🔴 አነጋጋሪው ፓስተር ማህደርን ፍለጋ እና የእዩ ጩፋ ውድቅ የሆነው ክስ!!
Вставка
- Опубліковано 5 лют 2025
- ሰላም ሰላም በመላው ዓለም ላይ የምትገኙ ውድ ኢትዮጵያውያን እንኳን ወደዚህ አዝናኝና ቁምነገር አዘል ቻናል በደህና መጣችሁ እያልኩ ለዚህ ቻናል አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አመሰግናለሁ።
#ebstv #seifuonebs #ethiopia
🔴 አነጋጋሪው የፓስተሩ አርቲስት ማህደር አሰፋን መከጀል ብዙዎችን አስገረመ | Abrilo HD
🔴 አነጋጋሪው የእዩ ጩፋ ክስ በኮሜዲያን እሸቱ ላይ ውድቅ ሆነበት ከልቡ አዘነ | DinkaDink
🔴 ብዙዎች ያስደሰተው የመሪጌታው በሰራው ስራ በህግ መጠየቅ የተዋሕዶ ልጆች ተደሰቱ | EBSTV
🔴 አነጋጋሪው እና አስቂው የፓስተሮቹ ኮሜዲ ድራማ መናፍቅ ባይኖር በምን እንስቅ ነበር | SeifuonEBS
Dallol Entertainment, Abrilo HD, DinkaDink, Tnshua Mahder, DinkaDink, Ale Tube, Alex, ATR, Tikus Neger, Abel Birhanu, Maraki Weg, Eyoha Media, Tikus Neger, Ab tube, Tsege royal, Ruta Tube, እፀህይወት, አስቴር አወቀ, Aster Aweke, G Power, Nuhamin, Artist Engidasew Habte ቴዲ, Besintu, በስንቱ, eregnaye, Feta daily, Heven, ሄቨን, TikLife, EthioForum, The Ethiopia, Dinklijoch, ድንቅልጆች, Donkeytube, Comedian Eshetu, EBS, ኢቢኤስ, አሸንዳ, ቡሄ, ሆያሆዬ, Howto, Golddigger, Blogging, Google, Esat, Motivational Speech, Prophet Eyu Chufa, እዩ ጩፋ, Prophet Miracke Teka, Comedian Eshetu, እሸቱ መለሰ, ማሀደር አሰፋ, Artist Mahder Assefa, መሪጌታ ሚስጠረ መዝገቡ, Breaking News, Fano, ፋኖ, Abiy Ahmed, አብይ አህመድ, ሰበር መረጃ
ቤተሰብ የተዋሕዶ ልጆች ሰብስክራይብ👍 ቪዲዮ ለሌሎችም እንዲደርስ ላይክ ሼር አይረሳ አመሰግናለሁ🙏
@@aklilnews bemin lilakilih
አክሊልዬ የተዋህዶ እንቁ የመናፍቃን ጅራፍ እንዴት እንደምወድህ እኮ ሀቅ ሀቋን እያዝናናህ መልዕክት የምታስተላልበት መንገድ ቃል የለኝም አንተ ከየትኛውም ዩቲበር ትለያለህ በሳቅ ገደልከኝ😂😂😂😂😂 ሌላው ነገር ተዋሕዶ ነክቶ የት ማምለጥ አይቻልም አሳድልን የኔ ጀግና ፓስተሮቹ 😂😂😂 ይለያሉ ማህደር አሰፋ እንዳትገዛው ጭራሽ ብር ሊሰጣት 😂😂😂
ሲናዬ❤🙏
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን አሜን አሜን የኔ መልካም❤🙏
እንዳይለቀቁብን ለፍርድ ይቅረቡልን
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው 😢😢😢
አሜን አሜን አሜን ሰላሚናዬ❤🙏
ኧር ይሄ ሚሰጥር የሚባለውን አሳዳቹ ያዙልን ተቃጠልን እንዳትለቁት ህግ አይሰራም 😢😢😢😢
በቀላል መላቀቅማ የለም❤🙏
Aklil our legend❤
Hey yo❤🙏
ሰማይና ምድር ያልፍል ቃሌ ግን አያልፍህም ለፍተህ ጥርህ ግረህ ብላ የሚለዉን አያዉቁትም አትስረቅ ይላል ነገር ግን የቅድስት ቤተክርስቲያን ንዋይ ቅድሳቷን ይገለገላሉ በስሜ ብዙዎች ይመጣሉ እና ተጠንቀቁ ይላል የእየሱስ ክርስቶስን ስም ይጠራሉ ተግባራቸዉ ግን ያጋንት ነዉ የማዝነዉ ለሚከተሏቸዉ !!!
