እስልምና ምን እየሰራ ነው ~ እፎይ ~ ብሩክ Brook News

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • እስልምና ምን እየሰራ ነው ~ እፎይ ~ ብሩክ Brook News
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    #theology #debate #Orthodox #Ethiopia #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ክርክር #ዲን_ሄኖክ_ሃይሌ #አክሊል #Ake #Aklil #ዲ/ን_ዘላለም #ታየ #Zelalem_Taye #Henoc_Haile #ትምህርት #ቤተክርስቲያን #አባ_ገብረ_ኪዳን #ድንቅ #Dink #EtArt #Rama #21 #Mezmur #መዝሙር #ሃይማኖት #ማርያም #እግዚአብሔር #ስብከት #Sermon #New_2024 #2017 #ዘማሪ #ፍሬዘር_ደሳለኝ #ሊቀ_መዘምራን #ቴወድሮስ_ዮሴፍ #Tewodros #Yosef #Abel_Mekbeb #አቤል_መክብብ #ዲያቀን #Deacon #Mirtnesh_Tilahun_ምርትነሽ_ጥላሁን #ሳራ #መምህር #መ/ር_እዮብ_ይመኑ #Eyob_Yimenu #Yaregal_Abegaz #ያረጋል_አበጋዝ #መ/ሃዲስ_እሸቱ_አለማየሁ #Eshetu

КОМЕНТАРІ • 474

  • @Hssan-k7x
    @Hssan-k7x 8 днів тому +2

    እፎይ የዘመናችን ጳውሎሥ 🎉🎉🎉

  • @tsehayadugna4219
    @tsehayadugna4219 12 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ፀልዩ

  • @SaifulRsna-p6v
    @SaifulRsna-p6v 21 день тому +2

    የዘመናችን ጶዉሎስ 👐👐💚💛❤️

  • @Sara-j6j6d
    @Sara-j6j6d Місяць тому +7

    ወድሞቻችን ቃልወት ያሰማልን እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZerihunAbebe-h4m
    @ZerihunAbebe-h4m 19 днів тому +1

    ወድሜ እፎይ አይዞህ በርታልኝ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን ደግሞ እበዛለን

  • @HewanGudisa
    @HewanGudisa 21 день тому +1

    Efoye yena jegna 🥰🥰🥰

  • @yaleletkassa8647
    @yaleletkassa8647 Місяць тому +19

    እፎይ ውንድማችን የዘመናችን ምርጥ ሃዋርያ ነህ ከዚህ በላይ እንድታገለግል እ/ር ዕናቱን ፣እውቅቱን ፤ብርታቱን ይስጥሀ በርታልን እንወድሀለን ፡፡

    • @AbduKemal-t9d
      @AbduKemal-t9d Місяць тому

      ምን እውነት አየሽ ህሊና ሚባል ነገር የለም

    • @jamaldelmolo4535
      @jamaldelmolo4535 Місяць тому

      Mindinew yegalgalu kinatun ezih adbabyi lay silwotau new 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @nesruhawi7177
      @nesruhawi7177 Місяць тому

      islamis love muslim malt kebr now🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 29 днів тому +2

    በርቱ ፀልዩ ከክፉ ይሰወራቹ ከእነሱ ጋ ካለዉ እኛ ጋ ያለዉ ይበልጣል እኛ ከበረታን

  • @mahletfekremariam
    @mahletfekremariam 24 дні тому +1

    በእውነት እናንተን ያለማድነቅ አይቻልም ፈጣሪ ሽፍፍን አድርጎይጠብቃቹ ❤❤❤

  • @tebletsebelay5536
    @tebletsebelay5536 9 днів тому

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @AlexJuma-kj3by
    @AlexJuma-kj3by Місяць тому +8

    Alhemdulillah🎉

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg Місяць тому +10

    ጌታ ሆይ ወደ መልካሙ ምራችዉ😢😢😢😢😢

  • @henokkurabachew7957
    @henokkurabachew7957 Місяць тому +8

    እፎይ የዘመናችን ጳውሎስ ዉሾች ይጩኹ አንተ የእግዚአብሔርን መንገድ ጥረግ እፎይ ዳይ ወደ አገልግሎት
    ለሎች እማ ይህ የበሰበሰውን ስጋቸውን ይገድላሉ ብለው ስለሚፈሩ ነው ☝✅

    • @ibrahimmoussa6555
      @ibrahimmoussa6555 Місяць тому

      ክፋ መናገር አደራ ማስቀመጥ ነው ::

