የፋኖ አመራር ምላሽ በትግሉና በ4 ኪሎ አገዛዝ ውድቀት | Hiber Radio Special July 04, 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лип 2024
  • Hiber Radio is here for one reason to provide fair and unbiased information to the Ethiopian And Eritrea Community around the world.
    Hiber Radio is a news broadcast that provides news and feature stories to the Ethiopian And Eritrea Community. Our website www.hiberradio.com
    Hiber Radio is a media outlet includes radio, video, and the Internet
  • Фільми й анімація

КОМЕНТАРІ • 63

  • @SialfWaza
    @SialfWaza 8 днів тому +7

    ተባረክ ወንድሜ ጀግናው ፋኖ !! ፋኖ ይችላል !
    ደማቸውን ካፈሰሱ ፋኖዎች ውጭ ደጋፊ እንጅ
    መሪ መሆን አይቻልም !!!!!

  • @Dibekulu27
    @Dibekulu27 8 днів тому +7

    እግዚአብሔር ይስጥልን
    እጅግ ግሩም ትንተና ነው
    በርቱ

  • @6016bibi
    @6016bibi 8 днів тому +9

    ድል ለአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ 💪💪💪

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy 8 днів тому +14

    ድል ለነበልባሉ ለንስሩቹ ፋኖ ይሁን ። ሞት እና ውርደት ለጥቁር ናዚ ፋሽስት አብይ አህመድ ይሁን።

  • @saidFeleke
    @saidFeleke 8 днів тому +6

    የጀግና ትንታኔ ጥልቅ እውቀት የአማራ ልጆች ኢትዮጵያዊነት ሀገር ወዳድነት ወገኑን ወዳጅ እንጅ ህዝብን የሚጠላ ዘረኝነትን የሚያንፅባርቅ ሀሳብ አይታይባቸውም አንደበታቸው በጨዋነት ነው ቃሉን የሚያወጣው እንደነ ሽመልስ አብድሳ ህዝብ ጠል አማራን ሰበርን ያልቅሱ ሶፍት ስጣቸው እንድህ አይነት ባለጌ ቃል አይታይባቸውም ስለዚህ ፋኖችን እወዳቸዋለሁ ድል ለነሱ ይሁን ፋኖ ያሸንፋል በምክንያት ነው አማራ በፍትህ የሚያምን ህዝብ ነው !!!

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 8 днів тому +5

    አንድ አማራ. አንድ ፋኖ አንድነት ኃይል. ነው በአንድ ላይ ቁሙ ድል. ለዘመቻ ውብ አንተ ድል ለዘመቻ ናሁ ሰናይ ክብር ለጀግኖቻችን

  • @SialfWaza
    @SialfWaza 8 днів тому +12

    ክብር ለፋኖ !! ክብር ለአማራ ህዝብ !!
    ሞት ለህዝባችንና ለአገራችን ጠላቶች !!!!

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 8 днів тому +6

    ድል ለፋኖ 🥰🥰🥰✊✊✊

  • @tsehainehanteneh2905
    @tsehainehanteneh2905 8 днів тому +9

    የማከብረው ጀግና ፋኖ ዶክተር አብደላ እንድሪስ

    • @almazshiferaw1016
      @almazshiferaw1016 8 днів тому

      ሌ ሎቹስ??????

    • @Shoaminale
      @Shoaminale 8 днів тому

      ​@@almazshiferaw1016
      እዚህ እየተነተነ ያለው እሱ ነው መልስም የሚሰጠው ለሱ ንግግር ነው ስለምን ያልታሰበ ክፋት ማምጣት አሰፈለገሽ?

  • @ElisaTube-ln6lk
    @ElisaTube-ln6lk 8 днів тому +7

    ድል ለአማራ

  • @BirhaneKassaw-wq9yx
    @BirhaneKassaw-wq9yx 8 днів тому +6

    ጀግናው ዶር አብደላ በርቱ

    • @almazshiferaw1016
      @almazshiferaw1016 8 днів тому

      ቤታችን ቁጭ ብለን አንድ የምናቀው ካለ ማጀገን

  • @user-gm9ws5zm4u
    @user-gm9ws5zm4u 7 днів тому +3

    ዶ/ር አብደላ አመሰግናለሁ በጣም ግልጥ የሆነ ማንፌስቶ ነው መላው አራቱም ጠቅላይ ግዛቶ አጢነው በኔ እይታ ከገጠር ወደከተማ የምታደርጉት የሥርዓት ዝርጋታ ለምን ገነባት ሀገርም ጠቃሚ ነገር ነው ብዬ አምናለሁ። በርርቱ ሀብታሙ አሰፋና ባልደረቦችህ መልካም ዜና ስላሰማኸን አመሰግናለሁ። በርቱ

