Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰራተኛዋ ቪዲዮውን ከለቀቅን በኋላ የእርግዝና ምርመራ አድርጋለች
ሻሮን ክስሼው የስማንያ ሜስት ነሽ ክስ ሽው
ብፕስማንያ ላይ እይችልም😂
እና እሩጉዝሆነች ይቺማትረባ የጓደኛዋን ባል እማትረባ
ባልተብዬው እማይረባነው ልክስክስ የስራህን ይስጥህ
ብትፈትንህም ፈተናውንም አላለፍክም አንተ ቆሻሻ አችም ቆሻሻነሽ የጓደኛሽን ቆሻሻ ናችሁ ባልተብዬው አፈርብላ እማትረባ ወራዳናችሁ
ማሪያምን በጣም ነዉ ያሳዘነችኝ ከሱ አልሆነች ከጓደኛዋ አልሆነች ከቤተሰብ ከሃይማኖቷ በዛላይ ልጅ የላት ፈጣሪ ሆይ ልጅ ስጣት
😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Very sad family story
ፈጣሪ የልቡዋን መሻት ይስጣት እሱን ግን የያዘውን አይባርክለት ከሀዲ
በጣም 😢😢😢😢
Amen
በሥመአብ በጣም ያሣዝናል እመብርሀን ትርዳሽ ልጅ ከፈጣሪ ነው እህት ወንድሞቼ በየሀይማኖታችን እንፀልይላት ማለት ባለመውለዷ ትዳሯን አጣች ፈጣሪ መንታ መንታውን ይሥጣት የምትሉ ጭራሽ በእጅ የሚጠፈጠፍ መሠለው ሠራተኛ ተብየዋ ግን ብድር ይግባሽ አንቺ በመውለድሽ የጓደኛሽን ትዳር አፈረሽ መሀፀንሽን ያድርቀው ሌላ ምንም አልልም
አይባልም ልብ ይስጣቹ እንደዛ
እውነት ወንድሜ ተሳስተሃል ልጅን የሚሰጥ እግዚአብሄር ነው ታሳዝናለህ አይዞሽ እህቴ ጫካኝ ወንድ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😮😮😮
አንተ ባለጌ ነህ ዘርህ አይባረክ ወልደህ አትሳም ላንተ ሰትል ሐይማኖቷ የቀየረቺ ሴት አሁን ግን ያንን ረስተህ እዲህ ሰትናገር ትንሸ አታፍርም አንተ ባለጌ ነህ አሁንም ዘርህ አይባረክ እዝጋአብሄር በንተ ቁጣዉ ይጣልብህ ልጀ አይዞሸ ያንቺን ታሪክ ሰምቸ አለሁ ግን ሁሉም ተሰፋ አትቁረጭ እዝጋአብሄር ሁሉም የሚሰጥ አምላካቺን ያሰብልሻል ተሰፋ አትቁረጭ
እህት ወደ እምነት ተመልሽ ከቤተሰብሽ ህጅ እና ይቅርታ ጠይቂ። ይህ አይረባም ጓደኛ ማመን ከንቱ ነው 😢
የሀ ለይቱብ የሰሩት ፍልም ነው
በጣም እራስ ወዳድ ነህ ብዙ ፈተና የደረሰባት ባለቤትን በአንድ ጊዜ ወርውረ እንደጣልካት ነው የሚቆጠረው አንተ ግን በጣም ራስ ወዳድ ነህ ማወቅ ያለብህ የሰራህው ስራ ወንጀል ነው ውድ እህቴ እንካን ከዚህ ከአዲ ልጅ ያልሰጠሽ በምክንያት ነው በእምነትሽ ከፀናሽ የምወድሽ የምትወጂው ባል ይሰጥሻል ምክንያቱም ከልብ አፍቃሪ ነሽ
አይዞሽ የኔ እህት እሰየ የምትሉ እስኪ ፈረሃ እግዚአብር ይኑራችሁ እግዚአብሔእ ታሪክ ቀያሪ ነዉ ወደ ፀበል ሂጄ ድንግል ማርያም ልጅ ትሰጥሽ አለች በሃይማኖትሽ ፅኝ አይዞህ በርቺ ይህም ያልፋል
እ/ር ሠጠ እ/ር ነሣ የምትወልደው ልጅ ላይባረክ ይችላል አሁንም አይባረክልህ አንተ የጎዳኸው ሣሮንን ብቻ ሣይሆን የሔዋን ዘር መሀኖችን በሙሉ ነው አንተ ውሻ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢 ከዚህ በሁዋላ ትዳርህም ልጅህም አይባረክ❤❤❤❤😢😢😢😢
የእግዚአብሔር ስምሙሉውን ፃፍ
የተገኘ ልጅም በእግዚአቢሔር እጅ ልትነጠቅ ትችላለህ ሁሉ የእግዚአቢሄር ፍቃድነውና ጠንቀቅ ብለህ አሰብለት::
betikikl😢😢
እህቴ ለበጎ ነዉ። አንቺ ወደ እስልምናሽ ተመልሰሽ ከበተሰብሽ ታመርቀሽ ያንቺ ሃይማኖት ወንድ አግብተሽ አላህ ልጅ ይሰጥሽ ይሆናል። ለሱም እንደ ክህደቱ ጓደኛሽን አላህ የእጅቻዉን ይስጣቸዉ። ጥለሽ ዉጪ ከዚህ በላይ ራስሽን አታስረክሺ።
ኣንተ ደንጋይ እራስ ኣንተስ በትሆን ኣትውልደም ብትባልስ ሲጀመር ልጅ ከፈጣሪ ነው እንጅ ኣንተጠፍጥፈህ የምተሰራው ኣይደለም
አንች መልካም ሰው ነሽ ባልሽን መፈተንሽም ልክ ነሽ ጓደኛ ተብየዋ ባል ተብየው ግን ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ መሆኑን እኳ አያውቁም ልጅ ይንሳችሁ አንች ሚስትየው ግን መልካም ነሽና ጭንቀትሽ ይገባናል አይዞሽ ያልፍል ተበዳይ መሆንሽ ጥሩ ነው በዳይ የሆኑት ያልቅሱ ለራሳቸው ፀበል ተጠመቂ ሂጅ አንዱ ገዳም ቁጭ በይ ትንሽ ጊዜ ተማፀኝ አምላክሽን እመቤቴን ትወልጃለሽ ብዙወች ወልደዋል መካን የነበሩ
ምናባህ ልጅ ልጅ ትላለህ፡ልጅ የአላህ ስጦታ ነዉ፡እሱአን አባረህ ጎደኛዋን ካገባህ፡አላህ ልጅ ልጅ እንዳልክ በባዶ ያስቀርህ፡አንተ ከሀዲ🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ አስተዋይ መስሉም ሁነሽ አንች ጥሩ ፃፍሽ የኔ ውድ❤
@@KebHsj የኔ ዉድ ይሄኮ የሀይማኖት ጉዳይ ሳይሆን የሴትነት ጉዳይ ነዉ
ምን ታሽቃብጫለሽ አላህን ካደች አላህ ፈተናት
ወንድ ልች እደት ትፈትናለች ቿቃ ደግ አደረጋት
እደዚህ አትበይ ወይም አትበል ጥፋቱ ከሷነው ለመፈተን ለምን እቤቷ አስገባች እናም ያለ ልጅ ምንም ንብረት ቢኖር ሠላም ፍቅር አይመጣም
መሀን መሆን ይህን ያህል ምን አይነት ሰው ነክ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢መሀን የሚል ቃላት ተደጋገመ ወዳ ፈልጋ አይደለም ነገ የሚገጥምህን አታውቅም 😢😢😢😢
ሚሥተየዋ ወደሀይማኖትሺ ተመለሺ የአላህ ተአምርነው ፈተናውን ያበዛብሺ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
,ሳሮን ነይ ወደ ተፈጠርሽበት ሀይማኖትሽ ሰዉ ባዳ ነዉ አብሽር አላህ ሊመልስሽ ፈልጎ ይሆናል ነይ ቤተሰብ ስጋ ነዉ አይጥሉሽም አላህ ሳሊህ ባል መንታ መንታ ልጅ ይሰጥሻል የኔ ዉድ ተረጋጊ ❤❤❤❤❤❤❤❤አንተ ግን በሽተኛ ልጅ ወልደህ ተሰቃይ ነገ እግሯ ስር ይጣልህ ማፈሪያ አላህ ሊመልስሽ ፈልጎ ነዉ ሀቢብቲ ለታሪክ ለመቅረብ ያብቃሽ ሀቢብቲ ራሂማ ነይ ወደ ጀነት
ትወልዳለች,ቢንስ,መንፈስ,ዘግቷት,ነው
❤❤❤❤❤❤
እንዴ ልጅ በትዛዝ የሚሰራ እቃ መሰለህ ሰውዬ ካንቺ ልጅ እወልዳለሁ እቃቃ ጨዋታ ነው የያዝከው ታግሻለሁ አልቀረብህም ገና ከተጋባህ በአመት ከስድስት ወር ግዜ በዝቶ ነው ታገስኳት የምትለው የጅህን ይስጥህ ፈጣሪ
ልጂ ከፈጣሪነው አይይይይጓደኛ የስራሽን ይስጥሽ ካንድ ወር በላይ ትቶሽ እድሚሄድ እርግጠኛነኝ እድሜ ልክሽን ታለቅሻታለሽ❤❤❤❤❤
ልጂ የእግዜአብሄር ስጦታ ነዉ ምክናየቱም እንደእንጀራ አትጋግርልህም የኔ እህት መስከረም ተብየዋን አስወጫት ይችን ቡዳ ካህድይ
Events newe. Khade nate leftena kemetach catch Gare moon segbat kesu Gare gtemech. Balga.
