ወዳጅ በ ወዳጁ | ሙሉ ክፍል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @eyueletansa4512
    @eyueletansa4512 3 місяці тому +2

    Thanks!

  • @የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን

    ፀግሸዬ እኒኮ በአተድምፀ በፍቅር ልሞት ነው ሱሴ እኳን ደህና መጣከ ❤🌹 ላተ ለሜሰትህ💐 እሰኪ ልሰማው ወበሩ ተይዟል እመሬት ተቀምጭ ላዳምጥ🌻

  • @yidenekzewde1499
    @yidenekzewde1499 4 місяці тому +4

    Thanks!

  • @Sosidemse-en9cs
    @Sosidemse-en9cs 4 місяці тому +7

    ፀግሽ የኔ ሱስ ድምፅህን ሳልሰማ መዋል አልችልም የጆሮዬ ታቡር ቢበላሽ ተጠያቂ ነህ የኔ መፅናኛ ድብልቅልቅ ካለብኝ ሂወቴ የምወጣዉ ያንተን ድምፅ ስሠማ ነዉ አድናቂህ ነኝ የኔ ምርጥ ሠዉ አመሠግንሀለሁ!!!

  • @HawaAds
    @HawaAds 4 місяці тому +3

    እንኳን ደህናመጣህ ፀግሽ አተርፍባይ አጉዳይ ያልጠግባይ ሀብታሞች መጨረሻነው ባለን እናመስግን የኔመዳም ቅመሞች የብቻልጁን ሳላደቅ አላልፍም

  • @josijosi184
    @josijosi184 4 місяці тому +7

    ፀግሽ እንኳን ደና መጣክ አባቴ

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 4 місяці тому +1

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ስው እኮ መጠንቀቅ ያለበት ከወዳጁ እንደሆነ ያስተምራል እንደሁልጊዜው በጥሩ አቀራረብ አቅርበሃል በጣም አመስግናለሁ!

  • @naneyejj5428
    @naneyejj5428 4 місяці тому +2

    ፀግሽ እንኳን ደህና መጣህ የምስራቋ የጅጅጋዋ ነኝ የዛሬው የእውነት ይለያል በጉጉት ነው የጨመርስኩት ደስ ይላል እንዲህ ቶሎ ቶሎ ናልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @serkewoldemariam1477
    @serkewoldemariam1477 4 місяці тому +2

    ሚገርም ታሪክ ደስ ሚል አተራረክ Thank you 😍

  • @hayat905m
    @hayat905m 4 місяці тому +3

    እሚገርም ታሪክ ነው ደራሲ ይልማ ሀብተየስ እራሱ ወንጀል መርማሪ ነው የሚመስለኝ አብዛኛዎቹን ስራዎቹን ታድሜአለሁ እሚገርም የወንጀል ፍልፈላ ታሪክ ነው ።ብቃቱ 👍 ተራኪ ጸግሽ እናመሰግናለን

  • @Nesru23
    @Nesru23 4 місяці тому +1

    ጥሩ ጊዜ ነበር እናመሰግናለን ❤ ከረጅም ጊዜ በኋላ አስተያየት መስጠቴ ነው
    ጥሩ መፀሃፍ ነው

  • @rehimasherefasaliya2957
    @rehimasherefasaliya2957 4 місяці тому +2

    Weyna segsheyeee tenafkeka betam tefak ❤❤❤

  • @megsolomon4685
    @megsolomon4685 4 місяці тому +1

    Thanks ጸግሻ❤❤❤

  • @mekdiyutobe4038
    @mekdiyutobe4038 4 місяці тому +4

    ፀግሽዬ አትጥፋብን እባክ ❤❤🙏

  • @g7vg900
    @g7vg900 4 місяці тому +3

    ውይ ፀግሽዬ 😊😊😊😊 በናፍቆት ስንጠብቅ ነበረ

  • @FayzaJabir
    @FayzaJabir 4 місяці тому

    ፀግሽ wow❤❤

  • @fendom-1
    @fendom-1 4 місяці тому +1

    Thanks ፀግሻ በራታልን🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @KaleabKaleabgatnet
    @KaleabKaleabgatnet 4 місяці тому +1

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው

  • @gdhhdh3718
    @gdhhdh3718 4 місяці тому +2

    ፀግሺ ❤❤❤❤ አይሚስዩ

  • @Rihana-f7v
    @Rihana-f7v 4 місяці тому +3

    እንኳን መጣህልኝ በቃ የመዳም ስራ ተሰራ ፀግሽዬ ❤😊

  • @شاديةمحمدالبدواوي
    @شاديةمحمدالبدواوي 4 місяці тому +2

    Betami yemigeremin yemasazini tareki new

  • @sarasweety6309
    @sarasweety6309 4 місяці тому

    ፀግሽ ሁሊም በአንተ አፍ ቢተረክ በጣም ደስ ይለኛል ምክንያቱም ፈጣሪ ፀጋውን ሰቶሃል እኛም በጉጉት እንጨርሳለን ❤❤❤

  • @hana-f2c
    @hana-f2c 4 місяці тому

    ደስ የሚል ትረካ ነበር

  • @MeazaWolday-mz8ct
    @MeazaWolday-mz8ct 4 місяці тому +1

    አንተ ጎበዝ ልጅ አናቋርጥ ብንልስ. በጭራሽ አንችልም እኮ. ሲያልቅ ሌላ ፀጋዬ አብራር የሚል ትረካ መቀጠል ነው እነጂ እናመሠግናለን በርታ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 4 місяці тому