  • @seniHila
    @seniHila 6 днів тому +1

    የኛ ጀግኖች ከትጥቅ ትግሉ ባልተናነሰ የፖለቲካ እውቀታቹኸ በጣም ነው የሜኩራው ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪

  • @user-jk9yt8mm7e
    @user-jk9yt8mm7e 7 днів тому +1

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @rozantube2640
    @rozantube2640 8 днів тому +1

    Dle lamra hzbe fnoo🦁❤️❤️

  • @BirhaneKassaw-wq9yx
    @BirhaneKassaw-wq9yx 8 днів тому +6

    የአማራ ብሔርተኝነት ይለምልም፡፡

  • @Universe12_234
    @Universe12_234 6 днів тому +1

    ከሁሉም የፋኖ አመራሮች የምንፈልገው ወይም የምንጠብቀው ይህን የመሰለ ግልጽ እና ተጨባጭ የሆነ ግብ ወይም መዳረሻ፥ ማለትም አማራን ማስቀደም የሚለውን ነው። የአማራን ብሄርተኝነት ማስቀጠል ለሁሉም ችግሮቻችን መውጫው ብቸኛውና ብቸኛው መንገድ ነው። ወቅቱን የጠበቀ፥ ትክክለኛ ግብና መዳረሻ ነው። እናመሰግናለን የአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ። ድል ለጀግናው ፋኖ፥ ድል ለመላው የአማራ ህዝብ። 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @matthewassefa1925
    @matthewassefa1925 8 днів тому +1

    YESS !! TIGRE AND OROMO POWER NEVER BE CAN'T LEADER

  • @atitegebtesema2878
    @atitegebtesema2878 7 днів тому +1

    ዶክተር አብደላ ጀግና እግዚአብሔር ከፊት ከሃላ ይጠብቃቹ የአነጋገር ችሎታክ ኢትዬጵያን በናንተ ውስጥ በአጭር ጊዜ እናያታለን ❤❤❤

  • @blackorbit8481
    @blackorbit8481 8 днів тому

    hiber radio ❤❤❤❤

  • @user-vu9jk3qd4k
    @user-vu9jk3qd4k 7 днів тому +1

    አማራ ፋኖ ሸዋ እዝ የተኳሾች የምሁራን ስብስብ❤❤❤❤❤

  • @MeseleBiru
    @MeseleBiru 8 днів тому +1

    "amara and hune adera

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 8 днів тому +2

    ፍትህ ለአማራህዝብ በሙሉ ድል ለአማራፋኖ ወደፊት ውድቀት ለባዕዳን ብልፅግና ኦነግቨኔ ወያኔ 💚💛❤️

  • @almazshiferaw1016
    @almazshiferaw1016 8 днів тому +1

    እባካችሁ በሚዲያ የዚህ አይነት ነገር በሚዲያ ባይወራ

  • @xciteali30
    @xciteali30 8 днів тому +4

    ኪኪኪኪ ስድስት ኪላሽ ለያዘ ነውዴ የኢትዮጵያን መከላከያ በእማራ ፋኖ. ድል ለፋኖ❤ ድል ለፋኖ❤

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 7 днів тому

    ትክክል!!!!!

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 8 днів тому +2

    Fanno is backbone for Ethiopia people and country. Yes, Fanno doesn't have any hate on others people like Wayne and ONGE Shanne. Im agree completely with this words very very beautiful explanation on this topics but do not say, we have to take a power. Fanno is struggling for servive! Good propaganda is very powerful than Bullet. So Fannio must must work on propaganda today ! Only fighting is not good and you can learn from Wayne how they succeed with false propaganda started in 1967 .
    Succeed in 1983. For example, Wayne used false propaganda on Amhara people and convince Tigery Young's to fighting Darge ,/ Colonel Mangistu. They well done it!!!

