መሀመድ አቡበከር .....የልጅ አባት የሆነው አቡበከር ናስር ስለ አባትነት ይናገራል… || Tadias Addis

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 274

  • @Sultan-xf6ns
    @Sultan-xf6ns Рік тому +56

    አቡኬ ማሸአለህ የልጅህ ስም ሙሀመድ 🙏👌👌😘😘😘😘😘😔

  • @madinahassan63
    @madinahassan63 Рік тому +36

    በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞች ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @selersumedia
    @selersumedia Рік тому +33

    ይችን ፁሁፍ እምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
    አሜን\

  • @abebaadisu9951
    @abebaadisu9951 Рік тому +21

    አቡኪ ጀግናችን እንኳን ደስ አለህ❤

  • @user-ij3et6rg2d
    @user-ij3et6rg2d Рік тому +20

    አቡኪ። ጀግና ኢንሻ አላሕ ጉዞሕን ሑሉ አላሕ ያቅልልሕ ልጂሕንም አላሕ ያሳድግልሕ

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e Рік тому +9

    አህለን አቡኪ መብሩክ ወንድም እኳን ደስ አለህ ሙሀመድየ እኳን ተወለድክ ምርጥ ስም ነው አላህ ለድኑም ለሀገሩም ጠቃሚ ያድርገው በርታ አቡኪ አላህ ይጠብቅህ ወንድም አለም

  • @user-vo6uh3vf5i
    @user-vo6uh3vf5i Рік тому +27

    እዳዉ በምን ልለምንህ ሴፍሻ እባክህ አባቴ የባባዬን ቤተሰቦች አቅርብልኝ 🙏😭😭😭እህ መቼም ልቤ ተሰብሯል በቃ ታቀርባቸዋለህ ብሎ ስልኬ አስጠልቶኛል ግን ሁሌ እየጠበኩህ ነዉ 😭ለባባዬ ጥሩ አደለም እዳዲስ መነጋገሪያ መሆኑ እኔ ብቻዬን በሬን ዘግቼ እማለቅሰዉ እንባ እና ልቤን የሰባበረዉ አዘን ለባባዬ ያሳዝነኛል አዘን ማብዛቴ ለሱ ጥሩ እዳልሆነ አቃለሁ ግን ተቃጠልሁ እሳቱን የዉስጤን ማጥፋት አልቻልሁም ተቃጠልሁ💔😭እራሴ ፍድት ሊል ነዉ አዴ አቅርባቸዉና ስልኬን ሰባብሬ ወደፀበል ሄጄ አዘኔን እዛ እወጣዋለሁ ብቻዬን😭

    • @ZaidZaid-cu8ck
      @ZaidZaid-cu8ck Рік тому

      Ayzeshi 💔💔💔😭😭😭

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      @@ZaidZaid-cu8ck ደምራኝ

    • @anuyoutube5454
      @anuyoutube5454 Рік тому

      አረ ቁምነገር እደኔ በጣም እህህህ እኔ እራሡ

  • @zahara487
    @zahara487 Рік тому +5

    አቡኪ ወንድሜ መብሩክ እንኳን ደስስስ አለህ አላችሁ አሏህ ሷሊህ ልጅ ያድርግላችሁ ስሙም በጣም ደስ ይላል ማሻአሏህ 🎓🎓👑👑👑

  • @user-ti1jb6hh9q
    @user-ti1jb6hh9q Рік тому +13

    ማሻ አላህ ❤
    አላህ ያሳድግልህ👏
    እረጅም እድሜ ከጤናጋር ሰጥቶህ የአለም ዋንጫ እንደምትሳተፍ ተስፋ አለኝ 😍

  • @addismyway64
    @addismyway64 Рік тому +9

    አልፍ አልፍ መብሩክ ወንድማችን እንኳን ደስ ያለህ ልጅህንም አላህ በጥበቡ ያሳድግልህ❤❤❤

  • @emuabdurahman9497
    @emuabdurahman9497 Рік тому +3

    ማሻ አላሕ አላሕ ያሣድግልህ ወድማችን አቡኪ ሥሙ ደሞ ማሻ አላሕ ለናት ለአባቱ ለሐገሩ ጠቃሚ ያድርግልሕ

  • @user-rw6ek3iy4o
    @user-rw6ek3iy4o Рік тому +9

    ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ያሳድግልህ

  • @user-gx2tu3nm2b
    @user-gx2tu3nm2b Рік тому +4

    ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልህ ወንድሜ ደስ ይላል ስሙ እንደት ያምራል ያረብ አላህ አፊያ ያድርግልህ

