ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሰላምና ሃይማኖታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሰጡት ማብራሪያ።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • #pmoethiopia

КОМЕНТАРІ • 155

  • @MelkameTube
    @MelkameTube Рік тому +3

    ስልጣንህን እግዚያብሔር ወደ መንደር አረም ይቀይረው

  • @fasilabatefasil3189
    @fasilabatefasil3189 Рік тому +4

    As I anderstand you are Right.... 🌹🌹🌹🌹💌🇬🇭

  • @tibebesolomon8878
    @tibebesolomon8878 Рік тому +2

    Fighting till the death is such a consuming action, it almost always skips answering the question "To bring what?" by making it seem similar to the question "What are we fighting for?". The answer to the skipped question being the same as the question "To stay where?" or "Until when?"

  • @aichamohamed7396
    @aichamohamed7396 Рік тому +2

    Dhuga keti wlh Dr Abiyi Ahmada masha Allah

  • @Azemera9950
    @Azemera9950 Рік тому +2

    የታለ ያሥከበርህዉ ድሥኩራም ማት የዉርድብህ

  • @MelkameTube
    @MelkameTube Рік тому +3

    ሀገር እየታመሰች ሀገር እገነባለሁ እያለ ጣልያን የሄደ ስራፈት አንተን አየን

  • @chalkao5071
    @chalkao5071 Рік тому +1

    Keep it up Dr Abiy! The truth shall set you free! The truth continues to remain a sharp rock in the throat of those with bias, twisted agendas or uneducated weak minds, but let that NEVER sway you from doing what is right. This is your great time to see to it that everyone and every being under your leadership is treated right despite ear deafening twisted political, religious or social trumpets. I live you with the words of wisdom from the distant past, "I expect to pass through this world but once; any good thing therefore that I can do, or any kindness that I can show to any fellow-creature, let me do it now; let me not defer or neglect it, for I shall not pass this way again." - by Frankenstein. God bless you and help you as you strive to do the right thing for your country!

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Рік тому +3

    God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻

  • @nebiyudaniel-tm6ln
    @nebiyudaniel-tm6ln Рік тому +1

    Oromo kehonk yeha mengist yewered

  • @srvneyo9011
    @srvneyo9011 Рік тому +2

    የሰላም ያድርግልህ አይ ሰው

  • @fanataye7334
    @fanataye7334 Рік тому +4

    We love you our prime minister

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Рік тому +2

    Amen Amen Amen Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤

  • @tibebesolomon8878
    @tibebesolomon8878 Рік тому +1

    The only new religion idea I see withstanding for the next 50 years is a religion that can be called 'YeKibbalem Kelayawit Bette-Trltyan'. The religions that exist now focus on spilled blood and punishing steps rather than past legal deeds and enhancing steps.

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 Рік тому +5

    Dr Abiy Ahmed you are unique and brilliant leder. Your thoughts very interesting and truly positively about the situation. I don't know why others crying 😢? Because u said Oromo they have to learn with their language? So sad.

  • @servantmendayemarege6731
    @servantmendayemarege6731 Рік тому

    የምር ጀግና!!!! ለሚሰሙት። ለማይሰሙት ጠላት ነህ!!!! ለኦርቶ መሪዎች እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቸው!!!!

