ፈታኝ - Ethiopian Movie Fetagn 2023 Full Length Ethiopian Film Fetagn 2023

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 сер 2024
  • ፈታኝ - Ethiopian Movie Fetagn 2023 Full Length Ethiopian Film Fetagn 2023
    Join this channel to get access to perks:
    / @netsebraqmedia
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Netsebraq Media

КОМЕНТАРІ • 507

  • @user-li4fv6ok3k
    @user-li4fv6ok3k 9 місяців тому +381

    ግን ፊልም ከማየት በፊት እደኔ ቀድሞ ኮሜት እሜነባለ ካለ በላይክ ግለፁልኝ

  • @zeee1852
    @zeee1852 9 місяців тому +50

    ፍቅር እና ፍርድ ፊልም ላይ ብቻ😢😢😢😢ስታችን ሰባራ ልባችንን ይዘን 😢😢😢😢😢

    • @fatleh
      @fatleh 4 місяці тому

      የኔን ይህወት ያገኘሁት መሰለኚ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-xn4lq4uc6v
    @user-xn4lq4uc6v 8 місяців тому +14

    ፊልሙ ላይ ምታቀነቅነው እውነትም ስጦታ ከሆነች ምርጥ ድምፅ ነው ያላት በርቺ ❤

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t 9 місяців тому +133

    ፊልሙ ላይ ሁሉ ኬናዬ ብኖርበት የማይስለችኝስ ነገር😍😍😍😍

    • @mmhh7386
      @mmhh7386 9 місяців тому +1

      Ene dagmo esu yalbetn falgenew mimatew😅😮

    • @Yomiyyuu
      @Yomiyyuu 9 місяців тому

      Enes bety 😂😂😂
      🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @user-sq9gr9gd8m
      @user-sq9gr9gd8m 9 місяців тому

      ​ገ

    • @user-bt2ue8go3v
      @user-bt2ue8go3v 8 місяців тому

      በጣም ❤❤❤

    • @hamdkhan2777
      @hamdkhan2777 6 місяців тому

      የሰረቀም የፈቀረም በቃ ምንም ይስረ ደስይላል

  • @Abilovetube742
    @Abilovetube742 9 місяців тому +99

    ይህንን ኮሜንት እምታነቡ ሰዎች ሁሉ ፈጣሪ ከኩፉ ነገር ይጠብቃችሁ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ስደታችሁ ያሳጥራላቹ ኣሜን ኣሜን❤❤🎉🎉 እባካቹሁ ሳብስክራይብ ኣድርጉልኝ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @gytigyti1450
      @gytigyti1450 9 місяців тому

      አሜን❤አሜን❤አሜን❤
      ❤❤❤

    • @user-gu5tb8nn9m
      @user-gu5tb8nn9m 9 місяців тому

      Amenn❤

    • @user-jt4ud3ho5p
      @user-jt4ud3ho5p 9 місяців тому

      ብዙ ቦታ ደጋግመሽው አየሁሽ ደስታችሁን ያሳጥርላችሁ ምን ማለት ነው ምርቃን ነው እርግማን😮😊

    • @genetnegasa9811
      @genetnegasa9811 9 місяців тому

      Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏 ❤❤❤

    • @ajmant1850
      @ajmant1850 8 місяців тому

      ​@@user-jt4ud3ho5pምሪቃን መሠለኝ ጉሊ አሚን

  • @meseretgatanenh6662
    @meseretgatanenh6662 9 місяців тому +43

    እሚገርም ፊልም ነው ፈጣሪ እንዲህ የእውነት ፍቅር ለሁላችን ይስጠን

    • @genetnegasa9811
      @genetnegasa9811 9 місяців тому +1

      Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏 ❤❤❤

    • @kalkidantrfe
      @kalkidantrfe 8 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

