Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ንግድ ባንክአስናቀች ፈንታ ዋሲሁን1000343451095ስ.ቁ. 0947320123
ብራዘር ። ምንም ባታረግላቸውም ይሄን ሠው ጋር እንዲደርስ ስላደረክ እናመሠግናለን። አሉ እንጂ ፋፋቴው ብርካቴው እያሉ የሚያላግጡ ጋዜጠኞች። እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥህ እረ ተው የወጣት ምርቃት አይደርስም ብለህ ነው ። አሜን በል እንጂ መልካሙን ተመኘውልህ አንተ እና ተሻገር ትመቹኛላችሁ ይመቻቹህ።
ፈጣሪ ከናተ ገር ይሆን
በረካ ሁኑ ላይክ እያረግነው
የሚገርመው እኮ ኢትዮጵያ ህግ የለም
ጎበዜ አዝሺ እናት
በሴት ልጅ ላይ በደል የምትፈፅሙ ሁሉ አላህ በምድር ላይ መአት ያውርድባችሁ በተለይ ደፋሪዎች የማይድን ነቀርሳ ይስጣችሁ
Amen
አሜን
አሜን፫
Amiiiiiiiin amiiiiiiiin amiiiiiiiin yarabi yalha
ወይኔ በጣም ያሳዝናሉ በቅርቡጥሩ ቤት ገብታችሁ ያሳየኝ ፈጠሪ
በቅነነት ነይ
ውይ በጣም እውነት ያስዝናል ፍጣሪ ከናተጋ ይሁን 😭🙏
አሜን አሜን አሜን
🙏🙏🙏🙏🙏❤❤🙏🙏🙏
አለህ ብድሩን ይመልስለቻው አዞሺ
ይህን ማየት በአውነቱ ያማል፡፡ እግዚአብሄር ያበርታሽ እኛም ከጎንሽ ነን፡፡
ዳዊትዬ እስኪ በናትህ እምችል ከሆነ ማራማዊትዬን ቤት እስከምናሲዛቸዉ ድረስ አተጋር እድታድር ብቻ ፍቀድላት በጣምም ፈራሁ እኔ የክፍል አገር ልጅ ነኝ አዲሳባም እማቀዉ የለኝም ጎሽሽሽሽ ልለምንህ ወንድሜ♥
@@ggjjjghhjj3573 hhhh abo yewah nesh . Artist sebalu lalew new mechamerut
@@ggjjjghhjj3573 የውሸት ነው እሱ አይደለም
በወሬ አይረዳም አርቲስቶች ለማትረዱ ምን አለ አፍ ባትከፍቱ
እስቲ አንተም አስተባብራላት ከሙያ አጋሮችህ ጋር አንድ ውጤት አሳዩን ቤት ገዝታቹ ልጆቹን በህብረት እንታደጋቸው
ኢትዮጵያ እኮ ህግ የላትም ማራዊትዬ ፍርዱን ከሰው ሳይሆን ከፈጣሪ ጠብቂ እሱ ነው እውነታኛ ዳኛ ህልምሽ ተሳክቶ እናትሽን እንደምትክሺያት እርግጠኛ ነኝ።
እባካችሁ ለዘካሪይስ ንገሩት በሱ በኩል ይረዱ እነዚህ ቆንጆ ልጆች
😭😭😭💔💔💔💔😍
ዉይይይይይይይ በጣም ያሣዝናል በዉነት አባቴ መዲሀኒአለም አባቴ ይርዳችሁ
Uffff በእውነት አሁንስ መኖር አቃተኝ ወንዶች ግን ወዴት እየሄዳችሁ ነው አረ በሴት ልጅ አምላክ ለደቂቃዎች ስሜት ብላችሁ ከመድፈር ተቆጠቡ እህህህህህህህ
ወንድ ቢሆን ጥሩ ሰይጣን ስለሆነ እኮ ነው እህቴ መፀለይ ብቻ ነው መፍትሔው !!! 🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤
Awo
hi
mimi lidiferishiwuoo hooo
LASTIKBET????? how much cost???
እናትየ አይዞሽ ጥሎ የማይጥል መድሃኔዓለም የዓለም ቤዛ ይረዳሻል አይ መከራ በሃገርህም መከራ በስደትም መከራ ካጋጠመን የት እንህድ ታድያ ወይ ፈጣሪ
ይች ማር የሆነች ልጅ አይ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ አይ አለመታደል
Ala metadalewa atebaye alan eko enreredachewalan!
@@milkilion696 መች አንረዳትም አልኩኝ አሁን ለዚህ መልስ ሚሰጥ ሁኖ ነው ቦዘኔ
@@solihabesha722 hhhhhhhhhh era ba sakkkkk bozane teyalashe ya Amaricane dispora 😆 eshi yehun ...lol
የኢትዮ የህግ ሲስተም ደካማ ስለሆነ ወንዶች በሴቶች ይጫወታሉ አንድ ቀን ግን ሁሉም ፍርዱን ያገኛል
Even the punishment is outrageous, a person who rape 6 or 7 years old girl , would get from 9-10 years jail term I , think the law needs to be amended like India.
Ewunet nw
በጣም ዘገዬ እስከመቼ
ሃጥያት ወንድ አይል ሲት አይል
አዲሥ አሥተባብሩና አንሷቸው
እዮሀዎች ተባረኩ ይችን ሴት በመጠየቃችሁ እግዛብሄር ጠብቋቸው ነው እንጅ እንኳን ጎዳና እነዚህን የመሳሰሉ ልጆች ተገኝተው ቤት ውስጥ ሆነው የሆነውን አይተናል የሆነ ሆኖ አሁን በፍጥነት ከዛ ቦታ የሚነሱበትን ሁኔታ ካልተደረገላቸው ሙከራ በተደረገባቸው ዛቻ ችግር ሊደርስባቸው ይችላል ፈጣሪ ይጠብቃቸው ይህንን ያደረጋችሁ ሰዎች ማየታችሁ መስማታችሁ አይቀርም አእምሯችሁ እረፍት አያገኝም ልጁ አድጎ ማን ያውቃል ኢትዮጵያን የሚያስጠራ ልጅ ይሆናል የተፈጠረ ውንም ልጅ የእናትየውንም የአባትነት ጥያቄ አጨለማችሁት መቼም እረፍት የላችሁምከሴት ተፈጥራችሁ ይሄን ድርጊት የምትፈፅሙ ወንዶች ልቦና ይስጣችሁ
ልጅትዋ 0ነጋገርዋ በጣም የበሰለ ነው እግዚአብሔር ይህን ቤተሰብ ያስብ ይባርካቸው♥
በጣም ያሳዝናል😢እባካችሁ ለትልልቅ ቲቪዎች አድርሷት ልጇ ሳትደፈር🙏🙏🙏
ጌታ ይርዳሽ ማማዬ ልጆቿን ደሞ ሳይደፍሩባት በጎ ሰው ይጣልልሽ ደሞ ሲያማምሩ
በጣም ያማል አሁንስ ኑሮ አስጠላኝ ምናለ ከጎኗ ያሉት ሰዎች አድ ክፍል ቢሰጧቸው ቢያስጠጓቸው ነገ ጥለውት አፈር ለሚገቡ ሰው ጨካኝ ነው
አረ ያማል 😭😭😭 ሰው ግን ጨካኝ ነው እውነት እኔ ለሰማሁት ከብዶኛል አይደለም በአካል አይቼ
በጣም ወላሂ ልክ ብለሻል 4 5 ክፋል ይኖራቸዋል 1 ከልለው ቢሰጧቸው ኡፍፍፍ አይ እኛ😭😭😭😭
እህህህህህ በጣም የኔ ናት አንጀቴን በላችኝ
@@ገኒገኒየድንግልልጅ ማርያምን በጣም ሰው ግን ጨካኝ ነው ገጎኗ ምን የመሰለ ቤት እያለ ምን አለ ቢያስጠልሏቸው
ወላሂ ከባድ ነው
ረ በእናታችው እግዛኦ ለልጅቷ ፈራውላት ገና የምታምር። ህፃን ናት እስኪ ከዘመድ ቤት እስገቢያት ቢያንስ ክብሯን ትጠብቅ
አንኳን ዘመድ አባት የማይታመንበት ዘመን ላይ ደርሰናል ጓዴ ስንቱ ነው ዘመድ ቤት እየገባ የሚደፈር ብቻ አሏህ ልቦና ይስጠን
እግዚኦ እነዚህን መሰሉ ልጆች በዚህ ሁኔታ ማየት ያማል እንደዚህ አለም ፊቱዋን ያዞረችባቸው ሰዎችን መድፈር ማለት ምን ማለት ይሆን አቤት የሰው ጭካኔ
ልጆቹን ፊት ባታሳዩ ጥሩ ነበር ለወደፊቱ አታርጉ በት/ቤት ችግር ይደርስባቸዋል ላረጋችሁት ጥሩ ስራ ነው
ትክክልነሽየውዲ እማያልፍቀን የለም ያልፈል በሃላ መጠቆቆማ ይሆናል
ሁላችንም አንድ ንፁህ አያሳፍርም
የኢቶቢያ መንግስ ሽገረን እናሳማረ እያለ ገንዘብ ከሚጭረስ ምን አለ ለነዝህ ሚስኪኖቶ ቤት ቢስራላችው መጅመሪያ ሠው ይቀድማል
birr qeyiralo bilo sint miliyen carese meselesh. dehan bi'anesubet min ale??
