Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ባለሃብት ስትሆን እንግዲህ እንዲህ ነው 😁😁ከስር ያለው ሊንክ በመጫን ቲክቶክ ላይ ተቀላቀሉን↘↘ ✅tiktok.com/@brexhabeshawi22✅tiktok.com/@brexhabeshawi22
የኛአገር ነዋ ብሬ ዱባይ አሁን ህግ ህግ ነው በጣም ደስእሚሉኝ
እባክህን የታጠቅን ቁጥር ተባበረኝ ብሬክስ በፈጣራ 😢😢😢!!!?
ድሃ ባይ ኣይኔን ኣመመኝ እኮ ነው የሚለው የሚመስል የኢትዮ ህግ😂
ሁሉም።መከራ ነው ምን ተሻለን።ተሳቀቅን
ሲጀመር ለምን ፈቱበት አላህ ይጠብቀው ሀብት ብቻ ሳይሆን ሀቅ ና የሰው ውደታ ካለህ ሁሉም ይገራልሀል
ለሰዉ ልጅ ሀብታምነት ብቻ ሳይሆን ቅንነት ነዉ መንሱሬ ምርጥ ትህትና ያለዉ ሰዉ ነዉ
በቅንነት ደምሪኝ ውድ
Tekekel
ትክክል
ሰላም ሰብእሰክረይብ አደረጊኝ በእነትችሁ
@@frehiwatmulugeta8994 ሰበእሰክረይብ አደረጋኝ በእነትችሁ
ዛሬ ጁማዐ ነው ሶሉ አለ ነብይና ሙሃመድ አለይሂ ወሰላቱ ወሰላም🌹🌹🌹🌹❤❤
ሰለሏሁአሊይሂወሠለም
ሱለላሂአለህወሰለም
Sullah Alayhi Wasallam
ሶለላህአለይህወሰለም
ይህች ልጅ ከባድ ስህተት ሠራች!! (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)ua-cam.com/video/ZAaJu7agWok/v-deo.htmlua-cam.com/video/ZAaJu7agWok/v-deo.html
ከምንም ባለይ የሳዉ ፉቅር ነው ማንሱር የሳዉ ፉቅር አለዉ ጣንከራ ጀግና ነው
እህት ደምርኝ ሥወድሽ በቅንነትቤተሠብእንሁን
መሱር ጡሩ ሰውነው
በጣም
ሲጀመር ለምን ፈቱት ??? ምክንያት ሲቀጥል ያለምንም ምክንያት ከፈቱት ማሰር ግዴታቸው ነው መንሱር ደግሞ አራዳ ምርጥ ሰው ነው እወደዋለሁ በጣም 🙏🙏🙏🙏
እህትደምርኝ ውዴ በቅንነት ቤተሠብእንሁን ሥወድሽ
ጥፋት ከሰራ እዴት ነው የማይፈታው
እግረኛ ስለ መኪና ታርጋ ፍቺ እና እስር ሲያወራ አያምርበትም የፈቱት አጥፍቶ የገጠሙት ብር ሰቶ አራት።
ሀብታምነት ብቻ ሳይሆን መልካምነትም ካለን ስው ያከብረናልመልካም ስራ ካለን ስራችን እራሱ ሰወች እንድያውቁን ያደርገናል
ማር ሥወድሽ ደምርኝ በቅንነት ቤተብእንሁን
ሲጀመር የፈቱበት መንገድ አግባብ ላይሆን ይችላል ምክነያቱን ሳናውቅ መጥፎ ነገር ባናስብ ጥሩ ነው
ለምን አሰረ ለማን ፈታ ወላሂ የኛ አገር ነገር ይአጂባል መንሱሬ አሏህ ማአክ
ማርደምርኝ በቅንነት
እንዴት ፈትተው ያሰሩለታል በጣም በጣም ይገርማል።እኔ ብሆን እንኳን ማሰረ ነውና በስርዓት እንኳን አያወራኝምደ። አይ ገንዘብ አይ ገንዘብ
አይ ሀበሻ ሀብታም ስታዩ አይናችሁ ይቀላል መንሱሬ ስዎች በትኩረት እደሚከታተሉህ አሏህ ፍንጭ ስቶሀል ራስህን ጠብቅ መውጫ መግቢያውን ስከታተሉ አሏህ አዋረዳቼው ለሀበሻ ማንነትህን ያለህን ግልፅ ማድረግ ውጢቱ ይህ ነው እማያልፍልንም ለዚህ ነው
አህለን ብሬ ማንሱሬ አለህ ካክፉ ነጋር ሁሉ ይጣብቅህ
መልካም የሚሰሩትን በሙሉ አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው
ስም ፡ ሙሐመድ ﷺ✔︎ የአባት ስም ፡ አብደላህ✔︎ የእናት ስም ፡ አሚና✔︎ የትውልድ ቦታ ፡ መካ✔︎ የሞቱበት ቦታ ፡ መዲና✔︎ የሞቱበት ቀን ፡ ረቢአል አወል 12✔︎ ዕድሜ ፡ 63✔︎ የመጀመሪያ ሚስታቸው ፡ እመት ኸድጃ✔︎ የመጀመሪ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ ዕድሜቸው ፡ 25✔︎ የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው ዕድሜቸው ፡ 40 እንሻ አሏህ በቪድዮ ሙሉ የሚስቶቻቸው ስም እና ከናሙሉ ታርከቸው አቀርበለው ኑ ቤተሰብ ይሁኑ❣🎓🎓
ምን አስፈተው የሰው ታርጋ ሌባ ትራፊክ ሠላም ነው ብሬክሥየ
ዎንድሜ እንደዚ አይነት መረጀ አትልቀቅ አለህ ይጠብቅህ
ሰዉበቃ እደፈለገ መቀሳቀስ አይችልም ለምን መቅረፅ አስፈለገ
ቁይ ብሬክስ ደህናሰውአልነበርክምእዴ ምነውእድህ ዝብለህ የሁነያልሁነገር ስታደርግእያይሁነው ደሙይፍዱውአይድነው
Mansur Eigzabeher yitbkeh betam melkam deg nawu 🙏🙏🙏🙏❤
ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ድናችንን እንወቅ ለነገው ለአኼራ ቤታችን📚✔✔ ረመዳንን በቁርአን በኢባዳ እንቀበለው ሀቁን ጠብቀው ከሚጾሙት ያድርገን ፕራንክ ለእኛ የእሳት መንገድ ነው ተውሂድን ነው የሚያዋጣን ኑ ወደ ተውሂድ ድናችንን እንወቅ✔✔
አላህ ይጠብቅህ መሱር ዉድ የኢስላም ልጅ
#አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድ#ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ #እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
ወዓለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ቅድሚያ ለተውሂድ ደምረኝ እኔም እደምርሃለሁ
ሠው ያለምክንያት እዲሁ መፍታት አያሥፈልግም ሢቀጥል ትህትና ካለ ገዘብ ቢኖር ባይኖርምንም አይዴል ለሠው ልጅ ሥብእናነው
😏😏😏😏
መታሰር አለብህ ብሬክስ ምንም ሳያድርግ አደል የታሰረዉ አንተ ደሞ ታርጋ ተናግረሀል
ሰላም ብያለሁ ውድ ኢትዮጵያውያን እንደምን አላችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በያላችሁበት ሀገራቺን ፍትህ የሰፈነባት ሀገር ደሀውም ሀብታሙም እኩል ተከብሮ የሚኖርባት ሀገር እንድትሆን የዘወትር ምኞቴ ነው
ማሜ የሀይቁ ደምረኝ
እንኳን ደህና መጣህ ብሬክስ በጣም አስቤ ነበር እስር ቤት ስትገባ እንኳን ደህና መጣህ
ሀበሻ ምቀኛ እኮ ነን ሰርቶ ነው ሰርተህ ተለወጥ
መሱራ ሀብት ብቻ ሳይሆን ስነ ምግባር አለው መጀመራያ ምን አራጎ ነው የፈቱበት
አሽቄው
ምቀኝነት መይመስላል ምን አገባችሁ
بسم الله ماشاء الله تبارك الرحمن الرحيم الله يبارك فيما رزق للجميع 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
አላህ ይጠብቀው መልካምነቱም ጭምር ነው
መጀመሪያ ለምን ፈቱት
ሰውን ከመከታተል እራስችሁን መርምሩ ምን እየሰራችሁነው ብሪክስ ጥሩስራ ትሰራ ነበር አሁን ግን የሰውን አይብ ትከታተላለህ መጨረሻየን አሳምርልኝ ያረብ
አይ ዘመን ታዳ የኛ ቢጤዉሥ ምን ይሁን ለነሡም የዘነበ ለኛም ይዝነብልን በተለይ ሥዴት ላይ ላለነዉ ያረብ
በቅድሚያ ብሬክስ ባንተ ቻናል የማይረባ ትርኪ ሚርኪ ባታቀርብ ደስ ይለኛል በድምፅ የሚሰማው ልጅ ደሞ ስራ ፈት ህፃን ነገር ነው መንሱር ትሁት ስለሆነ ዘዛላይ መልካም ሰው ነው ስራቸውን ነው የሰሩት ጥፋተኛን መቅጣት አይደለም አላማው ማስተማር ነው ስለዚህ አታሽቃብጥ ስራፈት
