የ DNA ውጤት ያልተጠበቀ ሆነ ። የሚኪና ዮርዲ መጨረሻ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 2,1 тис.

  • @tirtamedia1
    @tirtamedia1 4 місяці тому +327

    ሚኪ በጣም ይቅርታ ለተፈጠረው ነገር ባልደረቦች ነን ቂም እንዳትይዝብኝ አደራ

    • @gojotubee
      @gojotubee  4 місяці тому +77

      ተመስገን (ትርታ ሚዲያ) እኔ አልተቀየምኩህም ግን ነገሩን ማጠምዘዝህ አናዶኝ ነው

    • @የኔtube
      @የኔtube 4 місяці тому +23

      ዘው አትበል ለሌላ ግዜ😢😢እነዝህ ሌቦች ደግሞ በህግ መጠየቅ አለባቸው

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 4 місяці тому +19

      ትርታ ተመስገን በፊትም ተናግረናል እንዴት እንደዚህ ታደርጋለህ ያሳፍራል ጭራሽ ጓደኝነቱንም እስከ መካድ ደርሰህ ነበር አንድ ቀን ነው የተገናኘነው ብዙም ቀረቤታ የለንም ስትል ነበር እኛ እንኳን በብዙ ቪዲዮ ላይ አብራችሁ ስሰሩ አይተናችሇል ስለዚህ ባልተረጋገጠ ነገር ላይ አንዱን አካል መወንጀል ጥሩ አይደለም አንተ በአካል ከምታውቀው እኛ በቪዲዮ የምናውቀው ሚኪ እንደማያደርገው 100 % እርግጠኛ ሆነን ነበር የተናገርን የነሱ ሴራ እንደነበር ስለዚህ ለብዙዎቻችን ትምህርት ይሆነናል በተረፈ ተመስገን ይቅር ለእግዚአብሔር ይቅር ብለንሀል ሚኪየ የኛ ውድ ወንድም እንኳን ደስ አለህ እውነት ምን ጊዜም አሸናፊ ናት ❤❤❤

    • @tsegaelias4373
      @tsegaelias4373 4 місяці тому +1

      Miki Be Sem matefat kesesachew hon belew New wenjel Newyefesemubeh

    • @ajaybakedir2527
      @ajaybakedir2527 4 місяці тому +1

      እሺ

  • @ReslanGhrawi
    @ReslanGhrawi 4 місяці тому +377

    የወድማችን ሚኪ ነፃ መሆን ማነው እደኔ ደስ ያለው በ like አሳዩኝ....

  • @ሎምቤ
    @ሎምቤ 4 місяці тому +301

    ሚኪ እንኩን ዳስ አልክ የምትሉት 👍👍👍

    • @AyeleshAyeleshTemsgn
      @AyeleshAyeleshTemsgn 3 місяці тому

      መሣቂያ😅😅😅😅😅😅

    • @AyeleshAyeleshTemsgn
      @AyeleshAyeleshTemsgn 3 місяці тому

      አብረን የተማከርነው አላለችም

    • @selamawitghiwot2745
      @selamawitghiwot2745 2 місяці тому

      ለምን አብረው ተኝተው ባይሆን ነበር አብሮ ሻይ በመጠጣት ይረገዛል ፣የሱ የራሱ ውጤቱን ሲሰማ yes ማለት ገርሞኛል ፣

  • @FikaduKassa-qe5me
    @FikaduKassa-qe5me 4 місяці тому +60

    ሚክ እንደዝህ አይነት ድርጊት እንደማያደርግ 100 % እርግጠኛ ነበርኩ
    ማን ነው እንደ እኔ እርግጠኛ የሆነ በላይክ ያሰየኝ ❤❤❤❤
    ሚክ the one of mu favorite you tuber ❤❤❤❤

  • @Abdurehmanabdi-f7h
    @Abdurehmanabdi-f7h 4 місяці тому +33

    ወንድሜ ነፃ በመውጣትህ በጣም ደስ ብሎኛል እናትና ልጅ መከሰስ አለባቸው እንዳትተዋቸዉ ሆን ብለው ነው ስምህን ያጠፉት

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 4 місяці тому +29

    ሚኪዬ እንኩዋን መልአኩ ቅዱስ ሚክያኤል አወጣህ የኔ ወንድም!
    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ተገላገልክ!!!