    • @user-gc4ni7hx7b
      @user-gc4ni7hx7b 7 місяців тому

      አሚን ❤

    • @user-gc4ni7hx7b
      @user-gc4ni7hx7b 7 місяців тому

      ግን እኮ እህቴ እዉነተኛፍቅር ፊልምላይ ብቻነዉያለዉ

    • @meseretgatanenh6662
      @meseretgatanenh6662 7 місяців тому

      @@user-gc4ni7hx7b አወ እሱ ላይ ብቻ ነው ያለው ለዛ ነው የእውነት ፍቅር ይስጠን ያልኩ

  • @user-uf5if8qe8x
    @user-uf5if8qe8x 7 місяців тому +4

    የመዳም ቅመሞች እግዚአብሔር ከስደት መልሶ ጥሩ ና መልካም ልጅ ይስጠን ❤❤አሜንንንንንንን❤።ፍልሙ አሪፍ ነው 👍👍

  • @YatiYati-sc9xe
    @YatiYati-sc9xe 9 місяців тому +22

    ኬናዬ ያላበት ፊልም አያማልጠኝም ቶሎ ቶሎ ልቃቅልን

  • @hawiizedi2386
    @hawiizedi2386 8 місяців тому +7

    ሴት ልጅ ምንም ብታፈቅር እሱ ካልፈለገ በቃ ወፍ የለም😢ኬናዬ ግን ትለያለህ

  • @LearnHahuFeedelsDaily
    @LearnHahuFeedelsDaily 9 місяців тому +8

    ትልቁ ስተታችን፤ሰውን በገንዘብ መግዛት የምንችል ይመስለናል።ፍቅር፤ሰላምና ሰው በገንዘብ አይገዛም።ጎመን በጤና፤ይባል የለም፤ጎመን ከቀና አስተሳሰብ ጋር፤ሀብትም ሆነ ውበት ሲደላ ነው። በርግጥ ገንዘብ ቢያስፈልግም፤ ለገንዝብ ብየ መዋረድና ማጎብደድ ግን አይመቸኝም።

  • @user-eu3hl3tr2j
    @user-eu3hl3tr2j 9 місяців тому +8

    አቤቱ ጌታ ሆይ ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ 😢 ፍቅር ማለት በኀብት ብዛት በገዘብ ብዛት አይደለም ዋናው ንጹሕ ልቦና ፈሪሃ እግዚአብሔር ነት ነው በጣም የሚያስተምር ፊልም ነው እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልኝ ተወዳጆች ❤❤❤❤

  • @user-qf3ie3kr8f
    @user-qf3ie3kr8f 9 місяців тому +20

    ማነው እደኔ ኬናን አይቶ የመጣ🤙♥️

    • @user-mf3bo6zs5f
      @user-mf3bo6zs5f 9 місяців тому +1

      እኔ እሱ ያለበት ተሆን አላልፈም

    • @user-qf3ie3kr8f
      @user-qf3ie3kr8f 9 місяців тому

      @@user-mf3bo6zs5f እኔ እራሱ ስወደውኮ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @user-lu9sj7cv1h
      @user-lu9sj7cv1h 8 місяців тому

      የት አይተሽዉ

    • @Tigistiobsi
      @Tigistiobsi 4 місяці тому

      እኔ

  • @user-kb7kj4di5w
    @user-kb7kj4di5w 9 місяців тому +8

    በእውነት በጣም አስተማረ ፊልም ነው በዚህ ቀጥሉሁ 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 9 місяців тому +72

    as i marry my wife, she was healthy that we can do what ever we liked to do. After 18 years she became sick, very sick. now she is almost diabled. I am with her, taking care of her and serving her. I love her. this all i did and do by the grace of almighty God. Amen

    • @hanaadimasu1884
      @hanaadimasu1884 9 місяців тому +2

      Very good my god bless u also u family

    • @user-pv2dc1fn2k
      @user-pv2dc1fn2k 9 місяців тому +4

      Gad blesse you be brave god will see ur kindness he will pay u don't listen bad talker

    • @ggshdu8278
      @ggshdu8278 9 місяців тому

      ​@@hanaadimasu1884ተተተተተተ

    • @ShRh-nz8yp
      @ShRh-nz8yp 9 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤ማነሮቸ

    • @KibruDessie-nm6sr
      @KibruDessie-nm6sr 8 місяців тому +1

      እውነትክን ነው ግን?

