራስሽ ታቂለሽ ወሰኝ ማን ሰለሆነ በአንች እሱ ያዛል እሱ ወንድ ነው ይውጣ ቁስሉ ይልቀቅሽና ተያይዛችሁ ጥፉ

  • @መቅዲመምሬ
    @መቅዲመምሬ 8 годин тому

    ዉንድምሸ ግን ምን አይነት ነዉ በእግዛብር ተዋቸዉ ይኑሩበት

  • @Beletu-s1d
    @Beletu-s1d 8 годин тому

    እንኳን እግዘቤሄር መራሽ ዬኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Naima13Naima13
    @Naima13Naima13 7 годин тому

    ኧረኔስ አልቅሸ ልሞት ነው ኡፍፍ😢😢😢😢😢

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 5 годин тому

    ነቢል ግን ሲሳዝን

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l 8 годин тому

    እረ ወንድምየዉ እየተዋደዱ መለየት ከባድነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tijitt9980
    @tijitt9980 7 годин тому +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮❤❤❤❤

  • @Seada-o7q
    @Seada-o7q 8 годин тому

    አላህያሽርሽ

  • @FBhedgHiJJchj
    @FBhedgHiJJchj 8 годин тому

    አላህ ጨርሶያሽርሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @GiasBd12-f5u
    @GiasBd12-f5u 7 годин тому +1

    ❤❤❤😭😭😭🙏🙏🙏

  • @HgFff-p4y
    @HgFff-p4y 5 годин тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Abuki-wk1xh
    @Abuki-wk1xh 2 години тому

    Ajokum wudcha❤❤❤❤❤❤❤❤