  • @ሎምቤ
    @ሎምቤ 4 місяці тому +315

    እናት እን ልጅ ባ ሕግ ይታያቁ የምትሉት 👍👍👍

  • @Kelem-j4k
    @Kelem-j4k 4 місяці тому +132

    እልልል እኳን ደስ አለህ ወይ ቅሌት ከልጀቷ የናትዮዋ መደረቅ ወራዳ። በስም አጥፊነት ይከሰሱ እንዳትተዋችዉ።የምትሉ👍👍👍👍ግን ከሚኪ እናት ጋራ ምንያገኛታል

    • @zuriashkerala8149
      @zuriashkerala8149 4 місяці тому

      እንኛ ሌቦች ናችው አሁን አንተ ክነዚህ ሰውች መራቅ ብቻ ነው ያለብህ እነሱ ይፈሩበት

    • @DarejeLikisa
      @DarejeLikisa 4 місяці тому

      Ukane dase Aleke mike

  • @ZainabZainab-dd8ru
    @ZainabZainab-dd8ru 4 місяці тому +126

    አናትናልጅ በህግ ይጠየቁ የምትሉ በላይክ

  • @redaegoitom4488
    @redaegoitom4488 4 місяці тому +18

    ሚኪ እንካን ደስ አለህ ወድም አለም እኔም 100% በርሰት ርግጥኛ ነበርኩ ያንተ እንዳልሆነ ያቺ የርዳኖስ እና እናታ አጨበርባሪዎች ናቸው የእትዮብያ ህዝብ ተጠንቀቁ ከደዚ ቤተሰቦች አጭበርባርዎች ❤❤❤❤

  • @Dodododo-pg4gi
    @Dodododo-pg4gi 4 місяці тому +14

    ሚኪ እንኩን ደስ አልክ ወይ ቅሌት ከልጀቷ የናትዮዋ መደረቅ በህግ ይጠየቁ የምትሉ በለይክ 👍👍

  • @gojotubee
    @gojotubee  4 місяці тому +191

    ከእናቴ ጋር ያላትን ነገር በቅርቡ አጣራለው

    • @Berry-g4y
      @Berry-g4y 4 місяці тому +3

      አይዞክ ሚኪየ 😢😢😢😢😢

    • @የኔtube
      @የኔtube 4 місяці тому +2

      በህግ ይበየቁ

    • @MERETECHWOLDA
      @MERETECHWOLDA 4 місяці тому +2

      አይዞህ በርታ

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 4 місяці тому +7

      አይዞህ ሚኪዬ ከጎንህ ነን ለወደፊቱ ግን ተጠንቀቅ ከጎንህ ያለ ሰው ነው የሚያጠቃህ ሚኪዬ ከይቅርታ ጋር ወርቃቸውን አፍንጫቸውን ወርውርላቸው ብር ደግሞ ካስፈለገህ እናግዝሀለን ወደዛ አርግላቸው ቱ ❤ ቆሻሾች የናትየዋ ወራዳ ሚኪ በህግ ጠይቃቸው እና አስደስተን

    • @ሕልናእዩምንባር
      @ሕልናእዩምንባር 4 місяці тому +3

      እንኳን ደሳለክ ሚኪያችን እዛእዛ ተልከሰክሳ ልክስክስ🎉😅

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi 4 місяці тому +43

    ሚኪ የእውነት ሚኪ ።እናትየውም ልጅቱም ሰክረው ነው።እኔ ደስ ብሎኛል ከአነዚህ ሰወች እራቅ።
    እውነትን አርነት የሚያወጣ ጌታ ነው ሚኪዬ እንደኔ የተደሰተ ሰው የለም የእውነት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ተመስገን

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 4 місяці тому +64

    እረ የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ወደት እየሄድን ነው 😭😭 እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ መጨረሻዬ አሳምርልኝ 😔

    • @destasenbeto7038
      @destasenbeto7038 4 місяці тому

      ቅር ካላችሁ በራሳችሁ አስመርምሩ

  • @NasriyaTilibo
    @NasriyaTilibo 4 місяці тому +7

    ሚኪሾ ኑፁናህ ቢዬነበር ኡኮን ደስ አላህ አላሀምዱሊላህ የና ጀግና እውነት ፈርጠች እንጂ አልትቀበርችም 👍👍👍👍👍👍👍

  • @Akidanee
    @Akidanee 4 місяці тому +39

    በስም ማጥፋት ወንጀል ይከሰሱ የምትሉ

  • @JfuehdNcishs
    @JfuehdNcishs 4 місяці тому +36

    ሚኪ እንካን ደሲ አለህ በራሱ ተማምኖ ነበር ጀግና ነህ 100/1000እርግጠኛ ነበርክ በሰም ማጥፈት ክሰሳቸዉ እናትየዋ ለርሲ በጣም ከእናት የማይጠበቅ ነዉ

