Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አፌ ቁርጥ ይበልልህ የኔ አንበሣ💚💛❤💪
እድግ በል የኔ ቆንጆ ከሠው አይን ይጠብቅህ
እድግ በል የኔ ቆንጀ ከሠው እይን ይጠብቅህ
የኔጀግና ልጅ እደህነው አማራ በርታ ውድድ
እንዲህ ተሰጥኦ ያላቸውን ህፃናትን ጥሩ ትቤት እንዲገቡ እድል መስጠት ተገቢ ነው
እግዚሀብሔርይጠብቅህ
እውነት ነው
እድገበልያገርመረረሁን።ላገርይሚበጀ
እግዚአብሔር ያሳድግህ
Wonderful
በጣም ጎበዝ ልጂ እስከ ቤተሠብህ አላህ ይጠብቅህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏ገቦ ልታክሙ መጥታችሁ አላለም 😬😬😬
ክክክክ እውነት ነው አዝማሪ ሁነው ነው ሲመጡ የነበሩት ሀገራችን
👍👍👍👍👍👍💚💛❤👍👍👍🙏🙏🙏👍👍👍👍
አላህ፡ያሳድግህ፡ካውሬወች፡ይጠብቅህ፡ላገር፡ለቤተስብ፡ጠቃሚ፡ያድርግህ
ባካችሁ እንዳታስገድሉት ብሩኽ አእምሮ ያለው ነው ተሰጦውን ይዞ እንዲያድግ እክብካቤ አድርጉለት ሰው አፍ አትክተቱ ባካችሁ በአጭሩ ታስቀሩታላችሁ
አስተፉሩላ አይባልም
በትክክል
አኡዙቢላህ ሟርተኛ
@@halimahalima75Lilli
በርታ ወጣቱ ወንድማችን (ልጃችን ) አገር ወዳዱ🙏🏽👩🏾✈️👮🏾♀️👩🏾✈️👮🏾♀️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እደዚህ ያለ ተሠቶ ያላቸውን ልጆች መደገፍ እና ጥሩ ትምህርት ማገኘት ይገባቸዋል
እግዚአብሔር ያሳድግህ ወንድሜ ጀግናው🇨🇬😍💪👍👈
Wow so proud of ድንቅ ህዝብ እየሞተው ኢትዮጵያ የሚወድ ብልህ ህዝብ እግዚአብሔር ያብዛችሁ 💚💛❤️💪
ተባረክ
ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃህ የኔ ማር ❤❤❤!!!ሕዝቤ እኮ እንዲህ ነው!!!መማር ነውኮ ሰውን ጥሬ ክፉ ያደረገው!!!!
እድሜናጤናአሏህ ይስጥክ" የኔማር ♥♥♥♥አሏህ ይባርክህ እድግበል ጒበዝ በርታልን♥♥ ጀግናነህ
ውይይይ በጣም ልዩ ተሰጦ ነው ትምህርት ቤት ቢገቡ ደግሞ በጣም ጥሩ ይሆናል።
እዚህ ያሉት ጀግና ትውልድ አለው አማራ
የኔ ማር ሳሣሁልክ አላህ ከሠው አይን ከጠላትሢራ ይጠብቅሕ ጠባቂው የፈጠረው ጌታ ነውግን ከሱ በታች አደራ ብቻውን እዳተውትእኔ እሕትህ ጎንደር ከበለሳ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👈👍👍👍👍👍
በጣም እኔም አሳብ ውስጥ ገባው ጎንደር ጀግና ታመርታለች. ምቀኛዋ ብዙ ነው እዳያስበሉት ብየ ፈራው ታዳጊ ነው ገና
@@abbainash5203 በጣም አላህይጠብቀው አባቱ የዋሕ ነገር ነውግልፅ ነው እሚናገር
@@samannous5046 በጣም
ጌታ ያሳድግህ የልጅ ጀግና
የኔጎበዝ ውድድድ አረኩ።ውሃ ቢሠጡት ጉሮሮው እንዳይደርቅ ጥሩ ነው።
አላህ ያሳድግህ
ያሳድግህ የኔ ጌታ🇪🇹👍💪🙏
ድንቅ ደፋር የጎንደር ብላቴና ይህ ነው። ኢትዮጵያዊነት በደሙ የተንቆረቆረ እቶን እሳት ነው።
መርዳት ያለበት ልጅ ነው እድግ በል
የኔ የነገ አገር ተረካቢ እድግ በል🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈
የኔጀግና እዲግበል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የቀን ጂቡች እንዳይበላህ አላህ ያሳደግር የእኔ ወንድም
አማራየ ደሜዋ ሰላማችን ይመለስልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍💪💪💪👌👌👌🥰😘
አባቱ የዋህ ነው ልጁ ሊበረታታ ይገባል ጀግናነው በዚህ እድሜው አላህ ያሳድግህ
ጀግና የአማራው ልጂ እንደዚህ ያለ ይወለድልን በብዙ
ፈጣሪ ያሳድግህ ለሞተ ነብስ ይማርልን
ማሸአላ የሚገርም ትረካ ጎበዝ እብም እብም
አፊቆርጥይበልልህ❤🇪🇹💪🌷
እህህህ የኔ ውብ እግዚአብሔር ያሳድግህ አማራ ነኝ ክነዝህ መወለድ እኮ መታደል ነዉ
ዉቨ
በዚህ ዘመን ይህ ልጅ ጥበቃ ያስፈልገዋል ሀገራችን ሠላም ይመልስልሽ ብዙ ጀግኖች አሉሽ
Betkkl
Wow so proud of ድንቅ ህዝብ እየሞተው ኢትዮጵያ የሚወድ ብልህ ህዝብ እግዚአብሔር ያብዛችሁ 💚
የኔማር እዲግ በል አየይ የኛ ሐገር ጥሩ ተሠጥኦ ያላቸዉን አያሣዲጉም እነዚሕ መርዞች አላሕ ይጠብቅሕ የልጂ ጀግና ነሕ ሚሥኪንዋየ
እግዚአብሔር ይባረክህ ያሳድግህ
እድግ በል የኔ ጌታ
የእሥራኤል አምላክ ይጠብቅህ
የኔ ውድ ምን አባቴ ላድርግህ አባትየ. ፈጣሪ ይጠብቅህ ያሳድግህ ተጠቀቁለት እዳታስበሉት በማርያም
የሚገርምልጅ እውነት ጎበዝ
እድግ በል የኔጌታ
በጣም የሚደንቅ ታዳጊ ወጣት፡ ፡ያለንበት መጥፎ የጦርነት ሁኔታ በድል ኣብቅቶ እንደዚህ የመሰሉ ታዳጊዎች በሰላምናኣ በርጋታ የተፈጥሮ ብቃታቸው የሚያጎለብት ትምህርትና ስልጣና ተሰጥዋቸው ድንቅ የሆኑ ጋጣሚና ደራሲ ይወጣባቸዋል,።
እግዛብሕር ያሣድግህ የኔ ልባም ልጅ
የልጅ ጀግና ታሪክን ከስሩ አድገህ ምኞትህ ተሳክቶ እንይህ
የልጅ ፉሬ ነው አላህ ይጠብቅህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሸሽጉት እዳያፍኑት 🥰🥰
በትክክል አይቀርም እንደሱ መደበቅ ነው
ትክክል ሀገሬ የሚለውን ልቅም እያደረጉ ሰሆነ
መልካሙ የሚባለው ከንቲባ -በደንብ መጠናት አለበት። ልጁን መንግስት ቢረከብና ቢያስተምረው ጥሩ ብሩህ ልጅ:ለቀጣይ ሀገርም የሚበጅ ነው።
በርቱ
እድግ በል የንፁህ ገበሬ የጀግናዉ የሀቀኛዉ ልጂ እዲግ በል ከክፉ ይጠብቃችሁ ከነቤተሰብህ ዉብ የየዋሁ ዉዱ ገበሬዉ ልጂ
ድል ለኢትዮጵያ።💚💛❤👍💪👍አደግ ያአንበሷ ነፍጠኞ ልጂ🐅🦁🦁🐅
ኢግዚአብሔር ያሳድግህ ከሰው አይን ይጠብቅህ እደግ የኔ ወንድም
የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ የኔ ጅግና💚💛❤💪💪👌
የኔ እርሳሱ ታዳጊ ህፃን እግዚአብሔር። ይጠብቅልን።
ፕፕፕፕፕፕ ለምን አይፎክሩም ዙሪያውን ከበው ወይ ልጅቱ # እንቡቡ የሰማይ ልቡ ያጋም ጨፍቃ#አንድቱ አማራ ለሺ የምትበቃ#አቆላላፊ የሬሳ ነዶምሽጉን አልፎ ምሽግ ተራምዶ#ጨርሱት ማሻ አላህ እድግ በል የኔ ማር
ድንቅ የእግዚአብሔር ተሰጥዖ ነው።
እመብርሀን ታሣድግህ🙏 የኔ ጀግና የጀግና ዘር 💪እንኳንም የኔ ሆንህ😍
ማሻአላህ አላህ ከወይንና ከሰው አፍ ይጠብቅህ ትልቅ ደረጃ አላህ ያድርስህ የኔ ቆንጆ ቅመም
