Alemneh Wasse ሰበር!!!!አዲስአባ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 75

  • @nitsuhferede2093
    @nitsuhferede2093 2 години тому +17

    የእግዚአብሔር የማስጠንቀቂያ ደወል ነው ህዝቤ ሆይ ንቃ ትጉና ፀልዩ🙏🙏🙏🙏❤

  • @SarahHome-s1i
    @SarahHome-s1i 2 години тому +10

    እግዚአብሔር ሆይ እንደ ሀጢያታችን ሣይሆን እንደ ምህረትህ አለምን በሙሉ ሠላም አድርግልን 🙏

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 2 години тому +12

    መረጃውን ቶሎ ለአድማጭ መቅረብ ርከርድ ሰብረሃል ዓለም

  • @yehouanesfantahun9419
    @yehouanesfantahun9419 2 години тому +50

    በአዲስ አበባ የተደረገው የእሬቻ የሰይጣን አምልኮ ውጤት ነው።

  • @monaana1648
    @monaana1648 Годину тому +4

    አቤቱጌታኦይኢትዮጵያንአስብ

  • @arsemafortoloni7277
    @arsemafortoloni7277 Годину тому +2

    ቅድም ከመሸ በኋላ ቡልጋሪያ ሰፈር አፍሪካ አንድነት አከባቢ መኪና ውስጥ ቁጭ ብዬ የመሬት ንዝረቱ ተሰምቶኝ ነበር በፍጥነት ከመኪና ወርጄ አንዱን መንገደኛ አሰቁሜ የመሬት መንቀጥቀጡን እንደኔ ተሰምቶት እንደሆነ ስጠይቀው እንደ እብድ አገላምጦኝ ምንም መልስ ሳይመልስ ትቶኝ ሄደ። ከዚያ በቃ እያበድኩ ነው የመሬት ንዝረት አልነበረም የኑሮ ውድነቱ ነው አዕምሮሄን ነዝሮ እያሳበደኝ ያለው ብዬ አምኜ ነበር። አለምነህ ዋሴ እግዚሔር ይስጥ አላበድኩም የመሬት ንዝረት እንደ ነበረ አረጋገጥክልኝ።

  • @abdrazk7105
    @abdrazk7105 Годину тому +2

    አይ አለም። የጄኔራሎችን ሞት ብቻ ለምን ትዘግባል። ስንት ኑፁሃንን በየ ቀኑ እንደሚሞቱ ለምን አዘግብም

  • @hadgutemu
    @hadgutemu 2 години тому +6

    ቤሩት ለኢራን ጀነራሎች ቄራሆነች እኮ😳😳😳

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 2 години тому +2

    ሰላም ለዓለማችን ይሁን🙏🏾

  • @yiheyes9757
    @yiheyes9757 Годину тому +2

    ምንም መንቀጥቀጥ ምናምን አይደለም የእግዚአብሔር ቁጣ ነው

  • @mesfintesma6289
    @mesfintesma6289 2 години тому +8

    ተገሎ ነዋ የጠፋው😂

  • @סיסאיאסרס-כ7ר
    @סיסאיאסרס-כ7ר 2 години тому +6

    ለማንኛውም ሰላም ይሁንልን

    • @abdrazk7105
      @abdrazk7105 Годину тому

      ግብረ ሰዶም ና ቡሽቲ አይሁድ ካላ አለም ሰላም አታገኝም።

  • @klutzobrother6494
    @klutzobrother6494 2 години тому +5

    እሬቻ!!!???