  • @alemalem2380
    @alemalem2380 4 місяці тому +39

    ሚክዬ እንኳን ደስ ዓለህ ወንድሜ እልልልልልልል ማነው እንደኔ እዉነታው ሲወጣ ደሥሥሥሥ ያለው

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 4 місяці тому +108

    ሚኪ እንኩዋን ደስ ያለህ ::
    እውነት እውነት ናት ::
    ሚኪ ከተቻለ እናት እና ልጅን ለህግ ይቅረቡ እምትሉ.. በላይክ
    አሳዩኝ :: 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

    • @zuzuzuzu9183
      @zuzuzuzu9183 4 місяці тому +1

      ምን ህግ አለና ነዉ

    • @amanabdulsamed3171
      @amanabdulsamed3171 4 місяці тому +1

      እንዱን ድራማ ኣለቀ እሁንደሞ እናትና ልጅ ምን ኣዲስ ድራም ይዘው ይመጡ ይሆን ?

  • @ShiferawBossie-p5y
    @ShiferawBossie-p5y 4 місяці тому +5

    ሚኪ እንኳን ደስ አለህ ደግሞ እንዳትለቃቸው ከሰህ በሚድያ አሳየን ምንም መራራት አያስፈልግም የሆነሰው ልኳቸው ሊሆን ይችላል።

  • @selamatnafu6593
    @selamatnafu6593 4 місяці тому +9

    በንብ ያስታውቃሉ እናትና ልጅ ተልኩአላቸው

  • @Gete-bz6vc
    @Gete-bz6vc 4 місяці тому +27

    ንፁ ስው ምንግዜም ንፁ ነው ዋው ይመችህ አቡ እግዛብሂር ይባርክህ ተሙ ውድሜ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 4 місяці тому +34

    ሚኪዬ በጉጉት ስጠብቀው ነበር እስኪ ጨርሼ ልስማው የነዚህ ቅሌታም እናትና ልጅ የሚዋረዱበት ቀን ደረሰ ሚኪዬ እንዳትለቃቸው በስም አጥፋ እራሱ መጠየቅ አለባቸው❤❤❤❤እስኪ ጨርሼ ልየው ውጤቱ ምን ይሆን እርግጠኛ ነኝ ሚኪ እንደዚህ አይነት ስብእና የለውም ❤

  • @alemwoloro7875
    @alemwoloro7875 4 місяці тому +14

    Esssaaaaayyyyyyiii Mikiye enkuan desi aleki wondime be euneti betam desi bilognal elelelelelelelelelelelelelele ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰✝️🛐✝️🛐✝️🛐✝️ ayizogni Miki ante netsu Sewu nehi uuuuuuffffff Temasgen amilakee❤🙏🙏🙏🙏

  • @genimulat9858
    @genimulat9858 4 місяці тому +4

    እኔ መጀመሪያም አውቄ ነበር እሱ እደዚ የወረደ ነገር እደማያደርግ👍👍👍👍👍እኮን ደስ አለህ እነሱ ግን ቅጣት ይገባቸዋል

  • @mahletabebe140
    @mahletabebe140 4 місяці тому +6

    ከነኚ ባለጌዎች እደረሱበት አትድረስ በተለይ እናትየው እግር ያናሱ ነው የሚመስሉት እናት በዚህ ልክ አትባልግም ፈጣሪ ልቦና ይስጦት ልጅቶምማፈሪያ ናትእርሶ እንደናት ይሁኑ

  • @alemayehu2768
    @alemayehu2768 4 місяці тому +36

    በአጭበርባሪ እናትና ልጅ እኛም ተወናብደን ነበር ሚኪያስ እ/ር ይባርክህ የቀለሉ በረኪና ብላ ውሀ ጠጣች ሳይንስን ም ልትክዱ ነው ወራዶች

