Ethiopia - በአማራ ክልል ውጊያ የጄኔራሉ ትእዛዝ፣ ‹‹ሽምቅ ተዋጉ!››፣ የአዋሽ አርባ እስረኞች ተፈቱ!፣ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የቀረበው ጥሪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 131

  • @hamtamyemam6680
    @hamtamyemam6680 3 місяці тому +9

    የደፈጣ ዉጊያ ለፋኖ ሰርጉነዉ ድል ለፋኖ💪💪💪💪

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 3 місяці тому +15

    አይ ጉልቻ ቢቀየር ወጥ አያሳምርም አለች አያቴ😂😂 ድል ለአማራ ህዝብ

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 3 місяці тому +7

    አገዛዙ 'ነፍስ ግቢ ነፍስ ውጪ' ላይ ነው፤"ታሞ ከመሟቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ"እንድሉ አሁንማ አንዴ ማኖ ነክቷል፤የእናቱ ጉያ ውስጥ ቢገባ እንኳ የሚለቀው የለም፤የገጠምን መስሎኝ!ወይ ፍንክች አማራ!!!!!!ድል ለፋኖ!!!!!!!💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @mubarakbin6184
    @mubarakbin6184 3 місяці тому +8

    ድል ለአማራ ህዝብ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 3 місяці тому +4

    በሴራ ፓለቲካ እየተሳደደ የሚገኘው የአማራሕዝብ አንድነቱን አጠናክሮ በአሸናፊነት መወጣት አማራጭ የሌለው ግደታ ነው

  • @AnwarWakash
    @AnwarWakash 3 місяці тому +1

    ድል ለፋኖ

  • @tueb3879
    @tueb3879 3 місяці тому +11

    ድል ለጀግናው አማራፍኖ

  • @user-ji1xs3fl1x
    @user-ji1xs3fl1x 3 місяці тому +1

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @elizabethbogale8738
    @elizabethbogale8738 3 місяці тому +3

    ፋኖ ማለት እንዲህ ነው ማንም ስልቱን ማወቅ አይችልም ,መከላከያው ሽንፈቱን ሲገልፅ ከፋኖ የውጊ ስልት መኮረጁን ገለፀ ,ለዚህ እኮ ነው ፋኖን አትችሉትም ከመሸነፍ ወጭ ምንም አማራጭ የላችሁም ,ብልፅግና ከሞተ ቆይቶአል በምላስ ብቻ ነው ያልሞተው ,ፋኖኖኖኖ በእርግጠኝነት አሸንፏል ባይ ባይ ብልፅግና

  • @user-vw7sg5tm4u
    @user-vw7sg5tm4u 3 місяці тому +2

    ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ የፈለገውን ጦሬ ስልት ቢቀይር 💚💛❤️💪💪💪

  • @TarikusolomonSolomon-dp1cl
    @TarikusolomonSolomon-dp1cl 3 місяці тому +2

    ቅድቡን ከመለጨት ወጭ የምየድን ሐይል የለም ወደደም ጠለ ከፍኖ ከመመረክነ ሱሪወን ከመወለቅ ወጭ ነገረ የለም ሞት ለሀገረችን ጠለት ድል ለሀገረችን ፍኖ ጎሮሮወን ይዞ በፈረድ ወንበረ እንደምየቆም እነምነሌን

