Lij Henok
Lij Henok
  • 96
  • 209 872

Відео

አክሊለ ፅጌ ማርያም ቀፀላ መንግስቱ ለጊዎርጊስ #ማርያም #mezmur #orthodoxtewahdo
Переглядів 10514 годин тому
በቅርቡ በአዳዲስ ዝግጅቶች ወደ እናንተ እንደርሳለን። ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ Ethiopian orthodox tewahedo mezmur subscribe like share 👉 stay tuned
ሰንበትን '' አክብር '' አዲስ ስብከት New ethiopian orthodox sibket 2024
Переглядів 9614 годин тому
Ethiopian orthodox sebket #sibket #sibket_ethiopian_orthodox #orthodox
ኢሬቻ አከባበር | Irreecha celberation #irrecha #ethiopia
Переглядів 57821 день тому
Baga ayyyaana irreechaa kan bara 2017 geessan HAPPY IRREECHA
🔴 የራሄል አሳዛኝ ህልፈት እና የ ebstv መቅደስ ደበሳይ እና wantiya #mekdesdebesay #ebs #ethiopia
Переглядів 11 тис.28 днів тому
ሰሞነኛ አነጋጋሪ ቪድዮዎች አስተማሪ አስተማሪ እና የጥንቃቄ መልእክቶቾ በቀጣይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች እንዲደርሶ Subscribe ያድርጉ ። This is an ethiopian entertainment vedios.
🔴 የመስቀል ቀን ምን ተፈጠረ #መስቀል #ethiopia @fetadailyanalysis
Переглядів 85028 днів тому
የመስቀል ቀን የተሰማ መረጃ እና በዓሉ እንዴት አለፈ Ethiopian meskel cel3bration events.
❗️ተዓምር ነው ❗️ዓለም ተደመመ ❗️መስቀል በአዲስ አበባ 2017 @ meskel celebration 2017 #መስቀል #ደመራ #ethiopian #meskel
Переглядів 2,1 тис.28 днів тому
እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችው በዓሉ እንዴት እያለፈ ነው ይህንን ቪድዮስ ከየት ሀገር ነው እያያችው ያላችውት ቻናሉን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ያድርጉ This is an ethiopian cross - ethiopian meskel celebration at addis abeba. 🔴 Like Share and Subscribe for more vedios.
🔴 መስቀል በዓል 2017 አቤት ሲያምር #መስቀል #በዓል #ethiopian #meskel
Переглядів 18328 днів тому
@meskelcelebration2017 @henokezt #ethiopia
መስቀል ደመራ #መስቀል #ደመራ #ኢትዮጵያ #2017 #meskel
Переглядів 174Місяць тому
መስቀል ደመራ #መስቀል #ደመራ #ኢትዮጵያ #2017 #meskel
ማንያዘዋል ለ 2017 ለመለወጥ ይህን አድርጉ #manyazewaleshetu #inspireethiopia @InspireEthiopia
Переглядів 94Місяць тому
ማንያዘዋል ለ 2017 ለመለወጥ ይህን አድርጉ #manyazewaleshetu #inspireethiopia @InspireEthiopia
🔴 እማማ ዝናሽ አበባየውሽ ሲጨፍሩ #2017 #ethiopiannewyear #እንቁጣጣሽ #እማማዝናሽ #emamazinash
Переглядів 253Місяць тому
🔴 እማማ ዝናሽ አበባየውሽ ሲጨፍሩ #2017 #ethiopiannewyear #እንቁጣጣሽ #እማማዝናሽ #emamazinash
የምህላ ጸሎት
Переглядів 59Місяць тому
የምህላ ጸሎት
የ ሄራን እና ሶሊያና ጉዳይ #seifufantahun #seifuonebs #comedianeshetu #ethiopia
Переглядів 237Місяць тому
የ ሄራን እና ሶሊያና ጉዳይ #seifufantahun #seifuonebs #comedianeshetu #ethiopia
በ ቅዱስ ሩፋኤል የዘማሪ በሱፈቃድ ዝማሬ #mezmur #orthodoxtewahdo #besufekadmezmur #ጷግሜ
Переглядів 192Місяць тому
