ወሲብ ሳታረግ ያረገዘችው ሴት!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 чер 2024
  • ወሲብ ሳታረግ ያረገዘችው ሴት!!
    ጉዳዩ ሲጣራ ያልተጠበቀ ነገር ተፈጠረ!!
    ‪@ynserayne‬ ‪@ethiomeznagna12‬ ‪@Addiskememoch‬
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @user-lg1so7mx6e
    @user-lg1so7mx6e 19 днів тому +112

    ይህ ከባድ ይህን የምታዩ በሙሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ልጅቷ ፀበል ያስልጋታል እባካችሁ እንረዳት የማያስከፍል ፀጋችን ፀበል ባለበት ሀገር ትፀበል

    • @meryhanne2
      @meryhanne2 19 днів тому +2

      አሜን።

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 19 днів тому +2

      😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔

    • @fhfy3452
      @fhfy3452 19 днів тому +2

      ​@@MsMina-pj5jcአይዞሽ ❤

    • @hcdhdt9383
      @hcdhdt9383 18 днів тому

      ዘሌ ካሜራ እረክቡና ጉዳቸዉ ይዉጣ

    • @abmikael732
      @abmikael732 15 днів тому +1

      ዘላለም እባክህ እርዳቸዉ ስልክ ቁጥራን ❤

  • @user-lv5zf7cc5v
    @user-lv5zf7cc5v 19 днів тому +94

    መንፈስ ነው የሚጫወትባት ልጅቷ ላይ ፀበል መውሰድ ካለበለዚያ ልጁ የሆነ እርኩስ መንፈስ ነገር አለው ብቻ ፀበል ውሰዳቸው ዘላለም

  • @TinaDusseldorf
    @TinaDusseldorf 19 днів тому +92

    በእንቅልፍ ልባቸው የሚጓዙ ሰዎች በጣም ነው የሚያሳዝኑት እግዚአብሔር ይርዳሽ !

    • @smarttv5682
      @smarttv5682 17 днів тому

      መተታምነውመዳኒትአሰነክታትነውፀበልውሰዳት😮😮😮ወይለህግአቅርበውዘላለምዘገየበርታ

    • @TelahunAbebe-dp5co
      @TelahunAbebe-dp5co 17 днів тому +1

      ​@@smarttv5682ለምን? ወደሽ ከተደፋሽ.... ይባላል

  • @user-tt7sh4wn6o
    @user-tt7sh4wn6o 19 днів тому +196

    እዉነት ለመናገር ልጁ ጥፋት የለበትም እሷም ብቻ ፈጣሪ ይሁንላት ዉዶቼ ፀበል ትሂድ የምትሉት በላይክ አሳዩት ስወዳቹ❤❤❤

    • @AschalewHailu-or4ix
      @AschalewHailu-or4ix 19 днів тому +5

      Liju tefat yelebetem ? helina kalelew Lik neh/nesh...

    • @FrewAbe
      @FrewAbe 19 днів тому

      ለአንድ አለማዊ ሰው አንዲት ሴት ተገላልጣ ሂዳ ህሊና አይከብድም​@@AschalewHailu-or4ix

    • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
      @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 19 днів тому +5

      መንፈስ ነዉ እየሰወራት ነዉ አምላኬ
      ሆይ😢😢😢

    • @user-qo7pk6yk8y
      @user-qo7pk6yk8y 19 днів тому +3

      ምንድነው ጥፋት የሌለበት ደሞ ሴት እሷን ብቻ ነው የማውቀው ይላል ምላሳም የሆነ ነገር አርጓቷል

    • @beletudebele5964
      @beletudebele5964 18 днів тому +1

      😢😢😢😢😢😢

  • @Meme-iw4nm
    @Meme-iw4nm 19 днів тому +89

    ማርያምን አተ ሳትናገረው እርህሱን ሳይ የባለፈው የዋና ገዳውስጥ ያሉት ትዝ አለኝ

    • @user-cw9sx6zq2c
      @user-cw9sx6zq2c 19 днів тому +3

      እኔም የልጁቱ ውሬ😢😢😢😢

    • @user-oj4tx6bk2o
      @user-oj4tx6bk2o 19 днів тому +3

      😂እኔ ራሱ የዋና ገዳው ነው የመጣብኝ😅

    • @user-gp4di5fp3s
      @user-gp4di5fp3s 19 днів тому

      Awqonew leitachew bilonew inesuma

    • @TsehayNugatu
      @TsehayNugatu 19 днів тому

      እኔ እራሱ አንደዛ አሰብኩ

    • @user-ok4vr7tg8x
      @user-ok4vr7tg8x 18 днів тому

      እኔም መጀመሪያ ያነው የመሰለኝ

  • @astierabath5348
    @astierabath5348 19 днів тому +68

    ዘላለም እንዴት ነህ እንቁ ወንድማችን የንስር አይን በእናትህ አግዘው እነዛ አይጦች ለህግ መቅረብ አለባቸው ትላንትና አዳማ ወንድሙ አግኝቶ አነጋግሮታል እና ሰው ያስፈልገዋል ብቻው አይሆንም እንደዛ ሆኖ

  • @user-dl4oq4wd5w
    @user-dl4oq4wd5w 19 днів тому +26

    በጣም ታሳዝናለች በፍጹም ራስን ማጥፋት መፍትሔ አይሆንም የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል።