    አንተኮ ልዩ ነህ ፀግሽ❤😍😘👌

  • @fetiyahussen352
    @fetiyahussen352 4 місяці тому +4

    ፀጋሽ እንዴት ነህ ቤተሰብ ሁላችንም ሰላም ብያለሁኝ❤❤❤

  • @biyeshisorri6138
    @biyeshisorri6138 4 місяці тому

    ፀግሽ በጣም አሪፍ ታሪክ እናም አተራረኩ ለየት ያለ ነበር ከልቤ ክብረት ይስጥልኝ ብያለሁ።

  • @mesfintessema6852
    @mesfintessema6852 4 місяці тому +2

    Welcome back 🎉

  • @sihamhadi388
    @sihamhadi388 4 місяці тому

    Amazing ❤😮

  • @AAABBB_14
    @AAABBB_14 4 місяці тому

    ፀግሽ እንኳን ደህና መጣህ 🎉🎉🎉❤

  • @sadabahar861
    @sadabahar861 4 місяці тому +2

    እንኩዋን ደህና መጣህ ፅግሽ

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 4 місяці тому +1

    በአንተ ድምፅ ሲሆን እኮ ለደቂቃ ሀሳቤ በሌላ አይሰረቅም ሁሌም አንተ አቅርብልን! 🙏🤗

  • @user-feker
    @user-feker 4 місяці тому +1

    ፀግነት❤❤

  • @Aስሊ
    @Aስሊ 4 місяці тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ❤

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 4 місяці тому +1

    ፀግሽየ እንኳን ደህና መጣህ❤🎉

  • @belayenshaeylegobeaw4834
    @belayenshaeylegobeaw4834 4 місяці тому +8

    እንኳን ደህና መጣህ ፀግሼ ደብሮኝ ነበር እውነት አሁን ያለሁበት ደረጃ ከባድ ስለሆነ ያንተ መሳጭ ታሪክ ሁሉንም ያስረሳኛል ወንድሜ❤❤❤❤😢😢😢

  • @እላናጎንደሬዋ
    @እላናጎንደሬዋ 4 місяці тому

    እንኳን ደና መጣህ ፀግሽ ❤❤

  • @HananHanan-pr6pf
    @HananHanan-pr6pf 4 місяці тому +1

    Tsegsh enkuwan metahlgn

  • @Haytt2024
    @Haytt2024 4 місяці тому +1

    እንኳንድህናመጣህ❤❤❤

  • @Lubaba-r7l
    @Lubaba-r7l 4 місяці тому

    በጣም ይገርማል የምር ያላሰብኩት ሆነ ሳየው

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 4 місяці тому

    እናመሰግናለን ፀግሻዬ

  • @Tefelf
    @Tefelf 4 місяці тому

    Lovely men!!

  • @tsionsita1157
    @tsionsita1157 4 місяці тому

    Welcome tsgeshi❤yemigerm wenjel meremera tarik new enamesgenalen❤

  • @Hiwi-20
    @Hiwi-20 4 місяці тому +13

    ፀግሽዬ እንኳን ደህና መጣህ በናትህ ቶሎ ቶሎ ና ድምፅህ ሱስ ሆኖብኛል 🫣😂🥰

  • @ChuchutgChuchutg
    @ChuchutgChuchutg 4 місяці тому +1

    stgesh metakilen😍😍😍

  • @Mintuab-33
    @Mintuab-33 4 місяці тому

    Wawu TtTa❤❤❤

  • @Sara-716-7
    @Sara-716-7 4 місяці тому

    ድምፀ መረዋው ፀግሽ🎉🎉🥰 እንኳን ደህና መጣህልን እሽ Like አደርጋለሁ🎉

  • @genetkassa478
    @genetkassa478 4 місяці тому +2

    ❤❤❤

  • @DastaBashir
    @DastaBashir 4 місяці тому +2

    የት ሄጄ ነዉ ያመለጠኝ እንኳን ደና መጣህ ፀግሽ

  • @fevenabraha7645
    @fevenabraha7645 4 місяці тому

    Well come back ❤

  • @mesfintessema6852
    @mesfintessema6852 4 місяці тому +2

    Hey wsp Mr tsegesh how are you doing

  • @ሀያትአህመድ
    @ሀያትአህመድ 4 місяці тому

    ፀግሽ በጣም ነው የማደቅህ እስኪ የኔን የሂወትታሪክ አቅርብልኝ በጣም የሚያሳዝን እና የሚያስተምርታሪክአለኝ ከ3አመቴጀምሮ አሁን እስታለሁበትእድሜ እስከ22😢😢😢😢😢

  • @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ
    @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ 4 місяці тому +1

    ወንጀል ነክ ነገሮች ብዛት ብታቀርብልን?