ድንግል ማርያም እሶ ከምታየው አተ ከማይታየው ትጠብቅህ አሜን
እረ በናታችሁ ይህንን ልጅ ጠብቁት አላህም ይጠብቀዉ ያረብ
Very gifted young man,good futureahead of you.God bless.long liveETHIOPIA.
ምርጥልጅአላህያሳድግህ
ዋው ይገርማል የኔ የሰፈሬልጅ ነው ማሬ እድግበል ጀግናው ዋውውውውው ውድድ ልዩነህ
ያሳድግህ መልካም ልጂ ጥበብ ለልጆች ነዉ እግዚያብሔር ያሳድግህ
የድንግልማርያምልጅአብዝቶይጠብቅህትንሹየአማራጀግና::❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያሳዲግህ እባካቹህ እግዞአቸው አባቱም እንተናገሩት ግዳፍ ለልጂም ጥበቃ አረጉለት።
ክርስቶስ ያሳድግህ ከአይን ያውጣህ ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጀግና ፈጣሪ ያሳድግህ ቃል የለኝም የማደንቅበት ያሰብከው ይሳካ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ምን አይነት ስጦታ ነው ? ጎብዝ የኔ ልጅ። አንተ ወደፊት ደራሲ ትሆናለህ።
ፈጣሪ ያሳድግልህ የብአዴን አህዮች ጎበዝ ልጅ አ❤
እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ወንድም አባቱ አንጀቴን በላኝ የኔ የዋህ የናንተ አምላክ ይቅር ይበለን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከክፉ ሁሉ አሜን
Amen enem Ye abatyew yewahnet aslekesegn endezih ayinet sew new Ethiopiawi malet😭😭💝💝
የኔ አባት እግዚአብሔር ያሳድግህ ለሃገርህ ጠቃሚ ያርግህ ቁጥር መስጠቱ ግን ተገቢ አይደለም ደሞ በዚህም ቀተው ገና በዚህ እድሜው እዳይበሉት
የኔ ገታ ስታምር አባትየው የዋህናቸው ግልፂናቸው የልባቸውነው የማወሩ ገዙት
የኔ ጀግና አላህ ይሳድግህ
እድግ በል ባባየ
አላህይጠብቅህየኔማር
ማሻአላህ አላህ ያሳድግ አገር ወዳድ ጀግና👍👍❤
እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ጎበዝ እድግ በል
የኔማር እዲግ በል አሏህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ከነ ቤተሠቦችህ ባባዬ
የኔ ወድም አላህ ያሣዳግህ ከጅቦች አይን ያዉጣህ
ማርያምን ምንም ቃላት የለኝም ላንተ ብቻ እመብርሀን ትጠብቅህ ለቁም ነገር ያብቃህ የኔ ሸጋ
አውነት ነው አልልልልልልልልልልልልል💚💛❤💪💪💪👍👍👍👍👍👍ድለ ድል ለአማራ 💚💛❤👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪
አሀሀሀሀሀ የኔ ምስኪን ባይማርም ይገባዋል ❤
እጅግ በጣም ጎበዝ ብሩህ አምሮ አለህ ፈጣሪ ያሳድግ ግን ቢቻህ መሄድ የለብህም እነዚ የቀን ጅቦ እዳይበሉህ ከተቻላቸው ጥበቃ ያሩጉልህ ከመግስት አብይ አህመድ መገናኘት አለብህ ጎበዝ በርታፖለቲካ ገብቶሀል አፍአፋቸው በላቸው
እግዚያአብሔር ያሳደገህ የኔ ጀግና
ድንቅ ልጅ አላህ ያሳድግህ👍👍
የኔ ማር አላህ ያሳድግህከነዚህ ቡዳዎች አላህ ይጠብቅህ እድግበል