  • @user-tt7sh4wn6o
    @user-tt7sh4wn6o 19 днів тому +60

    እባክህን የኛ ጀግና ፀበል ትሂድ ልጁ በደንብ መጠየቅ አለበት ፈጣሪ ትግስቱን ይስጥህ ምድራችን ስንት ጉድ ይዛለች

  • @rahwanegash8282
    @rahwanegash8282 19 днів тому +39

    ኡፍፍፍ በጣም ያስደነግጣል 😢😢😢ምን አይነት ክፉ መንፈስ ኖው
    አይዞሽ አህቴ ፀበል ሂጂ አግዚአብሔር ያድናል 🙏🙏🙏🙏

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb 19 днів тому +30

    ክፍል 2 ካላሳየኸን. እኛም አናምንም። ወንድማችን. አደራ አደራ. ካስተማርክ አይቀር. እስከመጨረሻው አስተምረን እባክህን አደራ

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f 19 днів тому +39

    😢😢😢እረ ፀበል ውሰዷት በማርያም እንዲህ አይነት ባህሪ ካላት ፀበል እስካሁን ሳትወስዷት

    • @user-yt6sd8ge5m
      @user-yt6sd8ge5m 19 днів тому

      እንዴ ሁልግዜም ገላዋን መታጠብ

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 18 днів тому +16

    እራስዎን ሳታውቅ ከወንድ ጋር እድትተኛ የሚያደርጋት መንፈስ ነው ፀበል አስገብዎት በተረፍ መፃም መፀለይ መስገድ እና የመምህር ተስፍዬ አበራ ገጠመኝ አዳምጪ የመንፍስ ስራ በደንብ ይገባሻል

  • @doda9780
    @doda9780 19 днів тому +22

    ልጁጋ ጥፋት የልብም አሁን አልካድም መልካም ሰዉ ናዉ ተጋቡ አብራችሁ ኑሩ መጀምሪያ ቸርች ሂጂና ናፃ ሆን 🙏🙏

    • @HayatHayat-zu6vk
      @HayatHayat-zu6vk 18 днів тому

      ቸርች😅😅😅😅ኦርቶዶክናትኮ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 18 днів тому +13

    ተጋቡ ልጅ ምርጥ ልጅ ነዉ ማመኑ ብቻ ይበቃል አብራቹ አሳድጉት ልጅ በረከት ነዉ አንቺ ግን ተጠመቂ በቅልፍ ልብሽ ነዉ ብዙ ነገር ምታረጊዉ

  • @user-ds5tg9hq4i
    @user-ds5tg9hq4i 19 днів тому +16

    በጣም ደስ የምትሉ ጓደኛሞች ናችሁ ሆሆ በዚህ ዘመን የማንሰማው ታሪክ የለም ፈጣሪ ሆይ ጠብቀን እህቴ አሳዘነችኝ ክፉ መንፈስ ነው ሚጫወትባት ፀበል ውሰጃት ምርጥ ጓደኛዋ ስለሆንሽ

  • @user-jf3vk2vi1t
    @user-jf3vk2vi1t 19 днів тому +14

    እህቴ የመምህር ተስፋየ ትምህርት አዳምጪ ይጠቅመሻል ፀበል ተፀበይ ልጂ ይወለድ

  • @roseissa7483
    @roseissa7483 19 днів тому +26

    እረ ይሄ ከባድ ነው እሷም ወዳ አይደለም ፀበል መጠመቅ አለባት ይሄ መንፈስ ነው እየሰወራት ነው መዳኒቱ ፀበል ነው እቴ አይዞሽ

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb 19 днів тому +18

    ልጅትዋ እንደነገሩን ጠንካራ አማኝ ስለሆነች.
    ልጅም እሷም. ጸበል ተጠምቀው. በቤተክርስትያን ስርዓት ይጋቡ ዘንድ ጸሎታችን ነው።

  • @user-bi8jh3ow9k
    @user-bi8jh3ow9k 19 днів тому +21

    ጥያቄየ ለጋዜጠኛው ነው።ቀጥታ አገናኝተህ ከማነጋገርህ በፊት ማታ ሲገናኙ ለማየት ለምን ጥረት አላደረክም???????

  • @Meri-rg7hp
    @Meri-rg7hp 19 днів тому +31

    ኣይዞክኒ ዝሓፍተይ ሂወት ከምኡ እያ ዓርስኪ ሓልዊ ንዝመፅአካ ኣሜን ኢልካ ምቅባል እዩ ዛማዓረይ ንስክን ጎበዛት ኢክን ከም ኣደታትክን ጠንካራታት ኢክን ሐዚ ውን ኢሂን ሚሂን ተባሂልክን ቀፅላ ዘን ኣሕዋተይ😍😍😍🙏ፀበል ውሰድዋት😥🙏

