ዶክተር ለምኔ🤷 ቀላል የጥርስ ማንጫ ፏ በቤቴ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 163

  • @yeNathanenat
    @yeNathanenat  4 роки тому +8

    INSTAGRAM 👉 instagram.com/p/CBEXJUXHYbA/?igshid=yzoz34o8cgoc
    TELGRAM 👉 t.me/messimol/400

    • @helluhailu3518
      @helluhailu3518 4 роки тому

      Colleget 22

    • @hawaendris7407
      @hawaendris7407 3 роки тому

      እረ እህቲ ጥረሲን ሁሊ ነው የማፅዳው ግን ሸታ አለው ሁሌ እሳቀቃለሁ በናትሸ ንግረኞ የማዲየትም ጨምረሸ

    • @semirasairage7182
      @semirasairage7182 5 місяців тому

      ማሬ.የሚንት.ኮልጌት.ነውየምጠቀመው.ልጅነቴ.በጣም.ጣፋጭ.ነገር..በጣም.በልዞል.ለመሳቅ.በጣም.እሳቀቃለው...ሊላ.መፈትሂ.ካለሸ❤❤❤❤

  • @hawafkirr7031
    @hawafkirr7031 4 роки тому +128

    1ነኝ ዉዴ እናመሰግናለን እርጉዝ ነኝ like በሉኝ አምሮኝ ነዉ

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia 4 роки тому +32

    🇪🇹🇪🇷ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን። የፈጣሪ ሰላም ይብዛላችሁ፤ፈጣሪ ያመጣብንን ቁጣ እራሱ ያንሳልን፤የገበሬ አባቶቻችን እና እናቶቻችን ለቅሶ ማየት በጣም ያማል፤ ፈጣሪ ሆይ አቤቱ ይቅር በለን 🤲 እንደ ሀጥያታችን ብዛት ሳይሆን በቸርነትህ ብዛት ማረን። በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ በያላችሁበት ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ፤በስደት ስትኖሩ እባካችሁን እርስ በራሳችሁ ተዋደዱ፤በሀይማኖት በብሔር ብንለያይም ደማችን አንድ ነው ፤ ፈጣሪ አንድ ያድርገን ሰላሙን ሁሉ ተመኘውላችሁ ሰላም ሁኑ🇪🇹🇪🇷👌#Gebeya

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 4 роки тому +5

    You are super honest and I love your pure nature. Keep up a good work.

  • @haymanotlema9001
    @haymanotlema9001 4 роки тому +3

    በጣም እናመሰግናለን እድሜናጤናይስጥልን
    እኔጥርሴን ሲያመኝ የምይዝበት ቅርፉድ ነው

  • @Roza-eid2pd1j
    @Roza-eid2pd1j 4 роки тому +8

    ጥርሴ ጠወት ጠወት ከእንቅልፍ ስነሰ ይደመል መፍቴው ምን ይሁን ከመክሽ ንገሪኝ

  • @CusCjs
    @CusCjs 22 дні тому

    በጣም እናመሠግናለን

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 4 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው

  • @ayshabentsefa7575
    @ayshabentsefa7575 4 роки тому +2

    ፔኪንግ ሶዳ የለኝም ሳይጨመር ይቻላል?

  • @eskidarmelkamu289
    @eskidarmelkamu289 Рік тому

    ጀንጅብል እና ሎሚ እና ኩልጌት መጥቅም እይቻልም ወይ

  • @helenwube825
    @helenwube825 4 роки тому +2

    መሱዬ እግዚአብሄር ይባርክሽ። አንደኛ እኮ ነሽ

  • @firehiwetgebreselase4387
    @firehiwetgebreselase4387 4 роки тому +1

    ዋው በጣም አሪፍ ነው ለኔ ሰርቶልኛል በጣም አመሰግናለሁ

  • @aaaass2462
    @aaaass2462 4 роки тому

    እናመሰግናለን እህት።

  • @zizubentadem5544
    @zizubentadem5544 3 роки тому

    በርች እህት እሞክርዋለሁ የኔጥርስ ደም በሁሉምጥርሴ ይወጣል በጣም ያመኛል አሲንገሪኝ

  • @sameraha1759
    @sameraha1759 4 роки тому +1

    ውይ መስየ በጣም ጥሩ ነው እኔም እጠቀማለሁ ግን የነጭ ሹጉርት ጠሬን በጣም ያስጠላል ኣሁን ነጩ ተውኩት

  • @መሲነኝ-ለ2ዀ
    @መሲነኝ-ለ2ዀ 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን መሲዬ ቆንጆ ግን ይካብ ድል ነጭ ሽኩሪቱ በርች

