Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም ተሸውጃለው ፓስተር እኔ አንተን ያወኩት አሁን 2 ሳምንት ሞላኝ። የምታስተምርውን ትምህርት ዳውን ሎድ እያደረኩ እያየው ነው። መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ግልጥ ብሎ የገባኝ ባንተ አሰተምሮ ነው። እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው።
ፓስተር እግዚአብሄር ይባርክህ ካወኩህ ጀምሮ በብዙ ናፍቆትና ጉጉት ነዉ ትምህርቶችህን የምጠባበቀዉ ዘመንህ ይባረክ ❤
ሉቃሰ የሚገርም ነው በፍፁም እንደዚህ አላውቀውም ነበር ተባረክ ፓሰተር ሰለገለጥክልኝ መረዳት🙏
ተባረክ ፓስተር አስፋው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በትምህርትህ በጣም ተጠቅሜአለሁ ከነልጆቼ
Tebarekk bebzu pastor🙏🙏🙌🙌👏👏👏❤️❤️
God bless you pater❤❤
Edime yirezim paster
አሜን ተባረኩ ፓስተር
አሜንንንን❤❤❤❤❤ አባቴ ተባረክ❤❤❤❤
tebarekk.Paster
ፓስተር ሻሎም ሻሎም የጌታ ሰላም ይብዛልህ እግዚአብሔር አምላክህ ይባረክህ 🙌🙌🙌🙌ሰለ አንተ እግዚአብሔር ይመሰገን🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏
ተባረክልን ፓስተርዬ
let God Bless You Pastor
ጌታ ዘመንዎትን ይባርክ ፓስተር እኔ በቅርብ ነው ያወቅሁዎት ጌተ ስለሰጠዎት የተባረከና የሰፋ አ እምሮ በጣም ተደንቄአለሁ አመሰግናለሁ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
Pastor tebareki
ፓስተር አስፋው ፦ እግዚአብሔር በብዙ በረከቱ ይባርክህ። ድንቅ ስለሆነው የሉቃስ ወንጌል ትንታኔ ጌታዬ ኢየሱስ የቃሉን እውቀት ሁሉ ያብራልህ። በብዙ ተጠቅሜአለሁ።
Pastor Stay Blessed . . . Tsega Yibzaleh !!
እግዚአብሄር ይባርክህ ቤትህ ልጆችህ ይለምልሙ ከክፋ ይጠብቅህ።
ጸጋውን እና ምህረቱን ያብዛልን።ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን።
አሜንንንንን ጌታ ይባረክ የቃሉ ባለቤት አሜንንንንንን ፓስተርዬ ተባረክልኝ
አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋው ያብዛልህ ይጨምርልህ ዘርህን ይባረክ አገልግሎትህ ይባረክ ፖስተርዬ 🙏
ፖስተር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ !!! እኔ ትምህርትህን ስከታተል መንፈሴ ሃሴት ያደርጋል መንፈስ ቅዱስ ይባርክህ !!!!
ፖሰተር ትምህርቱን ስማር ባለቀ ሰዐት ውስጥ እንደምንመላለስ ተረዳው ጌታ ሊመጣ ነው አሜን ማራናታ
አሜን አሜን የእግዚአብሔርን ቃል እንዴት የሚጣፍጥ ነው ሀሌ ሉያ 🙏🙏 ፓስተር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
Thanks, Jesus our lord forever and ever be blessed! !!!.
በጣም የሚያረካ ትምህርት!
Pastor gata zemenhin yibarek zemenhi yilemlem❤❤❤❤❤
ጌታ ይባርክልን
tebarek paster
Zemenhi yebareke betame temechegalehi setasetemere geramye nehi
Pastor tebarkilgn 🙏🙏🙌
ተባረክ ፓስተር
Amazing teaching thank you pastor.
Amen hallelujah hallelujah amen hallelujah praise the Lord! May Lord bless you more and more 😍🙏🏻
ሻሎም ፓስተር ፡ጊታችን ምድሃኒታችንን ኣብዝቶ ይባርኽህ።
God bless you pastor.
AMENNNNNNNNNNNN INSPIRED ALWAYS PASTOREY PRAISE BE THE ALMIGHTY LORD MAY HIS GRACE ALWAYS FOR FILLED UPON YOU ❤️
Stay blessed! I received & learned more!