  • @qr1900
    @qr1900 9 місяців тому +10

    ሁሌ ፊልም አያለሁ እንደዚህ ፊልም የመሠጠኝ የለም❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu 9 місяців тому +15

    አይ ሀብታም ሀብታም ቀልብ የለዉም ፍቅርን በገንዘብ የሚገዛ ይመስላቸዋል ሁሉን ነገር በገንዘብ የሚያገኙት ይመስላቸዋል መጨረሻዉ በጣም ያምራል በርቱልን ❤❤❤

  • @mihretuforsedo489
    @mihretuforsedo489 9 місяців тому +5

    በጣም ምረጥ ነው ወንድም ትችላሌ አንተ ምሰረው ፊልሞች ይመቸሉሁ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 9 місяців тому +8

    ዋው ገራሚ ፊልም ነው ኬናዬ እኮ ያለበት ሁሉም ያምራል አንደኛ ነው እናመሰግናለን ገንዘብ እቃን እንጂ ፍቅርን ሊገዛ አይችልም መልክህት ያለው ድረሰት ነው 🥰

  • @messimessi7609
    @messimessi7609 8 місяців тому +6

    ኬናየ. በናትህ. ቀን በቀን. ብቻህንም. ቢሆን. እየስራህ. ልቀቅልን. ያተን በመፈልግ. ደከመኝ.

    • @hghuhh9796
      @hghuhh9796 8 місяців тому +1

      ልክፍት ነው ፍቅር😂😂😂

    • @messimessi7609
      @messimessi7609 8 місяців тому

      @@hghuhh9796 ሁሉም. ነዉ. በናትሽ. በመፈለግ. ሰለቸኝ

    • @hugh6113
      @hugh6113 4 місяці тому +1

      ክክክክክክ

    • @EteganDamen-gs6co
      @EteganDamen-gs6co 3 місяці тому +1

      😂😂😂የኔም አሳብ ነው

    • @Kabe-jt1xq
      @Kabe-jt1xq 2 місяці тому +1

      Kkkkk

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k 9 місяців тому +23

    ምርጥ ፊልም ነው አስተማሪ በርቱልን ተባረኩልኝ 😍😍😍😍❤❤❤❤ምርጦቼ ኬና ስታፈቅር እና ስትፋቀር ያምርብሃል 😁😁

  • @haregbayuh3109
    @haregbayuh3109 9 місяців тому +13

    ዋው በህይወቴ እንደዚህ አይነት ውብ ፊልም አይቸ አላቅም❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ih8nm8mo9f
    @user-ih8nm8mo9f 9 місяців тому +28

    ዮኒ እኮ አፍቃሪ ነው ስወደዉ ምርጥዬ ተዋንያን ❤❤❤

  • @user-nm8ir2mm1r
    @user-nm8ir2mm1r 7 місяців тому +2

    ዋዉ የእውነት በጣም ደስ ይላል ኬናየ ደግሞ ሁሌም እደምወዲህ አትርሳ❤❤❤

  • @user-jt5uv1vb1w
    @user-jt5uv1vb1w 9 місяців тому +3

    በጣም ደስስ የሚል ፊልም ነው ኬና ካለበት ፊልሙ እንደሚያምር እርግጠኛ ሁኘ የማየው ነገርስ

  • @BORENA50
    @BORENA50 8 місяців тому +3

    ምናለ ፍቅር በፊልም እንደምናየዉ ቢሆን እና ያፈቀርነዉን ሰዉ አጊንተን ምድራዊይ ደስታን ብናጣጣም !!Mየ የኔ ባትሆኝም ከልቤ አፈቅርሻለሁ ❤
    ባካል ሳላዉቅሽ በፎቶና በድምፅ የምትይኝን ብቻ አምኘሽ ከልቤ የማፈቅርሽ የልቤ ንግስት M LOVE❤

  • @user-pn4hv5qq6l
    @user-pn4hv5qq6l 3 місяці тому

    የኔ ምርጥ ወንድም ኮራዉብክ እውነተኛ ፍቅር የሁለታችዉ ታሪክ ለሁላችንም ትምህርት ነዉ ፈጣሪ ይጠብቃችዉ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fkirabebe2603
    @fkirabebe2603 9 місяців тому +5

    ዋዉ ቃል የለኝም በጣም ደስ የሚል ነዉ ፈተናዉ ተመችቶኛል በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AynalemzerihunAynalemzer-dg1bw
    @AynalemzerihunAynalemzer-dg1bw 9 місяців тому +5

