Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
😂😂😂😂እናመሰግናለን ታርኪ መርካማኖ💚💛🌹🌹🌹🌹
Tarikye sle mkrsh enamesegnalen berchi
እጅግ ልባም ሴት ነሽ ፈጣሪ ከሐጢያት በስተቀር ያሰብሽውን ይፈፅምልሽ💚💛❤
ትምህርት በመዝናናት መልኩ እጅግ ይጣፍጣል ቆንጂት💚💛❤
ዋው የሚመች ነገር ነገርሺኝ በቃ ካሁን በዃላ ባአንቺ ነው ምጀምረው 👉😆🤔ተዘጋጂ ላይክ ሰብ ሼርርርርርር
እሽየው
በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ከፍ ሲልም ሶስት አራት ወፍ የኔ ጀግና ጀግና ሴት ነሽ በእውነት በርቺ።💚💛❤
በጣም ነው የማመሰግነው የኔ ብርታት
@@tarikwa7467 💚💛❤
@@tarikwa7467 ጉራጌ ስሙም ስራውም ህያው ነው ባላገባ ኑሮ የምታስብይ ልጅ እኮ ነሽ ጀግኒት የሰነፎች ሀኪም ክትባት እኮ ነሽ💚💛❤
እግዚአብሔር ባለሽበት ይጠብቅሽ ውዴ
ጎበዝ
ጎበዝ ልጅ ነሽ በርቺ
የኔ ባለሙያ 💐💐💐💐😁
ታሪክዬ በምክርሽ እኔም ተስማምቼበታለሁ ክክክክክክክክክ
ክክክክ እውነትንን ነው በዚ ግዜ ዘረኛ ወይም ተሳዳቢ ካልሆሽ ማን ያቅሻል በርቺልኝ እህቴ
እግዚአብሔር ያክብርልኝ እታለም
ታሪኪዬ በርቺ እማ
አመሰግናለሁ ቆንጆ
eshi yiketilu etiye tarikwa
የኔ ውድ ዘይቱ እየተጠነቀቅሽ የኔ ማር
ታሪክዬ መጀመረያ ገና ሳይሽ ምንሆናነው እንዲህ የምትናገርው። ብዬ ግራ ገብቶኝ ነበር መጨረሻው ላይ ስደርስ ተረጋጋሁ በርችልኝ ምርጧ እህቴ
አመሰግናለሁ አለምዬ
የእኔ ፍቅር
ወደ መጨረሻው የተናገርሽው መልዕክት ሁሌም ከደም ከስጋሽ ጋር እንደሆነ አውቃለሁ የኢትዮጵያ አምላክ ከፍ ያርግሽ።
ምክር ብሎ ዝም ማሻአላህ
ሰላም ታሪኳዬ እኔ ከራሤ ደስ ከሚለኝ ነገር ቪድዮ ጨርሼ ሳላይ ማልኮምተው ነገር ነው እንጂማ በመጀመሪያው ሀሣብሽ ልዎርድብሽ ነበር ለማንኛውም የመጨረሻው መልክትሽ ተገቢ ነው በርቺ 👍🌹
የኔ ውድ ይሄ እራሱ ትግስት ይጠይቃል እኮመግቢያ አይቶ ከሚሳደብ ይሰውረን
የኔ ቅመም በርችልኝ
እውነት ነው
ታሪኬ የተንቢ
የኔ ዉድ
ኧረ በዳቈ ሞትሁም እያም በዝ ሰሙን አት ኌት ኧቀርም ሰብ ንሳይ መሰሬም
ግዶ አቸም ዌ
@@tarikwa7467 ኧጊ ምናሚ ባኽም ዩርም ንሰሰብነም ቢትመችደ ቢትመችደ ሰአት አት አርበት ንኽነም ሊቭ ንግባነም ንጭዋድነ
@@keryodtube አሪፍ ነበር ችግሩ እኔ ላይቭ መግባት አልቻልኩም እስትሪም ያርድ አይሰራልኝም
@@tarikwa7467እንዴት እንደ ሚገባ የተሰሩ ቭድዮ ደብ እይ ካየሽ ቲገቢአለሽ ቀላል ነው እኔም መጀመሪያ አካባቢ አስቸግሮ ነበር
@@keryodtube ትቼው ነበር እስኪ ልሞክረው እኔማ ብሎክ አርጎኝ ይሆን እያልኩ ነበር ሁሉ ነገር ጨርሼ ወደ ቀጥታ ስርጭቱ ጋር ስመጣ ኤረር እያለ አስቸገረኝ እስኪ ዛሬ ልሞክርና ከሰራልኝ ጥሩ ካልሰራም አንቺ ግቢ
የኔ ቅማም
አይዞኝ
Setyo🤣🤣🤣🤣🤪❤
😂ታሪክኞ
😁😁😁
እስከሎፕ ስውደው
ውይይ አጠገቤ በሆንሽ
yoni magnawe gare dewyilet gigi kiya gare dewyilat keza kititil endetadergi yadergushal
