ኢየሱስ አብ የሆነበት ምክንያት #2|ፓስተር በረከት ማቴዎስ|

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 49

  • @mesibancha2804
    @mesibancha2804 28 днів тому +10

    የኔ ዉድ አባት ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያበዛልህ ይሄ መዳን ባንተ ስብከት አገኘሁት 🙏🙏🙏

    • @Walelign-k7j
      @Walelign-k7j 27 днів тому

      ነብይ ስለሆነ ነው በልባቸው ያለውን ሀሳብ ያወቀው።ለምሳሌ ሰማሪያዊቷን ሴት ሀሳብ ያወቀው ነብይ ስለሆነ ነው ተብሎ ተገልጿል።ኢየሱስ ሁሉንም ያደረገው እንደ አንድ እግዚአብሔር በሙላት ከእርሱ ጋር እንዳለ አንድ ፃድቅ ሰው ነው።ኢየሱስ ካደረጋቸው ትልቁን ተአምር ደቀመዛሙርትም ያደርጋሉ ተብሎ ተፅፏል።ሀጢአትህ ተሰረየችልህ ማለት አልጋህን ተሽክመህ ሂድ ከማለት በላይ ከባድ እንዳልሆነና ይኸም ሥልጣን ለሰው ልጅ እንደተሰጠ ተገልጿል።ሐዋርያት ሐጢአትን ይቅር ይሉ ዘንድ ስልጣን ተሰጧቸዋል።ሙታንንም አስነስተዋል።አምላክ ናቸው ማለት ነው? ኢየሱስ ከሙታንም በኩር በመሆኑ በሁሉ ነገር የመጀመሪያ ሰው/አዲሱ ሰው/ ነው፤ኢየሱስ በምድር ሲኖር የመንፈሱ ማደሪያ ነበር ሲነሳ ግን ይህንን መንፈስ ለብሶ በአካል ህይወትን የሚሰጥ መንፈስ ሆኖ /ሁለተኛው አይነት ሰው/አዳም/ ሆኖ ተነስቷል።መንፈሳዊ ሰው ሆኖ ተነስቷል።የመለኮት ሙላት ሁሉ በአካል በዚህ ሰው ተገልፆ ይኖራል።እኛም ስንነተሳ የምድራዊውን መልክ እንደለብስን የዚህን ሰማያዊ ሰው መልክ እንለብሳለን።እንደሰው መከራን ከእርሱ ጋር ከተቀበልን ከእርሱ ጋር እንደ እግዚአብሔር እንኖራለን።ማንም በክርስቶስ ቢሆን አድስ ፍጥት ነው።ጌታ /የትንሳኤው ኢየሱስ / መንፈስ ነው፤በዚህም ሄዶ በአብ ቀኝ በመቀመጡ መላዕክትና ስልጣናት ተገዝተውለታል ከእርሱ ጋር ድል የሚነሱትና በአባቱ ዙፋን የሚቀበመጡትም ከእርሱ ጋር የእግዚአብሔር /የመለኮቱ ሙላት ወራሾች ናቸው።ከሰማያዊው ሰው የሆኑ የሰማያዊውን መልክ ይለብሳሉና።ከክብር ወደ ክብር ያንን መንፈሳዊ መልክ እንመስል ዘንድ ከአንዱ ጌታ/መንፈስ ከሆነው/ እንደሚደረግ እንለወጣለን።ኢየሱስ እኛ ለምንወርሰው ሁሉ ምሳሌና የመጀመሪያ በር ከፋች በኩር እንጂ ብቻውን የሚቀር አይደለም።እኛም ሆንን ኢየሱስ እግዚአብሔሮች አይደለንም።የመለኮቱ ባህርይ ወራሾችና ልጆች በመሆናችን መንፈሳዊ ወይም የትንሳኤ ልጆች መሆናችን አብ አያደርገንም።መንፈስ ከሆነው እግዚአብሔር ስለተወለድን ያንን መንፈስ እንሆናለን ፤ለዚህም ኢየሱስ በኩራችን ነው።ከመንፈስ የተወለደ መንፈስ ነው።ከአዳም የተገኘቺው ሄዋን የአዳም ህይወት ቢኖራትምና ከአጥንቱና ከስጋው ብትሆንም አዳም /ወንዱ/ አይደለችም።የአዳም አይነት ስጋ ግን ነበረች።ኢየሱስም የአብ መንፈስ ቢሆንም አብ አይደለም።እኛም ይህንን እንወርሳለን።እስራኤል ሆይ ስማ ጌታ እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው! አንድ እግዚአብሔርና አንድ ሰው ብቻ አለ! ኢየሱስ የእግዚአብሔር መሲህ ንጉስና ነብይና ካህን እንጂ አብ አይደለም።ይህንን ሰው እግዚአብሔር በቤቱ ሁሉ ጌታ አድርጎ እንደሾመው ሁላችንም ልናምን የተገባ ነው።እግዚአብሔር ዳዊትን በእስራኤል ላይ ጌታና ክርስቶስ እንዳደረገው ይህንን የዳዊትን ልጅ ደግሞ ከዚያ በላቀ በህያዋንና በሙታን ላይ በሰማይና በምድር ሥልጣን ሰጥቶታል።ለዚህም ዳዊት ራሴ እግዚአብሔር ጌታዬን በቀኜ ተቀመጥ አለው ብሎ የኢየሱስን/የልጁን/ የላቀ ሥልጣንና የዙፋኑን ወራሽነት በመንፈስ ይመሰክራል።ዳዊት በእስራኤል ላይ ብቻ ጌታ ነበር።ኢየሱስ ግን በህዝብና በአህዛብ ፣በህያዋንና በሙታን ላይ ጌታ ሆኖ ተሹሟል።ይህም ለእግዚአብሔር አብ ክብር ነው፤እግዚአብሔር በመጨረሻ ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ ልጁ ራሱ ለአብ ይገዛል።ሁሉ በሁሉ የሆነው ጌታ እግዚአብሔር ይህንን ኢየሱስን በሁሉ ላይ ጌታ አድርጎታል።በሁሉ ላይ ጌታ ነው ስንል ከበላዩ ሌላ ጌታ የለም ማለታችን አይደለም።በአብ ሥልጣን ሥር ያለ አምባሳደር ነው።ዮሴፍ በግብፅ ሁሉ ላይ ከፈርኦን በታችና በፈርኦን ሥልጣን እንደተሾመ ኢየሱስም በአብ ሥልጣን ሁሉ በሁሉ ከሆነው ጌታ ሥር በሁሉ ላይ ጌታ ነው፤እግዚአብሔር አብ ግን አይደለም።