  • @AzizaNure-e6e
    @AzizaNure-e6e 14 днів тому

    Kealah wchi amlak yelemmmmm

  • @TomasMark-o6w
    @TomasMark-o6w Місяць тому +1

    ወንድሞቼ እነዚህ የጨለማው ልጆች ክርስትናን ከኢትዮጲያ ለማዳከም ያለ እረፍት ይሰራሉ ሴቶቻችንን በጋብቻ ወንዶቻችንን በገንዘብ እያሰለሙ ነው በተለይ ኦሮሚያና ደቡብ ላይ የገነዘቡ ምንጭ ከቱርክሽ እና ከአረብ ሃገራት ነው ትንሽ የቀነሱልን ገንዘቡን እየተካፈሉ ስለሚበሉ ነው እንጂ የንደፈንዱ ብዛት ወጣቱ አይተርፍም ነበር ያቀረባችሁት ሁሉ ትክክል ነው pleas አንዘናጋ ክርስትያን የሥላሴ አማኝ በሙሉ አንድ ሁነን የጋራ ተቃዋሚያችንን እውነት ጌታን በመግለጥ እንፋለም ጌታ ሆይ ሙሽራችን ሆይ ቶሎ ና አሜን!!

  • @ethio125
    @ethio125 Місяць тому +3

    ሺህ ጊዜ ቢያወሩ እውነት እና መንገድን ትተን የትም አንሄድም የበታችነት ስሜት ነው ሲያሳዝኑ ሰው ሞቶ የሚከብር ጌታ የለም ፈጣሪ ያቅናቸው

  • @TeshomeAmare-g2y
    @TeshomeAmare-g2y 16 днів тому

    ደስ ይላል ብዙ ሰወች መማር አለባቸው

  • @concernethiopia
    @concernethiopia 28 днів тому +1

    በርቱ ፀልዩ ከክፉ ይሰወራቹ ከእነሱ ጋ ካለዉ እኛ ጋ ያለዉ ይበልጣል

  • @NabdMobile-y1f
    @NabdMobile-y1f Місяць тому +4

    የማሀመድ ልጆች የገሀነም ልጆች ናቸው

    • @helimahelima5706
      @helimahelima5706 Місяць тому

      😂😮

    • @seidkebede4116
      @seidkebede4116 Місяць тому +1

      ይህችን ስድብ ብቻ መለጠፍ የአንተን እምነት ትክክለኝነት አያረጋግጥም።

    • @EmuEmu-v5o
      @EmuEmu-v5o Місяць тому

      ሚስኪን ነፈር

  • @helimahelima5706
    @helimahelima5706 Місяць тому +3

    መልካም መቃጠል እግዳዉሥ እምነታችሁ ትክክል ከሆነ ከአለም ክርሥቲያን ጋር አድ ከሆነ ልክ እደ ቁርአን
    ለምን ሙሥሊሞች ቁርአንን ከአለም ሙሥሊሞች ጋር እደሚወዳደሩት እናተም አወዳድሩሢ እንያችሁ

  • @diniyyaaabdullaabdulla6311
    @diniyyaaabdullaabdulla6311 Місяць тому

    Allahu akbar Allahu akbar❤❤💯☝🤝

    • @Zuzu4325
      @Zuzu4325 Місяць тому

      ❤❤❤❤

    • @2ooggg
      @2ooggg Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤

  • @alexbalay4918
    @alexbalay4918 29 днів тому +1

    እፎይዬ አይዞህ በርታ ውንድሜ ተስፋእንዳትቆርጥ እንኳንና ኢ/ዮ ይቅርና ለዘመናት እስልምናን የምትምራውም አገር ሳኡዲ እንኳን መሀልመንገድ ላይ ስለሆነች ተጨንቀዋል አሁን ሳኡዲ ውስጥ እስልምና እንደድሮ ማስበክ ይቅርና ማስተማርም ጭንቅ ስለሆነ የኛዎቹ ጨንቅ ሆኖባቸው ነው እመነኝ በቅርቡ ሳኡዲ ውስጥ ለውጥሲመጣ ምእንእንደሚሆኑ ታያላችሁ

  • @SemegewubekeleYemariyameleij
    @SemegewubekeleYemariyameleij Місяць тому +6

    እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ ወንድማችን ግን መማር የምንፈልግ ብዙ አለን ለምን ጥሪ አድርጋችሁ አንማርም በፈጠራችሁ እኔም መማር እፈልጋለሁ ምንም ቢሆን የፈለገውን ያክል ዋጋ እከፍላለሁ ስለ ሐይማኖት ምንም ቢከፈል ምንም ነው