  • @mayhanse8932
    @mayhanse8932 4 місяці тому +31

    በስም ማጥፋት ወደ ህግ ይቅረቡ ። እናት እና ልጅ ባሌጌዎች ናቸው ። ወደ ህግ ይቅረቡ

  • @AnbutAm-xe1wc
    @AnbutAm-xe1wc 4 місяці тому +3

    ሚኪዬ ከምርመራ በፊትም አንተ ንጹህ እንደሆነ ተናግረናል አይዞህ የእወነት ሰዉ ነህ

  • @betiTub
    @betiTub 4 місяці тому +4

    አኔ አላምነም እሄ ድራማ ሊሆን ይቸላል ሁሉም ነገር የሚሰሩ ማምን ከብዶናል

  • @iicyoutube
    @iicyoutube 4 місяці тому +21

    ሚክ የኔ ምርጥ እንካንም ደስ አለህ እነዚህ አረመኔ ልጅና እናት ለህግ መቅረብ አለባቼው

  • @samerwoloyewa4198
    @samerwoloyewa4198 4 місяці тому +35

    ሚኬዬ ነፃ እንደምቶን አልጠራጠርም እኒህ ውሼታሞች እናትና ልጅ ሲዋረዱ ማይት ናፍቆኝ ነበር

  • @betimame2312
    @betimame2312 4 місяці тому +5

    ተሙ ለየት ያልክ ጀግና ነህ
    ጉዳይህን ከጨረስክ ቶሎ ወጤ ከቤታቸው ከአንተ ነው እንዳይሉህ
    ተጠንቅ ቤታቸውም መድረስ አስፈሪ ነው

  • @tirhasabraham7869
    @tirhasabraham7869 4 місяці тому +15

    አሰይይይይይ እልልልልልልልልልልል ሚኪየ እንኳን ደስ አለህ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን እናትና ልጅ ወደ ህግ ይቀረቡ በተናገሩበት መጥፎ ንግግር

  • @maryamenat8287
    @maryamenat8287 День тому

    ሚኪዬ በቅድሚይ እግዚአብሔር ከምንም በላይ ላመሰግነው እወዳለው ሚኪዬ እንኳን እመብርሀን በእይወት አቆየችክ ጥፋተኞች በህግ ይጠየቁልን❤❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 4 місяці тому +22

    አይ ይቺ ዘመን ::
    ምነው የ እናት ክብር የት ገባ ::
    ምነው የ እናትደርባባነት የት ገባ ::
    ምነው እናት እናት ናት እምንልበት ክብርዋ የት ገባ ::
    ሁሉንም እኖቶች ሳይሆን., እንዲህ ያሉ እናቶችን ማለቴ ነው.. ልክ አንሶላውን የገለጥኩላችው እሄ ነኝ አሉሳ እትዬ ???? 🥹🥹🥹🥹🥹

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 4 місяці тому +15

    ❤❤❤❤❤ሚኪዬ ባርዬ ድሮም እኛ አዉሸናል የኛ ጀግና ጨዋ ጨዋ አይገልፅህም እኮ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HayatHB26
    @HayatHB26 4 місяці тому +67

    ይች ሰካራም ከማንም ሰትዘላዘል ነው ያረገዘችው አታቀውም እንዴ የልጁን አባት
    አይደለም እንዴ ተመልካች ነው ያላችሁ ላይክ አድርጉ

    • @destasenbeto7038
      @destasenbeto7038 4 місяці тому

      እንደማታደርገው አውቄው ነበር

  • @HibretMola
    @HibretMola 4 місяці тому +1

    የእውነት ሚኪ በራሱ የሚተማመን ጀግና ልጅ ነው እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ እነሱ ግን በህግ ይቀጡ ስም በማጥፋት ይከሰሱ

  • @molomolo1828
    @molomolo1828 4 місяці тому +1

    ሜኪ ተመስገን እንኳን ደሳለህ በጣም ነበር የጭነቀኝ እራስህን ጠብቅ ውንድማችን ❤

  • @asegedechtegenu5465
    @asegedechtegenu5465 4 місяці тому +6

    እሰይ የኔ ልጅ እንኳን ነፃ ወጣህ አንተ ንፁህ ነህ አሁንም እግዚያቤሄር የጠብቅህ።

  • @ነጁነጁ-ቈ5ወ
    @ነጁነጁ-ቈ5ወ 4 місяці тому +8

    አልሀምዱሊላሂ ንፁ ሰው ምንግዜም ንፁ ነው እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ በህግ ጠይቃቸው❤❤❤❤