በ ቅዱስ ሩፋኤል የዘማሪ በሱፈቃድ ዝማሬ #mezmur #orthodoxtewahdo #besufekadmezmur #ጷግሜ
ዘማሪ በሱፈቃድ Live ዝማሬ #mezmur #ethiopian #orthodox #mezmurorthodox #live #ethiopia
Переглядів 279Місяць тому
ዘማሪ በሱፈቃድ Live ዝማሬ #mezmur #ethiopian #orthodox #mezmurorthodox #live #ethiopia
🔴 የደብረ ታቦር ( ቡሄ ) በዓል ምስጢር #buhe #ደብረታቦር #mezmur
Переглядів 4152 місяці тому
🔴 የደብረ ታቦር ( ቡሄ ) በዓል ምስጢር #buhe #ደብረታቦር #mezmur
የደብረ ታቦር ቡሄ በዓል ለምን ይከበራል ከመፅሀፍ ቅዱስ #ቡሄ #buhe #ደብረታቦር #mezmur
Переглядів 1,5 тис.2 місяці тому
የደብረ ታቦር ቡሄ በዓል ለምን ይከበራል ከመፅሀፍ ቅዱስ #ቡሄ #buhe #ደብረታቦር #mezmur
የብርሀን እናት - ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ #Henok_haile audio book - የመፅሀፍ ትረካ - #ethiopian #orthodox
Переглядів 452 місяці тому
የብርሀን እናት - ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ #Henok_haile audio book - የመፅሀፍ ትረካ - #ethiopian #orthodox
በ ዩቱብ ስኬታማ የመሆን ሚስጢር | youtube algorithm | How to make money online | Ethiopia
Переглядів 212 місяці тому
በ ዩቱብ ስኬታማ የመሆን ሚስጢር | youtube algorithm | How to make money online | Ethiopia
የ ሄራን እና ሶሊያና ቤተሰቦች መልስ ሰጡ | heran and soliana | seifu in ebs
Переглядів 3272 місяці тому
የ ሄራን እና ሶሊያና ቤተሰቦች መልስ ሰጡ | heran and soliana | seifu in ebs
እንዳልካቸው እና አስቴር በዳኔ | ፓስተሩ ወደ ኦርቶዶክስ
Переглядів 7152 місяці тому
እንዳልካቸው እና አስቴር በዳኔ | ፓስተሩ ወደ ኦርቶዶክስ
አዲስ አበባ '' ውብ '' ገፅታዎች | addis abeba #addisababa #ethiopia
Переглядів 872 місяці тому
አዲስ አበባ '' ውብ '' ገፅታዎች | addis abeba #addisababa #ethiopia
ቦሌ መገናኛ መንገድ #addisababa #ethiopia
Переглядів 1472 місяці тому
ቦሌ መገናኛ መንገድ #addisababa #ethiopia
አድዋ ሙዚየም አዲስ አበባ | Addis abeba adwa musium water fountain | walking tour 2024, Ethiopia
Переглядів 1113 місяці тому
አድዋ ሙዚየም አዲስ አበባ | Addis abeba adwa musium water fountain | walking tour 2024, Ethiopia
🔴 የጴንጤ 🤣🤣 አንፍር ቀልዶች | የሶፍት ፈውስ | pastor chere | seifu on ebs
Переглядів 4483 місяці тому
🔴 የጴንጤ 🤣🤣 አንፍር ቀልዶች | የሶፍት ፈውስ | pastor chere | seifu on ebs
የመጥምቁ ዮሀንስ መወለድ | '' ደጋግማችው '' የምትሰሙት ' new ethiopian orthodox tewahedo sibket 2024
Переглядів 2613 місяці тому
የመጥምቁ ዮሀንስ መወለድ | '' ደጋግማችው '' የምትሰሙት ' new ethiopian orthodox tewahedo sibket 2024
ቃጥላ ማርያም ድንቅ ተዓምር
Переглядів 903 місяці тому
ቃጥላ ማርያም ድንቅ ተዓምር
🔴 ያሬድ ነጉ እና መሰሉ ፋንታሁን ምን ነካቸው
Переглядів 4723 місяці тому
🔴 ያሬድ ነጉ እና መሰሉ ፋንታሁን ምን ነካቸው
🔴 ኦ እመቤቴ በእውነት እንወድሻለን | ማርያም መዝሙር | mezmur ethiopian orthodox
Переглядів 1073 місяці тому
🔴 ኦ እመቤቴ በእውነት እንወድሻለን | ማርያም መዝሙር | mezmur ethiopian orthodox

