ዶሮ ያደኩበት ነው ይለናል ቁርስ ተበልቶ እራት ነው እዚህ የሚበላው /የኩሽና ሰአት//በቅዳሜን ከሰአት/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 чер 2022
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 65

  • @rukiyakemal5506
    @rukiyakemal5506 2 роки тому +2

    ሀገር ሥገባ ቅጠሩኝ ሁሌ ምሠራው ምግብ ነው
    ጉሉ ማሻአላህ የባለፈው ቅዳሜ ሤትዮዬ 30 እግዳ ጋብዛ የ30ውም ሠው ይሄ ሠርቻለሁ አልኸምዱሊላህ ያም ቀን አለፈልኝ ምን ይሄ ብቻ ሥንት አይነት አሠሩኝ ዊ አረብ ራህማ የላቸው

  • @danielgebremariam
    @danielgebremariam 2 роки тому +4

    ፋጂታ ሳይሆን ፋሂታ ነው ሚባለው። በተረፈ አድናቂያቹ ነኝ

  • @ethioinfo727
    @ethioinfo727 2 роки тому

    እግዚያብሄር
    ለሰው ልጆች ሰላምን ያብዛ

  • @kabraktekola9679
    @kabraktekola9679 2 роки тому

    I really appreciate your passion and self motivation. I believe you need to work hard since you are very Young. But your courage and determination is number one
    Keep shining little chef Ermias. God bless you!!!

  • @ga3775
    @ga3775 2 роки тому

    Chicken fajita is my favorite food WOW good job chafe all the best God bless you all

  • @asmaytabraha240
    @asmaytabraha240 2 роки тому

    I like the food

  • @nebathassenkedir5076
    @nebathassenkedir5076 2 роки тому +2

    የዶሮ ስጋውን የቀመማቹበትን ብታሳውቁን እቤታችን እንሞክረው ነበር

  • @hiwottesfaye8899
    @hiwottesfaye8899 2 роки тому +7

    ከዋላ ያለው ትሪስ የግብረሶድምያን ነው በተለያየ መንገድ መልክታቸውን ይስተላልፋሉ በጣም ያሳዝናል እንድዚ በአደባባይ መሆኑ ያውም በኢቢየስ::

  • @amiratemam9787
    @amiratemam9787 2 роки тому

    It very nice

  • @epheremdaniel215
    @epheremdaniel215 2 роки тому

    his expression looks like first time for food,

  • @sinkineshdemessie9862
    @sinkineshdemessie9862 2 роки тому +1

    You had an interview with Dr. Danni this morning that I saw and he explain everything to you which is, sugar is bad too much salt is not good carb And so on so please transfer the message anywhere you go how our health is very important as we get aged a lot of sickness will appear because of that so be careful we love you but thank you so much I said this was all respect it is my opinion God bless you🙏🏻

  • @abentertainment6927
    @abentertainment6927 2 роки тому

    አዳዲስ እና ቆየት ያሉ ሀገረኛ ፊልሞችን ለማግኘት ከኛጋ ቤተሰብ ይሁኑ🥰

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 2 роки тому +1

    ፍቅር ናችሁ ስወዳችሁ ሉላየ ይወኒ

  • @keberebezaweletaw4314
    @keberebezaweletaw4314 2 роки тому +2

    ዮናስ የመሰለ የእዉቀት ጎተራ ለዚህ ፕሮገራም ጊዜ ማጥፋቱ ግርም ይለኛል። እኔ የአልገባኝ በየሳምንቱ የሚቀርብበት እየዞሩ በነፃ ከመመገብ ዉጭ አላማዉና አስተማሪነቱ ምን እንደሆነ ብተገልፁልኝ። ምግብ ቤት ከመቀየር ዉጭ ምን የተለየ መልእከት የለዉም። ማስተወቂያ ከሆነ መልካም።

  • @KELOEBAN
    @KELOEBAN 2 роки тому

    In Spanish, Italian, Serbian & Russian letter #J pronounce as #I…. So FAJITA REad as #Faita

  • @meklitetsegayehaile1750
    @meklitetsegayehaile1750 Рік тому

    የጨማመራችሁትን ነገር በደንብ አልተና ገራ ችሁም

  • @abentertainment6927
    @abentertainment6927 2 роки тому

    አሪፍ ቤት ነው🥰

  • @EbrahimAhmed-wn8vz
    @EbrahimAhmed-wn8vz 2 роки тому

    could you please tell us the ingredients and how the chicken is marinated? thanks

    • @berhanetefera7943
      @berhanetefera7943 2 роки тому

      Ebrahim!! Google it ( UA-cam) you can get different types of marinating and cooking methods professional

  • @biniamtesfaye977
    @biniamtesfaye977 2 роки тому +9

    ትራሱ ከሃላ ይለው የግብረስዶም ባንዲራ ነው ::
    ብሉና ፐርፕል ከተቀላቀለበት : ከኢትዮጲያ ባንዲራነት ይፈነገጠ መሆኑን እወቁ::

  • @Hayat79725
    @Hayat79725 2 роки тому

    Chicken rice salad burger for breakfast🤔 the only thing that made sense is the waffles

  • @oromitikoo3573
    @oromitikoo3573 2 роки тому

    💚❣️💛

  • @alemtsehaydemsseastatke1454
    @alemtsehaydemsseastatke1454 2 роки тому

    Lulaye ymechsh beybet shrbtn yamrbshal yoni bebadou enbla?