እድግ በል አላህ ያሳድግህ የኔ ቆጆ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የኔ ጅግና እድግ በልልኝ ሰላም ለአገሬ
በስማብዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤
ዋው እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ ጎበዝ ልጅ 💚❤
አይይይይ እኒህ ያማራ ጠሎች እዳያገኙት አደራ ልጃችሁን ጠብቁ ባባየ
ወይይይይይ የኔ ጌታ ለልጅዬው አባትየዎ ፍጥነታቸው
እንዴት ሀፈዘዉ ይሄን ሁሉ ከከከከ ጎበዝ
እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅ.ባባየ
ሥተየ አዳመጥኩት መሸአላ እድግ በልልኝ 💚💛❤👈. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላህ ያሳድግህ ወድሜ ካይን ይጠብቅህ 🇪🇹🥰🥰🥰💔
ከአቢይ በመቀጠለ ለአንት ይሰጣለ መሪነት ኢትዮጵያን ተመራታል እግዚአብሔር ያሳዲግ ወንድም
እዳ አፌ ቁርጥ ይበልልህ የኔ ልኡል ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ቃል አጠረኝ 💋💋💋💋💋
የኔ ጅግና
አይ አር ደበቅ አርጉት እህህ እግዚአብሔር ከክፉው ሁሉ ይጠብቀው በ እውነት ፍጻሜው ይመር
እድግ በል ጀግና ነህ ከአይን ያውጣህ
እግዚአብሔር ይመስገን ያሳድግ
አፌ ቁርጥ ይበልልህ የኔ አንበሣ💚💛❤💪
እድግ በል የኔ ቆንጆ ከሠው አይን ይጠብቅህ
እድግ በል የኔ ቆንጀ ከሠው እይን ይጠብቅህ
የኔጀግና ልጅ እደህነው አማራ በርታ ውድድ
እንዲህ ተሰጥኦ ያላቸውን ህፃናትን ጥሩ ትቤት እንዲገቡ እድል መስጠት ተገቢ ነው
እግዚሀብሔርይጠብቅህ
እውነት ነው
እድገበልያገርመረረሁን።ላገርይሚበጀ
እግዚአብሔር ያሳድግህ
Wonderful
በጣም ጎበዝ ልጂ እስከ ቤተሠብህ አላህ ይጠብቅህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏ገቦ ልታክሙ መጥታችሁ አላለም 😬😬😬
ክክክክ እውነት ነው አዝማሪ ሁነው ነው ሲመጡ የነበሩት ሀገራችን
👍👍👍👍👍👍💚💛❤👍👍👍🙏🙏🙏👍👍👍👍
አላህ፡ያሳድግህ፡ካውሬወች፡ይጠብቅህ፡ላገር፡ለቤተስብ፡ጠቃሚ፡ያድርግህ
ባካችሁ እንዳታስገድሉት ብሩኽ አእምሮ ያለው ነው ተሰጦውን ይዞ እንዲያድግ እክብካቤ አድርጉለት ሰው አፍ አትክተቱ ባካችሁ በአጭሩ ታስቀሩታላችሁ
አስተፉሩላ አይባልም
በትክክል
አኡዙቢላህ ሟርተኛ
@@halimahalima75Lilli
በርታ ወጣቱ ወንድማችን (ልጃችን ) አገር ወዳዱ🙏🏽👩🏾✈️👮🏾♀️👩🏾✈️👮🏾♀️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እደዚህ ያለ ተሠቶ ያላቸውን ልጆች መደገፍ እና ጥሩ ትምህርት ማገኘት ይገባቸዋል
እግዚአብሔር ያሳድግህ ወንድሜ ጀግናው🇨🇬😍💪👍👈
Wow so proud of ድንቅ ህዝብ እየሞተው ኢትዮጵያ የሚወድ ብልህ ህዝብ እግዚአብሔር ያብዛችሁ 💚💛❤️💪
ተባረክ
ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃህ የኔ ማር ❤❤❤!!!