    • @abebamail3599
      @abebamail3599 19 днів тому

    • @user-rl2uv3dv6p
      @user-rl2uv3dv6p 19 днів тому +2

      ❤❤❤ብትክክል

    • @rahelestif2112
      @rahelestif2112 18 днів тому

      ዘይተውርዶ ካብዚ ኩሉ ብከምዙይ ዝተወለደ ከ ጥዑይ ዶ ይኾን?ናይ ሸይጣን እዩ እኮ።

    • @Meri-rg7hp
      @Meri-rg7hp 18 днів тому +1

      @@rahelestif2112 ምሽ ንራከብ ኢና ኢሉ እዚ ወዲ ፀበል እንተከይዳ ዓርሳ ትፈልጥ እያ ካብኡ ውን ከም ፍቃድ ፈጣሪ ፅቡቅ ይግበረላ እንበር የሕዝን እዩ ኣቀዲማ ክትከይድ ነይርዋ ፀበል🙏😪

  • @demwezeassefa5221
    @demwezeassefa5221 19 днів тому +7

    የምን እራስ ማጥፋት ነው የኔውድ አይዞሽ ፀበል ተጠመቂ መፍትሄ ላይ ታደርሻለሽ

  • @Zahra-so5rl
    @Zahra-so5rl 19 днів тому +11

    ዘልዬ ወንድሜ እንዴት ነህ አላህ ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ ሰበብ አድርስ የንስር አይንን ነገር አደራ ግን እራሳቹን እየጠበቃቹ አላህ ይጠብቃቹ ጀግናዎች ወይኔ በቅልፍ ልብ መሄድ ግን በጣም ከባድ እኮነው ቁልፍ ቆልፎ የምያነሳሰው የግድ መኖር አለበት አላህ ይርዳሽ

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 19 днів тому +9

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
    በዚህ ምድር ላይ የሚሰማው
    ሁሉ ዱብ እዳ ሆነብኝ
    ወገኖቼ ከምንሰማው
    ከምናየው ሁሉ ፈጣሪ
    ይጠብቃቹ ይጠብቀን አሜን
    🙏🙏🙏

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 19 днів тому +32

    መምህር ተስፋዬ አበራ አንድ ተከራይ እንዴት የአከራይ ልጆቹን እንዴት እንደአደረጋቸው በመስተፋቅር መተት ገብታችሁ ስሙት እና ካላመነችበት ጸበል ትግባ ወይ እሱ ወይ ሌላ ወንድ አስደርጓባታል እኛም ግራ ገባን ዘላለም ከባድ ነው

    • @wubiyeabebe4298
      @wubiyeabebe4298 19 днів тому +1

      በትክክል

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 19 днів тому

      ተስፋዬ እራሱ መተተኛ ስለሆነ ነው ስለ መተት የሚተነትንላችሁ ቆይ እኔ እምለው ሁሉም ነገር መንፈስ መተት ሰይጣን ብላችሁ ለምን ለዲያቢሎስ እውቅና ሰጣችሁት ስለ ክርስቶስ አውሩ መተት ሰይጣን ደብተራ እኔ በክርስቶስ አምኜ በስመ አብ ወወል ስለው እንደ ጉም በኖ እንደ ጢስ ተኖ ይጠፋል አይምሩዋችሁን ከመተት አውጡት እረ ተስፋዬ የምትባል ሰውዬ የስራክን ይስጥክ እዝቡን መተት እና መተት ብቻ እንጂ የክርስቲስን ቸርነት አተፋችሁት

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 18 днів тому +1

      አዎ ትክክል

    • @TinaLoveyehelemhewot
      @TinaLoveyehelemhewot 11 днів тому

      ​@@asegedechanbesso1399enate dedebachu sewuen atadedebu esue selekeresetose bedabe naw yemeyasetemerawu ena telatachenn endenewogawu naw eshe

    • @marthayifrou2168
      @marthayifrou2168 10 днів тому

      Eso ahh me mknytome btsbe y kale cegrone ykoya ymslnale

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q 19 днів тому +9

    ይሄ ከአይምሮ በላይ ነው እህታችን መንፈስ ነው ፀበል ተጠመቂ ልጂ እዳታሶርጂ ሀፂያት ነው ስን ሰው ልጂ አቶ ያለቅሳል ውለጂ እግዚአብሔር ያሳድገዋል እንኴንም ያስረገዘሺን አወቅሺ ልጂሺም ያላባት አይቀርም ተግባብታችሁ ተጋቡ