  • @genetkebede278
    @genetkebede278 4 місяці тому +15

    ከናትየው ልጅትዋ ከልጅትዋ እናትየው እግዚአብሔር ፍርሃት ተፋ ሚኪ እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ

  • @KasechTsegaye-c1y
    @KasechTsegaye-c1y 11 годин тому

    እናትና ልጅ በህግ ይቀጡ እንደነሡ አይነት ቀጣፊዎች ይማሩበታል ሚኪ መዳኒታችን እየሡስ ክርስቶስ እንኳን ነፃ ያወጣህ ክብር ለእመብርሃን ይሁን

  • @fikrcherkos772
    @fikrcherkos772 4 місяці тому +5

    እናት እና ልጅ በጣም አስነዋሪ ሴት ናቹ ባለጌዎች

  • @makonnenbaraki1894
    @makonnenbaraki1894 4 місяці тому +22

    እናትየው ባለጊ ናት ከመጀመሪያው የጠነስሱት ከልጆ ጋር ከመጀመሪያው ልክ አብራ እንዳስተኛች ስታወራ ነበር ሜኪዬ እንኳን ደስ አለ

  • @Gete-bz6vc
    @Gete-bz6vc 4 місяці тому +19

    ሜኬ እንኳን ደስ አልህ ውድሜ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dttsige4234
    @dttsige4234 4 місяці тому +13

    ሚኪ ሃላፊነት የሚሰማው ልጅ ነው እናት ልጅ ባለጌዋች ናቸው በስም ማጥፋት ይከሰሱ ሌላ አላማ አላቸው በቀላሉ እንዳትላቀቅ ተመሰገን እራሱ ልክ አይደለም ጓደኛውን አሳልፎ በመሰጣት ይቀጣ ይከሰሱ በፍፁም ይቅር እንዳትል ሚሰጥሩን ያውጡ

  • @wosenbiza
    @wosenbiza 4 місяці тому +1

    ሚኪ እንኳን ደስ አለህ እናተን ፈጣሪ ይጠብቃቾሁ ጋዜጠኞች ሁሉ እራሳችሁን ጠብቁ

  • @ሃይሚ
    @ሃይሚ 26 днів тому

    የመኪና ነገር በጣም ጫንቁኝ ነበረ አልሃምዱሊላህ እንኳን ጾ hong የኝ ወንድማችን😢እኛ እኮ በጣም ነው የምንወድቅ

  • @makyaahmed6527
    @makyaahmed6527 4 місяці тому +19

    ሰላም ያሰማኝ ገና ሲለቀቅ እሩጨ ነው የገባሁት

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
    @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ 4 місяці тому +43

    ላይክ ሸር አርጉ እናበረታታው ይህን ልጂ አይከፈልበትም

  • @Tube-bm7te
    @Tube-bm7te 4 місяці тому +24

    አልሃምዱሊላህ እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል

  • @shakirayemer129
    @shakirayemer129 4 місяці тому +1

    ክብር ለመደሐኒአለም ይሁን አሜን እኔ ሚኪዬን እንደራሴ ሆኜ ነው ያመንኩትም ነግ በኔ በሉ ብዬም ተናግሬአለው ግን ሁሌም ቤተሰቦች እባካቹ እናስተውል ነገሮችን በአራቱም አንግል አይተን እንፍረድ ተሙዬ ወንድሜ አንተም ተባረክ ተጠንቀቁ ዘመኑም በጣም ከፍቶአል እወዳችዋለሁ

  • @muluayel-8387
    @muluayel-8387 4 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን እኔ 100% በሚኪ እርገጠኛ ሁኑ ተናገራለሁ እውነት ሚኪ በአንተ ኮርቻለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅ በርታ ሚኪ

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin 4 місяці тому +7

    በኣጭበርባሪ እናትና ልጅ በጣም ግራ ተጋብተን ነበር ሚኪ ወንድማችን እንኳን ደስ ኣለህ።

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 4 місяці тому +6

    ሚኪየ የኔ ጀግና መጀመሪያም እደማታረገዉ በጣም እርግተኛ ነበርሁ እኳን ደሳለህ ደስታችንን በላይክ እናሳየዉ ግን በሌላ ሰዉ እዳያስጠቁህ ተጠንቀቅ መቸም ሰዉ አረመኔ ሆኗል

  • @AnshaMD-t3v
    @AnshaMD-t3v 4 місяці тому +35

    እናትና ልጅ ባለጌ ሀለሌ ናቸው

    • @ማር-ዐ5ሰ
      @ማር-ዐ5ሰ 4 місяці тому +1

      😂😂😂😂 ሌባ ሲሠርቅ ይስማማል ሲካፈል ግን ይጣላል ይባላል ?