  • @kirubel9149
    @kirubel9149 Рік тому +6

    መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 109
    ለመዘምራን አለቃ፤ የዳዊት መዝሙር።
    1 አምላክ ሆይ፥ ምሥጋናዬን ዝም አትበል፥
    2 የኃጢአተኛ አፍና የተንኰለኛ አፍ በላዬ ተላቅቀውብኛልና፤ በሽንገላ አንደበትም በላዬ ተናገሩ፤
    3 በጥል ቃል ከበቡኝ፥ በከንቱም ተሰለፉብኝ።
    4 በወደድኋቸው ፋንታ አጣሉኝ፥ እኔ ግን እጸልያለሁ።
    5 በመልካም ፋንታ ክፉን በወደድኋቸውም ፋንታ ጠላትነትን መለሱልኝ።
    6 በላዩ ኃጢአተኛን ሹም፤ ሰይጣንም በቀኙ ይቁም።
    7 በተምዋገተም ጊዜ ተረትቶ ይውጣ፤ ጸሎቱም ኃጢአት ትሁንበት።
    8 ዘመኖቹም ጥቂት ይሁኑ፤ ሹመቱንም ሌላ ይውሰድ።
    9 ልጆቹም ድሀ አደግ ይሁኑ፥ ሚስቱም መበለት ትሁን።
    10 ልጆቹም ተናውጠው ይቅበዝበዙ ይለምኑም፥ ከስፍራቸውም ይባረሩ።
    11 ባለዕዳም ያለውን ሁሉ ይበርብረው፥ እንግዶችም ድካሙን ሁሉ ይበዝብዙት።
    12 የሚያግዘውንም አያግኝ። ለድሀ አደግ ልጆቹም የሚራራ አይኑር።
    13 ልጆቹ ይጥፉ፤ በአንድ ትውልድ ስሙ ይደምሰስ።
    14 የአባቶቹ ኃጢአት በእግዚአብሔር ፊት ትታሰብ፤ የእናቱም ኃጢአት አትደምሰስ።
    15 በእግዚአብሔር ፊት ሁልጊዜ ይኑሩ፤ መታሰቢያቸው ከምድር ይጥፋ።
    16 ምሕረትን ያደርግ ዘንድ አላሰበምና ችግረኛንና ምስኪንን ልቡ የተሰበረውንም ሰው ይገድል ዘንድ አሳደደ።
    17 መርገምን ወደደ ወደ እርሱም መጣች፤ በረከትንም አልመረጠም ከእርሱም ራቀች።
    18 መርገምን እንደ ልብስ ለበሳት፥ እንደ ውኃም ወደ አንጀቱ፥ እንደ ቅባትም ወደ አጥንቱ ገባች።
    19 እንደሚለብሰው ልብስ። ሁልጊዜም እንደሚታጠቀው ትጥቅ ይሁነው።
    20 ይህ ሥራ ከእግዚአብሔር ዘንድ በሚያጣሉኝ በነፍሴም ላይ ክፉን በሚናገሩ ነው።
    21 አንተ ግን አቤቱ ጌታዬ፥ ስለ ስምህ ምሕረትህን በእኔ ላይ አድርግ፤ ምሕረትህ መልካም ናትና አድነኝ።
    22 እኔ ችግረኛ ምስኪንም ነኝና፥ ልቤም በውስጤ ደነገጠብኝ።
    23 እንዳለፈ ጥላ አለቅሁ፥ እንደ አንበጣም እረገፍሁ።
    24 ጕልበቶቼ በጾም ደከሙ፤ ሥጋዬም ቅቤ በማጣት ከሳ።
    25 እኔም በእነርሱ ዘንድ ለነውር ሆንሁ፤ ባዩኝ ጊዜ ራሳቸውን ነቀነቁ።
    26 አቤቱ አምላኬ፥ እርዳኝ፥ እንደ ምሕረትህም አድነኝ።
    27 አቤቱ፥ እጅህ ይህች እንደ ሆነች፥ አንተም ይህችን እንዳደረግህ ይወቁ።
    28 እነርሱ ይራገማሉ አንተ ግን ባርክ፤ በእኔ ላይ የሚነሡ ይፈሩ፥ ባሪያህ ግን ደስ ይበለው።
    29 የሚያጣሉኝ እፍረትን ይልበሱ፤ እፍረታቸውን እንደ መጐናጸፊያ ይልበሱአት።
    30 እግዚአብሔርን በአፌ እጅግ አመሰግነዋለሁ። በብዙዎችም መካከል አከብረዋለሁ፤
    31 ነፍሱን ከሚያሳድዱአት ያድን ዘንድ በድሀ ቀኝ ቆሞአልና።

    • @shalusuowo2350
      @shalusuowo2350 Рік тому

      ይህ የማይረባ ይገባዋል ብላችሁ ነዉ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Рік тому +4

    Yes Yes Yes Right ✅ 🙌 👏🏻

  • @haanaabayisamylifemama5424
    @haanaabayisamylifemama5424 Рік тому +1

    Abichuu ko🤩🤩🤲🤲🤲

  • @ibookoo2000
    @ibookoo2000 Рік тому

    ሚዛናዊና ጠቃሚ አነጋገር ነው

  • @ቡቡ
    @ቡቡ Рік тому +1

    ጓድ መንግስቱ ሀይለማሪያም kikikikiki

  • @alexo6968
    @alexo6968 Рік тому +2

    whatever it is, we need peace and security !.

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 Рік тому +1

    ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ ር አብይ ያቀረቡት የእርቅ ሓሳብ ለሀገራችን አማራጭ የሌለው ሲሆን : የኢትዮጰያ ብሔር ብሔረሰቦች በቋንቋቸው መገልገል ለሀገራችን ሰላምና ለብልፅግናችንም በረከት ያመጣል : እግዚአብሔርም ከጎኖና ከዜጎች ጋር ነው ::

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ Рік тому

      Bequanka atnageru yalachew yelem teklayu endenate yalutn non orthodox yehonutn new yeshewedut

    • @ermiasdebele635
      @ermiasdebele635 Рік тому

      @@ኢትዮጲስ ጠቅላዮ ሚኒስቴር የመረጃ ሰው ሲሆኑ : ዜጎች በሃይማኖት በባህልና በኣኮኖሚ ይገለፃሉ : እንዲሁም ሰው በጆሮ የሰማውን በአፉ እንደሚናገር ሁሉ : ለብሔር ብሔረስቦችም እግዚአብሔር የራሳቸውን ቋንቋ ስለሰጣቸው የሓይማኖት መሪ መስሎ ታይቶ ፈጣሪ የሰጣቸውን መቃወም ከእግዚአብሔር ጋርስ መጋጨት አይሆንም ? በወንጌል ኒቆዲሞስ የመፅሐፍ ሊቅ ነበር ነገር ግን የኢየሱስ ክርሰቶሰን ስራውንና ትምህርቱን ሲከታተል ዳግም መወለድ እንዳለ ተረዳ : ስለዚህ አይሁድ ሆንክ ግሪክ ኦርቶዶክስ ሆንክ ካቶሊክ ኢየሱስ ክርስቶስ ከሌለህ የተሸወዳጅሁት እናንተ ናችሁ: እንዲሁም በቃሉ አንተ የተኛህ ንቃ ከሙታንም ተነሳ ኢየሱስም ያበራልሃል ተብሎ ተፅፏል :

