የራስህን ቁራን ለምን አታነብም ? ~ እፎይ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • የራስህን ቁራን ለምን አታነብም ? ~ እፎይ #Efoy
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    #theology #debate #Orthodox #Ethiopia #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ክርክር #ዲን_ሄኖክ_ሃይሌ #አክሊል #Ake #Aklil #ዲ/ን_ዘላለም #ታየ #Zelalem_Taye #Henoc_Haile #ትምህርት #ቤተክርስቲያን #አባ_ገብረ_ኪዳን #ድንቅ #Dink #EtArt #Rama #21 #Mezmur #መዝሙር #ሃይማኖት #ማርያም #እግዚአብሔር #ስብከት #Sermon #New_2024 #2017 #ዘማሪ #ፍሬዘር_ደሳለኝ #ሊቀ_መዘምራን #ቴወድሮስ_ዮሴፍ #Tewodros #Yosef #Abel_Mekbeb #አቤል_መክብብ #ዲያቀን #Deacon #Mirtnesh_Tilahun_ምርትነሽ_ጥላሁን #ሳራ #መምህር #መ/ር_እዮብ_ይመኑ #Eyob_Yimenu #Yaregal_Abegaz #ያረጋል_አበጋዝ #መ/ሃዲስ_እሸቱ_አለማየሁ #Eshetu

КОМЕНТАРІ • 38

  • @ZahraIbrahim-z5d
    @ZahraIbrahim-z5d Місяць тому +2

    እፎይ ወንድማችን ኣገልግሎት ዘመንህን ይባረክ እግዚኣብሔር ኣምላክ ሁላቹሁም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት የምናም ሁላችንም እግዚኣብሔር ይጠብቀን ለሌላው ልቦና ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን

  • @ዓምርማሕሙድ
    @ዓምርማሕሙድ Місяць тому

    ማነው ያለው ሱና በእስልምና ያለ።❤

  • @HamidAhimed
    @HamidAhimed Місяць тому +1

    Ye set lij girzat suna new ❤❤❤ einanite min agebachu

  • @Tfas10169
    @Tfas10169 Місяць тому +4

    ገላትያ 6:15 መገረዝ ቢሆን አለመገረዝም ቢሆን ከንቱ ነው የእግዚአብሔርን ትእዛዝ መጠበቅ ነው እንጂ።

  • @amnyrasu381
    @amnyrasu381 Місяць тому +1

    እፎይ፣፣ የምትጠቀመውን የእስልምና መጽሀፎች እኛም እንድናየው የት እንደምናገኝ እና የመጽሀፎቹንም ገለጻ ብታረግልን ደስ ይለኛል

  • @merrydegu4447
    @merrydegu4447 Місяць тому

    ወይ ውርደት በጣም ያስቃል እስልምና

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d Місяць тому

    የመሐመድን አለማወቅ እዉቀቱ በሴት ላይ ዜሮ መሆኑን ላለማመን ጎጅ ነዉ እያለ ሳይንስ ግግም ያለ መልስ ይመልሳሉ። ፈጣሪ እባክህ አብራላችሁ።

  • @AynuuAynit
    @AynuuAynit Місяць тому

    😭😭😭😭😭😭ufii muslimochii 😢😢😢

  • @DhhdDhhd-l6p
    @DhhdDhhd-l6p Місяць тому

    Eri behekimna megerez kelkelnow

  • @footballjunkies7967
    @footballjunkies7967 Місяць тому

    ☪ancer የሆነ ሀይማኖት የሴት ልጅን ብልት ያለፍቃዷ ተልትሎ ሚደሰት ይገርማል

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d Місяць тому +1

    ዉይ ሙስሊሞች ግን ሲያደናግሩ ወንድ ልጅ 8 ቀን ላይ ይገረዝ እያለ ስለሴትስ እያለ ያደናግራል። የምር እጅግ ጠማማ አስተሳሰብ ነዉ ያላቸዉ።

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d Місяць тому +1

    መሐይም ነዉ ሴት ትገረዝ የሚል። መሐመድ ደግሞ አልተማረም አይደል? ቢማር ኖሮ ትገረዝ አይልም ነበር። አላህ ግን ጎጅ ነዉ እኮ መሐመድ ይህን ሕግ አታዉጡ አለማለቱ አጃኢብ ነዉ።