КОМЕНТАРІ

  • @AyanaTiruneh-e4m
    @AyanaTiruneh-e4m День тому

    በጉልበትእትሥበክ የእንፍርፉሪ ህይወት ውስጥ። ውጣ መጅምሪያ እትሥረቅ የአንድ ገንዘብ እትሥረቅ። ውሽት በብላብት ይጮሃል። ጥብቅ ።ፍርድ እህ ራሥህን እታጽድቅ። ውሽት ሀጢያት ንው የዳቢሎሥ ንው ።ተመለሥ። እንደቁራ አትጩህ።

  • @mazamazamaza-o6s
    @mazamazamaza-o6s 3 дні тому

    ❤❤❤

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 8 днів тому

    አይ መናፍቅ ለማዳመጥ እንኳን ጊዜ የለህም

  • @MelakuAtinafu-jp4lc
    @MelakuAtinafu-jp4lc 9 днів тому

    ፓስተር ቢንያም ከሰው ጋር አውራ

  • @AmbawTadesse
    @AmbawTadesse 10 днів тому

    የሞተ ሰው አይሰማም እኮ ፤ ለማርያምም ለራሷ የመዳን ዋስትናዋ ኢየሱስ ብቻ ነው ። ማንም ስጋ ለባሽ በህይወት እያለ ለሰዎች መፀለይ ይችላል እንጂ ከሞተ በኋላ አይችልም ። ሰዎች ወደ ክርስቶስ በእምነት እንዳይጠጉ ሴጣን የተለያየ መንገድ ይጠቀማል ። ለሰው ልጅ ለመዳን በእግዚአብሔር የተዘጋጀው መንገድ አንድ ነው ፤ ኢየሱስ ብቻ ፤ ሌላ የለም ፤አይኖርምም ። ኢየሱስ ሀጥያተኞችን ለመጥራት ነው ወደ ምድር የመጣው ። ስለዚህ ሀጥያተኛ ሁሉ ያለምንም አማላጅ ወደ ኢየሱስ ተጠርቶታል። ወደ እርሱ ይምጣ ፤ በእርሱም ይመንና ይዳን ፤ ሌላ የመዳኛ መንገድ የለምና አትፈልግ / አትፈልጉ/ ። ኢየሱስ ሰውን ወይም አንተን ለማዳን ብቻውን በቂ ነው ። ሴጣን ኢየሱስን ሰዎች እንዳይከተሉ እውነትን በመደበቅና በመጋረድ ሰዎችን ከመዳን መንገድ ማራቅ አላማው ነው ። የኢየሱስ ተከታይ የሆነ ሰው ሁሉ የተጠራው ወንጌልን ለመስበክ ነው ፤ ወንጌል ደሞ ኢየሱስ ነው ። በመፀሐፍ ቅዱስ ኃዋርያው ጳውሎስ ከኢየሱስ በቀር የሚሰብክ የተረገመ ይሁን ብሏል ። እንዲህ ብሎ " ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን።" " አስቀድመን እንዳልን እንዲሁ አሁን ሁለተኛ እላለሁ፥ ከተቀበላችሁት የተለየውን ማንም ቢሰብክላችሁ የተረገመ ይሁን።" (ወደ ገላትያ ሰዎች 1:8-9)

  • @FeredeGebere
    @FeredeGebere 14 днів тому

    ኢየሱስ ፈራጅ እንጂ አማላጅ አይለም በመስቀሉ ላይ ያለውን አልሰማችሁንም ? ደግሞስ ለአዳም ቃል ሲናገር ከልጅልጅህ ተወልጄ አድንሃለሁ ነው አንጅ አማልድሀለሁ አላለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይቅር ይበለን