  • @birhezeru5310
    @birhezeru5310 Рік тому +1

    Kehadie wushetam

  • @babuyebubuye
    @babuyebubuye Рік тому

    enlightened and brave leader!!!
    abishir abichu GOD THE ALMIGHTY IS WITH US!!!
    the all thing was Gods' plan... God put u there for a reason, n when he put u there u gave u grace and he enlightened ur heart through ur life... ya newu golto mitayegn ene bebekule...
    ena demo egnam kegonih nen... hagerin eskegenebah dres egnam yetariku tesatafiwoch mehon enfelgalen... be politicaw zerf bicha aydelem ahun diversified mehon alebin... lemsale ene acfn temari negn ena balewbet gimbar ashenafi hogne bemewtat, hulachinim balenibet gimbar... keza sinidemer 1 sinihon 1 akal sinihon, system enihonalen, finally the output of the system is gonna be prosperity. N I WOULD LIKE TO CALL IT PROSPERITY SYSTEM!!!
    GOD BLESS UNITED STATES OF ETHIOPIA!!!

  • @ephremephu4042
    @ephremephu4042 Рік тому +1

    Is not fair prime minister
    በ መጀመሪያ ኦርቶዶክስ አንዲት ናት ሀገር ናት
    ከዋላዎት የለዉ ባንዲራ ኦርቶዶክስ ነኝ ቤተ ክርስቲዬናዋ ለ ኢትዮጵያ የሰጠቺኝ መገለጫዋነኝ ብሎት አያዉቅም ?
    ይህንንስ ሲሰማ እንዳዘነ ዞር ብለዉ አይተዉታል ?
    ይህን ደግ ህዝብ አንዲያተዳድሩ የፈቀደሎትን ፈጣሪ አያሳዘኑት
    ካባ ትክሻ ላይ ሲያርፍ ቀላል ነዉ
    ግን ትክሻ ለይ የተቀመጠበት ምክኒያት ግን ከባድ ነዉ
    አንዲት ጊደር እሳት ወለደች እንዳትልሰዉ እሳት እናደተዉ የወለደ አንጀት
    የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ስታከብሮት በዚህ ልክ ነዉ
    ክብር ለሚገባዉ ክብር እንሰጣለን
    ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ሪሰ ሊቀነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት
    እግዚያብሄር ከሰጠከኝ ላይ ብሰጠህ እንዲዉ የለ ምስጋና ስጦታ የባላልን እንዲዉ ባልሰጥህ ሌባ አይስብለኝምን
    ቤተ ክርስቲያንን እንዲህ በይመለከቷት እንደየዉ ቢየከብሯት
    አረሶ ድርሶ የላበሉትን ደሃ ስለ አግዚያብሄረ ስለ ማሪያም ስለ ገብርኤል ስለ ሚካኤል ብላ የምታበላ እናት ናት
    እግዚያብሄር ይሄን ጉዳይ የማያዩበትን ልቦና ይስጦት
    ኦርቶዶክስ በሺ የሚቆጠር ጦረኛ አሰልፎ የከበር ንጉስ አይደለም የላት
    ከፍጠረታት በፊት የነበረ ከፍጥረታትም በኋላ የሚኖር ፈጣሪ እንጂ ፍጡር ፈፅሞ የማይባል አለምን ለማሳለፍ በሚያስፈራዉ መንግስቱ የሚመጣዉን ንጉስ ነዉ ያላት
    ዘላዐለማዊ አምልኮ ምስጋና ክብር ለ አብ ለ ወልድ ለ መንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።

  • @tibebesolomon8878
    @tibebesolomon8878 Рік тому +2

    "Geez" might be called a strong language with its own letters. However even "focused"/modern people miss that, it can't be considered a language. Because it senses very tangled to free in less than 10 years and it is not the most spoken language in the world. These two reasons qualify only "English"/Globish and "Ancient Greek"/Uncoverish to be considered languages. The others could only be called Kuankua since they are used for Security and Ranking purposes. Americans/Greedy people tried to complicate this by mixing the components. They either didn't realize or are planning to make oil and water mix. For me I honestly sense Kuankuas are not beneath Languages. Like numbers are not beneath alphabetical symbols.

  • @danilee2569
    @danilee2569 Рік тому +3

    💚💚💚💚 💚 💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም ለ ሁላችን 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️ ❤️️ ❤️️❤️️❤️️❤️

  • @لبابهالحبشي
    @لبابهالحبشي Рік тому

    🔥🔥🔥🔥🔥🔥አተን በዚህ

  • @ንፁህፍሬ
    @ንፁህፍሬ Рік тому +8

    ልባም ልብህ ብሩህ አሁንም ይብዛልህ ቃልህ የማይረታው ልብ አይኑር ዘመንህን በስኬት ትጨርሳለህ።

  • @tsemee9653
    @tsemee9653 Рік тому +2

    ወንድሜ አካሄድህ እንደ መለስ ዜናዊ የሆነ ይመስላል፡፡ ከፊት ከፊት የምታወራው ህዝብ መስማት ያለበትን ከኋላ ደግሞ በቀልን እያደረክ ከሆነ የወያኔው ኢህአዲግ እጣ ፈንታ ከፊትህ ነው ያለው ፡ ዛሬ ህዝቡ ሽጉጥ አይፈራም በእጅ ደግፎ የሰጠህን ወንበር ይነጥቅሃል ፡፡ እንደሰው የተሳሳትክ ከሆነ ብትመለስ ይሻላል የማይነካውን ሀይማኖት ተዉ ላንተም አይበጅህም ፡ ሁለት ሰው አትሁን ተው

  • @masreshasolomon6605
    @masreshasolomon6605 Рік тому +1

    Hymanot yeglnewu gov.t sparetly

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 Рік тому

    አብይ እግዚአብሔር ፍርድን ይስጥህ ለልጆችህ ይህንን የገዳይነት ታሪክ ልታስተላልፍ ነው ሴት ወልደሀል እነሱም ይወልዳሉ ታሪክህ እስከ ልጅ ልጆችህ ይድረስ እግዚአብሔር ሆይ ኦኦኦኦኦኦኦኦኦ

  • @tibebesolomon8878
    @tibebesolomon8878 Рік тому +1

    The way religion can keep using a security language like "Amharic"/"Geez Kuankua", is if at least all "Abrahamic" religions are convinced to use it. Religion fights are no longer important in my opinion. Especially after COVID-19 it seems unfitting.

  • @tmch7282
    @tmch7282 Рік тому +9

    I support Dr abiyi 100%,
    Other religions are expanding rapidly
    So what is issues with orthodox,unless dogma not violated,everybody must preached by his or her own if posible@
    Some people think that orthodox is owned by themselves and they give you if they wish! Which is wrong!
    I am orthodox,but I support new idea!!

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ Рік тому +1

      It as not about new idea it is about dividing the church!

    • @مليكهالعصيمي
      @مليكهالعصيمي Рік тому

      አይስጀመርህግማስከበርታቃለክመግደልነውእንጂግንእስከመችነውኑጱሀንንየምጨፈጭፈውግንአንተእህትወንድምየለህምእኔየምለውኑጱሀንንነውማሰርወይወንጀለነኛእዝጋቢሕፈራ

  • @shamilekasem32
    @shamilekasem32 Рік тому +1

    Wwwww betam turu

  • @hyderjemal7887
    @hyderjemal7887 Рік тому +2

    Abbichuu ko nuuf jiraadhu garuu kaabineen ke lubbu nubaasa jiruuu

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Рік тому +3

    Thanks so much ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻 😍 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻

  • @MelkameTube
    @MelkameTube Рік тому

    አንድ ሲኖዶስ አንድ ፓትሪያሪክ እንጂ ሌላ አንፈልግም

  • @godoliyas5525
    @godoliyas5525 Рік тому +2

    ውሸታሙ አብዬ እስኪ ዛሬ ምን ይላል

  • @kalebdawitofficial4003
    @kalebdawitofficial4003 Рік тому +1

    Hero egz/kante gar new❤❤🙏

  • @mestat27
    @mestat27 Рік тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @eyobabay1800
    @eyobabay1800 Рік тому

    ✌️i dr

  • @betselothailu16
    @betselothailu16 Рік тому

    አሪዎስ

  • @dasialemu6009
    @dasialemu6009 Рік тому

    Nufii jiradhuu abichuu waaqayo si haa eguu

  • @AbdallahMohamed-lg3hi
    @AbdallahMohamed-lg3hi Рік тому

    Guuuuuddd gaaaalaatommmi

  • @AbrahamKebede-pk5mn
    @AbrahamKebede-pk5mn Рік тому +1

    tileyaleh eko😍😍😍

  • @الاال-م8ظ
    @الاال-م8ظ Рік тому

    አተእምታወርው ሀቅነው ግን ህዝቡ አይረማም አንተን አላህይጠብቅህ

  • @sarabekele3347
    @sarabekele3347 Рік тому

    እራስህ እያጠፋህ ማጥፋት አይቻልም አትበል

  • @tibebesolomon8878
    @tibebesolomon8878 Рік тому +1

    There are 4 types of "languages" it seems based on popularity in places. The language that differentiates a team or dozen(s) of teams is called zelang. The one that differentiates dozens of debatably legal organizations is called Afaan. The one that differentiates dozens of legal organizations is called Kuankua. There seem to be room for only 4 Kuankua in this country Amharic, Geez, Oromic and Tigric. There is not a single Kuankua in America either however they are trying to find a way to mix the seemingly 40 Kuankuas in America. The one that is called a language is free of laws because of its progress rate.

    • @aklesiaseyoum
      @aklesiaseyoum Рік тому

      No

    • @tibebesolomon8878
      @tibebesolomon8878 Рік тому +1

      @@aklesiaseyoum Deny however you want, It won't make it true. The only one that changes on an average of every hour from and to "Kuankua" and "Afaan". The others change on an average of every year. To clear up a single Language is not stable but the level of languages is stable.

