ወሲብ ሳታረግ ያረገዘችው ሴት!!ራሷን ለማጥፍት ሰትል....!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1,6 тис.

  • @AndrewCollins-zk1zc
    @AndrewCollins-zk1zc 4 місяці тому +245

    ይሄ ከፍተኛ ጸሎት እንዲሁም የአዕምሮ ባለሙያ ምክር በእጅጉ ያስፈልጋታል።

    • @zeinuSeid-l9f
      @zeinuSeid-l9f 4 місяці тому +4

      አወ በጣም

    • @fanomidia688
      @fanomidia688 4 місяці тому +2

      😂😂ድራማ ይመሥላል

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 4 місяці тому +1

      ልጁ ባያወራ ደሰ ባለኝ የሆነ እንጭጭምኑን ጣለባት አሳዘነችኝ

    • @jonyjony2927
      @jonyjony2927 Місяць тому

      ልጁ ዝም ቢል ያልፈቀደችለትን ሴት አጋጣሚው ተጠቀመ

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 4 місяці тому +77

    በማሪያም ላይክ አረጉኝ እዲያነበው ዘልየ እባክህ መጀመሪያ ፀበል ትጠመቅ መጀመሪያ መንፈሱ ይልቀቃት እና እሱም ሽማግሌ ይላክ በፊት ግን ፀበል ትጠመቅ እባካችሁ

  • @aheatjars9993
    @aheatjars9993 4 місяці тому +300

    የልጁ ኣባት በጣም መልካም ነው ይወዳታልም ቢጋቡ እና ፀበል ብትሄድ መልካም ነው ዘላኣለም በጣም እናመሰግናለን ኑረልን 1000 ኣመት❤❤❤❤❤

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 4 місяці тому +1

      ትክክል 🥹❤

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 4 місяці тому

      ትክክል❤​@@tigisit2534

    • @addisw1713
      @addisw1713 4 місяці тому +1

      ትክክል

    • @AccAcc-qb9ff
      @AccAcc-qb9ff 4 місяці тому +4

      ❤❤❤1000🎉🎉🎉😢፡አዎን፡ፀበል፡ትህዲ፡ያሆነ፡እሱዋ፡ያመታስተውላው፡ነገሪ፡ተደሪጎባት፡ይሆናል፡ባይ፡ነኝ፡ፀበል፡ትህዲ፡ፕልስ፡ዘላለም፡አግዛት😢፡፡ፀበል፡ፀበል፡ፀበል፡፡ ያሳት፡እውነታን፡ይታወቃል፡ፕልስ፡ፕልስ፡ጥያቄዋ፡ ይፋታላት፡😢😢😢

    • @tmtmtttt
      @tmtmtttt 4 місяці тому

      ትክክል ይጋቡና ያሣድጉ

  • @NorsanaAbpet
    @NorsanaAbpet 4 місяці тому +30

    እኔግን ልጁን አድናቂ ነኝ ወንዶች እኮ ልባቸው እያወቀ አርግዣለሁ ሲሉ ይክዳሉ እኮ ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ

  • @Kubrahussien
    @Kubrahussien 4 місяці тому +152

    የልጁ አባት ሲያሳዝን😢
    ስነ ልቦና ህክምና ያስፈልጋታል

  • @nesanetberehanu1855
    @nesanetberehanu1855 4 місяці тому +11

    የልጁ አባት በጣም ደግ ነው የኔ ነው ብሎ መቅረቡ ዘላለም የሰጠኸው ምክር ጠቃሚ ትምህርት ነው ቡዙ ሰወች ይማሩበታል ❤

  • @fekadetessera3412
    @fekadetessera3412 4 місяці тому +104

    ዘላለም! አንተ የህግ ባለሙያ ብቻ ሳትሆን የስነልቦና ሀኪም ነህ። ሁላችንም ተምረናል።❤❤

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 4 місяці тому

      ልጂቷ ከዚህ ከረፈፍ ሰው መሆኑ ነው የደበራት እውነት ሰላት ሲያስጠላ የሆነ ጅላጅል ነገር ነው ልጂታ አሳዘነችኝ እንዳታገቢው በናትሺ አሎደድኩትም

    • @azebmalase4843
      @azebmalase4843 4 місяці тому

      ፀበል መሄድ ኣለባት

    • @DesieAsrad
      @DesieAsrad 4 місяці тому +2

      እሱ አስማተኛ ነው ሳታውቅ ግንኙ ነትያደረገችው????

    • @fekadetessera3412
      @fekadetessera3412 4 місяці тому

      @@DesieAsrad ትክክል ብለሀል

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 4 місяці тому +16

    ዘሌ ከምር.. አንተ የህግ አማካሪ ብቻ ሳትሆን .. የስነ ልቦና ሀኪምም ነህ እመነኝ
    ይሄ.. መልካም ስራ ለወደፊት
    ተቀምጦ., ለልጅ ልጆችህ
    ዋጋ አለው እመነኝ 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @negussiedemissie9077
    @negussiedemissie9077 4 місяці тому +93

    የልጅ አባቷ በጣም መልካም ሰው ነው::

    • @smarttv5682
      @smarttv5682 4 місяці тому

      ዘላለምዘገየእሸአሸዐመትያኑርህ❤❤❤❤❤

    • @RozamohmmedROZAMOhmmed
      @RozamohmmedROZAMOhmmed 4 місяці тому

      ሴት ልጅ ስተሻሽ ያው ሴት ልጅ አቅሙስኝ ነው እንል እጥግብኝ አትልም እና ከላይ ሁኔ የምተሻሻት ከሆነ በቀላሉ በሀፀና ልሄድ ይችላል

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 4 місяці тому +8

    በጣም የምትገርም ሴት ናት ሰውልጅ አጣሁ ጤንነት አጣሁ ይላል ሙሉ ጤንነት እያላት አባት አለሁእያለ ለሰይጣን ምንም የማያውቅ ድዳልጅ እይወት አብራ ለማጥፋት መሞከር ነብስ ማጥፋት የእጥያት አጥያት ነው የምትገባው ሲኦል ትገቢያለሽ ልጅ ሲሳይ ነው። ልጅ እግዝያብሔር ከሰጠ ተመስገን ይባላል! አንቺ ንስአ ግቢ