እህቴ በፀሎት በርቺ ተስፋ አትቀረጪ ልጅ ዬሚሰጠዉ ፈጣሪ ብቻ ነዉ❤
ተሳስተሃል ወንድሜ በጣም ታሳዝናለህ እግዚአብሔር እንኳን አትፈራም ልጅ የምሰጠው እግዚአብሔር ነዉ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ልጅ ይሰጠሻል ፀበል ተጠመቅ 😢❤
ባክሽ አላሳዘነችም ምክንያቱም ሙስሊም ሆነክርስቲያን ለወዲ ብሎ ሀይማኖት አይቀየርም ወላሂ እሱም ዴህናውቆሻሻነው ሜናባቷ እምነቷን ቀይሪ አላት እኩሮ
የሚገርመዉ እሷ በጎደኛ ብትፈትንክም በፈተናዉ ወድቀካል ስለምትወድክ ልጂም መዉለድ ባለመቻሏ ሰግታ ነዉ ይህን ያደረገችዉ እጂግ በጣም ርካሺ ዉሻ ነክ
ልጅ እንኴን የእግዚአብሔር ፀጋ ነው ጓደኛው ግን ሞጥፎ ናት😢
ጠብቅ ይህችን ሚስኪን ገፈተህ የወለድከው ልጅ የሚባረክልህ ይመስልሀል እባክህ ከአጠገብዋ አትለይ እርዳትደ
ይገርማል ልክስክስ ነህ እውነት ባልተብየው አፈርብላ ልክስክስ
ህምምምምምም ሄገሬ ታማለች እኛ ኢትዮጵያዊያኖች በታሪካችን በማንነታችን የምንታወቀዉትሁትታማኝአስተዋይአቃፊጀግናሙሁርበመሆናችን ነዉ ይህን ማንነታችን ደግሞ አለም ያወቀዉ ነዉ አሁን እኮ ያ ሁሉ የሚያስደምም ማንነታችን ምን ዉስጥ እንደ ገባ አናቅም ሸጥነዉ ዋጥነዉ ምንድን ነዉ የሆነዉ ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡ ኢትዮጵያየ!!!!
አንደኛ ባሌጌ ወንድ እንደዚህ አላየሁም። ወራዳ።ለዚች ለሠራተኛዋም አይጠቅማትም
Lemen esuen tewekeshalesh??? Eswa erasewa set ameteta…. Enkewan ebet ametetesh kerto bezuwochu ke wuechem ayemeruem.
አንቺም፣ጥፋተኛ፣ነሽ፣ልጅቷን፣ማምጣትሽ።
ሳሮኒየ እመኚ ፈታሪ ይሰጥሻል በርቺ ጸበል ሂጄ በኔ ይሁንብሽህ ፈጣሪ አለ ይሰጥሻል ድንግል ማርያም ማህጸንሽ ትክፈትልሽ 1000 ታድርግሽ🙏🙏🙏 መልካም ያሰማን መድሃኒኣለም
አይዞሽ እሂቴ ልጅም ቢሆንም ባአሏህ እጅ ነው ተሰፋ አትቆጪ
አንዲት መሀን የነበረች ሴት ንስሀ ገብታ የአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ፀበል ጠጥታ መንታ ልጆች ወልዳለች እግዚአብሔር የሚሳነዉ የለም!!!
አንተደሞ ምን ልጅ ልጅ አበዛህ ልጅኮ አላህ ባርኮና ፈቅዶ ካልሰጠህ ቢወለድም ይሞታል ም ት የአላህ ስጦታ ነው ልጅ በእጅ አይሰራም.
አይዞሽ ሳሮን አንቺ ተገፍተሽ ነዉ ልጅቷን ማምጣትሽ ስህተት ቢሆንም ሁሉም ነገር የሚሆነዉ በምክንያት ነዉ ደግሞም ልጅን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነዉ!
አንድ አስተማሪ ተማሪዎቹን በማስተማር ሂደት በመጨረሻ ላይ ተማሪዎቹን ይፈትናል፤ ጥሩ ውጤት ያመጡት ሲያልፉ ዉጤት ያላመጡት ይወድቃሉ፤ በመሆኑም ባልየው ስለወደቀ ሳሮን ራስሽ ያዘጋጀሽውን ፈተና ስላላለፈ ከወደቀው ባል ጋር መቀጠል ስለሌለብሽ ለጓደኛሽ ተይላት፤
ትክክል ከማይሆን ሠውጋር ግዜ ማቃጠል አያሥፈልግም
ነገም ሌላ ስራተኛ ስትቀጥር ሰውየው መተኛቱ አይቀርም እና ካለ ስራተኛ መኖር ነው ማለት ነው 😢😢😢ሳሮን ወደ ቤተስብሽ ይቅርታ ጠይቀሽ ተመለሽ።የወለደ አይጥልም 😢😢
@@birtukantesfaye678ትክክል
ልጂ የፈጣሪነው ከሀድነህ ላተ ብላ ሀይማኖቷን ቀይራ ሜዳ ትጥላታለህ የምትወልደው ልጂ ጤነኛ ባይሆንስ እድሜ ልክህን ስታለቅስ ብትኖርስ❤❤❤❤❤❤አይይይይ እኛ ሰወቺ ስንባል የለት ደስታቺንንን ብቻ ነው
ሰራተኛ ተብየዋ ለሱስትል ይሄን ሁሉ መስዉአት ከፍላ ባለቤቱ ባንች ከቀየራት አንችንስ በሌላ እንደማይቀይር ሸ በምን እርግጠኛነሽ
😢100%100👌
ህሊና ያለዉ ሠዉ ይሄንን ማሠብ አለበት
የኔ እህት አንች ብቻ በእግዚያብሔር ታመኝ ሀናን ያሰበ ጌታ አያሳፍርሽም እግዚያብሔር ሁሉን ያያል እሱም የዘራውን ክፋት ያጭዳል በጌታ ፀንተሽ ቁሚ የእግዚያብሔር ቃል ኢሳያስ 40፡ 31 እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም። ይላል ዘመንሽ ይባረክ አሜን 🙏🏾🥰
እረየዚህየልጂ እናቴን አያት ላደርጋትነው ምክኔያቱም እሦመውለድ ሥለምችል አላለም ያአላህን ሥራምንታቃለህ ሠቶህሥ መውሠድ መቀማት እደሚችል አታቅም ያአላህ ይቅርበለን
እኔ የገረመኝ የሣሮን ነው ለፈተና ተብሎ ፭ ወር ማስቀመጥ ምን አመጣ ሁለተኛ ኢትዮጵያ ውስጥ ከሆነች እህትማማቾች ባል በምቀማሙበት ሀገር እና ጊዜ በቤትሽ ሴት አስቀምጠሽ እየሄድሽ በጣም ጥፋተኛ ነሽ መስከረም መስከረም አይጠባልሽ ካአዲ እግዚአብሔር አይቅናሽ ወልደሽ አትሳም ዘርተሽ አትቃሚ የወንድ እርግማን እደርሳል ብየ አስባለሁ ማህጸንሽ ድንጋይ ይሁን ጥቁር ድንጋይ ያንቺን አይነት ሴት በኢትዮጵያ ምድር አይፈጠር የተረገምሽ ሴት ሁኝ በዘርሽ አውሬ እንጅ ሴው አይወለድ የዘመኑ ካንሰር ያምጣብሽ ይቺን አስተያየት የምታነቡ ሁሉ አጉል ስብከት የተረገመ ሰው ነው ሰውን የምረግመው ማለቱን ተውትና ሙጫ ሆኖ እለጠፍብሽ እያላችሁ ይለፍ አደራ እንደዚህ አይነት ታሪክ ኢትዮጵያ ውስጥ መደገምም ሆነ መደገፍ የለበትም የሣሮን አይነት ሴቶችም በጭንቀት ተነሳስታችሁ በመጀመሪያ ችግር ላይ ፈተና አትጨምሩ ሰውን የምፈትነው ሴይጣን ነውና ወንድማችን ልጅን መፈለግ በግፍ አይደለም እስከ ዛሬ በዚህ ምድር ላይ መርጦ የኖረ የለም መቼም በክህደት እና በዝሙት ቤት ማፍረስ የጤና የስማይም የምድርም ክሣራ ነው ለማንኛውም አይቅናችሁ ባይ ነኝ ።
ሰዎች እናስተውል ማንም የቆመ የሚመስለው ቢኖር ይጠንቀቅ ይላል የተዋህዶ መጽሐፍ ቅዱስግን ባሏ እስከሆነ ድረስ መፈታተኑ አይበጅም ። እኔ እንደኔ ሃሳብ በዳይዋ ፈታኟ ናት ። የገዛ ባሏን በአካል ሂጂና ተፈታተኚው ሳሚው ተንከባከቢው ግን ሠራተኛ መሆንሽን አትርሺ ብልግና ነው ጓደኛዋላይም መርዝ ሰርታለች ባሏላይም ስህተት ሠርታለች ትዳሯንም አፍርሳለች ። ሰነፍ ሴት በገዛ እጇ ቤቷን ታፈርሳለች ይለናል አሁንም መጽሐፍ ቅዱስ ስለዚህ ተጠንቀቁ የራሳችሁን ኑሮ ለመኖር የሌለሠውን ሕይወት አናዳክም አንግደል ። እርሱ በአላማው ጸንቶፍችውን ይፈጽም ።
አሁንምቢሆን ተፀፀች ወደአላህተመለሽአላህአዛኝነውእደኛአይደለም ቤተሠቦችሽንም ይቅርታጠይቂ ሸሀዳያዥ ሶላትሽንስገጂ በርግጥ ስለሀይማኖትሽሥለማታቂነው ብየአስባለሁ የቀየርሽው አሁንምአረፈደም ስትሙሥሊም ወዲእያለምንአስቀየረሽ
አይ ባል ባለጌ አሳፋሪ ነክ ላንተ ብላ መስዋእት የከፈለች ሚስት በሰራተኛ መቀየር ብልግና ነው😢😢😢
