ሰዎች በስራየ ያፍራሉ ጅማ ላይ ምን እየሰራዉ ነዉ አብብሬን እንያዉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 154

  • @sintayehumerawi1727
    @sintayehumerawi1727 2 роки тому +16

    ጎበዝ በርታ አረብ ሀገር ብቻ ሳይሆን ኢሮፕም አሜሪካም ያለ አበሻ ሁሉ ሽንት ቤታ አጣቢ ነን ጀግና በርታ እኔ ኢሮፕ ነኘ 90 አበሻ ፅዳት ነው የምንሰራው ❤🙄👈

    • @woliyoushibru4011
      @woliyoushibru4011 2 роки тому +2

      እኔ አሜሪካ ነው ያለሁት አብዛኛው 90% የኢትዮ ሰው ሌላውም የሚሠራው ስራ ፅዳት ነው

    • @woliyoushibru4011
      @woliyoushibru4011 2 роки тому +1

      ደሞ አሜሪካን በፅዳት በሰአት ጥሩ ክፍያ አለው ከሌላውሲታይ

    • @taibah5903
      @taibah5903 2 роки тому +2

      የኔ ዉዶች በስራች አናፍርበትም በርቱልኝ እህቶቼዋ ሁላችንም ነን ሽንት ቤትአጣቢ ነን

    • @Zainab-ud3xe
      @Zainab-ud3xe 2 роки тому +3

      አሏህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን

    • @sintayehumerawi1727
      @sintayehumerawi1727 2 роки тому +1

      @@woliyoushibru4011
      ጎሽ 🙌👈

  • @mustafatube695
    @mustafatube695  2 роки тому +39

    አላህ መልካሙን ይምረጥልን😭🙏

  • @ዝቃቅቤይቱብ
    @ዝቃቅቤይቱብ 2 роки тому +10

    ጀነት ከመግቢያ ሰበቦች ውስጥ ትልቁ እና አንዱ መልካም ስነ ምግባር ነው

  • @zedyoutube9723
    @zedyoutube9723 2 роки тому

    ሙሰጤ አንበሳ በርታ ከአተ ቡዙ እንማራለን ወንድም ሰራ ክብር ነው አላህ ይጠብቅህ

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 роки тому +18

    ለታመመ ጤንነትን
    ላጣ ማገኘትን
    ላላገባ መልካም ትዳርን
    ላልወለዴ መልካም ልጅን
    ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን
    ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑኑ

  • @ratube5665
    @ratube5665 2 роки тому +4

    መስጠፋ የኔ ወንድም በርታ የኔም እህት ሁለት ልጅ ይዛ ልክ እዳተ ዝቅ ብላ ትሰራለይ ከመገድ ዳር ሻይ እየሸጠይ በጣም ገቢ አላህ አልሀምዱሊላህ

  • @ሩቅያየሜጢዋ
    @ሩቅያየሜጢዋ 2 роки тому

    ስራ የሚንቅ የወረደ አስተሳሰብ ያለው ነው ወድሜ ቡና ሸቅል በደብ

  • @neza6422
    @neza6422 2 роки тому

    አዋ ሰራ ግድ ነዉ ሙስጠፌ በጣም ጡሩ

  • @hayattube5888
    @hayattube5888 2 роки тому +1

    በርታ ጀግናችን ስራ ክቡር ነው ዝቅ ብለን ካልሰራን ከፍ ማለት አይገኝም ወገን በርታ ሙስጤ

  • @emuhikmayoutube1026
    @emuhikmayoutube1026 2 роки тому

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በረታ ሙስጤ ጀግና ነህ

  • @Aberostube3222
    @Aberostube3222 2 роки тому +4

    ከእንደዚህ አይነት አመለካከት ካሎጣን መቸም ከስደት አንላቀቅም እያንዳንድህ ለመስረቅ ሳይሆን ለመስራት ዝቅቅቅቅቅ በል✌
    መብሩክ 1000መብሩ ምዜ አደርግሃለው ብለህኝ ከሊ ወሊ ብለህ አገባህ አሉኝ🤔