  • @Genet398
    @Genet398 19 днів тому +11

    ፅበል ተሓፀቢ ዛሓፍተይ ስራሕ ፍቃድ ገይርኪ ናይ መንፍስ ስራሕ እዩ 😢

    • @Genet398
      @Genet398 19 днів тому

      መስተፋቅር ኣሰርባት ነው 😢

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp 19 днів тому +192

    እኛ የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ ይሁነን አሜን በሉ የስደት እህቶቼ😢

  • @MariamMariam-xl2kh
    @MariamMariam-xl2kh 19 днів тому +9

    አቤት እግዚኣብሔር ይርዳሽ ፀበል ውሰዷት እናት ትድናለች እመብርሃን ትድአስልሽ

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 19 днів тому +11

    ስታሳዝን በፈጣሪ ብዙ ሰዎች አሉ የዚህ አይነት ነገር ያለባቸው እና ቤተክርስትያን ነው መፍትሔው😢

  • @mumyousufal986
    @mumyousufal986 19 днів тому +18

    የእኔ አሰተያየት ልጁ የሆነ መተት የሚያደርገው ነገር አለ ብዬ ነው የማምነው

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 19 днів тому +14

    ዘልዬ ልክ አንተ እንደምትለው ኢትዮጵያ ላይ ያልሰማነው እንጂ ያልተደረገ የለም😢

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v 19 днів тому +17

    በጣም ከባድ ነው በእንቅልፍ ልብ የሚጋዙት ሴቶች በጣም የተጎዱ ነው ምስኪን እሳ እራሳን አታቂም እሱ ግን አተረዳትም እሱን ፈልጋ የመጣች መስሎት እሱ ግኝኙነት አረገ እንዲህ እዳለባት ቤተሰብ አያቅም ሰው አብራት መኖር አለባት ምክናቱም በር ቆልፍ ማነሳ ያስፈልጋል ጋደኛዬ እንዲህ ነበር ምትጋዘው እንደ ድንገት አባታ ስነቃ የለችም ከዛ ተጫጭፈው ፍለጋ ስንወጣ እራሳን አታቅም መጋዝ ብቻ ነው እንዲይ አይነቱ ሰው መጠበቅ ያስፈልጋል

  • @KalkidanMerise
    @KalkidanMerise 18 днів тому +4

    ጉድ እኮነው ዘንድሮ አይ አለመታደል አቤቱ አምላኬ ለንስሐ ሞት አብቃን🙏🙏🙏

  • @frusye6380
    @frusye6380 19 днів тому +12

    በስመአብ ወወልድ ወንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን
    እመቤቴ ትርዳሽ መዳህኒያለም ይርዳሽ❤
    ሰውየው አሠርቶባት ነው😮

  • @SOLI-kt8dh7zj4s
    @SOLI-kt8dh7zj4s 19 днів тому +9

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ካባድ ነዉ አንተም ህመሟን ማዳመጥ አያለብህ ተጠቀምክባት አሁን 7 ወር ሙሉ ሳይገባህ ቀርቶ ነዉ😭

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 19 днів тому +34

    የነሥረ አይን ወንድሜ ከጎኑ ሁን

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 19 днів тому +12

    ብለሀል ምን ትናገር የልሰማነው እጅ ያልተደረገ ነገር የለም ትላለህ ይገርማል

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 19 днів тому +13

    በኢየሱስ ስም በእንቅልፍ ልቧ ነው የምትሄደው ማለት ነው ይህ ነገር አረጋግተህ ማውራት ነበረብህ ጉረቢትየው ይህ ነገር በሽታ ነው ጌታ ይፈውስሽ እህቴ ጅብም ሊበላት ይችላል ውይ ጌታ ይፈውስሽ በኢየሱስ ስም

  • @mulubekele1525
    @mulubekele1525 19 днів тому +42

    ይሄ የመተትና የድግምት ስራ ነው እንዳታቅ የተደረገው

  • @apigeuae6685
    @apigeuae6685 19 днів тому +14

    እኳን በሰላም መጣክ ወድማችን እያፈዘዘ ይሆናል ማታ ማታ ሚገናኛት

  • @user-tt7sh4wn6o
    @user-tt7sh4wn6o 19 днів тому +8

    ቀጣይ መጨረሻዉን አደራ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 16 днів тому +2

    ልጁ መተት አለው ይጣራ አርጎባታል እንጀ ሴት ልጀ ጠንቃቃ ናቸው❤

  • @user-zb2zf6yp1l
    @user-zb2zf6yp1l 19 днів тому +6

    ዘሌ መጣህ አንተ የማታመጣብን ጉድ የለም ኧረ ምን ጉድ ነው አገራችን እየተሰራ ያለው ወዮዮዮ

  • @fotofoto378
    @fotofoto378 19 днів тому +29

    😢ይቅርታ እዚጋ ቭድዮውን ሳልጨርሽ ሐሳቤን ሰጠሁኝ የሄማ የራስዋ ችግር አለባት ለምን ከመጀመርያው ፀበል አያሰጠምቆትም የሄን ችግርዋን እያወቁ ለምን እንዲ ሁና እንድታድግ አደረጋት የቤተሰም ትልቅ ችግር አለባቸው ጓደኛዋም የሄን እያወቀች እንዲ ዝም ማለት አልነበረባትም ወደ ፀበል መውሰድ ነበረባት

    • @semerbintbabasusu8220
      @semerbintbabasusu8220 19 днів тому +1

      አታወናጅሊ ልጅቷ ጭራሽ ላይብረሪ ትገባለች እያሉ አይደል መግብ ትበላለች እያሉ

    • @user-zd1rk7xt3t
      @user-zd1rk7xt3t 19 днів тому +1

      እሔ ከባድ ነው የእውነት ከባድነው እንደት ቤተሠብ እያዩ ዝም አሏት በፈጣሪ ከቤተሠብ ነው ችግሩ ልጁ ስህተት የለበትም ብቻ ፈጣሪ ይርዳት እንጅ ከባድ ነው በጣም 😢😢 ጭራሽ ዩንቨርስቲ እስክትደር በማርያም ስም 😢😢😢

