ጥሩ እናት ለመሆን...

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 61

  • @InspireHabesha
    @InspireHabesha  3 роки тому +9

    ኢንስፓየር ሐበሻ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል። ወደፊት የምለቃቸውን ቪዲዮዎች እንዳያመልጣችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ። ቪዲዮዎችን ላይክ ፤ ሼርና ከታች አስተያየት በመስጠት ድጋፋችሁን ግለፁልኝ። Join our Telegram channel at t.me/inspirehabesha ከልብ አመሰግናለሁ❤️❤️❤️

    • @shimaykatube5877
      @shimaykatube5877 3 роки тому

      Ebakish wd chanalen subscribe argilign befetar enem bemilashu betamagninet beteseb argalewo berch programish astemar nw

  • @selama716
    @selama716 3 роки тому +5

    አንቺን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን💛 እጅግ በጣም ጠቅመሽናል😍😍😍

  • @frehiwotbizuayehu5186
    @frehiwotbizuayehu5186 3 роки тому +1

    Thank You for zy best advice

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 2 роки тому

    Egziabeher yestelen ehete emokeralehu.

  • @yetimendale7275
    @yetimendale7275 3 роки тому +1

    ተባረኪ በጣም የሚገርም ምክር ነው የምትሰጭን በርቺ

  • @sarahs6952
    @sarahs6952 3 роки тому +3

    በጣም ትክክል አይኒዬ የኔ ቆንጆ መልካም እህት እናመሰግናለን መሰረታቸውን እዳንስተው በእድሜ ህፃናት ለሆኑ ህፃናት ልምድ ማምረድ ያለብን እና የሌሉብን ነገሮች ላይ ብትሰሪልን መልካም ነው ተባረኪልን በጣም ወድሻለሁ በጣም

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  3 роки тому

      ልምድ ስቲ ምን አብረናቸው፣ እንስራ ም ን እናስተምራቸው፣ ምን ልምድ ይዘው ይደጉ ማለትሽ መሰለኝ ማለትሽ መሰለኝ። እስኪ እሞክራለሁ አመሰግናለሁ እህቴ😊

  • @tizutizu543
    @tizutizu543 3 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን አይኒ

  • @HananRomo
    @HananRomo 2 роки тому

    እናመሰግናለን ምርጤ

  • @jegnitmama4306
    @jegnitmama4306 3 роки тому +1

    ተባረኪ አይንዬ በጣም ልክ ነሽ ❤️🙏

  • @zinetmohammed9484
    @zinetmohammed9484 3 роки тому +2

    አይኔዬ የኔ ምርጥ (እህቴን መሳይ) አንቺን አለማድነቅ በፍፁም አይቻልም በርቺልን።

  • @amrotaberra1022
    @amrotaberra1022 3 роки тому +1

    Thank you dear!!

  • @TedaGullma
    @TedaGullma Рік тому

    We love u too, thanks sis❤

  • @חכחגחגצכחכח
    @חכחגחגצכחכח 3 роки тому

    Wowww beta new yetekmegni thx so much

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen 3 роки тому +2

    አይንዬ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ግን ቅር የሚለኝ ያንች ቪድዬ ቶሎ ነው የሚያልቅብኝ👍👍👍💖💖💖😘😘😘

  • @tizitadestaw8536
    @tizitadestaw8536 3 роки тому +1

    Thank you inspire habesha!!! Ishould practice writing not to shout....God help me and pray for me to be agood mom!