  • @TSEGaneshMagujo
    @TSEGaneshMagujo 27 днів тому +3

    የሁሉ የበላይ ነው ኢየሱስ ስሙ ይክበር በዚህ ብርሃንም አስቀምጦኛል❤❤

  • @firehiwotlimenhi
    @firehiwotlimenhi 5 днів тому

    ምን ይባላል በጸጋው ደግፎ ለብዙዎች በረከትና መዳን ያበቃይ ታላቁና ብቸኛው አምላክ ይባረክ

  • @nuhaminhabtamu7642
    @nuhaminhabtamu7642 27 днів тому +2

    መጽሐፍ ቅዱስ የሚያስረዳውን በትክክል የሚሰብክ እንዴት ደስ ይላል

  • @tagemerid1351
    @tagemerid1351 23 дні тому

    Amen Amen Geta Eyesus yibarek Sile medane ❤😊🙌🤲☝️❤️Geta Eyesus yibarek Wudi Wondimachin❤😊❤😊❤😊❤

  • @bekelewana5246
    @bekelewana5246 28 днів тому +2

    በእውነት አንተ የምትሰብከው ኢየሱስ እየባረከ ይባርክህ ውዱ ፓስተራችን በረከት ።ቤኪ ቤኪ ቤኪ

  • @HagirsoFsiha
    @HagirsoFsiha 22 дні тому

    Beki❤️❤️❤️

  • @EstTopTube
    @EstTopTube 2 дні тому

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክ pastor ቤኪ🥰🥰🥰🎉🎉 አሜን መዳናችን ድንቅ ነው!!