    Wowwwww 💕💕💕💕💕... ኬና እና አጎቱ ያለበት ፊልም ሁሌም ደስስ... ይለኛል.. ይህም በጣም አርፍ ነው.... 👍👍👍👍

  • @goodgood3326
    @goodgood3326 9 місяців тому +5

    የአላህ ማሚ ያለቺው ነገር ውሥጤን እረበሸው

  • @masaratmasarat2239
    @masaratmasarat2239 9 місяців тому +4

    ዋዉ በጣም ቆንጆነዉ ፈጣሪ እዉነተኛ ፍቅር ያድለን አሜን❤❤

  • @user-th4sn5gy9t
    @user-th4sn5gy9t 9 місяців тому +11

    ተው ተው የኬናዬን ፊልም ቶቶሎ ልቀቁልን አታጓጉን ኡኡ ኬናዬ የኛ አፍቃሪ የማትሰለቸኝ ነገርስ 😢🤨🤨

  • @user-gx3rs9wd5t
    @user-gx3rs9wd5t 9 місяців тому +2

    ወይን እውነተኛ ታሪክ ቢሆን ምንኛ ደስ ባለኝ ምንአለይሄንአይነትፍቅርቢሰጠን❤❤❤❤❤

  • @hanawarku
    @hanawarku 9 місяців тому +6

    ደስ የሚል ፊልም ነው ኬናዬ አንተ ያለክበት ፊልም አይሰለቹኝም ❤❤❤❤

  • @LearnHahuFeedelsDaily
    @LearnHahuFeedelsDaily 9 місяців тому +4

    ከስንት ምን ያህል እንደዚህ የሚሆን ባላውቅም፤ በጣም ወድጀዋለሁ።ፍቅር ያሸንፋል። ገንዘብ ያበላሻል፤ቢገባን፤ግን አይገባንም።

  • @rosarose2433
    @rosarose2433 9 місяців тому +30

    ገዘብ እቃ ይገዛል ግን ፍቅር ን አይገዛም😢

  • @user-de8jl7bc6o
    @user-de8jl7bc6o 9 місяців тому +5

    በጣም አሪፍ ነዉ ሀብታምኮ ሁሉነገር በገዘብ የሚያገኝ የሚመስላቹህ ነገርስ😂 ፍቅር በገዘብ አይገዛምምም❤❤

  • @user-fg7yg6yo9p
    @user-fg7yg6yo9p 7 місяців тому +2

    በብር የምታምኑ ሠወች ኋላ ቀርሁናችኋል

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k 9 місяців тому +19

    እሺ ከ 4ቀን ቡሃላ በጉጉት እንጠብቃለን 😂😂😂ማሮች ኬና ያለበት ፊልም ይመቸኛል 😍😍😍😍😍😍😍

    • @neimamohammed285
      @neimamohammed285 9 місяців тому

      ነይ ተለቋል

    • @kidistarsema6361
      @kidistarsema6361 9 місяців тому

      በጉጉት ሳይሆን በእርግብ ኑ እዩት😳😃

    • @user-cd7qt6jc1k
      @user-cd7qt6jc1k 9 місяців тому

      @@neimamohammed285 እሺ ማሬ 🤣🤣🤣🏃🏻‍♀️🏃🏻‍♀️

    • @user-cd7qt6jc1k
      @user-cd7qt6jc1k 9 місяців тому

      @@kidistarsema6361 🤣🤣🤣😍😍

  • @dguhfdghj2846
    @dguhfdghj2846 9 місяців тому +2

    ዋውውው ለፍቅር እኮ በጣም ትግስት ያስፈልጋል እውነትም እርእስ አግታችኋል

  • @Hanigs3yl
    @Hanigs3yl 9 місяців тому +2

    የኢትዮጵያን ፊልም በጉጉት የምወደው ኬናዬ ያለበትን ብቻ ነው ተከታትዬ የማየው የማይሰለቸኝ ኬናዬ ያለበትን ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ❤❤❤