  • @asdiconic6481
    @asdiconic6481 Рік тому +2

    💚💛❤👌👌👌👌

  • @לירזמיסטר
    @לירזמיסטר Рік тому +1

    Erguz negni fotochewin elikiletalehu bshilim tawitagni mariam ersom bihon biteliyuligni yet yagegnegnal kebet aliwetam melijaye silekerebe aja kefeleku enegirotalehu selamita

  • @michealbirhane447
    @michealbirhane447 Рік тому

    Abiy: mazez anchilim memker nw
    Also abiy: lmndn nw patriark meshom malchilew

  • @sarapaulos4724
    @sarapaulos4724 Рік тому

    ለእግዚአብሔር ቤት ኢትዮጵያ ሙሉ ብትሴጥም ሰጥቼ አለሁ ማለት የብህም አንተ የኖርክበት ሁሉ የእግዚአብሔር ነው ኦርቶዶክስ ማረት ብውስዱም አምላክን መምልክ እንጂ ለርሳቸው አይደሉም ግን ትተን የምነህድቤት ምድርህ አንተ ካረ መትርህ እያስብክ ምድራዊ ሃስብ ውስጥ ቤተክርስቲያንን ብትስገባ ደስ ይልል

  • @gebeyogutu4111
    @gebeyogutu4111 Рік тому +3

    Good Job

  • @amanuelabebe2322
    @amanuelabebe2322 Рік тому +3

    አኛ አንተን የመረጥኩት በዚህ ከቀጠልክ አባርርሃል 💪💪💪💪💪✊️✊️✊️

    • @abebakinfe2073
      @abebakinfe2073 Рік тому

      ሃሃሃ ሁለት ፓስፖርት ያላቸው ናቸው ሀገሪቷን እያመስዋት የሚገኙት ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ እንጂ አብቹንማ ታውቁታላችሁ ሁለት ሲኖዶስ የነበረውን አንድ አደረጋችሁ አራት ኪሎ ተወርሶ የነበረው በስንት አመቱ አስመለሰላችሁ ፡፡ምነው የኦሮሚያ ሲሆን ያስለቅሳል ያሳብዳል ትግራይ የራስዋ ቤተክነት መስርታ የለ

  • @Favor3
    @Favor3 Рік тому +1

    May the lord God protect you, You are the best leader. 🙏🙏

  • @aichamohamed7396
    @aichamohamed7396 Рік тому

    💞♥️💕❤️❤️❤️❤️🥰🥰

  • @eagle4452
    @eagle4452 Рік тому +2

    AS An #Orthodox. I say. Thank you. !!!! I Like. Your view. And agree with your point !!!!
    AS #Tigray Orthodox devided almost for 2. years no one says #Word. Now. They. Act like #Crazy. This is not right and This is not the. Will Of #God. !!!!!
    They must Stop to treat different. And they must staart to leason one onther !!!!

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ Рік тому

      The Tigray orthodox was emotional because of the war not because of other agendas like this one

    • @lulululu9499
      @lulululu9499 Рік тому

      They did not ordain popes and we were not even sure about the out come of the war!
      You just judge by the out come.
      So it is not comparable with this situation.
      He is playing you by pulling this card purposely!

    • @ruthgetachew2310
      @ruthgetachew2310 Рік тому

      He is not the one who can solve our problems it can be privately talked about

  • @wondimeneh
    @wondimeneh Рік тому +1

    በነኝህ ሁለት ደቂቃዎች (10:11 ደቂና እና 31:37 ደቂቃ ) .........

    • @مليكهالعصيمي
      @مليكهالعصيمي Рік тому

      😁😁😁😁😁😁😁😁🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘👂👂👂👂👂👂👂👂👂

  • @nebiyousolomon1922
    @nebiyousolomon1922 Рік тому

    እኔ በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ ግን አብይ የሀይማኖት ነገር ከባድ ስለሆነ እንዲሁም ከዚህ በፊት የሰራሀቸውን ጥሩ ጥሩ ስራ እንዳያበላሽብ በአጥኖትና በመሸነፍ ነገሮችን ማስኬድ ይቻላል የሲኖዶሳችንንም ጥያቄ በሰላማዊ መንገድ ብትፈታ ባይ ነኝ።

  • @marimagudato5952
    @marimagudato5952 Рік тому +2

    P.m Dr Abiy ahmed 🥰🥰🥰🥰

    • @مليكهالعصيمي
      @مليكهالعصيمي Рік тому

      ዘረዘረዘረአትበልእንዴትነዉአንትራስህአይደልእምስታስጨፈጭፈው

    • @marimagudato5952
      @marimagudato5952 Рік тому

      @@مليكهالعصيمي I think you are Eritrean, what language is that ?.

  • @tibebesolomon8878
    @tibebesolomon8878 Рік тому

    If any object or group has only 1 name, they are traditional. If they have 2 legal names within the same Kuankua they are wannabes. Since all "Shewa", "Gondar", "Jimma", "Dire dawa", "Arada", "Ambo" and "Aksum" don't have enough influence to be considered stablish, they have Afaans. By the way adding Ensis Infront of specific Globish animal names and Estew Infront of specific Globish plant names might be the way of stable communication with both legalish and "legal" teams across the world

  • @leulasmamaw2759
    @leulasmamaw2759 Рік тому +1

    inflammatory and arrogant !!!

  • @medielijah
    @medielijah Рік тому +1

    English subtitles in the 21st century? What is the point posting on UA-cam without English subtitles???

