ተላለቅን አዲስ ሙሉ ፊልም(Telalekin) New Full Length Ethiopian Movie 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 164

  • @የገጠርልጅ
    @የገጠርልጅ Місяць тому +18

    አታጓጅ በጣም ጎበዝ ነሽ በጣም ነው የምታዝናኝው ደስ የምትይው❤❤❤

  • @HalimaDeGu
    @HalimaDeGu Місяць тому +13

    ታጉ እኮ ወሪያዋ ሁላ ደስ ይላል የኔ ጥቁር አዝሙድ❤❤❤❤

  • @OpaApoa
    @OpaApoa Місяць тому +13

    ገረመው የዋህነትህ መልክህ አባቴን እየመሰልከኝ በጣም ነው የምወድህ❤❤እሱ ቢኖርልኝ ኑሮ ሙሉ ሰው እሆን ነበርን 😢😢

  • @OpaApoa
    @OpaApoa Місяць тому +9

    ሁላችሁንም አድናቂያችሁ ነኝ ሰላማችሁ ይብዛ ያገሬ እንቁዎች❤❤❤

  • @Meazawteshome-el3sf
    @Meazawteshome-el3sf Місяць тому +8

    ዛሬ ለየት ያለና እንባና ሳቅ የተቀላቀለበት ድራማ አሳያችሁን።እነ ገሬ ሲያስለቅሱን እነ አታጓጅ ያስቁን ነበርና በጣም ተዋጥቶላችኋል!!

  • @rak7888
    @rak7888 Місяць тому +18

    ሁለተኛነኝ,ላይክአረጉኝ😮😮😮😮😂😂😂😂

  • @tigernemr782
    @tigernemr782 Місяць тому +6

    የቀራችሁ መስሎኝ ደብሮኝ ነበር የኔ ውዶች የደስታየ ምንጮች❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehaybayileyegne8086
    @tsehaybayileyegne8086 Місяць тому +3

    የዉብ ዳር ቆንጆ ❤❤❤❤እርጉዝ ናት የምትሉ እጃችሁን አዉጡ😂😂

  • @HalimaDeGu
    @HalimaDeGu Місяць тому +7

    ወይ ታጉ አረ የዛሬውስ ይለያል ወሪያዋ ወላሂ❤❤💫💫

  • @dawitmareyam6598
    @dawitmareyam6598 Місяць тому +5

    ምርጦቼ እንዴት እንደምወዳችሁ ብታዮ ለሁላችሁም❤❤❤❤❤❤

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g Місяць тому +8

    ማሮቼ ፍቅሮቼ ውዶቼ ላይክ አርጓቸው እባካችሁ ❤❤❤

  • @ሐዊዋፍቅርYOUTUBE
    @ሐዊዋፍቅርYOUTUBE Місяць тому +5

    ደብሮኝ ነበር እኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤😂😂😂

  • @KaseyTesfay
    @KaseyTesfay Місяць тому +4

    ገረመዉና የአይኔ አበባ አስለቀሱኝ😢😢😢

  • @MekdesTakele-w1b
    @MekdesTakele-w1b Місяць тому +7

    አታአጓች እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም😂😂😂😂 ወይ ሸከፈችዉ እኮ የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ አታጓች ወይ ሙሉ ጠላዉን ልጠጣ አላለችም😂😂ዉድድድድድድድ ነዉ እማረጋችሁ