ሀብታም ስለሆነ አይደለም ሀቅ ስለያዘ ብቻ ነው ሀብት ይጠፋል ይገኛል
ማሻአለህ😁
ሚሰረ ማር ደምርኝ ቤተሠብእንሁን ሥወድሽ በቅንነት
ጉድ ኮ ነው
Selam mensur ebakhe erdagne allah yredahel
Masha Alah jalala nama rabin namaf hakenu wawu jabaufi Abatujabe fatabar
ክክክክክክ ውይ ብር በቃ በኢትዮጲያ ብር ካልኖርህ ገድል መግባት ነው ውይይይ እግዚአብሔር
Masha Allah
ብሬክስ ወንድማችን 😍😍😍
ማሱራ ዉዲማችን አለሀሱበሀነዉተአለይጠቢቆው☝☝
I didn’t get it in the first place why he did that the Officer🙋♀️
መኖር ወይም ማገኝት የትቦታ ያስከብርሃል ደቅነው መገን ቲራፊክ ያየለት ተለት ለልጆቾ ዳቦ የሚገዛብት የሚቃረመውን ሚስኪን ከጁ እየላሱ ፆም የሚያሳደሩ ስቶች ናቸው
ባክህን መንሱሬ ምርጥ ሰው ነው
በቃ ሮብል በደብ አስተምሩት እንደ መስሩ ይሁን ክክ አብት የጥዋት ጤዛነወለ ዋናዉ ጥሩ አከመለካአት ፈጣሪ ያድለኝ👌🤲🤲🤲🤲🤲
እህት ደምርኝ ውዴ ቤተሠብእንሁን
@@ZAMZAM-dz6drእሽ
አይመጥንህም ብሬክስ ይኸ ንግግር እና ቀርፃ ስለዚህ እባክህ ተርጋጋ ምናልባት ዝም ብለው ይሆናል የፈቱበት ስለዚህ ከህግ ውጭ ካልሆነ የግድ ማሰር አለባቸው
Mensur ye Oromo jegna new ❤❤
ባል ገንዘብ ከሆንክ ህግ የለም 😆😆
ውዴ ደምርኝበቅንነት ቤተሠብእንሁንሥወድሽ
በምን ምክኒያት እደፈቱበት ሳታዉቁ ብዙአታዉሩ
ትክክል ህጉ የሚጠብቀዉ ለድሀና ለምስጊን ሰዉ ነዉ
ሲጀሠር ዱባይ ከሆነ ምንም ቢሆን መረጃ አይለቀቅም ተጠቀቁ
መኪናው ሲያምር
አሏህ ይጠብቀው
አተ ላለህ ሰው ያከብርሀል ሱበሀን አላህ
መከባበር ዛሬ አየሁ ባገሬላይ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የኢስላም ልጆች ታሪኩን አንብቡት ትማሩበታላችሁ አንድ ወጣት ታሪኩን እንዲህ ሲል ያጫውተናል እድሜየ ስድስት ሲሆን እናትና አባቴ ተፋቱ ሁለታቸውም በየ ፊናቸው አግብተው የራሳቸውን ሂወት መሰረቱ እኔ ግን ሂወት እንዴት እንደሆነ ሳይገባኝ ከ ሁለቱ መካከል ጠፍቼ ቀረው ሂወቴ ሜዳ ላይ ተበተነ ከ አባቴ ጋ ስሄድ ሚስቱ በጥላቻ ትቀበለኛለች እናቴ ጋ ስሄድ ባልዋ በጥላቻ ይቀበለኛል ሌላ ነገርም ባናደደው ቁጥር ከኔ ላይ ነው የሚጮኸው እንደዚህ በተፈራረቀ ቤተሰብ መሀል አደኩ ከዛም ቡሀላ መጥፎ ጉዋደኞችን ተዋወኩ ከነሱጋ ሱስን ለመድኩ መጠጥ ሀሺሽ መጥፎ ስራወችን ሁሉ መስራት ጀመርኩ ስጠፋ አባቴ የት ነበርክ ሲለኝ እናቴ ጋ ነበርኩ እለዋለሁ እናቴም የት ነበርክ ስትለኝ አባቴጋ ነበርኩ እላታለሁ ሁለቱም እንዳለሁ ያስባሉ ነገርግን እኔ በሂወት ጨለማ ውስጥ ጠፍቻለሁ ከእለታት አንድ ቀን ከጉዋደኞቼ ጋር ስንጠጣ ሀሽሽ ስናጨስ አደርን በጣም ሰከርን ሱስ የተባለ ሲጫወትብን አደረ ከዛም ንፁህ አየር ለመቀበል በ ጉዋደኛችን መኪና ወተን መንቀሳቀስ ጀመርን የዱኒያን የውሸት ደስታ እያጣጣምን ከዛም መሀል መንገድ ላይ እያለን መኪናዋ እየደጋገመች ተንከረባበተች እና አመድ ሆነች መኪናውስጥ የነበርነው አራት ሸይጣኖች ነበርን ሶስቱ ሂወታቸው አለፈ እኔ ብቻ ቀረሁ በአላሁ ሱብሀነሁ ወተአላ እዝነት ሂወቴ ተረፈች እየኖርኩኝ ካለሁበት የሂወት ጨለማ ባተትኩኝ ሂወቴን እንደገና አገኜሁት ነፍሴ በጣም ተጨንቃ ሙቼ ቢሆን አላህን እንዴት ነበር የምገናኜው እንደዚህ በሱስ የተጨማለቅኩ ሁኜ ሰክሬ እጣ ፈንታየ እሳት ይሆን ነበር ነገር ግን አላህ ያተረፈኝ ስለሚወደኝ ነው ብየ እኔም ወደድኩት ወደሱ ለመቅረብና መቼም አላስቆጣውም ብየ ወሰንኩ ከዛም ሙቶ የነበረው ልቤ የሚጣፍጥ የኢማን ስሜት ይሰማው ጀመር ወደ አላህ ተመለስኩ መሀርታን ጠየኩት ከሁለት ሞት ስላተረፈኝ አመሰገንኩት አንድ የመኪና አደጋው ሞት ሁለት የሱስ ሞት ከዛም ከ ሀኪም ቤት ወጥቼ ወደ መስጂድ ሄድኩኝ ያለፈ መጥፎ ሂወቴን ወደሁዋላየ ጥየ መስጂድ ውስጥም ገባሁኝ እና ቁርአን አንስቼ መቅራት ጀመርኩ ከዛም ትክክለኛ ደስታንና ጥፍጥናን አገኜሁበት ሱሰኛ ሁኜ እየኖርኩት እንደነበረው የውሸት ደስታ አልነበረም ከዛ ቀን ጀምሮ ቁርአን እውነተኛ ጉዋደኛየ ሆነ ሱብሀን አላህ እኛም ራሳችንን እንፈትሽ እውነተኛ ደስታ የሚገኜው ኢማን ሲኖረን ነው ያ ኡመተ ሙሀመድ ወደ አለህ እንመለስ ቂያማ እየደረሰ ነው አላህ ተመላሾችን ይወዳልና አብዘሀኞቻችን የሶሻል ሚዲያ ሱስ ይዞናል ነገርና ፕራንክ ካለበት ነው የምንገኜው ይሄንና መሰል ኢስላማዊ ታሪኮችን ከአረበኛ አምጥቼ ወደ አማረኛ እየቀየርኩ እያቀረብኩ እገኛለሁ ስራው ያደክማል ግን ተመልካች የለውም ፕሮፋይሌን ተጭናቸወሁ አበረታቱኝ በየ ቀኑ አስተማሪ የሆኑ ታሪኮችን አቀርባለሁ ትማሩበታላችሁ ወ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር🌹
🙉🙉🙉😂😂😂ወየው
ለምን ፈታው ለምን አሰረው?
ሰላምብሬ እረፍትህ ለሸበካበናፍቆት በሃሳብአለቅን የታሰሩትስ ምንአድስአለ የበረረአለ?ወይዘንድሮበጭንቅትልናብድነው በሰውአገር😥😥
አጥፋው ተጠያቂ እንደትሆን ብሬክስ ምንም ባልሰረው ነገር ያላግባብ መፖሰት ያስጠይቅሃን
አይ አገሬ ለሀብታም አጎብዳጅ ብቻ ሀቅ የረከሰበት ሀገር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ይ የሚያስተላልፈው መልዕክት ምንድነው?
mansur jamal 👍👍👍👍🌹❤
አንድ ሰው ሰውን በማይመለከተው ነገር ሲያብጠለጥል የሚገታው ህግ የለም ወይ ? ስላለው ጥቂት ሰው ጊዜ ከምናባክን ስላላቸው ቡዙ ሰዎች መፍትሔ ፍለጋ ጊዜአችንን ብናውለው እኛም አገርም ትለወጣለች።
ምክንያት.😂😂😂😂
ሲጀመር ለምን እንደፈቱባት አለውቅም ሚሮው በር ናው የቆማችው መኪነው
ክክክክክክክክኮኮኮ
This is Ethiopia 🇪🇹😂😂😂😂
#መካከለኛው_ኑሮ ያለው መንሱር #ሀብታም_ለመምሰለ የሚያደርገው የመታወቅ ጥረት።
ሲጀመር በድብቅ መቀረፁ ምንአስፈለገ
ውዴ ደምርኝ በቅንነት ቤተሠብእንሁን
@@ZAMZAM-dz6dr እሽ ምንገዶኝ ጠብቂኝ
ቅናት ነው
@@ያአሏህያለአተማንምየለኚ ኡኡ እቴ አህዛብ በምኑ ይቀናል ክክክክክክክክ
@@ፅጌማርያም-21 ካፊር በጣም ይቀናሉ በሙስሊም ሀብት
ሰዉ ሳይሆን ጠባቂዉ ፈጣሪ ነዉ ተከታትሎ ምን ማለት ነዉ ታርጋ መፍታት ያለምክንያት አይ ትንሽ ስትሆን ዘ ቅናት አይ ኢቶ ፈጣሪ ይታዴግሽ አገቱን የዴፍ አይኖርበትም
ብሬክስ @ መስሲ መልካምሰዉ የመጀመርያ ላይ ጀማሪነኚ
ወይይይ መንሱርየ
ስለስው ሀብት ከምትከታተል እንደሱ ለመሆን አትሞክሩ ሀበሻ ሲባል ድሮንም ምቀኛ ነው ምድር ምቀኛ ለቃቃሚ።
😃😃😃😃🌊ayeee hagerr
ምቀኛ አትሁን መሱር ያንስበታል
ጫማየን አልብሱኝ ቢላቸዉ ያለብሱታን አይ ብር 😅
ብይት ፋንታ ደምሪኝ