  • @HadraBet
    @HadraBet 3 роки тому +1

    Waw you keep inspiring me

  • @kidstyicheneckulema
    @kidstyicheneckulema 3 роки тому

    ኑርልን አይኔዬ እናመሰግናለን

  • @assinoname3608
    @assinoname3608 3 роки тому +1

    ያልሽዉ ትክክል ነው 🙏🏾 ተባረኪ

  • @kidistshalom1976
    @kidistshalom1976 3 роки тому +1

    ጎበዝ በርቺ እናቱ

  • @fiorialemayhu8924
    @fiorialemayhu8924 3 роки тому +1

    አይኒ እመስግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @hayetmohammed8220
    @hayetmohammed8220 2 роки тому

    ትክክል መፀፀት አለ በጣም

  • @Angel-xe4qv
    @Angel-xe4qv 3 роки тому +2

    የኔ መካሪ ❤️በታም ትልክ ስራ እየሰራሽ ነው በርቺልኝ sis🥰🌸

  • @kidstyicheneckulema
    @kidstyicheneckulema 3 роки тому

    አይንዬ ለልጆቼ የምችለውን አደርገለው ግን ሁሌም በእራሴ ብዙ የጎደለ ነገር እንደ አለ ይሰማኛል

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  3 роки тому

      ይሄ ስሜት የተለመደ ነው ግን ዋናው በምትችይው ሁሉ መልካም እናት ለመሆን መታገል ነው።

  • @ItsMe-wc2cd
    @ItsMe-wc2cd 3 роки тому

    Thank you so much Ayne❤❤❤

  • @ethiojapan1226
    @ethiojapan1226 3 роки тому +1

    thank you ayni yene melkam sew 😍😍
    gin lelijoch ke sint amet jamiro new birr mesxet yalebin ayni ?

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  3 роки тому +1

      የብርን ጥቅም ባወቁ ሰዓት ምንአልባት ወደ 12 ዓመት እድሜ ሲያክሉ ከልጅ ልጅ ይለያል በእርግጥ። እንደሽልማት መስጠት ትችያለሽ (ስራ ሰርተው) ወይም በየወሩ/ሳምንቱ በቋሚነት። የብርን አያያዝ ከዛውም ላይ ለሰው መስጠትን ይማራሉ።

  • @meazatadesse1738
    @meazatadesse1738 3 роки тому +1

    Thank you

  • @zebibgebremedhin179
    @zebibgebremedhin179 3 роки тому +1

    Thanks u

  • @yordanosyosef6097
    @yordanosyosef6097 3 роки тому +1

    Thank you!!

  • @yemisrachsahilu4285
    @yemisrachsahilu4285 3 роки тому +1

    አይኒ በጣም አመሠግናለው

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 роки тому

    አመሰግናለሁ አይኒዬ 💕👏

  • @abrehetmedihanie560
    @abrehetmedihanie560 3 роки тому +1

    Thank you 😍

  • @Angel-xe4qv
    @Angel-xe4qv 3 роки тому +2

    👍👍👍❤️

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 роки тому +1

    ሰላም በላይክ

  • @quicknetprinting1020
    @quicknetprinting1020 2 роки тому

    What about ...father responsibility...

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  2 роки тому

      I was just thinking about doing a video for fathers too. Thank you for the reminder.

    • @quicknetprinting1020
      @quicknetprinting1020 2 роки тому

      @@InspireHabesha that is great...thank you for your quick response...i am mom with 3 kids..for 2 kids grandma....
      Your vidio is really important for habesha...
      Thank you...in the future i will share my experience

  • @lijabedtube7070K
    @lijabedtube7070K 3 роки тому +1

    ሰላም ላዝ ቤት በቅንነት ማጥቻሎ🙏😍

  • @fioriteka5215
    @fioriteka5215 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ አይኒ ብዙ ነገር አጊንቻለው ብዬ አስብና .....የከበደኝ ነገር ልጆቼ ባደረጉት ነገር መናደድና መቆጣት በተለይ የ10 አመት ልጄ ላይ በጣም እበረታለሁ ተናግሬው ደግሞ ሲያጠፋ አገኘዋለው ግራ ግብት ብሎኛል በትምህርቱም ቀንሶብኛል እባክሽ እንዴት ላድርግ??