  • @ChuchuAlula
    @ChuchuAlula 15 днів тому

    መልአክቶችን ስለአንተ ያዛቸዋል ይላል እርደር አለው

  • @MEseratDemuze
    @MEseratDemuze 15 днів тому

    ህያው ነኝ አበሰ ገበርኩ አፈር ብለ

  • @MEseratDemuze
    @MEseratDemuze 15 днів тому

    ቢንያም አንተ የተበረክ አግዚያብሔረ የበረከህ

  • @MEseratDemuze
    @MEseratDemuze 15 днів тому

    ቢንያም አንተ የተበረክ አግዚያብሔረ የበረከህ

  • @MEseratDemuze
    @MEseratDemuze 15 днів тому

    ሠይጠን የተጫወተበት ማየት እንኳን አይችልም

  • @eotcreaction
    @eotcreaction 16 днів тому

    እግዚአብሔር ይታረቀን🙏🙏

  • @TiruedilSisay
    @TiruedilSisay 17 днів тому

    ይመስለኝልቅቤሲቀቡአሳንሰዉትነው ድልለፋኖ

  • @fasiljha-n1s
    @fasiljha-n1s 18 днів тому

    ጎሽ 0:25 ❤

  • @BeletuBeletu-xz4mx
    @BeletuBeletu-xz4mx 19 днів тому

    የክፈታችን ብዛት የሐሀጢያታችን መክፋት መልስ ነው ይማረን ይቅር ይበላን ከእግዚያብሔር ጋር እረሰችሁን ጠብቁ ,,,,,,

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 19 днів тому

    😭😭😭😭☝️🤲

  • @yonashagos6940
    @yonashagos6940 19 днів тому

    ፕሮፋይልህን ቀይር ።አታጭበርብር

  • @FikaduDemessie-e1z
    @FikaduDemessie-e1z 19 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asnakuademe4700
    @asnakuademe4700 19 днів тому

    እግዚአብሔር መቼ ሰጠን እንደ ኋጥያታችን ጌታዬ ሆይ ማረን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SolmonBlessed
    @SolmonBlessed 19 днів тому

    እራቻ ተው

  • @henaa3965
    @henaa3965 19 днів тому

    የእሬቻ፡ውጤት፡ነው፡የስይጠን፡አምልኮ፡ስለሆነ፡

  • @saved2501
    @saved2501 19 днів тому

    የ እሪቻ መንፈስ 👹

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 19 днів тому

    ሪቻ ያድንህ አዲስ አበባዎች ፀልዩ ጣኦትን ክህደትን አጥፉ እሪቻ በተከበረ ቀሁለተኛዉ ሸን ይሄ መጣ ይሄነዉ የኔዉ መዳህኒያለም

  • @abrahatsionbeyene2110
    @abrahatsionbeyene2110 19 днів тому

    Egizabhr mehrat ywerdalom azash Egizabhr alo zloat behj

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js 19 днів тому

    አትለፍልፉ በአድስ አበባ ከፈጣሪ የመጣ ነው የአማራው ገበሬ በናንተ መሪ የተላከ ሰው መሰል ጅብ በሚተኩሰው ከባድ መሳሪያ እያለቀ ነው ያንቀጥቅጥህ አትጩሁ ለመሪያችሁ ንገሩት እናንተኮ አድስ አበባ የተለየ አለም ይመስላችሁዋል የሰው ግፍ የማይሰማችሁ ሰው መሰል ግን ሰው ያልሆናችሁ ናችሁ የምን መጮህ ነው ፍንፍኔዎች በኔ ግምት በእሬቻ ቅቤ ያልቀባችሁት ሳርና ዛፍ ተቀይሞባችሁ ይመስለኛል ፈልጋችሁ ቀቡት ገራሚ ህዝብ

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 19 днів тому

    ፀልዮ እንጅ ውጭ ሁነ ቤት ሁነ ከመጣ መጣ ነው ነው የትም አትድኑም መፍቲሁ ወደ ፈጣሬ መመለስ ነው የሜያዎጣው

  • @setesete8014
    @setesete8014 19 днів тому

    Lazi andegna nachu ke nisa gize yelachum eSk wode egzabiher chuhu eha kes bilo yederasl 😮😮