  • @DegachewMeharu-se2ww
    @DegachewMeharu-se2ww 28 днів тому +3

    ጌታ ኢየሱስ ይባሪክህ፡

  • @EyerusAgechewu
    @EyerusAgechewu 8 днів тому

    ትርክምኪ ከበዛበት ሥላወጣኸኝ አመሠግንሃለሁ ኢየሱስ

  • @GebreWorku-q5f
    @GebreWorku-q5f 25 днів тому

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @GBM-m4s
    @GBM-m4s 28 днів тому +3

    መታደል ነው ወንድም በረከት በእውነት

    • @Walelign-k7j
      @Walelign-k7j 27 днів тому

      ነብይ ስለሆነ ነው በልባቸው ያለውን ሀሳብ ያወቀው።ለምሳሌ ሰማሪያዊቷን ሴት ሀሳብ ያወቀው ነብይ ስለሆነ ነው ተብሎ ተገልጿል።ኢየሱስ ሁሉንም ያደረገው እንደ አንድ እግዚአብሔር በሙላት ከእርሱ ጋር እንዳለ አንድ ፃድቅ ሰው ነው።ኢየሱስ ካደረጋቸው ትልቁን ተአምር ደቀመዛሙርትም ያደርጋሉ ተብሎ ተፅፏል።ሀጢአትህ ተሰረየችልህ ማለት አልጋህን ተሽክመህ ሂድ ከማለት በላይ ከባድ እንዳልሆነና ይኸም ሥልጣን ለሰው ልጅ እንደተሰጠ ተገልጿል።ሐዋርያት ሐጢአትን ይቅር ይሉ ዘንድ ስልጣን ተሰጧቸዋል።ሙታንንም አስነስተዋል።አምላክ ናቸው ማለት ነው? ኢየሱስ ከሙታንም በኩር በመሆኑ በሁሉ ነገር የመጀመሪያ ሰው/አዲሱ ሰው/ ነው፤ኢየሱስ በምድር ሲኖር የመንፈሱ ማደሪያ ነበር ሲነሳ ግን ይህንን መንፈስ ለብሶ በአካል ህይወትን የሚሰጥ መንፈስ ሆኖ /ሁለተኛው አይነት ሰው/አዳም/ ሆኖ ተነስቷል።መንፈሳዊ ሰው ሆኖ ተነስቷል።የመለኮት ሙላት ሁሉ በአካል በዚህ ሰው ተገልፆ ይኖራል።እኛም ስንነተሳ የምድራዊውን መልክ እንደለብስን የዚህን ሰማያዊ ሰው መልክ እንለብሳለን።እንደሰው መከራን ከእርሱ ጋር ከተቀበልን ከእርሱ ጋር እንደ እግዚአብሔር እንኖራለን።ማንም በክርስቶስ ቢሆን አድስ ፍጥት ነው።ጌታ /የትንሳኤው ኢየሱስ / መንፈስ ነው፤በዚህም ሄዶ በአብ ቀኝ በመቀመጡ መላዕክትና ስልጣናት ተገዝተውለታል ከእርሱ ጋር ድል የሚነሱትና በአባቱ ዙፋን የሚቀበመጡትም ከእርሱ ጋር የእግዚአብሔር /የመለኮቱ ሙላት ወራሾች ናቸው።ከሰማያዊው ሰው የሆኑ የሰማያዊውን መልክ ይለብሳሉና።ከክብር ወደ ክብር ያንን መንፈሳዊ መልክ እንመስል ዘንድ ከአንዱ ጌታ/መንፈስ ከሆነው/ እንደሚደረግ እንለወጣለን።ኢየሱስ እኛ ለምንወርሰው ሁሉ ምሳሌና የመጀመሪያ በር ከፋች በኩር እንጂ ብቻውን የሚቀር አይደለም።እኛም ሆንን ኢየሱስ እግዚአብሔሮች አይደለንም።የመለኮቱ ባህርይ ወራሾችና ልጆች በመሆናችን መንፈሳዊ ወይም የትንሳኤ ልጆች መሆናችን አብ አያደርገንም።መንፈስ ከሆነው እግዚአብሔር ስለተወለድን ያንን መንፈስ እንሆናለን ፤ለዚህም ኢየሱስ በኩራችን ነው።ከመንፈስ የተወለደ መንፈስ ነው።ከአዳም የተገኘቺው ሄዋን የአዳም ህይወት ቢኖራትምና ከአጥንቱና ከስጋው ብትሆንም አዳም /ወንዱ/ አይደለችም።የአዳም አይነት ስጋ ግን ነበረች።ኢየሱስም የአብ መንፈስ ቢሆንም አብ አይደለም።እኛም ይህንን እንወርሳለን።እስራኤል ሆይ ስማ ጌታ እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው! አንድ እግዚአብሔርና አንድ ሰው ብቻ አለ! ኢየሱስ የእግዚአብሔር መሲህ ንጉስና ነብይና ካህን እንጂ አብ አይደለም።ይህንን ሰው እግዚአብሔር በቤቱ ሁሉ ጌታ አድርጎ እንደሾመው ሁላችንም ልናምን የተገባ ነው።እግዚአብሔር ዳዊትን በእስራኤል ላይ ጌታና ክርስቶስ እንዳደረገው ይህንን የዳዊትን ልጅ ደግሞ ከዚያ በላቀ በህያዋንና በሙታን ላይ በሰማይና በምድር ሥልጣን ሰጥቶታል።ለዚህም ዳዊት ራሴ እግዚአብሔር ጌታዬን በቀኜ ተቀመጥ አለው ብሎ የኢየሱስን/የልጁን/ የላቀ ሥልጣንና የዙፋኑን ወራሽነት በመንፈስ ይመሰክራል።ዳዊት በእስራኤል ላይ ብቻ ጌታ ነበር።ኢየሱስ ግን በህዝብና በአህዛብ ፣በህያዋንና በሙታን ላይ ጌታ ሆኖ ተሹሟል።ይህም ለእግዚአብሔር አብ ክብር ነው፤እግዚአብሔር በመጨረሻ ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ ልጁ ራሱ ለአብ ይገዛል።ሁሉ በሁሉ የሆነው ጌታ እግዚአብሔር ይህንን ኢየሱስን በሁሉ ላይ ጌታ አድርጎታል።በሁሉ ላይ ጌታ ነው ስንል ከበላዩ ሌላ ጌታ የለም ማለታችን አይደለም።በአብ ሥልጣን ሥር ያለ አምባሳደር ነው።ዮሴፍ በግብፅ ሁሉ ላይ ከፈርኦን በታችና በፈርኦን ሥልጣን እንደተሾመ ኢየሱስም በአብ ሥልጣን ሁሉ በሁሉ ከሆነው ጌታ ሥር በሁሉ ላይ ጌታ ነው፤እግዚአብሔር አብ ግን አይደለም።

