Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይህን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ በአዲሱ አመት ያሰባችሁትን ፈጣሪ ያሳካላችሁ🙏🙏🙏
አሜን3
Amiiiiin❤🥰🥰🥰😊
አሜን
አሚን
አሚን❤❤❤❤💕💕💘💕💕💘
መልካም አዲስ አመት 2016 _ከ2015 የተሻለ የፍቅር የመተዛዘን ከብር ይልቅ የሰው ልጅ የሚወደድበት በውጭ ያሉትም ሀሳባቸው ሞልቶ ሀገራቸው የሚገቡበት የድሮዋን ኢትዮጵያ የሚመልስልን ዘመን ያድርግል 😥🙏🙏🙏
Amiin 🤲😢😢
Amen 🙏
አሚንንን ያረብ
Lolol lol 😂😆 lll
Anaedj
ወይ የብሬ ልጅዎች😅😅 ስወዳቹ እኮ ❤❤አዲስ ነገር የለም እንጅ አዲስ አመትማ ይመጣል ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ላደረሰን እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ስላም ያድርግልን 😢አብሶ አማራ ክልል በምን አይነት ሁኔታ ውስጥ እንዳሉ አምላክ ብቻ ነው የሚያቅው😢
ያ ጀመአ መልካም አድስ አመት🌼🌼🌻🌻🌻🌻
ቅኔዉ ለገባዉ ትልቅ ትርጉም አለዉ ጩቢቲ ጭራሽ ማንነት እያጣራህ ማረድ ጀመርክ አላለም😢
በጣም😢
እትዮጵያዊ በመሆኔ እኮራለሁ 9ኛወች እንኳን አደረሳችሁ እኔም በ2016 እግዚአብሔር ካለ ጉዜ ወደ ሀገሬ 🇪🇹🙏
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በእውነት አዲሱን አመት በይቅርታ መጀመር ቆንጆ ነው ጌታ ፍቅር ይጨምርልን። የድራማው ተዋንያዎች በሙሉ እንካን ለአዲሱ አመት አደረሳችው እንዲው ፍቅራችው ይፀምር። በዚው ቀጥሉበት ተባረኩ። መላው የኢትዮጲያ ህዝብ መልካም አዲስ አመት💐💐
እንደኔ በስደት ያላላቹ ኢትዮጵያ ያላቹ መልካም አዲስ አመት2016 የስላም የጤና የእድሜ የብልፅግና ያርግልን 🕊🕊🌻🌻🌻
ወላ በሳቅ ፈነዳሁ😂 ስወዳችሁኮ Happy new year🥰🥰🥰🥰
ሳሚ የረዱ ባል ጥሩ ተዋናይ ነው መልሱት ለድራማው የበለጠ ውበት ይሰጠዋል ።
የኛ የአማራ አድስ አመት ገና ነው😢 ሌሎቻችሁ አክብሩ
ማለት🤔
@@Lifee_goes_on.97 ማለትማ ስላም የለም ያለ ስላም ምንም ማድረግ አይቻልም ።
አወ ገናነዉ
እውነት ነው እህህህህ ፍጣሪ ቅርብ ያድርግልን
😥😥😥
መች ነው ውሮ የምትወልደው
ትክክለኛ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ልጆች ኦርቶዶክሳዊት ቤተሰቦች ናችሁ❤በጣም ነዉ እጅግ ደስ ያለኝ ❤ምክንያቱም ቤተሰቦቼን ከእረጅም አመታት በኋላ ነዉ ነዉ ያስታወሳችሁኝ!!!