እኔ የክርስትና እምነት ተከታይ ነኝ ግን ወንድሜ ልክ አይደለህም ልጂ የሚሰጠው ፈጣሪ ነው ለምን ትወሰልታለህ ወደ እምነትሺ ተመለሺ አይሆንሺሞ
ልጂ የሚሠጠው አለህ ነው እንሠጠህም መንጠቁን ያውቅበታል ብዙ መመፃደቅህ ግን የሆነ ቀን ዎጋ ያስከፍልሀል ካሀዲወቺ እርኩሶቺ ናቺሁ
ይችን ልጂ ግን እባካችሁ ፀበል ውሰዱአት አቡነ ኪሮስ ተፀድቃለህ እባክህ እንድት ሂድርግ ትወልዳለች 😢
ልጅ እኮ የእግዚአብሔር ነው አይዞሽ ትወልጃለሽ እሱ እራሱ መሀን እንዳይሆን ጎደኛ እንዲህ ከሆነ ይቅር እሱ ሚቀልድ አይመስለኝም
ሰራተኛዋ ይሁዳ ነሽ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ ባሌጌ አፈር ብይ ሴት አይደለሽም እንዴ ጂል😏😏😏😏😏😏😏😏
ሲጀመር በ80 ሚስት ላይ ሌላ ሴት በመደረቡ በህግ ይቀጣል 2ኛ ሚስት ከቤት መዉጣት የለባትሞ !!! አህቴ ምንም አይክፋሽ ከሱ ልጅ ጌታ ይሰጠሽ ይህ መጥፍ አና ወራዳ ባለጌ ስለሆነ ነውአንቺ ተረጋጊ ደግና ትዳርሽወዳድ ሴት ነሽ በራስሸ ኩሪ
በገዛ እጅሽ ትታርሽን አፈረሽ ሲጀመር መፈተን አልነበረብሽም ሲቀጥል ወደእስምናሽ ተመለሽ ትወልጅ ይሆናል ወደአላህ ተመለሽ🎉🎉🎉🎉
ባትፈትነውም ሰውየው ዘልዛላ ነው መሄዱ አይቀርም።
Esu esua betfetnewem.lelea ga melekseksuen ayetewem neber
ባትወልድም ምን ብላ እምነቷን ምትቀይረዉሱብሓን ኣሏህ ህዳያዉን ይስጥሽ
ጨኪነች አትሁኑ መራል ሰብ አትሰበሩ እሱ ነዉ ቆሺሺ
ማነው ያለሽ ኦርቶዶክስ እግዚአብሄርን አታመልክም መቼም እንደናተ ክርስቶስን ሰው አትልም ሲቀጥል ማንም ለማንም ሃይማኖት መቀየር አግባብ የለውም ግን ጣትሽን እንዳጦቅሚ ኦርቶዶክስን
ሳሮኖ ሁሉም ለበጎነው ባልሽ ሲጀመር ልክስክሰ ነው እንደውም እግሔአብሔር ገላግሎሻል በሽታነው የሚተርፍሽ አይዞሽ ፀበል ሔጂ እግዚአብሔር ሁሉንም ይሰጥሻል
የኔ ቆንጆ አትዘኚ ከችግር ቡሀላ ምቾት አለ አይዞ ወድቆ ሚቀረው እንጨት እንጂ ሰው ውድቆ አቀርም እኔም ልቤ ተስብሮ ኢሀው ሌላ ሴትም ወንድም እዳላምን አድርገውኛል አይዞሽ
ፍሬ ፍሬ እግዚአብሄር ካልባረከልህ ፍሬ ከንቱ ነው በጣም ሞራል ትነካለህ እሶም በኡሁኑ ግዜ ሰው አይታመንም
መስኪ ተቀብለሽው ከሱ ጋር ከቀጠልሽ ያንችም እጣም ልክ እንደዝያችኛዋ ነው
ይህ ነገር በጣም ስለምትወደው መሀን እሱ ነው የሚመስለኝ
ግን ሠራተኛዋ ግን ነገ ትቶሽ እደማይሔድ በምን አወቅሸ
አው ሊሄድ ይችላል
ይቅራል እዴ
በለመደ እግሩ ይሄዳል።
አሜን ባደረገህ@@SaraMekonen-ym1ob
ሰልይልኝ ብላ የላከቻት ጓደኛዋ ናት
እናት እንደዚህ አይነት ሰው ባል አይሆንሽም እራስሽን ጠብቀሽ ተይው ያግባት አንቺን አትወልጅም ያለሽ እግዚአብሔር አይደለም አልወልድም አትበይ መንታ ይሰጥሻል በአፍሽ ያለመውለድ አዋጅ አታውጂ ።።
አንችም ለአንድ ወንድ ብለሽ አባትሽ እና እናትሽን ቀየረሽ እሱም ለአንድ ሴት አንችን ቀየረሽ እኩል ናችሁ ግን ጥፋቱ ሳሮን ያንችነዉ
እውነት ወንድሜ ተሳስተሃል ልጅን የሚስጥ እግዚአብሄር ነው ታሳዝናለህ እይዞሽ እህቴ ጫካኝ 😢😢😢😢
በህግ እንደሚያስቀጠህ ታቃለህ በህግ ይያዝ ይሄ ባለጌ ስንት መስዋት የከፈለችልህን እንደህ በቀላል እትለቀቅም ቢህግ ይያዝ ይሄባዶ ጭንቅላት ባዶ ሚስትም ቢሆን ተሳስተሻል ግን ልጅ ቅጣት መቀጣት ኣለበት ሁለቱ ቢህግ ይያዙ
በጣም እኔም እስማማለሁ በዚህ ሀሳብ። ይኸ ባለጌ ወንድ መቀጣት አለበት።
ብ@@ሊዲያአለሙብልግናው ምኑ ላይ ነው ለመፈተን ቆጆ ሴት ያመጣች እሷ በዛላይ ደግሞ የራሳን ልብስ እንድትለብስ ፈቅዳ እሷ ለሱ ብላ ትልቅን ነገር ሐይማኖትን ቀይራ በተሰብ ዘመድ አዝማድ አዝኖባት እንዴት ፍሬ ታገኛለች የእናት እና የአባት ሐዘን ከባድ ነው በሱ በኩል ደግሞ እናቱ የልልጅ ያላዩት ሐይማኖቷን ስለቀየረች እና የቤተሰብ ሐዘን እንዳለባት ሰለገባቸው ነው እና እባካቺ እናተ ሴቶች ሐይማኖታቹሁን ከምንም በላይ ጠብቁ
Tesasetehale wedhume edeat edeziy yadergaale lij ye gezabeher setota new agegeto matatem eko ale edezama ateebel. Eshu yemecher esha kahadii Wendi asedabiye new hulum yegzabeher sra new
እግዚአብሔር አምላክ የርዳሸ ናርዶስ አይዞሽ እህቴ በርች አንተ ክፉ ሰው ሰይጣን የተዋሀደህ ነህ አግዚኣብሔር አምላክ የክፉ ሰራህን ይሰጥህ ባለጌ ወድ ነህ የስራህን ይሰጥህ ልጅ የሚሰጠው እግዚኣብሔር ነው አንችስ ጓደኛሸን የካድሽ ወደ ፊት ምን እንደሚገጥምሽ ታውቂለሽ እምነትሸን የበላሽ ሴት ከሀዲ ነሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አፈር. ብይ. አፈር. ብላ. የዉለድከዉ. አይባረክ. ከሙሰሊም. ወደ ክርሰትና. ቀየርካት
ግሩም የሚሉህ ልጅን የሚሰጥ እግዛብሄር ነዉ ::ይች ልጅ ለአንተ ብላ ያን ሁሉ መስዋት ከፍላ ክህደትህ ዋጋ ያስከፍለሀል የጋጋህለት ልጅ ነገ ምን ሀፕን እንደሚፈጠር ታዉቃለህ ? በጣም አዛኝ ትዳር የሆነብኝ ::ከህግ አኳያ በጋብቻዉ ላይ በመማገጡ በሚጠየቀበት ይጠየቃል ::
ልጅቱ እንደዚህ ያለ መስዋት ከፍላልህ ስትጥላት እግዚአብሔር ዝም የሚልህ ይመስልሀል? ዋጋህን ታገኛለህ፤
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ መንታ ልጆች ይሰጥሻል ሁለቱ ቢወልዱም ነገርግ የማያለቅሱበት ሊሆን ይችላል አይዞሽ እዳትለቂው
ፈጣረ አምላክ ሆይ ቤተስቦቸን ከመስቀየም አንተ ጠብቀኝ😢😢😢መጨርሽው የህ ነው😢😢
ምንም አልልም አፈርኩ
አዉ ሀብብት በል በደ ነዉ እንኳን ቤታሰብ ሀይማኖት መከድ ቃርቶ ለበል ሰበል ከወንድም ከአንድ ቤታሰብ መጠለትሞ አይጋበም በእዉነቱ
አን ቺ ቆንጆ ልጅ እንዳታለቅ አትዘኚ አንቺ ትወለጃለሽ የፈጣሪን ስራ ትመሰክሪያለሽ እመኝኝ ፈጣሪ ለአመኑት ታማኝ አምላክ ነው እመኚኝ ትወልጃለሽ መሳቀቅሽን ማዘንሽን ፈጣሪ ይመለከተዋል አይዞሽ የኔ ቆንጆ
Harkaan eddaa sanyooni nama dhanaa jedhaan 😊😊😊harkuumani ofi gotee maa nama sii fakatuuti hin heruumin durani Abarsaa maati qabdaa deemi maati kee dhifaama gafadhuu Amantaa keeti deebiy gorsaa obboleti 😢😢dhirri sareedhaa 😢😢😢😢😢😢