  • @yejegnitlij8222
    @yejegnitlij8222 4 роки тому +1

    በጣም ጥሩ ነው እሞክረዋለው መሲያ ጥርሴን ሲያመኝ እኔ ቁሩንፉድ እዝበታለው ወይም ነጭ ስንኩርት አድቅቄ በስስ ጨርቅ አድርጌ በሚመኝ ጥርሴ ለተውስነ ደቂቃ ይዘዋለው በጣም ቢን አለው ግን ቶሎ ያስርፍሻል .....❤️

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 3 роки тому +1

    እርዱ ግን እራሱ ቢጫ አያረገውም?

  • @emansweet3035
    @emansweet3035 4 роки тому +1

    እንኩዋን ደህና መጣሽ እናመሰግናለን

  • @hanitamitta7758
    @hanitamitta7758 4 роки тому

    በንጭ ሽንኩርት ዝንጅብል ብንጠቀምስ?

  • @hanitamitta7758
    @hanitamitta7758 4 роки тому

    ነጭ ሽንኩርት ቢቀርስ?

  • @ሀሊወሎየዋ
    @ሀሊወሎየዋ 4 роки тому +8

    ሴቶች ጥርሳችሁ ቆንጆ እንዲሆን ከፈለጋችሁ ዝንጂቢና ሎሚ ኮሌጌት ውህድ ተጠቀሙ በጣም ቆንጆ ነው በሳምንት አንድ ግዜ ቢሆን ጥሩነው

  • @hiwethagos2017
    @hiwethagos2017 4 роки тому +1

    እኔ ኮልጌት ነው የምጠቀመው ከ ልጆቼ ጋ መስየ የኔ ቆንጆ ስወድሽ

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 4 роки тому

    የኔ ውድ አመሰግናለሁኝ እሞክራለሁኝ 💚💛

  • @bahareyoutube9018
    @bahareyoutube9018 4 роки тому +2

    ቤክን ስይዳ ምዲነዉ እባካችሁ ንገሩኝ እምታዉቁ

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 4 роки тому +2

    When my gum has an issue I us coconut oil ,
    Hold the coconut oil in your mouth for a good 10 minutes.
    Coconut has antibacterial properties.
    So it is very good to, clean damaged gums with.

  • @tigistashenafi276
    @tigistashenafi276 11 місяців тому

    Are you brushing your teeth or brushing your house carpet?

  • @eleniwerkalemahu325
    @eleniwerkalemahu325 4 роки тому +1

    የምር ደስ ትያለሽ

  • @judjud4209
    @judjud4209 4 роки тому

    Enkan dena metash mesi 😘😘😘🙏🙏🙏🙏

  • @አለምየማርያምልጂ
    @አለምየማርያምልጂ 4 роки тому

    Yena wud enamesegnaln

  • @halweyahalweya
    @halweyahalweya Рік тому

    ❤❤❤❤የኔ❤❤ውድ❤❤❤❤አመሰግነለው

  • @emebetargawu5721
    @emebetargawu5721 2 роки тому +1

    ፔኪንግ ሶዳ የጥርስ አልማዝ ይጨርሳል ተጠንቀቂብትፈልጊ የጥርስሃኪም ጠይቂ

  • @TarkYehula
    @TarkYehula 6 місяців тому

    ብና አለዉ አንዴ

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 11 місяців тому

    ኮኮናት ኦይል ብቻውን ለጥርስ አሪፍ ነው

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 роки тому +3

    የኔውድእህት እንኳን በስላም መጣሺልን እናቢን ሳሚልን ንፍቅ ብለውኛል ወይ እስኪአንድቀን በሊብ ይዘሺልን ነይ እና ዳም እናመስግን አለን

  • @mimiaddis8053
    @mimiaddis8053 4 роки тому

    የጥቁር አዝሙድ ፍሬ ማኘክ የነጭሽንኩርቱን ጠረን ያጠፋዋል

  • @meselmengesh5488
    @meselmengesh5488 3 роки тому

    እኔ በእርግዝና ጠርሲ ተጎድቶል ፔኪን አየጎደውም

  • @Tነኝየፋኖወዳጅ
    @Tነኝየፋኖወዳጅ Місяць тому

    ኧረ የመጀመሪያዉ አልታየኝም ስሙን እየፃፍሽ አድርጊ

  • @dunyahabte1666
    @dunyahabte1666 4 роки тому

    ሁሌ ብንጠቀመው ችግር አለውዴ

  • @melkamadamu6929
    @melkamadamu6929 2 роки тому

    Weresh betam yadekmal

  • @betitube7705
    @betitube7705 4 роки тому

    Baking soda mendenew ?

