የህፃናት ሰገራ ከለር ምን ሊነግርን ይቺላል? | የጤና ቃል | What can baby faeces tell us?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 189

  • @ermiasabdisa8375
    @ermiasabdisa8375 2 роки тому +3

    እጅግ በጣም ነው ማመሰግነው በጣም የተቸገርኩበትን ርዕሰ አንስተህ ግሩም ማብራሪያ ስለሰጠኸኝ አመሰግናለው። በዚሁ ቀጥልበት

  • @nuraabdella5131
    @nuraabdella5131 2 роки тому +3

    ዶክተር እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ልጄ 2 ወሩ ነው እና ሰገራው ቢጫ ነው ከስንት ቀን አንዴ ብቻ ነው አረንጓዴ ይሆናል ለትምህርትህ ቀጥልበት

  • @tsiyonbiruk8342
    @tsiyonbiruk8342 2 роки тому

    ዶ/ር እናመሠግናለን

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 2 роки тому

    እናመስግናለን ጥሩ ትምህርት ነው!

  • @tsigeredaworku697
    @tsigeredaworku697 2 роки тому

    exactly my question , tnx dr

  • @SelamAgonafir-v2o
    @SelamAgonafir-v2o 10 днів тому

    ሰላም ዶክተር እባክሕ መልስልኝ ልጄ 3ወርሊሞላዉ ቀናት ቀርተዉታል ጉንፋንይዞት ይስላል እና ካካላ ይ ንፍጥመሳነገር አብሮ ይወጣል ምንድነዉ እባክሕ ስለቀናመልስሕ አመሰግናለሁ

  • @fetiyamohammed7218
    @fetiyamohammed7218 Рік тому +1

    Lijea 5 werua new yemitametaw yekorkoro watet new ena kakawa arenguadea new chigr alew ???

  • @KdstGere
    @KdstGere 8 місяців тому

    Thank u dr

  • @abebaalem5549
    @abebaalem5549 11 місяців тому +1

    ሰላም ዶክተር ልጄ አምስት ወሯ ነው ስትተኛ በጣም ታስላለች ምን ላድርግ። እባክህ

    • @Semanshe
      @Semanshe 10 місяців тому

      የቸገረው እደኔ ሰርቺ አድርጓ የቆየ ቢዲወ ያያል እኔም ግራ ገብቶኚ ሰርቺ አድርጌ ነው የመጣሁት ዶክተር ካየከው እባክህ መልስልን የወድሜ ልጂ ካካ የለውም እስከ 5 ቀን አያራም እባክህ መፍትሄ ካለህ ጨቆኛል

    • @ሀያትእብራሂም-ነ2ሸ
      @ሀያትእብራሂም-ነ2ሸ 2 місяці тому

      እባክህ ደኩተር መልሰልኝ ልጀ 3ወር ሊሆነው 10 ቀን ነው የቀረው እና ደም የቀላቀለ ወዲታች ከለው ከንዳንድ ጊዜ አረንጓደ ይሆናል እና ሁል ጊዜ በጭንነው እባክህ መልስልኝ

  • @dagimmelesse
    @dagimmelesse Рік тому +4

    ልጀ 4 ወር ሊሞላው ነው ግን ደማቅ አረንጓዴ ንፍጥ ነገር ያለው አራቴ በቀን ይላል ቀጭን ነው ያስምጠዋል ባክቴሪያ በዚህ እድሜ ይከሰታል

    • @SamiiraJimmaa-x2u
      @SamiiraJimmaa-x2u Рік тому

      ልክ እንደኔ ልጅ እኔም ግራ ገብቶኛል

  • @SolomonShiferaw-n4v
    @SolomonShiferaw-n4v Рік тому

    እናመሰግናለን

  • @محمد-ب4ع7ف
    @محمد-ب4ع7ف Рік тому

    ሰላምዶክተር ጥያቄነበረኝ ልጀ 3 ሳምቱነዉ እና አገቱ ዙሪዉንና ጆሮዉ የዉጩክፍል ተተብትቦ ዉሀ ቁጥሮል
    ሀሰስያ ነዉ አሉኝ እና ምድነዉ መዳኒቱ
    ሌላዉ ጡቴንም የቆሮቆሮዉንም ነዉ እማጠባዉ ችግር አለዉ

  • @hawaiikasaw3676
    @hawaiikasaw3676 2 роки тому

    እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው ልጄ አርባ ቀኑ ነው ካካው ቢጫ ነው ደሞ ያለማቋረጥ ይፈሳል

    • @Abdela-dw5ze
      @Abdela-dw5ze Рік тому

      ልጄ 10 ወሩ ነው እናም ካካዉ አረንጋዴ ነው

  • @Yarsema2437
    @Yarsema2437 Рік тому

    ዶክተር በጣም አመሰግናለው እዴት ከጭቀት እዳሳረፍከኝ

  • @MedinaIbrahim-rl8xx
    @MedinaIbrahim-rl8xx 11 місяців тому

    Selam Dr lije 2 wer ke15 kenua new hodua ychohal ynkuagual mn ladrg

    • @TemesgenTsegaye-n8y
      @TemesgenTsegaye-n8y 8 місяців тому

      የኔም ጥያቄ ነው ዶክተር እባክህ መልስልን

  • @metiyhays6466
    @metiyhays6466 Рік тому +1

    Selam doctre lga1weru new7kenu behala betam yamtal bicha ena yetebetatese wha yalew new mndn yhon

  • @AmirKemal-nn4my
    @AmirKemal-nn4my 6 місяців тому

    dokter yene lg 2wewra nw kakawa arengade nw beken 7gze dayer ekeyralehu hoda ychehal mn ladrg

  • @MahletAmare-kq7yn
    @MahletAmare-kq7yn Рік тому +2

    ስላም ዶክተር የ2ወር ህፃን አሜባ ሊይዘው ይችላል እንዴ ?መንስኤውስ ምን ሊሆን ይችላል?