በትክክል ሜሉዬ የሚከተላቸውም በፊት በየጠንቋዩ ቤት ጥቅም ፍለጋ የሚራራጥ የነበረው ነው ዛሬ ሱፉ የለበሱ የሃይማኖት መልክ ያላቸው ህጋዊ ጠንቋዮች ጋር ምድራዊ የሆነውን ለማግኘት አሜን ሲል ይውላል የማይጨበጥ ተስፋ😂❤🙏
ወይ መጃጃል በአካል ሴጣን መጣ😢😢😢😢
❤❤❤
akiye yene sakita❤❤❤❤❤
ጨረቃ ወስጤ ናት ጳጉሜ 8 ትሆናለች ፀሀይ ውስጤ ነች ሰላም በሰማይ ላይ እንዳለች ላም ታሪኳ እንጂ ወተቷ ባልዲ ባይሞላም ሰላም ብያለሁ ሰላም
ሰላምህ ይብዛልኝ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ❤🙏
We love you so mucu❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉 goto 5ok
Thank You So much❤🙏
@@ሁሉምያልፋል-ኀ1ገ ቪዲዮው ሙሉውን አይተሄዋል ግን?
አይቼዋለሁ
ተዋህዶ፣ሀትኳት
በትክክል በተዋሕዶ ቀልድ የለም❤🙏
በፕሮቴስታንትም ቀልድ የለም የሰውን ሰታከብር የአንተም ይከበራል የሁሉም እምነት እኩል ነው አንዱ የበላይ አንዱ የበታች አይሆንም ኢትዮጵያ የሁሉም ናት ሁሉም በእኩል ነው መኖር ያለበት
በትክክል በሀሳብክ አስማማለሁ ወዳጄ ግን እኔ እየተናገርኩ ያለሁት ህዝብ ላይ ድራማ በመስራት የሚሸቅሉትን እንጂ የወንጌል አስተምሮ በሚሰብኩት ላይ ምንም እንኳን በአረዳድ ብንለያይም እነሱን አንድም ቀን ስማቸውን በክፉ አንስቼ አላውቅም የተሰሩት ቪዲዮዎች ለዛ ምስክር ናቸው ወዳጄ አመሰግናለሁ🙏
እግዛብሔር ይመሥገን እንኳን ደሕና መጣሕ የተዋሕዶ ልጅ
ሀኒዬ❤🙏
አይምሰልህ ሐሰተኛና ፈጥሮ የሚያወራ ሰው ነው! @@aklilnews
አኔ ሑሌም የምጠይቀው ይሔ ሑሉ ሕዝብ ስራ ሠርቶ አይበላም እዛ ተዘፍዝፈው አሜን የሚሉት ኑሮን በኪሎ የሚቀንሥላቸው መሠላቸው ልቦና ይሥጣችሑ
ሀኒዬ እንዳይሰሩማ መኪናና ቤት ይሰጣትኃል እየተባሉ የህልም ትንቢት እየተነበየላቸው አዛ ተጎልተው አሜን ይላሉ😂❤🙏
@aklilnews እመብረሐንን ሑሌ የምለው ስራ የላቸውም እንዴ እላለሑ ሢሊማ የገቡ መሠላቸው እንዴ አረ ጌታ ለቦና ይሥጣቸው መቸሥ ወገኔናቸው ለባቸው ይፍረስ አልል ምድረ ከንቱ ❤❤😃
ሀኒዬ❤🙏 ስራ የላቸውም ለዛ ነው😂😂😂
@aklilnews ❤❤❤
selam betseb❤🎉
አዚዬ❤🙏
እንኳን ደና መጣህ ጠፋህ ወንድማችን
መክሊትዬ የኔ ቀሽት እንኳን ደህና ቆየሽኝ የኔ መልካም አልጠፋሁም አለሁልሽ❤🙏
አክሊል ሩታ አህትህ ናት እንዴ ቲክቶክ ላይ ሲያወሩ ሰምቼ ነው ንገረኝ የምሩን
እሺ ወንድማችን ሩታኮ ታማለች ወንድማችን ቀልድ ነው እያሉ አስጨነቁን እኔ ቀልድ አይመስለኝም 😢😢😢😢
ይሸቅሉበት ብዬ እንጂ እውነታውን ለህዝቡ ማሳወቅ አቅቶኝ አይደለም በዚሁ መጃጃል የሚቀጥሉ ከሆነ ግን ከማጋለጥ ወደ ኃላ አልልም❤🙏