Duban kotti senin fuldura nama basaa 😁😁😁
እኔ ድጋም የመጣሁኝ እስላምና ክርስትያን አይዋደድም እንዴ እሰይ ደግአረገሽ የሚትሉ ነገን አስቡ ፈጣሪን ፊሩ
ይድፊ ቅንቅናም እሄ ሁሉ መስዋአት ከፍላ ጓዱኛዋ ክብር የለሽም
ሳሮን አይዞሽ አንቺ ለፍቅር መደረግ ያለበትን መስዋትነት በሙሉ ከፍለሻል ፈጣሪ ምክንያት አለዉ ተያቸዉ የእዉነት ፈጣሪ ይክስሻል በእምነትሽም ፅኚ ጠንካራም ሁኚ አምላክ አያልቅበትም የራስሽ የሆነ ስራም ስላለሽ ምንም አትሆኚም ጠንክሪ በርቺ እሱ ባለጌ ነዉ ስራተኛዋ አረገዘች እንጂ አልወለደችም እራስህ የምትሰራዉ ነዉ ያስመሰልከዉ በፈጣሪ ስራ አትግባ ባለጌነህ
ሰራተኛዋ በጣም ባሌጊ ነሸ በጣም ነገ የራሰሸ ሄይወት የለሸም ፈጣሪ ይቀጣሻል ልጂም ቢሰጥሸ ተቀጫበታለሸ ንሰሀ ግቢ ሁሉም ነገር በእግዛቤሄር እጅ ነዉ የሰራሸን ይሰጥሻል ጠብቂ
Hojaatun homa balesse hin qabdu jaarsa kiyya naa fatani jete mana fide ajjiba'a bari dubartii mana fidef wani bira dubbatun hin taati sanu moo bakka ilmo argachuu hin dandeenne jarsi isii Hawwi daa'imma qabu keesattii dubbarti mana fidifHarkumni ofi miite isiima baleesaa qaba jarsuma ofi madachisun maa barbachise sanu mana fide😂
@@HikmaaGabre_6😅😅😅 baribareeni harikani dhabani nama gubidii jedhani wanuma isiini dalayidetuyu wani garii miti
@@HikmaaGabre_6 😂😂😂😂 Adurè jala foni kayani yantame jechu kuni ka mali jedhani rabumatuyu isii madala jira iti dhisudha isini matuyu hada u,fiti gababise 😅😅😅
እመብርሃን አዛኝቱ ለአንቺ ጨምሮ ጨማምሮ ልጅ ይስጥሽ ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው ። አንቺ እውነት አለሽ 😊 ጸልዬ ጸበል ሂጂ ይህ ከንቱ የስራውን ይስጠው በርቺ ለበጎ ነው
ለጋደኛዋ ማትሆን ላንተ አትሆንም ሁለታቹ ባሌገዎች ናቹ ፈጣር የእጄቹ ይስጣቹ
አላህን ክደሽ ለወንድ ብለሽ ገና ጀሀነም አለ አሁንም አታርፍጂ ወደ አላህ ተመለሺ ተዉበት ጠይቂ ፍቅር ያለዉ መጸሀፍ ላይ ፊልም ላይ ነዉ አትሸወጂ።
ጀሐነም ክርስቲያን ስለሖነች ነዉ ?አንቺስ ገነት ስለመግባትሽ እርግጠኛ ነሽ
@@elisaworku6637 እኔ እንደዛ አላልኩም እራሴንምንፁህ አላረኩም ወደሌላ አትሂጂ።
አወ@@elisaworku6637
እህቴእመንት። ቀልድ። አደለም። ፍጣሪይቅርይበልሽ። ቤተስብሽን። ይቅርታጠይቂ
ሰዉዮ ጠናማ አይደለም እች ሰራታኛዋ ደግሞ የራሶዋን ክብር አዋረደች😢አይዞሽ እህቴ በእምነት ጠንክር እሄ ታርክ ይቀይራል ትትናሽ ገረመን ከበትሽ አባሪራት
ሱብሀን አላህ ምቼም አይሳካልሽም አንቺም እመኚኝ መቼም ሂወትሽ አይባረክልሽም ወልደሽ ደስተኛ ምትሆኚ መስሎሽ ነው ያችኛዋ ካሎደድካት ልጅ ካልሰጠችህ በስነስርአት ነው ተፋተህ በስርአት ሌላ ማግባት ነበረብህ ስለዚህ. ያውም በገዛ ጎደኛዋ ጋር እንደዚህ ስትሆን ከመግደል አይተናነስም ቁስላን መቼም አይሽርም ገደልካት ሰበርካት ፈጣሪ የእጅህ ይስጥህ አዲስ የምጀምረውም ሂወት ፈጣሪ አይባርክላችሁ
ሣሮን ከዚህ ሠዊየ እንኳንም አልወለድሽ ባለጌ ነዉ መቸም ቢሆን አይባረክም
❤በርግጥልጅአላህነዉየሚሰጠዉ
Sister, God will give you child. He will give you another life
ደግአረገሽ
አይዞሽ የኔቆንጆ ገናትንሽ ነሽ ትወልጃለሽ።እነሱም ምን እደሚያጋጥማቸው አያቁም ።እነዚህ ግፈኞች።እግዚያብሂር አምላክ የስራቸውን ይስጣቸው።ለጌታ አሳልፈሽ ስጫቸው።ልጂ አይስጥህ እግዚያብህር
እህቴ ማህፀንሽ ያዘጋው እርኩስ መፈስ ነው ግድ ያለም ፀሎት አድርጊና ጠበል ተጠበሊ አደራ
ትክክል,ነሽ
ሐይዞሽ እህቴ ልጅ ከአላህ ነዉ እንጅ ከሰው አይደለም ተስፋ አትቁረጭ
የወለድከው አይባረክ😢
ሳሮን ይሄ ልጅ ባል አይሆንሽም እመብርሐን ላንቺ ብላ ያዘጋጀችው ነገር አለ ሰለዚህ ለሰራተኛዋ ፈጣሪ የስራዋን ይስጣት ባል ተብየና ሰራተኛዋ ደግሞ እፈሩ ማፈርያዎች በተለይ ደግሞ ግሩም ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው ። ግን ደግሞተፀፅተህ ይቅርታ ብትል ኩራት አይምሰልህ ማፈርያ ባለጌ ነህ ።ሳሮን አይዞሽ በእምነትሽ ፅኚ ባል ደግሞ ልጅልጅ አትበል ልጅ የፈጣሪ ስጦታ መሆኑኑ አትርሳ
ትዳርሽን በእጅሽ አሣልፈሽ የሠጠሽዉ አንችዉ እራሥሽ ነሽ ማንም ተወቃሽ አይሆንም ያ ማለት በትዳር ላይ ፈተና ምን የሚሉት ታሪክ ነዉ ሢቀጥል ፈትኝ ተብላ ሥትላክ በደካማ ጎንሽ እንዳሥገባሻት አሥቢ ሢቀጥል ሀይማኖትሽ ቀየርሽ አልቀየርሽ እሡ ያንች ድክመት ነዉ so ካንች ውጭ ይህን ጥፋት ያጠፋ የለም እህቴ ቆም ብለሽ አሥቢ ብልጥ ብትሆኝ በትዳርሽ ውሥጥ እንደዚህ አይነት ሤራ ምን ብታሥቢ አገኘ ሠራተኛዋ የተሠጠኝውን አጀንጃ ይዛ ሄዳ በተገቢ ሁኔታ ጫዋታዋን ተጫውታ አሸንፋሻለች አሜን ብለሽ ተቀበይ ማሬ
እህቴ ፈጣሩ መልካም ትዳር ይስጥሺ በልጂም ያስደስትሺ ጸበል ግቢ አይዞሺ ለእግዚአብሄር አየልቅበትም ❤❤❤❤
ደግ አደረገሽ አቦ 😢😢😢. ወይ ከቤተሰቤችሽን አልሄንሽ ወይ ከትዳርሽ አልሆንሽ ለወንድ ብለሽ ሃይማኖሽን የቀየርሽ አንች የማትረቢ ነሽ ካሃዲ ነሽ 😢😢😢
Aishah that Messenger of Allah married her when she was six years old
ሰልሉኝ የሚባለዉ ነገር አይጠቅምም 😢😢😢😢😢😢
እሰይ ይገባሻል እከፍ አሏህን የካደ ድሮም አይቀናውም አንች ነሽ እርካሽ 😂😂😂
ይገባሻል እርካሽ ነሽ ድሮም ሀይማኖትሽን ቀይረሽ ሌላ ነገር ጠብቀሽ ነበር
Mohamed married 6 years old child
አይባልም አኮ አህቶ አለማወቅ ይሆን አኮ ሰዉ ይሲሳታል አትፍረዲ አይዘሽ በላት አዉት ሰዉ አኮነት ትጉድለች😢😢😢
ወላሂለወንድብሎአላህንመክዳትሞትይሻላል
ይህ እኮ የእግዚአብሔር ስራነው ።ምንአልባት የምትውልደው ልጅ እግዚአብሔር ባይባርከው ምን ትላለህ?