የሀብት ሳይሆን የተረኝነት ጥግ የታየበት ንቀት ነው ሌላው ቢሆን እንዲ አይደረግም እርካሽ
ባለሀብት ይከበራል ሚስኪኑ ደሀ ከየት ያመጣል
ያለምክንያት ነዉ የፈቱት so ግድ ይላቸዋል ገንዘብ ስላለዊ አይደለም ያሰሩት ቢኖረዉም ባኖረዉ ያለአግባብ እንደዚ ማድረግ የለባቸዉም
አይይይይይ
ሰላም እንዴት ነህ ወንድም ብሬክስ ይቅርታ ሰው ብታፈላ ለግል ኝ እና ወንድሜ ይህንን አይተህ ዝም ኒያት ለኝ በአላህ ብሪክስ ወንድሜ ዝም ብለህ እንድ የማታልፈው አቃለሁ
😂😂😂ጉድ
ይገባዋል ጥሩ አሳቢ ነው
😁😁😁😁🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤙
😂😂😁😂😂😂😂😁😁
Omg😂😂😂😂😂😂😂😂😂
መሬም ወሎ ደምሪኝ
@@hasitube2792 እሽ እመልስለሁ❤❤
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ታላቁ ረመዳን ወደቤታችን እየገባ ነው ቃናቶች ናቸው የቀሩት አለህ ደርሰው ከሚፆሙት ይመድበን የመዳም ቅመሞችዬ ስወዳቹ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ ስወዳቹ አትለፉኝ💋🌹
አይ ሀገሬ በቃ ብር ብቻ ሆነ ስራቸው ለምን ይነቅላሉ ለብር ብለው እያወቁ
ይኑርህ አባቴ
አህለን
ይዞ መገፕትን ወደድኩት
ግን አኮ ሊሎችም መኪኛች ነበር የሱን ብቻ መርጠው ለምን ፈፈቱበት
ሌቦች ናቸው ተራፊኮች ድሀ ሲያገኙ እንደ ኳስ ኢጫወቱበታል ጥቅመኛ
ሹሹ የጉራጌ ደምሪኝ
🤣🤣😁😁😂😂😂😂
ጥሩ ስራ ነው በርታ
ላይክ አርጉኝ ከፍቶኛል😏
እሽ🤣 በላይክ ደስ ታለሽ እኔም ከፍቶኛል
ትሁትየ እኔን ክፍት ይበለኝ በይ አይክፋሽ በላይክ አጋጨሁሽ አለች ደሞ በቅንነት ደምሪኝ ትሁትየ😍😍😍😍😘
@@emureyantube2386 ደምሪኝ በቅንነት
ህግ ንማክበር ይበልጣል ሰውን ከማክበር
ውዴ ደምርኝ በቅንነት ቤተሠብእንሁንማር
😅😅😅😅hhhhhhhh. Borcamuu😅😅😅wayene etopia
አሁንም ይጨምርልህ
ባለሃብት ስትሆን እንግዲህ እንዲህ ነው 😁😁
ከስር ያለው ሊንክ በመጫን ቲክቶክ ላይ ተቀላቀሉን↘↘
✅tiktok.com/@brexhabeshawi22
✅tiktok.com/@brexhabeshawi22
የኛአገር ነዋ ብሬ ዱባይ አሁን ህግ ህግ ነው በጣም ደስእሚሉኝ
እባክህን የታጠቅን ቁጥር ተባበረኝ ብሬክስ በፈጣራ 😢😢😢!!!?
ድሃ ባይ ኣይኔን ኣመመኝ እኮ ነው የሚለው የሚመስል የኢትዮ ህግ😂
ሁሉም።መከራ ነው ምን ተሻለን።ተሳቀቅን
ሲጀመር ለምን ፈቱበት አላህ ይጠብቀው ሀብት ብቻ ሳይሆን ሀቅ ና የሰው ውደታ ካለህ ሁሉም ይገራልሀል
ለሰዉ ልጅ ሀብታምነት ብቻ ሳይሆን ቅንነት ነዉ መንሱሬ ምርጥ ትህትና ያለዉ ሰዉ ነዉ
በቅንነት ደምሪኝ ውድ
Tekekel
ትክክል
ሰላም ሰብእሰክረይብ አደረጊኝ በእነትችሁ
@@frehiwatmulugeta8994 ሰበእሰክረይብ አደረጋኝ በእነትችሁ
ዛሬ ጁማዐ ነው ሶሉ አለ ነብይና ሙሃመድ አለይሂ ወሰላቱ ወሰላም🌹🌹🌹🌹❤❤
ሰለሏሁአሊይሂወሠለም
ሱለላሂአለህወሰለም
Sullah Alayhi Wasallam
ሶለላህአለይህወሰለም
ይህች ልጅ ከባድ ስህተት ሠራች!! (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
ua-cam.com/video/ZAaJu7agWok/v-deo.html
ua-cam.com/video/ZAaJu7agWok/v-deo.html
ከምንም ባለይ የሳዉ ፉቅር ነው ማንሱር የሳዉ ፉቅር አለዉ ጣንከራ ጀግና ነው
