9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 33 | 9Gnaw Shi Part 33

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 124

  • @RicheTube
    @RicheTube Рік тому +97

    😂😂😂የጭውቲአድናቂወች እስኪንያችሁ ❤❤❤❤

  • @ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ
    @ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ Рік тому +54

    ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለግሸኗ ማሪያም አመታዊ በአል በሠላም አደረሣችን እናንየ ድንግል ሀገራችንን ትጠብቅልን እኛንም ለደጇ ታብቃን 👏👏👏♥♥♥♥♥🌻🌻🌻🌻🌾🌾🌾😘😘😘😘💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @tenad7309
    @tenad7309 Рік тому +10

    ረዱ ታላቅ እህት እንደእናት ታስብ ታሳዝነኛለች የታላቅሀላፊነት::

  • @tarikucoffee3786
    @tarikucoffee3786 Рік тому +9

    ጩኽትሽን አቀናባሪ ሰምቶት ለአንድ ሙዚቀኛ እንዳይሰጠው ዛሬ በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md Рік тому +33

    ❤❤❤ውሮ ወልዳ ማየት አማረኝ😂😂😂😂ስወዳችሁ

  • @DhbgHfffd-kv3bd
    @DhbgHfffd-kv3bd Рік тому +15

    የመጀ መሪያነ ኝ መልካም ጊዜ ❤❤

  • @መናፈቄንአልተውኩ

    የሆነ ነገር አስቤ አለሁ ፈጣሪ ያሳካልሽ በሉኝ 1ወድልጅ እናት ነኝ ለልጅ ስል ምንም እሆንለታለሁ😢😢

    • @tomaskasa2555
      @tomaskasa2555 Рік тому +1

      ችግር የለውም ግን መጥፎ ስራ እንዳይ ሆን

    • @abiramit7894
      @abiramit7894 Рік тому +1

      ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈፅማል እግዚአብሔር መሻትሽን ያሳካልሽ ❤❤

  • @mekdesfasile2288
    @mekdesfasile2288 Рік тому +3

    ጩቢቲ ውሮ ረዱ አቡ ብሬ ሁላቹም ውድድ😂😂❤❤

  • @wjhwhejej8255
    @wjhwhejej8255 Рік тому +8

    የጡቢቲ አድናቂወች😂❤❤

  • @selam7643
    @selam7643 Рік тому +5

    የውሮ ልጅ ከፍያለው ነው እንዴ ስሙ😂😂😂

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ

    የውሮ ልጅ ግን መች ነው የሚወለደው

  • @HoovaH-pt8yz
    @HoovaH-pt8yz Рік тому +7

    መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠን ስም እየሱስ ነው ያድናል❤❤❤❤❤

  • @lili-nk9sm
    @lili-nk9sm Рік тому +9

    ስወዳቹ እኮ😅😅😂😂😂

  • @befekaduyohannes
    @befekaduyohannes Рік тому +3

    የብሬና የአሰለፍ ጉደይ 😂😂😂

  • @MaM-in5eh
    @MaM-in5eh Рік тому +5

    የሳቄ ምጮቺ መጣቹህልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @በዛአናኤፍ
    @በዛአናኤፍ Рік тому +4

    ዉር ዉስጥ ናት 🥰🫶 ስዎዳችሁ አርፍ ድራማ 🥰

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Рік тому +3

    እናመሰግናለን፣ በርቱ ጎበዞች!!!

  • @DestaDagne-sz8jo
    @DestaDagne-sz8jo Рік тому

    Kezi video gar endemaya genannew akalew gin yasebikutin fetari yasakalin yenantenm yasakalachu🎉❤

  • @mhreteabyoseph6032
    @mhreteabyoseph6032 Рік тому +9

    አረ ግን 9ኛው ሺ ደባሪ እየሆነ መቷል። ከድሮ አንጻር ድራማው በጣም እያስጠላ ነው።

  • @Messi__zemene
    @Messi__zemene Рік тому +1

    የአለመግባባት መብት አንቀፅ ሁለት😂😂

  • @RomAbera280
    @RomAbera280 Рік тому +1

    እንኳን ዘንቦብሽ እንዲሁም ጤዛ ነሽ አሉ 😂😂ጩቢቲ እንኳን አደናንቀውት እንዲሁም ያዙኝ ልቀቁኝ የሚል ሰው ነው 😂😂😂

  • @FikaduTsegaye-ms7sn
    @FikaduTsegaye-ms7sn Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 0:54 😅😅😅😅😅

  • @kumiibaliyu6096
    @kumiibaliyu6096 Рік тому +1

    አይ ጩቢቲ ይሄ ነበረ የቀረዉ 😂😂

  • @teshomeadugnaw8298
    @teshomeadugnaw8298 Рік тому

    chubaw be motivational speech

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ
    @Mነኝየተዋህዶልጂ Рік тому +2