አይቅናቸው ካሀዴይ አይቀናቸው ❤
በጣም የሚያሳዝነዉ ከሁለት ያጣ ሆነች እኮ ልጅ የሚሰጠዉ እግዝአብሔር ነዉ ይህ ባለጌ ልጅ አልሰጠሽኝም ይላል እንዴ አይዞሽ ሳሮን ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ ፈጣሪ ይክስሻል፡፡
እኔ የሚመስለኝ እሱ ነው የማይወልደው አውቆ ነው ቤተቦቹ ልጅቷን ስለማይፈልጓት እሷን አውቀው አትወልድም ብለው ሊሆን ይችላል ያለመውለዶን አውቆ የፀባይ ለውጥ ለዚችም አይሆናትም
ልጅ የእግዚአብሔርን ስጦታ ነው ሰውን አሳዝነህ እምትወልደው ግን በሗላ ትፀፀትበታለህ የወለደ ሁሉ ይደሰታል ማለት አይደለም አንቺ ደሞ አልወልድም አትብይ ለእግዚአብሔር እሚመሽ ቀን የለም ትወልጃለሽ እቺ ፈተና እምትልዋት ነገር ግን ተዋት ከመፈተን ማመን ይሻላል
ሀይማኖት ቅየራ ትርፎ ይህ ነው
😮😮😮😮😮😮😮😮😮
አንድ ነገር ማወቅ አለብሽ ይህ ሁሉ መስዋትነት ለከፈለችለት ለኔ ይሆናል ብለሽ ካሰብሽ ሞኝ ነሽ ። የሰዉ ልጅ ችግር ያጋጥመዋል በዚህ ምድር ሲኖር እና ችግር ቢያጋጥምሽ ወይ ብትታሚ አዉጥቶ እንደሚጥልሽ እወቂ። ሳሮን ጠንካራ ሁኝ እንኩአን በጊዜ ማንነቱን አወቅሽ ልጅ ማጣት ባንች አልተጀመረም እግዚአብሄር ለሚያረገዉ ሁሉ ምክንያት አለዉ። ቤተሰቦችሽን ሽማግሌ ይዘሽ ይቅርታ ጠይቂ ፣ እምነትሽንም አንች ሁለቱንም ስላየሽ የተመቸሽን መከተል ትችያለሽ አላማዉ እንደሆነ ሁለቱም እምነት አንድ ነዉ ። የምትከተይዉን እምነት ዋናዉ ጠንከር አርገሽ መያዝ ነዉ የሚያፅናናሽም እሱ ነው። ሰዉ ቁስልሽን እየነካ የባሰ ያሳብድሻል።
ይህየምዲርለቅሶነዉአዴል ወዳላህቶብቺ አሄራንአሰበሺአልቀሺ ሁላቺንምወጄለኛነንከቶበትን አላህማሪ አዛኝጌታነዉ
ነጌም ለሰራተኛዋ ትቶ ወደለላ የንደማመራ ጥሪጥሪ የለዉም የሄ የሴክስ ወልፊ ያለዉ ሰዉየ ነዉ አንች ደሞ ደወ አላህ ተመለሰሽ ዱዓ አሪግ እናትሽና አባትሽ ይቅሪታ ጠይቅ ያዉ ወላጆች እደኛ አደሉም አፉ ይሉሉሻል እንሻአሏህ ልጀም ደሞ ለአሏህ ለምኝዉ በረሕመቱ በእዝነቱ በስፈቱ በጥበቡ ይሰጥሻል አላሁ ስብሓና ወተዓላ የለመነዉን ፊጡር አያሳፊርም ከስህተትሽ ተማሪ ጓደኛ ደሞ አትመኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሱብሀን አላህ የአላህን ታአምር ተመለከትሽ በአይንሽ ባልሽም በሰራተኛ ቀየረሽ ወደተፈጠርሼበት እምነት ተመለሽ እስካሁንም ሞት ያልቀደመሽ
ሰራተኛዋ ቪዲዮውን ከለቀቅን በኋላ የእርግዝና ምርመራ አድርጋለች
ሻሮን ክስሼው የስማንያ ሜስት ነሽ ክስ ሽው
ብፕስማንያ ላይ እይችልም😂
እና እሩጉዝሆነች ይቺማትረባ የጓደኛዋን ባል እማትረባ
ባልተብዬው እማይረባነው ልክስክስ የስራህን ይስጥህ
ብትፈትንህም ፈተናውንም አላለፍክም አንተ ቆሻሻ አችም ቆሻሻነሽ የጓደኛሽን ቆሻሻ ናችሁ ባልተብዬው አፈርብላ እማትረባ ወራዳናችሁ
ማሪያምን በጣም ነዉ ያሳዘነችኝ ከሱ አልሆነች ከጓደኛዋ አልሆነች ከቤተሰብ ከሃይማኖቷ በዛላይ ልጅ የላት ፈጣሪ ሆይ ልጅ ስጣት
😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Very sad family story
ፈጣሪ የልቡዋን መሻት ይስጣት እሱን ግን የያዘውን አይባርክለት ከሀዲ
በጣም 😢😢😢😢
Amen
በሥመአብ በጣም ያሣዝናል እመብርሀን ትርዳሽ ልጅ ከፈጣሪ ነው እህት ወንድሞቼ በየሀይማኖታችን እንፀልይላት ማለት ባለመውለዷ ትዳሯን አጣች ፈጣሪ መንታ መንታውን ይሥጣት የምትሉ ጭራሽ በእጅ የሚጠፈጠፍ መሠለው ሠራተኛ ተብየዋ ግን ብድር ይግባሽ አንቺ በመውለድሽ የጓደኛሽን ትዳር አፈረሽ መሀፀንሽን ያድርቀው ሌላ ምንም አልልም
አይባልም ልብ ይስጣቹ እንደዛ
እውነት ወንድሜ ተሳስተሃል ልጅን የሚሰጥ እግዚአብሄር ነው ታሳዝናለህ አይዞሽ እህቴ ጫካኝ ወንድ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😮😮😮
አንተ ባለጌ ነህ ዘርህ አይባረክ ወልደህ አትሳም ላንተ ሰትል ሐይማኖቷ የቀየረቺ
ሴት አሁን ግን ያንን ረስተህ እዲህ ሰትናገር ትንሸ አታፍርም አንተ ባለጌ ነህ አሁንም ዘርህ አይባረክ እዝጋአብሄር በንተ ቁጣዉ ይጣልብህ
ልጀ አይዞሸ ያንቺን ታሪክ ሰምቸ አለሁ ግን ሁሉም ተሰፋ አትቁረጭ እዝጋአብሄር ሁሉም የሚሰጥ አምላካቺን ያሰብልሻል ተሰፋ አትቁረጭ
እህት ወደ እምነት ተመልሽ ከቤተሰብሽ ህጅ እና ይቅርታ ጠይቂ። ይህ አይረባም
ጓደኛ ማመን ከንቱ ነው 😢
የሀ ለይቱብ የሰሩት ፍልም ነው
በጣም እራስ ወዳድ ነህ ብዙ ፈተና የደረሰባት ባለቤትን በአንድ ጊዜ ወርውረ እንደጣልካት ነው የሚቆጠረው አንተ ግን በጣም ራስ ወዳድ ነህ ማወቅ ያለብህ የሰራህው ስራ ወንጀል ነው ውድ እህቴ እንካን ከዚህ ከአዲ ልጅ ያልሰጠሽ በምክንያት ነው በእምነትሽ ከፀናሽ የምወድሽ የምትወጂው ባል ይሰጥሻል ምክንያቱም ከልብ አፍቃሪ ነሽ
አይዞሽ የኔ እህት እሰየ የምትሉ እስኪ ፈረሃ እግዚአብር ይኑራችሁ እግዚአብሔእ ታሪክ ቀያሪ ነዉ ወደ ፀበል ሂጄ ድንግል ማርያም ልጅ ትሰጥሽ አለች በሃይማኖትሽ ፅኝ አይዞህ በርቺ ይህም ያልፋል
እ/ር ሠጠ እ/ር ነሣ የምትወልደው ልጅ ላይባረክ ይችላል አሁንም አይባረክልህ አንተ የጎዳኸው ሣሮንን ብቻ ሣይሆን የሔዋን ዘር መሀኖችን በሙሉ ነው አንተ ውሻ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢 ከዚህ በሁዋላ ትዳርህም ልጅህም አይባረክ❤❤❤❤😢😢😢😢
የእግዚአብሔር ስምሙሉውን ፃፍ
የተገኘ ልጅም በእግዚአቢሔር እጅ ልትነጠቅ ትችላለህ ሁሉ የእግዚአቢሄር ፍቃድነውና ጠንቀቅ ብለህ አሰብለት::
betikikl😢😢
እህቴ ለበጎ ነዉ። አንቺ ወደ እስልምናሽ ተመልሰሽ ከበተሰብሽ ታመርቀሽ ያንቺ ሃይማኖት ወንድ አግብተሽ አላህ ልጅ ይሰጥሽ ይሆናል። ለሱም እንደ ክህደቱ ጓደኛሽን አላህ የእጅቻዉን ይስጣቸዉ። ጥለሽ ዉጪ ከዚህ በላይ ራስሽን አታስረክሺ።
ኣንተ ደንጋይ እራስ ኣንተስ በትሆን ኣትውልደም ብትባልስ ሲጀመር ልጅ ከፈጣሪ ነው እንጅ ኣንተጠፍጥፈህ የምተሰራው ኣይደለም
አንች መልካም ሰው ነሽ ባልሽን መፈተንሽም ልክ ነሽ ጓደኛ ተብየዋ ባል ተብየው ግን ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ መሆኑን እኳ አያውቁም ልጅ ይንሳችሁ አንች ሚስትየው ግን መልካም ነሽና ጭንቀትሽ ይገባናል አይዞሽ ያልፍል ተበዳይ መሆንሽ ጥሩ ነው በዳይ የሆኑት ያልቅሱ ለራሳቸው ፀበል ተጠመቂ ሂጅ አንዱ ገዳም ቁጭ በይ ትንሽ ጊዜ ተማፀኝ አምላክሽን እመቤቴን ትወልጃለሽ ብዙወች ወልደዋል መካን የነበሩ
ምናባህ ልጅ ልጅ ትላለህ፡ልጅ የአላህ ስጦታ ነዉ፡እሱአን አባረህ ጎደኛዋን ካገባህ፡አላህ ልጅ ልጅ እንዳልክ በባዶ ያስቀርህ፡አንተ ከሀዲ🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ አስተዋይ መስሉም ሁነሽ አንች ጥሩ ፃፍሽ የኔ ውድ❤
@@KebHsj የኔ ዉድ ይሄኮ የሀይማኖት ጉዳይ ሳይሆን የሴትነት ጉዳይ ነዉ
ምን ታሽቃብጫለሽ አላህን ካደች አላህ ፈተናት
ወንድ ልች እደት ትፈትናለች ቿቃ ደግ አደረጋት
እደዚህ አትበይ ወይም አትበል ጥፋቱ ከሷነው ለመፈተን ለምን እቤቷ አስገባች እናም ያለ ልጅ ምንም ንብረት ቢኖር ሠላም ፍቅር አይመጣም
መሀን መሆን ይህን ያህል ምን አይነት ሰው ነክ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢መሀን የሚል ቃላት ተደጋገመ ወዳ ፈልጋ አይደለም ነገ የሚገጥምህን አታውቅም 😢😢😢😢
ሚሥተየዋ ወደሀይማኖትሺ ተመለሺ የአላህ ተአምርነው ፈተናውን ያበዛብሺ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
,ሳሮን ነይ ወደ ተፈጠርሽበት ሀይማኖትሽ ሰዉ ባዳ ነዉ አብሽር አላህ ሊመልስሽ ፈልጎ ይሆናል ነይ ቤተሰብ ስጋ ነዉ አይጥሉሽም አላህ ሳሊህ ባል መንታ መንታ ልጅ ይሰጥሻል የኔ ዉድ ተረጋጊ ❤❤❤❤❤❤❤❤አንተ ግን በሽተኛ ልጅ ወልደህ ተሰቃይ ነገ እግሯ ስር ይጣልህ ማፈሪያ አላህ ሊመልስሽ ፈልጎ ነዉ ሀቢብቲ ለታሪክ ለመቅረብ ያብቃሽ ሀቢብቲ ራሂማ ነይ ወደ ጀነት
ትወልዳለች,ቢንስ,መንፈስ,ዘግቷት,ነው
❤❤❤❤❤❤
እንዴ ልጅ በትዛዝ የሚሰራ እቃ መሰለህ ሰውዬ ካንቺ ልጅ እወልዳለሁ እቃቃ ጨዋታ ነው የያዝከው ታግሻለሁ አልቀረብህም ገና ከተጋባህ በአመት ከስድስት ወር ግዜ በዝቶ ነው ታገስኳት የምትለው የጅህን ይስጥህ ፈጣሪ
ልጂ ከፈጣሪነው አይይይይጓደኛ የስራሽን ይስጥሽ ካንድ ወር በላይ ትቶሽ እድሚሄድ እርግጠኛነኝ እድሜ ልክሽን ታለቅሻታለሽ❤❤❤❤❤
ልጂ የእግዜአብሄር ስጦታ ነዉ ምክናየቱም እንደእንጀራ አትጋግርልህም የኔ እህት መስከረም ተብየዋን አስወጫት ይችን ቡዳ ካህድይ
Events newe. Khade nate leftena kemetach catch Gare moon segbat kesu Gare gtemech. Balga.