  • @YenewubDagnachew
    @YenewubDagnachew Рік тому

    That, Good

  • @senaitokbamichael4509
    @senaitokbamichael4509 2 роки тому

    Selam doctor gene lij 5wera now formula &tutn ttebalech gn kar tkralech betam mn yhon chgru

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 роки тому

      ቀን ቀን ጡትሽን ማታ ማታ ደግሞ የፎርሙላውን ቢሆን ይስተካከላል ወይም ማታ ማታ ጡት ብቻ

  • @SalamSalam-iv4cy
    @SalamSalam-iv4cy Рік тому +1

    ሰላሙ ይብዛልክ ዶ/ርካየከው መልስልኝ በጌታ ልጄ ቂጡ ውስጥ ድረስ ይቆስላል ይድንና ደግሞ ይቆስላል እና ንፍጥ የሚመስል ነገር አየው ካካው ላይ እና በጣም ጨነቀኝ እድሜው 1ከ10ወር ነው😢😢😢😢😢እባክህ መላ በለኝ

    • @አድስህይወትዩቱብ
      @አድስህይወትዩቱብ 3 місяці тому

      ክሪም አርጊለት ወይም ንሻ ዱቄት አርጉለት ቶሎ ይደርቃል፦ ባምበርሱ አይቆይበት ቶቶሎ ቀይሪለት

  • @emukiya5232
    @emukiya5232 6 місяців тому

    አናመሰግናለን ❤ ዶ/ር የኔ ጥያቄ እባክህ እንዳየከው መልስልኝ ልጄ 3weru ነውካካው ቢጫ ሆኖ ንፍጥ ሚመስል ነገር አለው ይህ ምንድን ሊሆን ይችላል ምንስ ላድርግ 🙏🙏

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  5 місяців тому +1

      የህክምና ቦታ ውሰጂው ካካው ላብራቶሪ ይታያል አስፈላጊው መድሃኢት ይታዘዝለታል

  • @hawahawa4477
    @hawahawa4477 Рік тому

    ሰላም ዶክተር ልጄ 2 ወሯ ነው ካካዋ ሳምንት ይቆያል ሳታደርግ ምን ላድርግላት

  • @TwinsEyob-pu5ph
    @TwinsEyob-pu5ph Рік тому

    ሰላም ዶክተር ህፃን ልጅ በቀን ስንቴ ነው ካካ ማድረግ ያለበት

  • @yeshiewerkalie
    @yeshiewerkalie 5 місяців тому

    ሰላም ዶ/ር:ልጄ1ወርዋ ነው አስግስቸ አሰተኚቻት ያስመልሳታል

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  5 місяців тому

      እንደዛ ከሆነ የህክምና ቦታ ውሰጃት

  • @SosiKasa
    @SosiKasa Рік тому +1

    ዶክተርዬ የልጄ ካካ 3ቀን ሆናት ሳትል ችግር የለውም??

  • @justiceju233
    @justiceju233 Рік тому +2

    ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር ልጄ 3ወሩ ነው እና ጡቴን ሲጠባ ቶሎ ጠገብኩ ብሎ ይዞራል እኔ ግራ ገባኝ

  • @mominakemelew5862
    @mominakemelew5862 Рік тому

    Selam doctor lje 1 amet limolaw new 3ken samuna belabg yemiyametaw chgr ale doctor

  • @MedinaGetachew-ir3kl
    @MedinaGetachew-ir3kl 9 місяців тому

    ሰላም ዶ/ር ልጄ 32ኛ ቀኑ ነው ካካው በጠባ ቁጥር ያደርጋል እናም የካካው ቀለም አብዛኛው ቢጫ ና ትንሽ አረንጓዴ የተቀላቀለበት ነው። አንዳንዴ ደግሞ ቢጫ ሆኖ ቀጭን ይሆናል ይህ ከሆነ 1 ሳምንት ሆኖታል። እናም ጥያቄዬ በቀን ውስጥ የካካው መጠን መብዛቱ ችግር የለውም ወይ? ቀለሙስ?

  • @SolangSolanti
    @SolangSolanti Рік тому

    ዶክተርዬ ልጄ 2ወሯ ነው ።ግን ፈሧ በጣም ለየት ያለ ሽታ ነው ከምን የተነሣ ነው

  • @MeseretMulu-og7cc
    @MeseretMulu-og7cc 8 місяців тому

    ሰላም ዶክተር ልጄ ሶስት ወር ልሞላት ነው ግን ካካዋ ጓመን ነው !ሆዳንም ይቆርጣታል ምን ላድርግ ?

  • @ayantuayana9542
    @ayantuayana9542 2 роки тому

    Slm Dr? Lije 5 werua nat kakawa arongade hono wust bizu nech nech alebet, ataleksim ,mn ladrg?