  • @user-yv1zp1cx8t
    @user-yv1zp1cx8t Рік тому +2

    እኳን ደስ አለህ አቡኪ ጀግናዉ ማሻላህ አላህ ያሳድግልህ ለሀገሩም ለወገኑም ለዲኑም የሚኖር ያርግልህ

  • @madinaali5732
    @madinaali5732 Рік тому +2

    ማሻአላህ መብሩክ አብኪ አላህ ለኡማዉ የሚጠቅም አላህ ያርገዉ

  • @tgzawtgzaw4059
    @tgzawtgzaw4059 Рік тому +3

    አልሀምዱሊላህ እኳን ደስ አለህ ወድም መብሩክ መብሩክ አልፍ መብሩክ ብያለሁ አላህ ያሳድግልህ ልጅህን ሙሀመድ አቡበክር ማሻ አላህ ተባረክ አላህ

  • @sadah4261
    @sadah4261 Рік тому +7

    እንኳን ደስስስስስስስስ አለህ አቡበከር እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @emureyan1347
    @emureyan1347 Рік тому +5

    ማሻአላ ሙሀመድ በክር ዋው በጣም ደስ ይላል አላህ ሳሊህ ያርግልህ

  • @kiddysuse
    @kiddysuse Рік тому +5

    አባት ደስ ይለዋል ልጅ ሲወለድለት
    የኛ አቡኪ እንኳን ደስ አለህ
    ትንሹልዑል

  • @user-yf5bq8dv1r
    @user-yf5bq8dv1r Рік тому +6

    ማሻ አላህ መብሩክ አቡከመዬ አልፍ መብሩክ 😘😘😘😘😘😘🥰🥰😍😍😍😍😍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አላህ ሷሊህ ልጅ ያድርግልህ ያረብ 🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲

  • @mekdiTube9047
    @mekdiTube9047 Рік тому +17

    እንኳን ደስ አለህ ውንድማችን አቦኪዬዬዬ የማዳም ቅመሞች እንደኔ በደስት ኑሮን ለማሽንፍ ደፍ ቀና የምትሉ ኑ አብራን እንደግ በቅንነት ስብስክራይብ አድርጉ እመልሳለው እርስ በእርስ እንተባበር 💚💛❤👏

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Рік тому +2

    ፈጣሪ ያሳድግልህ ሰይፍሻዬም ተባረክ

  • @utube2121
    @utube2121 Рік тому +13

    አቡኪ ውዱ ፈጣሪ ያሳድግልህ

  • @halymamo9586
    @halymamo9586 Рік тому +4

    ማሻአላህ አቡኪ እንኳን ደስ አለክ አላህ ያሳድግልህ ትንሹ

  • @fafi_habeshawit
    @fafi_habeshawit Рік тому +3

    ማሽአላህ ማሽአላህ ማሽአላህ አላህ ያሳድግልህ ያረብ አቡኪ. ጀግናችን

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Рік тому +5

    እንኳን ደስ ያለህ አቡበከር
    ልጃችን አላህ ይያሳድግልህ ያረብ

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t Рік тому +1

    መሽ አላህ መብሩክ አብኬ አላህ ያሳድግልህ ሷሊህ ፣ተቅይ ያርግልህ ኡማዉንም አገሩንም ጠቀሚ ያርግል መጨረሻችሁን ያሳምራላችሁ ግን አኩኪ በአላህ ፅጉርህን አስተካክለዉ ከይቅርታ ጋር

  • @gdhdgssgs2772
    @gdhdgssgs2772 Рік тому +1

    ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልህ ያስብከውን ሁሉ አላህ ያሳካልህ ወድሜ

  • @rebkawondwosen3699
    @rebkawondwosen3699 Рік тому +5

    አቡኪያችን እንኳን ደስ አለክ ኩራታችን😘😘😘😘

  • @user-xn3ir6gs3n
    @user-xn3ir6gs3n Рік тому +2

    ማሻአሏህተባረከረህማን ሙሀመዲ አቡበከር አላህያሳዲግህ ሷሊህልጂያዲርግህ ሰላሙንሁሉተመኘሁልህ ወንዲሜ አላህ ህልምህን ያሳካልህ

  • @saadahassan6427
    @saadahassan6427 Рік тому +1

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ አልሃምዱሊላህ አቡኪ መብሩክ ወንድም አለም እንኳን ደስያለህ