    አይ ዉሮ ሰራችልን እኛንም😂😂

  • @tadeledicha6877ክቃሊቲ

    ❤9shi

  • @kidus-cw5ly2bl6q
    @kidus-cw5ly2bl6q Рік тому

    ያን የመሰለ ሙዚቀኛ በእንግሊዝኛ ምን ማለት ነው¿¿¿ አይ ጩባው 😜😝🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @brukabebe2547
    @brukabebe2547 Рік тому +1

    እወድሀለው

  • @tenawt6636
    @tenawt6636 Рік тому +1

    አኔስ የማዳም ቤት አስጠላኝ ደሞዝ 3 ወር ነው የሜሰጡኝ እሱም ለምኘ በዛላይ ደግሞ ኤቃማ አልተሰራልኝም 1 አመት ሌሆነኝ ነው እኔስ እድሌን ምን ላድርገው 😢😢

    • @xs5yd4rhgw
      @xs5yd4rhgw Рік тому

      አይዞሺልኝ የኔዉዲ እህት ያልፋል አብሺሪ🌹🌹🌹

    • @tenawt6636
      @tenawt6636 Рік тому

      @@xs5yd4rhgw እሽ ውዴ 🙏🙏

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Рік тому

      እኔም በ3 ወር በ4 ወር ትሰጠኛለች ሴትየየ ስጭኝ ሳልላት ነው የምሰጠኝ አጠራቅማ አንድ ላይ እኔ እንኳን ህገወጥ ሁኜ ነው የምሰራው አይዞሽ ሁሉም ያልፋል

    • @tenawt6636
      @tenawt6636 Рік тому

      @@mosebtube1027 ህገወጥ ብሆንማ አያናድደኝም ነበር በህጋዊ አምጥተወኝ ሀገወጥ አደረጉኝ እቤሮም ደውየ ሰነግራቸው አረፈሽ ሰሪ ይሉኛል ምን እንደማድርግ ጨንቆኛል እኔስ

    • @የሀገራችንንፖለቲካበቀልዶ
      @የሀገራችንንፖለቲካበቀልዶ Рік тому

      አይዞሽ እህቴ ይህም ያልፋል። 'ኤቃማ' ግን ምንድን ነው??

  • @fnggjh3553
    @fnggjh3553 Рік тому +1

    አይ ውሮ የምጥ ልምምድ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @moneeraal-faodai5319
    @moneeraal-faodai5319 Рік тому

    Hulachum Batam Grum Dnknach Swedach Yesaka Mnchoc Nurulgh 🎉🎉🎉🎉Chubaw gn film Sisbera Lala Sew NewYmimeslegh 🎉🎉Yetesemagen New Katefaw Ykrta❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShaimliuIIIVIIX
    @ShaimliuIIIVIIX Рік тому +5

    እንደ ውሮ ሁላችንም ብንሆን ኖሮ
    አሜን!!!

  • @aynalemmule4086
    @aynalemmule4086 Рік тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @Fahimbeyan
    @Fahimbeyan 2 місяці тому

    ዘሪሁን ለማን አደንቃለሁ

  • @Fcgcchb
    @Fcgcchb Рік тому

    ውሮ ልምምድ ነው ኣላለቺም 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @RUTAABtube
    @RUTAABtube Рік тому +1

    የውሮ ልጅ ግን አባቱ ማነው😅

  • @FiraolMan-z3p
    @FiraolMan-z3p Рік тому

    አሰለፍ አንደኛ❤❤❤😂😂😂

  • @FikaduTsegaye-ms7sn
    @FikaduTsegaye-ms7sn Рік тому

    Best nafxenyaa

  • @lemlemg542
    @lemlemg542 Рік тому

    1ኛ - በሳት መቃጠል ውስጥ ያለ ህመም ሲሆን
    2ኛ - ምጥ ነው ከባዱ ህመም

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 Рік тому +5

    ስወዳችሁ በርቱ ❤❤❤❤❤❤

  • @ahmedsirajmisbah1330
    @ahmedsirajmisbah1330 Рік тому

    በተለይ የብረሃኑ ጓደኞች ያሳዩትን ብቃት አደንቃለሁ!!

  • @hghuhh9796
    @hghuhh9796 Рік тому

    የውሮ ልጂ አባቱ ማነው የኔ በተሰቡች ቤሆኖ ደፍተውኝ ነበር ቀልድ የለም ወንድ ካቁመኝ ካየ ወንድሜ ማታ ይናገራል ከዛ የግልምጫ የስድብ መአት ይውርድብኛል 😮