  • @SofMalt
    @SofMalt Місяць тому +5

    ለማንኛውም አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ ወገኖቼ

    • @tarikKetema-i7r
      @tarikKetema-i7r 16 днів тому

      የ ቁርሀኑ አላህ ምንም ማድረግ አይችልም

  • @LeykunMe-m1y
    @LeykunMe-m1y Місяць тому +11

    እፎይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @አልሀምዱሊላህ-ተ4ዠ
    @አልሀምዱሊላህ-ተ4ዠ Місяць тому +4

    እኛ ሙስሊሞች. ሰውም ሆነ እንጨት አናመልክም. ከአላህም በስተቀር አንፈራም. ውሸትም አንናገርም እኛ ሰበቡን እናደርሳለን. አላህ. ያሳካልናል. በአላህ ያመነ ሁልግዜም አሸናፊ ነው በመጮክ እውነት የለም. ውሻም. ከማያውቀው ሰው ላይ ነው የሚጮከው. ከተኛህበት ንቃ. ከጨት አምልኮ ውጣ.

  • @AkremNegash
    @AkremNegash Місяць тому +1

    ወንድማችን በርታልን ቀጥል ማንም አያስቁምህ ለማንም እጅ እንደማትሰጥ እርግጠኛ ነኝ: ጌታም ካንተ ጋር ነው ሰይጣን እንደው ወንድሞች የተባሉትንም ይጠቀማል አንተ ግን እስከፍጻሜው በርትተህ አስተምር :አንተ የዘመኑ አይን ከፋች ነህ !!!!

  • @SelamWorku-k8l
    @SelamWorku-k8l Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZeynebaIssa-r5v
    @ZeynebaIssa-r5v 14 днів тому

    አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ ሙሰሊም ሰላደረከኝ

  • @SeadyaMuhammednur
    @SeadyaMuhammednur Місяць тому +2

    Atkatelu Islam Alemn yimolal nuuu wede islam

  • @demstadese9587
    @demstadese9587 21 день тому

    በረታልን ወድማችን እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን❤❤❤

  • @SalamAhmed-ns3jz
    @SalamAhmed-ns3jz Місяць тому +1

    ወድሞቻች ቃለህወት ያሠማልን መፀሀፋን እኔ እም እገዛላችሀለሁ

  • @MdEndris-m3s
    @MdEndris-m3s 20 днів тому

    Hullacheninm allah yimran

  • @zeynebibrahim5765
    @zeynebibrahim5765 Місяць тому +6

    አልሀምዱሊላህገናአለምይሰልማል ሰውየሰራውንቁጭብለህከምታለቅስበት አምነትህንአስተምር የምታስተምረውእውነትየለህም ሀይማኖትህወስጥእውነትስለሌለኢስላምመለኮታዊእምነትስለሆነመስፋፋቱበአላህተአምርነውና ቁጭብለህማልቀስህን ቀጥል ኢስላምሀቅነውና ሁሌምመስፋፋቱይቀጥላል ኢንሻአላህ አልቅስ በቃአልቅስ

  • @SofMalt
    @SofMalt Місяць тому +3

    ይሄ ነገር ግን ቅናት እንዳይመስልባችሁ ተጠንቀቁ አሉ😊

  • @AbayTsegaye-li2gw
    @AbayTsegaye-li2gw Місяць тому

    😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @SelmaSelam-p9o
    @SelmaSelam-p9o Місяць тому +5

    እኔ ምን ይገርማል ብትሉኝ እውነታን መቀበል አቅቶት ከራሱ ተጋጭቶ ሌላውንም ግጭቱ ላይ ሚጋብዝ ጠባብ ሰው ለምሳሌ ይህ ግለሰብ በዕውቀት በእውነት ሳይሆን እራሱን ሚመራው በቅናትና በቁጭት በጠባብ ጭንቅላት እራሱን ሚሾፍር ነው እውነታሁን ከመቀበል ይልቅ እንደ ሴት ወ/ሮ ነገር ይጠምቃል ምክንያቱም በዕውቀት በማስረጃ ሞግቶ ማሸነፍ እንደ ማይችል ስላወቀ በአጃቢ ታጅቦ በጭብል ማንነቱ አፉን ሙስሊሞች ላይ ሊከፍት መርዙንም ሊረጭ ምላሱን ሞርዶ የተዘጋጀ ስለት መሆኑ እየገለፅ ነው : ሙስሊሞች ሀቅን ይዘው ነው በዕውቀት ሚሞግቱ አንተ ግን በባዶ ጭንቅላት ሰጣገ ውስጥ ለመግባት ነው ዳርዳሩን ምትሄደው ይቅር ይበልክ 🤧

