ሶፊ ይሄ ወንጌል ለሁሉም ይድረስ አለች | binyam shitaye | sofia shibabaw | mezmur yared | semu | enat betekrstian
Вставка
- Опубліковано 5 лют 2025
- Join this channel to get access to perks:
/ @enatbetekrstian
#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #orthodox #orthodox #ethiopianorthodox #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #ዮኒማኛ #orthodox #seifuonebs
ዘማርያምን ላይቭ ላይ ያስለቀሰው ጉዳይ | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian | ቅድስት አርሴማ kidst arsema | ቅድስት ቤተክርስትያን
ዘማርያምን ላይቭ ላይ ያስለቀሰው ጉዳይ | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian | ቅድስት አርሴማ kidst arsema | ቅድስት ቤተክርስትያን
ዘማርያምን ላይቭ ላይ ያስለቀሰው ጉዳይ | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian | ቅድስት አርሴማ kidst arsema | ቅድስት ቤተክርስትያን
Mezmur_Yared,Mezmur yared,Lidetekal,Felege atnatewos,Apostolic Answers,መዝሙር ያሬድ
መዝሙረ ያሬድ
lidetekal
ፈለገ አትናቴዎስ
Gadisa፣ሶፊያ ሽባባው ፣ ሶፊያ ሽባባው ፣ ሶፊያ ሽባባው
Sofia Shibabaw, Sofia Shibabaw, Sofia Shibabaw
ዲያቆን ዘማርያም ፣ ዲያቆን ዘማርያም ፣ ዲያቆን ዘማርያም
መሪጌታ ሙሴ ፣ መሪጌታ ሙሴ ፣ መሪጌታ ሙሴ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
ጴንጤዋ ዘማሪት ሶፊያ ሽባባዉ ኦርቶዶክሳዊያንን ይቅርታ ጠየቀች ጴንጤዎች በቁጣ አበዱ
tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያንyemankiya dewel,felege atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,yt:cc=on,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song.Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን
መዝሙር 87
⁵ ሰው እናታችን ጽዮን ይላል፥ በውስጥዋም ሰው ተወለደ እርሱ ራሱም ልዑል መሠረታት። የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለጽዮን ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከት ምልጃ ፀሎት አይለየን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🥰🥰🥰
🥰🥰🥰🥰amen amen
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
ጌታ ሆይ ስለ እናትህ ስለ ድንግል ማርያም እማፀንሀለሁ ከበረትህ እንዳልወጣ እርዳኝ???
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ(4)የፅድቅን ህይወት እንድትወርሱ
ተዋህዶ እምነቴ በጣም ነው እምወድሽ ሳይገባኝ ልጅሽ በመሆኔ ለዘላለም ኑር ❤❤❤❤ አንደበት የለኛም ሰላንቺ እንባዬ ነው የሚቀድመኝ ማን እንዳቺ