እሺ ሩታ ደናነች ኧረ ውንድሜ ቀልድ አይመስልም
አክሊል የተዋሕዶ እንቁ እዩ ጩፋ ገና ትዋረዳለህ መሪጌታ የተባለውን ሰው በደንብ ተከታተል አክሊል እኛም ከጎንህ እንቆማለን ሌላው ነገር የፓስተሮቹ ነገር በሳቅ ሞትኩኝ በኪሎ ህይወት ሲስተካከል😂😂😂😂 አቀራረብህን ሳያደንቁ ማለፍ የምር ንፉግነት ነው🙏 በርታልኝ
ነብዮቻችን ሌላ ታሪክ ውስጥ ናቸው😂😂😂❤🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን ተመሰገን በእምነታችንን የቀለደ እደዜ የጁን ያገኞል እኔ ኩ ቡዬአለው እየጩፉ እሼን እከሳለው ቤሎ እሱ እየጩፉ እሰርቤት ይገቦ ነበረ አኬዬ እናመሰግንአለን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፍቅርዬ❤🙏
ሰላም እንኩዋን ሰላም መጣክ በርታልን
ሮዚዬ እንኳን ደህና ቆየሽኝ❤🙏
❤❤❤❤ሠላም
ሀኒዬ❤🙏
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ😍
እሰይ መለጥለጥ ነው ከዚ ቡሀላ ማላገኝቸው ይብቃ ተዋህዶ ላይ ስሊቂያ
በትክክል ፂዬ❤🙏
አይ ተሙ የተመታክ ሞባይሌን ዘቅዝቄው ነው እንዴ 😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂❤🙏
Akl's✔Hello
every day
goods~^^369
እምነት በኪሎ😂😂😂😂😂😂😂 ፂማም ዳይፐራም😂😂😂😂
ቲጂዬ ቃል አጥቼላቸው እኮ ነው😂😂😂
ይሄ አረመኔ ለፍርድ ይቅርብልን
የትም አያመልጥም በቅርቡ መያዙ አይቀርም❤🙏
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሳርዬ❤🙏
አንዳንድ የሚጃጃሉ ቆብ ለባሾችንም አጋልጥልን
የሚያጭበረቦሩ ካሉ አውጣቸው አክሊል
መዳን በኪሎነው
😂😂😂 ጠይቅልኝማ
😂😂😂
አይይይ
አይ ፓስተር አይ ፓስተር ብለው ብለው ከአላሙዲን ጋር መሳፈጥ ጀመሩ? 😂😂😂ከዚህ በኋላ የሸገር ማጅራት መችና አልሞ ተኳሽ ምርጥ ስራ አገኘ! የወሬ ለቃሚው ኮሜዲ በጣም ተመቸኝ😂
አይ መናፍቃኖች አሜን ማለት ብቻ 🥹🤣🤣
እየተረገሙም አሜን ይላሉ እኮ!! አይሰሙም ምን እንደተባሉ እንኳን🙏
@@aklilnews የከሰረ ትውልድ ያሳዝናል በእውነት
እየሱስ ክርስቶስ ዛሬም ለዘላለም ህያው ነው ። መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠ ስም እየሱስ ብቻ ነው ይህንን ስም ከማንም ጋር ሳያወዳድር ሳይቀላቅል የሚያመልከው ጴንጤ ነው
መማሃደርዬ ንቂ የማንም ወንበዴ ሌባ እጅ እንዳትገቢ አደራሸን ሊበላ ገንዘብ ያላቸውን ሴቶች እያፍነፍኑ ለመጋጥ ጅላንፎቹን ማሃደርዬ ነቄ😂😂😂😂😂😂❤
ማህደርን ይናፍቃቸዋል❤🙏
🤣🤣🤣🤣🤣ine negna aduwa🤣🤣🤣🤣
😂😂😂❤🙏