  • @mhirat
    @mhirat 4 місяці тому +107

    ዘለለም ለአንቴ ትልቅ ክብር አለኝ.እውነት.ቶሎማድረስህ.በጠም.ጡሩነው❤

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 4 місяці тому +10

    ❤❤ ጀግናዉ ዘሌ ከልጁ ጋ ሆናችሁ ፀበል ዉሰድዋት ጎደኛ ተብዬዋም እንዴት ዝም ትላለች እራሴን ላጠፋ ነዉ ብላ ነግራት ወታ መፈለግ ነበረባት በዚህ ሰአት የሴት ጎደኛ ብሎ ነገር የለም

  • @ሐሳቤንአላሕወኔሜልወኪል
    @ሐሳቤንአላሕወኔሜልወኪል 4 місяці тому +136

    ተጋቡ በቃ አለቀ በጣም ጉበዝ ነው ያለመደበቁ ልጁ በጣም ሊመሰገን ይገባዋል
    ይጋቡ የሚወለደውም ልጂ አባት ያስፈልገዋል አይደለ ✅✅✅

    • @meremayimamahmed733
      @meremayimamahmed733 4 місяці тому

      👍👍👍

    • @EmyaShataw-lp3tc
      @EmyaShataw-lp3tc 4 місяці тому

      ተከራይ ነህ ስተለው ነበር እምትፈልገው አይመስለኝም

    • @ttww9470
      @ttww9470 4 місяці тому +3

      ​@@EmyaShataw-lp3tcእሷምኮ ተከራይ ናት ሁለታቸውም

    • @ElsabetAbrar
      @ElsabetAbrar 4 місяці тому

      ፍቅር ሳይኖራት

    • @romanamohammed1685
      @romanamohammed1685 4 місяці тому

      Betami yèmideneq sew new

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 4 місяці тому +8

    እህቴ አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ፀልዪ በፀሎት መልስ ይገኛል ልጁንም ውስጡን ማወቅ የምትችይው አቅርበሽው ስትነጋገሩ ነው አቅርቢው ዘሌ ፀበል እና ሳይካትሪስት ያስፈልጋታል እርዳት እግዚአብሔር ያረጋጋሽ ዘሌ ተባረክ

  • @LuluLulu-dc7ty
    @LuluLulu-dc7ty 4 місяці тому +90

    ፀበል ውሰድዋት አዲስ የወጣ ፀበል አለ ወይ ቃጥላ ማርያም ውሰድዋት አይዞሽ ልጁ ነገ ሲወለድ ምን እድል ይዞ እደሚመጣ አይታወቅም አይዞሽ በርቺ

    • @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ
      @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ 4 місяці тому

      ምንድነው አዲስ ፀበል የወጣው ደግሞ አዲስ አሮጌ የሚባል አለ እዲት ፀበል ለፀበል መዞር ዋጋ የለዉም ዋነው ነገር ተሰፋ ሳይቆርጡ በትግሰትእምነት ከአንዱ ፀበል ቁጭ ብሎ መጠመቅ ነው እንጂ በየጠበሉ መዞር ከዚህ አዲስፀበል አባትም አለ እያሉ መዞር ዋጋ አያመጣም

    • @IfaMenda-zx9gh
      @IfaMenda-zx9gh 4 місяці тому

      ጸበል ምንም ልያደርግ አይችልም የኢየሱስ ስም ግን ከአጋንንት ነፃ ያወጣል

    • @DemeseEleyase
      @DemeseEleyase 4 місяці тому

      ኢትዮጵያ ውስጥ ይሄ ፀበል የሚባል ነገር መተት የሚሰራው ደብተራ ጸበል የሚያጠምቀው ደብተራ አይጋጭም

  • @Sara-w1n7t
    @Sara-w1n7t 4 місяці тому +6

    የመምህር ተስፋየ ትምህርት ተከታተይ ፀበል ሂጂ ኣባቶችን ጠይቅያቸዉ ኣንቺ በማይታወቅሽ በደመ ነፍስ ነዉ የሆነዉ ፀበል ሂጂ እባክሽ

  • @YeshiAbebe-m1g
    @YeshiAbebe-m1g 4 місяці тому +43

    እህቴ ይሄ የመንፈስ ሥራ ነው እባክሽ ፀበል ተጠመቂ ሁሉ ነገር ይቀየራል መምህር ተስፋዬ አበራን ገጠመኝ ተከታተዪ በአካልም አግኝው ሁሉም ያልፋል🙏🙏🙏

    • @IfaMenda-zx9gh
      @IfaMenda-zx9gh 4 місяці тому +1

      ጸበል አያድንም የኢየሱስ ስም ግን ከማንኛውም እስራት ነፃ ያወጣል።

    • @BobClapper-o7v
      @BobClapper-o7v 4 місяці тому +2

      በትክክል መልስ ታገኙበታል ተከታተሉት መምህር ተሰፋዬን ትምህርት

  • @BeemnetGher
    @BeemnetGher 3 місяці тому +1

    ይህ ነገር ሳይንስ የሚያውቀው ሕመም ነው ፡መታከም አለባት ፡ ( ዓርኪ(መሐዛ) ኽዓ ናብ ሥነ-አእምሮ ሐኪም ወሰድያ፡ እዚ ሕማማ እዙይ sleepwalking(parasomnia) ኮይኑ sexsomnia ይበሃል ከሕከም ዝክእል እዩ ፤ ሐፍተይ ክአ ምሕረት የውርደልኪ ፈጣሪ ኩሉአለም። ጋዜጠኛ ደግሞ ተባረክ

