መረጃ!ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 209

  • @mikooffical234
    @mikooffical234  2 місяці тому +28

    ፕሮግራማችን አጠር ጣፈጥ ያለች ሰሞኖኛ ወሬዎች መረጃዎን እየዳሰስን ሀሳብ እየሰጠን ምንቀጥልበት ነው ሚሆነው 😊😊

    • @ፍቅርጌታቸው
      @ፍቅርጌታቸው 2 місяці тому

      የአቤቦ ሰፕራይዙ ጋጋውኝ ውንድሜ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Tigist-o1y
      @Tigist-o1y 2 місяці тому

      @@mikooffical234መልካም መልካሙን ይዘህ እንደምትመጣ ተስፍ እያደርግን እንጠብቅሀለን በርታልን ሚኮዬ

    • @emebetGebre-g7t
      @emebetGebre-g7t 2 місяці тому

      ወድምየው

    • @emebetGebre-g7t
      @emebetGebre-g7t 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤😊

    • @ሀለሀአፀደ
      @ሀለሀአፀደ 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤

  • @NaniAsmamaw
    @NaniAsmamaw 2 місяці тому +2

    የኔ አባት ስለእኔና ስለአንተ ሀጢያት ነው የሚደክሙ እኔን ድክም ይበለኝ

  • @zed8332
    @zed8332 2 місяці тому

    አምላኬ ሆይ ትእግሰት ሰጠኝ😢😢እደዝህ አይነት የነሳሃበት አየሰፈለገም ለቤቴ ክርሰታናችን አተቋሽሹብን😢😢😢🙏እናመሰገናለን ወንድሜችን❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Y.Z-q9d
    @Y.Z-q9d 2 місяці тому +16

    ነፍስ ይማር ለንሰሀ ሞት አብቃን

  • @aboneshtube7584
    @aboneshtube7584 2 місяці тому +11

    በመላዉ አለም የምትገኙ ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ😢

  • @BRTUKAN5TUBE
    @BRTUKAN5TUBE 2 місяці тому +23

    በስደት የምትገኙ እህት ወድሞቸ እግዚአብሔር አምላክ የረፍት እንጀራ ይሥጣችሁ👍👍👍👈👈👈

  • @tigaethio
    @tigaethio 2 місяці тому +7

    አባቴ እኔ ድክም ይበለኝ የአባት ፈቅረ የሌለው ባለጌ ትውልድ የበዛበት ዘመን ነው የትልቅ ሰው ክብር የሌላቸው

  • @tsehayworku2675
    @tsehayworku2675 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን በእውነት ለኚህ አባት የንሰሀ ልጆች የሆናችሁ እውነተኛ አባት ይስጣችሁ

  • @Biruktimasresha
    @Biruktimasresha 2 місяці тому

    ፕሮግራምህ ይመቻል እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @MisrakAsefa-h9k
    @MisrakAsefa-h9k 2 місяці тому +3

    ተባረክ እጥር ምጥን ያለች ያልተንዛዛች እውነት እውነታውን ብቻ በርታልንየካህናቱ ነገር ግን ልቤን ነው ያደማኝ ፈጣሪ ልስጣቸው እኚህ አባት ለእኛ ሲሉ በፀሎት የሚጠብቁን መሆናቸው ቀርቶ መቀለጃ ይከብዳል

