የመሻገር ዘመን ጅማሮ-ከህዳሴ ግድብ ስለ ግድቡ የስራ ሂደት እና አሁናዊ ቁመና

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የመሻገር ዘመን ጅማሮ-ከህዳሴ ግድብ ስለ ግድቡ የስራ ሂደት እና አሁናዊ ቁመና የሰጡት ማብራሪያ

КОМЕНТАРІ • 58

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b Місяць тому +13

    የረዳን ያገዘን እግዚአብሔር ይመስገን🎉🎉🎉🎉

  • @endaleb1865
    @endaleb1865 Місяць тому +4

    ብቻ አንተ ስራ ። ተቃዋሚዎችህ አንተ የሰራኸው ስራ ላይ ፎቶ ለመነሳት ማንም አይቀድማቸውም ። ተባረክ !

  • @user-Eth
    @user-Eth Місяць тому +4

    To my beloved Prime Minister 🙌🏾, we did it! 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾. May God bless our country❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MohammedShikur-e9c
    @MohammedShikur-e9c Місяць тому +1

    You have done a wonderful job, our dear leader we are always by your side.

  • @jahinakitun4782
    @jahinakitun4782 Місяць тому +2

    ❤❤❤❤

  • @meskeremabebe1735
    @meskeremabebe1735 Місяць тому +3

    Yen jegna E/r kante gar new Abichukoooo always my hero long live.

  • @omariumari1202
    @omariumari1202 Місяць тому +5

    ማሻ አላህ በርታ በጣም ነው የማመሰግንህ ኢንሻ አላህ ወደፊት ገና ብዙ ነገር ትሰራለህ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Місяць тому +4

    God bless you ✅️ 🙏🏻 💓 ❤️ 🙌 ♥️ Thanks so much ✅️ 🙏🏻 💓 ❤️ 🙌 ♥️ ❤❤

  • @SamuelFikadu-vf2ro
    @SamuelFikadu-vf2ro Місяць тому +3

    ከሁሉ አስቀድሜ እንደ ዶ/ር ዐብይ አህመድ አይነት እግዚአብሄርን የሚፈራ እና የሚያከብር መሪ ስለሰጠን እግዚአብሄርን አመሰግናለሁ፡፡ ነገ ሀገርን ለምንረከበው በማሰብ እንዲህ እየተጋህ ስላለክ ዶ/ር ዐብይ አመሰገናለሁ፡፡ እኔም በግሌ ነገ ጠቃሚ ሰው ለመሆን እንድሰራ ካንተ ተምሬአለሁ፡፡

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Місяць тому +4

    Woow Woow Woow Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale Geta Ihuko Nw Simu Yebareke ❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Місяць тому +3

    Good morning Ethiopia 🇪🇹 Everything congratulations 🌄 ❤❤❤

  • @yerosenaddisu16
    @yerosenaddisu16 Місяць тому +4

    he is building a great legacy

  • @konjitdemisse1478
    @konjitdemisse1478 Місяць тому +14

    አንተ የወለደች እናት ለዘላለምየተባረከች ትሁን እግዚአብሔር ለትውልድ የሚሆነው ንና የሚጠቅመውን እንድትመለከት እና እንድታስተውል ረዳህ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @zerubabelamare
      @zerubabelamare Місяць тому

      Belu teblachihu nwa beged

    • @gracekensington4971
      @gracekensington4971 Місяць тому

      @@zerubabelamare ua-cam.com/video/MsN8m6LLrV0/v-deo.htmlsi=2tBrhdpGmcfE3bzX

    • @gracekensington4971
      @gracekensington4971 Місяць тому

      ua-cam.com/video/MsN8m6LLrV0/v-deo.htmlsi=2tBrhdpGmcfE3bzX

  • @MulugetaMekonen-iz1xc
    @MulugetaMekonen-iz1xc Місяць тому +4

    Thank you ትችላለህ እንችላለንን!!

  • @Whoamlquest9
    @Whoamlquest9 Місяць тому +4

    እንኳን ለዚህ ቀናነትህ
    ግድቡ አለቀልህ እንወድሀለን።

  • @samisam5152
    @samisam5152 Місяць тому +3

    የረዳን ያገዘን እግዚአብሔር ይመስገን great job

  • @salimselam9514
    @salimselam9514 Місяць тому +4

    እንኳን ዴስ አለን ኢትዮጵያን ብቻ🎉🎉🎉🎉ባነዳነ ሳይጨምር

  • @lifetoutos1216
    @lifetoutos1216 Місяць тому +2

    Berta Berta!