yehe mengeste sentune yaderge egna enaderge yemile new yemiasefelgew eyandandachen halafinete alebene behaimanotachenem begziabeherem bihone besewntetachenm bihone tatachenene wedersachen enadergen yagebagnal enebel menegesete mengeset anebele hezbe new mengesete yale hezbe mengeste aydelem!"
ትክክል
@@msanker6784 min malet min yadirg? Mircha alew feligo meselgn sheger minamin iyale bemillon bir miyaweta .mejemreiya sewunet yibeltal .gin yaw ye Ethiopia mengist yerasun sim megenabt silemifelig lesu yezegoch englit ayasasibewum.
Siyasazinu fetari yiradachu weyine yesew idili
ለልጆችና ለሴት ልጅ ከባድ ነው በውጭ ማደር በዚህ ዘመን አውሬ ሳይሆን ሰው ሆናል የምፈራው
አውሬው ከሰው መፍራት ጀምሯል ይደፍረኛል ብሎ
Sewu honeko awuri awuri
እኔ የምለው የሚደፍሩት ሰዎች ግን ሌላው ቢቀር እናታቸውን ቢያስታውሱ ልጆች እህቱን ይርሳ እሽ እናቱን ቢያንስ አያስታውስም ሃስቢአላህ ወኒእመል ወኪል
አይዞን የኔ ሓቀኛ ደሃደሃ ማለት ትልቅ ትምህርት ነውደሃ ሰርቶ የሚበላደሃ በራሱ እራሱን የሚያስተዳድርያልፋል ማሚ ለልጆችሽ እግዚኣብሔር አባት ይሁናቸው
ያሳዝናል ኢትዮጵያ እንዲህ መሆኖ በዘመናችን ታይቶ የማይታወቅ የኢትዮጵያ ውድቀት
ያረቢ ምንም ጉድ አይሰማም አላህ ይድረስልሽ
😢😢😢
ኢትዮጵያ ታውቶ የማይታወቅ የምትይው ወዴት ለመሄድ ነው እች ሴት ከወጣች 7አመት ሞላት ዛሬ ግን ዲሞክራሲ ስለተሠጠን ለመታየት ታወቀ
@@sultanalkurdi1245 በስንት ኑ ማሮቼ
ታይታ የምታውቀው እስከዛሬ ማንም ሰው ስለማያደርጋት ነው ታይቶ የማይታወቅ ማለትሽ አይገርምም 7 አመቷ
እናንተ ወጣቶች በተለያየ መንገድ የተለያዩ ሰዎችን እንዲረዱ አድርጋችኃል የልጅ አዋቂዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
እነዚህን የመሠሉ ልጆች ፈጣሪ ይድረሥላችሁ
የእናት ውለታዋ ተከፍሎ አያልቅ
😭😭😭😭
በጣም
ያረብ አሁን እኛ መግስት አለን ፈጣሪ ይገዛችሁ
መግስት ምንያርግ እዝብ እራሱን መቆጠብ እደቆመበት እየኤደ ወልዶ ማሰቃየት ማሳደግ ሳይችሉ ለወሲብ እርካታ የሚሮጡ የአገራችን ወዶች
አንቺ ደሞ መንግስት ያርግ
@@masraqmalat8317 ከክክል
@@bettygetu8959 ምንም እኛነንጥፋተኛዉ እኮ
Mega yewtabese werase erasu yezegal
የሰው ልጅ ግፍ ግን በጣም ያሳዝናል ለዚህ ነው የማያልፍልን
የምሰማው ሁሉ በኢትዮጵያ ውሰጥ የሚሰራው ግፍ በአለም ይለም በእውነት 😭😭 አረ በጌታ ወገን አለቀ በመደፈር በመገደል ....ሴጣናዊ ተግባር
እባካችሁ ወንዶች ከመድፈር ተቆጠቡ የትንሽ ደቂቃ ስሜት የ እድሜ ልጅ ችግር ትፈጥራላችሁ
የኔ ቆንጆዎች ልጆቿ ሲያምሩ ወይ እናት ሁሉን ቻይ እናት እኮ ሁሉ ነገር ናት የኛ ገበና ሸፋኝ 😍
አይ ጭካኔ ለምን ይሆን እንድህ የተጨካከነው አሏህ የስራችሁን ይስጣችሁ
ውይ የኔ ቆንጆ ጌታ ይጠብቅሽ
አይዞሽ የኔ ናት በጣም ከባድ ነው ከጎንሽ ነን እማ እንዲህ ለሚያደርጉትም ልቦና ይስጣቸው ሌላ የምለው የለኝም
ይህም ሁሉ ነገ ያልፋ ያረቢ ያራሂም ሚስኪኖችንና የቲሞችን እዝነት አይለያቸው ያረብ አንተው ከጉልበተኛና ከከደብ ሰው ጠብቃቸው
እግዚአብሔር ነው ጠባቂ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ስንት አለ ባለ አብታም ገንዘቡን መጣያ ያጣ ባሎነ ነገር ሚያጠፋ እደዚ ያሉትን ወገኖቻችንን ብንረዳ መልካም ነው
እባካችሁ ወንዶች ለሰከንድ ስሜታችሁ ብላችሁ የሴቶችን ህይወት አታበላሹ ግፋ ቢል እናት እና እህታችሁ ላይ እንዲደርስ የማትፈልጉትን ነገር በሰው እናቶች እና እህቶች ላይ የማይድን ጠባሳ አታስቀምጡ
በቅርቡ ችግራችሁ ተቀርፎ ማማዬ ያጣሽው እንቅልፍ እንደሚመለሥልሽ ቤት አግኝታችሁ እንደምትገቡ ተስፋ አለኝ እናትን በዚ ሁኔታ ማየት ያሣዝናል የኔ ከርታታ ኡፍፍፍ😢😢
ልጅቱ ንቅት ያለች ነች ሚስኪን አላህ ይጠብቅሽ ኢትዮ ውስጥ ህግ የለም አንድ ደግ ሰው ያንሳችሁ
ፈጣሪ የታደጋቾሁ የኢትዮጵያ የህግ ነገር ተከድኖ ይብሰል
አይ ኢትዮጵያ ለድሀ ቦታ የለሽ ያሳዝናል እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 😭😭 በቅንነት ያለኝ አስተያየት eyeha ሚድያዎች የምትሰሩት ስራ መልካም ነው ነገር ግን ልጆች ስታቀርቡ ፊታቸውን ሸፍኑ ከዚይ በፊትም ሁለቱን መንታ ልጆች እናታቸው የታመመችውን አቅርባችሁ እባካችሁ ለሞራላቸው ተጠቀቁዎ ነገ ያድጋሉ የማይጠፍ ታሪክ አታስቀምጡላቸው በቅንነት እዩት አስተያየቴን
የተከበሩትና የተወደድት የአላህ መልእክተኛ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሴቶችን አድራ ብለው ለትውልድ ያስተላለፎት ለኬስ ይህ ግፍ እደሚመጣ ስለማውቁ ነበር ያኢላሂ ግን ስው እንደት እናት ልጂ ሚስት እያለው በሌላ ሴት ላይ ይጨክናል እረ ልቦና ስጣቸው ያረብ
የት ይሄን ያውቃሉ
S a w
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم
አህህህህህህ የኢትዮጵያ ወንዶች ኧረ አላህን ፍሩ ኧረ ያጥፋችሁ ወየ ዉላችሁ አንድ ቀን አላህ ዘንድ ትሄዳታላችሁ ኢንሻአላህ አይ እኔም የሤቶች እናት ነኝ አብሽሩ ኧረ አንጀቴን በሉኝ እህህህህህህ
እፍፍፍፍ አይ ይች አለም ህይወት ስቃያዋ መብዛቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ እውነት ወንዶቹ ግን ወደየት እየሄዱ ነው
አስቸጋሪ ነው በፈጣሪ ስም ህግ የለምኮ እነዚህ ቆንጆ ልጆች
እዮሀወች እግዚያብሄር እድሚያችሁን ያርዝመው ሚድያን ለበጎ ነገር መጠቀም እንድህ ነው ጥንቃቄ ለቀጣይ ስራወቻችሁ ለጆችን ስታገኝ ካሜራ ውስጥ ባታስገቧቸው ሀሪፍ ነው ምክንያቱም ልጆች በስነ ልቦና ይጎዳሉ ለቀጣይ ህይወታቸውም ትልቅ እንቅፋት ነው
አይ ይች አለም ስንት ጉድ አለባት ስንቱን አየን በእውነት በጣም ያማል በሥደት ሆነን የወገን ስቃይ ችግር መከራ ማየት ልባችንን በጣም አደማን
የኔናት ስታሚሪ አዟቹህ ያልፋል አላህ ይጠብቃቹህ። አይየኛነገር ትልቅ ግቢየያላዙት ምንአለ ግቢውስጥ እኳን ከልለው እዲቀመጡ ቢላደርጉ
አይ እኛ 😭😭😭😭😭ተው ወንዶች ተው ሴትን አክብሩ 😠😠😠😠😠ሁሌም ስሜታችሁ ነው ሚነዳችሁ 😭😠
😭😭😭😭 እጅግ ያሳዝናል የሚሆነው ሁሉ
ሴጣኔች።ልጅታ ስታሳዝን የኔ ቆንጆ እንዲህ የምታረጉ ወንዶች ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣችሁ
አላህ ይጠብቃችሁ ወላሂ አንተ እና ተሼ ከነባልደረቦቻችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ቃል የለኝም የደሀ እንባ አባሽ ናችሁ የኔ ውዶች ሳያችሁ እራሱ ውስጤ በደስታ ይሞላል የኔ ቅን ወንድሞች እንደ እናንተ ያለ ያብዛልን
ምንም እንደምል ቃላት የለኝም ኢትዮጵያ እንዲህ መሆኗ😭😭😭
የኔ እናት አይዞሽ ሁሌም ከሆንሽ ነን እግዚያብሔር ለምክንያት ነው ቅድስት ድንግል ማርያም ትረዳሻለች ደስ ከሚል ቤት ትኖሪያለሽ ኢትዮጵያ ህግ የለም ህጉ በገንዘብ ሆኗል የሚጠቃቀውት ሀብታም ለሀብታም ሆነ እኛ እደ እግዚያብሔር ቸርነት እየኖርን ነው የኔይቱ እናት አይዞሽ እሽ እወዳችዃለሁ
ኢትዮጲያ ውስጥ ነውር የሚባል ነገር እንደዚህ ጠፋ? ያረብ ምን አይነት ዘመን ደረስን?አላህ ይርዳችሁ ያረብ
እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ምስኪን እናትና ልጅ እንቅልፍ እንኳን የተከለከላችሁ በሰይጣን ሰዎች እረፍት አጣችሁ ሁሌም መድሃንያለም ይጠብቃችሁ
ኧረ ይህችን ልጅ አደራ በማርያም 😥😥😥አሁንስ በዛ የሚሰማውና የሚታየው ነግር
ዎይ ጉድ በዚህ ኑሮ ላይ ጠላት ልጂቷ ደሞ ስታምር ምን ላርግሽ የሤቶች ጉዳይ ዎሬኛ አርቲስቶች የት ናችሁ
አቤት ጌታየ ባልሆነ ነገሪ የምያማሪህ ይቅሪ በለኝ።
አላህ ይርዳችሁ ልጅትዋ በሚዲያ መውጣትዋ የበለጠ ጥቂት ይደርስባቻል የአሁን ጊዜ ሰው ስሜቱ ብቻ ነው ሚያዩት አይረዱም የሁለት ወር ህፃን የትደፈረበት ሀገር አይደለም ይቺም ሸጋ
በጌታ ስም በጣም ያሳዝናል እንዲህ አይነት ነገር ጌታ ይርዳሽ
Uuuuffff amlke hoye mastwlne abaza la hagri sawi ayzshii ኢግዚአብሔር መፍቴህ አለ አይዛችው በጠም ይማል ጌታ ሆይ😭😭
አይ እናት 😭😭😭😭አይዞአችሁ ሁሉም ያልፋል ሴትን የምትደፍሩ ወንዶች አላህ ይይላችሁ በጣም ያሳዝናል
ኡፍፍፍ አጀቴን በላችሁት ፈጣሪ የኢትዮጲያን ህዝብ ይጠብቅ የህግ መላላት አለ ደሀን የሚሰማው የለም ፈጣሪ ይርዳሽ ከነልጆችሽ😭😭😭😭
ህግ የለምኮ
አይዞሽ እናታችን እግዚአብሔር እንኳንም ልጆችሽን አተረፍልሽ በጣም ልብ ይሰብራል 😭😭😭😭
እግዚዮ እንዴት አድርገን እንርዳት ማለት ሲችሉ የባሰ መቀኝነት እ/ር ግን ቀን አለው አሁን ለውጥ ያገኛሉ !
ማራማይትዬ የኔ ማር አይዞሺ ስታሳዝኑ እፍፍፍፍ ፈጣሪ ከናተጋ ይሁን ሀሳብቻሁ ሁሉ ይሳካላችሁ ባለን አቅም ከጎናችሁ ነን
ያኔ።እህት።ልጅቱ ስታሳዝን አይዞሽ እህት
ሚልኪያስ : ጌታቸዉ : ከስራ : ባልደሮቦችህ : ኢዮሃሚድያ : ለነዚህ : ሰዎች : ለመርዳት : ያደረክዉ : ስራ : እጅግ : የማመሰገን : ነዉ ። እግዚአብሄር : ይርዳህ ። ለነሱም : መልካሙን : እንመኝላቸዋለን ።
ግን ህግ ለመቼ ነው እየሄዱ እያመለከቱ እንዴት ዝም ይሏቸዋል
እይ አለማወቃቸው ነው ባለጌል ማስተዋል ቢኖራቸው እደዚህ አያርጉምነበር እናተ ነገትልቅ ቦታነው ምደርሱት አላህ ያሳካልሽ ስታምሪ አይዞሽ
ይች አለም ላንዱ መዳ ላንዱ ዳገት በዚናብ ላስትክ ወጥሮ ያልታደለ ይተኛል ፈጣሪ ይፍረድ እነዚህን ምስክን መድፈር ማለት ምን ማለት ነው
እህህህህህ የኔቆንጆ ሲያሳዝኑ አንዳንድ ወንዶች እግዚአብሔር ይፍርደባችሁ የእውነት ምንጭካኔነው ህፃናትን መድፍር የድንግል ልጅይድረስላችሁ
የሚያሳዝነው እኮ እየተሳደበ ግን መድፈር ይፈልጋል ህጉ ጠበቅ ቢል እኮ እንደዚህ አይሆኑም ነበር
በቅድሟ ፈጣሪ ይድረስላችዉ ስቀጥል የመግስት አካል ሊደርስ ላቸዉ ይገባል
የኔ ቆንጆ ልጅቱ ግን በጣም ልባም ልጅ ናት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏🏾
እንደው ምን ላርግሽ አንጀቴን በላሽው😭
በጣም ልብ ይሰብራል ኡፉፉፉፉፉፉ ሰው በገዛ አገሩ መቀመጫ ያጣል የነዚህ ምስኪኖች ግፉ እግዚአብሔር ይህን ወረርሽኝ በሽታ የላከብን እርስ በራሣችን መብላላት ይብቃ
ዋዉ ህግ ለደሃ መቼ ይቆማል እስዋ ናት የእውነት መረዳት ያለባት ይቺ ሴት ከነልጆችዋ
ሲያሳዝኑ በጌታ ምን አይነት ህይወት ነዉ ልጆቹ ደሞ ሲያምሩ 🤔 ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ
ወንዶች ግን ምን አይነት አይምሮ ነው ያላችው በጎዳና ላይ ያለች ሴት በችግር ላይ ሆና እንዲ ማድረግ?
