ናሂ ሌላ ሰዉ ሆነብኝ ባሌን አምጣልኝ አልኩት!ሰራልኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 вер 2024
  • #nahitube #eregnaye #couples

КОМЕНТАРІ • 977

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 Рік тому +249

    ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ፍትህ ለንፁሀን ህዝቦች አለመሣቅ አይቻልም ያበደ ነው ፍቅራችሁን ፈጣሪ ይጨምርላችሁ

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m Рік тому +36

    ጉድ ሴት ነው የምትመስለው ከመዳም ስራ መልስ ዘና አድረጉን እንጅ 😁😁😁😁

  • @ፍሬህወትይቲብ
    @ፍሬህወትይቲብ Рік тому +238

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በየቦታው ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭😭🎤

    • @Lubaba2
      @Lubaba2 Рік тому +2

      እንዛመዱ በቀንነት

    • @emuoesama
      @emuoesama Рік тому +1

      @@Lubaba2 ነይ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Рік тому +1

      @@emuoesama እህቴ ደምሪይ እመልሳለሁ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Рік тому +1

      @@Lubaba2 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

    • @haniyetube6386
      @haniyetube6386 Рік тому +1

      አነንም ዳምሩኝ እዳምራቹአሎ 💞😍

  • @اللهاكبر-س8ظ6ز
    @اللهاكبر-س8ظ6ز Рік тому +47

    ናሂና ውብየ ለእስረኞች ድምፅሁኑ በሳውድ እስር ቤትለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ

    • @yordi8453
      @yordi8453 Рік тому

      Demerige sewedeahi

    • @user-um2io6nv5m
      @user-um2io6nv5m Рік тому

      አዎ

    • @whenimbored8404
      @whenimbored8404 Рік тому

      ፍትህ የሚሉት የት ሆነዉ ነዉ?
      ግዜዉን እናቃለንወይ በደቡቡ አንድ ዮቶበር በእስር እንዳሸማቀቁት አልሰማሺም
      ዘንድሮ የመጣብንን በላህ አላህ ያንሳልን ።

  • @toybaasen
    @toybaasen Рік тому +120

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወለጋ ህዝብ ድምፅ እንሁን በተረፈ ፍቅራችሁ ደስ ይላል

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t Рік тому +75

    ፍትህ በወለጋ ለሚሰቃዩ ያለምንም ጥፋታቸው እየሞቱ ላሉት ወገኖቻችን 😭😭😭😭

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 Рік тому +71

    የሀገሩ ሰላም የናፈቀው ማነው ኡፍፍ እግዚአብሔር ሆይ ሰላሙን አምጣልን🙏አለመሳቅ አይቻልም 😂😂😂👈በቅንነት የሀገሬ ልጆች ቪዲዮዬን እያያችሁ ቤተሰቤ ሁኑ ደብሮኛል 😥😥😥😥

    • @messytube
      @messytube Рік тому +2

      እኔም ሀገር ሰላም ናፍቆኛል

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Рік тому

      @@messytube በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ እህቴ

  • @msjoynob7764
    @msjoynob7764 Рік тому +40

    እረ ከምትገራፈጡ ትልልቅ ሚድያ ያላችሁ ሰወች ምን አላ ድምፅ ብኮኑ በወለጋ ህዝብ አለቀ ፍትህ ለወለጋ በሉ እድሁም የራያ ህዝብ አለቀ ፍትህ 💔🇪🇹💔😭😭😭😭😭

    • @samritube645
      @samritube645 Рік тому +3

      ቢጮሁስ ምን ሰሚ አለ የሰማይ አምላክ እሱው ይፍረድ እንጂ😭

    • @Emushe735
      @Emushe735 Рік тому

      ፋቅራችሁ ያምራል

    • @enasshahen4103
      @enasshahen4103 Рік тому

      እግዚአብሔር አምላክ በቃ ይበለን። ፍርድማ የታለ

  • @እራያቆቦ-ከ9ኰ
    @እራያቆቦ-ከ9ኰ Рік тому +13

    በዚሁ አጋጣሚ ፂም ያላችሁ ወዶችኮ 1ኛ ናችሁ በውነት

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Рік тому +48

    የማዲ ሞት ልቤን ሰብሮኝ 💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭ሳቅ እርቆኝ ነበር ቲንሽ ፈገግ አደረከኝ ናሒ ሌላ ሰው ነው የምትመስል