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 4 місяці тому +62

    የልጁ አባት ሊደነቅ ይገባል በጣም መልካም ወድ ባለመደበቁ ❤❤❤ሌላው ወድ ቢሆን ይሸመጥጥ ነበር

  • @selampeace4261
    @selampeace4261 4 місяці тому +8

    በጣም እድለኛ ነሽ ልጁ ተራ ዱርዬ ቢሆንስ የመጀመሪያው ሴት አንቺ እንደሆንሽ ነው የተናገረው በቃ አንቺንና እሱን አጋጣሚ በሚመስል መንገድ ብትገናኙም ሰይጣን ክፉ ያደረገ ቢመስለውም እግዚአብሔር ተጠንቅቆልሻል ይሄ የአጋንንት አሰራር ነው በሌሊት እንድትወጪ የሚያደርግሽ ይህ መንፈስ አሁንም ሊገድልሽ ይፈልጋል ስለዚህ ወደ ፀሎት ቤት ሂጂ እና መንፈሱ ይውጣልሽ ቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል ቸርች ወይንም አጣና ተራ ቃለ ህይወት ቸርች ካልተሳሳትኩ ወደ ጦር ሀይሎች ይመስለኛል ከውጭ የሚወራው በሙሉ ውሸት ነው በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክነት ነው የሚያምኑት እውር ይበራል ሽባ ይዘላል የአይምሮ በሽተኞች ነፃ ይወጣሉ ደንቆሮ እና ዲዳ ይፈወሳሉ ሰዎች ከብዙ ህም ነፃ ይወጣሉ ወንጌል ይሰበካል ሰዎች በንስሀ በእግዚአብሔር ፊት ይቀርባሉ የእግዚአብሔር አገልጋዮች ይፀልዩላቸዋል ይሄ ሁሉ በጉባኤ ነው የሚደረገው በስውር ወይንም በጨለማ አይደለም ሆስፒታል ሰዎች መዳን እንደማይችሉ ሲነገራቸው ቤተሰቦቻቸው የመጨረሻ ተስፋ ሲቆርጡ ወደዚያ ያመጡዋቸዋል እና እህቴ ቤተ ክርስቲያን ሂጂ እና ይፀለይልሽ ይሄ ከባድ እስራት ነው ይህ ቀንበር የሚሰበረው ከድንግል ማርያም በመንፈስ ቅዱስ የተወለደው በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ የስሙ ሀይልና በደሙ ጉልበት ብቻ ነው ኢየሱስ የእግዘአብሔር ልጅ ለዘላለም ጌታ ነው ስሙ ከሁሉ ያድናል ስሙም እኮ መድሀኒአለም ነው የአለም መድሀኒት ማለት ነው ነፍስንም ከስጋ ህመምም ያድናል ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ነው

    • @ZeyadaZeyada-c9w
      @ZeyadaZeyada-c9w 4 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን በትክክል

    • @ZeyadaZeyada-c9w
      @ZeyadaZeyada-c9w 4 місяці тому

      ለተጨናቃ ጭንቃትን የቃልለለል መንገድ ለጠፈበት መንገድን ይመራል ይራራ እንደገና እደል ይሰጠል እሱስ ጌታ ነዉ

  • @jemaneshahmed
    @jemaneshahmed 4 місяці тому +91

    ልጂቱ መንፈስ ነዉ እንደዚህ የሚያደርጋት የእምነት ቦታ ትሂድ።

  • @AdanechKassie
    @AdanechKassie 4 місяці тому +2

    ዘላለም! በእውነት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ አንተ የህግ ባለሙያ ብቻ ሳትሆን የስነልቦና ሀኪም ነህ ምክርህ እይታህ ሁሉ የተለየ ነው ልትመሰገን ይገባሃል፡፡ አንቺም እህቴ ሁሉም ለበጎ ነው ብለሽ እራስሽን አረጋጊ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናችው

  • @RosaGiorgi
    @RosaGiorgi 4 місяці тому +36

    ልጁ በጣም ጥሩሰው ነው በሁኑ ግዜ እድአይነት ወድም አይገኝም ድህነት ቁምጥነ አደለም ሰርታቹ ተገኘላቹ ምን አደረገዥ ለግዝሽ እየለ እልቁንስ ወደፀበል/ወደህክምና ህጅ ።የማይነጋ ለልት የማያልፍ ቀን የለም እሄልጅ ለግዝሽ ልርዳሽ እየለሽ ወደህወትሽ ተመለሽ ሁሉም ለበጎ ነው አስቢ በጣም መልካም ነገርይዞ ይመጣል ልጆች የኢዚጌርሶጦታዎች ነቻው አስቢ አሲቢ።

  • @HawiiLm
    @HawiiLm 4 місяці тому +4

    ከልጅ የሚበልጥ ምን አለ መፅሐፍ ቅዱስ ራሱ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ይለል፡፡ዳግሞም እግዚአብሔር ትክክል ነው አይዞሽ ጌታ ይርዳሽ በርቺ ነጌ መልካም ይሆናል ፀልይ ይሄ ያሳይጣን ስራ ነው

  • @betygeremew8975
    @betygeremew8975 4 місяці тому +86

    የልጁ አባት መልካም ሰው ነው አትግፊው ሌላ ወንድ ቢሆን አላቅም በሎ ይክድ ነበር

    • @የምክር-ጠ3አ
      @የምክር-ጠ3አ 3 місяці тому

      በጣም ሚክዱ አሉ❤❤❤

    • @mul33456
      @mul33456 3 місяці тому

      በጣም የሚደነቅ ነው ልጁ ስንት ከሃዲ ባለበት። እሷ ግን ፀሎት ያስፈልጋታል

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynu 4 місяці тому +6

    በጣም ያስዚናል የእርኩስ መንፈስ መጨወቻ ሆነ ህዝባችን ወላህይ በቀ ተጋቡና ሳላም ፍጠሩ ልጂ ውድ የአላህ ስጦታነው።
    አረ ዘሌ ሁሌ ምከረን ብዙዎቻችን በሰው ሀገር ብቻችን ሆነን ተስፋ እስከ መቁረጥ የደረስን አለን ምክርህ ደስስስ ብሎኛል ሹኩረን ዜዶ

  • @SelaAlgamdi
    @SelaAlgamdi 4 місяці тому +40

    እህቴ እባክሽን እንደዚህ አይነት አትስቤ እሚያስጨንቅሺን ለመቤቲ ማርያም ንገራት ትፈታልሽ አለች😢😢😢

  • @farisfaris4520
    @farisfaris4520 3 місяці тому +3

    ውድ ወንድማችን እንወድሃለን
    👏👏👏

  • @meremayimamahmed733
    @meremayimamahmed733 4 місяці тому +55

    እኔ ከሚገባው በላይ የልጁ መልካም ደግ እንደዚህ አይነት መኖሩ በጣም ነው የማደንቀው❤

    • @ElsabetAbrar
      @ElsabetAbrar 4 місяці тому +1

      በጣም እንጂ ጥሎ አለመጥፋቱ በራሡ የሚገርም ነው

  • @workneshberhe9414
    @workneshberhe9414 4 місяці тому +4

    የንየእናት መምህር ተስፋየ አበራ ዩትቡ አለ እይ እሽ ፀበል ተጠመቅ ማዐረይ ብግለይ ተዝረኽበኪ ደስ ምበለን እግዚአብሔር ይቅር ይበልክ ሓፍተይ አብዛሳዐቲ እዝአ ውላድ ስእኖም ክንደይ ወልድ ከምዝነብዕዘለው ሓሰብ !!!!!

