"የፀሀዩ ጊዜ ስትመጣ እቀጥርሃለሁ ..." ሞቅ ብለን አምሮብን ከች //በእሁድንበኢቢኤስ//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 тра 2024
  • በመግቢያ አቅራቢዎቹ የፀሀይን ጊዜ ብቻ ጠብቆ ወደ ህልም ከመጓዝ ይልቅ ችግሮችን ተጋፍጦ ስለመኖር ጥበብ በጨዋታ እያዋዙ ተወያይተዋል
    In the introduction, the presenters humorously addressed the practice of embracing life's challenges rather than simply waiting for better times.
    መግቢያ ለማህበረሰቡ ገንቢና አስተማሪ ሀሳቦችን ይዘን የምንቀርብበት የእሁድን በኢቢኤስ ከቀኑ 7:00 ሰዓት የሚጀምር ዝግጅት ነው።
    "Join us this Sunday at 1:00 pm for an insightful discussion on community building and teaching ideas at EBS. Our event starts promptly, so mark your calendars and don't be late!"
    An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 123

  • @Yumie4you
    @Yumie4you 14 днів тому +34

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።🥰🥰🥰

  • @hanytwin
    @hanytwin 14 днів тому +20

    እንኳን ደና መጣችሁ የተወደዳችሁ በሳቅ በጨዋታ እያዋዛችሁ ቆንጆ ሀሳብ ነው የምታነሱት በሀገሬ ተስፋ አልቆርጥም የሀገሬ ልጆች አበረታቱኚ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ

  • @SaharaHailu
    @SaharaHailu 14 днів тому +14

    እሁድን በኢቢኤስ ቤታችን 💺ቁጭ ቢለን እያየን ነው ። ግን አስፍሽ ትልቅ ሀዘን ነው ጥሎ የሄደ 😭😭😭😭

  • @user-ws5ey2et5t
    @user-ws5ey2et5t 14 днів тому +10

    ዋው ዛሬ ሉላየ የአሰራ ሰምንት ወጣት መሰለሺ ነው የመጣሺው ይመችሺ አቦ ሉላየ🌺🌺🌺🌺💐💐💐🌸🌸🌸🌸🌼🌼🌼👍

  • @hanabeyene3298
    @hanabeyene3298 13 днів тому

    እዉነት ነዉ አገራችን ላይ ሰርቢስ በጣም ነዉ ደስ የማይለዉ

  • @salamomg9210
    @salamomg9210 14 днів тому +1

    ኢቢኤሶችዬ እንኮን ደህና መጣችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤

  • @hawaomafrah5905
    @hawaomafrah5905 14 днів тому +6

    አስፍዬዬዬ ሁሌም በልባችን ነህ ክላሲካሉን በሰማሁ ቁጥር ያንተ ድምፅ አብሮ ይሰማኛል ሞት ክፉ ነው 😭😭😭😭

  • @user-gc6io8qo7r
    @user-gc6io8qo7r 14 днів тому +1

    የሁሉም ድምቀቱች የመዳም ቅመሞች ናቸዉ ያለነሡ ምንም ነገር አይደምቅም የዛሬ አበባወች የነገ ፍሬወች ክብር ምስገና ለመዳም ቅመሞይ ♥♥♥♥♥

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma 14 днів тому +2

    ዳኒ ሉላ መቅዲ አምሮባችሇል በጣም በዛላየ ያነሳችሆት ሀሳብ በጣም አስተማሬ ነዉ መፍተንን መፍራት የለብንም ነገ ብረሀን እደምናይ ተስፉ ማድረግ አለብን ከፍጣሪ ጋር ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 14 днів тому

    አይስደት አሁን ገና ነው ያየኋቸው አለባበሳችሁ ያምራል እውነትም ኮረዳ🎉🎉🎉❤️❤️❤️❤️

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f 14 днів тому +4

    እኳንም ደህና መጣችሁ መቅዲዬ ዳኒዬ ሉላየ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @waynishe5
    @waynishe5 14 днів тому

    እንኳን በሰለም መጣችው. ውዶቼ. በጣም ምርጥ ምክር ነው. በእውነት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ውድድድድድድድድ ነው የማረጋችው