  • @barentodawide7404
    @barentodawide7404 Рік тому

    Ya abiyi. Yo si farsine nuti as garagalta mi amas Nuti hin dubanu usne

  • @biruk533
    @biruk533 Рік тому +2

    የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ🤣When a thief speaks

  • @hagergetnet9128
    @hagergetnet9128 Рік тому

    ምሬት ሰተናል ትላለሕ እናት ከብት እረኛ፣

  • @Amanuel465
    @Amanuel465 Рік тому +1

    በርታ አብቹ ቢመራቸዉም ይወጡት በመንደር የሚያስብ ጠባብ ህዝብ እስኪነቃ ማገዶ ይፈጃል አንተ ግን ግራ ቀኝህን እየቃኘህ ወደፊት እግዚአብሔር ሞገስ ይሁን እችኝ አገራችን በሁሉ ተከባብራ ተዋዳ እንድትኖር ይርዳህ አሜን 🙏

  • @mohammedhayat7522
    @mohammedhayat7522 Рік тому

    3

  • @mesfingashaw3179
    @mesfingashaw3179 Рік тому

    Nigigerih tikikel dirgetih bitammm atiratare nw

  • @eyobtesfamariam1683
    @eyobtesfamariam1683 Рік тому

    ከዚ በላይ ምላሽ ኣይስፈልጋችሀውም ሲኖዶስ ለራሳቸው ሲኖዶስ በራሳቸው ለምን ኣይወስኑም መንግስት ለምን ጣልቃ ገባ የሚለው ንግግር ይጅልነት ጅል ነው ሲኖዶስ ሽመት ማይገባቸው የተወግዙ በምን ምክንያት ነው ምያወቅ የለም ምስክር ነኝ የሚሉ ይማሉ በ ፖሎቲካ ምክንያት እንደተልያዩ እንጂ በኣገልግሎታችሀው ግድለት ስላኣለባቸው ኮሆነ ኣባ ማስተያስ ቢኤፋ ይናገሩ ምንድነው ጥፋታቸው ይናገሩ።በልክ ስንናገር እኔ ኦርቶዶክስ ብሆንም የ ዶክተር ኣብይ ንግግር 100ኣምናለሁ ብፖሎቲካ ኣይን ይሁን ብርዘር ብሃገር ወገን ሳይዘኝ ምክንያቱ ማነኛው ሰው በስሚዕት ጲንጠ የናታን እንደዚብሎ ተናገር ኦርቶዶክስ ልያጠፍዋት ነው ብለህ መናገር የሃይማኖት መሪ ተብለህ ብእግዛብሔር ሓይል እምነት ስሌላቸው ነው።ጥሩ መናገር እንደ ወርቅ ዝም መቻል እንደ ጽድቅ ነውና ዝም ብለን ጾሎታችን በቤታችን እምነታችን በውስጣችን ኣድርገን ወዲ ቤት ጾሎት የግላችን ጾሎት ናድርግ ኣለበለዝያ ጹሑፍ ትንቢት ኣይቀርም ከሆነ ለምን በሰው ላይ ንፈርዳለን ዳትፈረዱ ብሓሴት ኣትፍረዱ ነው መልእክቲ ብሞያይ ብግጥም 2018 የሚያስጠላ ሰው ቂመኛ ነው ሚለው ቃል ኣልወጣሁን እና እያልኩ ያለኝ ነቐፌታ ወደ ሃይማኖት ተቃማት ነኝ ምትሉ ህዝባችሁ ኣትባሉ

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ Рік тому +3

    You betrayed the people who defended you in the international world. Yamekew yikdah😭

    • @chalkao5071
      @chalkao5071 Рік тому

      Your response is irrelevant to the subject at hand.

  • @bekelezumra6702
    @bekelezumra6702 Рік тому

    በወሬ ጆሯችንን ሞላከው ስራ የለወትም ልበል?

  • @MelkameTube
    @MelkameTube Рік тому

    Dekama meri ayedelehem nger gen dekama hasabehen lerasehe degagemhe jorohe esekidema ngerew

  • @gamerer128
    @gamerer128 Рік тому

    ye denkoro sibsb.....abiym denkoro adamachum mahaym yaltemare.......ahun ante neh hager emeralew mitlew esti mejemeria erasihn chal benatih. be hizb genzeb kemtnor erasihn chal kotetam banda

  • @MelkameTube
    @MelkameTube Рік тому +3

    ታሪክ ከምታወራ ፍረድና ታሪክ ስራ

    • @abebakinfe2073
      @abebakinfe2073 Рік тому

      የተከበርከው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብቹ አንተ የሰላም የእርቅ የይቅርታ መሪ ነክ ነገር ግን ሁለት ፓስፖርት ያላቸው አባቶች ነን የሚሉ ሀገር ለማፍረስ የድሮው ስርአት ለማንገስ ይሯሯጣሉ የተናገርከውን ግልጽ ንግግር ስንጥቅጥቅ አድርገው ያለቅሳሉ በጣሪ ልቦና ይስጣቸው ፡፡ አብቹ ትክክል ሁለት ሲኖዶስ የነበረውን አንድ አደረጋችሁ አራት ኪሎ ተወርሶ የነበረው በስንት አመቱ አስመለሰላችሁ ፡፡ምነው የኦሮሚያ ሲሆን ያስለቅሳል ያሳብዳል ትግራይ የራስዋ ቤተክነት መስርታ የለ

  • @kumudinikumudini7190
    @kumudinikumudini7190 Рік тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @fraolmulu8225
    @fraolmulu8225 Рік тому +1

    Betam tekelede gobze!