  • @merontadesse9170
    @merontadesse9170 Рік тому

    ዶ/ር ልጄ 3ወር5 ቀኑ ነው ካካ ሲል ና አየር ሲያሶጣ ይሸታል ከምን የተነሳ ነው

  • @OrsamYusuf
    @OrsamYusuf 9 місяців тому

    Doctor leja 2 weru nw geien segraw arangudha nw cheger alew

  • @abiramit7894
    @abiramit7894 2 роки тому

    አህሌን ዶክተር እንኮን ደህና መጣህ

  • @melihaawel9221
    @melihaawel9221 Рік тому

    አቦ ኑርልኝ

  • @selamawiteabebe
    @selamawiteabebe Рік тому

    ሰላም እዴት ናቹ ልጄ ካካውን ቶሎ ቶሎ አይልም ለምድነው

  • @seadaahmed3975
    @seadaahmed3975 2 роки тому +1

    Bexam yemewdih doctor nh

  • @firaolteshome4787
    @firaolteshome4787 Рік тому +5

    ሰላም ዶክተር ልጄ 21ቀኗ ነው ካካዋ ሲመጣ ታምጣለች ተቅማጥ ነው ግን ቶሎ ቶሎ አታስቀምጥም እና ይሄ የምን ችግር ነው

    • @SerkeBaye
      @SerkeBaye 20 днів тому

      የኔ ውድ የኔም እንደዛ ነበር ምትለው ግን ችግር የለውም የአብዛኛው ነው

  • @WeynshetWeyni-b6d
    @WeynshetWeyni-b6d Рік тому

    ጤና የስጥልኝ ልጄ 4 ወር ነዉ በታም የፈሳል 20 30 ግዜ ሽታ አልዉ መንላድር ካካውም አድዛዉ ነው ይሽታል ዶክትር

  • @enaniyetesfa3053
    @enaniyetesfa3053 Рік тому

    ሰላም ዶክተር ልጀ 3ወሯ ነው ካካዋ ንፍጥ ነው የሚመስል ችግር ይኖረው ይሆን

  • @Yitayal-hf4ps
    @Yitayal-hf4ps 4 місяці тому

    ዶክተር የትኝወው የጣሳ ወተት ነው ተመራጩ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 місяці тому

      ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ? እንደየ ልጆቹ ይለያያል ፍራንስ ሌት ቆንጆ ነበር እስከማውቀው ድረስ

  • @elsahailu215
    @elsahailu215 Рік тому +1

    ልጄ አምስት ወሩ ነው ግን ካካው አረንጓዴ ነው ለምንድነው?

  • @tigistgebretsadik807
    @tigistgebretsadik807 11 місяців тому

    ልጄ 4 ወሩ ነው ካካው ቢጫ ሆኖ ንፍጥ መሰል ነገር አለው ምንድነው?ምንድነው?

  • @ayyuugudeta8739
    @ayyuugudeta8739 Рік тому

    Takatayay sehon cheger yelm Dr malet eska hun 20 honal ke taqayere

  • @teshalearega
    @teshalearega Рік тому

    ዶ/ር ልጄ ሁለት ወሩ ነው vomit ሲያደርግ መጥፎ ጠረን አለው መንስኤ ምንድነው ?

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  Рік тому

      ባክቴሪያ ሊሆን ይቺላል ሕክምና ቦታ ውሰጅው

  • @fevenfeven9824
    @fevenfeven9824 Рік тому

    ልጄ 40 ከኑ ነው ጠቆር ያለ አረጓዴ ነው ካ ካው ምን ይሆን

  • @alemkonjootube9484
    @alemkonjootube9484 2 роки тому

    Selam doctor leji ketwoldji 50 kenuwa new kakawa bicha ena yemizelgelg ngere alew be 24 seat wust 1 alfo alfo 2 kaka tadrgalchi chiger yinorew yihon woyi ebakh melslgn

  • @liyawoube3526
    @liyawoube3526 2 роки тому +2

    ሰላም ዶክተር ልጄ 2 ወር ከ 10 ቀኑነው በ24 ሰአት ውስጥ 3-4 ጊዜ ያስቀምጠዋል ቢጫ ሆኖ የተበጣጠሰ ነው ህመም አይታይበትም ጡጦ ይጠባል ዛሬ 4 ቀኑ ነው። ምን ትመክረኛለህ።ሌላው ደሞ ፊቱ ላይ የከለር ለውጥ አለ ሁለቱ አይኑ ጋር ነጭ ሆኗል ችግር ይኖረው ይሆን?

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 роки тому

      ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ? የጡት ወተት አልበሽ የምሰጭው ከሆነ የቆርቆሮ ወተት ከመስጠትሽ በፊት ብሰጭው ይመከራል። ጥጦውን በፈላ ውሃ መቀቀልሽን አትርሽ የሚስማማውን ወተት ምረጭለት ። ቢጫ ከሆነ ብቻ ነው ከለሩ ሊያሳስብሽ የሚገባው

  • @mihereturaka
    @mihereturaka 2 роки тому

    በጣም ጥሩ ነው ዶክ።
    እኔ ያለሁት በገጠራማ የሀገራችን ክፍል ስሆን የአንድ ልጅ አባት ነኝ ነገር ግን ግር የምለቀው ነገር እዝህ አከባቢ አለ ያም ውስጥ በተለምዶ ትንሹ ምላስ ብለን የምንጠራው አከባቢ የምበቅል ጥርስ አለ ስለዝህ ምን ትለኛለህ ልጄን ልገልብኝ ነው help pls

  • @hayatantehungn5500
    @hayatantehungn5500 Рік тому

    ዶክተርየ የኔ ልጅ 65 ቀን ናት ካካዋ ደብዘዝ ያለ ጎመኔ ከለር ነው ግን ዛሬ የሆነ ንፍጥ የመሰለ ነገር አየሁ ችግር አለው????