  • @MekonnenSeid-nx7gg
    @MekonnenSeid-nx7gg 8 днів тому +4

    መጀመሪያ የህዝብ መከራን አንድ ሆኖ ማሶገድና እና ከዚያ በሗላ ልዩነቶችን በውይይት መፍታት አይሻልም?

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 7 днів тому

    Thanks for your heroic struggle for freedom of rights to live free and not be killed selectively the Amara population. I very much appreciate for you said merry enjee geeze anfelegem! Thanks 🙏👍 somebody when elected, his position and responsibilities are honestly under God serving the country not killing and arresting, genociders activists practices?! We pray for your honored victory to you to Fanos United with the people of Amara and the rest Ethiopian citizens!? God is good and always good!? Victory to FANO to you who are fighting against the Tyrants!?❤❤

  • @user-ym5fy4ob8s
    @user-ym5fy4ob8s 8 днів тому +2

    አብይአህመድየጨነቀለትዛሬህዋሀትንአሜሪካንእንድታደራድረውስምምነትፈፅሟልየአማራሙሁራንመከታተልአለባችሁድልለፋኖሞትለጥላት

  • @almazshiferaw1016
    @almazshiferaw1016 8 днів тому +1

    ጥሩ መልስ። አራት ኪሎ ብሎ መፎከር አያስፈልግም

  • @tsedalukebede202
    @tsedalukebede202 8 днів тому +2

    ዶ/ር አብደላ በትጥቅ ብቻ ሳይሆን ለትግል የተነሱበትን አቋም በመግለፁ ከምንግዜም በላይ ዛር ትልቅ ግንዛቤ እግኝቻለሁ🙏🏽🙏🏽

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 7 днів тому

    ይህ ...? የመላው አማር ህዝብ ታሪኩና , የሚታወቅበት ..? ለዝንት ከልቡ ..? የበቀለ ..,? የማይጠፋ የእግዚአብሔርን ጰጋ ነው :: ትልቅ ስው ትልቅ ቃል ...? ክብር ይገባዋል !💚❤️💛👍

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 7 днів тому

    ትክክል!!!! ይህን ማንም ኢትዮጵያን የሚውቀው ነው !!!!

  • @almazshiferaw1016
    @almazshiferaw1016 8 днів тому +1

    ለምን በሚዲያ ይወራል

  • @kokiyene2348
    @kokiyene2348 7 днів тому

    Today the contents of the agenda is very critical and problem solving and current demanding issue_ like goal and mission, tactics and strategies etc...
    Amhara fanos and Amhara people struggle aim should be Amhara nationalism.
    Because it should be gathering and mobilizing agenda .
    No more baffling agendas like initial for Amhara and end goal Ethiopianism etc like issues propagated by Eskinde Nega and his monetary and media sources and dead Ginbot_ 7 and balderas party members.
    Center of mobilizing must be "Amhara nationalism."
    Ethiopianism is already understood and inherent .
    Great!!!

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 7 днів тому

    ትክክል ! ማንም በማንም መገዛት ...? ሳይሆን ..,? መመራትን ..? ብቻ ነው የሚሻው ...!!!! ይህ የሁሉም ኢትዮጵያን በ4 እራቱም በር ..? የሚሹት ...? ሲሆን ..? አንድ ህዝብ ... ? ይህን ያመጣብን አይወክለውም !!!!

  • @tilahung3043
    @tilahung3043 8 днів тому +1

    ብልፅግና ጉዱ ፈልቷል አብይና ቤተሰቡ ሻ ጣችሁን ሸክፉ ድል ለጀግናው አማራ ፋ ኖ💪

  • @ethiopalezelalemtinure5569
    @ethiopalezelalemtinure5569 8 днів тому +1

    ዶክተር አብደላ ልክ ነኸ

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 7 днів тому

    ይህ ...? የመላው አማር ህዝብ ታሪኩና , የሚታወቅበት ..? ለዝንት ከልቡ ..? የበቀለ ..,? የማይጠፋ የእግዚአብሔርን ጰጋ ነው :: ትልቅ ስው ትልቅ ቃል ...? ክብር ይገባዋል !💚❤️💛👍መፍራት ..,? የዚህን ህዝብ ዝምታ ነው ...? ሁሉም የተነሳ እለት ግን...? ዋ ! ብላለች እሞራ !!!!!

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 8 днів тому +1

    Min yemilut dir dir new Amhara hulgize Eshi le WEYANE, Ahun degmo Le Oromo. Yihe Tishager yemilutin ena Aregan ye Oromo ashiker atigelutim wey FANO woch....