  • @Muluneshebeyazn
    @Muluneshebeyazn Місяць тому +6

    እንኳን በደህና መጣቹ❤❤❤❤❤❤❤ስወዳቹ❤❤❤❤እኔማ ሳላይ ነው ኮሜንት የማረግ ❤❤❤ይመቻቹ 🎉🎉🎉🎉🎉ሰላማቹ ይብዛ ❤❤❤❤❤❤

  • @EirzkuWmr
    @EirzkuWmr Місяць тому +10

    የሰደተኞች መፅናኛ በጣም እንውዳቸሁ አለን❤❤❤❤

    • @MekdesTakele-w1b
      @MekdesTakele-w1b Місяць тому

      ቤተሰቤ ጋር ያለሁ ነዉ እሚመስለኝ🎉🎉

  • @Donakale-M
    @Donakale-M Місяць тому +11

    ሙሉና አታጓጅ ሁለት ሀራሚ😂😂😂
    በጣም ጨምረዋል❤❤

    • @UmReyan-nv7em
      @UmReyan-nv7em Місяць тому

      😂😂😂😂. መራ ሀራሚ አታጎጂ ሙሉ

    • @mediyouTube1
      @mediyouTube1 Місяць тому

      😂😂😂በጣም

  • @tsehaybayileyegne8086
    @tsehaybayileyegne8086 Місяць тому +3

    ኧረ የሰዉ ያለህ 😂😂😂ሞትኩ 😂😂 አታጓጅና ልጇ ❤❤❤❤❤

  • @ZewdeGete
    @ZewdeGete Місяць тому +1

    እረየዛሬዉ.ይለያል❤❤❤❤❤እስኪአድቀን..ከተመኛሁናቹኑ..❤❤❤እንያቹ❤❤❤❤❤

  • @OmarDema-o9u
    @OmarDema-o9u Місяць тому +5

    መጣችሁ የሳቄ ምንጮች 😂😂❤❤❤🎉🎉

  • @ZizueyayaEyaya
    @ZizueyayaEyaya Місяць тому +7

    ሴቱም ካልጠመጠመ ወንዱም ጋቢውን ጣል ካላደረጉ እዪአቸው እማ እንዴት እንደሆኑ በተለይ እሱቤ አያምርበትም ያይኔም ስትጠመጥሚ ነው የሚያምርብሽ

  • @tiruwerkchikula9459
    @tiruwerkchikula9459 Місяць тому +1

    አይ አመቤት በጣም ነው የምታሲቂው የኔ ቆንጆ ❤️💕❤️🥰🥰 😁😁

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em Місяць тому +1

    ያለም ወርቅ ዲረሺ 😂😂😂😂. አሳዛኝ ታሪክ ነው 😢😢😢😢😢😢😢

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit Місяць тому +1

    ውይይይይ ዛሬስ አስለቀሱኝ ገረመው እና ያይኔ አበባ😢😢😢

  • @beza-n4d
    @beza-n4d Місяць тому +3

    ሙሉ ትወና ከቁንጅና ጋር አልተቻለችም❤

  • @BelayMulataBelal
    @BelayMulataBelal Місяць тому +2

    አታጓጅ ፈታ ነዉ የምለው😂😂😂❤❤❤

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 Місяць тому +2

    Atagoge and mulu ❤❤❤😂😂😂😂 hulachunem enwedachwalen ❤❤❤😂😂😂

  • @brhanwerkYalew
    @brhanwerkYalew Місяць тому +6

    ወይኔ ሙሉ ብለሺ ብለሺ ጥጃ ስረቅሺ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ZizueyayaEyaya
    @ZizueyayaEyaya Місяць тому +7

    ሙሉና ታጉ በደንብ ነው የሩት እንዴት እንደተመቻችውኝ😅😅😅😅😅

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Місяць тому +1

    ዛሬስ እኔም አለቀስኩ በርቱልን ❤

  • @nebyouahmed753
    @nebyouahmed753 Місяць тому +2

    today almost cry tiru temeret new gobez nachew

  • @tsehaybayileyegne8086
    @tsehaybayileyegne8086 Місяць тому +2

    እመቤት ያየሽና አታጓጅ 😂😂😂❤❤❤❤

  • @AbebechBiset
    @AbebechBiset Місяць тому +4

    እኳን ደና መጣችሁ ውዶቸ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @አፁየናቴልጂ
    @አፁየናቴልጂ Місяць тому +3