ላንተ አይገባህም ብር ብር ትላለህ አንተም ለብር ነው አዚህ እየለፈለፍክ ያለኸው ሀይማኖት ውስጥ አትግባ ሌላ መልካም ነገር ፈልግ አስተማሪ አላልክም ደሞ ምንም ቁም ነገር የለህም ትችት በቀር
አው ድሮም ለመናፍቅ አስተማሪ የሆነ ነገር እኮ መኪና ይኖርሃል፤ ቤት ሲወርድ አየሁ፥ ስምህ እከሌ ነው ማለት ነው አስተማሪው ነገር😂😂😂
@@aklilnewsእሱን አደለም የምልህ አሁን አንድ አስተማሪ ነገር የቱ ነው መናፍቅ ማለት ምን ማለት ነው እስቲ ንገረኝ እስቲ ሌላ አቅጣጫ ፈልግ ሞልቷል ጥሩ ጥሩ ነገር
ወገኔ በአደባባይ ሲዘረፍ ዝም ልበል ማንቃት የለብኝም ይሄን ትቼ ሌላ ስራ መስራት አቅቶኝ ይመስልካል ወዳጄ ስለሚያሳዝኑኝ ነኽ❤🙏
eysus yadenale eysus geta new
አሜን አሜን አሜን ሜሪዬ❤🙏
አዎ መሰራት የማይወድ ትውልድ ፈጠሩብን በወር 30 ቀን በበዓል ስም የማይሰራ ትውልድ
ይሄ ቻናል ግን በጣም ውሸት እያበዛ ነው መሪጌታው ተያዘ ብሎ ውስጡ ሲገባ ሌላ ከዚ በፊት ዘርፌ ቀየረች ብሎ ውሸት ተደጋጋሚ ውሸት ስለሚያወራ በበኩሌ ሁለተኛ አላየውም
አመሰግናለሁ እንዳታይኝ አሁንም ፈልገሽ እንጂ አስገድጄሽ አይደለም እኮ😂😂😂
መናናፍቅን የሚያስጨንቃቸው የምድር ቁሳቁስ ነው የነፍስ ጉዳይ ሳይሆን
ሀረ በቃ ጴንጤ ይለመልማል አትናደዱ ኦርቶዶክስ አያድንም ኑ
እምነት አያድንም ያመንሽውን በተግባር እስካልኖርሽው🙏
Temu gn Yesrahin Yistih
Betabot yashofew sewyeko bechawen alneberem and kefi yemiterg lelam erasu lay yeteshekeme neber hulum biyazu teru new
ሀኒዬ እሱንም አየተከታተልኩ ነው ይሄኛው ጓደኛው መያዙን ሲሰማ ተሰውሯል የገባበት ገብተን ለህግ እናስረክበዋለን❤🙏
@aklilnews ❤️
Selam Aklil zare Begize ket tegeneh??
Kezihu Kebete😂🙏
የደነዘዘ ሁላ ስለመንግስተ ሰማያት መቼ ነው የምታስቡት ስለገንዘብ ስለመኪና ስለቤት ምን የደነዘዘ ህዝብነው
Hasetegna Nebiyatoch 😂😂😂😂 Dramachew zena yadergal bekilo hone Ende dihnet yihe mskin Hzib siyasazin😂😂😂
ህግ ቢኖርማ እንደዝህ አይነት አጭበርባሪ ቃሊቲ ማስገባት ነበር
አፈር ብላ ቀልድን በዜና ይደብራል
እስከ ሽንት አመትቱ፣ክስ ነው ቅልርጫት የተሽከምከውው
ሐሰተኛ ሚዲያ, ፈጣሪ ይቅር ይበልህ
አሜን አሜን አሜን መናፍቁ የቁም እስረኛ!!
@aklilnews ሰበር ዜና የቅድስት ስላሴ ውስጥ ያለው መስቀል ተነሳ ብሎ የዘገበውን ረሳሃው!??? አሁንስ መጀመሪያ የኦርቶዶክስ ሐሰተኛ ርዕስ አሳይቶ ውስጡ ያለው የ tiktok ቪዲዮ ጥርቅም አይደለም, ለነገሩ አብዛኛው ተዋህዶ በደመነፍስ የሚመራ መንጋ እንደሆነ ስለሚያውቅ ነው!