  • @selamawitfikadu1342
    @selamawitfikadu1342 19 днів тому

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን።

  • @KebadBayhi
    @KebadBayhi 19 днів тому

    Mefthew beOrthodoxm hon belela hYmanot selamn Matfen new

  • @saadasadada505
    @saadasadada505 19 днів тому

    ምነው፡እሬቻው፡ደዋነው፡፡ፆለት፡አድርጉ፡መንግስት፡ምን፡ያደርጋር፡

  • @elham270
    @elham270 19 днів тому

    እንደ ሠዉ ክፋት ዲጂኖ መዝነብ ሁሉ ያንሰናል ግን አላህ ማሀሪ ነው ማረን ጌታዬ

  • @elham270
    @elham270 19 днів тому

    ለመሬት መንቀጥቀጥ የሚደረገውን ጥንቃቄ አስረዱን

    • @henok_ezt
      @henok_ezt 19 днів тому

      ምሽት etv ላይ ባለሞያ ተደውሎላቸው አስረድተዋል

  • @EsterWalck-dl2us
    @EsterWalck-dl2us 19 днів тому

    ምን ማለት ነው አሁን የጌታ ግዜ ነው, እሬቻ በአል ማክበር አይገቦም ምልክት ነው እንዳይደገም አደራ

  • @SeyfuGrma-h7s
    @SeyfuGrma-h7s 19 днів тому

    Yih milkit eyhonyalew metifonger enisthliy

  • @leouleleoule5037
    @leouleleoule5037 19 днів тому

    እግዚአብሄር በምረቱ ይጎብኘን! ነገ መድሀኔአለም ነው:: ጠዋት ላይ ሁላችንም 41 ስግደት ሰግደን ፀሎት አድርሰን ወደየጉዳያችን እንሂድ:: ሁሉም ሠላም ይሆናል:: አንርሳ

  • @Ethiopiaonebeauty
    @Ethiopiaonebeauty 19 днів тому

    ዉሸታሞች ከሀዋሽ አርባ መታሀራ ንዝረት ብቻ ነዉ የመጣዉ ተረጋጉ ሰዉን አትረብሹ በዜና ተናግረዋል

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 19 днів тому

    እንካን መሬት መንቀጥቀጥ ሌላም ቢደርሰባችሁ ያንሳችሃል እናንተ ነፋሰ በላ ሁሉ በሰው ደም የተሠራ ቤት ህዝብ እያሰለቀሳችሁ ደሀ እየበደላችሁ ባለሀብት ባለ ቤት በሆነበት ዘመን ፈጣሪ ካ የደሀ እንባ ያያል ምንድነው የምትጠነቀቁት ወዴት ሌባ ሁሉ ሆይ. አረ የምን ጣልቃ ሰንት ሰው ቤት ፈረሰበት ሰንት ሰው ተበደለ ሰንት ሰው ተሰቃያ ድፋረት ነው መሬት ተከፍቶ ይዋጣችሁ ሌባ ሁሉ ዛሬ ነው ጌታ ትዝ ያላችሁ ይበላችሁ እናንተካ የደሀ ደም ውሃ አድርጋችሁ ቤት የሰራችሁ ናችሁ ፈጠረ የደሀ እንባ ዝም የሚል መሰላችሁ ነው ሌባ ሁሉ ሆይይይይይይይይ ድፊረት

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 19 днів тому

    !!!! IRRECHA !!!

  • @reactTv3776
    @reactTv3776 19 днів тому

    የ ኢሬቻ መንፈሱ ነው

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 19 днів тому

    IRRECHA. !!!!

  • @yirgalemfilfile1717
    @yirgalemfilfile1717 19 днів тому

    ምንህዝቡ የሚሰማውናየሚያስብልንማንአለያለፈጣሪ ሊያስብልንየሚችል

  • @FanaFana-q4y
    @FanaFana-q4y 19 днів тому

    Eyesusiygetochigetanew

  • @OiiBvv
    @OiiBvv 19 днів тому

    😢😢😢😢

  • @አሚሬ
    @አሚሬ 19 днів тому

    ማንሢቲን እየው አላህየ ሠውእዳይሞት ጅ ደምባየፈሠሠበትምድር አላህሆይፍረድ

  • @AliImam-d4w
    @AliImam-d4w 19 днів тому

    እደሥራችን። ቢሆን። መቀጥቀጥ ብቻ አልነበረም እቢገባን። መሬት። መገልበጥ ነዉ። እማሥፈልገዉ

  • @Gelaw-t4n
    @Gelaw-t4n 19 днів тому

    Ere bakih

  • @fanualeYoseph-xk1tb
    @fanualeYoseph-xk1tb 19 днів тому

    ይቅርበለን ጌታ ሆይ ማረን

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi 19 днів тому

    ቆይ ፆሎት ዱአ ይሻላል ወይስ መጠንቀቁን ምን አመጣው. የተንቀጠቀጠው መሬቱ ከሆነ ወደት ሂደው ይጠንቀቁ ምን ላይ ይቁሙ ?

  • @Abe2000-yz5it
    @Abe2000-yz5it 19 днів тому

    Wada gata tamalasu Malta malasachu❤❤❤

    • @henok_ezt
      @henok_ezt 19 днів тому

      የተቸገርነው መመለሱን ሳይሆን የተመለሱት ወይም በጌታ ነን የሚሉት ኑሯቸው ካልተመለሱት ጋር ተመሳሳይ ነው

  • @Artinstitut106
    @Artinstitut106 19 днів тому

    ጋላ ሊራገፍ ነው በለኝ 🤣