የውስጤን ነው ተተናገርሽው ሳይገባኝ ከቤቱ ሳልወጣ ሲገባኝ ደግሞ ተደነኩ አንዳንዴ እንባዬ ይመጣል የደስታ❤❤❤
ስለቤተክርስቲያን ባወኩኝ ቁጥር እደነቃለሁ
ዘመንህ ይባረክ ያግገልግሎት ዘመን ይስጥህ
በውነት እህታችን እግዚአብሔር ቃሉ እንድትሰሚ እሱ መንፈስ ቅዱስ በልብሽ ገብቶ እሱ እውነቱ አምላክ ልቦናሽን ይክፈትልሽ የመንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር ቃሉን እንደሰማሽ የሱ ቃሉ መንፈስ ቅዱስ በልብሽ አትሞ ያሳድርብሽእግዚአብሔር ይጠብቅሽ ለተሳትፎሽም በመልካም ነገር ነውና እግዚአብሔር አምላክ ደሞ እውነቱን ከዚህ በላይ በእውነት ነው ምልሽ እህታችን እውነት እግዚአብሔር መቼም የጠፋው በጎችን በምንም በምንም ፈልጉ ወደ ራሱ ይጠራል እና እግዚአብሔር ሁሌም በቅዱስ ጉባኤውና በቅዱስ ቃሉ ይጥ ጣም ምንድሽ
ቃለ ፡ ህይወት ፡ ያሰማልን ፡፡ ወድሞቼ ፡ 🙏አንችንም ፡ እህቴ ፡ ሶፊ ፡ ወደ ፡ ብርሃኑ ፡ እድትመጪ ፡ እግዛብሄር ፡ ይርዳሽ
አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🥰 ፀጋውን ያብዛላችሁ ሶፍዬ ጌታ ኢየሱስ አይነ ልቦናሽን ያብራልሽ 🤲የኔ እህት ወደ እዝች ቅድስት ወደ ሆነችው yegeta ቤተ ክርስቲያን ተጨምረሽ አብረን ጌታን እደምናመልክ እመኛለሁ🥹🥰🥰🙏
አሜን በጣም ደስ የሚል ወንጌል ስብከት ቅዳሴው እውነት ለሰውነታችን ምግብ ነው
የህይወትን ቃል ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን እግዚያብሄር አምላክ እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ይባርካል
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንቍ የኦርቶዶክሰ መምህራን 🙏 በእውነት መታደል ነው በዚች ቅድሰት ቤተክርስቲያን መኖር እግዚያብሔር ሀላችንም በቤቱ ያፅናን🙏❤❤❤❤
በዚች ቅድሰት ቤተክርስቲያን መኖር እግዚያብሔር ሀላችንም በቤቱ ያፅናን🙏❤❤❤
ኑ በብርሀኑ ተመላለሡ❤❤❤
ጌታ ሆይ የጠፉትን በጎችህን መልሳቸው
ሶፍዬ ውዷ የጌታ ልጅ እመብርሀን ትርዳሽ በጣም እንወድሻለን
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማችሁ እልልልልልልልልልልልልልልል
ቅዳሴ እኮ በጣም ደስስስስስስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
ሶፊ በጣም እንወድሻለን❤❤❤❤
በእውነት ለአባታችን ላስተማሩን ለመከሩ ከልብ የሚመስል አንጀት ያለመልም በቃ ከልብ እውነተኛ ቃል ስለሆነ ከልብ ውስጥ የሚገባ ለጆሮ ራሱ በቃ ክፉ መንፈስ የሚያስደነግጥ በጣም መልካምና ጥሩ የእግዚአብሔርን ቃል አስተምረናል አባታችን በእውነት አንጀት ነው እግዚአብሔር አምላክ ቃለ በረከቱን ያልልን ቃል ያሰማልን በፀጋው ይጠብቅልን አምላክ ይባርክልን በጣም እናመሰግናለን
በእውነት እንኳን አደረሳችሁ እንኳን አደረሳችሁ ልናታችን ወላዲተ አምላክ የተንት ለአክሱም ዮን ማርያም እንኳን አደረሳችሁም መልካም ባህል እናታችን ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ ሰዓሊት አኩራሪ በረከቷ አማላጅነቷ ጸሎቷ በሁላችንም በክርስቲያን ቦዳጆቿ ላይ በረከቱ አይደብን
እድሜና ጤና ይስጥልን የዚህን ወንድም ድምፅ ማቀው ይመስለኛል ካልተሳሳትኩ በጅማ ሐመረኖህ ቅ/ኪዳነ ምሕረት ቤተክርስቲያን
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማን እህታችን እግዚአብሔር ፈቅዶነዉ ወደዚህም ያመጣሽ😢🎉🎉🎉🎉