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 Рік тому

    Wereyyee atiweljim inde ❤😂😂😂

  • @tsehaygonfa964
    @tsehaygonfa964 Рік тому

    ሰላም ለሀገራችን ይሁን

  • @gezahagnwalelign4619
    @gezahagnwalelign4619 Рік тому

    ሀሳብ ጠፋ አንዱ ያነሳው ጉዳይ ለይ መረባረብ ምንድነው

  • @NigusuGebru
    @NigusuGebru Рік тому +2

    ስወዳቹ

  • @yersalemaltayeanja
    @yersalemaltayeanja 4 місяці тому

    ❤❤😂😂❤❤❤😊❤

  • @Miseraki
    @Miseraki Рік тому

    አለን አለን

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 Рік тому

    ከቤ ግን የምር ደላላ መሰለኝ😂😂

  • @ውለተሚካኤል
    @ውለተሚካኤል Рік тому

    የውሩ የስራሽ ይስጥሽ 😂😂😂😂

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 Рік тому +1

    Chubitti ahun degmo lanekaka bileh mekera litay new 😂😂😂

  • @RamadanMahammed-k5c
    @RamadanMahammed-k5c Рік тому

    Ere cubiti laka ka manim ware samta nw laka irasihin enda anaqaqi😁🤣

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 Рік тому

    Yederown eyedegagemeku new yemayew, adisun chereso mayet ayetasebem..lezachehu tefetoal..

  • @HayelomNawy-sh6dj
    @HayelomNawy-sh6dj Рік тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @wubahabesha-s7v
    @wubahabesha-s7v Рік тому +4

    እንዎዳቹዋለን በርቱ ❤

  • @mahirpaul
    @mahirpaul Рік тому

    Ar sami yimeles , pls 🙏
    Kebi mibalew aymechm yemr

    • @sayetsayet4637
      @sayetsayet4637 Рік тому

      Kenya 🇰🇪 🇰🇪 hedo nw yimelesal😅

  • @BaEl-lu7xx
    @BaEl-lu7xx Рік тому

    ይሄን ሳምንት አያሳልፍ🤣🤣

  • @birahnukebede6788
    @birahnukebede6788 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @rerf-wu5kr
    @rerf-wu5kr Рік тому

    🥰🥰🥰😂😂😂😂😂😂

  • @Äbëñï-s2i
    @Äbëñï-s2i Рік тому

    Wero iPhone 14 yezalach😂

  • @SeidAbera-yw8kl
    @SeidAbera-yw8kl Рік тому

    አይ አሴ 😂😂

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ

    ምርጦች

  • @utopgaming
    @utopgaming Рік тому

    አንቺ የሰው ኅዑስ😂😂😂

  • @እሙከውሰር
    @እሙከውሰር Рік тому

    ውሮ😅😅😅

  • @Rawdamouhammedhassan
    @Rawdamouhammedhassan Рік тому

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @aliyeeyeewaalaa7717
    @aliyeeyeewaalaa7717 Рік тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kalkidantrfe
    @kalkidantrfe Рік тому

    ዉይ ደስ ስትሉኝ

  • @ethioware
    @ethioware Рік тому

    please watch what you're posting. The mid roll ads are more annoying than chubaw's voice!

  • @merrygizaw6213
    @merrygizaw6213 Рік тому

    Not funny like it used to be😢

  • @zuzuhometube7907
    @zuzuhometube7907 Рік тому

    የውሮ ልጅ እዴ ኢትዮ እግር ውጭጭ ብሎ ቀረ😂

  • @andualemSCJ
    @andualemSCJ Рік тому +5

    ላይክ ብቻ አስክሩኝ ውዶች❤❤❤

  • @ZinetZinet-dk1fw
    @ZinetZinet-dk1fw Рік тому

    አትለወጡም እንዴ ሁልጊዜ አንድአይነት ነገርላይ ችክ

  • @jejjeekek6304
    @jejjeekek6304 Рік тому

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonasasmelash1320
    @yonasasmelash1320 Рік тому

    ጫባውን አትናገሩብኝ በቃ

  • @iSpeedFanArt
    @iSpeedFanArt Рік тому

    ene mlachu wuro gn yemr nw enda yaregezech ene eko script nbr yemeselegn ay wuro ymechsh

  • @alain-vw8us
    @alain-vw8us Рік тому

    😂😂😂😂

  • @edantirfe8994
    @edantirfe8994 Рік тому

    Hahahah

  • @frygfg4848
    @frygfg4848 Рік тому

    Hhhhhhh

  • @MekdesEndale-jf8ig
    @MekdesEndale-jf8ig Рік тому +1

    4th❤

  • @tgethiopiawi4788
    @tgethiopiawi4788 Рік тому

    ውርየ 😂😂

  • @abedlbrbrgan
    @abedlbrbrgan Рік тому

    የጩባዉ ስዉዳ

  • @bobbab9304
    @bobbab9304 Рік тому

    ተመስገን ቴሌ ብር ከተማው ላይ ልብ እንደበዛ እና ሰዉ እንደተቸገረ በማስታወቃቹ

  • @belaytesfaye24
    @belaytesfaye24 Рік тому

    እስኪ ሰብስክራይብ ቤተሰብ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Äbëñï-s2i
    @Äbëñï-s2i Рік тому

    Wero iPhone 14 yezalach😂

  • @naiemaNaamema1223
    @naiemaNaamema1223 Рік тому

    😂😂😂

  • @belaytesfaye24
    @belaytesfaye24 Рік тому

    እስኪ ሰብስክራይብ ቤተሰብ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