መናፍቅ ገና ሚስጢራቹን እዘረግፈዋለሁ እስከ መቼ ታስመስላላቹ😂😂😂?
Sechiw belate
እናቱ ሆድ አይገባ ቀድሞ ይሄ ባልዲ አፉን መሰብሰብ ነበረበት
በትክክል ሳርዬ በቅርቡ በእጄ ይገባል መላቀቅ የለም❤🙏 ደህና ነሽልኝ
ባለጌ ነህ ሲጀመር እዩ ጩፋ ሀሰቴኛ አይደለም እናንተም አልተባላችሁ የግብፅ ስዕል ምታመልኩ
ልቦና ይስጥሽ እህቴ መሲ ስዕል አይመለክም የሚመለከው ሰማይንና ምድርን የዘረጋ ጌታ እግዚአብሔር ብቻ ነው🙏
ማስተዋል ይስጣችሁ ሌላ ምንም አልል ጥቅቅቅ አድርጋችሁ ታውቃለችሁኮ ቅዱሳን ስእላትን እንደማናመልክ ግን የልብ ካውያ ስለሆናችሁንች የምናመልከው አልፍና ኦሜጋን ብቻ
አኬን ጠንቀቅ
ማለት?
ዶንኪ ዶንኪ ነው
ተፈላጊ መያዙበጣምደስይላልእያዳዲሽ፡ተጠንቀቂ
ቀልደህ ሞተሃል ባክህ! " ጨዋታው በኪሎ ሆኗል" ነው ያልከው? በሰው እምነት (ፕሮቴስታንት ሃይማኖት) ስትቀልድ ቅርያላለክ ስለምን በኦርቶዶክስ የቀለደው ታሰረ ትለናለክ? ሚዛናዊ አይደለህም።😂😂😂
የማይረባ ዝባዝንኬ ዘገባ ነው
እንኳን ደግ አረገ እና ታዲያ እዚህ ምኔታረጋለህ
Aklil ye Ruta ehitih nat ende mndnew yemsemaw wendmua nek bzu sew slante eyawera new ebakh mkerat yemanim mechawecha siton zim atbel Agrar yewendminetihin please endetatalachum semchalew timrtuan bemakuaretua
😂😂😂😂😂😂😂😂😂kkkkkkkk
Eyosus yadnal medan yemifelg eyosus krstos ykebel jon 14:6 eyosus ene ewnet hiwet meged negh yele ene wede ab migeba yelem bulal
አንተ እሪስህ ችግር አለብክ መሪጌታ ነው ለወሬ ለምን ተቸኩላላቹ ይሄ መናፍቅ ጠንቋይ አንተ እራሱ ከየት እንደሆንክ ግራ ይገባል
ቀኝ ሲገባሽ ትነግረኛለህ😂
Tadiya eshetu keldun public kawtaw eko ametat alefu yezane alsemawm
ማህደር ኦርቶዶክስ ናት😅😅😅😅😅
እናሳ ደግሞ እሷንም ልትወስዷት ነው😂😂😂
@aklilnews ሙሰሊም አይደለችም እንዴ😂😂😂😂
😂😂😂 ባሏ ነዎ ሙስሊም
@@ሁሉምያልፋል-ኀ1ገ ሰለ አንድ ተራ ሰው መመላለስ አያሰፈልግም ከምድር በታች ሁሉ ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነው ሰንት የሚያሳስበን አሉ ሰለ እሷ አይመለከተኝም በሻሞ ውሰዷት😄😄😄😄
እሺ ወሰድናት ምክንያቱም እህታችን ናት አንተም ወንድማችን ነህ አሜን ከማለት ብቻ ውጣና ጥያቄ መጠየቅን መማርን ተማር😁
አህያ የአህያ ልጅ 🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐
ማንን ነው?
Wergna mahedr andtera swe....nat eg/r habtam dha blo alftrme legun yelakw.....lsw leg hulu....nw mednwa dgmo.....tkmu lraswa....nw antme ymdan....mngd andna.....and nw.....esum beysuse krstos mamn ena mngdm....hiwotm......and esu becha mhuonun mamn!!!!!
Ante rasihi hasetegna neh
እንዴት ባክህ?
ዘቀጣችሁ
እነማን?
❤❤❤