    • @yduedydygsys
      @yduedydygsys Місяць тому

      ጋልነይ ኣነ ኣብ ስደት እኘኩ እና ልኮነ ሓደ ሓደ ክተማክርኒ መደለኩ ቡዚይ እባ ቁፅርኪ ፃሓፍለይ ጋልነይ ኣነለ ሰብ ይደሊ ኣለኩ💔😥

  • @Mesi971
    @Mesi971 4 місяці тому +80

    ፀበል ውሰዷት ይሄ መንፈስ ነው
    ራሷን እያሳተ ግንኙነት እንድታደርግ አስደረጋት
    ከዛም አረገዘች
    በዛ ተበሳጭታ ራሷን ልታጠፋ ሞከረች
    ሴጣን ይሄን ነው ሚፈልገው

  • @tigistteferi1805
    @tigistteferi1805 4 місяці тому +2

    እህቴ አይዞሽ ልጅ ፀጋ ነው ይህ ልጅ አንድ ነገር ቢሆን ትፀፀችበታለሽ ከእግዚአብሔር የተሰጠሽ ስጦታ አድርገሽ ውሰጅው ከሰው ብቻ አይደለም እኮ ሰርፕራይዝ ከእግዚአብሄርም ነው መልካም ልጅ ነው እመኝኝ የምትወልጅው❤

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 4 місяці тому +26

    ዘ ዘ ዘ ጌ 🎄 ልጅቷን ማትረፍ ከፈለጋችሁ በአሥቸኳይ ወደፀበል ካልተወሰደች ነገሩ ሁሉ ብላሽ ነዉ የሚሆነዉ 💚💚💚💚💚✍️✍️✍️✍️✍️✍️

  • @mulu532
    @mulu532 4 місяці тому +2

    ምንአይነት ቅዱስ ቤተሰብ አሳደገህ ከአንደበትህ የሚወጣዉ ቃላቶች ምን አይነት ቅዱስ ናቸዉ ❤እመብርሀን ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin 4 місяці тому +31

    እህቴ ኣትጨነቒ ልጅ የእዝጋብሔር ስጦታ ነዉና ኣባቱም ኣለ ከጎንሽ ኣብረሽዉ መኖር ካልቻልሽ ወልደሽ ኣሳድጊ የልጅሽ ኣባትም ኣታስከፊዉ ስንቱ ወንዶች ኣስረግዘዉ የሚጥሉም ኣሉ።

  • @ElsabetAbrar
    @ElsabetAbrar 4 місяці тому +5

    ስታሣዝን የኔ እናት ከባድ ፈተና ጌታ ሆይ ሰላምን ስጣት ልጁም ያሣዝናል ግን በቃ ከባድ ፈተና ነው

  • @Biba-y9z
    @Biba-y9z 4 місяці тому +72

    ዘላለም እባክህ ቶሎ ፀብል ትእድ ትድናለች መንፈስ ነው

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን። ሁላችንም እንጸልይ ንስሐም እንግባ።

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 4 місяці тому +32

    ልጁም እሷም በርትተው ይፀልዩ ጌታ ፍፁም ይፈውሳቸዋል፣ በጌታ በእየሱስ ስም የተፈወሱ ይሁኑ!!! በርቱ ጌታ ያስባችሁ።

  • @MuluneshBekele-j3l
    @MuluneshBekele-j3l 21 день тому

    ይህ ልጅ ከመጀመሪያዉ ይከታተላታል ማለት ነዉ ከዚያ የሚፈልገዉን ባላወቀችዉ መንገድ ተጠቀመባት እግዚያብሄር ያስባት ወደ ያልፈለገችዉ ነገር አትገፏፏት።

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb 4 місяці тому +23

    በመጀመርያ ሁለታችሁም ጸበል ተጠመቁ።
    እህታችን. ይሄልጅ በጣም የዋህ ነው።
    የሆነውን ሁሉ እውነቱን ስለነገረሽ ብትደሰቺ ጥሩ ነው።
    ባይነግርሽ ኖሮስ ?? ከማን አረገስኩ ብሎ መጨነቁን አስበሻል????
    ይሄንንም ልጅ በኦድሽም ያለውን ልጅ
    እግዛአብሔር በጥበቡ ነው የሰጠሽ እህቴ
    እንደውም. በቤተክርስቲያን ስርዓት ብትጋቡ
    የበለጠ. እግዛአብሔር በሁሉም ነገር ያከብራችዋል። እህቴ.
    ይሄን ክፉ ሰይጣን ለማስደሰት አትሞክሪ።
    እባክሽን እህታችን

  • @Mimimimi-zk6vt
    @Mimimimi-zk6vt 3 місяці тому +1

    መልካም ልጅ ነው ዕድል ስጭው በክብር አግብቶ አብሮሽ እየኖረ እንኳን የማይሳሳ ስንት አይነት ባል አለ። እግዚአብሄር በተዐምራዊ መንገዱ ነው ያገናኝሽ ብዙ ተምረው የትም ያልደረሱ አሉ መማር ብቻውን አይጥቅምም

  • @ማሪያምየእናቴ
    @ማሪያምየእናቴ 4 місяці тому +63

    😢ልጀን ልጀን ይላል እዴ ቅድሚያ ለሷ የራሷ ጭቀት ይበቃታል ታሳዝናለችኮ😭😭😭😭

    • @SenayetAyenew
      @SenayetAyenew 4 місяці тому +1

      awo yewnet sew gn tamual zim bilo ygabu ygbu yilal abet egna lay bihon....

  • @ehitetadese8728
    @ehitetadese8728 4 місяці тому +2

    ከሁሉ በላ
    ይ ፀሎት ያስፈልጋል ልጅ የተባረከ ነው አታስቀይሚው አባቱ ባይታወቅ ምን ይባል ነበር እድለኛ ነሽ ዘሌ አንተ ጥሩ ሰው ነህ ተባረክ ሁሌ ስራክን አከብራለው

  • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ

    ወይኔ ፈጣሪ በፈቀደ ግዜ ይወስደን የለ ወደራሱ እራስን ለማጥፋት መሮጥ ምን ይሉታል
    ፀበል ውሰዱዋት ይሄ መንፈስ ነው

    • @yasmalblooshi6939
      @yasmalblooshi6939 4 місяці тому +1

      ስጣን ነዉ አያምጣዉ ነዉ ሰዉ እኮ እራሱን አያጠፋም ግን ሴይጣን አደሪጊ ሚላት 😢😢😢😢😢

    • @IfaMenda-zx9gh
      @IfaMenda-zx9gh 4 місяці тому

      ጸበል ጸበል አትበሉ ነፃ የሚያወጣው የኢየሱስ ስም ነው።

    • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ
      @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ 4 місяці тому +1