    ስወደቹ እኮ❤❤❤

  • @fhhhghnn8556
    @fhhhghnn8556 Місяць тому +4

    አርለቀሳቹሁኝ ዛሬ ወድምና እህት😢😢

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Місяць тому +5

    😅አየሙሉ 😂😂😂😂ከቁላል ከደሮ አልፈሽ ጠጃ ይዘሽ ትመጭ😂😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂አየ አታጓች እንዴት እዳሳቃችውኝ 😂😂😂😂😂🎉🎉ይመቻችው እንዴት እደምወዳችው እኮ ሁላችውንም ውድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaymanotAsefa-fr2sj
    @HaymanotAsefa-fr2sj Місяць тому +2

    ያይንአበባ እርጉዝ ናት የሚል ላይክ ያርግ❤❤🎉🎉

  • @shewa_entertainment.
    @shewa_entertainment. Місяць тому +8

    ❤የመጀመሪያው ኮሜንት እንወዳችኋለን❤❤❤

    • @SamsungJ5-s7q
      @SamsungJ5-s7q Місяць тому

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AsWe-q6u
    @AsWe-q6u Місяць тому +1

    ወይኔ ሌባወቹ አሳቁኝ😅😅😅😊😊😊😂😂🎉🎉🎉❤❤❤

  • @abedalkader3770
    @abedalkader3770 Місяць тому +3

    አረ አታጓጂ አሁን ገና አጠፍሸ❤❤🎉❤🎉

  • @አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ
    @አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ Місяць тому +3

    የናታጓጅ ስራ ያሳቀዉ አፈር ስሆንልሺ😂😂😂😂ብይ አላለችም😂😂😂😂😂ወየዉ በሳቅ

  • @WerkituAyanu
    @WerkituAyanu Місяць тому +1

    ውይ ሲሳይ ሲያሳዝን 🤗🤗🤗🤗🤗🤗

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Місяць тому +1

    ሠላም ለእናት ሀገራችን❤❤

  • @AbebuAdeme
    @AbebuAdeme Місяць тому +4

    አይ እታጉዬ❤❤❤❤

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 Місяць тому +1

    muluna ataguachi besak gedelugn😂😂😂😂❤

  • @AbebuAdeme
    @AbebuAdeme Місяць тому +2

    ኧረ ጉድ ነዉ ዛሬ ኧረ በሳቅ ሞትኩ ማርያምን እረ እነ አታ ጓጅ ዉይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @KaseyTesfay
    @KaseyTesfay Місяць тому +2

    አታጓጂ እና ሙሉ ግን አትፈራም ከሰዉ ቤት በሞቴ እየተባባላቹህ ሰትበሉ አትፈሩም😂😂😂

  • @heymanothemanot2317
    @heymanothemanot2317 Місяць тому +1

    እታጉዬ ሙሉዬ ❤❤❤ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የገሀነብደጆችአይችሏትም

    ገረመውዬ👏🤗

  • @ASEW-o7z
    @ASEW-o7z Місяць тому +1

    በቃ ትችላላችሁ ብቻ አይገልፀውም
    እንደት ደስ እደሚል ግን ፈርዶብኝ ሌባ እና ውሸት አልወድም ሁለቱ በቃ ምንም ማረግ አልችልም ይቅርታ ይህ ባህሬ ነው ትወናቸው ግን ሁለቱም በጣም ሀሪፍ ነው
    ሁላችሁንም በጣም እናመሠግናለን ባህላችንን በደብ እየገለፃችሁልን ነው ያነጋገር ለዛችሁ እረ ሁሉም ነገር ትወናችሁ በቃ የውነት እስኪመስል ድረስ
    በጣም ነው እመወዳችሁ
    ግን የት ነው ያላችሁት ዋው በእውነት ክብር ይገባችሗል እናመሠግናለን

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ Місяць тому +2

    እኳንደና መጣችው የኔድምቀቶች💚💛❤

  • @melkamaragaw4334
    @melkamaragaw4334 Місяць тому +2

    ወይ ሙሉ😂

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 Місяць тому +1

    Mulu 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @almazekaseye7172
    @almazekaseye7172 Місяць тому +1

