በእንቅልፍ ልብ ለካስ ስራ ይሰራል😃😃//ትንሽ እረፍት//በእሁድን በኢቢኤስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 43

  • @samirawitgobaze4945
    @samirawitgobaze4945 Рік тому +4

    ወይኔ ሀገሬ ደሴ ስምሽን ስሰማወ እራሱ ልብ ይረበሻን❤❤

  • @hawaomafrah5905
    @hawaomafrah5905 10 місяців тому +1

    አስፍዬ አንተማ ተይዘህ ነበር ህመምህን ደብቀህ የተረዳልህ አልነበረም አልነበረም እንጂ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ሁሌም ከልባችን አጠፋም የኔ የዋህ

  • @hiwiyegech
    @hiwiyegech Рік тому +4

    አስፍቴ ምርጥ ሰው 😂😂🥰

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Рік тому +1

    ደስ ሢል ይኸ ስራ ሠላማችሁ ይብዛ ዘመኑ የሠላም የጤና የደስታ ያድርግልን ❤❤❤

  • @Foziseid323
    @Foziseid323 Рік тому +2

    ደሤና ኮምቦልቻ ሥትሉ ትዝታ😥😥❤❤❤

  • @Elisabeth-g6z
    @Elisabeth-g6z Рік тому +2

    አስፊቲ ትንሱ ውድድ❤❤

  • @ሠሚራሀሠን
    @ሠሚራሀሠን Рік тому +9

    ወለየወች የት ናችሁ የዛሬው የእረፉት ሣአት ተመችቶኛል❤

  • @ኒዕመቱሏሕ
    @ኒዕመቱሏሕ Рік тому +2

    እርጉዝ ነኝ የምትበሉት አንባሻ. በሻይ አማረኝ ላላገኜው ነገር
    የወሎ ባሶች እንደ. አዋሳ ባስ ፅድት ያለ አድርጉት ሀገር በፍትሀዊነት ትመራ

  • @MeryemkemalMeryem
    @MeryemkemalMeryem Рік тому +1

    ስወዳችሁ አባትና ልጅ❤❤

  • @User1-qp3vq
    @User1-qp3vq Рік тому

    You both are the best ! ❤❤❤
    Long life and thank you 🙏🏿

  • @ዙዙሀበሻዊትወሎየዋ

    ዉይ ትዝታ 😢

  • @ሰሙወሎየዋ-ዐ3ኈ
    @ሰሙወሎየዋ-ዐ3ኈ Рік тому +1

    አይትዛታ የዛሬው❤❤ ትዛልኝ ላበረት ትዛለኝ ትዛለኝባውተቢሱ ስንሄድ ተዛለኝ ደሴላይ ለማረፍ፣አይ😊

  • @yordiwonde
    @yordiwonde Рік тому +2

    እስኪ እኔም ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ🙏🙏🙏

  • @fathemafathema7476
    @fathemafathema7476 Рік тому

    አላህላገርችንያብቃንደሴውብሀገር

  • @sisayechemeda9464
    @sisayechemeda9464 Рік тому +3

    11 ሰአት ከሰዓት ነው ሌሊቱን የሰው እንቅስቃሴ ቀን ይመስላል

    • @መርየምየለገሂዳዋ
      @መርየምየለገሂዳዋ Рік тому

      9 ሰአት እራሱ ሙልት ያለ ነው መነኻሪያው

    • @sisayechemeda9464
      @sisayechemeda9464 Рік тому

      @@መርየምየለገሂዳዋ ደስ ይላል ለማለት የፈለግሁት ከጀርባ ሸገር ባስ ሁሉ እኮ ይታያል እነሱም 11 መስራት ጀመሩ ?

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy Рік тому

    የማያውቅ ሰው እዳይጨነቁክክክክክ

  • @user-ih6dk
    @user-ih6dk Рік тому

    ተሡ አሣፍቲ ሣወዳቺሁ❤❤❤

  • @SukoSilo-ce8gb
    @SukoSilo-ce8gb Рік тому

    Eweyyy hagera dessie ❤❤❤ eredessie geradogerado alekelesh leba ❤❤❤ tendo tenedo hagerachin dessie semachin woleya iMis you dessie❤❤❤

  • @መርየምየለገሂዳዋ

    ❤❤❤❤❤❤የኔ ደሴ

  • @fatemahmohamed2233
    @fatemahmohamed2233 Рік тому +2

    ደሴ. መገድ. ተከፍቷል. እደ

  • @محلالوه
    @محلالوه Рік тому

    የኔ አባት አስፊቲ ጫማ ቁጥን አላለም 😅😅❤❤

  • @phillymuhammad4170
    @phillymuhammad4170 Рік тому

    Wow I love that "kita" looks delicious 😋

  • @sadaha7863
    @sadaha7863 Рік тому

    ሀሀሀ እኔ ምለው አገዛቹ ነው አዛጋቹ ነው ሚባለው ክክክ

  • @geja2809
    @geja2809 Рік тому

    እባካችሁ ደምሩኝ😍😍🙏jemari negn😊

  • @የወረባቦዋ
    @የወረባቦዋ Рік тому

    ሻይዉ ዉሀ ነዉ ሻይ ቅጠል ያንሰዋል

  • @belanebelane237
    @belanebelane237 Рік тому

    ግር ግሩ ይናፍቃል ትዝታየን ቀሰቀሳችሁት

  • @Zainab-zk8ni
    @Zainab-zk8ni Рік тому +1

    ትንሽ እረፍት ስአት ይጨመር የምትሉ

  • @emamiyo
    @emamiyo Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fujfu4032
    @fujfu4032 Рік тому

    መተናል

  • @asiaahmed9243
    @asiaahmed9243 Рік тому

    🥰🥰🥰

  • @hayathkhan1673
    @hayathkhan1673 Рік тому

    ወላሂ ልቤ ደነገጠ

  • @samesra3361
    @samesra3361 7 місяців тому

    እራይንቆቦአሳይን

  • @alemneshhnebese2127
    @alemneshhnebese2127 Рік тому

    ❤❤❤❤❤😂

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy Рік тому

    😂😂

  • @awelbibrahim51
    @awelbibrahim51 Рік тому

    እንኳን እረፍት ልትሰጡ እናንተን እራሱ ማረፊያ ቤት መክተት ነው የሚሰሩትን ሰዎች የስራ ጊዜ እያጠፋችሁ ነው ድርቅናችሁም አይጥምም በተለይ ትንሳአኤ የምትባል ፋገራህ ምንም አጥምም ከመሳቅ ወደመሳቀቅ ከተታችሁን

    • @መርየምየለገሂዳዋ
      @መርየምየለገሂዳዋ Рік тому +3

      ጥሩ ንግግር ምውልካም ነው እነሱ ሊያሳዩ እንጅ ሊሰሩ አይደለም

    • @User1-qp3vq
      @User1-qp3vq Рік тому

      Are you sick? Go and check pls your Brain 🧠. Think before to say something , you have your Brain 🧠 to think not just to carry and live 🤮

  • @teshayneshfikremelaku8993
    @teshayneshfikremelaku8993 Рік тому

    ❤❤❤❤❤

  • @Menbulala
    @Menbulala Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