  • @FaFa-fy8pi
    @FaFa-fy8pi 4 місяці тому +5

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @husenabdela
    @husenabdela 4 місяці тому

    thank you

  • @hawamohammed9231
    @hawamohammed9231 4 місяці тому +1

    አህሌን❤❤

  • @شاديةمحمدالبدواوي
    @شاديةمحمدالبدواوي 4 місяці тому +2

    Hello 🎉❤❤

  • @eskedaraddis7184
    @eskedaraddis7184 4 місяці тому +1

    እንደዚ አይነት መፅሀፍ ነበር የናፈቀኝ እናመሰግናለን

  • @genetsolomoneshete8178
    @genetsolomoneshete8178 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @SofiaSofia-ct5hi
    @SofiaSofia-ct5hi 4 місяці тому

    🎉❤❤❤

  • @nisrecinema4372
    @nisrecinema4372 4 місяці тому

    Grum

  • @LilyHaile-u3k
    @LilyHaile-u3k 4 місяці тому +1

    Enqan dehna metah eyekotebku lisma demo🤭🤭

  • @sarawndmu6077
    @sarawndmu6077 4 місяці тому

    እዝህ ታሪክ ላይ አሳ ጎርጋሪ ዘንዶ ይወጣል የሚለው አባባል በደብ ይገልፀዋል 😂 ፀጊሽዬ እናመጣለን

    • @sarawndmu6077
      @sarawndmu6077 4 місяці тому

      እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤❤🥰

  • @FuChh-wz8eq
    @FuChh-wz8eq 4 місяці тому

    😢😢😢😢😢💔💔💔

  • @yirgalembezabih.7489
    @yirgalembezabih.7489 Місяць тому

    ፅግሽ ግን የማያልቅ መፅሀፍ የለህም????በጣም እናመሰግናለን

  • @abayneshbitawu9537
    @abayneshbitawu9537 4 місяці тому

    😮😮😮

  • @elsazeray6854
    @elsazeray6854 4 місяці тому +2

    👋🫶

  • @abrarsolaiman8031
    @abrarsolaiman8031 4 місяці тому

    የሩቅን ጠላት እኔ እጠብቃለሁ የቅሮብን ግን አንተ ጠብቅልኝ ማለት ነው

  • @MesfinAlemu-v9c
    @MesfinAlemu-v9c 4 місяці тому

    ፀግሽ አንድ ከዚህ በፊት የተተረከ ፅሁፍ ነበር ርእሱን ረሳሁት የመምህሩ/ የአስተማሪው .... እርግጠኛ አይደለሁም:: ስለ ቀድሞ ጠቅላይ ሚ/ር አሟሟትና የሲአኤ ተሳትፎ የሚተርክ በአንተ ይሁን በሌላ ሰው መተረኩን ረሰሁት:: ዳግም መስማት ፈልጌ አጣሁት :: አንተ ጋር ካለ ብትጠቁመኝ?

  • @medi7464
    @medi7464 4 місяці тому

    ፀግሽየ ያንተ ትረካዎች ባልሰማ ቀኑ እንዴት ይገፋልኝ ነበር ያንተ ትረካዎች መከታተል ከጀመርኩኝ 4 አመት አልፎኛል

  • @tegenawyigezaw5352
    @tegenawyigezaw5352 4 місяці тому

    አልማዝን መጀመሪያ ጠርጥሪያት ነበር፡፡

  • @abatefamily1756
    @abatefamily1756 4 місяці тому

    በመሀል የሚገቡት ክላሲካሎች በፊት የምታስደምጠን አይነት ቢሆኑ አሪፍ ነው🙏

  • @SofanitWorku
    @SofanitWorku 4 місяці тому

    ሚገርም ትምህርት ሰጪ ትርካ ሰው ማመን እንዲህ ነው😢

  • @MerryTs-H
    @MerryTs-H 4 місяці тому

    Thanks!

  • @uaesh6056
    @uaesh6056 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @tenbittesfaye8869
    @tenbittesfaye8869 4 місяці тому +1

    ♥️🙏♥️

  • @rahelsielu9675
    @rahelsielu9675 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤

  • @SebleTerefe-o7p
    @SebleTerefe-o7p 4 місяці тому

    👍🙏🙏🙏❤

  • @EmiEmi-it3my
    @EmiEmi-it3my 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @samri1215
    @samri1215 4 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @addishode1541
    @addishode1541 4 місяці тому

    ❤️❤️❤️

  • @hana-f2c
    @hana-f2c 4 місяці тому +1

    ❤❤❤

  • @Mintuab-33
    @Mintuab-33 4 місяці тому

    ❤❤❤

  • @SamsungPhonetastic-f3r
    @SamsungPhonetastic-f3r 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤

  • @MomenaMomo-o3n
    @MomenaMomo-o3n Місяць тому

    ❤❤❤