  • @wubitgirma680
    @wubitgirma680 2 роки тому +2

    ሰላም ዶክተር የ 4 ወር እርጉዝ ነኝ ግን አኪም ቤት ክትትል አልጀመርኩም በሰደት ላይ ነኝ ምንም አይነት ችግር አልገጠመኝም እስካሁን ደረስ ማለት ማስመለስ ማቀልሽለሽ ምንም አለየሁም ግን በጣም ይርበኛል

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 роки тому +1

      የምግብ ፍላጎት መኖሩ መልካም ነው በደንብ ብይ እህቴ በዛ ላይ ቫይትሚን ብትወስጂ ደግሞ መልካም ነው ስትችይ የህክምና ተቋም ሂጂና ክትትል ጀምሪ!

    • @ወለተስእላሴ
      @ወለተስእላሴ 2 роки тому +1

      ጥሩ ጥሩ ምግቦችን ቶሎቶሎብይ ባቢን እየራበው ነው 😋😋😊 ከእግዚአብሔር በታች ክትትልደግሞ ጥሩ ነው ለልጅሽም ለአችም የጤናቃል ወድማችንን ትምህርቶች አዳምጭ እኔም የመጀመርያየን ወልጀ አቅፌ ለመምከር በቃሁእልሻለሁ 😀😀

    • @wubitgirma680
      @wubitgirma680 2 роки тому

      @@Yetena_kal አመስግናለሁ በጣም

    • @wubitgirma680
      @wubitgirma680 2 роки тому

      @@ወለተስእላሴ እየተከታተልኩ ነው ትምህርቱን ውዴ ፈጣሪ ያሳድግልሽ ልጅሽን

    • @nurithufejo4561
      @nurithufejo4561 2 роки тому

      ሰላም ዶክተር እኔ ልጄ 4 ወሩ ነው ካካዉ ኢደርቅበታል በጣም ያምጣል ምን ላድርግለት

  • @SultanMuhidin
    @SultanMuhidin 5 місяців тому

    ዶክተር ልጄ 2ወራ ነው ቂጣ ይቆስላል ደሞ ንፍጥ የሚመስልነገር ይወጣል ምን ይሆን

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 місяці тому

      ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ? የህክምና ቦታ ውሰጃት

  • @selam2528
    @selam2528 2 роки тому

    የኔ የ5 ወር ልጅ ናት አረንጓዴ ቀጠን ያለ ነው ለሁለተኛ ግዜ ነው ያጋጠመኝ። ዶክተር ምን ላርግ

  • @elshadaymesay
    @elshadaymesay 2 роки тому

    ሰላም ዶክተር ልጂ 3ወሩ ነው እና ጡት ብቻ ነው የሚጠባው ግን ካካው ቢጫ የተበጣጠሰ ነው እና በጣም ያቀረሻል ምንድነው ምክንያቱ

  • @selinayegeta3756
    @selinayegeta3756 2 роки тому +2

    ዶክተር ሰላም ላንተ ይሁን እዲሁም ኮሜታተሮች ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ እርሱም ጡቴ ኒፕዋ ላይ ልጄ ሰጠባኝ እየተላጠ ቀይ ሰጋ ሆነና እያመመኝም ግን እሰጣታለው እና ምን ይሆን መፍትሄ ሊሆን የሚችለው በነገራችን ላይ ይቅርታ ሳልገልፀ ያለፍኩት ነገር ቢኖር ገና ከወለድኩ እራሱ አራት ቀኔ ነው በዛውም መልካም ምኖታችውን ግለፁልኝ ተባረኩልኝ ወዳችዋለው

    • @nuraabdella5131
      @nuraabdella5131 2 роки тому +1

      በመጀመሪያ እንኩዋን ደስ አለሽ ፈጣሪ ያሳድግልሽ የጡትሽ ነገር በሁሉም ነው በደንብ ወተት እስከሚይዝ ድረስ በጣም ያማል ይቆስላል ይላጣል እና አትደናገጭ ይተውሻል ትንሽ ቀን ብቻ ነው እንደዛ ሚሆን አይዞን

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 роки тому +1

      ጓደኛሽ የመለሰችው ልክ ነው!

    • @selinayegeta3756
      @selinayegeta3756 2 роки тому

      @@nuraabdella5131 አሜን የኔናት አመሰግናለው እሺ

    • @selinayegeta3756
      @selinayegeta3756 2 роки тому

      @@Yetena_kal እሺ ዶክተር አመሰግናለው ክበሩልኝ🙏🙏

  • @taibah1116
    @taibah1116 Місяць тому

    ዶክተር ልጀ ሶስት ወሩ ግን ካካው ተቀይሮብኛል 😢ሆደን ያመኛል ከኔ የሆንደ ችግሩ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  Місяць тому

      ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ? ጡትሽ የሚጠባ ከሆነ አንቺ አመጋገብሽን አስተካክይ !