    • @WwAa-bh9ov
      @WwAa-bh9ov Місяць тому

      ምንድነው የምትቀባጥሬው ደነዝ ምኑነው በቅእናት የሜወራው

    • @meseretwerke77
      @meseretwerke77 14 днів тому

      ሀቅ ሰው መግደል ነው

    • @Weshime223
      @Weshime223 10 днів тому

      እልም ያልሽ ዠልጥና ደደብ መሆንሽን ለማስታወቅ ነው ጋዜጣ አስመስለሽ የፃፍሽ አንች ሙናፊቅ ልሰድብሽ ነበር ለነገሩ እበት ነሺ😂😂

  • @KalkidanYemareyamljj
    @KalkidanYemareyamljj 17 днів тому

    Mn enagzzzz ngeren

  • @RhDu-b8d
    @RhDu-b8d Місяць тому +2

    እሰልላም ሰላም ነው ታቃለህ ሙሰሊም መሆን መታደል ነው ሙሰሊምሰትሆን በቅድጅ በሰካር መፍሰ አደለም የሚመራው መችም እኛን ሙሰሊሞችን አትሆኑም ቢራህንና አርቂህን እየገለበጣችሁ በኛ መሳካት ሰትንዱ ትኖራላችሁ መልካም ሰካርኪኪኪ

    • @MeniTadesseMeniTadesse
      @MeniTadesseMeniTadesse Місяць тому

      እስላም ማለት ? የመሀመድ ልብ ወለድ ሲሆን መተዳደሪያው ደንቡ የዘላለም ወሲብ መናፈቅ እና የክርስቲያኖችን ደም በማፍሰስ ምንዳ መሰብሰብ ፣ በገጀራ በስይፍ ማሰብ ነው ።።። እስላም ማለት ? የክርስቲያንን ደም ለ መሀመድ ጣኦት መገበር ማለት ነው !!!!!

    • @MeronTsadik
      @MeronTsadik Місяць тому +1

      Aw be chat menfes new mimeraw be skar adelem😂 selam lalekew hulunm wustachu yakewal

    • @meseretwerke77
      @meseretwerke77 14 днів тому

      😂😂😂

    • @meseretwerke77
      @meseretwerke77 14 днів тому

      በጥንቁል ነው አና የሰው ደም በመጠጣት ነው???

  • @RahimatbintYusuf
    @RahimatbintYusuf Місяць тому +27

    አላሀ ሁሊንም ሰዉ እዉነተኝ መንገድ ይምራን

    • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
      @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio Місяць тому +6

      አላህ እራሱ ጥርጣሬ ላይ ነዉ ።ለዛ ነዉ በቁርአን ቀጥተኛዉን መንገድ ምራን ያለዉ😂

    • @jemsjems6842
      @jemsjems6842 Місяць тому +7

      ቀጥተኛ ማለት ዘላቂውን
      ወይም እስከመጨረሻ ማለት ነው
      ኢነ ዲነ ኢንደላሂ ኢስላም
      ከአላህ ዘንድ የተመረጠ እምነት እስልምና ነው እያለህ

    • @yonastamene5123
      @yonastamene5123 Місяць тому +6

      አላህ የለም አትልፋ አላህ ጣኦት ነው

    • @TigstErtban
      @TigstErtban Місяць тому

      የገዳይ የአራጆ ሀይማኖት አላህ ማለት ሰይጣን ነው ምክንያቱም ሰይጣን ነው አመፅን ግድያን ደም ማፋሰስን የሜያዘው ለምሀመደ የተገለፀው ሰይጣን ነው የጨለማ መንፈስ ​@@jemsjems6842

    • @AshkurTemam
      @AshkurTemam Місяць тому

      Allah malet azagn Ina ruhruh Ina fthawi new lezhm new lendeante aynet kehadi inkka yemirezk geta new trat ygebawna amin...

  • @EnayatullahSharanwal
    @EnayatullahSharanwal Місяць тому +5

    ቁጭ ብለህ ቪዲዮ ቁጣር ምን ተመጣለህ ገና ቡዙ እኖናለን

  • @workalemmera7080
    @workalemmera7080 Місяць тому +8

    እውነትህን ነው ሴት ምንባል ማንገባበት ጉድ የለም እፎይ የተዋህዶ አርበኛ እግዛብሄር ይጠብቃቹህ ወንድሞቸ

  • @yetesasatew2832
    @yetesasatew2832 Місяць тому +1

    እፎይ ወንድሜ በርታ ክርስቶስን አሳልፎ የሰጠው አብሮት ማዕድ የተካፈለው ይሁዳ መሆኑን አስታውስ አንተም ወንድሜ ዮሐ 15:20-22 የነገረንን ቃል አስብ