  • @LifeTimestudent-p2o
    @LifeTimestudent-p2o Місяць тому +2

    Abichu Abamela !

  • @Amanuel465
    @Amanuel465 Місяць тому +3

    የኔ ጀግና ገና ብዙ ታሳየናለህ በርታልኝ 👍👍👍

  • @selahadinjemal7138
    @selahadinjemal7138 Місяць тому +2

    It would be nice if the video is dubbed in English so that everyone can see and hear.

  • @HayuLove-f6c
    @HayuLove-f6c Місяць тому

    አላህዬ ኢትዮጲያን ህዝቦቿን እና መንግስቷን በጥበቃህ ስር አድርጋቸው ጠላቷንም ልቦና ስጣቸው

  • @drum1403
    @drum1403 Місяць тому +1

    English subtitles...should help us...know the news...!
    Thank you...!

  • @bekalutsegaye8767
    @bekalutsegaye8767 Місяць тому

    Thank God 🎉🎉🎉and keep up the good work. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @drmesheshashewarega825
    @drmesheshashewarega825 Місяць тому

    These are unprecedented results and outcomes of hardworking and collaborative action! Keep moving with more sense of exigency in other issues, including peace buildings, strengthening national cohesion, and structural transformation of our economy!

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Місяць тому +1

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ❤

  • @asnakechtesfaye2507
    @asnakechtesfaye2507 Місяць тому +1

    የተባረከ አእምሮ እናመሰግናለን!!!

  • @marselad9953
    @marselad9953 Місяць тому

    Abichu Abamela !💚💛❤

  • @DerejeMulat-x5c
    @DerejeMulat-x5c Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b Місяць тому +5

    አብቹ ንስሩ እግዚአብሔር አዕምሮህን ይባርክልህ የሚጠሉህ መንገዳቸው ይዘጋ!!!!!

    • @zerubabelamare
      @zerubabelamare Місяць тому

      Egziabher bnor noro yhe sw aynorm nbr

  • @Romana7777
    @Romana7777 Місяць тому

    🥰🥰🥰

  • @DerejeMulat-x5c
    @DerejeMulat-x5c Місяць тому

    የኔ ጀግና

  • @iM-oj4fz
    @iM-oj4fz 13 днів тому

    አይችልም ይሉሃል ያጣጥሉሃል
    ሞራልህን ሰብረው ታች ይጥሉሃል
    ጠንክረህ በርትተህ ስታሳያቸው
    ሰማይ ይሰቅሉሃል ሰላም በላቸው
    አንተ ልዩ ሰው አይዞህ አንተ የኔ ጀግና አይዞህ
    ዛሬን እለፈው አይዞህ በርታ በልና አይዞህ
    መውደቅ መሸነፍ አይዞህ ያለነውና አይዞህ
    አልፈህ አሳየኝ አይዞህ ይሄን ፈተና አይዞህ
    አይዞህ አይዞህ አይዞህ
    አይዞህ አይዞህ አይዞህ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Місяць тому

    Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ❤❤

  • @kdnum2262
    @kdnum2262 29 днів тому

    PM please let them know how we used or take advantage of to control the tread monsoon winds 💯

  • @theim8107
    @theim8107 Місяць тому

    It is very gratifying that the Renaissance Dam has reached this level, with the government's close monitoring added, especially with the important decisions of the Prime Minister being protected, I ask in the name of God if your Excellency implements the important decision to stop the mutual differences in the country in a spirit of tolerance for further development or progress.

  • @Smarthomesaddis
    @Smarthomesaddis Місяць тому +1

    ግድቡ የሁላችንም ነው።

  • @Abm66770
    @Abm66770 Місяць тому +1

    ችግኞቹ የ ቡና , አቮካዶ , ፖም ቢሆኑ 3 ጥቅሞች ይኖሩታል::
    1. አረጉኣንዴ ልማት
    2. ለምግብነት
    3. ትልቅ የኤክስፖርት ምንጭ

  • @Ruhama2
    @Ruhama2 Місяць тому +1

    ግድቡ መቼ ነው የሚመረቀው?

  • @cirawok4541
    @cirawok4541 Місяць тому

    I wish if Senator Robert Mendez get some bottle of water from dam in the prison 🤣 because he made us more determined than ever to see the fruit of our people hard work. keep going on Abichu!