    • @taibah1116
      @taibah1116 Місяць тому

      @Yetena_kal እሺ ዶክተር ሆደን አሞኛል እኔን ለዛየሆንደ ያመመው

  • @abdiaman-qm8dk
    @abdiaman-qm8dk 10 місяців тому

    ቢጫ ሆኖ ጥቁር የቀላቀለበት የምን ምክንያት ነው?

    • @SebleAkele-r5m
      @SebleAkele-r5m 10 місяців тому

      Yeneme teyaki nw begizi hidet yelwet yehone?

  • @rahmajabal2045
    @rahmajabal2045 2 роки тому +1

    ዲክተር ስላም ልንተ ልጄ 7 ወር ነው ሰገራ ይደርቅበታል እና ከንፈሩ ይሰነጠቃል ይደማል ከምን የተነሳ ነው

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 роки тому

      Yetut wetet bedenb alagegnem malet new ye formula wetet kewesede endeziya yadergewal

    • @rahmajabal2045
      @rahmajabal2045 2 роки тому

      እና ምን ላዲርግ ጡቴም እውነትሺነው ብዙም የለውም ምን ይሻለኛል

    • @rahmajabal2045
      @rahmajabal2045 2 роки тому

      መፍቴህ ኮለ ብትነግሪኝ እና ሰው እገር ነው ያለሁት

    • @rahmajabal2045
      @rahmajabal2045 2 роки тому

      ከውለዲኩ ጀምሮ ብዙ የለውም

  • @yetmworkmulatu3732
    @yetmworkmulatu3732 2 роки тому +1

    ሰላም ዶ/ር ልጄ 4ወር ናት የጣሳ ወተት ነው የምትወስደው ግን ከ28ኛ ቀን ጀምሮ ካካዋ ቀጠን ያለ አንዴ ጌሾ ከለር ይሆናል አንዴ ሲሚንቶ ከለር ነው በዛላይ ሽታ በጣም አለው ምን ይሆን እባክህ መልስህን ደ/ር

  • @rediethabte5888
    @rediethabte5888 2 роки тому +1

    ሰላም ዶ/ክ ልጄ 3ወሩ ነዉ የሚጠጣዉ ፎርሙላ ወተት ነዉ ጡቴ አልወጣ ብሎ እና
    ሆዱን ያመዋል ካካዉ ወደ አረንጓዴ ተቅማጥ ምስር የመሰለ እያማጠ የሚፀዳዳዉ
    ነዉ ሀኪም ጋር ወስጄዉ ባክቴሪያ ነዉ ብለዉኝ መድሀኒት ተሰጥቶት ነበር ምንም አልተሻለዉም መጀመሪያ ጡጦ ስለሚጠባ አየር ነዉ ብለዉኝ ነበር ሲባባስ ሀኪም ጋር ወሰድኩት ምንም መፍትሄ አጣዉሁለት ከተወለደ ከ15 ቀኑ ጀምሮ ልጄ እየተሰቃየ ነዉ ምን ይሻላል ዶ /ክ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 роки тому

      ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ? እስኪተወው ድረስ የህክምና ቦታ ክትትል ማድረግ አለብሽ የህጻናት ሃኪም ጋ ቢሆን ይመረጣል

  • @netsanetteshome7132
    @netsanetteshome7132 Рік тому

    dr lega 4 weru new ahune be ken 3 gize bicha ye mesasabe bahari yalew kaka yelale. le teneshe ken yahale ke tuta wechi ye lame wetet gemero neber. men lage hakime bat yezew lehide betam chenkognale

  • @nigustesfay4894
    @nigustesfay4894 Рік тому +1

    2 ወር ልጅ በስንት ቀን ካካ ይላል? ዶ/ር

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  5 місяців тому

      ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ ? በቀን 1 ዴ

  • @asterhaile9834
    @asterhaile9834 2 роки тому

    ሰላም ዶክተር ልጄ አራት ወሯ ነው ግን ካካዋ ጥቁርና ቢጫ የቀላቀለ ነው ችግር አያመጣም

  • @hanatewodros2564
    @hanatewodros2564 2 роки тому

    Selam Dr le6wer etsan lij yalebesel enqulale tebetebeto bitetea gudat alew wey

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 роки тому

      ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ? ለምን ሳይበስል መስጠት አስፈለገ? በዛ ላይ አለርጂ ሊሆንበት ይችላል ሰውነቱን ሊያሳክክከው ይችላል!

    • @hanatewodros2564
      @hanatewodros2564 2 роки тому

      @@Yetena_kal eshi amsegenalwe Dr

  • @AklileTerefe
    @AklileTerefe 10 місяців тому

    ዶክተር ልጅ ሁለት ወር ናት በመሀል በመሀል ሆዷ ይጠነክራል እንቅልፍ ይረብሻታል ምንድነው

  • @ተውከለትአለአላህ
    @ተውከለትአለአላህ 2 роки тому

    ዶክተር ልጄ ዘጠኝ ወሩ ነው ግን ካካው በጣም ጥቁር ነው እባክህ መልስልኝ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 роки тому

      አትክልት እና ፍራፍሬ አብይው ይስተካከላል!