ድንቅ ትምህርት ወንዴሜ ዲያቆን መዝሙረ ሁላቹም ወንድሞች እግዚኣብሔር የጠፋችን ነብስ ወደ ሕይወት እንድታመጡ ያዘጋጃቹ እግዚኣብሔር አሁንም ጸጋውን ያብዛላቹ በርቱልን እኛንም እያበረታቹሁን እያጠነከራቹሁን ነው
እኛም በጣም ነው ምንወድሽ በዚህ ውይት በጣም ነው ያከበርኩሽ ማንነትሽን በመጠኑ ተረድቼሻለው
እና አኬንም አምጡልን ቃል ህይወት ያሰማልን
ኑበብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤❤❤❤❤ቃልሂወት ያስማልን መምህር❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ሷፊ አብሮ ያሰማን ከማታልፈው መንግስቱ አብሮ ያሳትፈን
ቃለህይወት ያሰማልን
አቤት ደስ ስቱሉ❤❤❤❤❤
አንድ ቅዳሴ ማድመጥ በራሱ ሕይወት ነው
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜን እንኳን አደረሳቹ ለፂዎን ማርያም❤❤❤
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን በጣም ደሰ የሚል ት/ም ነው
ኑበብርሀኑ ኑበብርሀኑ ተመላለሰሱ❤ፆድቁን መንግስቱን እንድትወርሡ❤❤❤❤❤❤ ተባረኩ ወድሞቻችን❤❤❤❤❤❤❤
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
እኛም እንወድሻለን ሶፍዬ❤❤
ያሬዶ ትግስትህ ይገርመኛል ❤❤❤❤❤
በቸርነትህ እና በምረትህ ብዛት ወደቤትህ ገባሁ
ኦርቶዶክስ መሆን እንዴት መታደል ነው 😢ትክክለኛው ትምህርት ኦርቶዶክስ ላይ ነው በእውነት መምህራችንም እግዝአብሔር ፀጋውን ያብዛልን ለኛንም እናንተን ይጠብቅልን በእውነት እኔ አንዳንዴ የሆነ እውነት የሚመስል ኦርቶዶክስን የሚቃወም ኣያለው እናም ኦርቶዶክስ ምን መልስ ኣላት እላለውና ፍለጋ እሄዳለው በሚገርም ሁኔታ ሚስጥራትን አብጠራጥራ ትክክለኛውን መልስ ይዛ ኣገኛታለው 😢😢የሚኮራባት ሃይማኖት እውነተኛ ወንጌል የሚሰበክባት ተዋህዶ ናት እግዛብሄር ይመስገን በዚች ሃይማኖት የጠበቀኝ 🙏🙏🙏
እንኳን አደረሳችሁ
Mahamir yared qalahiwotn yesamalin ❤
ተባረኩ ዋው
ሶፊ እግዚአብሔር ያክብርልን። ቅዳሴ አንድ ነው በገጠር በከተማ አገር ውስጥ ከአገር ውጭ።
🙏🙏🙏
Mezmure. Yared thank you
በጣመ ድቅነው
ኑ በብረሃኑ ተመላለሱ
❤❤❤❤
ሶፊዬ መድሃኔአለም ወደብርሃን ያምጣሽ
ሙሉውን የት ኣለ ኑጉሩኝ እህት ወንድሞቸ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
"ኑ በብርሐኑ ተመላለሱ" የሚለው ቃል ሁሌ ለፕሮቴስታንቶች መነገር እና ማስታወስ አለብን!!!
Ye qidase timirt bexam tamachitowali qaxilu❤
Qalezmarie yasemalen
ሶፊዬ እንወድሻለን ደሞም እንጠብቅሻለን!!!
መዝሙረ ትህትናህ ራሱ እኮ ኦርቶዶክስ ምን እንደምትመስል እያሳየኸን ነው።
ሶፊ እና ሌሎች ወንጌልን ይፈልጋሉ የተክልየን ተቅማጥ ከኢየሱስ ደም ሥርየት ጋር አታገነኙ ነውር ነው።
Sofiye be mariyam ney wed betesh
የእናት ቤተክርስቲያንን ስም የያዘች ቤተክርስቲያን የአሁኗ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን
ፀረ -ፕሮቴስታንት ነኛ ይቅርታ ኦርቶዶክስ አባቶች ፡ ሶፊያ ምንም ሳታቅ ነው ጴንጤ የሆነች የ አዉሮፓ ሀይማኖት ነው የሰለጠኑ ብላ ሳይንስ እና እምነት ለየቅል እቼ የ አህያ ሻጭ ልጅ ጠማማ .... ጠማማ ነው
Mezmure አንተ እኳ ልዩ ነኸ የኦርቶዶክስ ዕንቁ !!!!!....