  • @seid6302
    @seid6302 Місяць тому +3

    ተረትና ትርክት ከምታሰተምሩ መፃፍ ቁድስን አስተምራቸው ምክንያቱም ሲያውቁ እስላም ይሆናሉ ብላቹ ከምፈሩ

  • @wedeDesale-j3u
    @wedeDesale-j3u Місяць тому +1

    ይህልጅ እሚናገራቸው ትክክል ትክክል ነው። አዳድጀግኖች ተናግርው ያልፋሉ እናምያዙት። ያዙት ተግብሮት።

  • @SofMalt
    @SofMalt Місяць тому +2

    አለማወቅ ደፋር ያደርጋል አሉ አይዟችሁ ስታውቁ ትጠይቃላችሁ ተማሩ ሃይማኖታችሁን ከወሬ አልፋችሁ ተግብሩት ደግሞ አትዋሹ ውይ ለካ አለመዋሸት አችሉም አሉ ጉድነው🤔🤔🤔😜

  • @mulukenbayih5125
    @mulukenbayih5125 Місяць тому +4

    እነ እፎይ ተባረኩልን የኛ ድንዙዛን ወይ አናነብ የምንከተለውን ሀይማኖት አናውቅ ኦርቶዶክን ብቻ አስተምር ወዘተ እያሉ የሚሰሩትን ራሳቸውን መስዋት አድርገው የሚተጉትን ስንነቅፍ እንውላለን! ህዝቤን ድንቁርና አፈዘዘው

    • @emannegash2348
      @emannegash2348 Місяць тому +1

      መፅሀፍ ቅዱስን ካነበብክማ በሳምንትህ ሸሀዳ ትይዛለህ ፤እስቲ ጨክነህ አይንህን ጨፍነህ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ አንብበው፡፡

  • @whaile4124
    @whaile4124 Місяць тому +3

    ብዙ እፎዮችን ማፍራት ማብዛት አለብን ትምህርቶች ን መስጠት መተባበር መጸለይ መደራጀት ትምህርቶችን በስፋት መስጠት ሁሉም ኦርቶዶክሳውያን መሳተፍ አለብን በማንኛውም ነገር በገንዘብ በሃሳብ በተቻለው መጠን

  • @NuriSiraj-g4i
    @NuriSiraj-g4i Місяць тому

    ማሻ አላህ

    • @MeniTadesseMeniTadesse
      @MeniTadesseMeniTadesse Місяць тому +1

      ለገጀራው ነው ? ወይስ ለዘላለም ወሲብ ? 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @RAHMAR-z4n
    @RAHMAR-z4n Місяць тому +20

    አልሀምዱሊላህ 😂😂😂ገና ምን አይታችሁ አላሆክበር አልሀምዱሊላህ አለኒዕመተል ኢስላም አላህ ለናተም ሀሂዳያ ይስጣችሁ

    • @LeltiHailetsion
      @LeltiHailetsion Місяць тому

      ተገምጠሉ አትሙ አስላም😮

    • @Dechnet.com.1234
      @Dechnet.com.1234 Місяць тому

      አቺ ባለጌ ክርስትያን ለምስክር አይበቃም በ ሼርያ ይሄን ታሰፊያለሽ ገብረን እንድንኖር ላንቺ ,እንግዳ በነበራቹበት...በአልመይዳ 5:50 መሠረት እጅና እግራችንን ታስቆርጫለሽ??

    • @ashenafinega2001
      @ashenafinega2001 Місяць тому

      ፍትህ ለአይሻ

    • @LeltiHailetsion
      @LeltiHailetsion Місяць тому

      @@ashenafinega2001 ላንተ ነዉ ፍትህ የምያስፈልግህ😤

    • @FafiiHabeshiwet
      @FafiiHabeshiwet Місяць тому

      Eko😂😂😂الحمدلله ❤❤❤❤

  • @Meka-x7r
    @Meka-x7r 2 дні тому +1

    እውነታቸውነው

  • @tsehayadugna4219
    @tsehayadugna4219 12 днів тому

    እንቁአችን በርታ

  • @AtsedeGetu
    @AtsedeGetu Місяць тому +2

    እንደዚ ይጠሉናል ለካ በማርያም እውነተኛ ሀይማኖት ስለሆነ ነው ስለስሙ ይሰድቡናል ይገሉናል ክርስቲያን አይገልም ይገደላል እንጂ ጠላት ሲበዛ እኛም እንበዛለን

  • @yimammohammed9076
    @yimammohammed9076 12 днів тому

    አሏህ አኩበር!