እህቴ በፀሎት በርቺ ተስፋ አትቀረጪ ልጅ ዬሚሰጠዉ ፈጣሪ ብቻ ነዉ❤
ተሳስተሃል ወንድሜ በጣም ታሳዝናለህ እግዚአብሔር እንኳን አትፈራም ልጅ የምሰጠው እግዚአብሔር ነዉ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ልጅ ይሰጠሻል ፀበል ተጠመቅ 😢❤
ባክሽ አላሳዘነችም ምክንያቱም ሙስሊም ሆነክርስቲያን ለወዲ ብሎ ሀይማኖት አይቀየርም ወላሂ እሱም ዴህናውቆሻሻነው ሜናባቷ እምነቷን ቀይሪ አላት እኩሮ
የሚገርመዉ እሷ በጎደኛ ብትፈትንክም በፈተናዉ ወድቀካል ስለምትወድክ ልጂም መዉለድ ባለመቻሏ ሰግታ ነዉ ይህን ያደረገችዉ እጂግ በጣም ርካሺ ዉሻ ነክ
ልጅ እንኴን የእግዚአብሔር ፀጋ ነው ጓደኛው ግን ሞጥፎ ናት😢
ጠብቅ ይህችን ሚስኪን ገፈተህ የወለድከው ልጅ የሚባረክልህ ይመስልሀል እባክህ ከአጠገብዋ አትለይ እርዳትደ
ይገርማል ልክስክስ ነህ እውነት ባልተብየው አፈርብላ ልክስክስ
ህምምምምምም ሄገሬ ታማለች እኛ ኢትዮጵያዊያኖች በታሪካችን በማንነታችን የምንታወቀዉ
ትሁት
ታማኝ
አስተዋይ
አቃፊ
ጀግና
ሙሁር
በመሆናችን ነዉ ይህን ማንነታችን ደግሞ አለም ያወቀዉ ነዉ አሁን እኮ ያ ሁሉ የሚያስደምም ማንነታችን ምን ዉስጥ እንደ ገባ አናቅም ሸጥነዉ ዋጥነዉ ምንድን ነዉ የሆነዉ ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡ ኢትዮጵያየ!!!!
አንደኛ ባሌጌ ወንድ እንደዚህ አላየሁም። ወራዳ።ለዚች ለሠራተኛዋም አይጠቅማትም
Lemen esuen tewekeshalesh??? Eswa erasewa set ameteta…. Enkewan ebet ametetesh kerto bezuwochu ke wuechem ayemeruem.
አንቺም፣ጥፋተኛ፣ነሽ፣ልጅቷን፣ማምጣትሽ።
ሳሮኒየ እመኚ ፈታሪ ይሰጥሻል በርቺ ጸበል ሂጄ በኔ ይሁንብሽህ ፈጣሪ አለ ይሰጥሻል ድንግል ማርያም ማህጸንሽ ትክፈትልሽ 1000 ታድርግሽ🙏🙏🙏 መልካም ያሰማን መድሃኒኣለም
አይዞሽ እሂቴ ልጅም ቢሆንም ባአሏህ እጅ ነው ተሰፋ አትቆጪ
አንዲት መሀን የነበረች ሴት ንስሀ ገብታ የአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ፀበል ጠጥታ መንታ ልጆች ወልዳለች እግዚአብሔር የሚሳነዉ የለም!!!
አንተደሞ ምን ልጅ ልጅ አበዛህ ልጅኮ አላህ ባርኮና ፈቅዶ ካልሰጠህ ቢወለድም ይሞታል ም ት የአላህ ስጦታ ነው ልጅ በእጅ አይሰራም.
አይዞሽ ሳሮን አንቺ ተገፍተሽ ነዉ ልጅቷን ማምጣትሽ ስህተት ቢሆንም ሁሉም ነገር የሚሆነዉ በምክንያት ነዉ ደግሞም ልጅን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነዉ!
አንድ አስተማሪ ተማሪዎቹን በማስተማር ሂደት በመጨረሻ ላይ ተማሪዎቹን ይፈትናል፤ ጥሩ ውጤት ያመጡት ሲያልፉ ዉጤት ያላመጡት ይወድቃሉ፤ በመሆኑም ባልየው ስለወደቀ ሳሮን ራስሽ ያዘጋጀሽውን ፈተና ስላላለፈ ከወደቀው ባል ጋር መቀጠል ስለሌለብሽ ለጓደኛሽ ተይላት፤
ትክክል ከማይሆን ሠውጋር ግዜ ማቃጠል አያሥፈልግም
ነገም ሌላ ስራተኛ ስትቀጥር ሰውየው መተኛቱ አይቀርም እና ካለ ስራተኛ መኖር ነው ማለት ነው 😢😢😢ሳሮን ወደ ቤተስብሽ ይቅርታ ጠይቀሽ ተመለሽ።የወለደ አይጥልም 😢😢
@@birtukantesfaye678ትክክል
ልጂ የፈጣሪነው ከሀድነህ ላተ ብላ ሀይማኖቷን ቀይራ ሜዳ ትጥላታለህ የምትወልደው ልጂ ጤነኛ ባይሆንስ እድሜ ልክህን ስታለቅስ ብትኖርስ❤❤❤❤❤❤አይይይይ እኛ ሰወቺ ስንባል የለት ደስታቺንንን ብቻ ነው
ሰራተኛ ተብየዋ ለሱስትል ይሄን ሁሉ መስዉአት ከፍላ ባለቤቱ ባንች ከቀየራት አንችንስ በሌላ እንደማይቀይር ሸ በምን እርግጠኛነሽ
😢100%100👌
ህሊና ያለዉ ሠዉ ይሄንን ማሠብ አለበት
የኔ እህት አንች ብቻ በእግዚያብሔር ታመኝ ሀናን ያሰበ ጌታ አያሳፍርሽም እግዚያብሔር ሁሉን ያያል እሱም የዘራውን ክፋት ያጭዳል በጌታ ፀንተሽ ቁሚ የእግዚያብሔር ቃል ኢሳያስ 40፡ 31 እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም። ይላል ዘመንሽ ይባረክ አሜን 🙏🏾🥰
እረየዚህየልጂ እናቴን አያት ላደርጋትነው ምክኔያቱም እሦመውለድ ሥለምችል አላለም ያአላህን ሥራምንታቃለህ ሠቶህሥ መውሠድ መቀማት እደሚችል አታቅም ያአላህ ይቅርበለን
እኔ የገረመኝ የሣሮን ነው ለፈተና ተብሎ ፭ ወር ማስቀመጥ ምን አመጣ ሁለተኛ ኢትዮጵያ ውስጥ ከሆነች እህትማማቾች ባል በምቀማሙበት ሀገር እና ጊዜ በቤትሽ ሴት አስቀምጠሽ እየሄድሽ በጣም ጥፋተኛ ነሽ መስከረም መስከረም አይጠባልሽ ካአዲ እግዚአብሔር አይቅናሽ ወልደሽ አትሳም ዘርተሽ አትቃሚ የወንድ እርግማን እደርሳል ብየ አስባለሁ ማህጸንሽ ድንጋይ ይሁን ጥቁር ድንጋይ ያንቺን አይነት ሴት በኢትዮጵያ ምድር አይፈጠር የተረገምሽ ሴት ሁኝ በዘርሽ አውሬ እንጅ ሴው አይወለድ የዘመኑ ካንሰር ያምጣብሽ ይቺን አስተያየት የምታነቡ ሁሉ አጉል ስብከት የተረገመ ሰው ነው ሰውን የምረግመው ማለቱን ተውትና ሙጫ ሆኖ እለጠፍብሽ እያላችሁ ይለፍ አደራ እንደዚህ አይነት ታሪክ ኢትዮጵያ ውስጥ መደገምም ሆነ መደገፍ የለበትም የሣሮን አይነት ሴቶችም በጭንቀት ተነሳስታችሁ በመጀመሪያ ችግር ላይ ፈተና አትጨምሩ ሰውን የምፈትነው ሴይጣን ነውና ወንድማችን ልጅን መፈለግ በግፍ አይደለም እስከ ዛሬ በዚህ ምድር ላይ መርጦ የኖረ የለም መቼም በክህደት እና በዝሙት ቤት ማፍረስ የጤና የስማይም የምድርም ክሣራ ነው ለማንኛውም አይቅናችሁ ባይ ነኝ ።
ሰዎች እናስተውል ማንም የቆመ የሚመስለው ቢኖር ይጠንቀቅ ይላል የተዋህዶ መጽሐፍ ቅዱስግን ባሏ እስከሆነ ድረስ መፈታተኑ አይበጅም ። እኔ እንደኔ ሃሳብ በዳይዋ ፈታኟ ናት ። የገዛ ባሏን በአካል ሂጂና ተፈታተኚው ሳሚው ተንከባከቢው ግን ሠራተኛ መሆንሽን አትርሺ ብልግና ነው ጓደኛዋላይም መርዝ ሰርታለች ባሏላይም ስህተት ሠርታለች ትዳሯንም አፍርሳለች ። ሰነፍ ሴት በገዛ እጇ ቤቷን ታፈርሳለች ይለናል አሁንም መጽሐፍ ቅዱስ ስለዚህ ተጠንቀቁ የራሳችሁን ኑሮ ለመኖር የሌለሠውን ሕይወት አናዳክም አንግደል ። እርሱ በአላማው ጸንቶፍችውን ይፈጽም ።