      @@IfaMenda-zx9gh
      ፀበሉም የእየሱስ ነው በእየሱስ ስም የተባረከ ነው ፀበል
      ማለት ገለቴ እደመናፍቅ በቴስታ አይደለም መዳን

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi 4 місяці тому +2

    ዘላለም እግዚአብሄር ይስጥህ የምትረዳ ሰው ነህ ይሄ ነገርክ ደስ ይለኝል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ፀበል ትሂድ ጥሩ ካውስሊንግ ይስፈልጋታል ልጁ ጥሩ ልጅ ነው እህቴ ልጅ እኮ ደስ ይላል እንደልጅ ደስ የሚል ነገር የለም በሽታ ነው መጥፎ

  • @winniea9803
    @winniea9803 4 місяці тому +25

    ዘለለም ለእንት ትልቅ ክብር አለኝ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ❤❤😢

  • @LelyaAtovian
    @LelyaAtovian Місяць тому

    ዋዉ የልጁ አባት ምን አይነት መልካም ሰዉ ነዉ በዚህ ዘመን በትዳር እየኖሩ አረገዝኩ ስትለሁ ሊድባደብ ይደርሳል ግን ያንተ ይለያል ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Dancha-gk6uo
    @Dancha-gk6uo 4 місяці тому +23

    ዘሌ ይህች እህታችን መምህር ተስፍዬን ማግኘት ግድ ይላታል በራሷ ሳይሆን ሠይጣናዊ መንፈሥ ነው።
    ልጁም ቀስ በቀስ ቢቀርባት
    ለአንተም ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር

  • @ለምንይዋሻል
    @ለምንይዋሻል 4 місяці тому +1

    የማይተዋወቁ ሰዎች ይጋቡ ብሎ ማለት አይገባም። የልጅትዋ ፍላጎትና እምነት አክብረን በሂደት የማይግባቡ የሉምና ሲግባቡ ይሆናል። በአሁኑ ወቅት ግን የልጅትዋ ህይወት መቀጠል አለበት።ማረጋጋት የሁሉም ሰዎች፣ የጓደኞችና ቡአተሰቦች ጥረት ያስፈልጋታል። በሁሉም የሚከሰት ነውና ልጅ መውለድ ፀጋ እንጂ ምንም የሚያሳድብሽ ወይም የሚያቋሽሽ ነገር የለውም። እመንኝ ልጅሽ ከፍ የሚያረግሽና የሚያኮራሽ ይሆናል። እግዚአብሄር ፀጋውን ይሰጥሻል አይዞሽ

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b 4 місяці тому +25

    ወድማችን ዘላለም እንኳን ደና መጣህ ይባክህን ከቻላችሁ ፀበል ዉሰዷት እለዋላይ ያለዉ ነዉ እንደህ የሚያረጋት በርግጥ ይጨንቃል ከማትግባባዉ ሰዉ ማርገዝ

  • @hahahahaha8629
    @hahahahaha8629 4 місяці тому +2

    ምሳ ልጋብዛችሁ ስትል እዴትነው ያስዴሰትከኝ የኔ ጀግና አላህ ጀግንነንም. ቸርነትንም ያዲልህ ኢሻአላህ ❤❤❤. ግን እዴምንም ብለህ መቸምታውቅበታለህ. ሁለቱን አብረው እዲኖሩ አስማማቸው ልጀም የሆነ አገተሰባራ ገራገር የዋህ የሚያሳዝን ነው

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 4 місяці тому +11

    ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ንስሀግቢ ፀበል ተፀመቂ የመምህር ተስፋየአበራን ገጠመኞች አዳምጪ እንዲህ የሚጫወትብሽ መንፈስነው ዘሌ እግዚአብሔር ይስጥህ ውለህ ግባ

  • @Letish190
    @Letish190 4 місяці тому

    ዘለአለም ኽንዲ ሽሕ. ብጣዓሚ አምስግነካ. You saved her life and I do appreciate the wisdom and advices you shared with her and for every woman. Lessons for sure has been learned .
    ያቕንየልና

  • @gnetgremew2226
    @gnetgremew2226 4 місяці тому +9

    በጣም ይወድሸል በቃ ተቀረርባሽ የልጅሽን አበት ይንከባካብሽ ደግሞ አንድ ቤት ሁኑ የግዝሽ የምያምርሽ ነገር ብኖር ትናግርይወለሽ ግድ የለሽም በህደት ተፋቅርዋለሽ ላልትም ይጠብቅሻል❤❤❤❤❤

    • @rising1786
      @rising1786 4 місяці тому

      No she doesn’t want him

  • @yibeltalabie5340
    @yibeltalabie5340 4 місяці тому +1

    ዘሌ ወንድማችን እግዚአብሔር ጥበቡን ማስተዋሉንና ቅንነቱን ጨምሮ ይስጥህ

  • @CarstinKoko-kj1pf
    @CarstinKoko-kj1pf 4 місяці тому +24

    ዘሊ አተመልካም ሰው እመቤቴ ትጠብቅህ አተ መልካም ሰው ኑርልን የሰው ማኛ❤❤❤❤❤

  • @mulufantaye5845
    @mulufantaye5845 4 місяці тому +1

    ዘልዬ እውነት በጣም መልካም ሰው ነህ አድናቂህም አክባሪህም ነኝ እንዳንተ ዓይነቱነ ያብዛልን ፈጣሪ ተባረክ

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 4 місяці тому +20

    ሰንቱ አለ ባሎቻቸዉ ክደዋቸዉ እራሳቸዉ ጥርሳቸዉን ነክሰዉ ያሳድጋሉ አንድ ልጅ እኮ ነዉ ልጁ ደግሞ የራሱን ርሰቅ ይዞ ነዉ የሚመጣዉ

    • @ሀሲነትyouTube
      @ሀሲነትyouTube 4 місяці тому +2

      እረ ዝም አትያትም ሆ እራስ ማጥፋትን አቅልለው አዩት

  • @SameraRose
    @SameraRose 4 місяці тому +1

    እቺ ምድር ትገርማለች እዳሰብነው ሳአይሆን ፈጣሪ እዳሰበልን እየኖርን ነው የገጠመሽን ነገር አምነሽ ለመቀበል ሞክሪ ደሞ ልጅ ጥሩ ሰው ስለሆነ እኮ ነው ያመነሁ ስቱ በጋብቻ የወለደሁንነልጅ እሚክድ ዘሌዬ ምርጥ ወድም ወላኢ 🫶🫶🥰🥰👍👍👍🙏🙏🙏 በርታአ