    • @mustafatube695
      @mustafatube695  2 роки тому

      አብየ ብሮ ሰላምነህልኝ 😍ዝግጅት ላይ ነኝ 😂

  • @ያረቢድንንአሳውቅኝ
    @ያረቢድንንአሳውቅኝ 2 роки тому +3

    ስራበመናቃችን ነዉ የማንለወጠዉ ሀገረ ላይ መሰራት በጤና መታደል ነዉ

    • @Zaynab-xk1gm
      @Zaynab-xk1gm 2 роки тому

      እዉናት ነዉ ዉላህ አሁን እኔ እግሬ በጣሚ ያመኝል ዱአ አረጉልኝ ማሮች

  • @rabiyoutube8168
    @rabiyoutube8168 2 роки тому

    ማሻአላህ ጀግና ሙስጤ የሥራ ትንሽ የለውም ሁሉምነገር ከትንሽ ተነስቶ ነው ትልቅ ጀረጃ እሚደረሰው በአላህ እገዛ ስራ እየናቁነው ቦዘኔ ሁነው እሚቀሩት በርታ ወንድሜ))👍👍👍👍

  • @taibah5903
    @taibah5903 2 роки тому +2

    ሙስጤ የኛ ጀግና በርታልን ስራ ክብር ነዉ በነገችን ላይ ኮሜት ስገባ መብሩክ ይላሉ አገባህ ማሻአላህ በቀጣይ ሚስቱካህን አስተዋዉቀን

  • @mohammadyasintube8347
    @mohammadyasintube8347 2 роки тому +3

    መሸአለህ ወንድሜ አለሀ ያግዝህ በርታ አለሀ ከሁለችንም ይሁን

  • @Mo-rm7kx
    @Mo-rm7kx 2 роки тому +1

    መሻአላህ

  • @يسينعباد
    @يسينعباد 2 роки тому +1

    ማሻላህ

  • @fafi6898
    @fafi6898 2 роки тому +4

    ወአሊኩም ሰላም ወራህሠቱላሂ ወበረካትሁ
    *ማሻአላህ የኔ ጀግና የኔ ወንዲም ባትን ይቆጨኝ ነበር* ካሜራማኑ ወሬኛ ነገር ነክ ልበል አግዘው ሰነፍ🙈🤣
    ለብዙዎች ትምህርት ነው በተለይ ስደት ኑረው የትም ይኑሩ የት ሀገር ሱገቡ አፈር አይካን የሚሉ ጂሎች አሉ የሰሩት ገዘብ የሚያልቅ የማይመስላቼው የስራ ትንሽ ትልቅ የለም

  • @madinaaragaw2454
    @madinaaragaw2454 2 роки тому +2

    ማሻአሏህ ሥራ ክቡር ነዉ ብሮ በርታ እኔም ትንሽ ወራት ቀሩኝ ኢንሻአሏህ

  • @ሰአዳአወል-ጐ2ገ
    @ሰአዳአወል-ጐ2ገ 2 роки тому

    ሙስጤ ጎበዝ ከፍብሎ ለመገኘት ዝቅ ብሎ መስራቴነው

  • @aiyshasaleh8064
    @aiyshasaleh8064 2 роки тому +3

    አብዱ ወሎ የትገባ

  • @ሩቅያየሜጢዋ
    @ሩቅያየሜጢዋ 2 роки тому

    አብሽር ስራ ክብር ነው

  • @ቢንትአብዱነኝ
    @ቢንትአብዱነኝ 2 роки тому +1

    ሙስጠፋ ወድሜ በርታ አላህ ጥሩነገር ዮወፍቀን ሁላችንንም

  • @rahmamohd4916
    @rahmamohd4916 2 роки тому

    ሥራ ክብረ ነዉ ሙሠጠፍ ጎበዝ

  • @ሀዘሚንፈዲሊላህ
    @ሀዘሚንፈዲሊላህ 2 роки тому

    ስራኩቡር ነውወንዲም አብሽር

  • @lubatube4779
    @lubatube4779 2 роки тому

    ጎበዝ በርታ ሥራ መናቅ አያሥፈልግም መለወጥ የፈለገ ሠው

  • @hayatlove9551
    @hayatlove9551 2 роки тому

    ማሻአላህወንድማችን ሙስጠፋ እንኳን በሰላም አላህ ሀሀገርህ አበቃህህ

  • @TiruB
    @TiruB 2 роки тому

    ዋናው መውደቅህ አደለም ወድቀህ መነሳትህ ነው !ማጎንበስ አይደለም መልሰህ ቀና ማለትህ ነው!ማዘንህ አደለም እንደገና መሳቅህ ነው!ቀን ሲያስጎነብስህ መልሶ የሚያነሳ ጥሎ የማይጥል ፈጣሪ አለህ!ለጊዜው እንጅ ያንተ ቦታ ከፍታው ነው።