እኔም የገረመኝ እሱ ነው
Ufffeeee በጣም ያማል 😭😭😭💔 ጌታ ይደርስልሽ 👏👏
ለሀጣን የመጣ ለፃድቃን ይተርፋል ግን ግፍ የምሰሩ ሰው መሳይ አውራ እግዘብሔርን የስራችሁን ይስጣችሁ
እንዳው በሴት ልጅ ላይ መሸከም የማትችለውን ስቃይ የምታሠቃዩ ወንዶች አይናችሁ እያዬ ፈጣሪ በናንተ ላይ ችሎታውን ያሣያችሁ ያሠቃያችሁ አቦ *ይችን እናትና እነዚህን ልጆች ሳይ አልሀምዱሊላህ አልኩኝ ላለሁበት ኒእማ ፈጣሪዬ ሆይ አንተ በእዝነት አይንክ እያቸው ልጆቿ ያጓጓሉ ኡፍፍፍ በቅርብ ቤት አግኝታችሁ እንደምትገቡ ተስፋ አለኝ ያረብ*
ወይኔ ደከመኝ ኡፍፍ💔💔😥😥😥 😢😢😢ስት ጉድ ነዉ ምሰማዉ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ የፈጣሪ ያለህ😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😢😢😢😢😢😔😔
የኔ ውብ ስታምር እግዛብሔር ያሳድግሽ ማማዬ😭😭😭😭
ፍትህ እና ርህራሄ ከ ሀገራችን ከተሰደዱ ቆዩ። ህጉም በወረቀት ላይ ብቻ ነው።
ያአላህ ላጣ ማግኜትን ለታመመ መዳኒቱን ለሞተ ጄነትን አንተ ወፍቀን ወንድ ነኝ ብሎ እናትን እና ሴት ልጂን የሚደፍሩተን እድሜ ልክ እቃቸው እንዳይሰራ አርገህ አኑራቸው
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ወዬዉ የእግዚአብሔርን ፍርድ አረ ምን ጉድ ነዉ ሰዉ ፈጣሪዉን እረሳ ምነዉ
አይዟችሁ ሀባይቦቼ አንድ ቀን ቀን ይወጣል እናታችሁን እድሜ ጤና ይስጥሏችሁ እናተ የሷ ተስፏ ናችሁ ያረብ የምትፈልጉት ደረጃ ያድርሳችሁ አላህ መልካም ነገር ይፈጠር ጋዜጠኞቹም ተባረኩ አገራችን ይብላኝ መጨረሻዋን በህግ እዝላልነት ብዙ ሚስኪን አለቀሰ እፉፉፉፉፉፉፉፉ
ዘንድሮ ተደራረበ ችግሩ ይች አገርነብይ ሙሴ እንዳልኖረባትአብርሀም እንዳልመጣባትየነብዬ መሀመድ ተከታዬች የተጠለሉባት ወ ዘ ተ ለራሳ ዜጎች አነሠች ጃል ምን ሆነን ነው። እዛ ሠው ይፈናቀላል ጎርፍ ያጥለቀልቃል ሠው በጠራራ ፀሀይ ይገደላል እዚ ደሞ ይደፈራል ይተፋበታል ባገሩ ሚበላው አጥቶ ይከራታል ሠው መሆን ~~መልበስ /ቆሞ መሄድ / አይደለም ። ማሠብ ነው። እረ ወንዶች ቆም ብለን እናሥብ ምንሼ ~~ ደፋሪው ወንድ ሚታፋው ወንድ ገዳዬም በአብዛኛው ወንድወንድ ማለት ~~ አገር ይጠብቃል ቤተሠብ ያሥተዳድራል ይቀድሳል ።/ አዛን ይላል በተለያየ ሙያ አገሩን ይጠቅማል ንብ ማለት ነው ። የዘንድሮ ወንዶች ግን ዝንብ ሆንን ባጠቃላይ እረ እኛ ወንዶችን አይመጥንም ሴት ልጅ ማለት የነገዋ እናቴ ።~ እህቴ።~ ነርስ የምትሆን።~ ጠቅላይ ሚኒስቲር የምትወልድ።~ ፓትሪያሊክ የምትወልድ።~ ሼኪ የምትወልድ።~ ሌላም ሌላም ሴት ልጅ ክብር ናት እና እና ሴት ልጅ ላይ የምናደርሠውን ጫና ልክ አይደለም ብለን እንዲ አይነቶቹን ወንዶች እኛው እራሳችን ወንዶች ልንቃወም ይገባል ። ቀበሌውምንድን ነው ። እየጠበቀ ያለው አሁን ለዚች ሴትዬ የአፈር ቤት አጥቶ ነው ። ስለእውነት የቀና መሆን ማጣት እንጂ ። ሱዳናዊ አይደሉ ለምን አይረዳቸውም ። አይ አስቴር አወቀ አገር አገር ይላል ይሄ አገር ብርቁ እኔስ አገር አለኝ የሚታይ በርቁ ነው ያለች። ፈጣሪ ሆይ የሠውን ልብ አራርተህ መሸሸጊያ ስጣቸው ሁሉ በአንተ ትእዛዝ ነውና። ጋዜጠኛው እድሜ ና ጤና ይስጥክ ።
👍👍👍👍👍👍👍
Beka wellahe yelban new yawerahew allah ytebken
ትክክል መስመ፫ያችን ልባችን ተደፈነ የምናስተውልበት አይነልቦናችንን ይክፈትልን ሁሉን የማይረሣ አምላክ
እባካችሁ እነዚህ ልጆች እናድናችው።
መንግስት እንደነዚህ ያሉትን መርዳት አለበት ለአጫሉ 70 ሚሊዮን ይወጣል በህዝብ ገንዘብ ለአንድ ብሄር ሽር ጉድ ይላል
አጫሉን ምናመጣው እዚ ጋር የኢትዮጵያ ሀብት ሁሉ ወደሱ የዞረ አስመሰላቹት😀
በጣም ነው ያዘንኩት ኡፍፍ በለሀብቶች ምን አለበት እነዚህን ምስኪኖች ብትረዷቸው😢😢😢😢
ያአላህ በጣም አሣዘነችኝ እህህህህ😭😭😭😭
ሴቷን ልጅ ከቻላቹ ለኔ ስጡኝ እኔ እንደ ልጄ ተንከባክቤ አሳድጋታለዉ አስተምሬ ምችለዉን አደርጋለዉኝ 🙏🙏🙏🙏 በተረፈ አላህ ይጠብቃቹ
መርዳት ከቻልሺ ለምን እናቷ ዘንድ አትረጃትም እናት ልጇን እንደዚህ ሁና እያሳደገች ይሄ አሰቃቂ ሁኔታ አይታ አይደለም መስጠት ከፊቷ ስትርቅ እሚሰማት ምን እንደሆነ መገመት አያቅትም
የኢትዮጵያ ህግ መቼ ነው ቆፍጠን ሚለው ኤጭ ልጆቹ ደሞ ሲያሳዝኑ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