  • @hawwahawa9025
    @hawwahawa9025 Рік тому

    ማሻ አሏህ መብረክ አቡኬ አሏህ ጠቃሚ ሷሊህ ልጅ ያርግልህ ያረቢ

  • @emuhiba9188
    @emuhiba9188 Рік тому +3

    ማሻአላህ ልጅ በልጅነት ደስ ይላል አላህ ያሳድግልህ

  • @tube-nr3ch
    @tube-nr3ch Рік тому +4

    ማሻ አላህ ማግባቱን ሳላምን ወለደ

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 Рік тому +1

    ዋው አቡኪ እኳን ደሥ አለሕ አላሕ ሣሊሕ የሖነ ልጂ ያርግልሕ

  • @user-ej3yq3eu8p
    @user-ej3yq3eu8p Рік тому

    ዋው ማሻ አሏህ እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን አቡ ሙሀመድ ደስ የሚል ስም ነው ተወዳጁ ስም ትልቅ ስም ነው ማሻ አሏህ መልካም ልጅ አሏህ ያድርግልህ

  • @user-ef9gu9fy3w
    @user-ef9gu9fy3w Рік тому +1

    እንኳን ደሰ አለህ ወንድሜ ጀግናየ እድግ ይበልልህ

  • @zinetnurhussen2814
    @zinetnurhussen2814 Рік тому +1

    ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልህ አቡኪ

  • @semutueb1304
    @semutueb1304 Рік тому +2

    አቡኪየኔውድ ማሻአላህ አላህ ያሳድግልህ ስሙም ደስይላል ማሻአላህ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Рік тому +2

    እንኳን ደስ ያለህ አቡኪ ጀግናችን

  • @user-gl8bn8iw2m
    @user-gl8bn8iw2m Рік тому +2

    እልልልልልልልልል መሸአለህ መሸአለህ መሸአለህ አልፍ መቡሩክ 🌹🌹🌹🌹🌹☔️☔️☔️

  • @merriam6681
    @merriam6681 Рік тому

    ማሻ አላህ እንኳን ደሥ አለክ❤💛💚 የኛ ጀግና

  • @fatitube6899
    @fatitube6899 Рік тому +1

    አላህ ያሳድግልህ መብሩክ የኛ ጄግና

  • @user-hb8gf9lo8t
    @user-hb8gf9lo8t Рік тому

    መሻአላህ ተባረክ አላህ የተባረከ ልጂ አላህ ያርግልህ ያረብ

  • @hayatkamal6441
    @hayatkamal6441 Рік тому +4

    ማሻ አለህ ፈጣር የሰዲግልህ😘😘😘😘

  • @user-rf6fr3fp6p
    @user-rf6fr3fp6p Рік тому +5

    መሀማድ አበባክር ማሻ አሏህ እንኳን ደስ አለክ💖❤

  • @user-vy4sr7tj3m
    @user-vy4sr7tj3m Рік тому +1

    ማሻ አላህ መብሩክ አቡኬ እንኳን ደስ አለህ ወጣትነትህን በአግባቡ የምትጠቀም ምርጥ ልጅ ለእምነትህ ያለህ ነገር ማሻ አላህ አላህ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ አድጎ አላህን የሚታዘዝ ልጅ ይሁን

  • @user-rl5ph6pf2p
    @user-rl5ph6pf2p Рік тому +1

    ማሻአላህ መብሩክ የኢትዮጵያኩራት የኛጀግና አላህያሳድግልህ

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s Рік тому

    ወላሂ ልዩ ነህ ልጆችን ከሀራም እርቀህ ሀላልህን ይዘህ ጀግና ወንድማችን አላህ ያሳድግልህ ልጂህን

  • @zd8699
    @zd8699 Рік тому +2

    ማሻአላህ ተባረከላህ መብሩክ አቦኪ🌹🌹🌷🌷

  • @saras8158
    @saras8158 Рік тому +6

    ልጅ በልጅነት ይልሀል ዋው

  • @mekyaseyd5721
    @mekyaseyd5721 Рік тому +1

    ማሻ ኣልሕ ወንድማችን ኣላሕ ያሳድግልህ❤❤

  • @user-fh6bm5yt8u
    @user-fh6bm5yt8u Рік тому +2

    ኦ ማሻ አላህ አቡ ሙሀመድ አለሓምዱሊላህ አላህ የሰድግልህ ያረብ

  • @user-yz2oz6fv4z
    @user-yz2oz6fv4z Рік тому +1

    ማሻአላህ
    ድስ ሲል እልፍ መብሩክ
    ድስ የሚል ስም ሙሀመድ

  • @wollo-zt8vx
    @wollo-zt8vx Рік тому +1

    አሰላሙአላይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ውድ የሀገሬ ልጆች አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሚን አሚን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝☝☝☝