  • @Ganet-qi2qm
    @Ganet-qi2qm 2 місяці тому

    እግዚአብኤልቦናይስጣቸእንዲአይንስአባትአያስፈልግም

  • @TagisAlain
    @TagisAlain Місяць тому

    ሚኮ ሥላገኘሁህ ደሥ ብሎኛል ❤❤

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 2 місяці тому +1

    ቁረአንም የግብረ ሶዶም ምልክት አድረገው አምጥተውታል ሙስሊሞች አንፈልግም ብለው ትተውታል

  • @FreweniFreweni1
    @FreweniFreweni1 Місяць тому

    በጣምእምወድክናእማክብርህወንድማችንነህ

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 2 місяці тому +5

    እግዚአብሔር ይይለት
    በእውነት እግዚአብሔር ይፍራድባት

  • @hana-s2x
    @hana-s2x 2 місяці тому +4

    ለሞቱት ነብስ ይማር ሲቀጥል በቀለ ወያ ምርጥ ገጣሚ ነበር ግን አሁን አሁን ምምጥ ለቃሚ ከሆነ ቆየ

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 2 місяці тому +3

    ነበስ ይማር❤ንስሀ እንገብ።

  • @helenterefe7745
    @helenterefe7745 2 місяці тому

    እንደዚህ አይነት አባት የለንም እኛ ኦርቶዶክሶች

  • @YADAH-d2t
    @YADAH-d2t 2 місяці тому +8

    አርሴማ የት ሄዳ ጌታ ይገስጸ ትና ንስሃ ግቡ ስ ይጣን ግብር እያደረጋች ሁ ነው መዳን በ ኢየሱስ ብቻ ነው

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 2 місяці тому +2

    መ ምህር ተስፍዬ አበራ ገጠመኝ አደመጡ። ሰለ ደበተራ ያሰተመራልን❤

  • @BelewSufi-wb9td
    @BelewSufi-wb9td 2 місяці тому

    ይሔን። ያሕል። ዘቅጦል እሱ እንቅልፉን ሲለጥጥ። እኝሕ አባት ለሱ ሲፀልዮ አድረው። ነው

  • @MekdesTakele-w1b
    @MekdesTakele-w1b 2 місяці тому

    ግርም እሚለኝ ኦርቶዶክስ ከሰዉ አትደርስ አትነካ ግን ለምንድነዉ መናፍቃኖች ተዋህዶን ካልሰደቡ የሚሳካላቸዉ የማይመስላቸዉ?? ከሱቅ ቆብና ቀሚስ ገዝተዉ እንዲህ መቀደድ እግዚኦ😢😢 ይብላኝ ለናንተ ተዋህዶ መሰረቷ ክርስቶስ ነዉ አትጠፋም❤❤❤

  • @ኤፍታህወለተትንሳኤ
    @ኤፍታህወለተትንሳኤ 2 місяці тому

    ኧረ ሚኮ ምን ተሰማችሁ ነው ያልከው እኔማ ገና ዛሬ ነው ያየሁት በ ምርጥ ዩቱበር ነህ በርታ ወድጄሀላው ሀቅ ሀቌን ቁምነገር ነው ቪድዮህ ውና ገና ዛሬ ነው ላንተ አክብሮት በ ሰብስክራይብና በላይክ ገልጨዋለሁ በርታ ወንድሞ እውነት ነው መሬቱ እስከሚከፍለን እኛ አንከፋፈል እንዋደድ ንገረን እስቲ እግዚኦ ነው🎉

  • @LuciaJobe
    @LuciaJobe 2 місяці тому

    good job mike

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 2 місяці тому

    አሪፍ አቀራረብ በርታ ፍትህ ለቬበን 😭

  • @tsionshenegelegne4356
    @tsionshenegelegne4356 2 місяці тому +1

    AMEN !!!Maranata!!!!! Yekirstos memchaw dersual, kesemay yetrumba dmse tesemtual.......

  • @wedassezelalem7426
    @wedassezelalem7426 2 місяці тому +4

    የሚናገሩትን አያቁም እና አባ ቆቦትን አውልቀው ተበጥረቁ ቤተክርስትያችንን የመናፍቃን መጫወቻ አታድርጉብን ስለ እግዚያብሔር ብለው

  • @sarasami6129
    @sarasami6129 2 місяці тому +2

    ዜና አንባቢ አንባቢ ያጫውትሀል ልበል 😅 አስጨናቂ

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 2 місяці тому +3

    ነብስ ይማር

  • @LidiyaZewude-w5l
    @LidiyaZewude-w5l 2 місяці тому +1

    ነፍስ ይማር 😢😢😢

  • @dst1684
    @dst1684 2 місяці тому +1

    Great job ❤bro

  • @MaikoMaiko-l4p
    @MaikoMaiko-l4p 2 місяці тому +2

    ትክክል ነው እውነት ነው ምንም ውሸት የለበትም ምን አናደደህ

  • @wesenyel
    @wesenyel 2 місяці тому

    ቤተክርስቲያኖ ለምንድነው በስሞ እና በአረማዋ በመጠቀም ሲያሰራጩ ዝምታዋ ለምድነው ። ከነሱ ቢሆን የተሻለ ይሆናል።

  • @Megabitduressa
    @Megabitduressa 2 місяці тому +1

    ማኮየ ምርጡ

  • @YezinaMolla-iy1wt
    @YezinaMolla-iy1wt 2 місяці тому

    ጴጤ ሁንል ሰወየው መለኩሴነበረ አፈስ ሀይማኖቱን ቀይሮል

  • @etagegndagne2979
    @etagegndagne2979 2 місяці тому

    በትክክል ነው የተናገሩት ውሽት አይደለም

  • @AbebechGenahegu
    @AbebechGenahegu 2 місяці тому

    እኔ ግን በጣም እየፈራሁ ነው ልጆቻችንን የት እናሳድግ እደዚህ አይነት ህብረተሰብ ባለበት ቦታ እውነት ምን አይነት ትምህርት ነው የሚማሩት እኮን ልጅች እኔ ለራሴ እየፈራሁ ነው የማየ እረ ልቦናችን ያብራል እውነት