  • @user-tn8gg1yi5r
    @user-tn8gg1yi5r 3 місяці тому +8

    ❤❤❤❤❤❤ድል ፋኖ🎉🎉🎉🎉ድል ለአማራ ፋኖ

  • @user-kd9lp3ng8l
    @user-kd9lp3ng8l 3 місяці тому +38

    ፋኖ እንደዚህ ነው የውጊያ ስልት እንኳን ሳይቀር ያስተምራል ።

    • @feridnura-xg9hq
      @feridnura-xg9hq 3 місяці тому +7

      ንፁሀን በተኛበት መግደል ይህነው አላማቸው አራጅ ሁላ

    • @hawwamohammad9631
      @hawwamohammad9631 3 місяці тому

      ቱቱቱ ከቱ መከላከያ የተባለ ሸይጣንነዉ ህዝብን በተኛበት የሚያረዲ እሺ ​@@feridnura-xg9hq

    • @photography6969
      @photography6969 3 місяці тому +3

      Ere eski atramsut 😂😂😂ay fandeya

    • @mediaendashaw9321
      @mediaendashaw9321 3 місяці тому +1

      ልክ ብለሃል የኛ ፋኖ ከራያ ና ወልቃይት እየሸሸ ጦርነቱን በቲክቶክ ማሸነፍ ያሰበ ይመስላል

    • @user-oq5rm2ig7h
      @user-oq5rm2ig7h 3 місяці тому

      ​@@mediaendashaw9321 ከወልቃይት እንኳን አትሰበው እንኳንስ የሰው ዘር ትንኝ አይገባም ።ራያ ፋኖ ያልገባ አሁን ያለውን የትግራይ እና አማራ ሊህቃን የወንድማማችነት ግንኙነት ለማደናቀፍ ስለሆነ ነው ፋኖ ራያ ላይ ዝም ያለው። በተጨማሪ የራያን ጉዳይ የአማራ ብልፅግናን በደጋፊዎቻቸው ለማሳጣት ነው።

  • @zemzemgashu2989
    @zemzemgashu2989 3 місяці тому +9

    ዲል ለአማራ ፍኖ ኢሻ አላህ

  • @mretueshetu4325
    @mretueshetu4325 3 місяці тому +5

    ድል ለአማራ ፍኖ

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk 3 місяці тому +12

    ድል በገዛ ሀገራቸው አማራ በመሆናቸው ብቻ ለሚገደሉ

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 3 місяці тому +3

    ከጦርነቱ ይለቅ ትግሉ ወደ ስምምነቱ በመቻቻል ወደ ሰላሙ ጥረት ይደረግ

  • @TesfaneshEndashaw
    @TesfaneshEndashaw 3 місяці тому +9

    ሀያ ጊዜ ስልት ቢቀየር እግዚአብሔር ካልፍቀደ አናራን ማጥፋት አይቻልም

  • @MubarekSeyum
    @MubarekSeyum 3 місяці тому +2

    ሽምቅ ቢል ጉሬላ ቢል መደበኛ ቢል የፈለገውን የስልት አይነት ባመጣ ወይ ፍክች አሳረኛው ፋኖ ስማማ የብይ ገዳፊ ሁላ ምን ያህል ወደ ሽምቅ መከላከያ ከገባ ለፋኖ ሰርግና ምላሽ እደሚሆንለት እመን የትም ብትገቡ አገትህን ይዞ ፈኖ እደማወጣህ እመነኝ ነፍጠኛ አደለም ❤አሳረኛው ፋኖ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @BadryaBadrya-hz5nh
    @BadryaBadrya-hz5nh 3 місяці тому +8

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @YilmaNadew
    @YilmaNadew 3 місяці тому +3

    ተመኩሮ ያለው ፋኖ ወይስ መከላከያ የባሰ እልቂት ነው የኦሮሞ እናት ታስብበት

  • @TesfaneshEndashaw
    @TesfaneshEndashaw 3 місяці тому +14

    አብይ ይጠፋል ኢትዮጵያ ትቀጥላለች

  • @user-wu1xd5dx5d
    @user-wu1xd5dx5d 3 місяці тому +5

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ድል ለተገፋው ህዝብ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪 ፋኖ አይዞህ ወጥር ደጅህ መቶ የሚገልህን አባረህ ድፋው

  • @user-xm6pz5xe8h
    @user-xm6pz5xe8h 3 місяці тому +11

    ድል ፋኖ💪💪 💛💚❤ሞት ለብፀግና አህዮች

  • @SonySony-ug4ir
    @SonySony-ug4ir 3 місяці тому +9

    ድል ለአማራ ህዝብና ፍኖ

  • @user-rs5dp6pw6m
    @user-rs5dp6pw6m 3 місяці тому

    ድል ለተገፈዉ ለአጋፈዉ አማራ ፍኖ

  • @Ademgeta
    @Ademgeta 3 місяці тому

    ድል ለፋኖ🎉🎉🎉

  • @MLove-vo2dt
    @MLove-vo2dt 3 місяці тому +10

    ድል ለተገፋው አማራ ድል ለፋኖ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 3 місяці тому +2