  • @DanPiter-nb4uh
    @DanPiter-nb4uh 8 днів тому

    Galana segera eyder yigemal Ethiopia gemach be gala ashebari!!!!!!!!

  • @MekonnenSeid-nx7gg
    @MekonnenSeid-nx7gg 8 днів тому +1

    መጀመሪያ የህዝብ መከራን አንድ ሆኖ መግታት እና ከዚያ በሗላ ልዩነቶችን በውይይት መፍታት አይሻልም?

  • @almazshiferaw1016
    @almazshiferaw1016 8 днів тому +1

    እባክህ እርስ በርስ ያለውን ትጠይቃለህ። ፋኖው ጥሩ እያስረዳ ነበር። ሚዲያውን ሁሉም ነው የሚሰማው። ሚዲያ ታረሙ

  • @abebeguluma1821
    @abebeguluma1821 8 днів тому

    ጥንት ምኞት

  • @meskiwol422
    @meskiwol422 8 днів тому

    Amhara, Fano has to be very careful, the first revolution taken by #1 ONG Mengestu Hailemariam ,then TPLF always enemy open door ,after #2 ONG Abbey Ahemed, next what ?

  • @user-gm9ws5zm4u
    @user-gm9ws5zm4u 7 днів тому

    ብልፅግና መሪያችሁ ጤና ጎሎታ ስልጣን አሰረክባችሁ ተበተኑ ወይም አምልጡ።

  • @kokiyene2348
    @kokiyene2348 7 днів тому

    Our field martial Berhanu Jula cannot read English even after rehearsing many times what is given written before travelled to Uganda.
    This is one feature of power turn .
    Shameful of the millennium !!!

  • @WeynshetTekle-rm1yp
    @WeynshetTekle-rm1yp 8 днів тому

    ከነዚህ ከተዘረዘሩት ሀሳብ ውጪ የተለየ አላማ ያለው የፋኖ አደረጃጀት አለ ??

  • @kuchuanimations1463
    @kuchuanimations1463 8 днів тому

    ይኸው የነአኪላ ግርፍ። እዝ ብሎ ፖርቲ አለ እንዴ???ሥልጣን ጥም ማለት ይህ ነው ሰውየው መሥመር እያሠመረ ነው እኮ????

  • @robertaalt
    @robertaalt 8 днів тому

    አባዩ ቦካ በፓርላማ ያሳየው ገጽታው ብዙ ይናገራል,,ገናና የገባው አይመሰልም,ከተያዘ
    ፍርዱ,,አይጣል👎👎💤

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 8 днів тому +1

    Do Not say Amhara must take leadership!! This is very very stupid words!! Because it looks like pushing others people and Amhara only will control all things. So this Very Obstacle for Amhara Fanno success!! When Fanno speaking on media,they must becareful with their words because it affected their struggles for victory!! Last time Zemena kase said, Fanno will not Negateted with Ethiopian government. This is very bad words in Real Diplomce and to get attention from the world leaders and others people. Do not refused to sit down on the table with Ethiopian government. Because it affected your success!! Period!! That is the main points why many people said, Fanno must have only one leader than everyone appeared on the Media and telling confusion and wrong direction!!

    • @mekonnendamtetemesgen6267
      @mekonnendamtetemesgen6267 7 днів тому

      የሐሰት ክስና ትርክት ከፀረ አማራ የሚመጣ መሆኑ የሚጠበቅ ነዉ ዛሬ ላይ ጠመንጃ ሰላነሳን በሐሰት ትርክት አንበገርም

    • @Buy-wg3qk
      @Buy-wg3qk 7 днів тому

      @@mekonnendamtetemesgen6267 come on man ? Open your mind !
      I'm Amhara Fanno supporter and I like Fanno. They are backbone for Ethiopia people. But you couldn't understand me . I said, Fanno shouldn't say we are the leader? This is Very Negative sense . They are in struggling in battle field and did not won the government yet
      Before you get on power,you do not have to talk about the Leadership. This has very dark idea at this time. The only most important thing for Fanno is Just fighting strongly!

    • @mekonnendamtetemesgen6267
      @mekonnendamtetemesgen6267 7 днів тому

      @@Buy-wg3qk ፀረ አማራነትህን አይለዉጠዉም