    • @FatimaAl-l9d
      @FatimaAl-l9d 4 місяці тому +1

      ​@@ማር-ዐ5ሰ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tesfanesh-bm9wu
    @Tesfanesh-bm9wu 4 місяці тому +1

    እናትና ልጅ እውነታው ገና ያባላችሁዋል ሚኪዬ እንኳን ደስ አለክ እኔ በጣም ከአንተ በላይ ደስ ብሎኛል

  • @SofyaAdem-ci9nb
    @SofyaAdem-ci9nb 4 місяці тому +4

    የዘቀጡ እንኮን ነፃ ወጣህ። ውርደ

  • @makyaahmed6527
    @makyaahmed6527 4 місяці тому +29

    እኔም 100%ፐርሰት እርግጠኛ ነበርኩኝ ሚኪ ጥሩ ስነምግባር ያለው ልጅ እደሆነ አይቶ መገመት አይከብድም

    • @NgstiNgsti-j7o
      @NgstiNgsti-j7o 4 місяці тому

      እኔም ብዬ ነበር ግን ያጣራጥራል ወንድ ስለ ሆነ ደሞ በአሁኑ ስዓት ያስፈራል 😢😅

  • @MahletKwd
    @MahletKwd 4 місяці тому +11

    ልጁ የሚኪ እደማይሆን እርግጠኛ ነበርኩ ሚክ አዉንም እራስህን ጠብቅ እቺ ባለጌ

  • @FantuuTarreessaa
    @FantuuTarreessaa 4 місяці тому +23

    Uuuufffff bagumaa waqayyoo dhugaa kee
    Basee adhookoo mikiyee miskinaa namaa
    😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Zakia-eh1gs
      @Zakia-eh1gs 4 місяці тому

      😅😅

    • @galaanafaarfannaa2719
      @galaanafaarfannaa2719 4 місяці тому +1

      Safudha dhuga waqayoo biyyi kenyi badeti Kuni abbama ishe ulifeseyuu hin bekituu

    • @caaltuuesheetuu5763
      @caaltuuesheetuu5763 4 місяці тому +1

      👏👏👏😘😘😘😎😎dhugaan hin cituum

    • @FantuuTarreessaa
      @FantuuTarreessaa 4 місяці тому

      @@caaltuuesheetuu5763 eyee damaakoo duraa nan sodadhee malfii yoo jettee qorichaa waiy ittii kentee jedhen yadee🥰🥰🥰🥰

  • @Alma-p7j
    @Alma-p7j 4 місяці тому +1

    አቤት ፈጣሪ ትልቅ ሰው ጠፋ እኮ እኔ በልጂቱ ሳይሆን በእናቷ አፈርኩኝ አንሶላ ያጋፈፉ ነው እኮ የሚመስሉት የነበረ እንዴት ከአንድ እናት እንዲህ አይጠበቅም ከእንግዲህ በኋላ ማን ያምናችኋል ባሌጌዎች ሚኪ ግን ጎበዝ ነህ ራስህን ምታውቅ ልጅ ነህ ከመጀመሪያውም አውቀከው ነበር

  • @elsayemane7192
    @elsayemane7192 Місяць тому

    ትክክልነህ ሚኺ መክሰስ ኣለበት እናትና ልጅ።

  • @ሎምቤ
    @ሎምቤ 4 місяці тому +26

    ሚኪ እባክህን የ ካንሰር ታማም ባሌ ታሜ የት ዳረስ እንፋልጋለን ብላ ናባር የምትሉት 👍👍👍

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv 4 місяці тому +4

    እሷ በእግዳ ለሰጠችው ለሌላ ሰው ምታመካኘው በሚኪን ያሳጥረው በሰላም አትገላገሉሽ እመቤቴ ማርያም

  • @AlemKebede-q4w
    @AlemKebede-q4w 4 місяці тому +22

    በህግ ጠይቃቸው መቀጣት ለሌላው መማርያ መሆን አለበት

  • @astertekie655
    @astertekie655 2 місяці тому

    ሚኪ በጣም ጠንካራና ጎበዝ ልጅነህና እንካን ደሳለህ በርታ አይዞህ እንወዳሀለን❤❤❤

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 2 дні тому

    🎉🎉🎉🎉 ሚኪየ ልጄ አይዞህ መከራን የቻለ አሸናፊ ነው።።። እንዳትናደድ።።። እናቶቻችሁ በጣም ተኔኮለኛና ፈጣሪን የማይፈሩ ስለሆኑ።።። ። ሚኪየ እራስህን ጠብቅ ልጄ።።። ፈጣሪ እሱ ይጠብቅህ ።።።።።።።።