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. Місяць тому

    GERD! T h i s is it! Ethiopia's water! Ethiopia's dam! Ethiopia has responsibility to lift its population out of poverty and darkness! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @zerhunlanta1954
    @zerhunlanta1954 Місяць тому +1

    የሰው ደም በእጁ ላይ ያለ ሰው ወረኛ ነው ማውራት አይሰለቸውም ህዝቡ እንደጠላ አታውቅም የኢትዮጵያ ህዝብ የደረሰበት ግፍ አንድ ቀን ታሪክ ያድድርጋሃል

  • @Abo-js2bz
    @Abo-js2bz Місяць тому

    በውነቱ የሚገርም ስራ ነው የተሰራው!! 🎉🎉 ለዚህም ከልብ የመነጨ ምስጋና እናቀርባለን!! 🙏🙏🙏 በዚህ በነካ እጅክ ህገ መንግስቱን ብትቀይረው! ኢትዮጵያ ከምንም በላይ ምንጊዜም ጀግናዋ አድርጋ ስትዘክርክ ትኖራለች! ያን ካላደረክ አንተም እንደመለስ ስትሞት ብቻ ሆይ ሆይ ይባልልህና ከዛ ስላአንተ ሊያስብ የሚችለው የበሻሻ ቀበሌ ህዝብ ብቻ ይሆናል! የተሰጠክን እድል ይህን በማድረግ ታሪክ ስራበት🙏🙏🙏

  • @Smarthomesaddis
    @Smarthomesaddis Місяць тому +1

    ኢትዮጵያ ወደፊት ብቻ ነው ምትጎዘው።

  • @MellizosCanalJCTV
    @MellizosCanalJCTV Місяць тому

    የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች በየሚኖሩበት ሀገር ቁአንቁአ ደክመንተሪ መስራት አለባቸው ! ኢትዬጵያ ውሀውን የመጠቀም መብት እዳላት ፣ ግብፅ እና ሱዳንን በማይጎዳ መልኩ መሄኑን እኛም የሚገባን መሆኑን የሚያስገነዝብ ዶክመንተሪ በየቁአንቁአው መሰራት እና ሌሎች ሀገራት እና ዜጎችም ያለውን ነገር የኛንም ችግር እዲረዱ መንገር አስፈላጊ ነው ግብፅ በዚህ መልኩ እየሰራች አለም እደጨካኝ እዲያየን እየሰራች ነው እኛም ይህን ፕሮፖጋንዳ መስራት አለብን በየሀገሩ የሚሰሩ ዩቱበሮችን ጭምር በየቁአንቁአቸው እውነታችንን በሁሉም የአለም ቁአንቁአ ይንገሩልን እና የኢትዮጵያ ኤምባሲ በየሀገሩ ያሉበት ቁአንቁአ ዩትበሮች እየፈለጉ ዶክመንተሪ ቢያሰሩ መልካም ነው እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @solo-man-b1g
    @solo-man-b1g Місяць тому

    ፈርሶ ሲስተካከል ስመኘዉ አላየዉዎ?አያዉቅም ?የገባቸዉ ባይደርሱለት ተስቆብን ነበር። አብቹ አሪፍ።

  • @gebremekontaw2329
    @gebremekontaw2329 Місяць тому

    ያሰብከውን ለማሳካት ብቃት አለህ፣ ለምን ሰላም ላይ አትሰራም? ጦርነት አገር እያወደመ እኮ ነው በተለይ በአለፉት አራት አመታት ብዙ ህዝብና ንብረት አለቀ

  • @Israelbelegn
    @Israelbelegn Місяць тому

    ጥሩውን ጥሩ አንላለን ስታጠፋ ደሞ አጥፍተሃል አንላለን
    1 ስለሰርራሃቸው መልካም ስራዎች ሁሉ አግዚአብሔር ይባርክህ
    2 ደሞ ልትሰራ ላሰብከው ደሞ አሱ ይርዳህ
    3 አባክህን አባክህን ለ ሕዝብ አገልግሎት የሚሰጡ ተቁአማትን አስተካክልን ለምሳሌ ቀበሌ ክፍለ ከተማ መሬት አስተዳደር ኢሚግራሽን ወዘተ... በጣም ህዝብን ያማረሩ ተቁአማት ናቸው
    4 ሙስና... አይን ያወጣ ስርቆት በዝቷል
    አባክህ አባክህ
    በተረፈ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @Nathanael-17
    @Nathanael-17 Місяць тому

    የተከበሩ የአዲሰ አበባ ጠቅላይ ሚንስተር

  • @gracekensington4971
    @gracekensington4971 Місяць тому

    ua-cam.com/video/MsN8m6LLrV0/v-deo.htmlsi=2tBrhdpGmcfE3bzXይሄም የኦሮሞ አገዛዝ የግፍታሪክ ነው።

  • @sadamsiyad2623
    @sadamsiyad2623 Місяць тому +2

    ❤❤❤❤