ወላሂ በጣም ነው እምወዳቹ😢😢💜የሳቄ ምንጮች
መልካም በአል ለሁላችሁም እነ ጩባው ከእኛ ቀድመው በአሉን አከበሩ
ዛሬ ኢቢሲን ልወቅስ ነው የመጣሁት ስሙ ግራ ቀኝ ለምን አልተለቀቀም ምእራፍ አንድ 12 ክፍል እንዳለው ሰምቻለሁ ስላልተለቀቀ ለመውቀስ ነው የመጣሁት ሀሳቤን ከደገፋቹሁት ላይክ ግጩኝ
የማዳም ቅመሞች እንኳን አደረሳቸው ❤❤❤😢
የዛሬው ደግሞ ያማል ቅኔው😂😂😂
መልካም አዲስ አመት🎉 ተው አማራ ክልል ኢንተርኔት ክፈቱልን😢😢😢
መልካም አድስ አመት❤
ምርጥ መልዕክት አለው ሀገራችንን ሠላሞን ያውርድልን አድሱ አመት የሠላም የፉቅር ያንድነት የደስታ ያድርግልን ሁላችሁም በየሀይማኖታችን ዱአ እናድርግ ወላሂ የሀገሬ ሠላም ናፈቀኝ ስደት ላይ ሆነን በጭቀት አለቅን በቃችሁ ይበለን ያረረረረረረረረረረረብ
ሞታ ነበር ነፍስ ዘራሁባት😅😅😅😅😅
ውይይ ደስ ስትሉ😍😍😍የዶሮዋ ነገር😁😁😂😂
hehe film k etv wechi bitay
❤❤❤❤የመወዳቸው
🌻🌼እንኳን ለ 2016 አዲስ ዓመት አደረሳችሁ🌼🌻አዲሱ ዓመት.............. የሰላም የፍቅር የእድገት የመስማማት ጥሩ ነገር የምናይበት ጥሩ ነገር የምንሰማበትበዓል ይሁንልን🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት🌻🌻
Pp
👍👍👍👍🤣🤣🤣🤣🤣👌👌👌👌 melkam Adis Amat yee Selam yee desta yee fiqer yihunilin 2016 🌻🌻🌻🌻🌻🌻
መልካም አድስ አመት ይሁንልን❤🎉
Betam des yoal .wederuro akamachi temelasach .betam des yemil new
እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤❤
አሪፉ ያልሆነውን አይቸ እፖስትልሀለሁ kkkjkkkkkkk
የኛን ኢተርኔት ዘግታችሁ ለናተ ለቤታችሁ ትጨምራላች አ አላህ እልምያድርገው ሁሉንም😢😮
Thrggeth❤
እኔ ለሚመጣው ኢድ ሀገር ነኝ ቤታችን ግኝ እነ ጥንቦች አፈረሱብን አጥፍቼ ልጠፍ እየተፈጋጀሁ ነው ሽመልስ ለዛኛው አመት አያድርስህ
😢😢
ዉድድድ አረጋችሗለሁ በተለይ አቡዬ🤗
Zetenegnawshiwoch inkuwan aderesachihu!
ወይ አናተሰ 😍😍😍
መልካም አድስ አመት ለሁላችንም
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉❤
Chubawn yemetodut esti 😂😂
መልካም አዲስ አመት
🎉መልካም 🎉በአል😊❤❤❤❤😊
ውሮ መቼ ነው የምትበስይው😂😂😂😂
happy new year 😊
ድፎ ዳቦ በመድፋት ለምዳችሁ ነው ሰው መድፋት የጀመራችሁት አላለም ትክክል አባባል
ውሮ እኔልጂ ጋ ያድጋል አዝግ😅😅😅😅😂😅😅😂😅😅😂😅😂😅
ያርብአዲሱ አመት የሰላም❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂ሥወዳቹ
ውሎ እርጉዝናትደ 😂😂😂ለድራማው ያረገዘችበትን ፓርት ንገሩኚ የብሬን ሁኔታልይ😂
Part 2
በእናንተ ምክንያት በሳቅ አለኩ❤❤
የውሮ ልጅ ሲወለድ ማየት የናፍቀ አዳናቁራ ነው የምጨርስው 😂😂😂
It's very nice
የማዳም ቅመሞች ፈታ በሉኝ😂😂😂
የጩባው ዘፈን የናፈቀው😔😞
AMIiiN
Good ❤❤❤
ekuan adersachiw 2016 yslam amet yhunlachiw🎉🎉🎉🎉
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
አንተ አንች መልካም በዓል
Sewdachu btyel chubeti b/c ye sefre lij selhone😂
yeredu lij ayweledim ende
መልካም በአል
መልካም አደሰ አመት
ከኔ ልጅጋር ያድጋል🤣🤣🤣
ሁሩ ሰትወልድ 2016 ዓ.ም ገባ ኦኮ
አሪፍ ነው ግን ማስታወቂያዉ ይበልጣል ከድራማዉ ቢያንስ አንድ ክፍል ጨምሩበት በማስታወቂያ አትዝጉት ካልጠፋ ቧልት ምነው
አታሳልፉትም ምን አደከማችሁ ሆ
የዛሬው ልዩ ነው
ማነዉ እንደና የኡሮን ልጅ የነፈቃዉ አራ ኡሮ ልጅን ዎለጅ ፎ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ??????????????????????????????????