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 4 місяці тому +8

    ሚኪ እንኳን ደስ አለህ ወድሜ መጀመሪያውኑ አተ ጋ እውነት እዳለ እናቅ ነበር የትም ስትዘላዘል ያመጣችውን ልጅ ምንም የማያቀውን ያተ ልጅ ነው ማለት ወንጀል ነው ቅሌታሞች

  • @mehdyasman7604
    @mehdyasman7604 4 місяці тому +21

    ማነው ግን እደኔ እየሮጠ የመጣው ሀይሩ አሠማን እሥኪ ልየው

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 4 місяці тому +9

    ወንድሜ ሚኪ እንኳን ደስ ያለክ ግን ወንድሜ ሚኪ ነፃ በመዉጣቱ እንደኔ ደስ ያለዉ አለ እልልልልልልልልልል

  • @GgxJnnx
    @GgxJnnx 4 місяці тому +1

    ቩድዮወ ሳልጨርስ ቸኮየ በኮሞት አንቡበ ነወ የገባኝ😂 ደሰሰሰ ብሎኛል ምከየ እንካን ደሰ አለህ

  • @SewaSewa-l5d
    @SewaSewa-l5d 4 місяці тому +2

    እንኳን ደስ አለክ ሚኪ❤❤❤❤

  • @Hiyoti
    @Hiyoti 4 місяці тому +10

    Bagaa dhugaan kee bayee mikiyee dhugaa bayeen gamadee dhugaan hin haftuu hin turti malee❤❤❤❤❤❤❤

  • @Amzee-q2m
    @Amzee-q2m 4 місяці тому +10

    Baga rabbiin dhugaa kee mullise😢❤

  • @jesusloveseveryone4441
    @jesusloveseveryone4441 4 місяці тому +5

    Mickey congratulations ❤❤❤❤God bless you my brother ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ thank you God ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @muluyfredew1597
    @muluyfredew1597 4 місяці тому +1

    ተመስገን አሳፋሪ እናት ናቸው በዚ እድሜ

  • @FasilNiguse
    @FasilNiguse 4 місяці тому

    የኔ ወንዴም እሰይ ፈራጀ እግዚያብሄረ ነው እኔ በሰንት ቀን ዛሬ ነው ያዩሁት ተመሥገን አምላኬ

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
    @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ 4 місяці тому +31

    ይች ሴት ባለጌ ናት የትልቅ ሰው ውርደታም አፈር ትብላ ባለጌ ናቸው ሚኪየ የኔ አደኛ ወላሂ ውሸት እደሆነ ካፋቸው አውቄ ነበር ይች ሸርሙጣ የሸርሙጣ ዘር አብሽርልኝ ባርችየ ንፁ ልጂ ነህ❤❤❤❤

  • @NoooraMazgan
    @NoooraMazgan 4 місяці тому +7

    እንካን ደስ አል የኔ ውድም እባክህ አራስን ጣብቅ እባክህ 👏

    • @NoooraMazgan
      @NoooraMazgan 4 місяці тому

      እውነት እግዚአብሔር ይመስገን 🤲

  • @yesusgooftadhaa
    @yesusgooftadhaa 4 місяці тому +6

    Baga waqayyoo dhugaa kee basee Obbolessaa kenyaa mikii 👍👍👍👍👍👍

  • @אסתראברהם-י3מ
    @אסתראברהם-י3מ 4 місяці тому +1

    በጣም ደስ አለኝ የልጅን አባት ፈልጌ አናት እና ልጅ ማፍር እለባችሁ
    ለህግ መቅርብ እለባቸው

  • @mareshetroba
    @mareshetroba 4 місяці тому +1

    እናትና ልጅ የመጨረሻ ሴሰኛና ባለጌ ናቹ እሺ ሚኪ ግን ንፁ ወንድሜ እንኳን ደስ አለክ

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ 4 місяці тому +6

    ውይየፈራሁት ይሄን ቀን ነው በስመአብ እናትዬው ግን በዚህ እድሜ ንስሐ ገብተው በመቁረቢያዎ ...ይቅር ይበሎት ለንስሐ ሞት ያብቃዎት ያብቃን