  • @jamelayimer
    @jamelayimer 9 місяців тому +5

    ኬናዩ ሁሉንም ፊልሞቹን አይ ጨርሻለሁ ይሄን በጉጉት ነው የምጠብቀው

  • @zebibagetatube9215
    @zebibagetatube9215 7 місяців тому +1

    በፍቅር የተጠመደ ልጅ ይመችህእሺ❤❤❤

  • @anegach9112
    @anegach9112 9 місяців тому +1

    ዋዉ ዋዉ በጣም አስገራሚና በጣም አሰተማሪ ፊልም ነዉ👍
    የእውነተኛ ፍቅር ነዉ👍😍😍😍😍

  • @kalkidantrfe
    @kalkidantrfe 8 місяців тому +1

    መጨረሻዉ ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jijimelese
    @jijimelese 9 місяців тому +7

    ኬና አለበት yes💃💃💃💃💃

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 9 місяців тому +8

    ሀሪፍ ፊልም ነው🎉🎉🎉❤

  • @Yomiyyuu
    @Yomiyyuu 9 місяців тому +2

    Kena konjoo 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯👍👍👍

  • @englishquestions9770
    @englishquestions9770 9 місяців тому +2

    ግልጽ ነዉ ገንዘብ ያስፈልጋል ግን ችግሩ ገንዘብ አይናችንን ሲያዉረን እና ማሰቢያችንን ደፍኖት በገንዘቡ ማሰብ ስንጀምር ነዉ በተለይ ገንዘብ ፍቅሩስጥ ሲገባ ትልቅ ችግር ይፈጥራል ማስተዋልንም ይጋርዳል በሌላ በኩል ደሞ ጥሩ የህይወት ጓደኛ ያስፈልገናል

  • @Fcgcchb
    @Fcgcchb 9 місяців тому +5

    ፊቅር በፊቅር እጅ በብር ኣይገዛም ምርጥ ፊልም ነው በሪቱ 😍😍😍💖

    • @user-xt8ye2dx5x
      @user-xt8ye2dx5x 7 місяців тому

      🍇🍇🍇ወይኔ ደስሲል ቀጥሉበት

    • @user-xt8ye2dx5x
      @user-xt8ye2dx5x 7 місяців тому

      ፍቅርን በፍቅርብቻነዉ በገዘብአይተመንም

  • @user-qg7wv9ce1g
    @user-qg7wv9ce1g 6 місяців тому

    አሪፈ ፊልም ነው ፋቅር የለም 😢በፊልሙ አለም እያየን እንጽናና እጅ

  • @goldooddj2012
    @goldooddj2012 8 місяців тому +2

    በጣም አስተማሪ ፊልም ነው

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n 9 місяців тому +3

    ኬናን፡ተከትዬ፡መጣሁ፡አቤት፡ስወድህህህህህህህህ

  • @user-xy3ly3wp7e
    @user-xy3ly3wp7e 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ይብርክክ ፍቅር አሽናፊ ኖው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @LearnHahuFeedelsDaily
    @LearnHahuFeedelsDaily 9 місяців тому +3

    ንጹህ ፍቅር ይሉሀል ይኸ ነው! በገንዝብ የማይገዛ፤የማይሸጥ።

  • @ZamZam-pg8qb
    @ZamZam-pg8qb 9 місяців тому +3

    ኬና ❤ ደጋግመህ ብሠራ አትሠለቺምኮ 👌❤️❤️❤️❤️

  • @user-qj1hw1fm9f
    @user-qj1hw1fm9f 9 місяців тому +2

    ገራሚ ነው በስማም

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 9 місяців тому +2

    ይሄልጂስወደዉ ❤❤❤ ጥሩነዉ

  • @KhalidKhalid-qt7ci
    @KhalidKhalid-qt7ci 8 місяців тому +1

    አሪፍ የፍቅር ፊልም ነው እናመሰግናል በርቱልን

  • @user-ml5uk8lw4n
    @user-ml5uk8lw4n 9 місяців тому +3

    ዋው በጣም ትምህርት ሰጪ ፊልም አቦ ይመቻችሁ❤

  • @MdAmatu
    @MdAmatu 9 місяців тому +1

    ወው በጠም አስተመረ ፊልም ነው ስወደቹ ቀጥሉበት❤❤

  • @ffg4019
    @ffg4019 9 місяців тому +1

    ለመጀመሪያ ጊዜ ሀሪፍ ፊልም አየሁ የመቻችሁ👍👍👍👍👍

  • @hiwotehiwote3594
    @hiwotehiwote3594 9 місяців тому +2

    እውነትም ፈታኝ ትምህርት አስተማሪ ድራማ ይመቻችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hiwotehiwote3594
      @hiwotehiwote3594 9 місяців тому