  • @rediettefera2624
    @rediettefera2624 Рік тому

    ሰላም ዶከተር ልጄ ከተወለደ 20 ቀኑ ነዉ ሲጠባ ሆዱ ይጮሀል ካካ ለማለትም በጣም ይጨነቃል ግን ካካዉ ቀጭን ነዉ

  • @birhanugebayew7322
    @birhanugebayew7322 2 роки тому

    ዶክተር እኔ ልጄ 3 ወሯ ነው ካካዋ የሆነ የጓጎለ ነጭና ቢጫ ነገር ነው ምንድነው

  • @sarafantahun1448
    @sarafantahun1448 8 місяців тому

    ልጄ 3ወር ሊሞላው ሳምንት ይቀረዋል ካካው አረንጓዴ ነው በቀን አራቴ ካካ ይላል ይህ ለምንድነው

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  8 місяців тому

      ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ? #አረንጓዴ ካካ ምን ያመለክታል❓️
      ህፃናት ጡት ሲጠቡ መጀመርያ የሚያገኙት ዉሃ እና ዝቅተኛ የስብ መጠን ያለው ወተት ሲሆን እስከመጨረሻው ስጠቡ ደሞ ከፍተኛ ስብ በውስጡ የያዘ ወተት ያገኛሉ
      ይሄም ለእድገታቸው በጣም ወሳኝ እና ጠቃሚ ነው
      በተጨማሪ ይህ ስብ አንጀት እንቅስቃሴ በማዘግየት ወተቱ ትንሹ አንጀት ላይ ላክቶስ የተባለው ካርቦ ሃይድሬት በደንብ እንዲፈጭ ያደርጋል፡፡
      ነገር ግን እናትየው የአንዱ ጡቷ ወተት በደንብ ተጠብቶ ሳያልቅ ቶሎ ቶሎ የምትቀይረው ከሆነ የመጨረሻውን ወተት ህጻኑ ሳያገኝ ይቀራል፡፡ ስለዚህ የአንጀት እንቅስቃሴው ፈጣን ስለሚሆን በደንብ ሳይፈጭ ትልቁ አንጀት ላይ እንዲደርሱ ያደርጋል፡፡ እዚያ የሚገኙት ባክቴሪያዎች ደግሞ የሚፈጥሩት ጋዝ ካካውን አረንጓዴ ቀለም ይዞ እንዲወጣ ያደርገዋል፡፡
      ስለዚህ እናቶች በዚህ ሊደነግጡ አይገባም፡፡ ይልቁንም ጡታቸውን ቶሎ ቶሎ ሳይቀያይሩ እስከ መጨረሻው ማጥባት ይኖርባቸዋል፡፡
      የጣሳ ወተት የሚወስዱም ህፃናት ፈዛዛ አረንጓዴ ከለር ያለው ካካ ሊኖራቸው ይቺላል
      እናት ጎመን ስለበላች ግን የልጇ ካካ በፍፁም አረንጓዴ ሊሆን አይቺልም❗️

    • @YohannesYohannes-v5w
      @YohannesYohannes-v5w 6 місяців тому

      ​@@Yetena_kalሰለም ዶክቶር ይቅርታ ታደያ ዬኔ ልጅ ለ3ወር አንድ ሰምንት ቀርቶታል ግን ከካዉን በ3ቀን አንዴ ነው ምያራገው ጣሰ ወታት ነው ምጣቀማዉ ቀለሙ የከካዉ አሩጋዴ ይሆናል ለምንድ ነው ??

  • @AsterAdelo
    @AsterAdelo 11 місяців тому

    የኔ 6 ወሩ ነው ምግብ ጀምሬያለሁ ቶሎ ቶሎ ካካ ያርጋል አሁን ደሞ ደማቅ ቢጫ ወይም እንደ ቀይ ሊሆን ብሎአል

  • @edentdrosetdrose9050
    @edentdrosetdrose9050 2 роки тому

    ሰላም ዶክተር ልጄ 24ቀኑዎ ነው የሆድ ቁርጠት ያስቸግራታል ምን ማድረግ አለብይ ደሞ ኢቺን ሁለት ቀን ሰገራዋ ላይ ጥቁዋቁር ነገር አለ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 роки тому

      Andande yagatmal bihonm bejerbaw astegnteshi cycling aseriw

  • @justiceju233
    @justiceju233 Рік тому +1

    እባክህን ግራ ገብቶኛ መልስህን እጠብቃለሁ

  • @abebaayele8144
    @abebaayele8144 2 роки тому

    ሰላም ዶክተር ልጄ 2ወር ከ1ሳምንቱ ነው ካካ ካለ 3ኛ ቀኑ ነው ድርቀት ይዞት ይሆን?

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 роки тому

      ምንም ችግር የለውም እስከ ሳምንት ድረስ ላይሉ ይችላሉ

  • @ademmekonen1151
    @ademmekonen1151 2 роки тому

    Docter lje 11 wer honotal gen segiraw yederkbetal hospital hedikugi shorop new yemiyazullet menm meftehe yelewm befintitaw medahniy eyechemerku new yemitekemew men tmekregalleh

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 роки тому

      ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ? ቆስጣ ብታበይው መልካም ነው ለሆድ ድርቀቱ!