  • @ሀዘሚንፈዲሊላህ
    @ሀዘሚንፈዲሊላህ 2 роки тому

    አላህየተሻለውን ይምርጥልህ

  • @يسينعباد
    @يسينعباد 2 роки тому +1

    የአገሬልጂአላህያግዝ

  • @tubeysikit
    @tubeysikit 2 роки тому +1

    አብሽር ወድማችን ስራ ከቡር ነው ኢሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ

  • @እሙአብዱልመጂድኢንሻአላህ

    ትክክል ሙሰጤ አላህ ይጠብቅህ በርታ

  • @ያረቢድንንአሳውቅኝ
    @ያረቢድንንአሳውቅኝ 2 роки тому +3

    ጐበዝ ስራ ለሚንቁ ትመህረት ይሆናል

  • @halimatube9681
    @halimatube9681 2 роки тому

    ጥሩ ነው በርታ ወድም

  • @youtube6598
    @youtube6598 2 роки тому

    ሙስጤ ወንድሜ አቦ ሼር አርግልኝ ያገርህ ልጅ ነኝ

  • @mssithina3942
    @mssithina3942 2 роки тому

    ማሻእርላህ በርታእርላህ በሰራነው በረካያርግልን

  • @hayutube2591
    @hayutube2591 2 роки тому

    ማሻ አላህ ወንድሜ አብሽር እራስህን እየጠበክ ሙቀት ላይስለከረምክ

  • @medina8559
    @medina8559 2 роки тому

    በርታ ወንድሜ ጠንክረህ በሀገር ላይ ደስይላል ማሽአላህ

  • @አላሁመአፍትህሊአብዋ-ጀ3ቸ

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ

  • @ዘሀሩሰኢድ
    @ዘሀሩሰኢድ 2 роки тому

    ስራ ክብር ነው በርታ ወድሜ

  • @ኡሙሂባቲዩ
    @ኡሙሂባቲዩ 2 роки тому

    ዋናው ነገር ሀላል መሆኑ ነው አብሽር ጎበዝ

  • @tebah1277
    @tebah1277 2 роки тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ማሻ አላህ አገርህ ለራሱ አምሮበሐል

    • @emtube9470
      @emtube9470 2 роки тому

      ውዷየ ደምሪኞ

  • @luebabaidris4838
    @luebabaidris4838 2 роки тому

    አላህ ይጨምርልሽ ቆጆ

  • @sumayaatube9937
    @sumayaatube9937 2 роки тому

    አብሽር ወንድም አለሜ

  • @woliyoushibru4011
    @woliyoushibru4011 2 роки тому

    እኔ u.s.a ቁጭ ብዬ የምሠራው ስራ በጣም የሚገርም ነው

  • @medinanegatu3260
    @medinanegatu3260 2 роки тому

    ወድሜ በርታ በስደት ተራራ ለተራራ ከሹርጣ ከመደበቅ በሙቀት ከግመልጋ ስራ አይብስም። አብሽር። አላህ ይገዝህ

  • @nesibanesiba4710
    @nesibanesiba4710 2 роки тому

    በትክክል

  • @zahrasuleyman4319
    @zahrasuleyman4319 2 роки тому

    ዋለይኩም ሰላም ዋራህመቱላህ ወባርካቱሁ አህለን ዋንዲመ ሙስትፋ

  • @መኪነኝየሁረልዒይንተማሪ

    ትክክል ስራ ክቡር ነው

  • @ምሣየአህመድ
    @ምሣየአህመድ 2 роки тому

    አብሽር ሥራክቡርነው

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    በርታ ገበዝ ስራ ኩብር ነው
    ስርቆት ሌብነት ነው የሚያሳፍረው

