#ናታን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 10

  • @YoditMekete
    @YoditMekete 3 дні тому +3

    እሙየ እንዴት ነሺ እኔ ዩቱበር እይደለሁም ግን በየቻናሉ እየገባሁ አስትያየት እሰጣልሁ እ።ይኸው ነው ።እሙየ በኔ እይታ ብሩክ ክዚህ ብኃላ ለሳ ይሆናል ብየ አላስብም ያ 6:33 ልሆነ ነገር ውስጥ ገብታል ።እንዲህ አይነት ሴቶች አጫሺ ፣ቃሚ ፣ድራግ የሚጠቀሙ ናችው ብሩክን እዚህ ውስጥ አትከተውም ብሎ ማሰብ አይችልም ።በቃ ሀይሚ እኮ በቻናላ ውጥታ ተናግራለች ከዚህ በኃላ በአዲስ ሰው እንደሚመጡ ለምን ይህን ያህል ትጨነቃላችሁ እኔ በግሌ የ ሁለቱ ነገር አብቅታል ብየ ነው የማስበው ።ምክንያቱም ብሩክን ሴትየዋ ከዚህ በኃላ አትለቀውም ፣ እሱም ይመጣል ብየ አልገምትም እንዲህ አይነት ሴቶች ሹገር ማሚ ነው ይሚባሉት ገንዘብ እላችው ወንዶችን በገንዘብ ነው የሚይዙት ብሩክ ደግሞ ታውቃላችሁ ገንዘብ ይፈልጋል በአጭር ግዜ የናቱን ህይወት መቀየር ይፈ ልጋል ።ትልቅ ናት ፣ልጂ አላት ።ጉዳዩ እይደለም።ስልዚህ ከያዘው መንገድ እንዲህ በቀላል ይመለሳል ብየ አላምንም ።ይልቁንስ ለሀይሚ መልካም እድል እንዲገጥማት ተመኙላት ፣ፀልዩላት ፣እናቱ የመረቀችው ነው ሀይሚን ይሚያገኛት።ይታየኛል ሀይሚየን እንዴት አድርጎ እንደሚይዛት ይታየኛል ።ግንሁላችንም እንፀልይላት እኔ በግሌ ስለ ብሩክ ተስፋ ቆርጫለሁ ተስፋ አትቁረጭ ልትይ ትችያልሺ እኔ ግን በአንድ ነገር ብሩክን ከልቤ አዝኘበታልሁ እሱም ከዚች ሹገር ማሚ ጋር አብሮ ሲሰድባትና ሲያስመታት ማየት በጣም ያማል ። ከዚህ በኃላ ወደ ሀይሚ እንዲቀርብ እልፈልግም።እሳም ትፈልገዋልች ብየ አልገምትም ።በእርግጥ የፈጣሪን ስራ አላውቅም ምን ሊያደርግ እንደሚችል ።ምልካም ግዜ ።

  • @zolfass-gp1gn
    @zolfass-gp1gn 3 дні тому

    👍👍👍

  • @KaaSa-z2h
    @KaaSa-z2h 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @KiyaKiya-k3l
    @KiyaKiya-k3l 3 дні тому

    H❤❤❤❤😥😥😥😥😥😥

  • @RAH-x8e
    @RAH-x8e 3 дні тому

    ❤ዋለይ.አሞኘል.በጠሙ..አዚኘለዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Marie-reneeRachwan
    @Marie-reneeRachwan 3 дні тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾

  • @FathimaMadeena-sv7rl
    @FathimaMadeena-sv7rl 3 дні тому +1

    እሙዬያኔ ጀጊናሀይምዬአለሀከጎናናው❤❤❤❤

  • @SarahSarah-hs3je
    @SarahSarah-hs3je 3 дні тому

    H❤❤❤😢😢