እምላኬ ሆይ በሀገሪ እና በህዝቤ ላይ ስላም እና ደስታ መማት ነው የናፈቀኝ እባክህ የደሀን እንባ ጠርግልን:
ወይ አምላኬ እረ አተ አስበን እኔስ ደከመኝ መከራ ማየት
ኧረ ወይኔ ምን አይነት ጉድ ነው የመጣብን ያስለቅሳል አይ ኢትዮጲያዊያን እግዛብሔርን ባትፈሩ ባህልም እንኳን የሚባል ነገር አለን እኮ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ድንቄም እኛ ኢትዮጵያን ጉራ ብቻ ለደኃ ሲኦል የሆነች አገር ጉራ ብቻ
Nigarin
አለም ድሀን አይወድም እግዚአብሔር ይድረስላቸው
የህፅናቱን ፍት በምድያ አታሳዩ ምክንያቱም በትምህርት ቤት ሌላ ልጆች እንዳያሳቅቋቸው: እባካችሁ ወንጀለኛቹን ነው ማሳየት
ንግድ ባንክ
አስናቀች ፈንታ ዋሲሁን
1000343451095
ስ.ቁ. 0947320123
ብራዘር ። ምንም ባታረግላቸውም ይሄን ሠው ጋር እንዲደርስ ስላደረክ እናመሠግናለን።
አሉ እንጂ ፋፋቴው ብርካቴው እያሉ የሚያላግጡ ጋዜጠኞች።
እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥህ እረ ተው የወጣት ምርቃት አይደርስም ብለህ ነው ። አሜን በል እንጂ መልካሙን ተመኘውልህ
አንተ እና ተሻገር ትመቹኛላችሁ ይመቻቹህ።
ፈጣሪ ከናተ ገር ይሆን
በረካ ሁኑ ላይክ እያረግነው
የሚገርመው እኮ ኢትዮጵያ ህግ የለም
ጎበዜ አዝሺ እናት
በሴት ልጅ ላይ በደል የምትፈፅሙ ሁሉ አላህ በምድር ላይ መአት ያውርድባችሁ በተለይ ደፋሪዎች የማይድን ነቀርሳ ይስጣችሁ
Amen
አሜን
አሜን፫
አሜን
Amiiiiiiiin amiiiiiiiin amiiiiiiiin yarabi yalha
ወይኔ በጣም ያሳዝናሉ በቅርቡ
ጥሩ ቤት ገብታችሁ ያሳየኝ ፈጠሪ
በቅነነት ነይ
ውይ በጣም እውነት ያስዝናል ፍጣሪ ከናተጋ ይሁን 😭🙏
አሜን አሜን አሜን
🙏🙏🙏🙏🙏❤❤🙏🙏🙏
አለህ ብድሩን ይመልስለቻው አዞሺ
ይህን ማየት በአውነቱ ያማል፡፡ እግዚአብሄር ያበርታሽ እኛም ከጎንሽ ነን፡፡
ዳዊትዬ እስኪ በናትህ እምችል ከሆነ ማራማዊትዬን ቤት እስከምናሲዛቸዉ ድረስ አተጋር እድታድር ብቻ ፍቀድላት በጣምም ፈራሁ እኔ የክፍል አገር ልጅ ነኝ አዲሳባም እማቀዉ የለኝም ጎሽሽሽሽ ልለምንህ ወንድሜ♥
@@ggjjjghhjj3573 hhhh abo yewah nesh . Artist sebalu lalew new mechamerut
@@ggjjjghhjj3573 የውሸት ነው እሱ አይደለም
በወሬ አይረዳም አርቲስቶች ለማትረዱ ምን አለ አፍ ባትከፍቱ
እስቲ አንተም አስተባብራላት ከሙያ አጋሮችህ ጋር አንድ ውጤት አሳዩን ቤት ገዝታቹ ልጆቹን በህብረት እንታደጋቸው
ኢትዮጵያ እኮ ህግ የላትም ማራዊትዬ ፍርዱን ከሰው ሳይሆን ከፈጣሪ ጠብቂ እሱ ነው እውነታኛ ዳኛ ህልምሽ ተሳክቶ እናትሽን እንደምትክሺያት እርግጠኛ ነኝ።
እባካችሁ ለዘካሪይስ ንገሩት በሱ በኩል ይረዱ እነዚህ ቆንጆ ልጆች
😭😭😭💔💔💔💔😍
ዉይይይይይይይ በጣም ያሣዝናል በዉነት አባቴ መዲሀኒአለም አባቴ ይርዳችሁ
Uffff በእውነት አሁንስ መኖር አቃተኝ ወንዶች ግን ወዴት እየሄዳችሁ ነው አረ በሴት ልጅ አምላክ ለደቂቃዎች ስሜት ብላችሁ ከመድፈር ተቆጠቡ እህህህህህህህ
ወንድ ቢሆን ጥሩ ሰይጣን ስለሆነ እኮ ነው እህቴ መፀለይ ብቻ ነው መፍትሔው !!! 🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤
Awo
hi
mimi lidiferishiwuoo hooo
LASTIKBET????? how much cost???
እናትየ አይዞሽ ጥሎ የማይጥል መድሃኔዓለም የዓለም ቤዛ ይረዳሻል አይ መከራ በሃገርህም መከራ በስደትም መከራ ካጋጠመን የት እንህድ ታድያ ወይ ፈጣሪ
ይች ማር የሆነች ልጅ አይ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ አይ አለመታደል
Ala metadalewa atebaye alan eko enreredachewalan!
@@milkilion696 መች አንረዳትም አልኩኝ አሁን ለዚህ መልስ ሚሰጥ ሁኖ ነው ቦዘኔ
@@solihabesha722 hhhhhhhhhh era ba sakkkkk bozane teyalashe ya Amaricane dispora 😆 eshi yehun ...lol
የኢትዮ የህግ ሲስተም ደካማ ስለሆነ ወንዶች በሴቶች ይጫወታሉ አንድ ቀን ግን ሁሉም ፍርዱን ያገኛል
Even the punishment is outrageous, a person who rape 6 or 7 years old girl , would get from 9-10 years jail term I , think the law needs to be amended like India.
