Teref Kassahun - Tilu Keman New

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 вер 2024
  • #teref_kassahun #ጠረፍ_ካሳሁን #ጥሉ_ከማን_ነው
    #dess #desalegn_abeje
    ----------------------------------------------------
    ምንም አይነት ቪዲዮ እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ ያድርጉ እና ማሳወቂያዎችን ያብሩ 🔔
    Subscribe and turn on notifications 🔔 so you don't miss any videos
    ይህን ሊንክ በመጠቀም ሰዋሰው መተግበሪያን ያገኙታል 📱
    Use this link to get Sewasew Multimedia 📱
    onelink.to/mubp9y
    ከእኛ ጋር ጊዜዎን ይቆዩ | Stay Connected with us
    Facebook : / sewasewmultimedia
    Instagram : / sewasewmultimedia
    Linkedin : / sewasew-multimedia
    Twitter : / sewasewmmedia
    Tiktok : / sewasewmultimediaet
    UA-cam : / @sewasewmultimedia
    Telegram : t.me/sewasewmu...
    #sewasew #sewasewmultimedia #creativity #ignitingcreativity #creativeeconomy
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright 2024, ©Sewasew Multimedia. All rights reserved.

КОМЕНТАРІ • 173

  • @melaky4910
    @melaky4910 4 місяці тому +10

    ገና ዛሬ ነው የዚችህን ልጅ ዘፈኖች የሰማሁት። ተአምር ነው የመሰለኝ በሚገባት መልኩ አለመታወቋ።

  • @giannimelita4703
    @giannimelita4703 6 місяців тому +8

    ይሄኔ ወንዱ ቆረጠ አካኪ ዘራፍ ፍለጠው ቁረጠው የሚል ዘፈን ቢሆን ኖሮ 40 ሚሊዮን ተመልካች ያገኝ ነበር። ድንቅ ሙዚቃ በትቃቅን ነገር ወደ ፍቺ ለሚሮጡ ባለትዳሮችና ፓለቲከኞች ዳሩ ግን በዚህ ዘመን ምክር ማን ይሰማል?

  • @nahomengdashet2462
    @nahomengdashet2462 6 місяців тому +20

    እውነት ይሔ ዘፈን ይሄን ያክል በቻ ነው መታየት ያለበት ያሳዝናል

  • @arontube1818
    @arontube1818 6 місяців тому +36

    ምርጥ ግጥም እና ዜማ
    ምርጥ ዳይሬክቲንግ
    ምርጥ ቪዲዮ ፤ ገራሚ ድምፅ
    ቅመሜ በአጠቃላይ በጣም ምርጥ ስራ ነው።
    Good Luck 🙏

  • @Misscheese2712
    @Misscheese2712 4 місяці тому +4

    በጣም ምርጥ ስራ ነው። ሁሉም ቆም ብሎ እራሱን እንዲጠይቅ ያደርጋል ነገር ግን ፕሮሞት አልተደረገም ዘፈኑ

  • @samual04
    @samual04 6 місяців тому +13

    እኔ ሚገርመኝ ጠረፍ ምትገርም ሙዚቀኛ ነች
    መዚቃውም አንደኛ ነው you tube እይታ ግን እንደ ስራው ምርጥነት አይሄድም why?
    በጣም ትመቺኛለሽ ከየኛ ጀምሮ አንደኛ ነሽ በሰፊው ደሞ በአለበም እንጠበቃለን👏👏👏👏

    • @YalXABfactor2863
      @YalXABfactor2863 6 місяців тому

      ኪያ you are an amazing singer. I wanna see you singing “demo na” with mesob band!!