ታሪኳ አንቺ ነሽ የምታወሪ🤔🤔 ወይስ መዳም ምን አቅምሳሽ ይሁን ወይኔ እህቴ 🙆
በስመ አብ
እስከ መጨረሻው አይተሽው ነው? ክክክክ
ዛሬ ታሪኳ ምን ነካት ስል ነበር መጨረሻው አሳምረሽዋል
ክክክክክክክክ ገርዶ ዋዳሽ ሙጥጥ ምክር ሆ
ክክክክክክክክክክ ወይኔ
ወይኔ ዱቄቶች
ክክክክክክክክ
ሌላ የለሽም ዘይታም
አንበሲት
😂😂😂😂እናመሰግናለን ታርኪ መርካማኖ💚💛🌹🌹🌹🌹
Tarikye sle mkrsh enamesegnalen berchi
እጅግ ልባም ሴት ነሽ ፈጣሪ ከሐጢያት በስተቀር ያሰብሽውን ይፈፅምልሽ💚💛❤
ትምህርት በመዝናናት መልኩ እጅግ ይጣፍጣል ቆንጂት💚💛❤
ዋው የሚመች ነገር ነገርሺኝ በቃ ካሁን በዃላ ባአንቺ ነው ምጀምረው 👉😆🤔ተዘጋጂ ላይክ ሰብ ሼርርርርርር
እሽየው
በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ከፍ ሲልም ሶስት አራት ወፍ የኔ ጀግና ጀግና ሴት ነሽ በእውነት በርቺ።💚💛❤
በጣም ነው የማመሰግነው የኔ ብርታት
@@tarikwa7467 💚💛❤
@@tarikwa7467 💚💛❤
@@tarikwa7467 ጉራጌ ስሙም ስራውም ህያው ነው ባላገባ ኑሮ የምታስብይ ልጅ እኮ ነሽ ጀግኒት የሰነፎች ሀኪም ክትባት እኮ ነሽ💚💛❤
እግዚአብሔር ባለሽበት ይጠብቅሽ ውዴ
ጎበዝ
ጎበዝ ልጅ ነሽ በርቺ
የኔ ባለሙያ 💐💐💐💐😁
ታሪክዬ በምክርሽ እኔም ተስማምቼበታለሁ
ክክክክክክክክክ
ክክክክ እውነትንን ነው በዚ ግዜ ዘረኛ ወይም ተሳዳቢ ካልሆሽ ማን ያቅሻል በርቺልኝ እህቴ
እግዚአብሔር ያክብርልኝ እታለም
ታሪኪዬ በርቺ እማ
አመሰግናለሁ ቆንጆ
eshi yiketilu etiye tarikwa
የኔ ውድ ዘይቱ እየተጠነቀቅሽ የኔ ማር
ታሪክዬ መጀመረያ ገና ሳይሽ ምንሆናነው እንዲህ የምትናገርው። ብዬ ግራ ገብቶኝ ነበር መጨረሻው ላይ ስደርስ ተረጋጋሁ በርችልኝ ምርጧ እህቴ
አመሰግናለሁ አለምዬ
የእኔ ፍቅር
ወደ መጨረሻው የተናገርሽው መልዕክት ሁሌም ከደም ከስጋሽ ጋር እንደሆነ አውቃለሁ የኢትዮጵያ አምላክ ከፍ ያርግሽ።
ምክር ብሎ ዝም ማሻአላህ
ሰላም ታሪኳዬ እኔ ከራሤ ደስ ከሚለኝ ነገር ቪድዮ ጨርሼ ሳላይ ማልኮምተው ነገር ነው እንጂማ በመጀመሪያው ሀሣብሽ ልዎርድብሽ ነበር ለማንኛውም የመጨረሻው መልክትሽ ተገቢ ነው በርቺ 👍🌹
የኔ ውድ ይሄ እራሱ ትግስት ይጠይቃል እኮ
መግቢያ አይቶ ከሚሳደብ ይሰውረን
የኔ ቅመም በርችልኝ
እውነት ነው
ታሪኬ የተንቢ
የኔ ዉድ
ኧረ በዳቈ ሞትሁም እያም በዝ ሰሙን አት ኌት ኧቀርም ሰብ ንሳይ መሰሬም
ግዶ አቸም ዌ
@@tarikwa7467 ኧጊ ምናሚ ባኽም ዩርም ንሰሰብነም ቢትመችደ ቢትመችደ ሰአት አት አርበት ንኽነም ሊቭ ንግባነም ንጭዋድነ
@@keryodtube
አሪፍ ነበር ችግሩ እኔ ላይቭ መግባት አልቻልኩም እስትሪም ያርድ አይሰራልኝም
@@tarikwa7467እንዴት እንደ ሚገባ የተሰሩ ቭድዮ ደብ እይ ካየሽ ቲገቢአለሽ ቀላል ነው እኔም መጀመሪያ አካባቢ አስቸግሮ ነበር
@@keryodtube
ትቼው ነበር እስኪ ልሞክረው እኔማ ብሎክ አርጎኝ ይሆን እያልኩ ነበር ሁሉ ነገር ጨርሼ ወደ ቀጥታ ስርጭቱ ጋር ስመጣ ኤረር እያለ አስቸገረኝ እስኪ ዛሬ ልሞክርና ከሰራልኝ ጥሩ ካልሰራም አንቺ ግቢ