  • @Herescued
    @Herescued Рік тому

    እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛው የኔ ውድ መሪ የምትለንን በስልጣን እስካለህ ድረስ ስንሰማህ እንኖራለን።ምክኒያቱም ይሄን እንድናደርግ እግዚአብሔር አዞናልና። ተባረክ!! የኔ አስተዋይ ከዚህ በላይ ምን ልታደርግልን እንደምንፈልግ አልገባኝም በእውነት!! አንተ ኮ ቅን መሪያችን ነህ ሁሉን አንድ አድርገህ የምታይ ማንም ማንም ላይ የባላይ እንዳይሆን የለፋህ።የእጆችህን የጭንቅላትህን ፍሬዎች እና ልፋትህን ተዘዋውሬ አይቻለሁ አንተን ማጣት ያስፈራናል ሺ አመት ንገስልን የኔ ውድ ኢትዮጵያዊ መሪ ሁሌም ከጎንህ ነኝ በከፍታውም በዝቅታውም እግዚአብሔር ከአንተ እና ከህዝብህ ጋር ነው በድል እናልፈዋለን። እኔ አንተ ትመስለኝ ነበር ሀገሪቷን የምትመራት ለካ በዕቡህ የተደራጁ የኑጉሱን ዘመን ታሪክ ሊደግሙብን የሚፈልጉ ክፉዎች በቤተክርስቲያን ስም ተሰግስገውልእ ኖሰዋል አሁን አይደል እኔ አዬኔን ያበራህልኝ።ጉድ አየን እኮ ዘንድሮ ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያ ናት የሚሉን ለካ የሚሰሩትን ፖለቲካ ስለሚያውቁት ነወ። አይ አምላኬ።ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ ሀይማኖቶች መካከል አንድ ሀይማኖት ነች አለቀ።እባክህ መሪዬ ለእነሱ የሰጠኸውን ያክል የመሬትም የሌላም ጥቅም ለሁሉም በእኩል ይድረስ እነሱ ማን ስለሆኑ ምን ወንጌል ሰርተው የትኛውን እየሱስን አሳይተው ነው ይሄን ሁሉ መሬት እየሰጠህ እንዲ የምታስበጠብጠን አስብበት መሪዬ ይሄ የግል አስተያየቴ ነው።በተረፈ ሁላችሁም እጃችሁን ሰብስቡ ያልክው ትዕዛዝ ትክክለኛ ነው እና እናመግንሀለን። ሁላችሁም አብሮ ሰራተኞችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!

  • @girmadori5472
    @girmadori5472 Рік тому

    ለበኣል ትምወዋገቱለታላችሁ? ወይስ እርሱን ታድናላችሁን? የምዋገትለት ሁሉ እስከ ነገ ይሙት፤ እርሱ አምላክ ከሆነ መሰዊያውን ካፈረሰው ጋር ለራሱ ይምዋገት አላቸው፡፡ መሳፍንት 6፡31. የሀይማኖት መሪዎች የእግዚ/ርን የጦር ዕቃ መልበስ ትተው ሰዋዊ የጦር ዕቃ ለብሰዋል፤ ከዚህ ተቆጥበው የእግዚ/ርን የጦር ዕቃ ይልበሱ!

  • @butajiraprintingpress
    @butajiraprintingpress Рік тому

    سحيح

  • @lidiyamuluneh8236
    @lidiyamuluneh8236 Рік тому

    የናቶች እንባ ታያለህ በቁምህ ትነዳለህ

  • @dagnachewdefaru3961
    @dagnachewdefaru3961 Рік тому

    anite manin litmera new? anite jela eras !!!!!!taualehe ant ahun tifetaleh antejela ras

  • @yenenehdejene7595
    @yenenehdejene7595 Рік тому

    Still in Trust and prosperity with him

  • @sarabekele3347
    @sarabekele3347 Рік тому

    አብይ ! ምነው እነ ደብረፂዮን ህገወጥ ምርጫ አደረጉ ብለህ ኡኡታ አልክ። ምነው አሁን
    ጫካ ሄደው ጱጱስና ሲሾሾሙ ምነው አፍህ ታሰረ ? ታንቢትን ለማስፈፀም ቃል ስለገባህ ነው ?

  • @waves101
    @waves101 Рік тому +1

    እመነኝ በሀይማኖታችን ጣልቃ ገብተህ ብዙ አትራመድም just mark my word!!!!