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  3 роки тому

      ይህ ቪድዮ የሚጠቅምሽ ይመስለኛል
      ua-cam.com/video/yNqfE_khDtI/v-deo.html

  • @ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ
    @ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ 3 роки тому +1

    አይኒዬየ5 አመት ልጄ አሁን ለመጀመርያ ግዜ ትምህርት ቤት ትጀምራለች ምን ምን ማወቅ እና ማድረግ አለብኝ(ለሷ)

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  3 роки тому +1

      ከትምህርት ቤት የነገሯችሁ ነገር ይኖራል ብዬ አስባለሁ። እሱን አሳውቂያት ከዛ በኋላ ቀን በቀን ያለውን ነገር መከታተል ነው። ዋናው እሷ የሚገጥማትን አውሪያት፣ ጥሩ ጓደኛ እንድትመርጥ ንገሪያት ከዛ ውጪ ያለውን ነገር መከታተል ነው

  • @rhwk8654
    @rhwk8654 2 роки тому

    አቤት hለ

  • @selamtoub3539
    @selamtoub3539 3 роки тому +1

    እሁናት ሲላ እኔ ነው ያዎራሹ እኔ ጡሩ እናት መሆን አልቻልኩም ልጆቼ ላይ ባጣም ነው ምጭው 😭

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ውዴ ቻናልሽን በቅርብ ነው ያየሁት ስለ ልጆች የሰራሻቸውን ቪዲዮዎች ሁሉንም አይቻቸዋለሁ እጂግ በጣም ተቃሚ ናቸው በርችልን
    እኔ በጣም የተቸገርኩበት ነገር አለ ቴሌግራም ላይ በድምፅ ልጠይቅሽ አይኒ?

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  3 роки тому

      እሺ በግልም መላክ ትችያለሽ

  • @filimonmimi9691
    @filimonmimi9691 3 роки тому

    አውነት ነው ከኔጋርም አንደዛነው የሠራልኝ በፀባይ አንጂ በ አሀይል አይመለሱም

  • @TigistAndaregachwe
    @TigistAndaregachwe Рік тому

    እባክሽ ስልክሽን የኔ ይለያል

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Рік тому

      ሰላም ቴሌግራም ግሩፖችንጋ ብትቅላቀይ መልስ ልታገኚ ትችያለሽ አለዚያም በግል መልእክት ብትልኪልኝ እመልሳለሁ t.me/+VvsNaZfNLKMwxqlA አመሰግናለሁ

  • @tena319
    @tena319 3 роки тому +1

    hi

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements 3 роки тому +2

    አረ በጣም ከባድ ነው እኔ ልጄ አስራሀንድ አመታ ነው ግን በቃ ታናደኛለች እጮህባታለው መልሼ እፀፀታለው ጥሩ ልጅ ናት ግን ጥያቄዎቻ ከባድ ናቸው ወደ ስድስተኛ ክፍል ትገባለች ስልክ እኔና ባለቤቴ የመረጥነውን ስንሰጣት እሱን አይደለም አይፎን ነው ወይ ሳምሰንግ በቃ ሁልቀን ትጠይቃለች ለስድስተኛ ክፍል እንዴት ውድ ስልክ ይሰጣል እስቲ ምክር ስጪኝ ተፅኖ ያሳድርባት ይሆን ከጋደኞቻ ማነሳ እኛ ደሞ እንዳትበላሸ ነው ሀሳባችን ሀበሻ ግን በአሜሪካ ያላችሁ ካቅማቸው በላይ ስልክ እየሰጣችሁ የጠቀማቻችሁ መስላችሁ እየጎዳችሁ ነው ለሌላውም ወላጅ ፈተና ነው ልጆች ለልጆች ስለሚነጋገሩ

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  3 роки тому

      ለ11አመት ልጅ ስልክ መስጠት የለብሽም እህቴ
      ይህን ጥያቄ እዚህ ቪድዮ ላይ መልሼያለሁ ua-cam.com/video/UDwCvCeuMHs/v-deo.html
      መጮኹን ግን አቁመሽ ከልጅሽ ጋር ያለሽን ግኑኝነት አስተካክይው። የበለጠ እየራቀችሽ እንዳትመጣ።

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 3 роки тому

      @@InspireHabesha እሺ በጣም አመሰግናለው