      ኪናዬ ስወድህ እኮ ❤❤❤❤❤❤❤ የፊልሙ አባሳደር ኑርልኝ

  • @sntayehutadess9193
    @sntayehutadess9193 8 місяців тому +1

    amarega Flm Bzum Alaym Neber Yhi Gn Adega New Waw❤❤❤❤❤

  • @user-fd7cv4xk6k
    @user-fd7cv4xk6k 4 місяці тому

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፍልም ነው

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 9 місяців тому +6

    ኬናዬ ያለብትን እኔአሳዶ እማይ😊

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 9 місяців тому

      Enmee ❤❤❤❤❤❤😊

  • @user-hq2gw9rd9x
    @user-hq2gw9rd9x 3 місяці тому

    በጣም ያምራል ገንዘብ እቃን እጅ ፍቅርን አይገዛም ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ነው ያለው ማነው ኢቶቢያ ወንድ እንደዚህ እሚያረግ ጭራሽ አካለ ስንኩል ተሁኖ ፈተናዋ ተመቸኝ

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n 9 місяців тому +3

    ኤርሚያስ ታደሰ ሴቶች ሲያብዱለት አግብቶ ተገላገልንን ደሞ ይሄ መጣ ተመስገን ነው😂😂😂❤❤

    • @user-si3vz1zy1u
      @user-si3vz1zy1u 8 місяців тому

      አፈቅረዋለሁ ዛሬም ኤርሚ😢😢

    • @hghuhh9796
      @hghuhh9796 8 місяців тому

      ይህም ሜሴት አለው

  • @user-pf7zi5uq3q
    @user-pf7zi5uq3q 9 місяців тому +2

    ዋው ዋው በጣም ገራሚ ነው ኬናዬ ስወድክ ❤

  • @emebetwubetu813
    @emebetwubetu813 9 місяців тому +1

    ዋው በጣም አስተማሪ ፍልምነው በተለይ አጨራረሱ❤❤❤❤

  • @user-rq7nk3ml3v
    @user-rq7nk3ml3v 9 місяців тому +2

    አቤት አሚንየ ማሽቃበጥ😂😂 ኬና ምርጥ ተዋናይ ነህ በርታ

  • @rosarose2433
    @rosarose2433 9 місяців тому +6

    በጣም አስተማሪ ፊልም ነው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹

  • @ErtyuAser-in9hs
    @ErtyuAser-in9hs 8 місяців тому +1

    በጣም ፍቅር ገዘብ ኣይደለም ውላሂ ❤❤

  • @awolmaruf6200
    @awolmaruf6200 9 місяців тому +2

    ሁለት ምርጥ አክተሮች

  • @SalamSalam-ex1fr
    @SalamSalam-ex1fr 9 місяців тому +1

    Kena🙌endne emtwedut eski like✌

  • @emanadane
    @emanadane 9 місяців тому +1

    ከቲክቶክ አይቸነዉ የመጣለሁት😂😂😂 አስከማየዉ ጓጓሁ😂

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 9 місяців тому +1

    ዋው ምርጣ ፊልም ነው ኬንዩ ያለበት ፊልም አሪፍ ነው❤❤❤❤❤

  • @SonySony-qv8bz
    @SonySony-qv8bz 4 місяці тому

    በጣምነዉእሚስተረዉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wj5jj2sn5h
    @user-wj5jj2sn5h 9 місяців тому +1

    ዋው አንደኛ❤❤❤ ፍቅር ያሸንፋል❤❤❤

  • @ddghfghdd1073
    @ddghfghdd1073 6 місяців тому

    ልብነው የሚነካው😢😢

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 9 місяців тому +3

    እኔንም ትንሽ ሲፈትነኝ አለቀ 🤣🤣አሪፍ ነው🙏🙏🙏

  • @hanlove412
    @hanlove412 9 місяців тому +2

    ኬና ያለበት ፊልም ነው እስኪ ልየው 🥰❤

  • @emebetsupermarket8142
    @emebetsupermarket8142 8 місяців тому

    በጣም የሚገርም ፊልም ነው👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ahmena-7895
    @ahmena-7895 Місяць тому