    • @Tamirattamirat-l6p
      @Tamirattamirat-l6p 25 днів тому

      አግዚአብሔር አራሱ አራሱን ይግለጥልህ ማስተዋል ይስጥህ የቆመ የሚመስለዉ እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ የተባለዉ ሌ ማያስተዉሉ ነው የ እግዚአብሔር ን ቃል በ መንፈስ ቅዱስ እና በ ማስተዋል ብታነባዉ ትረዳለ ትንሽ ታወራለክ ብዙ ታመሰግናል ብizuuuuuuuuuuuuu ታነባለህ

  • @ZewdituAssefa-o7p
    @ZewdituAssefa-o7p 24 дні тому

    Amin

  • @laelaAhyobea
    @laelaAhyobea 19 днів тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ እየሱስ ይባርክህ ያስተማረንም አምላክ ይባረክ 🙏🥰🥰🥰🙏🙏

  • @mekonnenbogale3231
    @mekonnenbogale3231 23 дні тому

    Geta Yesus abizito yibarikih !

  • @EmuKebede-h3p
    @EmuKebede-h3p 26 днів тому +1

    ፖሲተር,ቤከ,,ጌታ,እየሱሲ,አቢዚቶ,ይባርከ

  • @TesfaneshAchiso
    @TesfaneshAchiso 13 днів тому

    Amen eyesus yiridegn 🤲🤲🙌🙌🙌

  • @almazfitiwi
    @almazfitiwi 27 днів тому

    Amen 🙏 amen

  • @KasiyeTesema
    @KasiyeTesema 28 днів тому +1

    ቤኪ ተባረክ

  • @AbirhamDaniel
    @AbirhamDaniel 28 днів тому

    አሜን

  • @yacobabraham5632
    @yacobabraham5632 26 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @hasehaji1570
    @hasehaji1570 27 днів тому

    Tayetognal ❤

  • @BirukKassahun-ql3mr
    @BirukKassahun-ql3mr 13 днів тому

    Kelbe amesegnshalehu eyesus ab mehonun bzu bzu sraln ke tihtina gar

  • @KasiyeTesema
    @KasiyeTesema 28 днів тому

    አሜን እየሱሴ!!