    • @video-uk5cv
      @video-uk5cv Рік тому

      ማረሚያ
      በሀይማኖታችን ጣልቃ ካልገባህ
      አልገባም እኮ ነው ያለህ ደንቆረነህ እንዴ ለነገሩ እሱ ነው ጥፋተኛ የምልክት ቋንቋ አላረገበትም

    • @waves101
      @waves101 Рік тому

      @@video-uk5cvእኔ ደንቆሮ ከሆንኩ አንተ ደግሞ እውር ነህ የሚታየው የማይታይህ!!
      እኔ ነኛ በወታደር ድጋፍ እያደረኩ ቤተክርስቲያን እያሰበርኩ ወንበዴ የማስገባው ? አለቅላቂ ጼንጤ ዝም ብለህ አለቅልቅ

    • @binkisabillo2016
      @binkisabillo2016 Рік тому

      yeanten kotati nagar lamanbabi gizem ayinorim. kotatam gura

  • @gizegeta1548
    @gizegeta1548 Рік тому +1

    Denkoro

    • @abebakinfe2073
      @abebakinfe2073 Рік тому

      የተከበርከው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብቹ አንተ የሰላም የእርቅ የይቅርታ መሪ ነክ ነገር ግን ሁለት ፓስፖርት ያላቸው አባቶች ነን የሚሉ ሀገር ለማፍረስ የድሮው ስርአት ለማንገስ ይሯሯጣሉ የተናገርከውን ግልጽ ንግግር ስንጥቅጥቅ አድርገው ያለቅሳሉ በጣሪ ልቦና ይስጣቸው ፡፡ አብቹ ትክክል ሁለት ሲኖዶስ የነበረውን አንድ አደረጋችሁ አራት ኪሎ ተወርሶ የነበረው በስንት አመቱ አስመለሰላችሁ ፡፡ምነው የኦሮሚያ ሲሆን ያስለቅሳል ያሳብዳል ትግራይ የራስዋ ቤተክነት መስርታ የለ

  • @durdurdikir4021
    @durdurdikir4021 Рік тому

    ☪️💗☦️

  • @1886ethio
    @1886ethio Рік тому

    Do your job and stop the rasict oromo nationalist killing innocent people in the church's around oromiya

  • @Herescued
    @Herescued Рік тому

    ደግሜ ዘላለሞ መርጥሀለሁ!!

  • @ምስጋና-ጨ9ዘ
    @ምስጋና-ጨ9ዘ Рік тому +2

    እብድ መጨረሻክ እደዚነው ባዶቤት ትለፈልፋለክ የሰው ደም ያስቀባዠርካል 😂

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ Рік тому +3

    Dr Abiy’s ignorance on the church’s division explains the mysterious things that happened in Ethiopia has been explained. I always wonder why Dr Abiy was not proreactive when so many people dies or when different religious groups fight with hate speeches or when one region’s prosperity group fight with the other! Now things are clear that he was silent purposely just to disintegrate Ethiopia!

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ Рік тому

    it was Amhara who defended him both in the war front and international world but now he called them enemies😮

    • @chalkao5071
      @chalkao5071 Рік тому

      Where/when did he call Amhara enemies? Just confirming or helping you speak the truth.

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ Рік тому

      @@chalkao5071 he said that the his enemies can’t come to the city unless he allows them and we know that the road from Amhara region to Addis ababba closes very often!

  • @faitmahmohameed3653
    @faitmahmohameed3653 Рік тому

    አንተኮ ሰዉ ሲያልቅ ዝም ቤት ሲፈርስ ዝም በሀይማኖት ሲፋጁ ዝም ደሃእንዴት ይሁን አላህ ይበቃናል ላተ ግን የሰማይ እና የምድር አላህ ፍርዴህን የስጥህ ፊራኦንን በብሃር እዳሰመጠዉ ለአተም ፍርድ ህን የስጠህ እኛስ ኑረነዋል ሳቅንም አለቅስንም አላህ ጀነትን ይስጠን ያተንመጨረሻ ያሳዪን እህህህህህህህህ

  • @wondimeneh
    @wondimeneh Рік тому +1

    ይሄ ነገር እኔን ብቻ ነው ያልገባኝ??
    በዚህ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሰላምና ሃይማኖታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሰጡትን ማብራሪያ
    ዋልታ ቴሌቨዥን ሲያሰተላልፍ በነኝህ ሁለት ደቂቃዎች (10:11 ደቂና እና 31:37 ደቂቃ ) የተወሰኑ ተሰብሳቢ ሚኒሰቴሮች ልብስ ይቀይራሁ!! ክቡር አቶ ብናልፍ እና ክብርት ዶ/ር ኤርጎጌ ለአብነት ማነሳት ይቻላል፡፡ ይሄ እንዴት ሊሆን ይችላል?! እስቲ አስረዱኝ ?

  • @menaluferede1723
    @menaluferede1723 Рік тому

    አፈ ቅቤ ሆዴ ጩቤ
    ነቄ ብለናል:: ሰውን አንድ ጊዜ ማታለል ይቻላል::
    የእፉኝት ልጅ ያ ቀን ሲመጣ አንተን አያርገኝ! It’s a matter of seconds.

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 Рік тому +1

    ኧረ ውሸትበጣም የሚገርምአምታታውበከተማ ማለትዓብይነው 5ውሸትዋሽቶአል ልዘርዝር?

  • @efinig2460
    @efinig2460 Рік тому

    Editing yestekakel dergoge yaregechw lebs with in 2 min yeteleyaye new

  • @لبابهالحبشي
    @لبابهالحبشي Рік тому

    🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮አፈር አባህ ብላ አተ አር

  • @לירזמיסטר
    @לירזמיסטר Рік тому

    Melikam gabicha sira lijochowen beselam yasadigu