    ዋው❤❤❤❤❤❤❤

  • @ghenwaawar4245
    @ghenwaawar4245 9 місяців тому +3

    ሴቱቹም ፈተና አታብዙ ሁሉም አንድ አይደለም ድግሞም ፍጣሪ ሲመረቅ ነው

  • @user-pn4hv5qq6l
    @user-pn4hv5qq6l 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤ስወዳችዉ🎉🎉🎉🎉

  • @user-mg8qy1zh1o
    @user-mg8qy1zh1o 9 місяців тому +1

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በርቱልን 🥰🥰🥰🥰

  • @Melesutiget
    @Melesutiget 8 місяців тому

    ዋው በጣም ደስስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው🎉

  • @user-mm4ch5fm7z
    @user-mm4ch5fm7z 9 місяців тому +2

    ምርጥ ፊልም ግን ምን አስባችሁ ነዉ ሆሆ አደዬ ስታስለቅሱኝ😢😢 አደዬ ስታስቁኝ😂😂😂ደሞኮ ተዋናኝወቹን ስወዳቸዉ አብሶ ኬናዬንና አሜንን ተመልሳችሁ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤

  • @user-hi2sb9ev9l
    @user-hi2sb9ev9l 9 місяців тому +1

    ኡፍፍፍፍ ኬናየ ስወድህ ❤

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 8 місяців тому

    ቀጥሉበት
    ነገር ግን ከማንም አገር የበለጥ በጤና ጎደሎ ሠውን እደማያልፈለት የምጠላ እኛ ነን

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 9 місяців тому +3

    ኬናያለበትንፊልምኮ በጉጉትነውእምጠብቀ❤❤❤❤❤

    • @rgfg336
      @rgfg336 9 місяців тому

      Me two 🤗🥺🤰

    • @user-xs6so3bg7e
      @user-xs6so3bg7e 9 місяців тому

      ​@@rgfg336😂😂😂😂What

  • @emebetatnafu....5004
    @emebetatnafu....5004 9 місяців тому

    እግዚሀብሄር ባርኮ ሲሰጥ ከፍቅሩ ጊዜ ይልቅ የሀዘኑ ጊዜ ፍቅር በጣም ይለያል በክፍ ቀን ነው ሰው ዎዳጁንም ጠላቱንም የሚለየው

  • @user-pd5fs3cu6v
    @user-pd5fs3cu6v 9 місяців тому +1

    ኣስተማሪ ፊልምነው በርቱ

  • @aasff5268
    @aasff5268 9 місяців тому

    በጣም ሀሪፍ እና ሀሪፍ ፊልም ነው እኔ በጣም ተመችቶኛል

  • @LearnHahuFeedelsDaily
    @LearnHahuFeedelsDaily 9 місяців тому

    በጣም ትክክል፤ 'ነበር' እና ያለንበትን አምኖ አለመቀበል በጣም መጥፎ በሽታ።

  • @ErtyuAser-in9hs
    @ErtyuAser-in9hs 8 місяців тому +1

    እኔ ደስየምለኝ ጉራየለለው ወድነው ወላሂ 🥰🥰🥰🥰

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha 9 місяців тому +5

    እንኳን ፊልም ኬና ካለበት ዜናም ያበደነው

    • @tiruyelemlem5300
      @tiruyelemlem5300 8 місяців тому +1

      Ewunet newu mariye👏👏👏👏💖💖💖💖💖💖💖🤩🤩😘😘kena yene 1🤩🤩🤩💖💖👏👏👏

    • @hamdkhan2777
      @hamdkhan2777 6 місяців тому

      😂😂😂

  • @user-tu6oh4yr6j
    @user-tu6oh4yr6j 9 місяців тому +1

    እዬባ ትለያለህ❤❤❤❤❤

  • @Hiwot-wz3bo
    @Hiwot-wz3bo 9 місяців тому +9

    Wow amazing❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vo7qn9wu9p
    @user-vo7qn9wu9p 9 місяців тому +1

    ዋው❤❤