አሁንምቢሆን ተፀፀች ወደአላህተመለሽአላህአዛኝነውእደኛአይደለም ቤተሠቦችሽንም ይቅርታጠይቂ ሸሀዳያዥ ሶላትሽንስገጂ በርግጥ ስለሀይማኖትሽሥለማታቂነው ብየአስባለሁ የቀየርሽው አሁንምአረፈደም ስትሙሥሊም ወዲእያለምንአስቀየረሽ
አይ ባል ባለጌ አሳፋሪ ነክ ላንተ ብላ መስዋእት የከፈለች ሚስት በሰራተኛ መቀየር ብልግና ነው😢😢😢
እኔ የክርስትና እምነት ተከታይ ነኝ ግን ወንድሜ ልክ አይደለህም ልጂ የሚሰጠው ፈጣሪ ነው ለምን ትወሰልታለህ ወደ እምነትሺ ተመለሺ አይሆንሺሞ
ልጂ የሚሠጠው አለህ ነው እንሠጠህም መንጠቁን ያውቅበታል ብዙ መመፃደቅህ
ግን የሆነ ቀን ዎጋ ያስከፍልሀል ካሀዲወቺ
እርኩሶቺ ናቺሁ
ይችን ልጂ ግን እባካችሁ ፀበል ውሰዱአት አቡነ ኪሮስ ተፀድቃለህ እባክህ እንድት ሂድርግ ትወልዳለች 😢
ልጅ እኮ የእግዚአብሔር ነው አይዞሽ ትወልጃለሽ እሱ እራሱ መሀን እንዳይሆን ጎደኛ እንዲህ ከሆነ ይቅር እሱ ሚቀልድ አይመስለኝም
ሰራተኛዋ ይሁዳ ነሽ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ ባሌጌ አፈር ብይ ሴት አይደለሽም እንዴ ጂል😏😏😏😏😏😏😏😏
ሲጀመር በ80 ሚስት ላይ ሌላ ሴት በመደረቡ በህግ ይቀጣል 2ኛ ሚስት ከቤት መዉጣት የለባትሞ !!! አህቴ ምንም አይክፋሽ ከሱ ልጅ ጌታ ይሰጠሽ ይህ መጥፍ አና ወራዳ ባለጌ ስለሆነ ነውአንቺ ተረጋጊ ደግና ትዳርሽወዳድ ሴት ነሽ በራስሸ ኩሪ
በገዛ እጅሽ ትታርሽን አፈረሽ ሲጀመር መፈተን አልነበረብሽም ሲቀጥል ወደእስምናሽ ተመለሽ ትወልጅ ይሆናል ወደአላህ ተመለሽ🎉🎉🎉🎉
ባትፈትነውም ሰውየው ዘልዛላ ነው መሄዱ አይቀርም።
Esu esua betfetnewem.lelea ga melekseksuen ayetewem neber
ባትወልድም ምን ብላ እምነቷን ምትቀይረዉ
ሱብሓን ኣሏህ ህዳያዉን ይስጥሽ
ጨኪነች አትሁኑ መራል ሰብ አትሰበሩ እሱ ነዉ ቆሺሺ
ማነው ያለሽ ኦርቶዶክስ እግዚአብሄርን አታመልክም መቼም እንደናተ ክርስቶስን ሰው አትልም ሲቀጥል ማንም ለማንም ሃይማኖት መቀየር አግባብ የለውም ግን ጣትሽን እንዳጦቅሚ ኦርቶዶክስን
ሳሮኖ ሁሉም ለበጎነው ባልሽ ሲጀመር ልክስክሰ ነው እንደውም እግሔአብሔር ገላግሎሻል በሽታነው የሚተርፍሽ አይዞሽ ፀበል ሔጂ እግዚአብሔር ሁሉንም ይሰጥሻል
የኔ ቆንጆ አትዘኚ ከችግር ቡሀላ ምቾት አለ
አይዞ ወድቆ ሚቀረው እንጨት እንጂ ሰው ውድቆ አቀርም እኔም ልቤ ተስብሮ ኢሀው ሌላ ሴትም ወንድም እዳላምን አድርገውኛል አይዞሽ
ፍሬ ፍሬ እግዚአብሄር ካልባረከልህ ፍሬ ከንቱ ነው በጣም ሞራል ትነካለህ እሶም በኡሁኑ ግዜ ሰው አይታመንም
መስኪ ተቀብለሽው ከሱ ጋር ከቀጠልሽ ያንችም እጣም ልክ እንደዝያችኛዋ ነው
ይህ ነገር በጣም ስለምትወደው መሀን እሱ ነው የሚመስለኝ
ግን ሠራተኛዋ ግን ነገ ትቶሽ እደማይሔድ በምን አወቅሸ
አው ሊሄድ ይችላል
ይቅራል እዴ
በለመደ እግሩ ይሄዳል።
አሜን ባደረገህ@@SaraMekonen-ym1ob
ሰልይልኝ ብላ የላከቻት ጓደኛዋ ናት
እናት እንደዚህ አይነት ሰው ባል አይሆንሽም እራስሽን ጠብቀሽ ተይው ያግባት አንቺን አትወልጅም ያለሽ እግዚአብሔር አይደለም አልወልድም አትበይ መንታ ይሰጥሻል በአፍሽ ያለመውለድ አዋጅ አታውጂ ።።
አንችም ለአንድ ወንድ ብለሽ አባትሽ እና እናትሽን ቀየረሽ እሱም ለአንድ ሴት አንችን ቀየረሽ እኩል ናችሁ ግን ጥፋቱ ሳሮን ያንችነዉ
እውነት ወንድሜ ተሳስተሃል ልጅን የሚስጥ እግዚአብሄር ነው ታሳዝናለህ እይዞሽ እህቴ ጫካኝ 😢😢😢😢
በህግ እንደሚያስቀጠህ ታቃለህ በህግ ይያዝ ይሄ ባለጌ ስንት መስዋት የከፈለችልህን እንደህ በቀላል እትለቀቅም ቢህግ ይያዝ ይሄባዶ ጭንቅላት ባዶ ሚስትም ቢሆን ተሳስተሻል ግን ልጅ ቅጣት መቀጣት ኣለበት ሁለቱ ቢህግ ይያዙ
በጣም እኔም እስማማለሁ በዚህ ሀሳብ። ይኸ ባለጌ ወንድ መቀጣት አለበት።
ብ@@ሊዲያአለሙብልግናው ምኑ ላይ ነው ለመፈተን ቆጆ ሴት ያመጣች እሷ በዛላይ ደግሞ የራሳን ልብስ እንድትለብስ ፈቅዳ እሷ ለሱ ብላ ትልቅን ነገር ሐይማኖትን ቀይራ በተሰብ ዘመድ አዝማድ አዝኖባት እንዴት ፍሬ ታገኛለች የእናት እና የአባት ሐዘን ከባድ ነው በሱ በኩል ደግሞ እናቱ የልልጅ ያላዩት ሐይማኖቷን ስለቀየረች እና የቤተሰብ ሐዘን እንዳለባት ሰለገባቸው ነው እና እባካቺ እናተ ሴቶች ሐይማኖታቹሁን ከምንም በላይ ጠብቁ
Tesasetehale wedhume edeat edeziy yadergaale lij ye gezabeher setota new agegeto matatem eko ale edezama ateebel. Eshu yemecher esha kahadii Wendi asedabiye new hulum yegzabeher sra new
እግዚአብሔር አምላክ የርዳሸ ናርዶስ አይዞሽ እህቴ በርች
አንተ ክፉ ሰው ሰይጣን የተዋሀደህ ነህ አግዚኣብሔር አምላክ የክፉ ሰራህን ይሰጥህ ባለጌ ወድ ነህ የስራህን ይሰጥህ ልጅ የሚሰጠው እግዚኣብሔር ነው አንችስ ጓደኛሸን የካድሽ ወደ ፊት ምን እንደሚገጥምሽ ታውቂለሽ እምነትሸን የበላሽ ሴት ከሀዲ ነሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አፈር. ብይ. አፈር. ብላ. የዉለድከዉ. አይባረክ. ከሙሰሊም. ወደ ክርሰትና. ቀየርካት
ግሩም የሚሉህ ልጅን የሚሰጥ እግዛብሄር ነዉ ::ይች ልጅ ለአንተ ብላ ያን ሁሉ መስዋት ከፍላ ክህደትህ ዋጋ ያስከፍለሀል የጋጋህለት ልጅ ነገ ምን ሀፕን እንደሚፈጠር ታዉቃለህ ? በጣም አዛኝ ትዳር የሆነብኝ ::ከህግ አኳያ በጋብቻዉ ላይ በመማገጡ በሚጠየቀበት ይጠየቃል ::
ልጅቱ እንደዚህ ያለ መስዋት ከፍላልህ ስትጥላት እግዚአብሔር ዝም የሚልህ ይመስልሀል?