    • @Walelign-k7j
      @Walelign-k7j 27 днів тому

      ነብይ ስለሆነ ነው በልባቸው ያለውን ሀሳብ ያወቀው።ለምሳሌ ሰማሪያዊቷን ሴት ሀሳብ ያወቀው ነብይ ስለሆነ ነው ተብሎ ተገልጿል።ኢየሱስ ሁሉንም ያደረገው እንደ አንድ እግዚአብሔር በሙላት ከእርሱ ጋር እንዳለ አንድ ፃድቅ ሰው ነው።ኢየሱስ ካደረጋቸው ትልቁን ተአምር ደቀመዛሙርትም ያደርጋሉ ተብሎ ተፅፏል።ሀጢአትህ ተሰረየችልህ ማለት አልጋህን ተሽክመህ ሂድ ከማለት በላይ ከባድ እንዳልሆነና ይኸም ሥልጣን ለሰው ልጅ እንደተሰጠ ተገልጿል።ሐዋርያት ሐጢአትን ይቅር ይሉ ዘንድ ስልጣን ተሰጧቸዋል።ሙታንንም አስነስተዋል።አምላክ ናቸው ማለት ነው? ኢየሱስ ከሙታንም በኩር በመሆኑ በሁሉ ነገር የመጀመሪያ ሰው/አዲሱ ሰው/ ነው፤ኢየሱስ በምድር ሲኖር የመንፈሱ ማደሪያ ነበር ሲነሳ ግን ይህንን መንፈስ ለብሶ በአካል ህይወትን የሚሰጥ መንፈስ ሆኖ /ሁለተኛው አይነት ሰው/አዳም/ ሆኖ ተነስቷል።መንፈሳዊ ሰው ሆኖ ተነስቷል።የመለኮት ሙላት ሁሉ በአካል በዚህ ሰው ተገልፆ ይኖራል።እኛም ስንነተሳ የምድራዊውን መልክ እንደለብስን የዚህን ሰማያዊ ሰው መልክ እንለብሳለን።እንደሰው መከራን ከእርሱ ጋር ከተቀበልን ከእርሱ ጋር እንደ እግዚአብሔር እንኖራለን።ማንም በክርስቶስ ቢሆን አድስ ፍጥት ነው።ጌታ /የትንሳኤው ኢየሱስ / መንፈስ ነው፤በዚህም ሄዶ በአብ ቀኝ በመቀመጡ መላዕክትና ስልጣናት ተገዝተውለታል ከእርሱ ጋር ድል የሚነሱትና በአባቱ ዙፋን የሚቀበመጡትም ከእርሱ ጋር የእግዚአብሔር /የመለኮቱ ሙላት ወራሾች ናቸው።ከሰማያዊው ሰው የሆኑ የሰማያዊውን መልክ ይለብሳሉና።ከክብር ወደ ክብር ያንን መንፈሳዊ መልክ እንመስል ዘንድ ከአንዱ ጌታ/መንፈስ ከሆነው/ እንደሚደረግ እንለወጣለን።ኢየሱስ እኛ ለምንወርሰው ሁሉ ምሳሌና የመጀመሪያ በር ከፋች በኩር እንጂ ብቻውን የሚቀር አይደለም።እኛም ሆንን ኢየሱስ እግዚአብሔሮች አይደለንም።የመለኮቱ ባህርይ ወራሾችና ልጆች በመሆናችን መንፈሳዊ ወይም የትንሳኤ ልጆች መሆናችን አብ አያደርገንም።መንፈስ ከሆነው እግዚአብሔር ስለተወለድን ያንን መንፈስ እንሆናለን ፤ለዚህም ኢየሱስ በኩራችን ነው።ከመንፈስ የተወለደ መንፈስ ነው።ከአዳም የተገኘቺው ሄዋን የአዳም ህይወት ቢኖራትምና ከአጥንቱና ከስጋው ብትሆንም አዳም /ወንዱ/ አይደለችም።የአዳም አይነት ስጋ ግን ነበረች።ኢየሱስም የአብ መንፈስ ቢሆንም አብ አይደለም።እኛም ይህንን እንወርሳለን።እስራኤል ሆይ ስማ ጌታ እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው! አንድ እግዚአብሔርና አንድ ሰው ብቻ አለ! ኢየሱስ የእግዚአብሔር መሲህ ንጉስና ነብይና ካህን እንጂ አብ አይደለም።ይህንን ሰው እግዚአብሔር በቤቱ ሁሉ ጌታ አድርጎ እንደሾመው ሁላችንም ልናምን የተገባ ነው።እግዚአብሔር ዳዊትን በእስራኤል ላይ ጌታና ክርስቶስ እንዳደረገው ይህንን የዳዊትን ልጅ ደግሞ ከዚያ በላቀ በህያዋንና በሙታን ላይ በሰማይና በምድር ሥልጣን ሰጥቶታል።ለዚህም ዳዊት ራሴ እግዚአብሔር ጌታዬን በቀኜ ተቀመጥ አለው ብሎ የኢየሱስን/የልጁን/ የላቀ ሥልጣንና የዙፋኑን ወራሽነት በመንፈስ ይመሰክራል።ዳዊት በእስራኤል ላይ ብቻ ጌታ ነበር።ኢየሱስ ግን በህዝብና በአህዛብ ፣በህያዋንና በሙታን ላይ ጌታ ሆኖ ተሹሟል።ይህም ለእግዚአብሔር አብ ክብር ነው፤እግዚአብሔር በመጨረሻ ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ ልጁ ራሱ ለአብ ይገዛል።ሁሉ በሁሉ የሆነው ጌታ እግዚአብሔር ይህንን ኢየሱስን በሁሉ ላይ ጌታ አድርጎታል።በሁሉ ላይ ጌታ ነው ስንል ከበላዩ ሌላ ጌታ የለም ማለታችን አይደለም።በአብ ሥልጣን ሥር ያለ አምባሳደር ነው።ዮሴፍ በግብፅ ሁሉ ላይ ከፈርኦን በታችና በፈርኦን ሥልጣን እንደተሾመ ኢየሱስም በአብ ሥልጣን ሁሉ በሁሉ ከሆነው ጌታ ሥር በሁሉ ላይ ጌታ ነው፤እግዚአብሔር አብ ግን አይደለም።