  • @m_m-c1h
    @m_m-c1h 2 місяці тому +1

    የእህል፡ ያለህ፡ የእንጀራ፡ ያለህ፡ ያሰኘህ ። ሌላ አልልም

  • @emeba951
    @emeba951 2 місяці тому

    አይይ እውነተኛ የነፍስ አባት ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ! አሸዋ በእንጀራ ምን ጉድ መጣ ? ለዓለምም ማፈሪያ ሆንንን😢😢

  • @edissagechera6906
    @edissagechera6906 2 місяці тому

    Nabis yimar😢😢😢😢😢

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 2 місяці тому +1

    በርታወዴማችን😢😢😢ፈጣሪበቃበለን

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 2 місяці тому +1

    እፉ የኔ አባት እኔን 😢😢😢😢

  • @AyehubirhanBehonegn
    @AyehubirhanBehonegn 2 місяці тому

    እግዚያብሔር ይቅር ይበሎት

  • @MaryoMichael
    @MaryoMichael 2 місяці тому +3

    ❤❤በጣም አሪፍ❤❤

  • @jimmy4256
    @jimmy4256 2 місяці тому

    ምርጥ እጥር ምጥን ያለች ፕሮግራም ነች💯አንተ ግን ስትጀምርፕሮግራሙን .. አትጩህ እራሱን ማይክን ሁን :: በሰው ድምፅ ለመምጣት አትሞክር ጥሩ ድምፅ አለህ 🙌ይቅርታ🫣😂

  • @FiqrAwke
    @FiqrAwke 2 місяці тому

    እኔ ስውድህ ታስቀኛልህ ታስተምርኛልህ ኑርልኝ❤❤❤😂😂

  • @TesfahunGebeyehu-n1p
    @TesfahunGebeyehu-n1p 2 місяці тому

    የቄሱ ጉዳይ ምስሉን አውጥታችሁ ማንነቱ ቢጣራ በልብሳችን ስም እያጠፉ ስለሆነ ቢጣራና ቤተ ክነቱም እንዲህ አይነቱን ቢያወግዙልን መልካም ነው

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 2 місяці тому

    የነፍስ አባት ነኝ ብሎ ድራማዉን የሰራዉ ሰዉይሄ ያሳዝናል እኛ ነቀተናል አትጃጃሉ
    በጣም ያሳዝናሉ ለሞቱት ወገኖቻችን
    ነፍስ ይማር😭😭😭😭

  • @Tigist-o1y
    @Tigist-o1y 2 місяці тому +5

    ወይኔ ትልቁን ወርቅ በትንሹ ወርቅ አበላሹት ? 😢😢😢 አፈር ለመብላት እጂ መታጠብ😂😂😂

    • @FeruzAbie
      @FeruzAbie 2 місяці тому +1

      እድሜና ጤና ብዙ እሰማለን

  • @AhmadNassri-jn8xm
    @AhmadNassri-jn8xm 2 місяці тому

    እግዚዮ መሃረን😱😱😱😱😱

  • @Dawitwakalu
    @Dawitwakalu 2 місяці тому

    አረ ወዴት እየሄድን ነው ።ፈጣሪ ሆይ

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 2 місяці тому

    ነብስ ይማር እግዚአብሔር ቤተሰብ ያፅናልን😢😢😢😢

  • @m_m-c1h
    @m_m-c1h 2 місяці тому

    ምድር ባለ ጌ . ይሄ፡ መ ናፍቅ

  • @AndualemGetachewu-o2x
    @AndualemGetachewu-o2x 2 місяці тому

    ፍጡር እያነገሳችሁ በመጣችሁ ቁጥር መሞታችሁ አይቀርም። ባለፈውም የፈረንሳይ ለጋሲዮን ልጆች ለአውሬው ተገበሩ። ዛሬም በአርሴማ ጣኦት ተገበሩ። ንግስ ሁሌም የደም ግብር ይፈልጋል። ተጠንቀቁ የኦርቶዶክስ ልጆች ወደ መፅሐፍ ቅዱስ ቃል ዘወር በሉ ከተረትተረት ውጡ።

  • @GebrealAbata
    @GebrealAbata 2 місяці тому

    እኔ አአ መገናኛ ስልኬን ለመውሰድ አንገቴን አንቀው ፀጉሬ ይዘው እስኪነቀል እኔ እያለከስኩ ስልኬን ወሰዱት ማሪያምን ማንም ሰው ምንድነው ተው ብሎ የሚናገር የለም ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቀን

    • @nuale23
      @nuale23 2 місяці тому

      እንኳን በዚህ አለፈልሽ ፀሎት አርገሽ ውጪ የሰው እርዳታ ድሮ ቀረ

  • @AshenafiMoges-p5n
    @AshenafiMoges-p5n 2 місяці тому +1

    እባካችሁ አማሪኛችንን አታበላሹ እርዕሱ ላይ ሞ ና ማ ለዩ

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagen 2 місяці тому

    እንዋደዳለን❤❤❤❤❤ መሬቱ ሳይከፍለን እኛ አንከፋፈል ❤❤❤

  • @TiGst-y2h
    @TiGst-y2h 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ለንሳህ ምት ያብቃን ሁላችንም😭😭😭

  • @wintahaile-wn6n
    @wintahaile-wn6n 2 місяці тому

    Welcome bro❤️❤️❤️

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 2 місяці тому

    ሰላም ሰላም ሰላም እንኩዋን በደና መጣህ ወንድማቺን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 2 місяці тому

    በጣም ያሳዝናል ነፍስይማር 😢😢

  • @yetnayethunde8079
    @yetnayethunde8079 2 місяці тому

    እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ

  • @edissagechera6906
    @edissagechera6906 2 місяці тому

    Egizabaher yiqir yibalachew Lipona yadilan😢😢😢😢

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 2 місяці тому

    የቤተክርስቲያን ተኩላወች እየተገለጡ ነዉ እግዚአብሔር ይቀላቸዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AfircaAyelee
    @AfircaAyelee 2 місяці тому

    Min ant dediebe sewochi gar eynurynaw ylenaw😢😢😢

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 2 місяці тому

    ሚኮዬ ስወድህ

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 2 місяці тому +1

    ይሄን የቀረፃቸው የስራውን ይስጠው😢😢😢

  • @abinetbekele6251
    @abinetbekele6251 2 місяці тому

    እኔ በመኖሪያ አካባቢ ለውጥ ምክንያት ሁለት የንስሀ አባቶች ኖረውኛል። ያለው ለታክሲ ብሎ የሰጣቸው ለሌለው የሚያካፍሉ ፣ በወር ቢያንስ አንዴቤታችንን ጠበል የሚረጬ ናቸው። በቤቱ ያሉትን ነጋዴዎችን ግን ልቦና ይስጣቸው ።

  • @W-yh9uk
    @W-yh9uk 2 місяці тому +1

    ምን ወግተው ለቀቁት ምስኪን ወደህክምና ውሰዱት ወዶ አይደለም ተይዞ ነው ምስኪን በቀለ ወያ መቼ ነው የጀመረው አልሰማንም ነበር ጨርሶ ይማርህ

  • @SintayehuFerede-my2jd
    @SintayehuFerede-my2jd 2 місяці тому

    በቀለ ዋያ አተ የሚምርብኽ ያምታነበዉ ግጥምና መድረክ ነዉ በዚኽ ልክ አትዉረድ

  • @FebenSolomon
    @FebenSolomon 2 місяці тому

    ሚኮዬ አንበሳ በርታ ግሩም ነው ፕሮግራምህ

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 2 місяці тому

    ሚኮ ምርጥ የተዋህዶ ልጆ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ❤

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw Місяць тому

    ጆሮ አይስማ የሠዉ ልጅ ሰዉነት ጨርቅ ነዉ እንዴ ባለጌዎች

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 2 місяці тому

    ኧረ ምናይነት ጌዜ ደረስን እዴት አቀሳቀሳቸው😂😂😂😂

  • @SaraAshebe
    @SaraAshebe 2 місяці тому +1

    ወይኔ ጉዴ የወርቁ ነገር😂😂😂😂

  • @muluneshyeheyis9776
    @muluneshyeheyis9776 2 місяці тому

    አባቶችን እንዳልከው ሰው ናቸው ተኙ! ብርቅ ነው ስራፈት ሁሉ, እንደሆነ ትክክለኛ እምነት የኛው ነ ው ው ው.....በአደባባይ ብርቱካንን ገደላት? እረ በህግ

