🔴 ፓስተር ቸሬ እና አቶ ሳሙኤል ታፈሰ መስክርት pastor chere | seifu on ebs

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024
  • የሰንሻይን ባለቤት አቶ ሳሙኤል ታፈሰ ቅዱስ ገብርኤልን እንዴት እንደሚያከብሩ dawit dreams ላይ ከተናገሩት እና ፓስተር ቸሬ ከሌሎች ፓስተሮች በተለየ ስለ መላእክት የሰበከበት ቪድዮ ነው።
    ላይክ ሼር ሰብስክራይብ
    This vedio is about sunshine managers Ato Samuel Tafese speech and pastor cheres preach. about sent gibreil.
    Like share and subscribe to my channel.
    #seifuonebs
    #pastorchere
    #ገብርኤል

КОМЕНТАРІ • 18

  • @natanemmedia2
    @natanemmedia2  5 місяців тому +1

    ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን
    የደረሰላችው ኮሜንት ላይ እየፃፋችው Like share subscribe ሳይረሳ❤

  • @WedageMosie
    @WedageMosie Місяць тому

    መላዕኩ ቀረዱስ ገብርኤል። ፈጥኖ ደራሽ ነው ፈጥኖ ደርሶልኛልና ይድረስላቹህ !!

  • @ChuchuAlula
    @ChuchuAlula 2 місяці тому +1

    መልአክቶችን ስለአንተ ያዛቸዋል ይላል እርደር አለው

  • @natanemmedia1
    @natanemmedia1 5 місяців тому +2

    አሜን❤❤❤

  • @birhanuteferi9362
    @birhanuteferi9362 8 днів тому

    የፓስተር ቸሬና የሳሙኤል የገብርኤል ምስክርነት ለየቅል ነው ነው። ገብርኤል የሰው ሳይሆን የእግዚአብሔር መልአክ ነው። "ና ሂድ እንደዚህ አድርግልኝ" የምንለው ገብርኤል የሚባል ተላላኪ የለንም እኛ። እግዚአብሔር ነው ወደፈለገበት ቦታ ሊልከው የሚችለው ገብርኤል የሚባል የተከበረ መልአክት ያለው

  • @eotcreaction
    @eotcreaction 5 місяців тому +1

    Like ያንሳል❤

  • @AnchineshNebyu
    @AnchineshNebyu 2 місяці тому

    እውነት ነው

  • @FanoosFanoos-gn6xm
    @FanoosFanoos-gn6xm 5 місяців тому +1

    Amen Amennnnnnn nnnnnnnnnnnnnnnnn Abatyaaaà

  • @SimeraDebabe
    @SimeraDebabe Місяць тому

    ወይ ጉድ

  • @EntraseAylatite-s8t
    @EntraseAylatite-s8t 2 місяці тому

    ከገበያ የሚሸመት ሥዕል እንደት ሊያድን ይችላል?