እህት ደምርኝ ሥወድሽ በቅንነትቤተሠብእንሁን
መሱር ጡሩ ሰውነው
በጣም
ሲጀመር ለምን ፈቱት ??? ምክንያት ሲቀጥል ያለምንም ምክንያት ከፈቱት ማሰር ግዴታቸው ነው መንሱር ደግሞ አራዳ ምርጥ ሰው ነው እወደዋለሁ በጣም 🙏🙏🙏🙏
እህትደምርኝ ውዴ በቅንነት ቤተሠብእንሁን ሥወድሽ
ትክክል
ጥፋት ከሰራ እዴት ነው የማይፈታው
ትክክል
እግረኛ ስለ መኪና ታርጋ ፍቺ እና እስር ሲያወራ አያምርበትም የፈቱት አጥፍቶ የገጠሙት ብር ሰቶ አራት።
ሀብታምነት ብቻ ሳይሆን መልካምነትም ካለን ስው ያከብረናልመልካም ስራ ካለን ስራችን እራሱ ሰወች እንድያውቁን ያደርገናል
ማር ሥወድሽ ደምርኝ በቅንነት ቤተብእንሁን
ሲጀመር የፈቱበት መንገድ አግባብ ላይሆን ይችላል ምክነያቱን ሳናውቅ መጥፎ ነገር ባናስብ ጥሩ ነው
ትክክል
ለምን አሰረ ለማን ፈታ ወላሂ የኛ አገር ነገር ይአጂባል መንሱሬ አሏህ ማአክ
ማርደምርኝ በቅንነት
እንዴት ፈትተው ያሰሩለታል በጣም በጣም ይገርማል።
እኔ ብሆን እንኳን ማሰረ ነውና በስርዓት እንኳን አያወራኝምደ። አይ ገንዘብ አይ ገንዘብ
አይ ሀበሻ ሀብታም ስታዩ አይናችሁ ይቀላል መንሱሬ ስዎች በትኩረት እደሚከታተሉህ አሏህ ፍንጭ ስቶሀል ራስህን ጠብቅ መውጫ መግቢያውን ስከታተሉ አሏህ አዋረዳቼው
ለሀበሻ ማንነትህን ያለህን ግልፅ ማድረግ ውጢቱ ይህ ነው እማያልፍልንም ለዚህ ነው
አህለን ብሬ ማንሱሬ አለህ ካክፉ ነጋር ሁሉ ይጣብቅህ
በቅንነት ደምሪኝ ውድ
መልካም የሚሰሩትን በሙሉ አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው
ስም ፡ ሙሐመድ ﷺ
✔︎ የአባት ስም ፡ አብደላህ
✔︎ የእናት ስም ፡ አሚና
✔︎ የትውልድ ቦታ ፡ መካ
✔︎ የሞቱበት ቦታ ፡ መዲና
✔︎ የሞቱበት ቀን ፡ ረቢአል አወል 12
✔︎ ዕድሜ ፡ 63
✔︎ የመጀመሪያ ሚስታቸው ፡ እመት ኸድጃ
✔︎ የመጀመሪ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ ዕድሜቸው ፡ 25
✔︎ የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው ዕድሜቸው ፡ 40
እንሻ አሏህ በቪድዮ ሙሉ የሚስቶቻቸው ስም እና ከናሙሉ ታርከቸው አቀርበለው ኑ ቤተሰብ ይሁኑ❣🎓🎓
ምን አስፈተው የሰው ታርጋ ሌባ ትራፊክ ሠላም ነው ብሬክሥየ
ዎንድሜ እንደዚ አይነት መረጀ አትልቀቅ አለህ ይጠብቅህ
ሰዉበቃ እደፈለገ መቀሳቀስ አይችልም ለምን መቅረፅ አስፈለገ
ቁይ ብሬክስ ደህናሰውአልነበርክምእዴ ምነውእድህ ዝብለህ የሁነያልሁነገር ስታደርግእያይሁነው ደሙይፍዱውአይድነው
Mansur Eigzabeher yitbkeh betam melkam deg nawu 🙏🙏🙏🙏❤
ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ድናችንን እንወቅ ለነገው ለአኼራ ቤታችን📚✔✔ ረመዳንን በቁርአን በኢባዳ እንቀበለው ሀቁን ጠብቀው ከሚጾሙት ያድርገን ፕራንክ ለእኛ የእሳት መንገድ ነው ተውሂድን ነው የሚያዋጣን ኑ ወደ ተውሂድ ድናችንን እንወቅ✔✔
አላህ ይጠብቅህ መሱር ዉድ የኢስላም ልጅ
#አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድ#ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ #እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
ወዓለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ቅድሚያ ለተውሂድ ደምረኝ እኔም እደምርሃለሁ
ሠው ያለምክንያት እዲሁ መፍታት አያሥፈልግም ሢቀጥል ትህትና ካለ ገዘብ ቢኖር ባይኖርምንም አይዴል ለሠው ልጅ ሥብእናነው
😏😏😏😏
መታሰር አለብህ ብሬክስ ምንም ሳያድርግ አደል የታሰረዉ አንተ ደሞ ታርጋ ተናግረሀል
ሰላም ብያለሁ ውድ ኢትዮጵያውያን እንደምን አላችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በያላችሁበት ሀገራቺን ፍትህ የሰፈነባት ሀገር ደሀውም ሀብታሙም እኩል ተከብሮ የሚኖርባት ሀገር እንድትሆን የዘወትር ምኞቴ ነው
ማሜ የሀይቁ ደምረኝ
እንኳን ደህና መጣህ ብሬክስ በጣም አስቤ ነበር እስር ቤት ስትገባ እንኳን ደህና መጣህ
ሀበሻ ምቀኛ እኮ ነን ሰርቶ ነው ሰርተህ ተለወጥ
መሱራ ሀብት ብቻ ሳይሆን ስነ ምግባር አለው መጀመራያ ምን አራጎ ነው የፈቱበት
አሽቄው
ምቀኝነት መይመስላል ምን አገባችሁ
بسم الله ماشاء الله تبارك الرحمن الرحيم
الله يبارك فيما رزق للجميع 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
አላህ ይጠብቀው መልካምነቱም ጭምር ነው
መጀመሪያ ለምን ፈቱት
ሰውን ከመከታተል እራስችሁን መርምሩ ምን እየሰራችሁነው ብሪክስ ጥሩስራ ትሰራ ነበር አሁን ግን የሰውን አይብ ትከታተላለህ መጨረሻየን አሳምርልኝ ያረብ
አይ ዘመን ታዳ የኛ ቢጤዉሥ ምን ይሁን ለነሡም የዘነበ ለኛም ይዝነብልን በተለይ ሥዴት ላይ ላለነዉ ያረብ
በቅድሚያ ብሬክስ ባንተ ቻናል የማይረባ ትርኪ ሚርኪ ባታቀርብ ደስ ይለኛል በድምፅ የሚሰማው ልጅ ደሞ ስራ ፈት ህፃን ነገር ነው መንሱር ትሁት ስለሆነ ዘዛላይ መልካም ሰው ነው ስራቸውን ነው የሰሩት ጥፋተኛን መቅጣት አይደለም አላማው ማስተማር ነው ስለዚህ አታሽቃብጥ ስራፈት
ሀብታም ስለሆነ አይደለም ሀቅ ስለያዘ ብቻ ነው ሀብት ይጠፋል ይገኛል
ማሻአለህ😁
ሚሰረ ማር ደምርኝ ቤተሠብእንሁን ሥወድሽ በቅንነት
ጉድ ኮ ነው
Selam mensur ebakhe erdagne allah yredahel
Masha Alah jalala nama rabin namaf hakenu wawu jabaufi Abatujabe fatabar
ክክክክክክ ውይ ብር በቃ በኢትዮጲያ ብር ካልኖርህ ገድል መግባት ነው ውይይይ እግዚአብሔር
Masha Allah
ብሬክስ ወንድማችን 😍😍😍
ማሱራ ዉዲማችን አለሀሱበሀነዉተአለይጠቢቆው☝☝
I didn’t get it in the first place why he did that the Officer🙋♀️
መኖር ወይም ማገኝት የትቦታ ያስከብርሃል ደቅነው መገን ቲራፊክ ያየለት ተለት ለልጆቾ ዳቦ የሚገዛብት የሚቃረመውን ሚስኪን ከጁ እየላሱ ፆም የሚያሳደሩ ስቶች ናቸው
ባክህን መንሱሬ ምርጥ ሰው ነው
በቃ ሮብል በደብ አስተምሩት እንደ መስሩ ይሁን ክክ አብት የጥዋት ጤዛነወለ ዋናዉ ጥሩ አከመለካአት ፈጣሪ ያድለኝ👌🤲🤲🤲🤲🤲
እህት ደምርኝ ውዴ ቤተሠብእንሁን
@@ZAMZAM-dz6drእሽ
አይመጥንህም ብሬክስ ይኸ ንግግር እና ቀርፃ ስለዚህ እባክህ ተርጋጋ ምናልባት ዝም ብለው ይሆናል የፈቱበት ስለዚህ ከህግ ውጭ ካልሆነ የግድ ማሰር አለባቸው
Mensur ye Oromo jegna new ❤❤
ባል ገንዘብ ከሆንክ ህግ የለም 😆😆
ውዴ ደምርኝበቅንነት ቤተሠብእንሁንሥወድሽ