    የአማራሕዝብ አንድነትህን አጠናክረህ ይሕን ወሳኝ ወቅትየተሴረብህን ሴራ በጣጥሰህ ውጣ

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 3 місяці тому +2

    ኧረ በቃን ጦርነት አዋጁን ያሱልን ሰዉ አለቀ😢😢😢😢

  • @user-dr9zu9qo9c
    @user-dr9zu9qo9c 3 місяці тому +2

    የቸገረዉ እርጉዝ ያገባል ። የመከላከያ አዛዦች የሚጨብጡትን ማጣታቸዉ ያስታውቃል ።

  • @manderinchekole363
    @manderinchekole363 3 місяці тому +1

    ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖ

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 3 місяці тому +1

    ዕንደነኚሕ አይነት በሕዝብ ላይ ያሩ ደደበ ገጠሬ ሠብሥቦች የትም ሐገር አይገኙም። በተፈጥሮው አረመኔ የሖኑ ብቻ ናቸው ሊደግፏቸወ የሚቃትቱት ።

  • @user-fd4hm4gn8m
    @user-fd4hm4gn8m 3 місяці тому +10

    ድል ለፋኖ❤ ሞት ለአብይ ወንበር ጠባቂ ዎች

  • @jdjgsisi6871
    @jdjgsisi6871 3 місяці тому +2

    ጉልቻ ቢያቀያይሩት ወጥ አያጣፍጥ አለ ያገሬ ሰዉ ምንም ለወጠ አያመጣም ድል ለጭቁኑ አማራ መት ለመከላከያ ሞት ለበአድን

  • @GashawBelay-dd9iq
    @GashawBelay-dd9iq 3 місяці тому +2

    አይዞሽ ገለ

  • @TesfaneshEndashaw
    @TesfaneshEndashaw 3 місяці тому +7

    ሌቦች አዴ አጥፍተነዋል አዴ በስልት እንዋጋ ሀሀሀሀ

  • @user-li2un2ew6i
    @user-li2un2ew6i 3 місяці тому +1

    ድል ለፋኖ ብለናል ቤተሠብ

  • @user-xi4xs4vm4d
    @user-xi4xs4vm4d 3 місяці тому

    ድል ላማራ ፋኖ

  • @MulugetaWoday
    @MulugetaWoday 3 місяці тому

    ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ

  • @user-pu2qd3gf7v
    @user-pu2qd3gf7v 3 місяці тому +1

    አቤት እግዚው😢😢😢 አቤት ሀገር አቤት ኢትዮጵያ 😢😢😢እግዚዎዎዎ መአት ሆዳሞች ባለስልጣናት ውይ አብይ ፦ድፍት ያድርግህ

  • @user-mv4hk1xl1m
    @user-mv4hk1xl1m 3 місяці тому +1

    ድል ለህዝብ ልጅ ፋኖ❤❤❤ 30,ጊዜ ቢቀይሩ ከብት ከከብትነቱ አይዘልም ይገባል አመድ ይሆናል 😂

  • @mekedesfentaw3864
    @mekedesfentaw3864 3 місяці тому

    ድል ለዐማራ ፋኖ ❤ፋኖ ምን ጻነት ፋኖ ለአንድነት የዐማራ ደም ፈሶ አይቀርም አብይ ለህግ ይቀርባል 👊👊👊

  • @Kenerie
    @Kenerie 3 місяці тому +1

    በፈለገው ስልት ቢዋጋ ዐማራን አያሸንፍም!