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  4 роки тому

      ደቦና ኬክ ላይ የምናደርገዉ

  • @hiwottadesse93
    @hiwottadesse93 4 роки тому +1

    ኽርባል ኮልጌት የኔም ለልጄም የምጠቀመው

  • @kidistbelachewyemaryamlij6951
    @kidistbelachewyemaryamlij6951 4 роки тому

    Wow tirs siyatseda anidegna new wedjewalew makateluna shitaw gin kebad new. Ene yemitekemew yetirs samuna dabur herba'l new betam arif new

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
    @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 4 роки тому +1

    እህት አለም አች እኳ ቶሎ ትመልሻለሽ የኔ ማር አጎሎ አልመድ አብካዶ ኦይል ከታጠብቁ ብላሃ ዝም ብየ ብጠቀመው ችግር አለው ወይ

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 4 роки тому

    አረ የውፍረት እና የቦርጭ ማጥፍያ ካወክሽ ንገሪኝ የኔ ቆንጆ

    • @rahmaha
      @rahmaha 4 місяці тому

      እንላወጥ ወይጉዲ የወፈረዉ መቅጠን የቀጠነዉ መወፈር😂😂😂

    • @tadalachgetachwe5118
      @tadalachgetachwe5118 4 місяці тому

      አረ በለወጥሺኝ 😳😳😳 ከሩዝ እና ከሰሙን ካልተላቀቅን ዋጋ ዬለንም 😀😀😀😀

    • @SusuBaba-zw5vp
      @SusuBaba-zw5vp 2 місяці тому

      የሎሚና ዝንጅብል ሻይ ጠጭ

  • @ሂይወት2
    @ሂይወት2 4 роки тому

    ቁሩንፉድ ጥሩ ነው ለጥርስ ህመም ማማዬ ጨው ጥሩ አይደለም ይቦሮቡረዋል

  • @wolloethiopia8195
    @wolloethiopia8195 4 роки тому +1

    ጥርሴን ያመኛል ተበልቶ አል። ባክቴሪያ ይገላል ማር

  • @ሐበሻውይት-ጀ2መ
    @ሐበሻውይት-ጀ2መ 4 роки тому

    መሲዬ ውዴ እርድ ምግብ የምንሰራበትን መጠቀም እንችላለን ማሬ መልሽልኝ እስቲ

  • @saidasaid467
    @saidasaid467 8 місяців тому

    እረዲ ቢፃ አይሆንም

  • @ሰውእፀከንቱንይመስላል

    የኔ ልእልት አመሰግናለሁ

  • @shasheleykun
    @shasheleykun Місяць тому

    ያፍጠርን

  • @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ
    @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ 4 роки тому

    መሲዬ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ እርድ ምግብ ላይ የምንጨምረው ነው ወይስ የተለየ አለ የፊት የጨመርሺው ፕሊስ ንገሪኝ

  • @ethiobeauty960
    @ethiobeauty960 4 роки тому

    Mesiy thanks for sharing 👍

  • @mulatuhabte5260
    @mulatuhabte5260 11 місяців тому

    ፏ ፊደሏ ነች?

  • @ሀዲነኚየወሎልጅለያውምወል

    ቅርፉድ ባረብኛ ቢስማር ይባላል እሱ ጥሩነው ለጥርስ ህመም

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 11 місяців тому

    የት ጠፋሽ የናታን እናት በሰላም ነው ?