  • @WedimhreyDire
    @WedimhreyDire 4 місяці тому +11

    ኢትዮጵያዊ እናት እንግዲህ እዚህ ድረስ ዘቅጣለች ከዚህ በላይ ብልግና የለም

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot 4 місяці тому +1

      ቀላል ዘቅጣለች በማስሚድያ ወተው ከባለጌ ልጅ ጋአብራ መተባበር የሰው ልጅ በእዝህ ልጅ መለጠፍ ምንአመጣሁ

  • @TotoToto-zp8bz
    @TotoToto-zp8bz 4 місяці тому +7

    Bagaa waqayoo dhugaa kee basee mikii👍👍👍👍

  • @AbaineshAtlaw-zu3nn
    @AbaineshAtlaw-zu3nn 3 місяці тому

    ሚኪ እንኳን ደስ አለህ ባልሠራኸው አንተ ጥሩ ሠውነሀይ እውነትን ይዘህ የምትጓዝ ጀግናችነህ

  • @mduae2013
    @mduae2013 4 місяці тому +1

    እልልልልልል እኳን ደስ አለህ አልሀምዱሊላህ እናንም አስጨንቀኸን ነበር ❤❤❤❤❤

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
    @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ 4 місяці тому +27

    የሆነ ሴራ አላቸው ሚኪ እራስህን ጠብቅ ወድሜ ውርደታም ሰወች ናቸው የኔ የሚላቸው ሰወች ናቸው የነስር አይንን እደዛ አርገውት የነበረው እራስህን ጠብቅ ።

  • @Meron-gw1wj
    @Meron-gw1wj 4 місяці тому +6

    ሚኪ የኔ ሚስኪን ሰው አክበር አሳዘነኝ ከዚህች ልጅ ራቅ እንደው ሴት የምባል በስራክ ውስጥ አታሳትፈቸው

  • @asterbede4961
    @asterbede4961 4 місяці тому +7

    ተመስገን የሚኪኪኪኪኪኪኪኪ ደስታ አየዉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr 4 місяці тому

    እግዝኦ ምን ጉድ ነው እናት ክብር የማታቂ ዘማን እግዝኦ

  • @AbebaWorku-c8y
    @AbebaWorku-c8y 3 місяці тому

    እውነት ይዘገያል እንጅ በመጨረሻ ይወጣል ሰወች እባካችሁ ሁሌየም እውነተኛ ሁኑ

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 4 місяці тому +14

    የናት ቅሌታም ልጅሽ ትዋሽ እናትም ጌታ ልቦና ይሥጣችሑ💔💔💔

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 4 місяці тому +1

      ቀላል ቅሌታም❤

    • @hanakebede282
      @hanakebede282 4 місяці тому

      @@ዳግማዊትኢትዮጵያ በጌታ እኔ ልጅ ትቅለል እምዬ እንዳሕ በአደባባይ መውረድ ያማል

  • @samrihaylay6720
    @samrihaylay6720 4 місяці тому +5

    ሚኪየይ እንኳን ደስ አለክ🙏

  • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
    @አላህወኪል-ፈ4ዐ 4 місяці тому +8

    እረአሁንም ይቅርታ ማለት ሲገባቸው በድኤንኤን ማስረጃእኮን አያምኑም

  • @PhoneStore-o4y
    @PhoneStore-o4y 4 місяці тому

    ወይኔ አልሀምዱሊላህ ረቢላለሚን ምስጋና ለአላህ ይገባው ወድሜ እኳን ደስአለክ እኔግን ወላሂ የነትም የልጅም ሴራ እደነበር እርግጠኛነበርኩኝ አተጀግና ወድማችን በራስ አምትተማመን ንፁህ ጨዋ የሰው ክብር ያለህ ሰውነህ ነገር ግን ምንጊዜ አተን በንፁህ ልቦና አደባባይ ለማውጣት አሚተጉሰውች መጨረሻ ይህነው

  • @ShopMcc-s4c
    @ShopMcc-s4c 7 годин тому

    ግን እኔ ግራ የተጋባሁት ባዲሳባውስጥ ነው ይህ ሁሉ ውጥቅጥ እስኪ ላይክ አርጉ 😅