  • @tube-bj9bh
    @tube-bj9bh 2 роки тому +2

    ስራ ክብርነው ወንድሜ ስራ አይናቅም ሠውሠርቶ ራሱን ሲችል ጡሩነው

  • @زمرةسعيد
    @زمرةسعيد 2 роки тому

    ኢንሽአላህ በቅርቡ

  • @tube-qi6zv
    @tube-qi6zv 2 роки тому +4

    የኛ ህዝብ ደካማ ነቱ ስራ እየናቁ ነው እየናቅን ነው ቆሎ መሸጥ የሚያሳፍረው ሞልቷል አረ ይሄን አልሰራም እየተባለ ስራ እየተናቀ እንጅ ሁሉም ምንም ዬሁን ምን ቢሰራ ሁሉም ራሱን ይችል ነበር አንዱ በአንዱ ላይ ሸክም አይሆንም ነበር እንደገና ዝቅ ብለው የሚሰሩም ሲገኝ አንዳንድ ሰወች ወይ እገሌ ይሄን ስራ እየሰራ እየሰራች እያሉ የሚያጣጥሉም ስለሞሉ ብዙ ሰው ዝቅ ብሎ መስራት ያሳፍራቸዋል ጀዝባ የሆንን ህዝቦች

  • @salhamostafa2643
    @salhamostafa2643 2 роки тому

    Mashaa allah rabbiin siyaa gargaaru jabaadhu

  • @mssithina3942
    @mssithina3942 2 роки тому

    በርቺ

  • @aminakader5745
    @aminakader5745 2 роки тому

    Musxafa ati mucaa jimmati wow

  • @umemran2546
    @umemran2546 2 роки тому

    አህለን ሚስጤ ማሻአላህ የጀማ ልጅ ነህ እንዴ የት ሰፈር ነው ኢሄ

  • @roycell794
    @roycell794 2 роки тому

    ማሻ አላህ አላህ ያበርታን

  • @jmelamuhaba7242
    @jmelamuhaba7242 2 роки тому

    ማሻአላህ

  • @zuzutube_4645
    @zuzutube_4645 2 роки тому +3

    ሙስጤ አልፍ አልፍ መብሩክ👌👑

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir5932 2 роки тому

    jabaadhu
    barta

  • @omrahimfohfff9312
    @omrahimfohfff9312 2 роки тому

    መሻአላህህህህህህ

  • @rabiitube4231
    @rabiitube4231 2 роки тому

    ጐበዝ ጠክር በሀገርህ ላይ ቤተሠብ እንሁን

  • @rabiamohammed1113
    @rabiamohammed1113 2 роки тому

    ጎበዝበረታ

  • @umrehma491
    @umrehma491 2 роки тому

    እንክት ድብን አድርገህ ሥራ

  • @m..7684
    @m..7684 2 роки тому

    ጎበዝ. ግንአብዲወሎ ጁምአለት እትዮእንገባለንብሎነበር.በተፋእየጠበቅነው. ገቡውይ

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 2 роки тому

    በርታ

  • @adamia3883
    @adamia3883 2 роки тому

    I follow u long time be strong good job.💪

  • @ጦይባጊራና-መ6ኸ
    @ጦይባጊራና-መ6ኸ 2 роки тому

    መሸአላ

  • @nefisa70
    @nefisa70 2 роки тому

    ሙሥጤ እንዴት ነህ የአሔራ ወንድሜ

  • @tebah1277
    @tebah1277 2 роки тому

    ጎበዝ

  • @እምአፈናአንእምመሀመድ

    ጎበዝ ሙስጠፈ

  • @missashiya8064
    @missashiya8064 2 роки тому

    Woo musete jimma nw yemtnorewu wayes bonga nw welcome jimma agre

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 2 роки тому

    አረብ ሀገር ሽንት ቤት እያጠብን አደል

  • @reyanyoutub2743
    @reyanyoutub2743 2 роки тому +2

    ቁራአን መቅረት ለምትፈል ፖረፈይሌን በመጨን ሰብስክረይብ አድርጉ

  • @የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    ሙስጠፍ
    መኪና ካለህ ሁሉ ያከብርሀል
    ሽጉጥ ካለህ ሁሉም ይፈራሀል
    ስራ ካለህ ሁሉ ይወድሀል
    ግን ስራ ከሌለህ ማንም አያስጠጋህም በርታ ስራ ኩብር ነው