Ewunet nw
በጣም ዘገዬ እስከመቼ
ሃጥያት ወንድ አይል ሲት አይል
አዲሥ አሥተባብሩና አንሷቸው
እዮሀዎች ተባረኩ ይችን ሴት በመጠየቃችሁ እግዛብሄር ጠብቋቸው ነው እንጅ እንኳን ጎዳና እነዚህን የመሳሰሉ ልጆች ተገኝተው ቤት ውስጥ ሆነው የሆነውን አይተናል
የሆነ ሆኖ አሁን በፍጥነት ከዛ ቦታ የሚነሱበትን ሁኔታ ካልተደረገላቸው ሙከራ በተደረገባቸው ዛቻ ችግር ሊደርስባቸው ይችላል ፈጣሪ ይጠብቃቸው ይህንን ያደረጋችሁ ሰዎች ማየታችሁ መስማታችሁ አይቀርም አእምሯችሁ እረፍት አያገኝም ልጁ አድጎ ማን ያውቃል ኢትዮጵያን የሚያስጠራ ልጅ ይሆናል የተፈጠረ ውንም ልጅ የእናትየውንም የአባትነት ጥያቄ አጨለማችሁት መቼም እረፍት የላችሁም
ከሴት ተፈጥራችሁ ይሄን ድርጊት የምትፈፅሙ ወንዶች ልቦና ይስጣችሁ
ልጅትዋ 0ነጋገርዋ በጣም የበሰለ ነው እግዚአብሔር ይህን ቤተሰብ ያስብ ይባርካቸው♥
በጣም ያሳዝናል😢እባካችሁ ለትልልቅ ቲቪዎች አድርሷት ልጇ ሳትደፈር🙏🙏🙏
ጌታ ይርዳሽ ማማዬ ልጆቿን ደሞ ሳይደፍሩባት በጎ ሰው ይጣልልሽ ደሞ ሲያማምሩ
በጣም ያማል አሁንስ ኑሮ አስጠላኝ ምናለ ከጎኗ ያሉት ሰዎች አድ ክፍል ቢሰጧቸው ቢያስጠጓቸው ነገ ጥለውት አፈር ለሚገቡ ሰው ጨካኝ ነው
አረ ያማል 😭😭😭 ሰው ግን ጨካኝ ነው እውነት እኔ ለሰማሁት ከብዶኛል አይደለም በአካል አይቼ
በጣም ወላሂ ልክ ብለሻል 4 5 ክፋል ይኖራቸዋል 1 ከልለው ቢሰጧቸው ኡፍፍፍ አይ እኛ😭😭😭😭
እህህህህህ በጣም የኔ ናት አንጀቴን በላችኝ
@@ገኒገኒየድንግልልጅ ማርያምን በጣም ሰው ግን ጨካኝ ነው ገጎኗ ምን የመሰለ ቤት እያለ ምን አለ ቢያስጠልሏቸው
ወላሂ ከባድ ነው
ረ በእናታችው እግዛኦ ለልጅቷ ፈራውላት ገና የምታምር። ህፃን ናት እስኪ ከዘመድ ቤት እስገቢያት ቢያንስ ክብሯን ትጠብቅ
አንኳን ዘመድ አባት የማይታመንበት ዘመን ላይ ደርሰናል ጓዴ ስንቱ ነው ዘመድ ቤት እየገባ የሚደፈር ብቻ አሏህ ልቦና ይስጠን
እግዚኦ እነዚህን መሰሉ ልጆች በዚህ ሁኔታ ማየት ያማል እንደዚህ አለም ፊቱዋን ያዞረችባቸው ሰዎችን መድፈር ማለት ምን ማለት ይሆን አቤት የሰው ጭካኔ
ልጆቹን ፊት ባታሳዩ ጥሩ ነበር ለወደፊቱ አታርጉ በት/ቤት ችግር ይደርስባቸዋል ላረጋችሁት ጥሩ ስራ ነው
ትክክልነሽየውዲ እማያልፍቀን የለም ያልፈል በሃላ መጠቆቆማ ይሆናል
ሁላችንም አንድ ንፁህ አያሳፍርም
የኢቶቢያ መንግስ ሽገረን እናሳማረ እያለ ገንዘብ ከሚጭረስ ምን አለ ለነዝህ ሚስኪኖቶ ቤት ቢስራላችው መጅመሪያ ሠው ይቀድማል
birr qeyiralo bilo sint miliyen carese meselesh. dehan bi'anesubet min ale??
yehe mengeste sentune yaderge egna enaderge yemile new yemiasefelgew eyandandachen halafinete alebene behaimanotachenem begziabeherem bihone besewntetachenm bihone tatachenene wedersachen enadergen yagebagnal enebel menegesete mengeset anebele hezbe new mengesete yale hezbe mengeste aydelem!"
ትክክል
@@msanker6784 min malet min yadirg? Mircha alew feligo meselgn sheger minamin iyale bemillon bir miyaweta .mejemreiya sewunet yibeltal .gin yaw ye Ethiopia mengist yerasun sim megenabt silemifelig lesu yezegoch englit ayasasibewum.
Siyasazinu fetari yiradachu weyine yesew idili
ለልጆችና ለሴት ልጅ ከባድ ነው በውጭ ማደር በዚህ ዘመን አውሬ ሳይሆን ሰው ሆናል የምፈራው
አውሬው ከሰው መፍራት ጀምሯል ይደፍረኛል ብሎ
Sewu honeko awuri awuri
እኔ የምለው የሚደፍሩት ሰዎች ግን ሌላው ቢቀር እናታቸውን ቢያስታውሱ
ልጆች እህቱን ይርሳ እሽ እናቱን ቢያንስ አያስታውስም ሃስቢአላህ ወኒእመል ወኪል
አይዞን የኔ ሓቀኛ ደሃ
ደሃ ማለት ትልቅ ትምህርት ነው
ደሃ ሰርቶ የሚበላ
ደሃ በራሱ እራሱን የሚያስተዳድር
ያልፋል ማሚ ለልጆችሽ እግዚኣብሔር አባት ይሁናቸው
ያሳዝናል ኢትዮጵያ እንዲህ መሆኖ በዘመናችን ታይቶ የማይታወቅ የኢትዮጵያ ውድቀት
ያረቢ ምንም ጉድ አይሰማም አላህ ይድረስልሽ
😢😢😢
ኢትዮጵያ ታውቶ የማይታወቅ የምትይው ወዴት ለመሄድ ነው እች ሴት ከወጣች 7አመት ሞላት ዛሬ ግን ዲሞክራሲ ስለተሠጠን ለመታየት ታወቀ
@@sultanalkurdi1245 በስንት ኑ ማሮቼ
ታይታ የምታውቀው እስከዛሬ ማንም ሰው ስለማያደርጋት ነው ታይቶ የማይታወቅ ማለትሽ አይገርምም 7 አመቷ
እናንተ ወጣቶች በተለያየ መንገድ የተለያዩ ሰዎችን እንዲረዱ አድርጋችኃል የልጅ አዋቂዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
እነዚህን የመሠሉ ልጆች ፈጣሪ ይድረሥላችሁ
የእናት ውለታዋ ተከፍሎ አያልቅ
😭😭😭😭
በጣም
ያረብ አሁን እኛ መግስት አለን ፈጣሪ ይገዛችሁ
መግስት ምንያርግ እዝብ እራሱን መቆጠብ እደቆመበት እየኤደ ወልዶ ማሰቃየት ማሳደግ ሳይችሉ ለወሲብ እርካታ የሚሮጡ የአገራችን ወዶች
አንቺ ደሞ መንግስት ያርግ
@@masraqmalat8317 ከክክል
@@bettygetu8959 ምንም እኛነንጥፋተኛዉ እኮ
Mega yewtabese werase erasu yezegal
የሰው ልጅ ግፍ ግን በጣም ያሳዝናል ለዚህ ነው የማያልፍልን
የምሰማው ሁሉ በኢትዮጵያ ውሰጥ የሚሰራው ግፍ በአለም ይለም በእውነት 😭😭 አረ በጌታ ወገን አለቀ በመደፈር በመገደል ....ሴጣናዊ ተግባር
እባካችሁ ወንዶች ከመድፈር ተቆጠቡ የትንሽ ደቂቃ ስሜት የ እድሜ ልጅ ችግር ትፈጥራላችሁ
የኔ ቆንጆዎች ልጆቿ ሲያምሩ ወይ እናት ሁሉን ቻይ እናት እኮ ሁሉ ነገር ናት የኛ ገበና ሸፋኝ 😍