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 4 місяці тому +7

    ፀበል ትጠመቅ እንዲህ የሚያሳስባት ሰይጣን ነው ስለዚህ እህቴ ወደ እግዚአብሔር ቅረቢ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ዘሌ ወንድማችን እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 4 місяці тому +1

    ልጁም ምንም ጥፋት የለበትም ሲቀጥል እራስሽ ላይ የሆነ መንፈስ ስላለብሽ ነዉ ስለዚህ እህቴ በእመንተሽ ፀበል ተቀምጠሽ ወደ እራስሽ መመለስ አለብሽ ያረገሽዉም ልጅሽ አባቱ ከጎንሽ እየረዳሽ ነዉ በቃ ቅረቢዉ ፍቅር የሚመጣዉ ከመለማመድ ነዉ ቅረቢ ዉ ሲቀጥል ልጁ እራሱ ጋ እንደምትሄጂ የነገርሽ እሱ ነዉ ዝም ቢልሽስ ታብጂ ነበር ባያሳዉቅሽ ስለዚህ አይዞሽ እራስን ማጥፋት እኮ እድሜ ልክሽን እሳት ነዉ የሚወርድብሽ ህፃኑስ ምን አጠፋ አንቺ እኮ ሁለት ነብስ ማጥፋት ከባድ ነዉ አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ እህቴ በቃ ወልደሽ ለማየት አብቃን❤❤🎉🎉

  • @Lemlem-f4l
    @Lemlem-f4l 4 місяці тому +10

    እማየ ተረጋግ ብወለድኮ ልጂነው እናትነት ትልቅ ክብር አለው ወልደሽ ስትስም ደስይለል ቀርቶ አባትየው አለሁልሽ እያለሽ ባይልሽኳ አድልጂ ማሳደግ ያቅትሻል አያቅትሽም ደሞ ጥሩ ጓደኛ አለችሽ አይዞሽ ላሁኑ ከባድ ይመስልሻል ግን ቀላልነው ስት እህቶቻችን በልጂ እጦት የምያለቅሱ አሉ መሰለሽ

    • @taibah1116
      @taibah1116 4 місяці тому

      ትክክል ልጂደሞ የራሱን እርዚቅ ነው ይዞ የሚመጣው

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 4 місяці тому

    ተባረክ ዘሊ ዘሊ ተባረኪ ትህትና በቃ ከእግዚአብሔር ሰጥተው ነው በእውነት በዚሁ ቀጥል

  • @taibah1116
    @taibah1116 4 місяці тому +7

    ዘልዬ መልካም ሰው ምክርህ ራሱ ለሌላሰው የሆናል ምስጥ ብየነው ያዳምጥኩህ ወላሂ እኔም በስደት ሳላስበው አርገዝኩ ግን እኔ ባል አለኝ ቢሆንምግን በቅርብነው የተጋባነው እና ብዙነገርነበር ያስብኩት መጀመሪያ ማርገዜን ሳቅ ግን በቃ ጠካራ መሆንአለብኝ ብየ አሰብኩ አልሀምዱሊላህ አሁለን 6ተኛ ወሬን ይዣለሁ አስካሁንም ስራላይነኝ ወደፊትም አላህ ከጎኔነው በሰላም ወልጀ እደማይ ተሰፋአለኝ ብቻ አሁን ሰሜቱ ደስ ይላል ፅንሱ መቀሳቀስ ሲጀመር እናትነት ስሜት ይሰማኛል እና አድነገር ሲመጣ ለመልካምነው ብሎ ማስብነው ብቻ ምክርህንም ወድጀዋለሁ

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr 4 місяці тому

    ኡፌፌ እድለኛ ናት እውነት ልጁ በጣም ይገርማል በክርስቶስ እየሱስ ስም መልካምና ደስተኛ አሁንም እኛም እንፀልይልሻለን የኔ እናት የሰው ዘንድ የማይችል ለእግዚአብሔር ይቻላልና❤❤❤❤😢🎉 እውነት አልወደቀሽም መልካም እድል አግንተሻል

  • @elisabethrobi8963
    @elisabethrobi8963 4 місяці тому +8

    ግን እኮ አላዉቀዉም ብትይ እንኳን እሱ ግን እንደሚወድሽ እና ልጁን እያለ የሚጮህ ሰዉ እግዜር ሰጠሽ አይዞሽ አላዉቅም አላለም በጣም ለልጁ አባት መሆን ይፈልጋል እድልሽን አታበላሺ

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 4 місяці тому

      ሳታሥበው ዱብዳ ስለሆነባት ደግጣ ይሆናል

  • @SolomonBiniyam
    @SolomonBiniyam 4 місяці тому

    ሰውየው የሁነ ነገር አድርጓት ነው ያስነካት ነገር አለ እሱን አጣራላት አንተ ጉበዝ ነህ ዘሌ እባክህን መስተፋቅር አድርጉ ነው ስለሜያፈቅራት አጣሩላት እውነት ነው ለልጅቷ ይከብዳል አሁንም ቤሁን ጠብቋት እራሷን ታጠፋለች አደራ ዘሌ አንተ ጀግናነህ

  • @Meme-iw4nm
    @Meme-iw4nm 4 місяці тому +7

    ያላቹኝን በሉኝ እጂ ጓደኛዋ በጣም ጥፋተኛ ነቺ እያወቀቺ እዬን ሁሉ ግዜ እዴት ፀበል አትወስዳትም ብቻዋን መኖር ስትጀምር የሚገጥማትን ማሰብ አይከብድም ስቀቀጥል ወድየው የስሜት ብቻ

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi 4 місяці тому +1

    ልጅ ነው እንጂ ምን ድነው ፀበል ትሂድ መንፈስ ነው የሚጫወትባት ።ልጁ ጥሩ ሰው ነው ዘላለም እግዚአብሄር ይስጥህ ።እህትነት ያህል ነው የተሰማት ጥሩ ልጅ ነች በዙሪያሽ እንዲ አይነት ሰው አለሽ እህቴ ተዪ ተዪ ተዪ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ እህቴ ልጅ ይሳማል እንዲ አይነት ነገር የሁለት ዓለም ስደት ነው እህቴ ለምን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 4 місяці тому +16