  • @onelove9191
    @onelove9191 6 місяців тому +45

    ጠረፍ ጀግና አርቲስት ናት በስራዋ ብቻ ሳይሆን በስብናዋም ምርጥ የሚባል ሰው የመሆን ጥግ ያላት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነች።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱ተባረኪ

  • @SelamawitGebreKiros
    @SelamawitGebreKiros 6 місяців тому +17

    ጠረፍ ያልተነገረልሽ ምርጥ ድምፃዊ

  • @Binisheger
    @Binisheger 6 місяців тому +7

    ጥሩ ስራ ዳሬክተር + ካሜራ 💪
    የኪያን ካርጎ ሱሪ እና ፀጉሯን ፈፅሞ አሎደድኩትም (አልሄደልኝም) በተረፈ ምርጥ ስራነው

  • @Dat_00
    @Dat_00 6 місяців тому +7

    ጎበዝ ጠረፍዬ ቆንጆ ስራ ነው እሁድን በኢቢኤስ ይህ ምርጥ ዘፈን መቅረብ አለበት በጣም ያምራል

  • @hanademse6559
    @hanademse6559 6 місяців тому +9

    ጥላቻን ከመንግሥት ጋው
    ካሀገራችን የገውን ሰይጣን እግዚአብሔር ያቅልልን🙏
    💚💛❤🕊

  • @ebstv_fan
    @ebstv_fan 5 місяців тому +4

    ቀና አስተሳሰብ ፍፁም ኢትዮጵያዊ የጥበብ ልጅ ጠረፍ ካሳሁን (ኪያ) ተባረኪልን ለጥሩ ስራሽ እናመሰግናለን።🎉🎉🎉❤❤❤

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 6 місяців тому +13

    ምርጥ ስራ ነው በርች እናመሰግናለን💚💛❤፩ ኢትዮጵያ

  • @Aposto_Boy
    @Aposto_Boy 6 місяців тому +9

    አሪፍ ትርጉም ያለው ደስ ከሚል ቪዲዮ ጋር አንደኛ ነሽ

  • @TemesgenNegewo-t2v
    @TemesgenNegewo-t2v 26 днів тому +1

    እዚ ሀገር በ ቲፎዞ ሆነ ዘፈን እሚደመጠው እንጂ መልክቱ በጣም ምርጥ ነበረ

  • @estifanosayitegeb8366
    @estifanosayitegeb8366 6 місяців тому +8

    የኛዎች አልተቻላችሁም ሶስታችሁም በአንድ ቀን አሪፍ ስራ ነው።

  • @freallinone6269
    @freallinone6269 2 місяці тому

    ቲቪ ላይ አይቼ በጣም ወድጄው ዛሬ search ሳረግ ያልጠበኩት view ግን በጣም ጀግኒት ነሽ with best music video
    My favorite actress 😊😊😊

  • @falmataleencaa1380
    @falmataleencaa1380 2 місяці тому +2

    ዋው ❤❤❤❤❤

  • @Nj23n
    @Nj23n 6 місяців тому +1

    What happens to her face did she joined the Faano army😮

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 6 місяців тому +2

    ጠረፍ ልክ እንደቡና ጥዑም የሆነ ስራ ነዉ ያስኮመኮማችሁን እናመሰግናለን ክበሩልን ።

  • @zelalemsebhat5132
    @zelalemsebhat5132 26 днів тому

    ችለሻል ጠረፍ ሰላም ያውርድ የተጣላ ይታረቅ መጭው ዘመን ፍቅር ያውርድልን❤

  • @derejebelhu7477
    @derejebelhu7477 3 місяці тому

    Kiyaya batam new yamwdeshi ahun lay lalnebt hunata teru tiyaka new...❤❤❤❤❤❤❤barchilgni

  • @tsedaniyayasuf-x7d
    @tsedaniyayasuf-x7d День тому

    በጣም ደስ ይላልትዝታየን ቀሰቅስከው

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 6 місяців тому +1

    እውነትሽን ነው ልጄ ዘንድሮ ትዳር ..ጎረቤት .. እረ ስንቱ ተለያየ 😳😔

  • @wintabelaytesema3242
    @wintabelaytesema3242 6 місяців тому +2

    ምርጥ መልክት አዘል ሙዚቃ ከምርጥ ክሊፕ ጋር፤ በርቺ ቆንጅዬ በደንብ ትችያለሽ!

