ጉድ እዩ ጩፋ ሙስሊሞች ላይ ድራማ እየሰራ ነው! | ቸርች ውስጥ ሙስሊም አስመስሎ | Eyu chufa | Seifu on ebs | Minber tv | የኔ መንገድ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 24

  • @Jibrilhassen-ls5me
    @Jibrilhassen-ls5me  Місяць тому +6

    እንደተለመደው ቪድዮን Like👍 Share Subscribe ያድርጉ🙏🥰

  • @user-om6xm7ed4x
    @user-om6xm7ed4x Місяць тому

    وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ سبحان الله

  • @TofikHassen-oe7th
    @TofikHassen-oe7th Місяць тому +3

    እንዲህ ኣይነት ሂጃብ ኣስተሳሰር እንደዚህ ኣይነት ቅንድብ ኣቀባብ ሙስሊም ሴት የለም ሙስሊም ሴት ቆንጆ ናቸዉ እቺ ከጉድጒድ የወጣ ድብ ትመስላለች

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 Місяць тому +2

    በዚህ አስቸጋሪ ዘመን ጴንጤ በጣም ያስፈልገናል ለመሳቅ ለመዝናናት.አለበለዛ በምን እንስቅ እንዝናና ነበር.

  • @AbuRehmet
    @AbuRehmet Місяць тому +1

    ድራማ አይደለም ድራማ ነው እያልን ራሳችንን መዋሸት የለብንም ጃሂሎችና አንዳንዶች ህይወት ያስቸገራቻቸው በህመም ወይም በድህነት ውስጥ ያሉ በነዚህ ላይ ጅህልና ሲጨመር ኢስላምን ወደ ሚፃርር ይሄዳሉ ከጴንጤዎች የጨፈራ መድርክ የሚገኙ በጅህልና ውስጥ የሚኖሩ ዲናቸውን በደንብ የማያውቁ መሆናቸውን ማወቅ አለብን ድራማ ነው እያልን ራሳችንን ዋሽትን ራሳችንን ለማታለል መሞከር የለብንም።

  • @zahareahmad7812
    @zahareahmad7812 Місяць тому +1

    እዩጩፋ ሳይረፍድብህ ፍጠን ወገኖችህ ወደተፈጠሩተ እምነት እየተመለሡነው
    አንተም ድራማህን አቁምና ነፍስህን
    እዘንላት
    እኛ ከሆን ያንተ ድራማ ገብቶናል

  • @KemalShemsu-qy1fo
    @KemalShemsu-qy1fo Місяць тому +1

    ሴቶች በብዛት ጃሀነም ይገባሉ የተባለው እኮ በአሁን ሰአት የአላህን ትእዛዝ የጣሱ በአለባበስ በድርጊት ወንዶችን በተለያየ ሁኔታ ለሚፈታተኑ ሴቶችን ነው የሙስሊም ሴት ከሌላዋቹ ቢያንስ አላህን ይፈራሉ ።

  • @AsnakechFelekeAsnakechFeleke
    @AsnakechFelekeAsnakechFeleke Місяць тому +1

    likee.nawu

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy Місяць тому

    ሱበሐን አላሕ

  • @fatumaahmed8718
    @fatumaahmed8718 Місяць тому

    አሳዛኙ ነገር የሚከተለው ን ሰው ማጃጃሉ ሐቁን እያወቁ

  • @Maryam-x6w7e
    @Maryam-x6w7e Місяць тому +1

    ጉዲ

  • @jibriljb906
    @jibriljb906 Місяць тому +1

    Hitsanochin atalil bal iyu cufan mogn balaw

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 29 днів тому

    ለምንድነው መጅሊስ ማይከሰው እዲህ በእስልምና ድራማ ሲሰራ

  • @munaAdem-v2j
    @munaAdem-v2j Місяць тому +1

    ስትሰለቹ እዩ ስታስጠላኝ ያንተ ድራማ መቼ ነው የሚያበቃው

  • @rahmetoreshed2694
    @rahmetoreshed2694 Місяць тому +1

    እዩ ደንቆሮ ነው ድራማ ካልሰራ የሚከታተለው ዬለም ሙስሊሞችም እየመጡ ነው ለማለት ያህል ነው

  • @አልሀሙዱልላህ
    @አልሀሙዱልላህ 19 днів тому

    ክክክክክክክ ይህ ሰው መቀደዱ አልተወም እጭ

  • @user-Nezhia
    @user-Nezhia 29 днів тому

    አላህ ይለአንክ፣እዩጩፋ እንዳው ምኑ ጨለል ነው?😂ይሄን ሰውየ ጆሮውን አንጠልጥሎ አማኑኤል ወስዶ የሚደነጉርልን እንጣ??😂😂😂😂

  • @firdaws-ec1nc
    @firdaws-ec1nc 27 днів тому

    Lemn muslim endmiferu alawqm .... ewnet letkefr kehedch tadya lmn hijab atawelqm lmn Allahn kensu fit tamsgnalch😂

  • @ElyasKhedir
    @ElyasKhedir Місяць тому +1

    ኢዩ ጩፋ የመጨረሻ የዘቀጠ የሰው ዝቃጭ ነው ። እኔ የሚገርሙኝ እሱን አምነው የሚከተሉ ከርከሮዎች ናቸው ።

    • @user-Nezhia
      @user-Nezhia 29 днів тому

      የኔም ጥያቄ ነው፣ምን ከርከሮ ብቻ ጨለል ናቸውጅ።

  • @alainfef176
    @alainfef176 Місяць тому

    😅😅😅😅😂😂😂🙆🙆🙆🙆👅👅👅የሂጃቧ. ነገርስ. ቅማላም. ጉፋያ. ቆሻሻ. ሲጀመር. መቸም. አይሳካለትም.
    ኢስላም
    ይቀጥላል. ዘላለማውይ. ሀይማኖት. ነው

  • @firdaws-ec1nc
    @firdaws-ec1nc 27 днів тому

    Lemn muslim endmiferu alawqm .... ewnet letkefr kehedch tadya lmn hijab atawelqm lmn Allahn kensu fit tamsgnalch😂