  • @AlemnewGirmachw-oc1ib
    @AlemnewGirmachw-oc1ib Місяць тому +2

    እኛ ከቤተ ክሕነቱ ሰዎች እንጀምር እነሡ እስካሉ ድረስ ምንም አናረግም

  • @HusniNura
    @HusniNura Місяць тому +7

    አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላራካኝ ጌታ

    • @GrmaMan-nk5ir
      @GrmaMan-nk5ir 23 дні тому

      አታስቢ ለማምስገን ትደርሻለሽ

    • @shibrushibru9163
      @shibrushibru9163 22 дні тому

      😂😂😂😂

    • @HusniNura
      @HusniNura 22 дні тому

      GermaMan-nk5ir ቆይ ያራሳቹን ባዳንብ ሳታዉቁ ያሳው ማውራት አይዳብርም???

  • @SaifulRsna-p6v
    @SaifulRsna-p6v 21 день тому

    እግዚአብሔረ ይጠብቅህ ወንዲሜ

  • @QQedfgb
    @QQedfgb Місяць тому +6

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላርገን አልሀምዱሊላህ

  • @mohammednegash8553
    @mohammednegash8553 Місяць тому +11

    ሙስሊሙ ፈዘናል እያልኩኝ ነበር አልሃምዱሊላህ ጠንክረዉ እየሰሩ ነዉ አላህ ያግዛቸዉ።

    • @OBOB-e2e
      @OBOB-e2e Місяць тому +1

      አሚን

    • @helimahelima5706
      @helimahelima5706 Місяць тому +1

      አወ ኢሻአላህ መልካም መቃጠል ብያለሁ

    • @ZeynebaIssa-r5v
      @ZeynebaIssa-r5v 14 днів тому +1

      አሚን አሚን ንገርልን እሰልምና አለም ላይ ያብባል

  • @Zuzu4325
    @Zuzu4325 Місяць тому +1

    ወይ ጉድ ማሽህ አላህ ተባረክ አረህማን አላህ ይጠብቃቹ እናተንም ቀጥተኛው መንገድ ይምረቹ 😢😢😢😢

  • @KalkidanYemareyamljj
    @KalkidanYemareyamljj 17 днів тому

    Ayzok wedma

  • @LeltiHailetsion
    @LeltiHailetsion Місяць тому +1

    ሰለ ነሱ ተዋቸዉ ይዝፈኑ ።።አንተ ግን የኛ እፎይ በርታልኝ እንወድሃለን የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤

  • @mubarekhussien-b4t
    @mubarekhussien-b4t Місяць тому +3

    ሸርአ ስላለ ነው አረብ አገር እገታም ሌብነትም የጠፋው ከ አልጋ ላይ ሲሰርቁህ የዛኔ ሸርአን ትመኛለህ

  • @jilojilo-q1v
    @jilojilo-q1v Місяць тому

    Ante Betam Gobezi Jegna Lji Meh Betam Eyesasawulh Newu Krstna Astemr Endayigelih Eyeferahu Newu Nendime Yihn Tegafteh be Nefsih Ferdeh Slastemarken Emneeten slatenekerklgn Thanks❤❤❤

  • @amaziingfact
    @amaziingfact 14 днів тому

    መስምህ አይቀርም ኢንሻ አላህ

  • @NanoAbdulaziz
    @NanoAbdulaziz Місяць тому

    እውነት ይነግሳል

  • @ChuchuAlula
    @ChuchuAlula 22 дні тому

    እርቶዶክሶች ከጼንጤ ጋር ደርቢ ከመሆን አቁመሽ የትንሳኤውን ጌታ ሰበኩ ፡፡

  • @AhmedredyAnmedredy
    @AhmedredyAnmedredy Місяць тому +2

    ምን ታዉቀለህ ልታስተምር ደንቆሮ ነህ የራስህን መፅሀፍ ነዉ ምናስተምርህ

    • @QQedfgb
      @QQedfgb Місяць тому

      አትሳዳቢማሬ መሳደብክክልነው

  • @destazeru
    @destazeru Місяць тому +5

    እፎይ ጀግናችን በርታልን አድናቆት ይገባሀል እውነት ነው የምሠራው ሁሉ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selam-lehegera
    @selam-lehegera Місяць тому +2