  • @natiaraya3989
    @natiaraya3989 2 роки тому

    ሠላም ጤና ይስጥልኝ የኔ ጥያቄ ልጄ 2አመት ሆኖታል ካካው ሠሞኑን ነጭ ሽሮ መልክ አለው ምን ይሆን ጨንቆኝ ነው እባካቹ

  • @mamimamiteshi-ux2sb
    @mamimamiteshi-ux2sb Рік тому

    Tut eyaxebahu yiregezal?

  • @abdihasen606
    @abdihasen606 Рік тому

    ሰላም ዶክተር ከወለድኩኝ 3ወሬ ነው እና እርግዝና ተፈጠረ ጡት ማጥባቴ ችግር አለው ጨንቆኛል ሳጠባው ያስቀምጠዋል

    • @samrisamri3293
      @samrisamri3293 Рік тому

      Kmechew jmershe new yaregieshewi kmershen new operation neshe weyse normale

  • @surafeltube3679
    @surafeltube3679 2 роки тому

    ዶ/ር ልጄ 4 ወሯ ነዉ አረንጓዴ ነዉ ካካዋ

  • @betelhemeshetubeti1873
    @betelhemeshetubeti1873 2 роки тому

    ሰላም ዶክተር ልጄ ሶስት ወሩ ነዉ ስራ ለመግባት አንድ ወር ነውየቀረኝ ጡጦ አልወስድም አለኝ ምን ላርግ የጀመረኩት የጣሳ ወተት ነው

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 роки тому +1

      ሲርበው በመስጠት ማለማመድ እንዲሁም የጡጦው ጫፍ በጣም ለስላሳ የሆነውን በመቀየር መሞከር ያስፈልጋል።

    • @نعمهاحمد-ه4ب
      @نعمهاحمد-ه4ب 2 роки тому

      ዱክተር የኔምጥያቂ ነው ልጅ 6ወሮው ነው በፊትጡም ህሊብምነበር አሁንካአንድወርቦሀላ እንቢእያልችነው ምርጫዋ ጦቴን ነው

    • @نعمهاحمد-ه4ب
      @نعمهاحمد-ه4ب 2 роки тому

      ምን ላድርግ ደሞ በሥራ ምክኔት ለርቃትነው እስኪምክርኝ

  • @fayzarakan9648
    @fayzarakan9648 2 роки тому +1

    ልጄ 2ወሩ ነዉ ግን በጣምጠፊቱን ያሻል ምን ሊሆን ይችላል?????

    • @MariyanaKassa
      @MariyanaKassa Рік тому +1

      የኔም በጣም ታሽ ነበር በጣም ስታሽ ማለት ነው እራሱዋ ይሞቅ ነበር ያልባትም ነበር እና ሀኪም ስጠይቅ ሽታ እንደዚህ ያረጋል ቡና ሲቆላ የ እጣን ሽታ እና ሽቶ ከዚህ ትራቅ እና ቀላል ነው አለ አሁን አቆመች 3 ወር ሲሆናት አሁን እንቅልፍ ሲመጣባት ብቻ ነው እምታሸው

  • @menideranigusa4581
    @menideranigusa4581 2 роки тому

    ዶክተር እናመሰግናልን ለመረጃ ልጂ 2ወሯ ነው ካካዋ ይዘገያል እሰከ 4(5) ሚቆየበት ጌዜ አለ ይበዛል ቆይቶ ሲመጣ ማለት ነው ችግር የኖረው ይሆን

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 роки тому

      ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ? ምንም ችግር የለውም!

    • @menideranigusa4581
      @menideranigusa4581 2 роки тому

      @@Yetena_kal ዶክተር አመሰግናለሁ ዶክተር በጣም ነው እየተጠቀኩ ያለሁት አሁን ደግሞ ልጂ 8ወሯ ነው እና የጣሳ ወተት ጀምራለች ግን ብዙም ሰለማጠባው ጡትም ትጠባለች ካካዋ አረጓዴ ፈዛዛ ነው ምን ይሆን

  • @AmraIdris
    @AmraIdris 8 місяців тому

    ቢያንስ ለስንት ሰአት ማጥባት አለበት አንዱን

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  8 місяців тому

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ ስለ ጡት ማጥባት የሰራነው ፕሮግራም ስላለ እሱን ብታይ መልካም ነው አመሰግናለሁ

  • @ዙዙሀበሻ
    @ዙዙሀበሻ 2 роки тому

    ሰላም ወንድም ለምሰጠው ምክር እናመሰግናል እኔ ሰባት ወሬን ጀምሬለሁ ግን ስራ በምሰራበት ግዜ ወደታች ይጫነኛል ለምን ይሆን?

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 роки тому

      ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ? ከበድ ያለ ስራ አትስሪ ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ልትወልጂ ትችያለሽ!

  • @ehetetasew3290
    @ehetetasew3290 2 роки тому

    ሰላም ዶክተር ልጄ 2ወር ከ15ቀኑ ነው ጡት እንደጠባ ካካ ይላል ማለት በ24ስአት ውስጥ 6 ይሆናል እና በጣም ቀጭን ነው አባክህ ምን ትመከረኛለህ ጨንቆኛል ጡት ብቻ ነው የማጠባዉ የህመም ስሜት የለውም እያለቅስም

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 роки тому

      የህመም ስሜት ከሌለው ችግር የለውም በጣም ካሳሰበሽ ግን የህክምና ቦታ ውሰጂው ላብላቶሪ ይሰራለታል ካካው

  • @mesretmuluye944
    @mesretmuluye944 2 роки тому

    ሰላም ለልጄ ተጨማሪ ምግብ እየሰጠሁት ነው ነገር ግን ካካው በጣም ደረቅ ነው ከመድረቁ የተነሳ አምጦ ትንሽ ያስወጣል ከጀመረው ቆይቷል እና እኔም ፈራሁ ምን አልባት እየቆየ ሲሄድ ሌላ ችግር እንዳይፈጥርበት ብየ ፈራሁ ካካውን ለማቅጠን ምን ላድርግ ህክምና ይጄው አልሄድኩም

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 роки тому

      ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ? ቆስጣ አብይው የሆድ ድርቀቱ ይተወዋል!