ሰው በግልፅ ከተነጋገረ በግልፅ ይጣላል
🌹🌹🌹🌹
ገራሚ ቤተሰብ ይመቻቹ 9ሺሺ
MELKAM ADIS ZEMEN YESAKA MNQOH INANTEN MANM YMIWEDDAR YELM EDMAN TAN YSTLGH HULACHUN TRU TTEWNALACHU NURULGH❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አነቃቂ ስራ ተበልቶበታል ውሮ ባትኖር 9ኛው ሺ ባዶ ነው
Wow
ዘጠነኛው ስወዳቹ🫶🏽
Inem Doro sereku
My Lovly❤😂
ውር ❤❤ የኔ ዉድ ነገር ነሽ 👌መልካም አዲስ አመት 🥰
😂😂
Enkune adersachu 9shiwoch
semu ye abun felg bemektel yehw 5 doro gezaw
ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤
wuro😊😊😊
ወይኔ 🙆ኡሩ የአለም ገለቴ እኮ ነሽ ግን እዳንቺ አይነት ለገሚጤ አለ ግን በአገራችን
Yikrtan wuha belawu
በእነት በዓል ማክበር እንደዚህ ነው እንጂ
🎉😂
ዉሮ በ2016 ትወልዳለች ብዬ እገምታለሁ
Yedro amet bealen astawesachugn beteley tssdat
በውሮ 🐈 ፈንታ ሳሚ ይምጣልን::
ምን የዶሮ ውሃ በበርበሬ ከሽሮ ተጀመረ ለዛውም ተሰርቆ 😂
Ere chubiti 😂😂😂😂😂 mirt eko nek
Abum liyu nek ere hulachihum mirt nachihu yimechachihu 😂😂😂😂😂
ሽሮ ነው ወይስ ዶሮ ነው መለየት አቃተኝ
ወጡ ቁሊት በቁላል
peace
❤❤❤❤❤😂😂
🙏🙏🌻🌻🌻
የጷግሜውን የመንግስትና የካድሬ ጫጫታ ነካካችሁት አደል 🤔
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤😂😂🌼🌼🌼🌼🌼🌼
እንኳን አደረሳችሁ
😂😂😂😂😂😂😂
ይህን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ በአዲሱ አመት ያሰባችሁትን ፈጣሪ ያሳካላችሁ🙏🙏🙏
አሜን3
Amiiiiin❤🥰🥰🥰😊
አሜን
አሚን
አሚን❤❤❤❤💕💕💘💕💕💘
መልካም አዲስ አመት 2016 _ከ2015 የተሻለ የፍቅር የመተዛዘን ከብር ይልቅ የሰው ልጅ የሚወደድበት በውጭ ያሉትም ሀሳባቸው ሞልቶ ሀገራቸው የሚገቡበት የድሮዋን ኢትዮጵያ የሚመልስልን ዘመን ያድርግል 😥🙏🙏🙏
Amiin 🤲😢😢
Amen 🙏
አሚንንን ያረብ
Lolol lol 😂😆 lll
Anaedj
ወይ የብሬ ልጅዎች😅😅 ስወዳቹ እኮ ❤❤አዲስ ነገር የለም እንጅ አዲስ አመትማ ይመጣል ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ላደረሰን እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ስላም ያድርግልን 😢አብሶ አማራ ክልል በምን አይነት ሁኔታ ውስጥ እንዳሉ አምላክ ብቻ ነው የሚያቅው😢