❤❤❤🎉🎉🎉🤲🤲🤲🙏🙏🙏👍👍👍👌🏼👌🏼👌🏼
nu bebirehanu temelalesu
አቶ ቢንያም ለብዞዎች የሥዖል በር ቁልፍ ነህ እየከፈትክ አስገባቸው።
Nu be er bet temelalesu
ሶፊ አንችን ደስ ስላለሽ ወይም ስላለለሽ አይደለም መዝሙራችንን የምንዘምረው ወይም የምንቀድሰው ወይንም የምናመልከው ?
እዚጋ ተሸነጋገል እውነተኛ ፈራጅ አምላክ እንጂ በሀሰት አንደበት የሚታለል አምላክ አይደለም
ለምን እውነትን ትፈራታላቹ ስርአተ ቅዳሴውን እየተዳፈርን ነው ይፈራ ይክበር ነው ሌላ ምን አልን
ትክክል ገና ለገና እነሱ ይገባቸዋል ተብሎ የተከበረውን ቅዳሴ በአደባባይ ማውራቱ ልክ ነው ብዬ አላምንም ግን እኔጃ ምን ማለት እንችላለን ዝም ነውጅ😢😢
@@TigisitWodajo እህቴ ሚስጥር የሚባል ከእኛ የሆነ የለም ከዕራሱ ከአምልክ ካልሆነ በስተቀር ። ስለዚህም እየሱስ ያስተማረን በአደባባይ ነውና ቅዳሲያችንም በአደባባይ ለህዝብ ሁሉ መሆነኡ ዕርግጥ ነው። በዕርግጥም በምንኖርበት አካባቢ ኢትዮዺያ በloudspeaker ሁሉ ቅዳሴው ይተላለፋል ? ታዲያ ምኑ ነው እንግዳ የሆነብሰሽ ቅድያሲያችን ባደባባይ ያስባለሽ ? በቤቴ ክርስቲያናቻን ሚሥጥር የለንም ! ግን የዕግዛቢሄር ሚስጥራት በቤቴክርስቲያን ይፈፀማል ።
ቅዳሴ በአደባባይ ካልተሰበከ ምን ይሰበክ እንዴ ሰዎች ቅዳሴ እኮ የጌታችንን ከልደቱ እስከ ዕርገት ያለውን ነው የሚያሳየው ለምዕመን በተገቢው መንገድ ካላዳረስነው ይበል ሕዝብ የሚለውን በምን እናውቃለን አይደለም እርሱ በወንጌል ሥጋዬን የበላ ደሜን የጠጣ እንደሚል ቅድስት ቤተክርስቲያን ኑ ቅረቡና ብሉ ብላ ብታስተምር ስለምን ደነቃችሁ?! እኛ ካላወቅነውና ካልሰማነው ታዲያ ጥቅሙ ምንድር ነው?!@@TigisitWodajo
@@me-fs4yyአረ የአንድአንዱ ነገር ግራ ይገባኛል የምር🙏
@@TigisitWodajoምን ማለት ነው
ትምህርት አናገኝበታለን... አኔም ያላወቁትን አሁን ያወኩት አለ.... በጣም ነው ደስ ያለኝ..... ቅን ልብ ያስፈልጋል እሕቴ
ንዜኑ ሞተከ እግኦ ወትሳኤከ ቅድስተ የሚለውን እያዜምክ ብተረጉም ጥሩነው ያሮዶ ዜማው ወንጌል መሆኑን እንዲረዱ በተረፈ እናመሰግለን ያሬጆ
ሴፌ የምትባል ሴት ባታስገቧት ጥሩ ነው ጥያቄዋ እውቀት የሌለው ሰለሆነ ዝም ብሎ መድከም ነው ምንም አይገባትም መልሱን ከመስማት ይልቅ ለጥያቄ ነው አምትሮጠው ይህ ደግሞ የሁሉም ፕሮቴስታት ባህሪ ሰለሆነ አሁን ተነግሯት መልሳ ትረሰዋለች እናደሞ አንድ ጥቅስ አየጠቀሰች አዋቂ አዊቂ ያደርጋታል እሷ ታደክማለች አና አታሰቧት
የተዋህዶ ልጆች ደምሩኝ
እንኳን አደረሳችሁ
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤❤❤
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
❤❤❤❤❤
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