  • @user-ud9fy1cm9g
    @user-ud9fy1cm9g 19 днів тому +7

    ወይ ልጁ ይጣራ በደብ የሆነ ነገር አለው ያረቢይ ያለጢፍ

    • @user-jh8mg7vp5v
      @user-jh8mg7vp5v 19 днів тому

      ልጁ ምን አደረገ እሷ ላይ ያለ ችግር ነው

  • @user-gh5lg9ti4e
    @user-gh5lg9ti4e 19 днів тому +35

    ይህ ክፉ መንፈስነው ይቀይራል የመምህር ተስፋየን ገጠመኝ ስሙ የጥላታችነን መንፈስ እድናቅ እድንነቃ እባካችሁ ቅዱስ መንፈስ እዳለ እርኩስ መንፈስ እዳለም ኣንዘጋ እባካችሁ ጋዜጠኞች ታሬክ ብቻ አታቅርቡ ይህ ምድነውም ብላችሁ ኣስቡ 😢😢😢😢😢😢

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm 19 днів тому +1

      ስሙኜማ ግን የመምህር ተስፋየ ት/ት የት ነዉ ብዙኮመንት ላይ አየዉት ማንበብ እንደሚጠቅም ንገሪኝ እኔም ማየት ፈልጋለሁ

    • @user-vg4ij4jb2o
      @user-vg4ij4jb2o 19 днів тому +4

      ​@@FhfGnf-tn6smመምህር ተስፋየ ብለሽ ግቢ በጣም ይጠቅምሻል።ዩቱብ ላይ

    • @RAllhamdulilaalakulihal
      @RAllhamdulilaalakulihal 19 днів тому

      ​@@FhfGnf-tn6sm😂😳😕

    • @user-gh5lg9ti4e
      @user-gh5lg9ti4e 19 днів тому +4

      @@FhfGnf-tn6sm ገጠመኝ መምህር ተስፋየ ብላችሁ በጣም ትጠቀሙበታላችሁ እመኑኝ እግዚያብሔር ይርዳን ይህ ክፉ ምንፈስነው

    • @user-pc4tj8gn9q
      @user-pc4tj8gn9q 19 днів тому +4

      በትክከል መምሀር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ መስማት ነዉ

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 19 днів тому +2

    ወይኔ ስታሳዝን 😢😢😢😢 ዘሌ በናትህ ፀበል ውሰድዋት የተቸገረችው ነገር አለ የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ችግርሽን ይፍታልሽ 😢😢😢😢😢

  • @Barbarose_skbbr
    @Barbarose_skbbr 6 днів тому +1

    ይሄ ድራማ ወደ ፊልም ቢቀየር የምትሉ የማዳም ቅመሞች በላይክ ግለፁ እስኪ አፍጥኑት 👍

  • @NigstWelde
    @NigstWelde 19 днів тому +7

    ወይኔ ምስኪን ይቺ ልጅ ፀበል ያስፈልጋታል ምስኪን ስታሳዝን

  • @HaimanotMola
    @HaimanotMola 19 днів тому +5

    ዘልዬ ሰላም ይብዛልህ የንስር ዓይንን አደራ እነዛ የሰይጣን ስራየሚሱሩ መጠየቅ አለባቸው

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 19 днів тому +5

    ወይ ጉድ በጣም ይገርማል ዘልዬ እሷ በማታውቀው ነገር ከሆነ የተፈጠረው እራሷን የሚለውጣት መንፈስ አለባት እራሷን ይለውጥና ከሱ ጋር ካገናኛት በሇላ ወደ እራሷ ይመልሳታል እመኑኝ መንፈስ ነው ወይ ከቤተሰብ የመጣ የዛር መንፈስ የባእድ አምልኮ መንፈስ ብቻ በአጠቃላይ የመንፈስ ስራ ነው ዘልዬ 😢😢ፀበል ውሰዷት በማርያም ኡፍ አምላኬ ሆይ ጠብቀን😢😢😢የመምህር ተስፋዬን ትምህርት አዳምጡ እባካችሁ የዲያብሎስ ሴራን ንቁበት ኡፍ 😢😢😢😢

    • @tersite858
      @tersite858 19 днів тому

      ለምን በባዕድ አምልኮ ብቻ ይሳበባል !
      ወይስ ባዕድ አምልኮ እንዲህ ያደርጋል???
      እሱስ አዙሮባት ከሆነ ምን ይታውቃል

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 19 днів тому +1

      @@tersite858 ልክ ነሽ ውዴ ጥሩ ማስተዋል ነው ግን ከበፊት ከዩኒቬርስቲ ጀምሮ ነው ቤተሰቦቿም ያውቃሉ ስላለች ነው ውዴ እንጅ ልክ ነሽ

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 19 днів тому +8

    ዘሌ እንኳን ደና መጣህልን ኢትዮጵያ ውስጥ የማይሰማ የማይታይ ነገር የለም እኮ አሁንማ እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወርኀዊይ በዓል አደረሳችሁ አደርሰን