አይ ጭካኔ ለምን ይሆን እንድህ የተጨካከነው አሏህ የስራችሁን ይስጣችሁ
ውይ የኔ ቆንጆ ጌታ ይጠብቅሽ
አይዞሽ የኔ ናት በጣም ከባድ ነው ከጎንሽ ነን እማ እንዲህ ለሚያደርጉትም ልቦና ይስጣቸው ሌላ የምለው የለኝም
ይህም ሁሉ ነገ ያልፋ
ያረቢ ያራሂም ሚስኪኖችንና የቲሞችን እዝነት አይለያቸው ያረብ አንተው ከጉልበተኛና ከከደብ ሰው ጠብቃቸው
እግዚአብሔር ነው ጠባቂ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ስንት አለ ባለ አብታም ገንዘቡን መጣያ ያጣ ባሎነ ነገር ሚያጠፋ እደዚ ያሉትን ወገኖቻችንን ብንረዳ መልካም ነው
እባካችሁ ወንዶች ለሰከንድ ስሜታችሁ ብላችሁ የሴቶችን ህይወት አታበላሹ ግፋ ቢል እናት እና እህታችሁ ላይ እንዲደርስ የማትፈልጉትን ነገር በሰው እናቶች እና እህቶች ላይ የማይድን ጠባሳ አታስቀምጡ
በቅርቡ ችግራችሁ ተቀርፎ ማማዬ ያጣሽው እንቅልፍ እንደሚመለሥልሽ ቤት አግኝታችሁ እንደምትገቡ ተስፋ አለኝ እናትን በዚ ሁኔታ ማየት ያሣዝናል የኔ ከርታታ ኡፍፍፍ😢😢
😭😭😭😭
ልጅቱ ንቅት ያለች ነች ሚስኪን አላህ ይጠብቅሽ ኢትዮ ውስጥ ህግ የለም አንድ ደግ ሰው ያንሳችሁ
ፈጣሪ የታደጋቾሁ የኢትዮጵያ የህግ ነገር ተከድኖ ይብሰል
አይ ኢትዮጵያ ለድሀ ቦታ የለሽ ያሳዝናል እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 😭😭 በቅንነት ያለኝ አስተያየት eyeha ሚድያዎች የምትሰሩት ስራ መልካም ነው ነገር ግን ልጆች ስታቀርቡ ፊታቸውን ሸፍኑ ከዚይ በፊትም ሁለቱን መንታ ልጆች እናታቸው የታመመችውን አቅርባችሁ እባካችሁ ለሞራላቸው ተጠቀቁዎ ነገ ያድጋሉ የማይጠፍ ታሪክ አታስቀምጡላቸው በቅንነት እዩት አስተያየቴን
የተከበሩትና የተወደድት የአላህ መልእክተኛ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሴቶችን አድራ ብለው ለትውልድ ያስተላለፎት ለኬስ ይህ ግፍ እደሚመጣ ስለማውቁ ነበር ያኢላሂ ግን ስው እንደት እናት ልጂ ሚስት እያለው በሌላ ሴት ላይ ይጨክናል እረ ልቦና ስጣቸው ያረብ
የት ይሄን ያውቃሉ
S a w
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم
አህህህህህህ የኢትዮጵያ ወንዶች ኧረ አላህን ፍሩ ኧረ ያጥፋችሁ ወየ ዉላችሁ አንድ ቀን አላህ ዘንድ ትሄዳታላችሁ ኢንሻአላህ አይ እኔም የሤቶች እናት ነኝ አብሽሩ ኧረ አንጀቴን በሉኝ እህህህህህህ
እፍፍፍፍ አይ ይች አለም ህይወት ስቃያዋ መብዛቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ እውነት ወንዶቹ ግን ወደየት እየሄዱ ነው
አስቸጋሪ ነው በፈጣሪ ስም ህግ የለምኮ እነዚህ ቆንጆ ልጆች
እዮሀወች እግዚያብሄር እድሚያችሁን ያርዝመው ሚድያን ለበጎ ነገር መጠቀም እንድህ ነው
ጥንቃቄ ለቀጣይ ስራወቻችሁ ለጆችን ስታገኝ ካሜራ ውስጥ ባታስገቧቸው ሀሪፍ ነው ምክንያቱም ልጆች በስነ ልቦና ይጎዳሉ ለቀጣይ ህይወታቸውም ትልቅ እንቅፋት ነው
አይ ይች አለም ስንት ጉድ አለባት ስንቱን አየን በእውነት በጣም ያማል በሥደት ሆነን የወገን ስቃይ ችግር መከራ ማየት ልባችንን በጣም አደማን
የኔናት ስታሚሪ አዟቹህ ያልፋል አላህ ይጠብቃቹህ። አይየኛነገር ትልቅ ግቢየያላዙት ምንአለ ግቢውስጥ እኳን ከልለው እዲቀመጡ ቢላደርጉ
አይ እኛ 😭😭😭😭😭
ተው ወንዶች ተው ሴትን አክብሩ
😠😠😠😠😠ሁሌም ስሜታችሁ ነው ሚነዳችሁ 😭😠
😭😭😭😭 እጅግ ያሳዝናል የሚሆነው ሁሉ
ሴጣኔች።ልጅታ ስታሳዝን የኔ ቆንጆ እንዲህ የምታረጉ ወንዶች ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣችሁ
አላህ ይጠብቃችሁ ወላሂ አንተ እና ተሼ ከነባልደረቦቻችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ቃል የለኝም የደሀ እንባ አባሽ ናችሁ የኔ ውዶች ሳያችሁ እራሱ ውስጤ በደስታ ይሞላል የኔ ቅን ወንድሞች እንደ እናንተ ያለ ያብዛልን
ምንም እንደምል ቃላት የለኝም ኢትዮጵያ እንዲህ መሆኗ😭😭😭
የኔ እናት አይዞሽ ሁሌም ከሆንሽ ነን እግዚያብሔር ለምክንያት ነው ቅድስት ድንግል ማርያም ትረዳሻለች ደስ ከሚል ቤት ትኖሪያለሽ ኢትዮጵያ ህግ የለም ህጉ በገንዘብ ሆኗል የሚጠቃቀውት ሀብታም ለሀብታም ሆነ እኛ እደ እግዚያብሔር ቸርነት እየኖርን ነው የኔይቱ እናት አይዞሽ እሽ እወዳችዃለሁ
ኢትዮጲያ ውስጥ ነውር የሚባል ነገር እንደዚህ ጠፋ? ያረብ ምን አይነት ዘመን ደረስን?አላህ ይርዳችሁ ያረብ
እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ምስኪን እናትና ልጅ እንቅልፍ እንኳን የተከለከላችሁ በሰይጣን ሰዎች እረፍት አጣችሁ ሁሌም መድሃንያለም ይጠብቃችሁ
ኧረ ይህችን ልጅ አደራ በማርያም 😥😥😥አሁንስ በዛ የሚሰማውና የሚታየው ነግር
ዎይ ጉድ በዚህ ኑሮ ላይ ጠላት ልጂቷ ደሞ ስታምር ምን ላርግሽ የሤቶች ጉዳይ ዎሬኛ አርቲስቶች የት ናችሁ
አቤት ጌታየ ባልሆነ ነገሪ የምያማሪህ ይቅሪ በለኝ።
አላህ ይርዳችሁ ልጅትዋ በሚዲያ መውጣትዋ የበለጠ ጥቂት ይደርስባቻል የአሁን ጊዜ ሰው ስሜቱ ብቻ ነው ሚያዩት አይረዱም የሁለት ወር ህፃን የትደፈረበት ሀገር አይደለም ይቺም ሸጋ
በጌታ ስም በጣም ያሳዝናል እንዲህ አይነት ነገር ጌታ ይርዳሽ
Uuuuffff amlke hoye mastwlne abaza la hagri sawi ayzshii ኢግዚአብሔር መፍቴህ አለ አይዛችው
በጠም ይማል ጌታ ሆይ😭😭
አይ እናት 😭😭😭😭አይዞአችሁ ሁሉም ያልፋል ሴትን የምትደፍሩ ወንዶች አላህ ይይላችሁ በጣም ያሳዝናል
ኡፍፍፍ አጀቴን በላችሁት ፈጣሪ የኢትዮጲያን ህዝብ ይጠብቅ የህግ መላላት አለ ደሀን የሚሰማው የለም ፈጣሪ ይርዳሽ ከነልጆችሽ😭😭😭😭
ህግ የለምኮ
አይዞሽ እናታችን እግዚአብሔር እንኳንም ልጆችሽን አተረፍልሽ በጣም ልብ ይሰብራል 😭😭😭😭
እግዚዮ እንዴት አድርገን እንርዳት ማለት ሲችሉ የባሰ መቀኝነት እ/ር ግን ቀን አለው አሁን ለውጥ ያገኛሉ !