    የሚገርመው እስልምናን እስልምናን ስትተቹ ብዙዎቹ በእናንተ ትችት የተነሳ እስልምናን ያጠነሉ በዛው ይሰልመሉ እውቱ እሄ ነው ዉሥጣችሁም ያውቀዋል የግር እሳት ሆኖባችሁ ነው ሁሉንም ፈትሹ እውነትን ያዙ ነው ወገኔ ትልቁ ጥያቄ ትናንትም አሁንም ነገም እንዴት የሚበላ የሚጠጠ የሚሸነ የሚደክም እንዴት አምላክ ይሆናል የፍቅርዝም ፍልስፍና ይሸላል 1,2,3 አይልም ኡሱም በአቂሙ አምላክ አንድ ነው ይላል የእናን በፍጽም የማይመስል ነው

  • @JafarTemam-x7h
    @JafarTemam-x7h Місяць тому +2

    ስለዚ ምን ይሁን የምትለው አልህምዱሊላሂ አላህ ከዚ የበለጠ ያሳየን

  • @EnayatullahSharanwal
    @EnayatullahSharanwal Місяць тому +11

    አቤት ቅናት የበታችነት ስሜት አይዞህ እስልምና ገና ቡዙ ይሰፈል

    • @WwAa-bh9ov
      @WwAa-bh9ov Місяць тому

      😂😂😂😂😂

    • @mamesa-Tube-363
      @mamesa-Tube-363 Місяць тому +1

      ❤ሀቅ ነው አለም በሙሉ በኢስላም ይሞላል

    • @LeulMekonnen-nk6tc
      @LeulMekonnen-nk6tc Місяць тому

      Alem hulu besasate tadya mene Geta bekuter ayamenem Islemenane sawekew ene bemder andee beker enquan yemalesbebt Geta hoye emotelehalehu Eyesuse

    • @YasinAbdirkadir
      @YasinAbdirkadir Місяць тому

      እውነት ሁሌም የበላህ ነች❤❤❤

    • @TedhomeWoldesemayat
      @TedhomeWoldesemayat Місяць тому

      የት ድረስ? እንግዳ ከቤት አያስወጣም።

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 23 дні тому

    በርቱ ወንድሞች እግዚአብሔር ከኛጋ ይሁን

  • @SleepyFlashlight-kz9lt
    @SleepyFlashlight-kz9lt Місяць тому +2

    Leju erasu Muslim yemimeselew .....lov Muslim

  • @samiraabdohoussein6953
    @samiraabdohoussein6953 Місяць тому +3

    የዘመኑ ፈረአውን

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo Місяць тому +2

    ፉት ብህ ነውእንዴ መጥነህ አጠጣም ነበር የተናገሯችሁ ጊዜ እሥላሞች ሠደብን ትላላችሁ ዝም ያልናችሁ ጊዜ መጠጥ ታበዛላችሁ እኛ እኮ ግራ ገባን ፡ ለማንኛውም ልብህን ወደ ራሥህ እንዲመለሥ በአላህ ሥም እለምነሀለሁ ኢንሻአላህ ፡፡

  • @ImanReshad
    @ImanReshad Місяць тому +4

    ምቀኝነት በሀይማኖት መምህር በሚባል አይደብርም ሀሲድ

  • @LinaSameson
    @LinaSameson Місяць тому +1

    እውነት ነው የኔ ወንድምና ጒደኞቹ ለስልጠና ብለው የመን ለአመታት ቆይተው መተዋል የሉት ግን ቁርአን ለመቅራት ነዉ ተብሎ ነው ይገርማል በዚህ አይነት የገዛ ወንድሜም ሊቀላኝ ይችላል ማለት እኮ ነው😢

  • @TigestBihonegn-i9k
    @TigestBihonegn-i9k Місяць тому +1

    የኛ ራስ ክርስቶስ ሰለሆነ አትጨናነቁ

  • @AbrehamAdamu-s8l
    @AbrehamAdamu-s8l Місяць тому

    በርታ

  • @hashmAmanu
    @hashmAmanu Місяць тому +8

    ጀበሉ ጀበሉ❤❤❤❤

  • @QQedfgb
    @QQedfgb Місяць тому

    እኛ ህብርታች አለምጥግድርስነው አተጠበብአርገህዋል ስፍታችን አለምጥግድርስነው

  • @HusniNura
    @HusniNura Місяць тому +2

    Yenanten titachu yasawun lamiin tawatalachu irasachun chilu eshi

  • @Mariyamen21
    @Mariyamen21 Місяць тому +1

    እኔ ግን በአለም ላይ እንደ ሙስሊም ደደብ ያለ አይመስለኝም ይህ ነገር እኔ ብቻ ነኝ ግን?