  • @Mekdimekdi-jx1ii
    @Mekdimekdi-jx1ii 14 днів тому

    የምርየእናተንምክርሰማብርታትይሰማኛል❤❤❤❤

  • @user-ws5ey2et5t
    @user-ws5ey2et5t 14 днів тому +4

    ሰላም ዳኒ መቅደሰና ሉላ እንኳን በሰላም መጣችሁ 👍🌺🌺🌺🌺💐💐💐🌸🌸🌸🌼🌼🌼🌼

  • @yosephdegeneyadetae8694
    @yosephdegeneyadetae8694 12 днів тому

    ጎበዝ ዳኒ አደመቃቹ😊

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 14 днів тому +3

    እንኳን በደመና መጣችሁ ኢቢሦች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FanuAbera
    @FanuAbera 14 днів тому

    የebs tv ጋዜጠኞች በጣም ነው የሚወዳችሁ በተለይ ሉላዬ እና መቅድ።

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 14 днів тому +1

    ደስ ስትሉ ስወዳችሁ 🥰

  • @user-wc5uh8mj7f
    @user-wc5uh8mj7f 14 днів тому +1

    እንኳን በሰላም መጣችሁ በጉጉት ነበር ስጠብቃችሁ የነበረው ውዶቼ 😍😍😍😍😍😍😍👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼

  • @emamiyo
    @emamiyo 14 днів тому

    Enkun dan mtchulin❤❤❤❤

  • @Fatema-fv5bw
    @Fatema-fv5bw 14 днів тому +3

    አምሮበቹሀል እንኳን ዳ ነ ማጣቹ እስቲ ያማዳም ቅማሞች ዱአ አርጉልኝ ያ9ዋር ህፃን ጥዬ ማጥቼ ሳብር አጥቻለው ቤቴ ፈርሶብኘል ያግድ ማስረት አለብኝ

    • @Fatema-fv5bw
      @Fatema-fv5bw 14 днів тому

      ከማጣው ገነ 2 ሳምንት ነው

    • @ElsaAbil
      @ElsaAbil 14 днів тому

      አይዞን

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs 14 днів тому

      😂😂እና በ.ሁለት.ሳምንትሽ.ስልክ ይዘሻል.ደስ.ይላል❤😂​@@Fatema-fv5bw

    • @wowo-rahme
      @wowo-rahme 14 днів тому +1

      አላህ አገራችን ሰላም ያርግን አብሽር አላህ ያበርታን ውዴ ሁሉም በጭቀት ነው ያለው አላህ ያግዝሽ እሺ ሁሉም አላፊ ነው

    • @hau427
      @hau427 14 днів тому

      አላህ ያበርታሽ ጠንክሪ ውዴ❤

  • @menatesfa-xl3th
    @menatesfa-xl3th 14 днів тому +1

    Todays best of outfit goes to lulaye eeeeeeeeee👏👏👏👏👏👏 ሉላዬ እንደዛሬም አምሮብሽ አላየሁ።ሀ

  • @user-ej5cs4ff2q
    @user-ej5cs4ff2q 14 днів тому +1

    እኩዋን ደና መጣችሁ ኢቢኤሶች ከፊለፊትም ከጀርባ ያላችሁ❤

  • @user-es9iv6lg5u
    @user-es9iv6lg5u 14 днів тому +1

    እኳን ደህና መጣቹ ስጠብቃቹ ነበር አዲስ ምእራፍ ቆመ እዴ እባካቹ ቀጠሉበት

  • @hannazenebe1571
    @hannazenebe1571 14 днів тому +3

    የመቅዲ ፀጉር ከፊቷ ጋር የሚሄደውን ዛሬ ነው ያገኘው

  • @hirutyimer8483
    @hirutyimer8483 14 днів тому

    ኢቢኤሶች ፅጉራችሁ ቆንጆ ነው ግን በጣም ከተፈጥሮ ውጭ ሆነ ስራችሁን በጣም ነው የምወደው

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 14 днів тому

    ebs የኢትዮጵያ ድምቀቶች❤❤❤❤❤❤

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 14 днів тому

    አስተማሪ ነው ጥሩ ሐሳብ ነው በርቱ 🥰😍❤️💕

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz 14 днів тому

    እንኳን ደና መጣችሁ

  • @ElsaAbil
    @ElsaAbil 14 днів тому

    ምርጥ ቲም በሣሎች ትለያላቹ በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HayatAhmed-uo7wu
    @HayatAhmed-uo7wu 14 днів тому

    እንኳን በደህና መጣቹህ

  • @AbusheYonase-qz7hk
    @AbusheYonase-qz7hk 14 днів тому +4

    Nice

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 14 днів тому

    Egziabher Yimesgen Enkuna beselam metacheut Ebschue Ena mesgenlehen

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e 14 днів тому

    ኢትዮጵያ እንኳን ስገባ ያለ ebs tv አላይም

  • @birtukankassu7356
    @birtukankassu7356 14 днів тому

    Lhulya lala sew mslsl yena konjo swdchu ❤❤❤❤❤

  • @emamiyo
    @emamiyo 14 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fx6pp2ig2n
    @user-fx6pp2ig2n 14 днів тому +1