    • @Tamirattamirat-l6p
      @Tamirattamirat-l6p 25 днів тому

      አይሆንም ከማለት በ አግዚአብሔር ቃል የተፃፈ ሌ ማንም ያልተገለጠ መገለጥ ስለ ሆኔ ል ሆንም ይቺላል ብለህ አሲብ ምክንያቱም ነገር ሁሉ ከ አግዚአብሔር በ አግዚአብሔር ሌ አግዚአብሔር ስለ ሆኔ

  • @marthaabib7824
    @marthaabib7824 28 днів тому

    Lord Jesus bless you Brother Bika

  • @PeterGeja
    @PeterGeja 27 днів тому

    Quxurine ifaligalo

  • @BololoJenore
    @BololoJenore 28 днів тому

    Yimachaw

  • @abaynehgirma6233
    @abaynehgirma6233 28 днів тому +1

    ያለ የነበረ የሚመጣው እየሱስ እውነት ነወ

    • @Walelign-k7j
      @Walelign-k7j 27 днів тому

      ነብይ ስለሆነ ነው በልባቸው ያለውን ሀሳብ ያወቀው።ለምሳሌ ሰማሪያዊቷን ሴት ሀሳብ ያወቀው ነብይ ስለሆነ ነው ተብሎ ተገልጿል።ኢየሱስ ሁሉንም ያደረገው እንደ አንድ እግዚአብሔር በሙላት ከእርሱ ጋር እንዳለ አንድ ፃድቅ ሰው ነው።ኢየሱስ ካደረጋቸው ትልቁን ተአምር ደቀመዛሙርትም ያደርጋሉ ተብሎ ተፅፏል።ሀጢአትህ ተሰረየችልህ ማለት አልጋህን ተሽክመህ ሂድ ከማለት በላይ ከባድ እንዳልሆነና ይኸም ሥልጣን ለሰው ልጅ እንደተሰጠ ተገልጿል።ሐዋርያት ሐጢአትን ይቅር ይሉ ዘንድ ስልጣን ተሰጧቸዋል።ሙታንንም አስነስተዋል።አምላክ ናቸው ማለት ነው? ኢየሱስ ከሙታንም በኩር በመሆኑ በሁሉ ነገር የመጀመሪያ ሰው/አዲሱ ሰው/ ነው፤ኢየሱስ በምድር ሲኖር የመንፈሱ ማደሪያ ነበር ሲነሳ ግን ይህንን መንፈስ ለብሶ በአካል ህይወትን የሚሰጥ መንፈስ ሆኖ /ሁለተኛው አይነት ሰው/አዳም/ ሆኖ ተነስቷል።መንፈሳዊ ሰው ሆኖ ተነስቷል።የመለኮት ሙላት ሁሉ በአካል በዚህ ሰው ተገልፆ ይኖራል።እኛም ስንነተሳ የምድራዊውን መልክ እንደለብስን የዚህን ሰማያዊ ሰው መልክ እንለብሳለን።እንደሰው መከራን ከእርሱ ጋር ከተቀበልን ከእርሱ ጋር እንደ እግዚአብሔር እንኖራለን።ማንም በክርስቶስ ቢሆን አድስ ፍጥት ነው።ጌታ /የትንሳኤው ኢየሱስ / መንፈስ ነው፤በዚህም ሄዶ በአብ ቀኝ በመቀመጡ መላዕክትና ስልጣናት ተገዝተውለታል ከእርሱ ጋር ድል የሚነሱትና በአባቱ ዙፋን የሚቀበመጡትም ከእርሱ ጋር የእግዚአብሔር /የመለኮቱ ሙላት ወራሾች ናቸው።