  • @Rahmamohmmed-ve6sb
    @Rahmamohmmed-ve6sb Рік тому +2

    ❤ማሻአላህ። አላህ ያሳድገህል

  • @user-gs5cd9gc1d
    @user-gs5cd9gc1d Рік тому +2

    መሻአላህ አቡኪ❤

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Рік тому +2

    አቡኪ እንኳን ደስ አለሕ ፈጣሪ ያሣድግላችሑ 🙏ይቅናሕ በሔድክበት ሑሉ አቡኪ

  • @hamidmohammedahmed6761
    @hamidmohammedahmed6761 Рік тому

    ዎው ማሻ አላሕ ደስ ይላል አቡኪ እንካን ደስ አለሕ አላሕ ረጅም እድሜና ጤና አፊያ ይስጥሕ

  • @muhajeryoutube512
    @muhajeryoutube512 Рік тому +1

    ማሻአላህ አቦኬ መብሩክ እኳንደስአለህ አብሽርአድቀን አብራችሁ ትሆናላችሁ

  • @hayati1954
    @hayati1954 Рік тому +1

    መብሩክ አላህ ያሳድግልህ ለዱንያም ለአሄራም የሚታትር ጀግና ልጅ ያድርግልህ አቡ ሙሀመድ ☝🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @hawabentbaba9587
    @hawabentbaba9587 Рік тому

    ማሻ አላህ አቡኪዬ እንኳን ደስ አለህ

  • @ktube8920
    @ktube8920 Рік тому

    ማሻ አላህ ተባረከላህ መብሩክ አቡኪ ኢንሻ አላህ እንደነ ሮናልዶ አለም ላይ ትጫወታለህ ኢንሻ አላህ ደስ ይላል

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Рік тому +3

    ዋውው በጣም ደስስ ይላል እንኳን ደስ አለክ አቡኪ

  • @user-cu8me2wy4s
    @user-cu8me2wy4s Рік тому

    መብሩክ አላህ ያሳድግልህ ያረብ ያስላም ከአባቱ የልጁ ከልጁ ያባቱ ስም ማሻ አላህ በስም ብቻ ሳይሆን በተግባርም የዲንጄግና ያድርጋችሁ አባትና ልጅ

  • @wellotube2
    @wellotube2 Рік тому +1

    አቡኪ አላህ ያሳድግልክ ያረብ ትልቅ ደረጃ አላህ ያድርስልክ😘🙏

  • @alifmidia
    @alifmidia Рік тому +1

    መሻአሏህ የኔ ጀግና የኢትዮጵያን ኩራት አላህ ይጠብቅህ❤🌹❤🌹❤🌹❤❤🌹🌹❤🌹🌹❤🌹❤🌹❤

  • @user-mz4ez5fu1z
    @user-mz4ez5fu1z Рік тому

    ማሽአላህ❤❤አላህያሳድግልህ

  • @muluyeeyasulji9169
    @muluyeeyasulji9169 Рік тому +2

    እንኳን ድስ ኣለህ ኣቡኪ 🥰

  • @saadahassan6427
    @saadahassan6427 Рік тому

    ደስ ሲል አላህ ካንተ ጋር ይሁን አላህ ይጠብቅህ ከክፉ ነገር ሁሉ መልካም ጉዞ ይሁንልህ በሰላም ግባልን

  • @saadahassan6427
    @saadahassan6427 Рік тому

    ማሻአላህ ተባረክ እረህማን አላህያሳድግልህ ወንድሜዋ

  • @saaaasss2137
    @saaaasss2137 Рік тому +1

    አብኪ እንኳን ደሰ አለህ ጌታ ያሳድግልህ🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @subads9191
    @subads9191 Рік тому +1