ያ ጀመአ መልካም አድስ አመት🌼🌼🌻🌻🌻🌻
ቅኔዉ ለገባዉ ትልቅ ትርጉም አለዉ ጩቢቲ ጭራሽ ማንነት እያጣራህ ማረድ ጀመርክ አላለም😢
በጣም😢
እትዮጵያዊ በመሆኔ እኮራለሁ 9ኛወች እንኳን አደረሳችሁ እኔም በ2016 እግዚአብሔር ካለ ጉዜ ወደ ሀገሬ 🇪🇹🙏
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በእውነት አዲሱን አመት በይቅርታ መጀመር ቆንጆ ነው ጌታ ፍቅር ይጨምርልን። የድራማው ተዋንያዎች በሙሉ እንካን ለአዲሱ አመት አደረሳችው እንዲው ፍቅራችው ይፀምር። በዚው ቀጥሉበት ተባረኩ። መላው የኢትዮጲያ ህዝብ መልካም አዲስ አመት💐💐
እንደኔ በስደት ያላላቹ ኢትዮጵያ ያላቹ መልካም አዲስ አመት2016 የስላም የጤና የእድሜ የብልፅግና ያርግልን 🕊🕊🌻🌻🌻
አሚን
ወላ በሳቅ ፈነዳሁ😂 ስወዳችሁኮ Happy new year🥰🥰🥰🥰
ሳሚ የረዱ ባል ጥሩ ተዋናይ ነው መልሱት ለድራማው የበለጠ ውበት ይሰጠዋል ።
የኛ የአማራ አድስ አመት ገና ነው😢 ሌሎቻችሁ አክብሩ
ማለት🤔
@@Lifee_goes_on.97 ማለትማ ስላም የለም ያለ ስላም ምንም ማድረግ አይቻልም ።
አወ ገናነዉ
እውነት ነው እህህህህ ፍጣሪ ቅርብ ያድርግልን
😥😥😥
መች ነው ውሮ የምትወልደው
ትክክለኛ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ልጆች ኦርቶዶክሳዊት ቤተሰቦች ናችሁ❤በጣም ነዉ እጅግ ደስ ያለኝ ❤ምክንያቱም ቤተሰቦቼን ከእረጅም አመታት በኋላ ነዉ ነዉ ያስታወሳችሁኝ!!!
ወላሂ በጣም ነው እምወዳቹ😢😢💜የሳቄ ምንጮች
መልካም በአል ለሁላችሁም እነ ጩባው ከእኛ ቀድመው በአሉን አከበሩ
ዛሬ ኢቢሲን ልወቅስ ነው የመጣሁት ስሙ ግራ ቀኝ ለምን አልተለቀቀም ምእራፍ አንድ 12 ክፍል እንዳለው ሰምቻለሁ ስላልተለቀቀ ለመውቀስ ነው የመጣሁት ሀሳቤን ከደገፋቹሁት ላይክ ግጩኝ
የማዳም ቅመሞች እንኳን አደረሳቸው ❤❤❤😢
የዛሬው ደግሞ ያማል ቅኔው😂😂😂
መልካም አዲስ አመት🎉 ተው አማራ ክልል ኢንተርኔት ክፈቱልን😢😢😢
መልካም አድስ አመት❤
ምርጥ መልዕክት አለው ሀገራችንን ሠላሞን ያውርድልን አድሱ አመት የሠላም የፉቅር ያንድነት የደስታ ያድርግልን ሁላችሁም በየሀይማኖታችን ዱአ እናድርግ ወላሂ የሀገሬ ሠላም ናፈቀኝ ስደት ላይ ሆነን በጭቀት አለቅን በቃችሁ ይበለን ያረረረረረረረረረረረብ
ሞታ ነበር ነፍስ ዘራሁባት😅😅😅😅😅
ውይይ ደስ ስትሉ😍😍😍
የዶሮዋ ነገር😁😁😂😂
hehe film k etv wechi bitay
❤❤❤❤የመወዳቸው
🌻🌼እንኳን ለ 2016 አዲስ ዓመት አደረሳችሁ🌼🌻
አዲሱ ዓመት..............