ከሰማያዊው ሰው የሆኑ የሰማያዊውን መልክ ይለብሳሉና።ከክብር ወደ ክብር ያንን መንፈሳዊ መልክ እንመስል ዘንድ ከአንዱ ጌታ/መንፈስ ከሆነው/ እንደሚደረግ እንለወጣለን።ኢየሱስ እኛ ለምንወርሰው ሁሉ ምሳሌና የመጀመሪያ በር ከፋች በኩር እንጂ ብቻውን የሚቀር አይደለም።እኛም ሆንን ኢየሱስ እግዚአብሔሮች አይደለንም።የመለኮቱ ባህርይ ወራሾችና ልጆች በመሆናችን መንፈሳዊ ወይም የትንሳኤ ልጆች መሆናችን አብ አያደርገንም።መንፈስ ከሆነው እግዚአብሔር ስለተወለድን ያንን መንፈስ እንሆናለን ፤ለዚህም ኢየሱስ በኩራችን ነው።ከመንፈስ የተወለደ መንፈስ ነው።ከአዳም የተገኘቺው ሄዋን የአዳም ህይወት ቢኖራትምና ከአጥንቱና ከስጋው ብትሆንም አዳም /ወንዱ/ አይደለችም።የአዳም አይነት ስጋ ግን ነበረች።ኢየሱስም የአብ መንፈስ ቢሆንም አብ አይደለም።እኛም ይህንን እንወርሳለን።እስራኤል ሆይ ስማ ጌታ እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው! አንድ እግዚአብሔርና አንድ ሰው ብቻ አለ! ኢየሱስ የእግዚአብሔር መሲህ ንጉስና ነብይና ካህን እንጂ አብ አይደለም።ይህንን ሰው እግዚአብሔር በቤቱ ሁሉ ጌታ አድርጎ እንደሾመው ሁላችንም ልናምን የተገባ ነው።እግዚአብሔር ዳዊትን በእስራኤል ላይ ጌታና ክርስቶስ እንዳደረገው ይህንን የዳዊትን ልጅ ደግሞ ከዚያ በላቀ በህያዋንና በሙታን ላይ በሰማይና በምድር ሥልጣን ሰጥቶታል።ለዚህም ዳዊት ራሴ እግዚአብሔር ጌታዬን በቀኜ ተቀመጥ አለው ብሎ የኢየሱስን/የልጁን/ የላቀ ሥልጣንና የዙፋኑን ወራሽነት በመንፈስ ይመሰክራል።ዳዊት በእስራኤል ላይ ብቻ ጌታ ነበር።ኢየሱስ ግን በህዝብና በአህዛብ ፣በህያዋንና በሙታን ላይ ጌታ ሆኖ ተሹሟል።ይህም ለእግዚአብሔር አብ ክብር ነው፤እግዚአብሔር በመጨረሻ ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ ልጁ ራሱ ለአብ ይገዛል።ሁሉ በሁሉ የሆነው ጌታ እግዚአብሔር ይህንን ኢየሱስን በሁሉ ላይ ጌታ አድርጎታል።በሁሉ ላይ ጌታ ነው ስንል ከበላዩ ሌላ ጌታ የለም ማለታችን አይደለም።በአብ ሥልጣን ሥር ያለ አምባሳደር ነው።ዮሴፍ በግብፅ ሁሉ ላይ ከፈርኦን በታችና በፈርኦን ሥልጣን እንደተሾመ ኢየሱስም በአብ ሥልጣን ሁሉ በሁሉ ከሆነው ጌታ ሥር በሁሉ ላይ ጌታ ነው፤እግዚአብሔር አብ ግን አይደለም።