  • @fnottube2532
    @fnottube2532 3 місяці тому +2

    የንክክር ኮሚሽኑ ግን ደኅና ነው....?😁

  • @tewodrosberhanu1333
    @tewodrosberhanu1333 3 місяці тому +2

    5አመት ሙሉ ጥብቅ መመሪያ😂😂😂

  • @tueb3879
    @tueb3879 3 місяці тому +4

    ክርስቴንታደለምይፈታልን

  • @danieltesema6378
    @danieltesema6378 3 місяці тому

    ፋናም አዳመጥኩ ያንተንም ደገምኩት አንድ አይነት የአቢይ መንታ ልጆች ናችሁ ። ነፍስ ይማር ።

  • @mdrima6548
    @mdrima6548 3 місяці тому

    Ayiiwallaggaa 😭 Amhara 😥💔💔😭

  • @user-xh9pi2ht6o
    @user-xh9pi2ht6o 3 місяці тому +1

    Fan❤

  • @gegteet6748
    @gegteet6748 3 місяці тому +1

    መቸም። አይወ 6:50 ጧትም ፈታ

  • @brhanetewold9767
    @brhanetewold9767 3 місяці тому +2

    800000 የፖለቲካ ኡሱሮኞች ኣሉት

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 3 місяці тому +2

    😂😂😂😂ጭራሺ ሺምቅ ዉጊያ የማይታሰብነዉ እፋኖጋረ 💚💛❤🐅🐅🐅🐅🐅🐅ዋአ ዋአ ምሺቅዉግያዉን አትጀምሩት

    • @be-liever
      @be-liever 3 місяці тому

      ፋኖ ጀግና ሆኖ ፊት ለፊት መግጠም አቅቶት ሽምቅ ሲሉ ጀግና መከላከያ በፀረሽምቅ መቶለታል 💪🇪🇹💪

    • @user-el4fq1by2i
      @user-el4fq1by2i 3 місяці тому +1

      እራሱን ባህር ላይ ካስገባ በኍላ መውጫው ጭንቅ 😁😁😁

  • @user-ts5md6je7p
    @user-ts5md6je7p 3 місяці тому +1

    እናዉቃቸዋለን የኣብይን ወታደር በሠሜኑ ጦር ብዛት ኣላቸዉ የለዉ ሆድይፍጀዉ 😂😂😂 ጀግናዉ የኣማራ ፋኖ ይችላል ❤❤❤ድል ለፍኖ ፋኖ ያሸንፋል❤❤❤❤

  • @yaredyared3305
    @yaredyared3305 3 місяці тому +1

    የኬኛው አራጁ ብልፅግና ይውደም

  • @user-ou8fg8il8p
    @user-ou8fg8il8p 3 місяці тому

    በመነንግስት የጦር አደረጃጀት ባህርይ አንፃር የሽምቅ ውጊያ በፍፁም አዋጪ አይደለም ምክንያቱን ጠይቁኝና እመልሳለሁ

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 3 місяці тому +2

    በደርግ ጊዜ ተሞክሮ መጨረሻ ውጤት ያላመጣ ታክቲክ ባንዳዎች እያስተጋቡት ነው።

  • @NothiMoyo
    @NothiMoyo 3 місяці тому +2

    Deli lafano❤❤❤❤❤

  • @mesy6975
    @mesy6975 3 місяці тому +1

    🙏🙏

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 3 місяці тому +1

    #ETHIOPIA WAR AMHARA WAR NO

  • @user-hh3sd6ex1w
    @user-hh3sd6ex1w 3 місяці тому +1

    Fanoklng 🇨🇬🇨🇬🦁🦁🦁💞💪💪💪💪💪

  • @QuuenAbayatQueenAbayat
    @QuuenAbayatQueenAbayat 3 місяці тому +1

    ፅፈኛው ነው ያልከው ....?.....መሽቶ ይንጋ

  • @Tybatube
    @Tybatube 3 місяці тому +2

    እሰላም አሌኩም ሰላም የአግራችኝ የሁን ያርብ ቤትሰቢ አበረታቱኝ በቀነናቱ❤

  • @AmaniMolla-dl8yp
    @AmaniMolla-dl8yp 3 місяці тому +1

    It will be easy for fano 😂

  • @user-nd3uu8hi2k
    @user-nd3uu8hi2k 3 місяці тому +1

    ፋኖ ሁሉን ያስተምራቻ ዋል

  • @mominaamina2263
    @mominaamina2263 3 місяці тому +2

    Kkkkkkk Gulecha bekeyr wtte ayatafetm berhnu bekel bemektlew Eresaw new yamewtaw enshAllAH

  • @HasenArado
    @HasenArado 3 місяці тому +2

    Salam bro

  • @user-th4sh2yl8o
    @user-th4sh2yl8o 3 місяці тому +1

    መከላከያ ሽምቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እየለቃቀምን ነው የተባለው ነገርስ

  • @user-wv6rf7gq2p
    @user-wv6rf7gq2p 3 місяці тому

    በህወኃቶች ጦርነት ጊዜ ሱዳን በወረራ የኢትዮጵያን መሬት ብትይዝም የሱዳን መንግሥትን ጠ ሚንስትሩ ስያወድሷቸውና ባለውለታችን ናቸው ስሏቸው ነበር እኮ ።