ሕዝቤ እኮ እንዲህ ነው!!!
መማር ነውኮ ሰውን ጥሬ ክፉ ያደረገው!!!!
እድሜናጤናአሏህ ይስጥክ" የኔማር ♥♥♥♥አሏህ ይባርክህ እድግበል ጒበዝ በርታልን♥♥ ጀግናነህ
ውይይይ በጣም ልዩ ተሰጦ ነው ትምህርት ቤት ቢገቡ ደግሞ በጣም ጥሩ ይሆናል።
እዚህ ያሉት ጀግና ትውልድ አለው አማራ
የኔ ማር ሳሣሁልክ አላህ ከሠው አይን ከጠላት
ሢራ ይጠብቅሕ ጠባቂው የፈጠረው ጌታ ነው
ግን ከሱ በታች አደራ ብቻውን እዳተውት
እኔ እሕትህ ጎንደር ከበለሳ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👈👍👍👍👍👍
በጣም እኔም አሳብ ውስጥ ገባው ጎንደር ጀግና ታመርታለች. ምቀኛዋ ብዙ ነው እዳያስበሉት ብየ ፈራው ታዳጊ ነው ገና
@@abbainash5203 በጣም አላህ
ይጠብቀው አባቱ የዋሕ ነገር ነው
ግልፅ ነው እሚናገር
@@samannous5046 በጣም
ጌታ ያሳድግህ የልጅ ጀግና
የኔጎበዝ ውድድድ አረኩ።
ውሃ ቢሠጡት ጉሮሮው እንዳይደርቅ ጥሩ ነው።
አላህ ያሳድግህ
ያሳድግህ የኔ ጌታ🇪🇹👍💪🙏
ድንቅ ደፋር የጎንደር ብላቴና ይህ ነው። ኢትዮጵያዊነት በደሙ የተንቆረቆረ እቶን እሳት ነው።
መርዳት ያለበት ልጅ ነው እድግ በል
የኔ የነገ አገር ተረካቢ እድግ በል🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈
የኔጀግና እዲግበል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የቀን ጂቡች እንዳይበላህ አላህ ያሳደግር የእኔ ወንድም
አማራየ ደሜዋ ሰላማችን ይመለስልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍💪💪💪👌👌👌🥰😘
አባቱ የዋህ ነው ልጁ ሊበረታታ ይገባል ጀግናነው በዚህ እድሜው አላህ ያሳድግህ
ጀግና የአማራው ልጂ እንደዚህ ያለ ይወለድልን በብዙ
ፈጣሪ ያሳድግህ ለሞተ ነብስ ይማርልን
ማሸአላ የሚገርም ትረካ ጎበዝ እብም እብም
አፊቆርጥይበልልህ❤🇪🇹💪🌷
እህህህ የኔ ውብ እግዚአብሔር ያሳድግህ አማራ ነኝ ክነዝህ መወለድ እኮ መታደል ነዉ
ዉቨ
በዚህ ዘመን ይህ ልጅ ጥበቃ ያስፈልገዋል ሀገራችን ሠላም ይመልስልሽ ብዙ ጀግኖች አሉሽ
Betkkl
Wow so proud of ድንቅ ህዝብ እየሞተው ኢትዮጵያ የሚወድ ብልህ ህዝብ እግዚአብሔር ያብዛችሁ 💚
የኔማር እዲግ በል አየይ የኛ ሐገር ጥሩ ተሠጥኦ ያላቸዉን አያሣዲጉም እነዚሕ መርዞች አላሕ ይጠብቅሕ የልጂ ጀግና ነሕ ሚሥኪንዋየ