  • @MIKIHABTESELASE
    @MIKIHABTESELASE 2 години тому +1

    አቦይመች ምርጥ

  • @ritagelela1958
    @ritagelela1958 2 години тому +1

    Fetari selamun yamtalin🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @dawitnigussie
    @dawitnigussie 2 години тому +4

    ከእሬቻ አናት ላይ አልወርድም

    • @tefayetsegaye7262
      @tefayetsegaye7262 Годину тому

      ካካካካ እሬቻ አናት አለው እንዴ ????ጠርጥር አለ ያገሬ ሰው😂😂😂

  • @Abdiabdu-h1j
    @Abdiabdu-h1j Годину тому +1

    Alemneh betam wegentegna nek lenegeru ants ayihud aydelek

    • @asresachyaso42
      @asresachyaso42 Годину тому +2

      እንደዛሬው ዘረኛ ነው ሳትል ጀግና ትንታጉ ጋዜጠኛ ድር ልጅ ሁነን ሳዳሙሴን አለምን ሊያጠፋ ተብሎ ፀጥ ረጭ ባለበት ጊዜ ያን መልካም ድምፅ ከጀሮዬ ሁሌ አለ
      አለምዬ እረጅም እድሜ ተመኘሁልህ

    • @BuzyeMikore
      @BuzyeMikore 45 хвилин тому

      How are you dig the day

  • @israelloveisraellove125
    @israelloveisraellove125 Годину тому +9

    ምናባቴ ላርጋት እቺ እስራኤል ምትባል ሃገር ኣንጀት ኣርስ እኮናት 💪💪💪🇮🇱🇮🇱🇮🇱😂😂😂😂

  • @jamalahmed6124
    @jamalahmed6124 Годину тому +1

    ስለ እስራኤል አረመኔነት እፅናትን ስንት ሺ ሰላማዊ ሰዎችን እንደጨፈጨፉ ለሚን ከልብህ አታወራም ወይም አትዘግብም ?

  • @LionofJudah-t5f
    @LionofJudah-t5f 2 години тому +4

    "አዲስ አበባ ነዘራት"😂😂😂😂😂

    • @getachewkebede9863
      @getachewkebede9863 2 години тому +4

      ነዘራት አወ😂😂😂 የዋቄ ፈታ ጉድ

  • @hussishadamtew4720
    @hussishadamtew4720 15 хвилин тому

    ሪልስቴት ረክሷል። እስራኤላውያን እንኳ እንዲህ እንዳንተ አላሽቃበጡም። ከአሜሪካ ቀጥሎ ጦርነት ጠማቂ ቢኖር አንተ ነህ ልበል

  • @hayelombrahanu
    @hayelombrahanu 2 години тому +1

    ኢሬቻው ነዋ የጠነቆሉብን

  • @mahamedali-in6ir
    @mahamedali-in6ir Годину тому

    2የአላህ ጠላቶች ማለቅ ይዘዋል ሺአ ና አይሁድ አቅም ያለዉ ያሸንፋ ብሎል አላህ የአላህ ፀር ሰለሆኑ

  • @JeryyKastro-ro1rb
    @JeryyKastro-ro1rb 2 години тому +2

    አስደነገጠን ኮ 😔

  • @FikerFikerkebede
    @FikerFikerkebede Годину тому +1

    ትጉና፡ፀልዪ፡ማስጠንቀቅያ፡ነው።

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 2 години тому +1

    እንደ ኔቶላ ነስራላህ ታፍኖ ነው ባክህ😂

  • @walloooromopower182
    @walloooromopower182 2 години тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @lifeone3113
    @lifeone3113 Годину тому

    ስለ ፈረንሳይ ምን አዲስ አለ አለሜ

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 Годину тому

    ምነው አለሜ የምን እስማኤል ሀንዬ ነው ያልከው

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 2 години тому

    እኔም ጋ የመሬት ንዝረቱ ተሰምቶኛል፣ አልጋየ ላይ ጋደም ብየ ነበረ፣ አልጋው ተወዛወዘ፣ በድንጋጤ ከአልጋው ብድግ አልሁኝ። የቁም ሳጥኑ ሲንቀጠቀጥ አይቻለሁ። ቁልፎቹ ለረጅም ጊዜ ይንቀጠቀጡ ነበረ። አ/አ ከጦር ሀይሎች አካባቢ

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 2 години тому

      እኔ ደሞ በተቀመጥኩበት አነቃነቀኝ ከዛ በሩ ሲንኳኳ ተነስቼ ከፈትኩ..ምንም የለም ግን ወዲያው ገባኝ..its earthqueak..

