How to protect our confidence||በራስ መተማመናችንን መጠበቅ||

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 жов 2024
  • በአሁን ጊዜ ላይ የትኛውንም ነገር ለማድረግ በራስ መተማመን ወሳኝ ነገር ነው። በራስ መተማመን የማይነካው የህይወት ክፍል የለም አነጋገር፣ከሰዎች ጋር ያለን ግንኙነት፣ስራችን፣ሃሳባችንን የምንገለጽበት መንገድ።
    ሁሉንም የህይወት ክፍልችንን ይነካል። ግን ይሄንን በራስ መተማመን በአንድም በሌላም መንገድ እንገለዋለን።
    ዛሬ ስለዚህ ጉዳይ ነው ምናወራው።
    = previous video about confidence and ego- • What is self-confidenc...
    = previous video about improvement- • How to improve our sel...
    Telegeram- t.me/mintulife
    instagram- / mntesinotbehailu

КОМЕНТАРІ • 8

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 15 днів тому +1

    ሼር እያደረጋችሁ ወገኖች

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 15 днів тому +1

    በጣም በርታ ወንድምዬ ለወጣት ትልቅ መነቃቃት ነው አስፈላጊ ነው

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 15 днів тому +1

    ደስ የሚለው ምሳሌዎችህ በሀገርህ ልጆች መሆኑን ወድጀዋለሁ ( Ride)

  • @YokiYoki-m4b
    @YokiYoki-m4b 18 днів тому +1

    Destegna mehon alchalkum erdugn be hiwote desta rakegn😢😢😢

  • @eliasworku9541
    @eliasworku9541 Місяць тому +1

    Berta.....

  • @NatnaelKibatu-c9u
    @NatnaelKibatu-c9u 2 місяці тому +2

    Huge Inspiration

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 15 днів тому +1

    እኔ በሰራሁት ነገር በማድነቅ ትከሻዬን እመታለሁ ። እራሱን የቻለ ብርታት ይሰጠናል

  • @atech.industry
    @atech.industry 2 місяці тому +2

    Berta bro 🙏👍