  • @henokabera5919
    @henokabera5919 2 роки тому +1

    Terasochu kelere medenew melektuse ebakachu wedte wedte eyheden new

  • @maymay4847
    @maymay4847 2 роки тому +1

    Rejim hunesh endezih aynet chama maregish des aylim. Le balederebash asibi

  • @zakariyesnuur7290
    @zakariyesnuur7290 2 роки тому

    Yoni Beast man

  • @totamax200
    @totamax200 2 роки тому

    ሉላዬ ምንም ብትለብሺ ያምርብሻል

  • @mathematicsforethiopianstudent
    @mathematicsforethiopianstudent 2 роки тому

    lemen betefresh tefelefyalesh shinkurtun enatesh seseru atayem maferia

  • @mr.nobody9086
    @mr.nobody9086 2 роки тому +1

    3:25 Bro Fajita = "ፋሂታ" not "ፋጅታ" 😊

  • @lensashelm3901
    @lensashelm3901 2 роки тому +3

    Lula bazih kumatish hil chama bataragis

  • @henokabera5919
    @henokabera5919 2 роки тому +1

    Ate yonase mednewe yemesraw ebs tektaye new edie

  • @aberasherpagie7268
    @aberasherpagie7268 2 роки тому

    The kitchen is too small is that a business place or some body house?

  • @meklitetsegayehaile1750
    @meklitetsegayehaile1750 Рік тому

    ጥር ሙያ አሳይ ታችሁናል ግን የጨማ መራችሁትነ

  • @Gg35114
    @Gg35114 2 роки тому

    Fajita is pronounced Fahita

  • @user-mh9tg5ul5k
    @user-mh9tg5ul5k 3 місяці тому

    የመዳም ቅመም ምን ትላላተሁ

  • @epepe6102
    @epepe6102 2 роки тому

    ዋ ዉ ዋ ዉ በ ጣ ም ደ ስ የ ሚ ል ቁ ር ስ ይ ሁ ን

  • @shaganeshabebe6418
    @shaganeshabebe6418 2 роки тому

    Edmea lena dam kushena hula mesraw megb niew yoniyia demkt lulayia yena yesetachew wey zero wedd hulachum

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 2 роки тому

    Yene lulaye siwedachihu eko

  • @mylifestyle7813
    @mylifestyle7813 2 роки тому

    ወይኔ ይሔን ልብስ ለሉላም አለበሳችኋት?? ኧረ ግፍ ነው

  • @muhammedhassen2373
    @muhammedhassen2373 2 роки тому +1

    አሁን ይህን በትላትልና በአክታ እንዲሁም በንፍጥ የበለፀገን ስጋ መስራት ሙያ ሆኖ ነው??? ኧረ ልታፍሩ ይገባል!!

  • @bezuhansisay2711
    @bezuhansisay2711 2 роки тому

    አይይይይይይይይ ደህና አባት እንዳላት ጆሀር ይሙት አለች አሉ ይሄን የበሰበሰ ዶሮ ነው እንዴ አፈር ብሉ

  • @baldinib1055
    @baldinib1055 2 роки тому +4

    remove this tiras ethioipia ye gebre sedom hager aydelchem

  • @jordanos3792
    @jordanos3792 2 роки тому

    የናንተ ፈጠራ አይደለ ለምን ታካብዳላቹህ, ኩሽና ሠዐት ከሀገር ወጣ በሉና የተለያዮ አገሮችን ምግብ ተመልከቱ አለም የት ደርሶ በኩሽና ሠዓት ያረጀ ያፈጀ ምግብ.! ምነው ዮኒየ! . የአዳማው አገር በቀል ነው,

  • @Am-uu6yi
    @Am-uu6yi 2 роки тому

    😂

  • @user-ot3vn6vq7c
    @user-ot3vn6vq7c 2 роки тому

    እረ ሉላ የኃላሽ አርቴፊሻል ነው 😄😄

  • @ruthjordan4200
    @ruthjordan4200 2 роки тому +2

    ዝምብሎ መዋጥ አይደለም የተጠራችሁት ለፕሮሞሽን ነው ስለምግቡ በደንብ አብራሩ!