  • @jamilajal9132
    @jamilajal9132 2 роки тому

    💪💪ሰወ በአገሩ ውስጥ

  • @الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح

    ሙሠጠፋ የወሎ ልጅ መሥኸኝ ነበርኮ ጅማ ነህዴ

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 2 роки тому

    Masha Allah

  • @fiftube.waliolo
    @fiftube.waliolo 2 роки тому +1

    አሰላም አለይኩውም ወበራህመቱላሂ ወበርካትሁ ውዶችየ ነጻ ሸበከ ለምፈልጉ ጎራበሉ ተው ሙስጤየ ተከታይክ እና አድናቄህ ነኝ ሸር አርግልኝ

    • @HFTube-lf4ht
      @HFTube-lf4ht 2 роки тому

      ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ hhhh ነፃ ሽበካ ማፍ

  • @mhratmhrat2201
    @mhratmhrat2201 2 роки тому

    Selam Selam

  • @Mo-rm7kx
    @Mo-rm7kx 2 роки тому

    ደፋቅና ብሎ መስራት ያኳራል መስራት ለቻለሰው ሀገራችንም መስራት ይሻላል

  • @ማሜየሀይቁYouTube
    @ማሜየሀይቁYouTube 2 роки тому

    ጥሩ አስተማሪ ቪደወ ነው ስራ ባንንቅ በትንሽ ነገር ሰርተን መኖር እንቺል ነበር ውድ ያገሬ ልጆች ፍሮ ፋይሌን በመጫን ቤተሰብ እንሁን❤️🌷

  • @ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube
    @ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube 2 роки тому

    አሠላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱ

  • @ali-tk7rw
    @ali-tk7rw 2 роки тому

    ዉይ ወድም አላህ ያጠንክርህ

  • @fdxxc3788
    @fdxxc3788 2 роки тому

    ማሻአላህ ወንድሜ ጥሩ ትምህርት ነው ካረብ ሀገር ተመልሰው ልክ እዱነውርነው የሚያዩት አተ የተሸከምከውን ወንዶቹ ብር ይከፍላሉ ተወዛደር ከዛም ብር ሲያልቅበት ይችውሀረብ ሀገር ያገባትን ብርላኪ ይላታል እራስ መቻል ትልቅ ለውጥ ነው በርታ ወንድሜ

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir5932 2 роки тому

    bravo

  • @umrehma491
    @umrehma491 2 роки тому

    ካሜራ ማን ቀይር ሙስጤ ክክክ

  • @jamilajal9132
    @jamilajal9132 2 роки тому

    ግቡዙ ሱረ

  • @kuwaitcity7873
    @kuwaitcity7873 2 роки тому

    👍👍👍👌👌👌👌

  • @redwave4776
    @redwave4776 2 роки тому +1

    👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏

  • @umufayz9561
    @umufayz9561 2 роки тому +5

    ውዶቸ ኑ እጅ ስራን አብረን እንስራ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤✌

    • @rabiitube4231
      @rabiitube4231 2 роки тому

      ቤተሠብ አድርጊኝ እመልሳለሁ

    • @umufayz9561
      @umufayz9561 2 роки тому

      @@rabiitube4231 አደረኩሽ ነው

    • @umufayz9561
      @umufayz9561 2 роки тому

      @@rabiitube4231 ነይ አንቺም

  • @ሮዛጀሚል
    @ሮዛጀሚል 2 роки тому

    አብሽረ ሙሥጤ ሥራ ክቡረ ነው

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 роки тому +1

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪዎች መልስ

  • @zobidazobida1212
    @zobidazobida1212 2 роки тому

    👏👏👏👍👍👍

  • @አይናፋርዋ
    @አይናፋርዋ 2 роки тому

    💪💪💪💪💪🥰

  • @emtube9470
    @emtube9470 2 роки тому

    እንደማመር ውዶችየ 🌹💐🌹💐

    • @emtube9470
      @emtube9470 2 роки тому

      ሀቤቴ ብቅ በሉ

  • @مريماحمد-ض8و
    @مريماحمد-ض8و 2 роки тому

    Aswrwb masalaa ha

  • @MUHABAYEWEGDILIJ
    @MUHABAYEWEGDILIJ 2 роки тому

    👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹💞💞