  • @hayatube4721
    @hayatube4721 3 місяці тому +1

    ድልል ለፋኖ ሞት ለአብይ

  • @TesfaneshEndashaw
    @TesfaneshEndashaw 3 місяці тому +7

    ጽንፈኛ አብይና ጀሎወቹ ናቸው

  • @fatumamahammad7001
    @fatumamahammad7001 3 місяці тому +1

    ፋኖ የሚማረገውን ይዞ መቀለቡን ያቁም
    ፋኖ ሙርከኞቹን ይረሽን

  • @abeykebede6980
    @abeykebede6980 3 місяці тому +2

    Genmenayt beltegena ywedmal

  • @FrewBelay
    @FrewBelay 3 місяці тому +1

    የዛሮዉ ይለያን😂😂😂😂😁

    • @senirich399
      @senirich399 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂

  • @user-oy3zk8lu4b
    @user-oy3zk8lu4b 3 місяці тому +1

    ዛሬ ህዝባችንን ጊደሉን ነገ ዋጋ ትከፍላላችሁ ለሁሉ ቀን አለው የፈሰሰው ደም ይፍረድ ባችሁ

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn 3 місяці тому +1

    ፋንን ደምሥሠንል ብለውን እልነበር ውሸትም ብል ግና ይልቅ ሥላምን ይፍጥር

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 3 місяці тому +3

    ኑና ተሸመቆአ 😂

  • @user-hh3sd6ex1w
    @user-hh3sd6ex1w 3 місяці тому +1

    አብይመከላከያጀል😂😂😂😂🇪🇹🇪🇹🐑🐑🐑🇪🇹🐑🇪🇹🐑🤑🐑🇪🇹🤑🐑🤑🇪🇹🐑🤑🇪🇹🐑🐑🦶👈

  • @mominaamina2263
    @mominaamina2263 3 місяці тому +1

    Esu metete bte eymaget wegeya ayesmaram ydebuben wetader yschersalu galla ferey selhon

  • @saved1580
    @saved1580 3 місяці тому +1

    ሉቃስ 13
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ በዚያን ጊዜም ሰዎች መጥተው ጲላጦስ ደማቸውን ከመሥዋዕታቸው ጋር ስላደባለቀው ስለ ገሊላ ሰዎች አወሩለት።
    ² ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ እነዚህ የገሊላ ሰዎች ይህ ስለ ደረሰባቸው ከገሊላ ሰዎች ሁሉ ይልቅ ኃጢአተኞች የሆኑ ይመስሉአችኋልን?
    ³ እላችኋለሁ፥ አይደለም፤ ነገር ግን ንስሐ ባትገቡ ሁላችሁ እንዲሁ ትጠፋላችሁ።
    ⁴ ወይስ በሰሌሆም ግንቡ የወደቀባቸውና የገደላቸው እነዚያ አሥራ ስምንት ሰዎች በኢየሩሳሌም ከሚኖሩት ሁሉ ይልቅ በደለኞች ይመስሉአችኋልን? አይደለም፥ እላችኋለሁ፤
    ⁵ ነገር ግን ንስሐ ባትገቡ ሁላችሁ እንደዚሁ ትጠፋላችሁ።
    ⁶ ይህንም ምሳሌ አለ፦ ለአንድ ሰው በወይኑ አትክልት የተተከለች በለስ ነበረችው፥ ፍሬም ሊፈልግባት መጥቶ ምንም አላገኘም።
    ⁷ የወይን አትክልት ሠራተኛውንም፦ እነሆ፥ ከዚህች በለስ ፍሬ ልፈልግ ሦስት ዓመት እየመጣሁ ምንም አላገኘሁም፤ ቍረጣት፤ ስለ ምን ደግሞ መሬቱን ታጐሳቍላለች? አለው።
    ⁸ እርሱ ግን መልሶ፦ ጌታ ሆይ፥ ዙሪያዋን እስክኰተኵትላትና ፋንድያ እስካፈስላት ድረስ በዚች ዓመት ደግሞ ተዋት።
    ⁹ ወደ ፊትም ብታፈራ፥ ደኅና ነው፤ ያለዚያ ግን ትቈርጣታለህ አለው።
    ¹⁰ በሰንበትም በአንድ ምኵራብ ያስተምር ነበር።

  • @user-po1qk3br4s
    @user-po1qk3br4s 3 місяці тому

    😢😢😢😢

  • @aulathaula1616
    @aulathaula1616 3 місяці тому

    😂😂😂😂ወይ መከላከያ ተብየ ቱ. በቀጥታ ያልቻልከውን በደፍጣ ልትችለው😂😂😂

  • @user-uh2tt6up2h
    @user-uh2tt6up2h 3 місяці тому

    አዘጋጁ ምነው ግንዛቤ አጣህ?? ብር ለማግኘት የወገኖችህን ደም ገጸበረከት አደረግህሳ!!