በምን ምክኒያት እደፈቱበት ሳታዉቁ ብዙአታዉሩ
ትክክል ህጉ የሚጠብቀዉ ለድሀና ለምስጊን ሰዉ ነዉ
ሲጀሠር ዱባይ ከሆነ ምንም ቢሆን መረጃ አይለቀቅም ተጠቀቁ
መኪናው ሲያምር
አሏህ ይጠብቀው
አተ ላለህ ሰው ያከብርሀል ሱበሀን አላህ
መከባበር ዛሬ አየሁ ባገሬላይ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የኢስላም ልጆች ታሪኩን አንብቡት ትማሩበታላችሁ
አንድ ወጣት ታሪኩን እንዲህ ሲል ያጫውተናል እድሜየ ስድስት ሲሆን እናትና አባቴ ተፋቱ ሁለታቸውም በየ ፊናቸው አግብተው የራሳቸውን ሂወት መሰረቱ እኔ ግን ሂወት እንዴት እንደሆነ ሳይገባኝ ከ ሁለቱ መካከል ጠፍቼ ቀረው ሂወቴ ሜዳ ላይ ተበተነ ከ አባቴ ጋ ስሄድ ሚስቱ በጥላቻ ትቀበለኛለች እናቴ ጋ ስሄድ ባልዋ በጥላቻ ይቀበለኛል ሌላ ነገርም ባናደደው ቁጥር ከኔ ላይ ነው የሚጮኸው እንደዚህ በተፈራረቀ ቤተሰብ መሀል አደኩ ከዛም ቡሀላ መጥፎ ጉዋደኞችን ተዋወኩ ከነሱጋ ሱስን ለመድኩ መጠጥ ሀሺሽ መጥፎ ስራወችን ሁሉ መስራት ጀመርኩ ስጠፋ አባቴ የት ነበርክ ሲለኝ እናቴ ጋ ነበርኩ እለዋለሁ እናቴም የት ነበርክ ስትለኝ አባቴጋ ነበርኩ እላታለሁ ሁለቱም እንዳለሁ ያስባሉ ነገርግን እኔ በሂወት ጨለማ ውስጥ ጠፍቻለሁ ከእለታት አንድ ቀን ከጉዋደኞቼ ጋር ስንጠጣ ሀሽሽ ስናጨስ አደርን በጣም ሰከርን ሱስ የተባለ ሲጫወትብን አደረ ከዛም ንፁህ አየር ለመቀበል በ ጉዋደኛችን መኪና ወተን መንቀሳቀስ ጀመርን የዱኒያን የውሸት ደስታ እያጣጣምን ከዛም መሀል መንገድ ላይ እያለን መኪናዋ እየደጋገመች ተንከረባበተች እና አመድ ሆነች መኪናውስጥ የነበርነው አራት ሸይጣኖች ነበርን ሶስቱ ሂወታቸው አለፈ እኔ ብቻ ቀረሁ በአላሁ ሱብሀነሁ ወተአላ እዝነት ሂወቴ ተረፈች እየኖርኩኝ ካለሁበት የሂወት ጨለማ ባተትኩኝ ሂወቴን እንደገና አገኜሁት ነፍሴ በጣም ተጨንቃ ሙቼ ቢሆን አላህን እንዴት ነበር የምገናኜው እንደዚህ በሱስ የተጨማለቅኩ ሁኜ ሰክሬ እጣ ፈንታየ እሳት ይሆን ነበር ነገር ግን አላህ ያተረፈኝ ስለሚወደኝ ነው ብየ እኔም ወደድኩት ወደሱ ለመቅረብና መቼም አላስቆጣውም ብየ ወሰንኩ ከዛም ሙቶ የነበረው ልቤ የሚጣፍጥ የኢማን ስሜት ይሰማው ጀመር ወደ አላህ ተመለስኩ መሀርታን ጠየኩት ከሁለት ሞት ስላተረፈኝ አመሰገንኩት አንድ የመኪና አደጋው ሞት ሁለት የሱስ ሞት ከዛም ከ ሀኪም ቤት ወጥቼ ወደ መስጂድ ሄድኩኝ ያለፈ መጥፎ ሂወቴን ወደሁዋላየ ጥየ መስጂድ ውስጥም ገባሁኝ እና ቁርአን አንስቼ መቅራት ጀመርኩ ከዛም ትክክለኛ ደስታንና ጥፍጥናን አገኜሁበት ሱሰኛ ሁኜ እየኖርኩት እንደነበረው የውሸት ደስታ አልነበረም ከዛ ቀን ጀምሮ ቁርአን እውነተኛ ጉዋደኛየ ሆነ ሱብሀን አላህ እኛም ራሳችንን እንፈትሽ እውነተኛ ደስታ የሚገኜው ኢማን ሲኖረን ነው ያ ኡመተ ሙሀመድ ወደ አለህ እንመለስ ቂያማ እየደረሰ ነው አላህ ተመላሾችን ይወዳልና አብዘሀኞቻችን የሶሻል ሚዲያ ሱስ ይዞናል ነገርና ፕራንክ ካለበት ነው የምንገኜው ይሄንና መሰል ኢስላማዊ ታሪኮችን ከአረበኛ አምጥቼ ወደ አማረኛ እየቀየርኩ እያቀረብኩ እገኛለሁ ስራው ያደክማል ግን ተመልካች የለውም ፕሮፋይሌን ተጭናቸወሁ አበረታቱኝ በየ ቀኑ አስተማሪ የሆኑ ታሪኮችን አቀርባለሁ ትማሩበታላችሁ ወ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር🌹