  • @user-fi9fo3tz4s
    @user-fi9fo3tz4s 19 днів тому +8

    ነገሩ እንደት ነዉ ግን ሊገባኝ አልቻለም 🤔🤔🤔🤔🤔🤔 ዘላለምዬ አላህ ይጠብቅህ ጀግና ነህ ❤❤

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 19 днів тому

      🤔🤔አሮ ጉድ ፈላብን ዘንድሮ

  • @user-fp4ly2tg6y
    @user-fp4ly2tg6y 19 днів тому +5

    በእየሱስም ፀበል ዉሰድዋት

  • @HayatHayat-rp6tz
    @HayatHayat-rp6tz 14 днів тому +1

    ፀበል ዉሰዷት በእግዚአብሔር ከእሷም ሆነ ከእሱ ችግሩ ይታቃል መድሐኒአለም ለተጨነቁት ሁሉ መልስ ይጥ❤❤❤

  • @user-rl2uv3dv6p
    @user-rl2uv3dv6p 19 днів тому +4

    ካበዚ ይመሓረና😢ፀበል ወሰዳት

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 19 днів тому +3

    ወይ ሐፈተይ ማዓረይ አጆኪ ዋላ ብደይ ድልየትኪ ዩኩን እንበሪ ዉላድ እዩ ሕማም እዩ ሕማቅ አጆኪ ብሀይማኖትኪ ፀበል ኪዲ ማዓረይ

  • @nurekadir9054
    @nurekadir9054 19 днів тому +9

    እራሶን፣አታውቅም፣በመተት፣ይሆናል፣እንድትመጣ፣የሚያስደርጋት፣በመተት፣እያስመጣት፣ይሆናል፣ይሄ፣ነገር፣ፀበል፣ያስፈልገዋል።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MuctarMehamed-kg2ml
      @MuctarMehamed-kg2ml 19 днів тому

      Be mettet atimenu 1 Allah fetariyachin eyalee ...Subhaan Allah

    • @MuluneshJenberu
      @MuluneshJenberu 18 днів тому

      አይ የኢትዮጵያ ህዝብ ዘላችሁ መተት ላይ ቁጭ ጉድ እኮ ነዉ

    • @SelamAdema
      @SelamAdema 15 днів тому

      መጀመሪያ የምታወራዉን በደንብ ስሙ ከበፊትም የነበረ ችግር ነዉ እንጅ ልጁ መተት አስነክቷት አይደለም

  • @mesayanteneh3559
    @mesayanteneh3559 18 днів тому +1

    ወንድማችን እባክህ ፀበል እንድትሄድ አግዛት ፀበል ያስፈልጋታል እመብርሀን ትጠብቅሽ

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 19 днів тому +6

    የዝሙት መንፈስ ነዉ ሌላ ምንም ሌላ
    ትአምር እደለም ወንድማችን የዱካሾ አዘጋጅ ይህን ነገር በናንተ ልትፈቱት አትችሉም። ከቻልክ መምህር ተስፋዬ አበራን አገናኟት ይሔ መንፈስ ነዉ😢😢 እሱ ይረዳታል!!!

  • @EmyaShataw-lp3tc
    @EmyaShataw-lp3tc 19 днів тому +6

    አባታቸውንም ፀበል ውሰዷቸው የሆነ ነገር አለ ቤታቸው ውስጥ

  • @user-cy4ex7yn6e
    @user-cy4ex7yn6e 19 днів тому +3

    ልጁ የሆነ ነገር ኣድርጎላት ነዉ መተት ምናምን ሲናገር እየተርበተበተ ነዉ
    ፀበል ትሂድ እግዚኣብሄር ይርዳት

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 19 днів тому +2

    ዋው ዮኒ ብዬክ ነበር አላስችል ስላለኝ ቀድሜ ኮሜንት ሰጠሁ እንጂ ለሚባለው ነገር ብቸኛ ምክንያት ነው። ብቻ ግን ልጁ አሳዘነኝ

  • @ergbetewolde8152
    @ergbetewolde8152 18 днів тому +1

    ዘላለም በእውነት እልሀለው ሁለት ወንድ ልጆች አሉኝ እንደ አንተ አገራቸውን የሚወዱ እናታቸውን የሚወዱ ልጆች እንዲሆኑ ፈጣሪን እለምነዋለው

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz 19 днів тому +16

    በእዉነት ነው ኢትዮጵያ ውሰጥ የታሰማ እንጂ የተደረገ የለም ጌታን😢😢😢😢

    • @user-ti1amahara
      @user-ti1amahara 19 днів тому +8

      ያልተሰማ እንጅ ያልተደረገ ነገር የለም
      በሚለው አስተካክሊው

  • @abichgigna9385
    @abichgigna9385 19 днів тому +3

    ፀበል ትህድ ግን የሰው ውለሽ አለባት
    በናታቹህ ፀበል ውሰዶት

  • @Helenutub
    @Helenutub 19 днів тому +2

    ልጅቷ በህልመ ለሊት ትሄዳለች ማለትነው😢😢😢እህቴ መንፈስ ሰይጣን ነው እሱ አሰርቶባት ሳይሆን ለሊት ስቴድበት ወዳው ይመስለውና ነውጂ የሱ ጥፋት አደለም😢እህቴ በምነትሽ ጠክሪ መፍትሄው ከሱነው😢😢😢😢😢

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 19 днів тому +3

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ እንደዚህ አይነት መፈስ በፀበል ይወገዳል ተጠመቂ እህቴ

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 19 днів тому +3

    የኔ እኸት ሥታሣዝን ፈጣሪ ይፈዉሥሽ እምነት ቦታ ትኺድ

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r 19 днів тому +3

    ይህን ከመምህር ተስፋዬ ተስፋዬ ገጠመኝ ላይ ስምቻለሁ በንቅልፍ ልባቸው እየተነሱ ወሲብ ሲፈጽሙ አያውቁም ይበላሉ ቀን ሲጠየቁ አላደረግንም ይላሉ ስለዚህ ይህ የመንፈስ ሴራ ነው ፀበል መጠመቅ አለባት ልጅቷ