  • @AyalnshAyayou
    @AyalnshAyayou 3 місяці тому

    ❤❤

  • @KingMatthew-l3c
    @KingMatthew-l3c Рік тому

    Selam yemxeqemw colleget new❤❤❤

  • @وني-ص3ض
    @وني-ص3ض 4 роки тому

    ንገሪንመሢ

  • @hayatbintbaba318
    @hayatbintbaba318 4 роки тому +2

    ጥርሰ መፍቂያ የእጨቱን የሚያክል የለም እሱ ካለኮ ምንም ኮተት አያሰፈልግም በመቀጠል ከሠል የእንጨት 👍

    • @fatimaaa7563
      @fatimaaa7563 4 роки тому

      ከሰል የእንጨት ምንድን ነው

    • @hayatbintbaba318
      @hayatbintbaba318 4 роки тому +3

      @@fatimaaa7563 የገጠር ልጂ ከሆሺ አሰችውም እንጨቱ ነዶ ሲያበቃ ነው ከሰል የሚሆነው

    • @ove6164
      @ove6164 4 роки тому

      @@hayatbintbaba318 እህት ከሰል መዳም ቤትም አለ እንዴት ነው ምጠቀመው ለብቻው ነው ወይ❓

    • @hayatbintbaba318
      @hayatbintbaba318 4 роки тому

      መዳም ቤት እንጭት ከሆነ የምታነዱ ይሆናል ግን ይሄ የነሱ ከሠል እዳትጠቀሚ ሀገር ሰገቢ ይሆናል

    • @ove6164
      @ove6164 4 роки тому

      @@hayatbintbaba318 እርግጠኛ ነኝ ከሰል ነው ለሚፋ ይጠቀሙታል እንዴት እንደ ምጠቀም ብቻ ንገሪኝ

  • @AbebuaynalemTeshale
    @AbebuaynalemTeshale 8 місяців тому

    ነጭ ሽንኩርትን ሽታ እያላችሁ በማጋነን የምትጠሉ ሁላችሁ ወሬውን አምናችሁ ስለተቀበላችሁ እንጂ እኮ ሁሉም ነገር የየራሱ ሽታ አለው ። ግን ነጭ ሽንኩርት ውስጡ ያለውን አንጀቱን ማውጣት ሽታው እዛ ክሩላይ ስላለ የምትጠሉትን ሽታ ታጡታላችው 😂

  • @bakanadegitu5639
    @bakanadegitu5639 4 роки тому

    Welcome ❤

  • @erdg1136
    @erdg1136 3 роки тому

    እረግጅ ታዳ የምታደርጊውን እድታይ አታደርጊም እደ

  • @hiwhiw1250
    @hiwhiw1250 4 роки тому

    Yene konjo enmsgenalene ❤❤

  • @ኡሙዚክራ
    @ኡሙዚክራ 4 роки тому

    በርች ሁቢ ኮሜቶች ኑ እንደማመር

  • @NooryiaNooryia-xe6xr
    @NooryiaNooryia-xe6xr 8 місяців тому

    እምቀለቅይው አይታይ

  • @dunyahabte1666
    @dunyahabte1666 4 роки тому +10

    እረ እባካችሁ ጠዋት ስነሳ የአፍ ሽታ አስቸገረኝ የምታውቁ እህቶቸ መላ በሉኝ

    • @jeryyeru6912
      @jeryyeru6912 Рік тому

      እውነት ነው ውድ ለኔ ግራ ያጋባል 😢😢

    • @FikruFikruchane
      @FikruFikruchane 7 місяців тому

      ማስቲካ ያዝበት

    • @Rahma-td6er
      @Rahma-td6er 6 місяців тому +4

      ጥረሰሽን ፍቀሽ ተኝ ማታ

    • @ekramtemkin5060
      @ekramtemkin5060 4 місяці тому +1

      ከፍርማሲ የአፍ መጉመጥመጫ ብለሽ ግዢ

    • @Gigu-p5f
      @Gigu-p5f 3 місяці тому +1

      ፀበል ጠጭበት ዘቢብ ብይበት ፀሎት አርገሽ

  • @sijitasijita6360
    @sijitasijita6360 4 роки тому

    Ene sondoday new

  • @mattmercy21
    @mattmercy21 4 роки тому

    Thieves is the best from Young living 👌👍

  • @nahom_naki
    @nahom_naki 4 роки тому

    Signal

  • @alemnatale9697
    @alemnatale9697 4 роки тому

    Leshitawu tire shinbira yatefawal

  • @صوفياحسين-ب6ز
    @صوفياحسين-ب6ز 4 роки тому

    አህለንመሢ

  • @merialem7933
    @merialem7933 3 роки тому

    Benatish bedebi bitinegring madat aleng

  • @marthaethio3211
    @marthaethio3211 4 роки тому

    ወይኔ የጥር ህመም ስትይ ጥርሴን በጣም ያመኝ ነበር ምንም የተቦሮቦረ የለውም አጋጣሚ ጋደኛዬን ስነግራት ቀዝቃዛ ውሃ ያዥበት ብላኝ እያመመኝ ያዝኩበይ ከዛ በሃላ ወድያው ህመሙ ተውኝ ገጠር ውስጥ እንዲ ነው ምንጠቀመው አለችኝ እና ይሰራል