    😢😢😢😢እህቴ የመጣውን በፀጋ መቀበል እራስን ማጥፋት መፍትሔ አይሆንም ተረጋጊ እና አስቢ

  • @muraelzebib5022
    @muraelzebib5022 4 місяці тому

    ዘላለም ዘገየ እባክህ ትንሽም ቢሆ ደግሳችሁ ቤተሰብም እንዲያው አድርጋችሁ ይጋቡ ፡ በጣም ነው የሚያሳዝኑት እሱም በማያውቀው የፍቅር ጉዋደኛ አገኘሁ ብሎ እሱዋም ሳታስበው እንዲህ መሆንዋ እባክህ አትለያቸው ። አንተ መልካም ሰው❤❤❤❤❤

  • @aynalemtilahunadem7089
    @aynalemtilahunadem7089 4 місяці тому +8

    ኧረ እህቴ ውለጅው እግዚአብሔር ብዙ አላማ አለው በሀላ ብትፈልጊው ሊመጣ አይችልም ምክንያቱም የሆነው ሁሉ ለበጎ ነው ። ስው ከቡና ቤት አባቱ ማን እንደሆነ የማያቀው ልጅ ወልዶ ያሳድግ የለ እንዱውም እድለኛ ነሽ ልጅ አለመካድ ልጄ የኔነው ማለቱ እደለኛ ነሽ ። አንቺ እንደዚህ እየወጣሽ በዚህ በከፋ ጊዜ በክፉ በሽታ ከተያዘ ስው አርግዘሽ ቢሆንስ ?? በብዙ መንገዶች ቁጭ ብለሽ አስቢው ሁሉን ነገር በክፉ ብቻ አትይው ። ልጅን በደንብ እወቂው ተግባቢው እግዚአብሔር አምላክ አላማ አለው ።

  • @Hanigs3yl
    @Hanigs3yl 4 місяці тому +1

    መንፈስ ነው እንደዚህ የሚያደርጋት ጸበል ውሰድዋት ትድናለች ልጁ ግን በጣም ጥሩ ሰው ነው ከሀዲ በበዛበት ዘመን ዘሌ መልካም ሰው ትለያለህ

  • @maryamawithaileyrsus2394
    @maryamawithaileyrsus2394 4 місяці тому +20

    ዘሌ መልካም ሰው ባለህበት ሰላምህ ብዝት ይበል እደስምህ ዘላለማዊ የሆነ በረከት ያግኝህ!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 4 місяці тому

    ጋዜጠኛ ዘላለም ዘሀዬ ዘሌ ዘመንህ ይባረክ .. አንዴ
    የደከምክ ደክመሀል .. እባክህ ወንድማለም .. ልጅትዋ የስነ ልቦና በለሞያ .. እና የሀይማኖት
    አባቶች በፅሎት ቢተባበሩዋት
    ባይ ነኝ .. ፈጣሪ ይርዳት::
    ነገ ያልፋል @ ይሄም ያልፋል ::
    እራስን ማጥፋት .. በነብስም
    በስጋም .. በፈጣሪ ዘንድም
    ትልቅ ሀጥያት ነው .. አይዞሽ ይሄም ያልፋል 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @BerkaBerkaBerkaberka
    @BerkaBerkaBerkaberka 4 місяці тому +4

    ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድማችን ቀድማ ወደ ፀበል ነው መሄድ ያለባት ንስሀ ገብታ ወደራሷ መመለስ አለባት እህታችን ያለውን ነገር ለአባቶች ነግረሽ መፍትሄው ይነግሩሻል ወድማችን❤❤❤❤❤❤ ነብቅ አዳንክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    እንደዚህ ለሊት ተነስተው የሚወጡ አሉ ብዙ በፀበል ነው የዳኑት የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ ተከታተይ

  • @fasiletana8262
    @fasiletana8262 4 місяці тому

    ወንድም ዘለሃለም ፡በጣም የምታስተላልፋቸው ጉዳዮች በሙሉ ከመጠን በላይ የሚያኮሩህ ናቸው፥
    የምትለቃቸው ቪዲዮች በአጠቃላይ ምሳሌ የሚሆኑ ናቸው፥ በርታ ራስህንም ጠብቅ፡
    እንደ አንተ ለእውነትና ለተጎዳ የሚቆሙትን ጌታ ያብዛልን።

  • @bateldamte
    @bateldamte 4 місяці тому +5

    ሂወት በራሷ መስመር እንጂ እኛ በፈለግነው አትሄድም እና አይዞሽ ተረጋጊ እህቴ እኳን እሱ ከጎንሽ እያለ ባይኖርም ልጂ ጸጋ ነው ተቀበይው ❤❤❤

  • @HaregAmHaregAm
    @HaregAmHaregAm 4 місяці тому

    ዘላአለም ዘመነህ ሙሉ ይባረክ
    እግዛቤሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ ❤ልጁ ግን መጀመርያ ወጣትነቷን ሳያስብ ገና ለትረገዘው ልጅ ልጄ ለጄ ምናለበት እሷን ቢያስቀድማት 😢

  • @Dawit-h4c
    @Dawit-h4c 4 місяці тому +5

    ዘሌ ይህች ልጅ በጣም ችግር ውስጥ ነው ያለችው አሁንም መፍትሄ ያስፈልጋታል በፀበሉ ብትበረታ መልካም ነው ዘልዬ አንተም በርታ

  • @helenadefirs965
    @helenadefirs965 4 місяці тому

    እማ እንዲያዉ እድለኛ ነሽ አባቱን ባታቂ ኖሮ ምን ትሆኚ ነበር እና ለመቀራረብ ሞክሪ ልጅ እኮ ሲመጣ ሌላ በረከት ነዉ ይዞ የሚመጣዉ በዙሪያሽ ሰዉ አለሽ ልጅሽ የአምላክ ስጦታሽ ነዉ ❤❤❤❤ በርቺ ጀግና ነሽ

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 4 місяці тому +17

    ዘላለም በጣም ታስፈል ገኛለህ ስልክ ዘሌ 🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mimimimi-zk6vt
    @Mimimimi-zk6vt 2 місяці тому

    ላንቺ አጋጣሚ እርግዝና ቢመስልሽ
    በእግዚአብሔር ሳይታሰብ የተወለዱ ልጅ የለም በናትሽ ሆድ ሳትረገዥ አወኩሽ ይላል የእግዚአብሔር ቃል
    የምትኮራበት ልጅ ይሆናል