  • @defarutube9953
    @defarutube9953 2 місяці тому

    nefs yimar medhanealem mengstun yawursachihu

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n 2 місяці тому +1

    ወይ ኮንቶሮባንድ ጉድ ሆነ😂😂😂😂😂😂

  • @Jonny-z9n
    @Jonny-z9n 2 місяці тому

    ሚኮ እኔ ከ 🇪🇹ስወጣ አዲስ አበባ ነኝ ስትከፈል የት እንደምሆን ንገሩኝ 😂😂😂

  • @Mimimimi-ql1pd
    @Mimimimi-ql1pd 2 місяці тому

    Nebs yimar 😢😢😢😢😢😢

  • @etagegndagne2979
    @etagegndagne2979 2 місяці тому

    ንግስ እየተባለ ሲኬድ ለምን ሰው ይሞታል ? የሰይጣን ግብር እየተደረገ እንደሆነስ የገባው ቢያስረዳኝ

  • @alemababe7507
    @alemababe7507 2 місяці тому

    በትክክል አለ እኔ አባቴ ሲሞት ነዉ የቄስን ጉድ ያወኩት በዚህ የተነሳ ቄስ አልሳለምም ትምርታቸዉንም ከነሱ አልቀበልም በግሌ መፅሐፍ ቅዱሴን እማራለሁ ጌታን አዎራለሁ መልስ ከሱ አገኛለሁ ከቄስ ለኔ nonono

  • @Stoplying-k1w
    @Stoplying-k1w 2 місяці тому

    በቀለ ወያን ጠማጆቹ እነማን ናችሁ ...???😂😂😂 ፋሩሽካ ህዝብ 👹🤛🏾

  • @hazardtube6569
    @hazardtube6569 2 місяці тому

    ወንድሜ እላቶችህላይ ትጠንቀቅ emotional አትሁን ለቃላቶቼ ይቅርታ እያልክ አትሳደብ መንፈሳዊ ሰው ከሆንክ ሰከን በል አባቴ በስተቀር በርታ ጎበዝ ❤❤🎉🎉

  • @gelilanorton9013
    @gelilanorton9013 2 місяці тому

    😭😭😭😭😭 Justice Justice Justice

  • @AsmaTadesse
    @AsmaTadesse Місяць тому

    Ayelyen

  • @hannahanna9082
    @hannahanna9082 2 місяці тому

    ሚኮ የስጋው አተኛኘክ ገራሚናት😅😅

  • @የማታአራት
    @የማታአራት 2 місяці тому

    ያሳፍራሉ አባባ 550😮😮😮😮

  • @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
    @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 2 місяці тому

    ሲጀመር ይሄን ማን የንሰሀ አባት ያደርጋል 😢😢

  • @seblewongeltefera1617
    @seblewongeltefera1617 2 місяці тому

    Awo ale ene nefsabat teyeke sirash mindenew belew enbi belewengial😢😢

  • @MarthaFesseha-m1o
    @MarthaFesseha-m1o 2 місяці тому

    እኔ በበኩሌ ለግብረ ሰዶማውያን ማን ሰጣቸው መስቀል አርማችን ነው ቢሉ ምን ልንል ነው ቀስተ ደመና የኛ ነው

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 2 місяці тому

    ባይበላስ😂😂😂

  • @Jonny-z9n
    @Jonny-z9n 2 місяці тому

    ምነው የቱርክ ሴቶች እቃችንን ቦርሳ አረጋችሁት 😂😂😂

  • @MekedesTirfe-j9w
    @MekedesTirfe-j9w 2 місяці тому

    አሁን ግጥሙ ጠፍቶበታል

  • @emebetregasa5398
    @emebetregasa5398 2 місяці тому

    ትመቸኛለህ እኮ 😂😂😂😂

  • @TigstTamrat
    @TigstTamrat 2 місяці тому

    ምን ጉድ ናቸው ወርቅ የከተቱት የከተፈቱበት እራሱ ወረቅ እኮ ነው😂

  • @solomonsawalsawalsolomon1717
    @solomonsawalsawalsolomon1717 2 місяці тому

    ሳፋሪ ኮም ሲጀመር ለአጠቃቀም ምቹ አደለም መተው ነው ወዳጀ

  • @Marta-e2h
    @Marta-e2h 2 місяці тому +1

    Nfse ymark kdngatj adga egzabhar ytabkan

  • @adaahchpatal5527
    @adaahchpatal5527 2 місяці тому

    የሞቱ ነፍስ ይማር ወንድማቻች
    ሰቃጠል ቄስ አይደለም አሰማሰይ ነው😭😭😭
    የሌቦዎች ጉድ😮😮

  • @asemerttilahuntilahun5225
    @asemerttilahuntilahun5225 2 місяці тому

    እኔ የምለው ግን ኢትዬይያ ግን ሀበሻነታችንን እረስተናል ወይ እኔ ሀገራይ መግባት በጣም በጣም ነው እየፈራሁ ያለሁት