    • @አመለየማሪያምልጅ
      @አመለየማሪያምልጅ 4 роки тому

      ያስኩበትማለትእስኪንገሪኝበጣምያመኛልውሀስጠጣእራሱበጣምያመኛልቀዝቃውሲነካኝያመኛልእዴትእዲያደረግሽአስረጅኝ

    • @marthaethio3211
      @marthaethio3211 4 роки тому

      ስትይዥበት በጣም ያማል ግን ደጋግመሽ ሁለት ሶስቴ ወድያው ወድያው ይዥበት ግን በጣም ያምሻል ለተወሰነ ሰከንድ ነው ሚያምሽ

    • @اممعاذالحمدالله
      @اممعاذالحمدالله 2 роки тому +1

      የኔ በመጋጋየ ተቦርብሮ ብኛል ምን ይሆን መዳኒቱ እምመገበዉ ምግብ በሙሉ ከዛ ይከተታል መፍተሄ ካላችሁ ዉድ እህቶቸ ንገሩኝ ??

  • @marymersha6439
    @marymersha6439 4 роки тому

    Love you konjo

  • @hanaasefa251
    @hanaasefa251 4 роки тому

    Enamsegnaln wede

  • @FyFh-s5c
    @FyFh-s5c 11 місяців тому

    Colgate new yemtekmw

  • @YenewMitiku
    @YenewMitiku 5 місяців тому

    የጥርስ ማፅጃው ስሙ ምነው

  • @እረዴትተመስገን
    @እረዴትተመስገን 3 роки тому

    ኩልጌት

  • @StjsodJjdgd
    @StjsodJjdgd 6 місяців тому

    አረ ነጭ ሽኩርት ግም አይደለ😢

  • @kamliayoutube9648
    @kamliayoutube9648 4 роки тому +1

    ሰላም እንደት ነቺሁ ውድ የሀገሬ ልጆቺ ስብሰክራይብአድረጉኚ

  • @r6168
    @r6168 2 роки тому

    እኔስ ጥርሴንቡዳ ነቃቅሎ ጣለው 😢😢

  • @እናቴህይወቴ-ከ2ነ

    መጀመሪያ ያረግሽው ግን ምድነው አስረጅኝ

  • @asmeretzemariam3292
    @asmeretzemariam3292 4 роки тому

    Salt not good too much for pain use cloves yeshah qemem

  • @ናርዶስስደተኛዋ
    @ናርዶስስደተኛዋ 4 роки тому

    Well

  • @Gtsadik-r8c
    @Gtsadik-r8c 10 днів тому

    መቆለማመጡ ሚድያ ላይ መሸራሞጥ ነዉ

  • @hiwotfisha6993
    @hiwotfisha6993 4 роки тому

    gen masader yechalal

  • @meronfishaye2003
    @meronfishaye2003 4 роки тому

    👍👌👌

  • @Roza-eid2pd1j
    @Roza-eid2pd1j 4 роки тому

    👍👍👍👍

  • @letekidanmogos9960
    @letekidanmogos9960 4 роки тому

    🥰🥰🥰

  • @hiwottadesse93
    @hiwottadesse93 4 роки тому

    እባክሽ ጥርሴ ውስጡ በታም በልዞአል

  • @የወሎልጅነኝየረሡልወዳጅ

    ክክክ ኧረገኝ ተሸተተ ምንፋይዳ አለዉ ለማንኛውም እናመሠግናለን እህት

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 4 роки тому

    የጥርሥመዳኒትፒኪግሣውዳ፡እርድሎሚብቻብንጠቀምችግርአለው።እናመሠግናለን

  • @የጌጠርልጅነኝእትዮጵያዊ

    ለአፊ ሽታ ጨዉ ዋዉ ጠጅ ቤት ነዉ ያደኩት በጣም ም

  • @frebarich8749
    @frebarich8749 4 роки тому

    ጤና ይስጥልኝ ለዙ ጊዜ የሚሆን ሰርተን ማስቀመጥ እንችላለን

  • @وني-ص3ض
    @وني-ص3ض 4 роки тому

    ምዱነዉቢኪግሠዉዳ

  • @wanshitkibarata7221
    @wanshitkibarata7221 4 роки тому

    1 gna

  • @eleniwerkalemahu325
    @eleniwerkalemahu325 4 роки тому

    የሻይ ቅመም ቅርንፎድ

  • @ናርዲጓልቶምወየንቲ

    ሰላም

  • @hananabay9010
    @hananabay9010 2 роки тому

    signal