    😂😂😂አየ አታጎችና ሙሉ ድምቀት እኮናችሁ❤

  • @Hihh-tz5ul
    @Hihh-tz5ul Місяць тому +2

    መጨረሻ ነኘ ላይክ ፈልጋለሁ😂😂ማን ከማን ያንሳል😅😂ግጩኝ😂

  • @wasamba1
    @wasamba1 Місяць тому +2

    አታጓጅ እና ሙሉ ኧረ በሳቅ ገደላችሁኝ ።

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda Місяць тому +3

    በጉጉት ሳልጠግበው የሚያልቅብኝ ድራማ❤❤❤

  • @gietuyirga7260
    @gietuyirga7260 Місяць тому +1

    Endezariew sikie alawkim ene ataguach aferesugn

  • @tigestmelke1734
    @tigestmelke1734 Місяць тому

    አታጏች ከሙሉ ጋር :ጥሩ Chemistry በጣም:ጥሩ ጥምረት:ነውጏበዞች:ናችሁ በርቱ የኔ:አበቦች::

  • @ZizueyayaEyaya
    @ZizueyayaEyaya Місяць тому +3

    😂😂😂ታጉ እኮ ስወድሽ ❤❤❤❤

  • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
    @ወለተኪዳን-ዸ9ገ Місяць тому +2

    ማሪያምን እነ እታጓች ልክ ልክ ከእኛቤት የገቡት ሊቦች ቱ አረብ አገር ተጠግርሪ ሰርቸ የገዘውትን እቃ ሰራቸውን ወጥ ጥርግ አርገው በልተው ዘና ብለው ጠራርገው ይዘውት ሒዱ ቤቱነ ስንከፍት ግድግዳ ብቻ ኩደምኔም ቤቶች አይታችሗል ውይ ስንላቸው የለም አሉን አይ እታጓች በሳቅ ገደሉኝ ለካም ሊባ ዘና ብሉ ነው የሜሰርቀው😂😂😂😂😂

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g Місяць тому +2

    የዛሬው ይለያል አታጓች😂😂😂

  • @abebakibret4565
    @abebakibret4565 Місяць тому +1

    😂😂😂አይ እታጉ በሰው ቤት 😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው

    😂😂😂እረ ወየሁ

  • @Meremayimer-w2k
    @Meremayimer-w2k Місяць тому +1

    የዛሬውይለያል በነገረመው ሳለቅሥ😢 እነታጉ ያስቁኛል 😂ገላችሁኛል በጣም ትችላላችሁ

  • @rak7888
    @rak7888 Місяць тому +3

    ቅመሞችየ,ኑ,መጥተዋል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉የኔውቦች

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 Місяць тому +1

    muluena ataguaci ehuuu 😂😂🎉🎉🎉❤❤

  • @بانشياثيوبيا
    @بانشياثيوبيا Місяць тому +2

    እኳን መጣችሁ ዉዶቸ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mulugetaworkuayele6412
    @mulugetaworkuayele6412 Місяць тому

    You all exhibited your utmost talents and team work. Great thinking, great action, great message to help cure deep-rooted social problems.

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda Місяць тому +2

    መጣችሁልኝ ሱሶቼ❤❤❤

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Місяць тому +1

    እታጏጅዬ ምንው በእንቁላሉ ግዜ በቀጣሽኝ ንበርአለ ዱሮንው አሉ ልጁዋ ልክ እንደሙሉ በእንቁላል ጀምሮ ወደበሬ ሄደ አገሬው ተስብስቦ ለስቅላት ተፍርደበት አሉከዛ መጨርሻ የምትለው አለ ሲሉት አሉ አዎ ለናቴ እምላት አለኝ አለ ህዝብ መሃል ሆናስትንስቀስቅ ምንው በእንቁላሉ ግዜ በቀጣሽኝ ንበር አለ አሉ😂😂😂😂😂አሁንም ሙሉ ከትንሽ ወደ ትልቅ😂😂😂