    • @Tamirattamirat-l6p
      @Tamirattamirat-l6p 25 днів тому

      በ ትክክል ከ እግዚአብሔር ቃል አስተምሩዋል ብታምን ነፍስህ አረፍት ታገኛለች ስላላመንክ ከ ፍርድ አታመልጥም ምክንያቱም ስለ ሐዋርያት ትምህርት አወቀሃልን ሰዉ እምፈረድበት ስለ እማያቀዉ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን ስለ እምያቀዉም ነገር ስለ አወክ ብቻ ይፈረድብሃለ አግዚአብሔር ይጥብቂህ

  • @GudesaDabale
    @GudesaDabale 28 днів тому

    ተባረክ ክምታነሳቸው ሀሳቦች ብዙ ተጠቅምሀለው ፀጋውን ያብዛልህ
    በአንድ እርስ ዙርያ አንድ ቪድዮ ብትሰራ “ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኾ፦ አባት ሆይ፥ ነፍሴን በእጅህ አደራ እሰጣለሁ አለ። ይህንም ብሎ ነፍሱን ሰጠ።”
    - ሉቃስ 23፥46 ዮሐንስ 10
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁷ ነፍሴን ደግሞ አነሣት ዘንድ አኖራለሁና ስለዚህ አብ ይወደኛል።
    ¹⁸ እኔ በፈቃዴ አኖራታለሁ እንጂ ከእኔ ማንም አይወስዳትም። ላኖራት ሥልጣን አለኝ ደግሞም ላነሣት ሥልጣን አለኝ ይህችን ትእዛዝ ከአባቴ ተቀበልሁ። ኢየሱስ ነፈስ አለው? ከለለው ስለ ምን ነፈስ ነው የምያወረው እና ለማነው ነፈሱን የምሰጠው
    ኢየሱስ ይባርክ እስት በዝ ቃል ዙርያ አብራራልኝ አመሰግናለህ

  • @hannagebraslassie1087
    @hannagebraslassie1087 28 днів тому

    Kehetign wana eneNg

  • @Hanzi1223
    @Hanzi1223 28 днів тому

    Awo ke hatyatehnoch wana ene negn yesus yemaregn

  • @AnagawGebeyehu
    @AnagawGebeyehu 28 днів тому

    ቃሊቲ አካባቢ የህዋርያት ቤተክርስትያን ካለ ቢገለጽልኝ

    • @MeronSeyoum-wp3te
      @MeronSeyoum-wp3te 14 днів тому

      አለ kality

    • @misganaaddelo12
      @misganaaddelo12 11 днів тому

      Ale bexam tlq church garment hana mariam akababi hidina mulu mereja ysexuhal gelila axbya hid

  • @TesfayeWolde_be1
    @TesfayeWolde_be1 8 годин тому

    John 3:35-36:- "The Father loves the Son, and has given all things into His hand. He who believes in the Son has everlasting life; and he who does not believe the Son shall not see life, but the wrath of God abides on him.”
    1 John 5:9-10:- "If we receive the witness of men, the witness of God is greater; for this is the witness of God which He has testified of His Son. He who believes in the Son of God has the witness in himself; he who does not believe God has made Him a liar, because he has not believed the testimony that God has given of His Son."

  • @MubarkAli-d2f
    @MubarkAli-d2f 28 днів тому

    ኣብ ማለት ሰመይ ና ምድር የፈጠረ ብቸኛ ፈጣሪ ሰሆን ኢየሱስ ማለት ነብይ ና መልክተኛ ና ባሪያ ነዉ ብለህ እዉነቱን አሰተምር አንቴ ፈጣሪ ና ነብይ ለይተህ እወቅ?

    • @Walelign-k7j
      @Walelign-k7j 27 днів тому

      ትክክል ነህ።ትክክለኛው ክርሰትና አንድ መካከለኛ ሰውና አንድ እግዚአብሔር አብ አለ ብሎ ያስተምራል።ኢየሱስ እግዚአብሔር የቀባው ፃድቅ ንጉስና ጌታ ነው።ኢየሱስ እግዚአብሔር ነው የሚለው ትምህርትም ሆነ ከኢየሱስ ውጭ ሌላ የመጨረሻ ነብይ/ሞሀመድ/ አለ ማለት ሀሰተኛ ሐይማኖት ነው።

    • @Tamirattamirat-l6p
      @Tamirattamirat-l6p 25 днів тому

      ት እስ 9:6አንብብ

  • @MubarkAli-d2f
    @MubarkAli-d2f 28 днів тому

    ፈጣሪ ና ነብይ የመይለይ መሀይም ነህ??