    • @aprime9998
      @aprime9998 Місяць тому

      ሰገጤ ማለት አሁን ነው

  • @fatumaahmed5728
    @fatumaahmed5728 Місяць тому

    አዳምና ሂዋንን ከገነት ያስወጡት ሰይጣን በእባብ ነው አሁንም ሰይጣን በእፉኝ እያወናበደ ስለሆነ እፉኝን ተጠንቀቁት ምንም ሳይገባው ነው የሚያወራው

  • @meb153
    @meb153 Місяць тому +13

    አንተ ስራህን ስራ ውሾቹም ይጩሁ አንተ ሰው ነህ ያውም የተመረጥክ በሰውም ሳይሆን በእግዚአብሔር የተመረጥክ።ተኩላዎችም ያላዝኑ አንተ ግን ይበልጥ ጠንካራ ሁን።መኖርክን እንፈልጋለን

    • @eriwedi2222
      @eriwedi2222 Місяць тому

      ሰው ነክ ወይስ ክርስትያን ክክክ

    • @AhmedHussen-to6lw
      @AhmedHussen-to6lw Місяць тому

      ውሾቹም ተኩላወቹም እናንተው ናችሁ ምቀኞች ሁላ።

    • @Mehamed12-dg3yr
      @Mehamed12-dg3yr Місяць тому

      ወሻ

    • @RemRemla
      @RemRemla Місяць тому

      ውሻማ ስለሆነ ነው ሚጮኸው

  • @teddy-p1f2m
    @teddy-p1f2m Місяць тому

    መድሀኒያለም ይፈተዋል የሰው ልጅ የእድሜ ልክ ተንኮል በሰዓታት ይፈርሳል

  • @zeynebibrahim5765
    @zeynebibrahim5765 Місяць тому +1

    ጠጣ ጠጣ የውስጥህንየቅናትእሳት እንኳንሀይላንድውሀ ውቅያኖስንብትምግ የውስጥህቃጠሎ መጥፋትአይደለም አይበረድም

  • @KudusanMicheal
    @KudusanMicheal Місяць тому

    ❤❤❤

  • @hayatmedia7686
    @hayatmedia7686 Місяць тому +4

    የገባው አለ ? ዘበራረቀው እኮ

  • @seidhasen5645
    @seidhasen5645 Місяць тому

    አለማወቅ እንድህ ደደብ ያደርጋል አጅብ መቸ ይሆን ሰውን በእውነት የምታሣምኑትና የምታሥተምሩት

  • @AstrAftr
    @AstrAftr Місяць тому

    እፎይይይይ ብቻ!

  • @AdAf-hk9pc
    @AdAf-hk9pc Місяць тому +3

    አልሀም ዱሊልልህ

  • @YehalaDeresu
    @YehalaDeresu Місяць тому +1

    የሚገርመኝ ነገር አለ

  • @ShukriShukri55
    @ShukriShukri55 Місяць тому

    jebeluye 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ፍቅርለህዝቤ
    @ፍቅርለህዝቤ Місяць тому +5

    ምን አገባችሁ ሥለ እራሣቸው ነው የሚያወሩት እንደ ምን ማለት ነው

  • @bizuyeabebe2105
    @bizuyeabebe2105 Місяць тому +2

    ማናቸው እስልምናን አትንካ ባይ ማን ወከለው እርሱ ገንዘብ የተከፈለው ሙስሊም ነው የቤተክርስቲያኒቱን ገንዘብ መዝብሮና በልቶ ደንቆሮ ድራፍትና ቢራ ሲጨልጥ የሚውል አጋንንት አትስማው እኛ ካንተ ጋር ነን ቀጥልልን በርታልን እኛ ካንተ ጋር ነን ሐዋርያው እፎይ ስለስሙ ስለመሰከርክ ብዙዎች ይነሳሉ ማንም ቢቃወም እግዚአብሔር ካንተ ጋራ ስለሆነ የሚያስፈራና የሚያስደነግጠን ነገር የለም ውሾች ቢጮሁ ከመጮህ ውጭ ምንም አያመጡም የምትመካበት እግዚአብሔር ካንተ ጋር ለዘለዓለም ይጠብቅህል አይዞን ካንተ ጋር ነን በነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይአብዝቶ ይባርካችሁ

  • @HusniNura
    @HusniNura Місяць тому +2

    Egna muslimoch ande nan

  • @ZebibaJemal-q7y
    @ZebibaJemal-q7y Місяць тому +1

    Gena teqatelalachu
    Medere kenkenam

  • @umunani5371
    @umunani5371 Місяць тому +2

    ቢላ ሽጉጥ ከሚያሳዩህ😂😂😂😂