እግዚአብሔር ይባረክህ ያሳድግህ
እድግ በል የኔ ጌታ
እድግ በል የኔ ጌታ
የእሥራኤል አምላክ ይጠብቅህ
የኔ ውድ ምን አባቴ ላድርግህ አባትየ. ፈጣሪ ይጠብቅህ ያሳድግህ ተጠቀቁለት እዳታስበሉት በማርያም
የሚገርምልጅ እውነት ጎበዝ
እድግ በል የኔጌታ
በጣም የሚደንቅ ታዳጊ ወጣት፡ ፡ያለንበት መጥፎ የጦርነት ሁኔታ በድል ኣብቅቶ እንደዚህ የመሰሉ ታዳጊዎች በሰላምናኣ በርጋታ የተፈጥሮ ብቃታቸው የሚያጎለብት ትምህርትና ስልጣና ተሰጥዋቸው ድንቅ የሆኑ ጋጣሚና ደራሲ ይወጣባቸዋል,።
እግዛብሕር ያሣድግህ የኔ ልባም ልጅ
የልጅ ጀግና ታሪክን ከስሩ አድገህ ምኞትህ ተሳክቶ እንይህ
የልጅ ፉሬ ነው አላህ ይጠብቅህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሸሽጉት እዳያፍኑት 🥰🥰
በትክክል አይቀርም እንደሱ መደበቅ ነው
ትክክል ሀገሬ የሚለውን ልቅም እያደረጉ ሰሆነ
መልካሙ የሚባለው ከንቲባ -በደንብ መጠናት አለበት። ልጁን መንግስት ቢረከብና ቢያስተምረው ጥሩ ብሩህ ልጅ:ለቀጣይ ሀገርም የሚበጅ ነው።
በርቱ
እድግ በል የንፁህ ገበሬ የጀግናዉ የሀቀኛዉ ልጂ እዲግ በል ከክፉ ይጠብቃችሁ ከነቤተሰብህ ዉብ የየዋሁ ዉዱ ገበሬዉ ልጂ
ድል ለኢትዮጵያ።💚💛❤👍💪👍አደግ ያአንበሷ ነፍጠኞ ልጂ🐅🦁🦁🐅
ኢግዚአብሔር ያሳድግህ ከሰው አይን ይጠብቅህ እደግ የኔ ወንድም
የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ የኔ ጅግና💚💛❤💪💪👌
የኔ እርሳሱ ታዳጊ ህፃን እግዚአብሔር። ይጠብቅልን።
ፕፕፕፕፕፕ ለምን አይፎክሩም ዙሪያውን ከበው ወይ ልጅቱ
# እንቡቡ የሰማይ ልቡ ያጋም ጨፍቃ
#አንድቱ አማራ ለሺ የምትበቃ
#አቆላላፊ የሬሳ ነዶ
ምሽጉን አልፎ ምሽግ ተራምዶ
#ጨርሱት ማሻ አላህ እድግ በል የኔ ማር
ድንቅ የእግዚአብሔር ተሰጥዖ ነው።
እመብርሀን ታሣድግህ🙏 የኔ ጀግና የጀግና ዘር 💪እንኳንም የኔ ሆንህ😍
ማሻአላህ አላህ ከወይንና ከሰው አፍ ይጠብቅህ ትልቅ ደረጃ አላህ ያድርስህ የኔ ቆንጆ ቅመም
ድንግል ማርያም እሶ ከምታየው አተ ከማይታየው ትጠብቅህ አሜን
እረ በናታችሁ ይህንን ልጅ ጠብቁት አላህም ይጠብቀዉ ያረብ
Very gifted young man,good future
ahead of you.God bless.long live
ETHIOPIA.