  • @user-robel16pro
    @user-robel16pro 6 місяців тому +2

    የዘፈን ማጣፈጫ ቅመም ነሽ እኮ ጠረፍዬ ወቅቱን የጠበቀ ምርጥ ሙዚቃ የሰማሽ ይውደድሽ🙏

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 4 місяці тому +1

    Waw ምርጥ

  • @efoyAddis
    @efoyAddis 6 місяців тому +3

    What an amazing music ❤
    Thank U Teref 🙏

  • @zelalembefekadu2438
    @zelalembefekadu2438 6 місяців тому +3

    ምርጥ ስራ ነው በርቺ

  • @haregitugetachew1322
    @haregitugetachew1322 6 місяців тому +2

    ምርጥ ስራው። በርች

  • @workneshethio8734
    @workneshethio8734 6 місяців тому

    የእኔውዴትችያለwowowowo❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢💪💪✊👍👍👍🙏🙏🙏💋💋💋💋💋👌👌

  • @ethiopianfunny9669
    @ethiopianfunny9669 6 місяців тому +1

    አርቲስቶች እዬገባቸው ነው ዝም በማለታቸው ይች ሀገር እዬፈረሰች መሆኗን አሁንም በዝምታችን ለመፍረሷ ምክንያት ከመሆን እንውጣ ።

  • @ElsabetZeleke-o5e
    @ElsabetZeleke-o5e Місяць тому

    ❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉❤🎉❤😢😢😂😢😮😂😮😅😊😊❤😢🎉🎉❤❤😊😊😢😢❤ beka lela tarik teref deresn

  • @admediaet
    @admediaet 6 місяців тому +2

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏😮👌👌👌👍👍👍አንደኛ ኪያ

  • @alexjimma1
    @alexjimma1 6 місяців тому +2

    በጣም ደስ የሚል ወክቱን የጠበቀ ስራ ነው በርቺልኝ እህቴ።

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 4 місяці тому +1

    💚💛♥️

  • @dawitamsalu9366
    @dawitamsalu9366 6 місяців тому +2

    ጀግኒት ❤❤❤❤

  • @ridvantassew7511
    @ridvantassew7511 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤

  • @mikiyassayefu9971
    @mikiyassayefu9971 6 місяців тому +2

    አንደኛ 👏👏👏

  • @Ethiowegtube973
    @Ethiowegtube973 6 місяців тому

    mirtye nw nebse

  • @GetnetAlmawT
    @GetnetAlmawT Місяць тому

    🎉

  • @Lyulyu633
    @Lyulyu633 4 місяці тому

    Wow betam arif zefen new edednget new yalehut

  • @Mellatheassosa
    @Mellatheassosa 6 місяців тому +2

    Teacher ! ! ! You Are Our Icon We Love You ❤❤❤

  • @bayushtefera3958
    @bayushtefera3958 6 місяців тому +2

    ጀግና ጠረፍ ❤❤❤❤❤❤

  • @GetachewNagasa
    @GetachewNagasa 6 місяців тому +1

    Uuuuuffff yamal gen

  • @MetagesBelete-dx3td
    @MetagesBelete-dx3td 6 місяців тому +1

    1 asteway tegegneln

  • @Finasenai7
    @Finasenai7 6 місяців тому +1

    Endet endemwedsh 😩beka tleyalesh anchi 🖤🖤🖤🖤

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤ጠረፍዬ የጅማ ወርቅ በርቺልኝ ጥሩስራነው❤

  • @Tina-jo5xf
    @Tina-jo5xf 6 місяців тому +1

    Andegi yena konjo

  • @ghyfttttree7005
    @ghyfttttree7005 Місяць тому

    She is so underrated men....

  • @brooksisay3807
    @brooksisay3807 5 місяців тому

    She's over reacting 😊

  • @yedi758
    @yedi758 6 місяців тому

    ጌዜን ወካይ ይለያል ትችያለሽ

  • @Ethiolovehabesha
    @Ethiolovehabesha 6 місяців тому

    ትለያለሽ ስል በምክንያት ነው

  • @hasenmohamed992
    @hasenmohamed992 5 місяців тому

    በእውነቱ የጠረፍ ዘፈን ሐሳቡ ጠረፍ የተሻገረ ነው፡፡ የግጥሙ መልእክት፤ የምስልና ድምፅ ውህደት ቅንብሩ ከታሰበው ሐሳብ ጋር ነፍስ ተዘርቶበታል፡፡ ምን እላለሁ የኔ ጠረፍ፤ በረካ ሁኝ ብቻ!