ዋጋህን ታገኛለህ፤
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ መንታ ልጆች ይሰጥሻል ሁለቱ ቢወልዱም ነገርግ የማያለቅሱበት ሊሆን ይችላል አይዞሽ እዳትለቂው
ፈጣረ አምላክ ሆይ ቤተስቦቸን ከመስቀየም አንተ ጠብቀኝ😢😢😢መጨርሽው የህ ነው😢😢
ምንም አልልም አፈርኩ
አዉ ሀብብት በል በደ ነዉ እንኳን ቤታሰብ ሀይማኖት መከድ ቃርቶ ለበል ሰበል ከወንድም ከአንድ ቤታሰብ መጠለትሞ አይጋበም በእዉነቱ
አን ቺ ቆንጆ ልጅ እንዳታለቅ አትዘኚ አንቺ ትወለጃለሽ የፈጣሪን ስራ ትመሰክሪያለሽ እመኝኝ ፈጣሪ ለአመኑት ታማኝ አምላክ ነው እመኚኝ ትወልጃለሽ መሳቀቅሽን ማዘንሽን ፈጣሪ ይመለከተዋል አይዞሽ የኔ ቆንጆ
Harkaan eddaa sanyooni nama dhanaa jedhaan 😊😊😊harkuumani ofi gotee maa nama sii fakatuuti hin heruumin durani Abarsaa maati qabdaa deemi maati kee dhifaama gafadhuu Amantaa keeti deebiy gorsaa obboleti 😢😢dhirri sareedhaa 😢😢😢😢😢😢
Duban kotti senin fuldura nama basaa 😁😁😁
እኔ ድጋም የመጣሁኝ እስላምና ክርስትያን አይዋደድም እንዴ እሰይ ደግአረገሽ የሚትሉ ነገን አስቡ ፈጣሪን ፊሩ
ይድፊ ቅንቅናም እሄ ሁሉ መስዋአት ከፍላ ጓዱኛዋ ክብር የለሽም
ሳሮን አይዞሽ አንቺ ለፍቅር መደረግ ያለበትን መስዋትነት በሙሉ ከፍለሻል ፈጣሪ ምክንያት አለዉ ተያቸዉ የእዉነት ፈጣሪ ይክስሻል በእምነትሽም ፅኚ ጠንካራም ሁኚ አምላክ አያልቅበትም የራስሽ የሆነ ስራም ስላለሽ ምንም አትሆኚም ጠንክሪ በርቺ እሱ ባለጌ ነዉ ስራተኛዋ አረገዘች እንጂ አልወለደችም እራስህ የምትሰራዉ ነዉ ያስመሰልከዉ በፈጣሪ ስራ አትግባ ባለጌነህ
ሰራተኛዋ በጣም ባሌጊ ነሸ በጣም ነገ የራሰሸ ሄይወት የለሸም ፈጣሪ ይቀጣሻል ልጂም ቢሰጥሸ ተቀጫበታለሸ ንሰሀ ግቢ ሁሉም ነገር በእግዛቤሄር እጅ ነዉ የሰራሸን ይሰጥሻል ጠብቂ
Hojaatun homa balesse hin qabdu jaarsa kiyya naa fatani jete mana fide ajjiba'a bari dubartii mana fidef wani bira dubbatun hin taati sanu moo bakka ilmo argachuu hin dandeenne jarsi isii Hawwi daa'imma qabu keesattii dubbarti mana fidif
Harkumni ofi miite isiima baleesaa qaba jarsuma ofi madachisun maa barbachise sanu mana fide😂
@@HikmaaGabre_6😅😅😅 baribareeni harikani dhabani nama gubidii jedhani wanuma isiini dalayidetuyu wani garii miti
@@HikmaaGabre_6 😂😂😂😂 Adurè jala foni kayani yantame jechu kuni ka mali jedhani rabumatuyu isii madala jira iti dhisudha isini matuyu hada u,fiti gababise 😅😅😅
እመብርሃን አዛኝቱ ለአንቺ ጨምሮ ጨማምሮ ልጅ ይስጥሽ ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው ። አንቺ እውነት አለሽ 😊 ጸልዬ ጸበል ሂጂ ይህ ከንቱ የስራውን ይስጠው በርቺ ለበጎ ነው
ለጋደኛዋ ማትሆን ላንተ አትሆንም ሁለታቹ ባሌገዎች ናቹ ፈጣር የእጄቹ ይስጣቹ
አላህን ክደሽ ለወንድ ብለሽ ገና ጀሀነም አለ አሁንም አታርፍጂ ወደ አላህ ተመለሺ ተዉበት ጠይቂ ፍቅር ያለዉ መጸሀፍ ላይ ፊልም ላይ ነዉ አትሸወጂ።
ጀሐነም ክርስቲያን ስለሖነች ነዉ ?አንቺስ ገነት ስለመግባትሽ እርግጠኛ ነሽ
@@elisaworku6637 እኔ እንደዛ አላልኩም እራሴንምንፁህ አላረኩም ወደሌላ አትሂጂ።
አወ@@elisaworku6637
እህቴእመንት። ቀልድ። አደለም። ፍጣሪይቅርይበልሽ። ቤተስብሽን። ይቅርታጠይቂ
ሰዉዮ ጠናማ አይደለም እች ሰራታኛዋ ደግሞ የራሶዋን ክብር አዋረደች😢አይዞሽ እህቴ በእምነት ጠንክር እሄ ታርክ ይቀይራል ትትናሽ ገረመን ከበትሽ አባሪራት
ሱብሀን አላህ ምቼም አይሳካልሽም አንቺም እመኚኝ መቼም ሂወትሽ አይባረክልሽም ወልደሽ ደስተኛ ምትሆኚ መስሎሽ ነው ያችኛዋ ካሎደድካት ልጅ ካልሰጠችህ በስነስርአት ነው ተፋተህ በስርአት ሌላ ማግባት ነበረብህ ስለዚህ. ያውም በገዛ ጎደኛዋ ጋር እንደዚህ ስትሆን ከመግደል አይተናነስም ቁስላን መቼም አይሽርም ገደልካት ሰበርካት ፈጣሪ የእጅህ ይስጥህ አዲስ የምጀምረውም ሂወት ፈጣሪ አይባርክላችሁ
ሣሮን ከዚህ ሠዊየ እንኳንም አልወለድሽ ባለጌ ነዉ መቸም ቢሆን አይባረክም
❤በርግጥልጅአላህነዉየሚሰጠዉ
Sister, God will give you child. He will give you another life
ደግአረገሽ
አይዞሽ የኔቆንጆ ገናትንሽ ነሽ ትወልጃለሽ።
እነሱም ምን እደሚያጋጥማቸው አያቁም ።
እነዚህ ግፈኞች።እግዚያብሂር አምላክ የስራቸውን ይስጣቸው።ለጌታ አሳልፈሽ ስጫቸው።ልጂ አይስጥህ እግዚያብህር
እህቴ ማህፀንሽ ያዘጋው እርኩስ መፈስ ነው ግድ ያለም ፀሎት አድርጊና ጠበል ተጠበሊ አደራ
ትክክል,ነሽ
ሐይዞሽ እህቴ ልጅ ከአላህ ነዉ እንጅ ከሰው አይደለም ተስፋ አትቁረጭ
የወለድከው አይባረክ😢
ሳሮን ይሄ ልጅ ባል አይሆንሽም እመብርሐን ላንቺ ብላ ያዘጋጀችው ነገር አለ ሰለዚህ ለሰራተኛዋ ፈጣሪ የስራዋን ይስጣት ባል ተብየና ሰራተኛዋ ደግሞ እፈሩ ማፈርያዎች በተለይ ደግሞ ግሩም ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው ። ግን ደግሞተፀፅተህ ይቅርታ ብትል ኩራት አይምሰልህ ማፈርያ ባለጌ ነህ ።ሳሮን አይዞሽ በእምነትሽ ፅኚ ባል ደግሞ ልጅልጅ አትበል ልጅ የፈጣሪ ስጦታ መሆኑኑ አትርሳ
ትዳርሽን በእጅሽ አሣልፈሽ የሠጠሽዉ አንችዉ እራሥሽ ነሽ ማንም ተወቃሽ አይሆንም ያ ማለት በትዳር ላይ ፈተና ምን የሚሉት ታሪክ ነዉ ሢቀጥል ፈትኝ ተብላ ሥትላክ በደካማ ጎንሽ እንዳሥገባሻት አሥቢ ሢቀጥል ሀይማኖትሽ ቀየርሽ አልቀየርሽ እሡ ያንች ድክመት ነዉ so ካንች ውጭ ይህን ጥፋት ያጠፋ የለም እህቴ ቆም ብለሽ አሥቢ ብልጥ ብትሆኝ በትዳርሽ ውሥጥ እንደዚህ አይነት ሤራ ምን ብታሥቢ አገኘ ሠራተኛዋ የተሠጠኝውን አጀንጃ ይዛ ሄዳ በተገቢ ሁኔታ ጫዋታዋን ተጫውታ አሸንፋሻለች አሜን ብለሽ ተቀበይ ማሬ
እህቴ ፈጣሩ መልካም ትዳር ይስጥሺ በልጂም ያስደስትሺ ጸበል ግቢ አይዞሺ ለእግዚአብሄር አየልቅበትም ❤❤❤❤
ደግ አደረገሽ አቦ 😢😢😢. ወይ ከቤተሰቤችሽን አልሄንሽ ወይ ከትዳርሽ አልሆንሽ ለወንድ ብለሽ ሃይማኖሽን የቀየርሽ አንች የማትረቢ ነሽ ካሃዲ ነሽ 😢😢😢
Aishah that Messenger of Allah married her when she was six years old
ሰልሉኝ የሚባለዉ ነገር አይጠቅምም 😢😢😢😢😢😢
እሰይ ይገባሻል እከፍ አሏህን የካደ ድሮም አይቀናውም አንች ነሽ እርካሽ 😂😂😂
ይገባሻል እርካሽ ነሽ ድሮም ሀይማኖትሽን ቀይረሽ ሌላ ነገር ጠብቀሽ ነበር
Mohamed married 6 years old child
አይባልም አኮ አህቶ አለማወቅ ይሆን አኮ ሰዉ ይሲሳታል አትፍረዲ አይዘሽ በላት አዉት ሰዉ አኮነት ትጉድለች😢😢😢
ወላሂለወንድብሎአላህንመክዳትሞትይሻላል
ይህ እኮ የእግዚአብሔር ስራነው ።
ምንአልባት የምትውልደው ልጅ እግዚአብሔር ባይባርከው ምን ትላለህ?