  • @Sojoo-yu1dk
    @Sojoo-yu1dk 19 днів тому +3

    አይዛሺ እህቴ አች አውቀሺ አደለም ያደረግሺው ያጋጥማል የኔም ያክስቴ ልጅ ከተኛንበት ተነስታ ትሄድ ነበር እሶ ግን አይታወቃትም ነበር አዳዴም በቁሟ ትፈጠፈጥ ነበር የምትነቃው ከግርግዳ ወይም ከሆነ ነገር ጋር ስትጋጭ ነው ታወራለችም ወላሂ ታስደነግጠን ነበር ወይኔ አላህ ይርዳሺ

  • @tgstSolomon
    @tgstSolomon 19 днів тому +5

    የመምህር ተስፋዬ ተማሪወች እዚህ ካላችሁ የልጅቷ ታሪክ ባለፈው መምህር ካቀረበው የተከራይና የአከራይ ልጆች ጋር አንድ ነው ፀበል ትጠመቅ😢

  • @tadesseelemo804
    @tadesseelemo804 19 днів тому +3

    ይቅርታ ልጁ ሳይሆን መተት ወይንም አጋንንታዊ መንፈስ ነው የሚነዳት ህክምና ፀሎት ያስፈልጋታል

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz 19 днів тому +3

    እባካችሁ ፀበል ዉሰዷት

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 19 днів тому +2

    ሰላም ላንተ ዘሌ
    የነስራይን ወንድማችን በተቻለህ መጠን እርዳዉ ትላት አዳማ ሂዶ የሄኖክን ወንድም አግኝቶታል
    ብቻዉን አይሂድ የሚያገኘዉንም
    መረጃ ባይናገርና ቤቱዉስጥም ሰዉ ባይመጣ ጥሩነዉ

  • @yibeltalabie5340
    @yibeltalabie5340 18 днів тому +1

    ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልሽ ወንድማችን ጠበል ትጠመቅ ውሰዷት

  • @user-zh5lj4ex3k
    @user-zh5lj4ex3k 19 днів тому +2

    በስመ ስላሴ እኔ የአጎቴ ልጅ በእንቅልፍ ልቡ እየሄደ የራሱ ጥላ ለመያዝ ይራረጣል ምን እየሰራህ ነው ከተባለ ደሮ እያስራረጥኩ ነው ይለናል የእህታችን እንደዚ ነው 👈👈👈ይሄ እርኩስ መንፈስ ነው ገጠመኝ መምህር ተስፋይ አበራ ብላቹ ሰርች አርጋቹ አዳምጡ እንደዚ አይነት ሰዎች በእንቅልፍ ልባቹው ይሄዳሉ መፍቲሄ ፀበል ነው

  • @AsinakechAdugna
    @AsinakechAdugna 19 днів тому +4

    አሜን እነመሰግነለን ወንድማችን

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 19 днів тому +2

    ምን አይነት ቤተሰብናቸው ፀበል እንኩዋን ሳይወሰድዋት..

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 19 днів тому +1

    በመዳንያለም መንፈስ ነዉ ፀበል ዉሰዷት ስታሳዝን በጌታ አቤቱ አምላኬ ሆይ አደራክን አንተ ጠብቀኝ 😢🤔🙏

  • @saeedamatafria2115
    @saeedamatafria2115 19 днів тому +5

    ግርም የምለኝ ነገር ሰው ለሰው አይተኛም የቤተሰብ መናፊስት እየተጫወተባት ነው ፀበል ውሰዷት ምስክን አይ እድላችን 😢😢😢😢

  • @eyoabmedia1
    @eyoabmedia1 19 днів тому +3

    አይዞሽ እህቴ ፀበል ህጂ 😢😊

  • @user-ec8pq9uw9v
    @user-ec8pq9uw9v 19 днів тому +2

    ወይ ጆሮዬ የማይሰማዉ የለም ችግር አለ በመሀላቸዉ መንፈሱ ነዉ ችግር የፈጠረዉ

  • @YemsgenLesu-ud2bm
    @YemsgenLesu-ud2bm 19 днів тому +2

    ዘሌ እንኳን ደህና መጣክልን ዘሌን የምቶዱ አስቲበ👍👍

  • @maranatamedia8641
    @maranatamedia8641 19 днів тому +7

    ይችን መሳይ ቆንጆ ውድ ልጂ ተጫወቱባት አይደል ።ስንት ልቅ ሴት ባለበት ከተማ

  • @hadyalav4972
    @hadyalav4972 19 днів тому +2

    ወድሜ እኳን ሠላም መጣህ የወንድማችንን ነገር አደራ ጠይቀው❤

  • @Alice-kr5op
    @Alice-kr5op 19 днів тому +1

    ዘላለምየ በደንብ አግዛት ልጁ የሆነነገር መተት አርጎላት እንዳይሆን ወይም አንዳአንድ ሰዎችም ለሊት በእንቅልፍ ዝብሎ ይሄዳሉ እና በደንብ አጣራ አንበሳየ አይዞሽ እህቴ ፀበል ተጠመቂ ፈጣሪ ይርዳሽ ያማል 😢😢😢😢😢