    መቅዲ አለባበስሽ ሁሌ አንኛ

  • @kuki610
    @kuki610 14 днів тому

    ይመቻቹ እኛም ተመችቶናል አገራችንን ፈጣሪይጠብቅልን

  • @Ayelech-co8wu
    @Ayelech-co8wu 14 днів тому

    እካን፡ደህና፡መጣችሁ፡ኢቤሳች❤❤❤❤❤❤

  • @user-pu5fp9yu1j
    @user-pu5fp9yu1j 14 днів тому +1

    ሉላ ሁሉን አማልቶ የስጠሽ❤❤❤

  • @MemeMememisirachi
    @MemeMememisirachi 14 днів тому

    Welcm wudochi

  • @alganeshgidey8463
    @alganeshgidey8463 14 днів тому +1

    ZARE YEKEREBEW TOPIC BETAM ARIF NEWE BETAM GERA YEMIYAGABA NEGERE NEWE ENA CUSTER BETERU SENESEREAT MAGELEGEL YASEFELEG LE ANDE GUDAY ANDE KEFE KETEMA HEGE YESEDEBEGN ALE BETAM NEBER YEGERE.EGN KEWECH MEBERE YEMETAHUT ENA AGERE ALEMESEL ESKEMILEGN NEWE YEGEREMEGN ENA TEKURET BEDEREG MELEKAM NEWE

  • @cookingidea295
    @cookingidea295 14 днів тому

    When does this program start recording

  • @EmanAman-li3gj
    @EmanAman-li3gj 14 днів тому +1

    እንዃን ደህና መጣችሁ ❤❤❤❤

  • @alutigraweti6819
    @alutigraweti6819 14 днів тому

    ሉላየይ

  • @meronbekele1316
    @meronbekele1316 14 днів тому

    Zare amrobachuwal ❤ebsoch

  • @QaluSifan
    @QaluSifan 14 днів тому

    በምን እንላክ መልሱን

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 14 днів тому

    💔EWENETE NEWE BETELEIE SEDETE LAIE LALENEWE😭☝️ GENE FETARE IMESEGENE🙏✝️🤲🤲🤲 ENAMESEGENALENE🙏 MELEKAME ELTE SENEBETE🙏💚💛❤️💕🤗❤️😍

  • @metekiagizaw5798
    @metekiagizaw5798 14 днів тому

    Well come 😍😍😍😍😍

  • @AhmedMohammed-il6wt
    @AhmedMohammed-il6wt 14 днів тому

    ❤❤❤

  • @user-xs7st5uh7f
    @user-xs7st5uh7f 14 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @AyuuShagana
    @AyuuShagana 14 днів тому

    ❤😊

  • @selamaynalem1699
    @selamaynalem1699 14 днів тому

    Enante nachu yetemechu

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw 14 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @IsmaelYacob
    @IsmaelYacob 14 днів тому

    Most of our people have problems of vitamin D that's why we love our country claimant.

  • @foziaAhmed-lu4vk
    @foziaAhmed-lu4vk 14 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mamite926
    @Mamite926 14 днів тому

    Guys, Ethiopia winter is not winter, you don’t know how difficult it is. 3:0pm practically pitched black until 8:0am for 4 months no sunshine. Don’t ask me snow and cold. Never be late for work or school.

  • @bute5158
    @bute5158 14 днів тому

    በህይወት ጉዙአችን ስንተረጉመው እናንተ እንደምትሉት ነው ሌላው ክረምት ሲመጣ ደበረን ፀሀይ ሲመጣ ፈገግ ሲሞቅ ኡፍ የማለት ባህሪ አለ ግን አራቱ ሲዝን ሊንቀሳቀስ የተፈጥሮ ግዴታ ነው ለምድሩም ወቅቱ ያስፈልገዋል ባህሩም ይጎላል የኤሌክትሪክ እንቅስቃሴ በውል ነው መሬትም ይደርቃል ካልሆነ ቃጠሎ ይበዛል ስለዚህ በወቅቱ እንስማማ

  • @user-vp8mi3wr7z
    @user-vp8mi3wr7z 14 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @Bint_baba
    @Bint_baba 14 днів тому +1