የሰላም
የፍቅር
የእድገት
የመስማማት
ጥሩ ነገር የምናይበት
ጥሩ ነገር የምንሰማበት
በዓል ይሁንልን🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻
🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት🌻🌻
Pp
👍👍👍👍🤣🤣🤣🤣🤣👌👌👌👌 melkam Adis Amat yee Selam yee desta yee fiqer yihunilin 2016 🌻🌻🌻🌻🌻🌻
መልካም አድስ አመት ይሁንልን❤🎉
Betam des yoal .wederuro akamachi temelasach .betam des yemil new
እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤❤
አሪፉ ያልሆነውን አይቸ እፖስትልሀለሁ kkkjkkkkkkk
የኛን ኢተርኔት ዘግታችሁ ለናተ ለቤታችሁ ትጨምራላች አ አላህ እልምያድርገው ሁሉንም😢😮
Thrggeth❤
እኔ ለሚመጣው ኢድ ሀገር ነኝ ቤታችን ግኝ እነ ጥንቦች አፈረሱብን አጥፍቼ ልጠፍ እየተፈጋጀሁ ነው ሽመልስ ለዛኛው አመት አያድርስህ
😢😢
ዉድድድ አረጋችሗለሁ በተለይ አቡዬ🤗
Zetenegnawshiwoch inkuwan aderesachihu!
ወይ አናተሰ 😍😍😍
መልካም አድስ አመት ለሁላችንም
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉❤
Chubawn yemetodut esti 😂😂
መልካም አዲስ አመት
🎉መልካም 🎉በአል😊❤❤❤❤😊
ውሮ መቼ ነው የምትበስይው😂😂😂😂
happy new year 😊
ድፎ ዳቦ በመድፋት ለምዳችሁ ነው ሰው መድፋት የጀመራችሁት አላለም
ትክክል አባባል
ውሮ እኔልጂ ጋ ያድጋል አዝግ😅😅😅😅😂😅😅😂😅😅😂😅😂😅
ያርብአዲሱ አመት የሰላም❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂ሥወዳቹ
ውሎ እርጉዝናትደ 😂😂😂ለድራማው ያረገዘችበትን ፓርት ንገሩኚ የብሬን ሁኔታልይ😂
Part 2
በእናንተ ምክንያት በሳቅ አለኩ❤❤
የውሮ ልጅ ሲወለድ ማየት የናፍቀ አዳናቁራ ነው የምጨርስው 😂😂😂
It's very nice
የማዳም ቅመሞች ፈታ በሉኝ😂😂😂
የጩባው ዘፈን የናፈቀው😔😞
AMIiiN
Good ❤❤❤
ekuan adersachiw 2016 yslam amet yhunlachiw🎉🎉🎉🎉
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
አንተ አንች መልካም በዓል
Sewdachu btyel chubeti b/c ye sefre lij selhone😂
yeredu lij
ayweledim ende
መልካም በአል
መልካም አደሰ አመት
ከኔ ልጅጋር ያድጋል🤣🤣🤣
ሁሩ ሰትወልድ 2016 ዓ.ም ገባ ኦኮ
አሪፍ ነው ግን ማስታወቂያዉ ይበልጣል ከድራማዉ ቢያንስ አንድ ክፍል ጨምሩበት በማስታወቂያ አትዝጉት ካልጠፋ ቧልት ምነው
አታሳልፉትም ምን አደከማችሁ ሆ
የዛሬው ልዩ ነው
ማነዉ እንደና የኡሮን ልጅ የነፈቃዉ አራ ኡሮ ልጅን ዎለጅ ፎ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ??????????????????????????????????
ሰው በግልፅ ከተነጋገረ በግልፅ ይጣላል
🌹🌹🌹🌹
ገራሚ ቤተሰብ ይመቻቹ 9ሺሺ
MELKAM ADIS ZEMEN YESAKA MNQOH INANTEN MANM YMIWEDDAR YELM EDMAN TAN YSTLGH HULACHUN TRU TTEWNALACHU NURULGH❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አነቃቂ ስራ ተበልቶበታል ውሮ ባትኖር 9ኛው ሺ ባዶ ነው
Wow
ዘጠነኛው ስወዳቹ🫶🏽
Inem Doro sereku
My Lovly❤😂
ውር ❤❤ የኔ ዉድ ነገር ነሽ 👌መልካም አዲስ አመት 🥰
😂😂
Enkune adersachu 9shiwoch
semu ye abun felg bemektel yehw 5 doro gezaw
ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤
wuro😊😊😊
ወይኔ 🙆ኡሩ የአለም ገለቴ እኮ ነሽ ግን
እዳንቺ አይነት ለገሚጤ አለ ግን በአገራችን