  • @Dsquaresquaresquare
    @Dsquaresquaresquare Місяць тому

    Meceresha akebabi moxa keraniyon meselekegni efoy😂😂😅

  • @SelmaSelam-p9o
    @SelmaSelam-p9o Місяць тому +2

    እስልምና ብቸኛ የሀቅ እምነት ነው ወደድክም ጠላሽም ምክንያቱም ሚገዙት ፈጣሪን እንጂ ፍጡርን አይደለም ✍🏾 እየሱስ ክርስቶስ የማሪያም ልጅ ነው ዘጠኝ ወር በሆዶ ተሸክማ የወለደችው የሰው ፍጥረት ነው ይህን ክደ እውነታሁን መቀበሉን ትተህ ልብን ታውረ በታወረ ልብ እየሱስ ፍጡር ሳይሆን ፈጣሪ ነው ብለህ ሙጭጭ አይነፋም :: ( እምነት ያለ እውነት ) ባዶ ነች እስልምናን ለማንቋሸሽ ምንም ብትጥር እስልምና ሀቅ ስለሆነ ላንተ ተብሎ ሚቀየር ሚለወጥ ቃል የለም ተስፋን ቁረጥ እኔን ምን ይገርማል ብትሉኝ ከክሀዲ ጋር ቁጭ ብሎ እኝኝ ሚሉ ሙስሊሞች::

    • @MahiPikiki
      @MahiPikiki Місяць тому +4

      ክርስቶስ እኛል ለማዳን ሰው ሆኖ ከድንግል ማርያም ተወለደ እንጂ እንደኛ ሰው ሆኖ አልተፈጠረም ከ 600 አመት በኋላ የመጣው ቁርአን መፅሀፍ ቅዱስን ሊተች አይችልም ምክንያቱም አላህ ከመሀመድ በፊት አይታወቅም መሀመድ የፃፈው ተረት ነው አለ አላህ ከመአመድ በፊት ካልሽ ማስረጃ

    • @danieltesfaye7450
      @danieltesfaye7450 Місяць тому +1

      ቁራን ከመንፈሳችን ነፋንባተ፣አላህ ወደመርየም የጣለዉ የይሁን ቃሉ፣አላህ አለምን በቃሉ ከፈጠረ ቃሉ ኢሳ ከሆነ ‹‹አልመሲህ ኢሳ የአላህ ቃል ነዉ ስለሚል›› የአላህ ቃል ደግሞ ፈጣሪ እንጂ ፍጡር ሊሆን ስለማይችል›› በቁራን አወላለድ ከፍጥረት ሁሉ መለየቱ በራሱ ፈጣሪ መሆኑን ይመሰክራል ካላበት ከእናት የተወለደ ከነብያችን ከምትሉት ከመሀመድ ከነቢያት ሁል አወላለዱ ከተፈጥሮ ህግ ዉጪ መሆኑ ብቻ አል መሲህ ኢሳ ማን እደሆነ ቁራን ይመሰክራ ቁራን እረሱ በመጨረሻ ለፍርድ እንደሚመጣ ይመሰክራል መሀመድ አንድም ታአምራት አላደረገም በቁራን ኢሳ ግን እዉር አብርቷል ሙት አስነስቷል ከጭቃ ነፍስ ፈጥሮ እንድትበር አድርጓል ብዙ መጥቀስ ይቻላል ከቁራን ስለዚህ ኢየሱስ ፈጣሰሪነዉ እመን ብቻ ትድናለህ

    • @Tfas10169
      @Tfas10169 Місяць тому

      @@SelmaSelam-p9o
      አልፋና ዖሜጋ ፊተኛውና ኋለኛው መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ።
      ሮም 9:5 አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና ከነርሱም ክርስቶስ በሥጋ መጣ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘለዓለም የተባረከ አምላክ ነው
      1ኛ ዮሐ.5:20 የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘለዓለም ሕይወት ነው።
      1ኛ ቆሮ.8:6 ለእኛስ ነገር ሁሉ ከእርሱ የሆነ እኛም ለእርሱ የሆን፟ አንድ አምላክ አብ አለን ነገር ሁሉም በእርሱ በኩል የሆነ እኛም በእርሱ በኩል የሆን፟ አንድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አለን

    • @Samhunie
      @Samhunie 25 днів тому

      😅😅😅😅😅 islam is the worest religion on the earth

    • @ገብረጥጋቡ
      @ገብረጥጋቡ 12 днів тому

      እስልምና በእውነት ሳይሆን በውሸት የተመሰረተነው እውነትን ተቀበሉ እውነተኛ አምላክ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ቢመራችሁም ዋጡት አታጭበርብሩ