    1ኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ እስኪ ዛሬ

  • @user-nc3uj1wc4s
    @user-nc3uj1wc4s 14 днів тому

    እኛም ታዝበናት ፕ አልን😃😃😃😃 ወበቅ ሙቀት እን ዱባይ የትም ሀገር የለም እኛ ዱባይ ነደድን የኢትዮ አየር ገነት ነዉ እኮ ሞቀን አትበሉ ዱባይን ያላየ የኢትዮን ሙቀት አታማሩ ዳኒ ግን ወግ ስታወራ ያምርብሀል

  • @firezerdebebe7254
    @firezerdebebe7254 14 днів тому

    ሉላዬ እኔም እንዳች ክረምትን አልወድም

  • @user-un7vj7ys7u
    @user-un7vj7ys7u 14 днів тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MerryDanedena
    @MerryDanedena 14 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂

  • @yegerfaw
    @yegerfaw 14 днів тому

    እኔ እምለው ሉላ ማሀል አዲስ አበባ እየኖርሽ ክረምትን የፈራሽ እንደኛ ኑሮሽ በጫካ ቢሆን ምን ይውጥሽ ነበር አንቺ ፈሪ?

  • @honey48757
    @honey48757 14 днів тому

    Daniel Hulet Milasam Setoch Mehal Gebto Weyne Gudu Fela 😂😂😂😂😂😂 Alaswera Alut Eko 😂😂😂😂😂

  • @zinet4736
    @zinet4736 14 днів тому +1

    ዳኒ አንድ ልጅ እወድዋለሁ እያለችህ ነዉ እባክህን😂😂

    • @GhdhufhJfjfjhjh
      @GhdhufhJfjfjhjh 14 днів тому

      መዉድድ ይለያያል ኖርማል ክሆነ አድ

    • @zinet4736
      @zinet4736 14 днів тому

      @@GhdhufhJfjfjhjh አረ የፍቅር ነዉ

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs 14 днів тому

      ​@@zinet4736ምን😂😂😂ባለትዳር ነዉ በያት❤❤😂😢😢

    • @fhgdjdjgf7310
      @fhgdjdjgf7310 14 днів тому

      @@zinet4736 😂😂😂😂 እረ አታስቁኝ ባለትዳረ ባለልጅ ነውኮ

    • @user-ec2wt6jb6y
      @user-ec2wt6jb6y 14 днів тому

      ድምፁደሥይላል

  • @Davidm127
    @Davidm127 14 днів тому

    ወይ ጋሽ ገብሩ በጓ ናቀቻቸው

  • @lucihymaryi7483
    @lucihymaryi7483 14 днів тому +1

    ማነው እንደኔ ዝናብና ብርድ የናፈቀው

  • @DaniAlex-su2yf
    @DaniAlex-su2yf 14 днів тому +3

    🥰🥰🥰

  • @mengistutruenhe6162
    @mengistutruenhe6162 14 днів тому

    እናንተ እንዳላችሁ ጥሩ ሰርቪስ የምስጥ መስራበት አላየሁም እባካችሁ አስተምሩልን

  • @eyeruskassa6302
    @eyeruskassa6302 14 днів тому +2

    ሰላም ውድ የ ebs ተመልካቾች ስለ ebs ሳውራ እንባ ይቀድመኛል ሲከፋኝ ስደሰት ብቸኝነቴንም የምረሳው የቤተሰብ ፍቅርን ባለውቅም ebs አስተምሮኛል እንዲሁም
    ቅዳሜን ከሰአት እንዳባቴ
    እሁድን በ ebs እንደናቴ እና ሌሎቹ ፕሮግራሞች ደግሞ እንደ አክስትና አጎትነው የማያቸው የስልኬ መጥሪያ እንኳን እሁድን በebs ክላሲካል እንዲሁም ፕሮፋይል የምጠቀመውም የebs ሎጎ ነው :: ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ሰዎች አበድሽ እንዴ ይሉኛል? እኔም የስነልቦና ባለሞያ ለማማከር ፈልጌ ነበር ግን ያለሁበት ቦታ የለም እናንተ ምን ትመክሩኛላችሁ?

  • @gelanaadugna7808
    @gelanaadugna7808 14 днів тому

    donot say yimesilegnal

  • @tyabauae5539
    @tyabauae5539 13 днів тому

    ሎላ ፀጉሯ ወርዶ ወርዶ😂

  • @user-si7en9dl8k
    @user-si7en9dl8k 14 днів тому

    ❤️❤️❤️

  • @aisyahaisyah3753
    @aisyahaisyah3753 14 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zh7lj7yx7t
    @user-zh7lj7yx7t 14 днів тому +1

    ❤❤❤❤