  • @yibeltalnebiyu2207
    @yibeltalnebiyu2207 6 місяців тому

    wedjew jemerkut wedjew chereskut

  • @addisutesfaye8352
    @addisutesfaye8352 6 місяців тому

    ይሄ ስራ ከተለቀቀ 10ኛ ቀኑ ነው ግን 77K ነው የታየው ይሄኔ ባቱ ላቱ ምናምን ብላ ቢሆን ኖሮ ስንት እንደሚሆን እናውቃለን እኛ እንዲህ ነን እውነቱን ስንጠየቅ አንወድም እንፈራለን ለዛ እንቶ ፈንቶ ለበዛው ለዳንኪራው እናደላለን ለዛ ጥሉ ከማነው ስትለን ባልሰማ ባለያ ዞር ማለት ይቀናናል እንታረቅ መባልን አንወድም ፍለጠው ቁረጠው ቢሆን በ24 ሰዓት ውስጥ 1M ያልፍ ነበር ለምን እኛ እንዲህ ነው ምንወደው 😢😢😢 ጠረፍ ግን ሁሌ ምርጥ ነሽ በርቺ የኔ እህት❤❤❤
    "አንድ ነን እያልን ምን ልሁን ነው ጥሉ"

  • @teddytakele2252
    @teddytakele2252 5 місяців тому

    Wow it's amazing music

  • @mikolucky
    @mikolucky 6 місяців тому +1

    Amazing unique work. Berchi Teref!

  • @muzikawiyan
    @muzikawiyan 6 місяців тому

    1, ድምጿ በጣም ነው የሚፈርሰው
    2, መሰንቆውም በጣም ይፈርሳል
    3, የመሰንቆው ማስጨፈሪያ የሌላ ዘፈን መሰንቆ ነው የሚመስለው
    4, ዜማው ይዋዥቃል ምንድነው ቅኝቱ? ሯ ምን ጉድ ነው
    ሰዋሰዎች ሙዚቃ መስማት ላይ እንዴት ነው ጆሯችሁ? 😢

  • @rahmaali9742
    @rahmaali9742 6 місяців тому +2

    Yany konjo mirt sera naw ❤❤❤

  • @zekariastesfsye3960
    @zekariastesfsye3960 6 місяців тому +1

    ምርጥ ስራ ነው ❤❤❤❤

  • @cuanrisa901
    @cuanrisa901 6 місяців тому +1

    3tum be 1 ken addis music z richo&teref👌

  • @emebetworku-tu1kv
    @emebetworku-tu1kv 6 місяців тому

    አሁን መጣሽልኝ

  • @betelhemseleshi
    @betelhemseleshi 6 місяців тому

    የሚገርም ስራ ኡፍ እንዴት ውስጤ እንደረካ እንዳንቺ አይነት አርቲስት ከስንት አንድ ቢገኝ ነው!!!! የዘመኑ እንቁ ሴት ብዬሻለሁ!!!!!! ይሄም ሲያንስሽ!!!!!

  • @Gfvd-t8j
    @Gfvd-t8j 6 місяців тому

    ኪያ ትችያለሽ

  • @MedhanitAbrar-zx6wn
    @MedhanitAbrar-zx6wn 6 місяців тому +1

    የኔ ውድ ትቺያለሽ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @nigusugirma2041
    @nigusugirma2041 3 місяці тому

    Terefe keep going ❤❤❤

  • @uguc7808
    @uguc7808 5 місяців тому

    wow teref dmtssh❤❤

  • @juliusdominic-uk4bu
    @juliusdominic-uk4bu 3 місяці тому

    you mix with hip hop

  • @tameyebuzelij5513
    @tameyebuzelij5513 6 місяців тому +1

    ዘምርጥ ስራ 🤙🤙ይመቸሽ

  • @tsegazeab19
    @tsegazeab19 6 місяців тому

    ምርጥ ግጥም እና ዜማ
    ምርጥ ዳይሬክቲንግ
    ምርጥ ቪዲዮ ፤ ገራሚ ድምፅ
    ቅመሜ በአጠቃላይ በጣም ምርጥ ስራ ነው።
    Good Luck 🙏