  • @Haidy-i4l
    @Haidy-i4l 5 місяців тому

    የኔደሞ 21ቀኗ ስጠባ ትንይላታ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  4 місяці тому

      ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ? ከጡት ማጥባት ጋር የተያያዘ ፕሮግራም አዘጋጅቻለው ቸክ አድርጊው

  • @bettymare100
    @bettymare100 2 роки тому

    2ወር ሊሆነው ነው በጣም ይንጠራራል ካካው ቢጫ ሲሆን ድርቅ ያለ እንደኣሽዋ ጠጣር ነው እባክህ ኣሳውቀኝ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 роки тому +1

      Ye formula wetet yemtsechiw kehone endih yadergewal betechale meten ye tut wetet sichiw

  • @tigestwolde2180
    @tigestwolde2180 Рік тому

    Yetghaw new tekekil

  • @soliyejesus9490
    @soliyejesus9490 Рік тому

    Amesegnalew

  • @ebrahimmohammed7209
    @ebrahimmohammed7209 2 роки тому

    ሰላም ዶ/ር ልጄ አራት ቀኑ ነው ካካ ካረገ እስከ ዛሬ በቀን በቀን ነበር የሚያደርገው

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 роки тому

      ልጆች ላይ እንዲህ አይነት ነገር ያጋጥማል መደናገጥ አያስፈልግም ጡት በደንብ አጥቢው ከ 6 ወር በታች ከሆነ ከ 6 ወር በላይ ከሆነ ቆስጣ እና ፓፓያ አብይው

  • @seadabedewi3490
    @seadabedewi3490 Рік тому

    😮😮😮😮😮

  • @chachimolla8283
    @chachimolla8283 Рік тому

    ልጄ 8 ወር ነው ደም የቀላቀለ ሰገራ ነው የሚወጣው ምን ሊሆን ይችላል

    • @seadafethi8615
      @seadafethi8615 Рік тому

      የኔም ልጂ 7,ወሩ ነዉ ካካዉ ደም የቀላቀለ ነዉ

  • @JosiMan-k6u
    @JosiMan-k6u Рік тому

    ያሰምጠዋል አረንጎዴ ንፍጥ የመሰለ ም 3 ወሩ ነው

  • @denaytselemun3118
    @denaytselemun3118 Рік тому

    Ebakihin doctor melisilicg yalewibet bota hakim bet yelom libya necg yalewut lije 3wer ke 16 ken new siteba hodu ychuhal kakaw domo bicha yetebetatese alew ena min ladrig tut bicha new matebaw

  • @kidesteshetu8344
    @kidesteshetu8344 2 роки тому

    በጣም እናመሠግናለን ስለአረንጎዴው ካካ የመከርከኝ በትክክል የኔ ችግር ነው ጠቅሞኛል

  • @ብሪጋልተዋህዶ
    @ብሪጋልተዋህዶ 2 роки тому

    ሰላም ዶክተር በጣም እናመስግነሃለን ኢነ አርግዤ አሰከ ወልድ ድረስ እከታተልሃለው በጣም ካንተ ቡዙ ተምራለው
    ኣሁን ዶሞ ሊጀ 2ወር ከኣንድ ሰምንት ቀኑ ነው 2 ወር ሙሉ ኖሩሞል ከካ ይለል ነበር አንድ ሰምንቱ ግን 1ቀን ከካ ሳይል ቆይቶ ደረቅ እንደ ትልቅ ሰው ከካ ኣለ አሁን ዶሞ በጣም ጥቁር አላ ምንድነው ችግሩ የወተቱ ይሆን

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 роки тому

      የፎርሙላ ወተት የሚወስድ ከሆነ ድርቀት መኖሩ አይቀርም በተቻለ መጠን ጡትሽን አጥቢው ይሻለዋል

  • @abdelaaman25
    @abdelaaman25 2 роки тому

    Dr lije 20 kenuwa new kakawan bee kenn kee 4 eske 5 gize tadergalech tensh keten Yale kaka new metadergew cheger yenorew yehone

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 роки тому

      ችግር የለውም በደንብ አጥቢያት

  • @hanadejene359
    @hanadejene359 2 роки тому +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ልጄ 6ወር ሊሆናት ነው እና የ ግራ ጡቴን አትጠባም እናም በግድ ሳጠባት ግን ትጠባለች እናም ካካዋ አረንጓዴ ይሆናል ምን ይሻለኛል

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 роки тому

      ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ? አልበሽም ቢሆን በጥጦ ስጫት አንዳንድ ልጆች እንደዚ ናቸው!

  • @KUMEGEMECHU
    @KUMEGEMECHU Рік тому

    Leje 40 kenu new....tasa wetetem ...tutenem new yemiwesedew gn cacaw arungade new