  • @Love-mk1gi
    @Love-mk1gi 2 роки тому +1

    አረ ebs ይደብራል ልብስ እየተቀያየራችሁ አትልበሱ ያውም በዚህ ዘመን ስደት የቆዳ ችግር አለ

    • @Love-mk1gi
      @Love-mk1gi 2 роки тому

      ስንት የቆዳ ችግር በሚለው ይስተካከል

  • @esayaswoldieful
    @esayaswoldieful 2 роки тому

    Yoni ሉላ ትልቅ ጫማ የለበሰች ቀን አጠገቧ እንዳትደርስ ታሳጣሃለች

  • @fetihfetih5778
    @fetihfetih5778 2 роки тому +2

    እንዴ እሄን ቀሚስ ስንት ሰው
    ነው የሚለብሰው ናፍቆት እርጉዝ
    ሁና ለብሳው ነበር

    • @u3shjefdjrdjgdb256
      @u3shjefdjrdjgdb256 2 роки тому

      ሚን አገበሺ መ ብቱዋ ነዉ የደሀ ቅሚጥል አንቺ ሀገር እየለሺ እንዴት ነበር ሚትለብሽዉ በሰሚንት አንዴ አጥበሽ ኡኩነዉ ለሲንት ተቀየይረሺ ሚትለብሺዉ ለሲንት ነበር

    • @u3shjefdjrdjgdb256
      @u3shjefdjrdjgdb256 2 роки тому

      እነሱመ አንድ አይነት ገሴቶ ይሆነል አንቺ አሁን ኤሄ ኮመንት ነዉ የፀፍሺዉ ኮመንት መፀፍ ከለወክሺ ዝም መለት

    • @abeban.8366
      @abeban.8366 2 роки тому

      ዬኒ የምታማስልበት ከላስቲክ የተሰራ ማማሰያ አንደት ትኩስ ነገር ላይ ይገባል የሰራችሁት ምግብ ይቅርታ ለኔ ብዙውን ጤና የሚሰጥ አይደለም ። ዋፍሉ ሲራፕ እያለው ከጎኑ ሙዝ ይገርማል ።

  • @amisherif4589
    @amisherif4589 2 роки тому

    Lula yelbsechewn kemis yet nw yemwekew🤔🤔 nafkot lebsaw

    • @nanakalu5536
      @nanakalu5536 2 роки тому

      Tsegenet&tigist waltenigus🤣🤣🤣

    • @amisherif4589
      @amisherif4589 2 роки тому

      @@nanakalu5536 weyoo bemktelew yoni endaylbsew🙄

  • @salem4086
    @salem4086 2 роки тому

    አንች ሴትዩ በእጅ ሳይሆን በማንክያ ማለያየት ትችያለሽ ሽንኩርቱን

  • @berhanetefera7943
    @berhanetefera7943 2 роки тому +1

    ሰላም አቶ ኤርሚያሰ !!! ተምረሃል ወይስ የልምድ ሼፍ ነህ? ይህን የጠየኩህ ዶሮ: ሙዝ እና እስትሮቤሪ የከተፍክበት መክተፊያ waffles mix ስታደርግ መክተፊያ ላይ ዶሮውን ለመጥበስ የተጠቀምከው ሰዓት አይቼ ነው Hygiene, cooking time and chopping board color code X ( O ) ኢትዮጵያ ውስጥ በየሆቴሉና ሬስቶራንት የምትሰሩ ሼፍዬዎች በአደባባይ አሳፋሪ ሥራ አትስሩ: አታስተምሩ: አታስተላልፉ ::
    ሙያዉ በጣም ትልቅና ክቡር ነው ግን ኢትዮጵያ ጥሬ ሥጋ ስለሚበላ ነው መሰለኝ Cross contamination, food safety, food hygiene etc .አይከበሩም እባካችሁ ልብሱን ከመልበሳችሁ ስሙን ከመሸከማችሁ በፊት ተማሩት ሌላው ቀርቶ በምርጥ ገበታ ላይ ከሚዳኙ ሼፎች ከበቂ በላይ መማር ትችላላችሁ የ10 :የ15 አመት የሥራ ልምድ አለኝ የዚህ Hotel, Restaurant shus chef, Head chef ነኝ ትሉና ቢከፍቱት ተልባ::

    • @Gg35114
      @Gg35114 2 роки тому +1

      I don't get it he was using yellow cutting board for the chicken and white board for the strawberry's am I missing something ??

    • @tsedey7987
      @tsedey7987 2 роки тому +1

      Please watch it again he didnt, he used yellow for z chicken n white for z banana and strawberry

  • @ethioinfo727
    @ethioinfo727 2 роки тому

    እግዚያብሄር
    ለሰው ልጆች ሰላምን ያብዛ

  • @ethioinfo727
    @ethioinfo727 2 роки тому

    እግዚያብሄር
    ለሰው ልጆች ሰላምን ያብዛ