  • @tedi3267
    @tedi3267 4 місяці тому

    mirt qinie new

  • @BuzeMan
    @BuzeMan 6 місяців тому

    Good luck kiyuye ehte 🥰🙏🔥

  • @AshenafiAlemayehu-lv1lx
    @AshenafiAlemayehu-lv1lx 5 місяців тому

    Semichew alitgib aliku

  • @endalktakele3890
    @endalktakele3890 6 місяців тому

    ke yegna wechu march 8
    Ketelekekut 1gna neshe

  • @deldiyshow-464
    @deldiyshow-464 6 місяців тому +1

    ኪ....ዩዩዩዩዩ! ጀግናዋ ሲስ!!!!!

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz 6 місяців тому +1

    አሪፍ ስራ በርችል❤❤❤🎉🎉

  • @ab-fj8jg
    @ab-fj8jg 6 місяців тому

    Betam migerm muzikawoch nw miseriw. Betam unique nachew. "Na demo,mare, teyizalew" ena yihe bka betam migerm color nw yalachew unique color. Yanchi ye vocal color & melody❤ konjo unique album yiwetashal ena demom entebikalen

  • @jemi7142
    @jemi7142 5 місяців тому

    Good job

  • @kedirkassim1419
    @kedirkassim1419 6 місяців тому

    በጣም ጥሩ ስራ ነው የዘንደሮውን ፓለቲካ ቁልጭ አርጎ ያሳያል

  • @sebledejenemiteku1002
    @sebledejenemiteku1002 6 місяців тому

    ኪያ አንቺ ገና ያልተነካ ብቃት አለሽ አከብርሻለው

  • @ethiopiayene5039
    @ethiopiayene5039 2 місяці тому

  • @abdallahrachidi1423
    @abdallahrachidi1423 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @MollaBelete-j4w
    @MollaBelete-j4w 6 місяців тому

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @lemlemmelkamu8503
    @lemlemmelkamu8503 3 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @sophi7114
    @sophi7114 6 місяців тому +1

    Wow an amazing clip🥰🥰🥰🥰

  • @yezemenufertoch
    @yezemenufertoch 6 місяців тому

    YENY WUDE

  • @almedenderkiyab9126
    @almedenderkiyab9126 6 місяців тому

    zefan ayawekum enje terfeyaaa jegena zefan nat 1kn yegebachewal anche sery

  • @tewedros-hk4nf
    @tewedros-hk4nf 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemayehuyaregal481
    @alemayehuyaregal481 6 місяців тому

    ፀቡስ ከራስ ጋ ነው ሳያጣሩ ገብቶ
    ለትዳሩስ ይሁን፣ ባወራ ነው ዐ/ቶ?
    የሰው ምላስ ፀሀይ ፣ ፀሀይ ያለች መሽቶ!

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 6 місяців тому

    Wow ማርያምን መልክቱ ደስ ሲል ባለትዳሮች ስሙት የምር

  • @emenashutesfaye2432
    @emenashutesfaye2432 6 місяців тому

    Alawekuatem neber eko yehone goremsa new yemeselegn

  • @engidaworkehabte8373
    @engidaworkehabte8373 6 місяців тому

    የግጥሙ ሀሣብ ጥሩ መልዕክት አለው

  • @GirumMakbel
    @GirumMakbel 6 місяців тому

    ጠረፏ ምርጥ ስራ ነው በርቺልኝ አንደኛ

  • @gadyondemlash
    @gadyondemlash 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eri_Bella
    @Eri_Bella 6 місяців тому

    Nobody without the group. Stick with acting.

  • @mikiyasmesfen
    @mikiyasmesfen 6 місяців тому

    adegna nw enante slalachu nw zefen mnadamtew

  • @HenaCr7-qz8ln
    @HenaCr7-qz8ln 6 місяців тому

    Yameral betam Arif melikt new teref mirt azyami nesh❤

  • @YitayalAtalel
    @YitayalAtalel 6 місяців тому

    ምርጥ እና ወቅቱን የጠበቀ ሙዚቃ

  • @Ethiopian_m
    @Ethiopian_m 6 місяців тому +1

    waiting to.....