ፓስተርዬ የጌታ ሰላም ይብዛልህ እንደምን አለክ አባቴ የሰማይ አምላክ ይባረክህ ደግሞ ሰለ አንተ እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏ጥያቄ አለኝ ፓሰተርዬ ???????????????ኢየሱስ ክርሰቶስ ሲወልድ ከማይርም ምንም አልወሰድም ወይም ወሰዱዋል መለት ሰጋና ደም አልተከፈለም ወይ?
ወንድሜ አንዳንድ የማይገቡኝ ነገሮች አሉ ስለዚህ ነው አንተን ማማከር የወሰንኩት ለዛሬ አንዱን ላቅርብ "በአዲስ ኪዳን መፅሐፍ አንድም እንኳ "እግዚአብሔር ይባርካችሁ "የሚል ስለሌለ እናም already ተባርከናልና ክርስቲያን የሆኑ ሰዎችን ተባረኩ አትበሉ"ብለው ሲያስተምሩ ከተለያዩ እስተማሪዎች ሰማሁ ለዛውም የቃሉ አገልጋዮች የሆኑቱ እባክህ ስለዚህ ነገር አስረዳኝ
ፓስተር ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ጥበብና እውቀት ይጨምርልህ!!!.አንድ ቅር ያለኝ ነገር አለ ማርቆስን ተሣስቷል ስትል : በእኔ እምነት ግን በመንፈስ ቅዱስ መሪነት ስለፃፈው እንዴት ይሣሣታል....................?ማርቆስ ምዕራፍ 11 ላይ
ሻሎም ሻሎም
ምናልባት አንተ በደረስክበት እውቀት ልክ እኛ ላናውቅ እንችላለን። መፅሐፍ ቅዱስ በተለይ 1954 መደበኛ ትርጉም ምንም እንከን የሌለበት እንደ ሆነ ፓስተሮቻችን አስተምረውናል። ሰሞንኑን ፕሮግራሞችህን በደንብ እየተከታተልኩ ነበርና 3ቱ ተመሣሣይ ወንጌላት ስታስተምር እንዴት አድርጎ ማርቆስ ይሣሣታል?ቅዱሳት መፃሕፍት በመንፈስ ቅዱስ መሪነት እንደተፃፈ ይነግረናል።ታዲያ ያውም የቅዱሱ የእግዚአብሔ ልጅ ወንጌል ታሪክ የፊደልም ሆነ የአፃፃፍ ጉድለት/ህፀፅ/እንዴት ይወጣለታል........? ቀጣይ ፕሮግራሞችህ ላይ እንድታብራራልኝ በጌታ ፍቅር እጠይቅሀለሁ!!!.
በጣም ተሸውጃለው ፓስተር እኔ አንተን ያወኩት አሁን 2 ሳምንት ሞላኝ። የምታስተምርውን ትምህርት ዳውን ሎድ እያደረኩ እያየው ነው። መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ግልጥ ብሎ የገባኝ ባንተ አሰተምሮ ነው። እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው።
ፓስተር እግዚአብሄር ይባርክህ ካወኩህ ጀምሮ በብዙ ናፍቆትና ጉጉት ነዉ ትምህርቶችህን የምጠባበቀዉ ዘመንህ ይባረክ ❤
ሉቃሰ የሚገርም ነው በፍፁም እንደዚህ አላውቀውም ነበር ተባረክ ፓሰተር ሰለገለጥክልኝ መረዳት🙏
ተባረክ ፓስተር አስፋው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በትምህርትህ በጣም ተጠቅሜአለሁ ከነልጆቼ
Tebarekk bebzu pastor🙏🙏🙌🙌👏👏👏❤️❤️
God bless you pater❤❤
Edime yirezim paster
አሜን ተባረኩ ፓስተር
አሜንንንን❤❤❤❤❤ አባቴ ተባረክ❤❤❤❤
tebarekk.Paster
ፓስተር ሻሎም ሻሎም የጌታ ሰላም ይብዛልህ እግዚአብሔር አምላክህ ይባረክህ 🙌🙌🙌🙌ሰለ አንተ እግዚአብሔር ይመሰገን🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏
ተባረክልን ፓስተርዬ
let God Bless You Pastor
ጌታ ዘመንዎትን ይባርክ ፓስተር እኔ በቅርብ ነው ያወቅሁዎት ጌተ ስለሰጠዎት የተባረከና የሰፋ አ እምሮ በጣም ተደንቄአለሁ አመሰግናለሁ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
Pastor tebareki
ፓስተር አስፋው ፦ እግዚአብሔር በብዙ በረከቱ ይባርክህ። ድንቅ ስለሆነው የሉቃስ ወንጌል ትንታኔ ጌታዬ ኢየሱስ የቃሉን እውቀት ሁሉ ያብራልህ። በብዙ ተጠቅሜአለሁ።
Pastor Stay Blessed . . . Tsega Yibzaleh !!