  • @TesfaneshEndashaw
    @TesfaneshEndashaw 3 місяці тому +2

    የአብይ ጀሌወችም ይጠፋሉ

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 3 місяці тому +2

    የሰሜኑን ጦርነት በማን ምክኒያት እዳሸነፍክ ተረዳህ የበሻሻው ዱርይ 😂😂😂😂😂

  • @photography6969
    @photography6969 3 місяці тому

    Game over fando tegalteshal ahun 😂😂 hulum behari nakitoal

  • @Lucy-27ok
    @Lucy-27ok 3 місяці тому

    የብልፅግና አሽቃባጭ ነህ
    ፅንፈኛ ቡድን እንዳትል
    መንግሥት ፅንፈኛ ያለው ቡድን እያልክ ግለፅ

  • @HaileMekonen-ew3ks
    @HaileMekonen-ew3ks 3 місяці тому +1

    ኣይ ቀጀላ

  • @memes9252
    @memes9252 3 місяці тому

    Feta'woch gn etv honachu eko

  • @BubufathShukra
    @BubufathShukra 3 місяці тому

    አውነት ነገር አቅርብ ሀሸት ሰልችቶናል ብሎክ እናረግአለን 😊

  • @43096
    @43096 3 місяці тому

    Zaranga

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 3 місяці тому

    ETHIOPIA PM AMAN NEW

  • @ArWiwiww5-ox6fs
    @ArWiwiww5-ox6fs 3 місяці тому

    ብልጽግናሥትይክላል አሽቃባጂ

  • @dnigat1046
    @dnigat1046 3 місяці тому

    Banda

  • @feridnura-xg9hq
    @feridnura-xg9hq 3 місяці тому

    አማሮች የአፄ ስርአት አብቅቷል ያን ጊዜ አልፏል

    • @KidanemariamAbay
      @KidanemariamAbay 3 місяці тому +2

      sma mn keteteh kezih telath aydelen. egna gn mangnawum sew wendmachn mehonun ennageralen.yefeleghewun malet tchlaleh.negerun hulu eyederesn bnay ayshalm.yeman sra tru endehon ene ena ante anawkm Egziabhier new yemiyawukew.kechalk zeregnnetun tew ena tsely kalchalk degmo zm bleh tekemet.degmo fano malet ke zeregnnet yenetsa new.srawnm eyayeh new.mrkogna ayayaznm endemtawkew new.smagn wendmie kezeregnanet enwuta.amara oromo tgray afar.......... maletun tten and ethiopia blen ennesa eski sew kehonachu.ye atsie nafaki malet mn malet new.aznalehu atsiewechu eko ethiopian and adrgewu yemiyastedadru nachew.lemangnawum Egziabhier lbona ysten .

    • @user-el4fq1by2i
      @user-el4fq1by2i 3 місяці тому

      No one Need Atse But We demand To Servival

  • @daniel1122m
    @daniel1122m 3 місяці тому

    አሽቃባጭ ነገር ነህ የኢትዮጵያ መንግስት ነው በስጦታ ያስረከባቸው

  • @GemeHussen-ee7lk
    @GemeHussen-ee7lk 3 місяці тому +1

    ይህ chanal የአብይ ነው ልበል?

  • @be-liever
    @be-liever 3 місяці тому

    መከላከያ አሁን ይፈጃቸዋል ሲጀምር የሽምቅ ታዋጊን በፀረ ሽምቅ ይለቀማል። ፍኖ ፈሪ ስለሆነ ፊት ለፊት አይገጥምማ ስለዚ በፀረሽምቅ ይለበልባለው።💪🇪🇹💪ENDF💪

  • @ChowyaAli-jw1wkhhii
    @ChowyaAli-jw1wkhhii 3 місяці тому

    😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @tesfitg3366
    @tesfitg3366 3 місяці тому

    አልፉልሽጋ የሱዳን ነው::