አሰሪዎቼ በር ይቆልፉብኝ ነበር | የቡና ወግ ክፍል 1 @mileket tube

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 жов 2024
  • ምልክት_ቲዩብ በኢትዮጵያ ሚዲያ ምሳሌ ሊሆን የሚችል እውነታን ለማህበረሰቡ በማቅረብ በማህበረሰቡ ውስጥ በጎ ተጽእኖ መፍጠር መቻል ነው ፡፡
    በማህበራ ሚዲያዎቻችን ቤተሰብ ይሁኑ
    / milekettube
    #meleket_tube #ethiopian #ebstv #miliket_tube #kana_tv

КОМЕНТАРІ • 4

  • @SolomonMoges-EwnetinSikeluat
    @SolomonMoges-EwnetinSikeluat Місяць тому +1

    አዲሱ የቡና ወግ ዝግጅት ጥሩ ነበር። የመረጣችሁት ጭብጥ የአሰሪና የሰራተኛ ጉዳይ ብዙ ሃሳቦች የሚንሸራሸሩበት ትልቅ ማህበራዊ ጉዳያችን ነው። ፍሬ እንዳለችው ሁሉም ሰው ለራሱ ህይወት ሰራተኛ ነው። የአረብ አገር ተሞክሮውን ጨምሮ ያካፈላችሁን ሃሳብ የሚያንፅ የሚያስተምር ነው። በርቱ 👏👏👏

  • @Ambatube21
    @Ambatube21 Місяць тому +1

    በጣም በጣም አስተማሪ ፕሮግራም
    100%
    በርችልኝ እህት🎉🎉🎉🎉

  • @Invincible-h6d
    @Invincible-h6d Місяць тому

    Interesting !

  • @YonatanTemesgen-i4t
    @YonatanTemesgen-i4t Місяць тому

    ሰላምዬ