  • @gnetgremew2226
    @gnetgremew2226 19 днів тому +6

    ልጅቱ እራሷ ችግር😊 አለባት ስለዝህ እሱ ምን አድ0ረገ ዘሌ ከሜራ መግጠም ነበረብህ ሌልት እንደምትሄድ በእየሱስ ስም መንፈስ እ0ለባት ቻርች ውሰዷት😊😊😊

  • @user-cg3ok5jp9x
    @user-cg3ok5jp9x 19 днів тому +2

    እግዚአብሔር ከዚህ ከክፉ መፈስ ይጠብቀን😢😢

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 19 днів тому +1

    ዋው ይሄ በቃ ይመስለኛል ስሊፕ ወኪንግ የሚባለው ነገር ይኖርባት ይሆናል እኔ የሚመስለኝ እሱ ነው።

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 19 днів тому +1

    ዘልየ ጀግና ነህኮ ከንስር አይን ጎን ስለሆኖክ በተለይ ዊዊዊ

  • @teejanhameed5430
    @teejanhameed5430 19 днів тому +3

    ሰላምዘሌምንጉድነው😢😢😢ፀበልትሂድየምትሉ በጤነዋአይመስለኝም😢😢

  • @asmamawabay8591
    @asmamawabay8591 19 днів тому +6

    ዱካ ሾው ብዙ መልካም ስራዎችን ትሰራለህ ግን ብዙ ግዜ ርግዝናን በተመለከተ ማስወረድን አልደግፍም ትላለህ ግን ለምን ለማስወረድ አልሞከራችሁም እያልክ ታበረታታለህ እና ባክህ በማንኛውም መንገድ እርግዝና ይፈጠር ውርጃን አታበረታታ እሄ ስልጣኔ አይደለም ፅንሱ ሰው ነው እና ጭካኔ ጥሩ አይደለም ውርጃ የምትለውን ልምምድህን ከውስጥህ አውጣው

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 19 днів тому

      You are absolutely right

    • @etalem3581
      @etalem3581 18 днів тому

      አባት የሌለው ልጅ ማሳደግ በጣም ከባድ ነው የእድሜ ልክ እመም ገንዘብ ቢኖሮ እራሱ ልጅ ሲያድግ አባቱን ይጠይቃል ዘረቢስ ተብሎ ሲሰደብ መሰማት ያማል ለዛነው እጂ ዉርጃወን ደግፎት አደለም

  • @user-qb9cj4qg4t
    @user-qb9cj4qg4t 18 днів тому

    ውይ. እህቴ. ምን አይነት. ክፉ. አይነጥላ ነው መድሐኒቱ. ጸበል ነው . ልጁም. እግዚአብሔር. ይባርከው. ጥሩ ልጅ ነው. እደማይተዋት. እርግጠኛ. ነኝ. እግዚአብሔር. ይማራት. በእውነት

  • @askalumebrhatu4652
    @askalumebrhatu4652 19 днів тому +2

    God bless you my brother.
    Don’t give up sister.

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 19 днів тому +3

    ያአላህ ምን አይነት. ግዜ ላይ ደረሰን ያአላህ 😢😢😢😢. ዝም ብሎ ከሜዳ ይረገዛል እንዴ ወይ ጉድ 😢😢😢😢.

  • @MarAbebe-cl9vo
    @MarAbebe-cl9vo 19 днів тому +3

    ጉድ ጉድ አምላኬ ሆይ ይቅር ይበለን

  • @user-lo8ot4vi8e
    @user-lo8ot4vi8e 19 днів тому +1

    yene enat stasazin egziabher yrdash

  • @NegusaTase
    @NegusaTase 16 днів тому +1

    በእውነት አፍቃሪዋ እውነተኛ ነው እግዚአብሄር ከሱጋ ይሁን ዝም ማለት ይችል ነበር ግን የፍጥረት አምላክ ነው
    ሴቷል ልወቅስ ብየ ችግር እዳለባት ሲናገሩም አዘንሁላት ሁኖም ግን የጥንሱ አምላክ ከሁለቱ ጋ አለና መልካም ጋብቻ

  • @user-cg3ok5jp9x
    @user-cg3ok5jp9x 19 днів тому +3

    እኔም እነሳለው ለሊት😢😢አወራለው ቀን የሰራውትን በሰው አገር ነኝ እግዚሐብሄር ይጠብቀኝ😢

    • @YelamMesela
      @YelamMesela 19 днів тому

      ayizoshii tsalotii arigeee yen enatii😢 ba geta bi iyesus simm yetegnwumii negerr yemiyacenikishii negerr ba eyesus sim ye tamata yihunnn

    • @gdghtyy9348
      @gdghtyy9348 19 днів тому

      ፀሎት አድርጊ ስገጅ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሺ

    • @MuctarMehamed-kg2ml
      @MuctarMehamed-kg2ml 19 днів тому

      Min litiseri new mittineshew ...weyis shintishin litishegni new

    • @user-cg3ok5jp9x
      @user-cg3ok5jp9x 19 днів тому

      @@gdghtyy9348 አመሰግናለው ፆለት ባረኩ ሰሀት እደውም ይብሰኛል