  • @ተከስተገረንቸ
    @ተከስተገረንቸ Місяць тому +1

    Attaguach name in China 🇨🇳 love

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤wudoche bertu❤❤

  • @GdHs-v1w
    @GdHs-v1w Місяць тому +2

    ግን፥ድራማመሆኑን፤እያወኩት፥ማልቀሴ

  • @የጎጃሟ
    @የጎጃሟ Місяць тому +2

    እረ ሞኩ በሳቅ😅😅😅 አታጓችዬ ❤❤

  • @MaranataAyenewe
    @MaranataAyenewe Місяць тому

    አታጓጂ❤❤❤❤❤❤

  • @ZewdeGete
    @ZewdeGete Місяць тому +1

    እረበግሩ.የሚሄድ.አላለችም.የቂብዉቅል.ጥሩአደለም..መጋኛ..እዳይመታቹ..ሙሉ.ሀይለኛ..ሌባነሽ.❤❤❤❤❤

  • @nebyouahmed753
    @nebyouahmed753 Місяць тому +1

    love Emebate

  • @arsema8993
    @arsema8993 2 дні тому

    አታጎጅ ❤️❤️❤️❤️

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 Місяць тому +1

    ወይኔ አታጓጂ😅😅በሳቅ

  • @merong-g6w
    @merong-g6w Місяць тому

    ደግሞ ሌበዋ ልጅ ነገረሥረዋ ሣቋም በሽተኛ ነዉ ምትመሥለዉ ሌሎቹ ምርጥ ተዋናይን ናቸዉ

  • @TigiAbebu
    @TigiAbebu Місяць тому +1

    አታጓች የኔ ጥቁር አዝሙድ 😂😂😂😂

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 Місяць тому

    ድንቅ ሰራ ሁሊ የምትሰሮት መደነቂ በቃ ሸገር ላኳት

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 Місяць тому

    😂😂አታጏጅ አስክሬን መስለሽ ውበት ጋር ወሬ ይዘሽ😂😂😂😂 ያለ አታጏጅ እንዴት ይሳቅ ነበር?❤❤

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit Місяць тому +3

    እናንተ ስታዩ👍👍👍 ላይክ አድርጓቸው ቀልቃላ ሁላ 😏🤔

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit Місяць тому

    እምወዳችሁ የኔ ሱሶች 💚💚💚💛💛💛💖💖💖💖😘😘😘🎉🎉🎉🎉

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g Місяць тому +1

    ጅግራ ነውማስመስላት አላለችም😂😂😂😂😂

  • @AmalAmal-ss8lx
    @AmalAmal-ss8lx Місяць тому +1

    ወየው ሙሉ ጭራሽ ጥጃ ጉድ 😂😂😂😂

  • @tiriiriti3787
    @tiriiriti3787 Місяць тому +1

    እታጎችና ሙሉ😂😂😂

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda Місяць тому +2

    እሱቤ😂😂😂😂😊

  • @ferihiwetGezachew
    @ferihiwetGezachew Місяць тому

    Betam des tlalachihu fire ke debrelibano gedam ❤❤❤❤❤❤❤

  • @samerah333
    @samerah333 Місяць тому

    Wow

  • @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ
    @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ Місяць тому +1

    አታጓች እና ሙሉ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MuluBasie
    @MuluBasie Місяць тому +1

    ሰባተኛ ነኝ ዛሬስ

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda Місяць тому +1

    ሙሉና አታጓጅ ለመስረቅ ገብተው ምግብ ጠላ ሳይቀራቸው የናተስ ከፋ 😂😂😂😂

  • @GgtTt-pf4ec
    @GgtTt-pf4ec 22 дні тому +1

    😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @Tangot-l9b
    @Tangot-l9b Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @טאדגמהרת
    @טאדגמהרת Місяць тому +2

    አይናበባ ኧርጉዝ ነች

    • @KaseyTesfay
      @KaseyTesfay Місяць тому

      ትመስላለች ወፍራለች

  • @YalewSisay-vp3tu
    @YalewSisay-vp3tu Місяць тому +1

    ወንድ ተከትላ...

  • @WerkituAyanu
    @WerkituAyanu Місяць тому +1

    እረ ሙሉና አታጓጅ አገሩን ፈጁት 😂😂😂😂😂😂