    ማሻአለህ ታበራክ አለህ አለህ የሰደግልክ ለኛም አለህ ይስጠን ኢለሂ መንታ ማንተውን ያራብብብ አምንንን በሉ

  • @user-jq1zx2bk3c
    @user-jq1zx2bk3c Рік тому +1

    መሻአሏህ አሏህ ያሰድግልህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Рік тому

    ማሻአላ አላህ ያሣዲግልህ አቡኪ

  • @user-ii3cs7cm4m
    @user-ii3cs7cm4m Рік тому

    መሻአላአላህያሳድግልህ ያረቢማሀመድነዉስሙ ያሰላም😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍አላህያሳድግልህ

  • @werkedefege634
    @werkedefege634 Рік тому +1

    ፈጣሪ ያስድግልክ

  • @haymi410
    @haymi410 Рік тому +1

    አቡኪ እንኳን ደስ ያለህ በኳስም ፈጣሪ እንደ ሜሲ መጨረሻህን ያሳምርልህ የሜሲ አድናቂ ስለሆንክ 🙏💪💪🥰🥰(🥰🥰🥰

  • @tamr3943
    @tamr3943 Рік тому +4

    እንኳን ደስ አለህ አቡኪዬ🥰🥰

  • @user-nx7vf8hh4t
    @user-nx7vf8hh4t Рік тому +1

    እኮን ደስ አለህ ወድማችን መሸላህ አላህ ያሳድግልህ

  • @rabiyoutube8168
    @rabiyoutube8168 Рік тому

    ማሻአላህ አቡኪእንኳንደስ አለህ አላህ ያሳድግልህ

  • @mubamubarek7826
    @mubamubarek7826 Рік тому +1

    አልሃምዱሊላህ ሙሉ ህይወትክ የተሳካ ይሁን

  • @tekuret
    @tekuret Рік тому

    Fexari yasadegelah Berta jegena hunena Ethiopian asexerat tebarek

  • @Su4Su.T
    @Su4Su.T Рік тому +1

    ማሻ አላህ አቡኪ እንኳን ደስ አለክ አላህ ያሳድግልህ

  • @imannasirii8540
    @imannasirii8540 Рік тому

    Mashallaa mashallaa Abuki❤❤❤❤❤❤Considering

  • @seada6206
    @seada6206 Рік тому +1

    ማሻ አላህ
    አላህ ያሳድግልህ

  • @aproudethiopian.
    @aproudethiopian. Рік тому +2

    👨‍👦እንኳን ደስ አለህ የመሀመድ አባት አላህ ያሳድግልህ🇪🇹🥰

  • @ratube5665
    @ratube5665 Рік тому +1

    ማሻአላህ ደስ እሚል ልጅ ነው ልታይ ልታይ ያላለ አላህ ልጅህን ያሳድግልህ

  • @woyay2095
    @woyay2095 Рік тому

    ማሻአላህ እንኳን ደስ አለህ አቡኪ

  • @missfathima8318
    @missfathima8318 Рік тому

    ወድማችን አቡኪ መብሩክ አላህ ያሣድግልህ

  • @madinahassan63
    @madinahassan63 Рік тому +1

    ማሻአላህ ወንድሜ አላህ ያሳድግልህ ልጅህን

  • @hulegebmedia3212
    @hulegebmedia3212 Рік тому +2

    ማሻ አላህ ሙሰሊም ወድማችን

  • @saadayiman2812
    @saadayiman2812 Рік тому

    ማሻአላህ አላህ ያሳድግልህ

  • @rehimamohammed120
    @rehimamohammed120 Рік тому

    ማሻ አላህ

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s Рік тому +1

    አላህ ያሳድግልህ ወንድም አቡበከር መሀመድ አልከው ልጅህን ማሻ አላህ ቆንጆ ስም ነው

  • @user-mj5ee5zv6c
    @user-mj5ee5zv6c Рік тому

    እንኳን ደስ አለህ አቡኪ

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 Рік тому

    ማሻ አላህ የኘ ጀግና አላህ የሰድግልህ

  • @fafatube2889
    @fafatube2889 Рік тому +1

    ማሻአላህ አቡኬ እንኳን ደስ አለህ አላህ ያሳድግልህ

  • @user-pe4qz1qz6b
    @user-pe4qz1qz6b Рік тому

    ማሻአላህ አብኪ እንኳን ደስ አለህ 💪💪

  • @sademharoon9019
    @sademharoon9019 Рік тому +2

    ማሻ አላህ 😍