  • @aynalemmekonnen1749
    @aynalemmekonnen1749 4 місяці тому +4

    ዘላለም የተቸገሩትን ወገኖቻችንን እምባ ለማበስ እና ለመርዳት ፈጣሪ የሰጠን የመስኪኖች ስጦታችን ነህና ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንዲሰጥህ እመኛለሁ።ሌላዉ የገጠማት ነገር በአይምሮዋ አስባ አዉቃ በመፈፀሟ ሊሰማት ይችላል።ልጁ ደግሞ በጣም የተቀደሰ የታመነ ልጅ ነዉ።ስለዚህ ልጁ የሰጠዉን እድል በታሳልፈዉ ጥሩነዉ ባይነኝ። ም/ቱም ይህንን ልጅ በደንብ ብትቀርበዉ እና ቢግባቡ ነገ ትልቅ ደረጃ ደርሰዉ የዛሬዋ ችግር ሆኖ የታያት ተረት ሆኖ የምታወራበት ቀን ይኖራል።

  • @askaleselassé
    @askaleselassé 4 місяці тому +1

    በጣም ከባድ ነገር ነው ያጋጠመሽ። መፍትሄው ከእግዚአብሔር መቅረብ ነው። እባካሽ ፀበል ሂጂ። እባካቹ ፀበል ውሰድዋት !!!

  • @meremayimamahmed733
    @meremayimamahmed733 4 місяці тому +5

    ዘላለም እኮ ወላሂ ወንድሜ በሆነ የሚባል አህላቅ አለው አላህ ይጠብቅህ

  • @almazakalu
    @almazakalu 4 місяці тому

    ዘሉዬ እድሜና ጤና ይስጥህ ሁልጊዜ ለሰው ችግር ደራሽ ስለሆንክ ደስ ትለኛለህ አንቺ ደግሞ ምን ሆነሽ ነው ልጁ በጣም ጥሩ ልጅ ይመስላልና ተሯሩጦ አዳነሽ እኩያሽም ሰለሆገ አግቢው አይዞህ አንተ መልካም ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይርዳህ።

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 4 місяці тому +12

    ልጁም በጣም መልካም ሰው
    ልጅ ተፈጥሮል በቃ ይጋቡ 😢❤

  • @alemmengesha8492
    @alemmengesha8492 4 місяці тому +1

    ጥሩ ልጅ ነዉ እርኩስ መንፈስ ነዉ ልጁን እንድትጠይ የሚያረግሽ። ፀሉት ፀሎት ጠበል።

  • @ሀይሜYouTube
    @ሀይሜYouTube 4 місяці тому +14

    ፀበል ዉሰዳት በማሪያም

  • @taz3739
    @taz3739 4 місяці тому +1

    አይዞሽ ልጄ እንዃን ልጅ በስሕተት ምክንያት ሕመም ሊመጣ ይችላል ይህ ነገር አሰበሽ አውቀሽ ያደረግሽው ነገር አይደለም
    ፈጣሪ ያሰበው ነገር ነው አይዞሽ ተረጋጊ 🙏

  • @MaamaaMalaakuuBaayyuuMaamaaMal
    @MaamaaMalaakuuBaayyuuMaamaaMal 4 місяці тому +5

    እናትዬ ፍቅር ተሰጣጡ ምናልባት ስለአልተቀራረበቹህ ይሆናል በተቀራረባቹህ መጠን ፍቅር ይመጣል ግን ምናልባት ብዙ ለፍተው ያስተማሩዋትን ቤተሰቦቹዋን ሳረዳ ብላ ወይም ደግሞ የቤተሰብ ሀላፊነት ካለባት ተወያይተው እሱ ሀላፊነቱን ይውሰድ

  • @Angela_436
    @Angela_436 4 місяці тому

    ኡ የኔ ልጅ በጣም ነው ያሳዘነችኝ እውነት ከሆነ ልጁ መወለድ ነው ያለበት ያንቺ ችግር አይደለም እባክሽ ሌላ ጸጸት ውስጥ አትግቢ ሰው መግደል ማስወረድ እንዳታሰቢ ንጹ ደም እንዳታፈሺ የናትነት ምክሬ ነው እባክሽ ነገ ሌላ ቀን ነው ፥ሲቀጥል ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሁሉም ነገር መድሀኒት ነው።ኢየሱስ ያድናል ምንለው በምክኒያት ነው እባክሽ ከዚ መድሀኒት ከሆነ ጌታ ጋር ተጠጋጊ ነጻ ትወጫለሽ

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 4 місяці тому +5

    አይዞሺ የኔ ቆጆ በርግጥ በጣም ከባድነው ግን ከሆነ በሃላ እራስሺን ጠቢቂ ቤተክርስትያን ሂጂ❤❤❤❤❤

  • @etetu9375
    @etetu9375 4 місяці тому

    ልጄ አይዞሽ ይህ እግዚ አብሔር ሁሉ ለቦጎ ነው ያረገዝሽው የራሱ የሆነ በረከት አለው ሰለዚህ ውለጅው ከፈለግሽው ሰውየውን ከፈለግሽ አስጠጊው ካልፈለግሽ አታሰጠጊው አንቺ የተማርሽ ስራ ያለሽ ልጅሽ በረከትሽ ነው እግዚ አብሔር ን ይቅርታ ጠይቂው

  • @kebuK-oy2ls
    @kebuK-oy2ls 4 місяці тому +11

    እንኳን በሰላም መጣህ ወንድሜ በጣም ተጨንቄ ነበር አንተም የንስር አይንም ጠፋቹ እኮ

  • @dttsige4234
    @dttsige4234 4 місяці тому

    ልጅ ፀጋ ነው ነ/ግን በጣም መፀለይ አለብሽ ከጨለማ አለም ያለብሽን ነገር በፀሎት በሰግደት በመቁረብ እግዚአብሄር ይረዳሻል ለልጂሽም ላንቺም መዳን በርቺ ሌላው ደግሞ ቀጣዮን ጤናማ አእምሮ ሲኖር ትወሰኛለሽ

  • @bmm3152
    @bmm3152 4 місяці тому +5

    ዘለለም በጠም ጀግነነህ በርታ እህቴ ጠከራ ሁኝ ሁሉም የልፈል

  • @marebelu
    @marebelu 4 місяці тому

    ልጁ መልካም ልጅ ነው በአሁን ግዜ እንዲ ያለህ ወንድ አይገኝም ልጁን ግራ አታጋቡት የዋህ ባል አግኝተሻል አሜን ብለሽ ተቀበይ ፀበል ተጠመቂ ንሰሃ ግቢ ስገጂ ፀልይ