ማራማይትዬ የኔ ማር አይዞሺ ስታሳዝኑ እፍፍፍፍ ፈጣሪ ከናተጋ ይሁን ሀሳብቻሁ ሁሉ ይሳካላችሁ ባለን አቅም ከጎናችሁ ነን
ያኔ።እህት።ልጅቱ ስታሳዝን አይዞሽ እህት
ሚልኪያስ : ጌታቸዉ : ከስራ : ባልደሮቦችህ : ኢዮሃሚድያ : ለነዚህ : ሰዎች : ለመርዳት : ያደረክዉ : ስራ : እጅግ : የማመሰገን : ነዉ ። እግዚአብሄር : ይርዳህ ። ለነሱም : መልካሙን : እንመኝላቸዋለን ።
ግን ህግ ለመቼ ነው እየሄዱ እያመለከቱ እንዴት ዝም ይሏቸዋል
እይ አለማወቃቸው ነው ባለጌል ማስተዋል ቢኖራቸው እደዚህ አያርጉምነበር እናተ ነገትልቅ ቦታነው ምደርሱት አላህ ያሳካልሽ ስታምሪ አይዞሽ
ይች አለም ላንዱ መዳ ላንዱ ዳገት በዚናብ ላስትክ ወጥሮ ያልታደለ ይተኛል ፈጣሪ ይፍረድ እነዚህን ምስክን መድፈር ማለት ምን ማለት ነው
እህህህህህ የኔቆንጆ ሲያሳዝኑ አንዳንድ ወንዶች እግዚአብሔር ይፍርደባችሁ የእውነት ምንጭካኔነው ህፃናትን መድፍር የድንግል ልጅይድረስላችሁ
የሚያሳዝነው እኮ እየተሳደበ ግን መድፈር ይፈልጋል ህጉ ጠበቅ ቢል እኮ እንደዚህ አይሆኑም ነበር
በቅድሟ ፈጣሪ ይድረስላችዉ ስቀጥል የመግስት አካል ሊደርስ ላቸዉ ይገባል
የኔ ቆንጆ ልጅቱ ግን በጣም ልባም ልጅ ናት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏🏾
እንደው ምን ላርግሽ አንጀቴን በላሽው😭
በጣም ልብ ይሰብራል ኡፉፉፉፉፉፉ ሰው በገዛ አገሩ መቀመጫ ያጣል የነዚህ ምስኪኖች ግፉ እግዚአብሔር ይህን ወረርሽኝ በሽታ የላከብን እርስ በራሣችን መብላላት ይብቃ
ዋዉ ህግ ለደሃ መቼ ይቆማል እስዋ ናት የእውነት መረዳት ያለባት ይቺ ሴት ከነልጆችዋ
ሲያሳዝኑ በጌታ ምን አይነት ህይወት ነዉ ልጆቹ ደሞ ሲያምሩ 🤔 ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ
ወንዶች ግን ምን አይነት አይምሮ ነው ያላችው በጎዳና ላይ ያለች ሴት በችግር ላይ ሆና እንዲ ማድረግ?
እኔም የገረመኝ እሱ ነው
Ufffeeee በጣም ያማል 😭😭😭💔 ጌታ ይደርስልሽ 👏👏
ለሀጣን የመጣ ለፃድቃን ይተርፋል ግን ግፍ የምሰሩ ሰው መሳይ አውራ እግዘብሔርን የስራችሁን ይስጣችሁ
Amen
እንዳው በሴት ልጅ ላይ መሸከም የማትችለውን ስቃይ የምታሠቃዩ ወንዶች አይናችሁ እያዬ ፈጣሪ በናንተ ላይ ችሎታውን ያሣያችሁ ያሠቃያችሁ አቦ *ይችን እናትና እነዚህን ልጆች ሳይ አልሀምዱሊላህ አልኩኝ ላለሁበት ኒእማ ፈጣሪዬ ሆይ አንተ በእዝነት አይንክ እያቸው ልጆቿ ያጓጓሉ ኡፍፍፍ በቅርብ ቤት አግኝታችሁ እንደምትገቡ ተስፋ አለኝ ያረብ*
ወይኔ ደከመኝ ኡፍፍ💔💔😥😥😥 😢😢😢ስት ጉድ ነዉ ምሰማዉ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ የፈጣሪ ያለህ😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😢😢😢😢😢😔😔
የኔ ውብ ስታምር እግዛብሔር ያሳድግሽ ማማዬ😭😭😭😭
ፍትህ እና ርህራሄ ከ ሀገራችን ከተሰደዱ ቆዩ። ህጉም በወረቀት ላይ ብቻ ነው።
ያአላህ ላጣ ማግኜትን ለታመመ መዳኒቱን ለሞተ ጄነትን አንተ ወፍቀን ወንድ ነኝ ብሎ እናትን እና ሴት ልጂን የሚደፍሩተን እድሜ ልክ እቃቸው እንዳይሰራ አርገህ አኑራቸው
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ወዬዉ የእግዚአብሔርን ፍርድ አረ ምን ጉድ ነዉ ሰዉ ፈጣሪዉን እረሳ ምነዉ
አይዟችሁ ሀባይቦቼ አንድ ቀን ቀን ይወጣል እናታችሁን እድሜ ጤና ይስጥሏችሁ እናተ የሷ ተስፏ ናችሁ ያረብ የምትፈልጉት ደረጃ ያድርሳችሁ አላህ መልካም ነገር ይፈጠር ጋዜጠኞቹም ተባረኩ አገራችን ይብላኝ መጨረሻዋን በህግ እዝላልነት ብዙ ሚስኪን አለቀሰ እፉፉፉፉፉፉፉፉ
ዘንድሮ ተደራረበ ችግሩ
ይች አገር
ነብይ ሙሴ እንዳልኖረባት
አብርሀም እንዳልመጣባት
የነብዬ መሀመድ ተከታዬች የተጠለሉባት ወ ዘ ተ
ለራሳ ዜጎች አነሠች ጃል ምን ሆነን ነው። እዛ ሠው ይፈናቀላል
ጎርፍ ያጥለቀልቃል
ሠው በጠራራ ፀሀይ ይገደላል
እዚ ደሞ ይደፈራል
ይተፋበታል
ባገሩ ሚበላው አጥቶ ይከራታል
ሠው መሆን ~~መልበስ /ቆሞ መሄድ / አይደለም ። ማሠብ ነው።
እረ ወንዶች ቆም ብለን እናሥብ ምንሼ ~~ ደፋሪው ወንድ
ሚታፋው ወንድ
ገዳዬም በአብዛኛው ወንድ
ወንድ ማለት ~~ አገር ይጠብቃል
ቤተሠብ ያሥተዳድራል
ይቀድሳል ።/ አዛን ይላል
በተለያየ ሙያ አገሩን ይጠቅማል
ንብ ማለት ነው ። የዘንድሮ ወንዶች ግን ዝንብ ሆንን
ባጠቃላይ እረ እኛ ወንዶችን አይመጥንም
ሴት ልጅ ማለት
የነገዋ እናቴ ።~ እህቴ።~ ነርስ የምትሆን።~ ጠቅላይ ሚኒስቲር የምትወልድ።~ ፓትሪያሊክ የምትወልድ።~ ሼኪ የምትወልድ።~
ሌላም ሌላም ሴት ልጅ ክብር ናት እና
እና ሴት ልጅ ላይ የምናደርሠውን ጫና ልክ አይደለም ብለን እንዲ አይነቶቹን ወንዶች እኛው እራሳችን ወንዶች ልንቃወም ይገባል ።
ቀበሌውምንድን ነው ። እየጠበቀ ያለው አሁን ለዚች ሴትዬ የአፈር ቤት አጥቶ ነው ። ስለእውነት የቀና መሆን ማጣት እንጂ ። ሱዳናዊ አይደሉ ለምን አይረዳቸውም ።
አይ አስቴር አወቀ አገር አገር ይላል ይሄ አገር ብርቁ እኔስ አገር አለኝ የሚታይ በርቁ ነው ያለች።
ፈጣሪ ሆይ የሠውን ልብ አራርተህ መሸሸጊያ ስጣቸው ሁሉ በአንተ ትእዛዝ ነውና።
ጋዜጠኛው እድሜ ና ጤና ይስጥክ ።