  • @hehddhhd4927
    @hehddhhd4927 Місяць тому +1

    ምንም አይቁም ሙስሊሞች ሲያሳዝኑ ተጫወቱባቸው

  • @MuluBelay-e1p
    @MuluBelay-e1p Місяць тому

    ባልገረዝ ኃጥያት ይሆንን❓❓😂😂😂😂😂

  • @SaifulRsna-p6v
    @SaifulRsna-p6v 16 днів тому

    አልተገረዘችም ተመቸኝ 😂😂😂😂😂

  • @effffgggggggffffff
    @effffgggggggffffff Місяць тому

    ደግነቱ የሚሰማ የለም
    አሁን የከተማ ሰው
    ማን ይፈፅመዋል?
    የታዘብኩት ምክር ቤቱን
    ለምን ትገረዝ አትገረዝ
    ውስጥ ይገባል?
    የጤና ተቋም ተሻለኮ።

  • @SaifulRsna-p6v
    @SaifulRsna-p6v 16 днів тому

    እንቲፊንቶ የሆነ ሀይማኖት

  • @azarman7733
    @azarman7733 Місяць тому

    መሀመድ ደድቦ አደድቧቸዋል ኡ ኡ ያሳዝናል ።

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d Місяць тому

    ከሳይንስ ያነሰ እዉቀት ነዉ እንዴ ያለዉ አላህ? መጽሐፍ ቅዱስ ግን ዋዉ ወንድ ብቻ ነዉ ይገረዝ ብሎ የደነገገዉ። የሙስሊም አለማዊ እዉቀት ያላችሁ እባካችሁ ከዚህ ጭካኔ እምነት ዉጡ። ባለሙያዋን ስሙ።

  • @SaifulRsna-p6v
    @SaifulRsna-p6v 16 днів тому

    ተሳይንስ ያነሰ እዉቀት ነዉ ያለዉ ምሀመዲ 😂😂

  • @natawesome5612
    @natawesome5612 Місяць тому

    Yihe nebiyu yemitlut Mohammed yemitlut Seoul eyetekatelelachuh new rasun yaladane Mohammed lerasu yemimechewun higi sertolachih hedual

  • @Tfas10169
    @Tfas10169 Місяць тому

    አሁን ግርዛት ቢቀር አላህ ይቆጣል?

    • @HilaAbrh
      @HilaAbrh Місяць тому +2

      😂😂😂

    • @MuluBelay-e1p
      @MuluBelay-e1p Місяць тому

      ሀጥያት ነው😂😂😂

    • @BiniKind-u9x
      @BiniKind-u9x Місяць тому

      ወርዶ ነው የሚገርፋቸው😂😂😂

  • @Hasen-lg8du
    @Hasen-lg8du Місяць тому

    በነብዩመሀመዱየትወለዱሴትወይትአገኘሺቸውትቀደዳለሹ

    • @kirubeltamene2302
      @kirubeltamene2302 Місяць тому

      የሚገርም ነው የሴቶቹ እና ወንድ ልጅ ጫፉ አንድ አይነት ነው nerve ending ናቸው እኔ ጫፉን ወይም ጭንቅላቱን ልቁረጥል ወይ ልተልትልልህ እና ገነት ትገባለህ ብልህ እሺ ትላለህ

  • @እሙፉሩቅ
    @እሙፉሩቅ 25 днів тому

    ሀባይብ ግን እንደነው ሰውን ማምለክ ደግሞኮ የፎቶ አይነት እኮነው ወረቀት በረክሰበትዘመን ለወረቀት መስገድምንድነው በዛላይ ትክክለኛው እየሱስ አንድም ቦታለይ አምልኩኝ አላለም ፎቶውም እለሄ እምሰግድለት አይደለም ምክኒያቱም በዛንስአት ፎቶም ሆነ አሺ አልነበርም ግን እናተ የለለውን ውሸት እየፈለሰፋችሁ እስልምናን ስትሳደቡ ትውላላችሁ በዚህ ስራችሁነው በቀን በቀን ህዝቡ ወደትክክለኛ ሀይማኖት እስሎምና እየጎረፈያለው
    ግን ትንሺኮ አሰቡ ሰው እንደት ላገኝው ወረቀትሁሉ ይሰግዳል ሲጀመር አምላኮቻችሁ እኮ ብዙናቸው ምነው አምላካችሁ ያለረዳት ብቻውን ማድረግ አይችልም እንደ

    • @Samhunie
      @Samhunie 25 днів тому

      😂😂😂😂 islam is the worest religion on the earth