እግዚአብሄር ይባርክህ ቤትህ ልጆችህ ይለምልሙ ከክፋ ይጠብቅህ።
ጸጋውን እና ምህረቱን ያብዛልን።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን።
አሜንንንንን ጌታ ይባረክ የቃሉ ባለቤት አሜንንንንንን ፓስተርዬ ተባረክልኝ
አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋው ያብዛልህ ይጨምርልህ ዘርህን ይባረክ አገልግሎትህ ይባረክ ፖስተርዬ 🙏
ፖስተር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ !!! እኔ ትምህርትህን ስከታተል መንፈሴ ሃሴት ያደርጋል መንፈስ ቅዱስ ይባርክህ !!!!
ፖሰተር ትምህርቱን ስማር ባለቀ ሰዐት ውስጥ እንደምንመላለስ ተረዳው ጌታ ሊመጣ ነው አሜን ማራናታ
አሜን አሜን የእግዚአብሔርን ቃል እንዴት የሚጣፍጥ ነው ሀሌ ሉያ 🙏🙏 ፓስተር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
Thanks, Jesus our lord forever and ever be blessed! !!!.
በጣም የሚያረካ ትምህርት!
Pastor gata zemenhin yibarek zemenhi yilemlem❤❤❤❤❤
ጌታ ይባርክልን
tebarek paster
Zemenhi yebareke betame temechegalehi setasetemere geramye nehi
Pastor tebarkilgn 🙏🙏🙌
ተባረክ ፓስተር
Amazing teaching thank you pastor.
Amen hallelujah hallelujah amen hallelujah praise the Lord! May Lord bless you more and more 😍🙏🏻
ሻሎም ፓስተር ፡
ጊታችን ምድሃኒታችንን ኣብዝቶ ይባርኽህ።
God bless you pastor.
AMENNNNNNNNNNNN INSPIRED ALWAYS PASTOREY PRAISE BE THE ALMIGHTY LORD MAY HIS GRACE ALWAYS FOR FILLED UPON YOU ❤️
Stay blessed! I received & learned more!
ፓስተርዬ የጌታ ሰላም ይብዛልህ እንደምን አለክ አባቴ የሰማይ አምላክ ይባረክህ
ደግሞ ሰለ አንተ እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏
ጥያቄ አለኝ ፓሰተርዬ
???????????????
ኢየሱስ ክርሰቶስ ሲወልድ ከማይርም ምንም አልወሰድም ወይም ወሰዱዋል መለት ሰጋና ደም አልተከፈለም ወይ?
ወንድሜ አንዳንድ የማይገቡኝ ነገሮች አሉ ስለዚህ ነው አንተን ማማከር የወሰንኩት ለዛሬ አንዱን ላቅርብ "በአዲስ ኪዳን መፅሐፍ አንድም እንኳ "እግዚአብሔር ይባርካችሁ "የሚል ስለሌለ እናም already ተባርከናልና ክርስቲያን የሆኑ ሰዎችን ተባረኩ አትበሉ"ብለው ሲያስተምሩ ከተለያዩ እስተማሪዎች ሰማሁ ለዛውም የቃሉ አገልጋዮች የሆኑቱ እባክህ ስለዚህ ነገር አስረዳኝ
ፓስተር ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ጥበብና እውቀት ይጨምርልህ!!!.
አንድ ቅር ያለኝ ነገር አለ ማርቆስን ተሣስቷል ስትል : በእኔ እምነት ግን በመንፈስ ቅዱስ መሪነት ስለፃፈው እንዴት ይሣሣታል....................?
ማርቆስ ምዕራፍ 11 ላይ