  • @stotawtafara4660
    @stotawtafara4660 2 години тому +2

    ሞተ እኮ አለሜ አሚ ኢስራኤሌ ሀይ

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie 33 секунди тому

    እንዴት ያሉ ሳይንቲስትችብ ናቸው ኢትዮጵያ ውስጥ የተቀጠቀጠው ከአዲስ አበባ 150ኪሎ ሜትር በለው አዲስ አበባ ይሆነው መንቀጥቀጥ አይደለም ማለት ምን ማለትም ይህን አፍተር ምት መንቀጥቀጥ ይባላል። ዜናህ ተዠበራርቆአል።

  • @habtamugebeyehu9328
    @habtamugebeyehu9328 2 години тому

    alemneh wase negn kebete mengistus hi....bet yemilwe zemene eyetemelese yihon?

  • @israelloveisraellove125
    @israelloveisraellove125 Годину тому

    💪💪💪💪💪🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @ShemYes
    @ShemYes 2 години тому

    ኤክትሪክ ነው የነዘራት

    • @messya7125
      @messya7125 2 години тому

      ባለጌ ተረበኛ

  • @ረሻድኩመልኩመል
    @ረሻድኩመልኩመል 56 хвилин тому

    አለምነህ ስለ 285 ሚሳሄሎች ምንም አልተነፈስክም ግን ለምን

  • @biniameshete9293
    @biniameshete9293 2 години тому

    It is a work of fano and shene😂😂😂😂😂

  • @BeleGrimamo
    @BeleGrimamo 2 години тому

    Mikniyatu erecha hizbe hoy niseha gebu😂

  • @Naju-l1j
    @Naju-l1j Годину тому

    Bedatam

  • @abdoulkader8266
    @abdoulkader8266 2 години тому

    Ante Israel neh

  • @goytomtesfay9088
    @goytomtesfay9088 Годину тому

    ኢሳያስ ጎበዝ ጠያቄ ነህ አንዳንዴም የራስህን ሃስብ ስጥ ❗️

  • @ahmedshemsu6690
    @ahmedshemsu6690 2 години тому

    Domaa dagafi Yehuda menme gudate aldersen telalehe dedebe nehe

  • @KedirAli-z2r
    @KedirAli-z2r 2 години тому +1

    የሰማነውን አታውራ ጊዜ

    • @messya7125
      @messya7125 2 години тому +2

      ጆሮሽን ድፈኚ ማን ስሚ አለሽ

    • @ygggdhgg3356
      @ygggdhgg3356 2 години тому

      ጂልነህ😮😮😮😮

  • @EsmaelYasin-x9v
    @EsmaelYasin-x9v 2 години тому

    😂😂😂

  • @KemalShemsu-qy1fo
    @KemalShemsu-qy1fo 2 години тому

    ሙስሊም በዚህ ጦርነት ከሞተ ለጀነት ነው ሚሞቱት በጃሀድ ስለሆነ ለዛ ነው ሽሂድነት ዝምብሎ አይገኝም

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 2 години тому +4

      ቅማላም 😂

    • @SarahHome-s1i
      @SarahHome-s1i 2 години тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @zinashzeleke5038
      @zinashzeleke5038 2 години тому

      😂😂😂😂​@@eyrusfeker4790

    • @zinashzeleke5038
      @zinashzeleke5038 2 години тому +1

      ጀዝባ 😮ሰው እየገደሉ ፅድቅ እናንተ ቤት ብቻ ነው

    • @AaA-bp4qj
      @AaA-bp4qj 2 години тому +1

      😂