  • @naseeryossef5385
    @naseeryossef5385 Рік тому +16

    ኸረ የመግስት ያለሕ አሑንስ ሰለቸኝ ኸረ ወለጋ እራያ እፍ እኔስ ሳቅ እርቆኛል ኸረ አማራየ እዴት ነሕ ሐገር መውደድሕ አስበላሕ አሉኝ😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔

    • @destamekonnen7020
      @destamekonnen7020 Рік тому

      አማራ ብቻ ነው እንዴ አገሩን ምወደው በአለው የግዜ ችግር ምክኒያት ነው እንጂ

    • @naseeryossef5385
      @naseeryossef5385 Рік тому +1

      ስሚ ኢቶጲያ አትፈርስም እኛ እያለን ስለሚላቸው እጅ የአማራ ልጅ እሚታረደው ምናጠፍ አሮሶ ለበላ

  • @serkalemgoche6409
    @serkalemgoche6409 Рік тому +21

    ወይኔ ቀሚሰ ብትለብሰ ነበር አይይይይይይ😂😂😂😂😂😂😂

  • @weynatube21
    @weynatube21 Рік тому +52

    ሰላም ፍቅር አድነትን ለሀገራን ለህዝቦቻችን
    ፍትህ ፍትህ በየቦታዉ ለምሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @emuoesama
    @emuoesama Рік тому +14

    ቆይ ግን መቸነው ያማራአ ክልልሰው እደናተሲስቅ እምናየው አሁንስበዛወላሂ እኔስ ዘመዶቸን ወደይት ባስጠጋሁአቸው ያርብ😭😭😭😭😭😭

  • @user-vw5sp8oi9j
    @user-vw5sp8oi9j Рік тому +83

    ሰላም ኢትዮጵያን ሀገራች
    በረድኤቱ ያኖረን
    በቸርነቱ እየደገፈን
    በምህረቱ ያቆመን
    ዛሬ ላይ ያደረሰን
    ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏 ውብዬ ናሂ አልተቻላችሁም አልሞት ስንላችሁ በሳቅ ልገሉን ነው😀

  • @ብስራተገብርኤል-ቀ7ሐ

    እውነት ደስ ትላላችሁ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ፈጣሪ

  • @lamrotlegese8444
    @lamrotlegese8444 Рік тому +67

    ሠላም ለኢትዮጵያ 🙏
    ፍትሕ ለንፁሀን አማራዎች ወለጋ 💔💔😥🖤
    ማዲ ነፍስህን ይማረዉ 😭😭😭💔💔
    ዉዶቼ በፍቅር ያኑራችሁ 💓💓🙏

    • @abrehethailu9879
      @abrehethailu9879 Рік тому

      እኔ ግርም የሚለኝ😏 ፈትሕ እግዚአብሄር ነዉ።ግን ለአማራዎች ለወለጋ ብላቹ በቢሄር ከመጥራት ፈትሕ በሁሉም የኢትዮ ህዝብ በግፍ እየሞተ ያለዉ ለምን አትሉም በሞላዉ ኢትዮ ንፁ ህዝብ እረገፈ 😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔ነዉ ያለ።

  • @ewnettube2001
    @ewnettube2001 Рік тому +7

    ወይኔ የወንድ ልጂ ውበቱ ነካ ፂሙ ነው ምን ምስሉዋል

  • @aminatemam7983
    @aminatemam7983 Рік тому +36

    ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያዝልቅላችሁ 💚💚💚💚

    • @wellotube2
      @wellotube2 Рік тому +1

      የኔዋ እህት ደምሪኝ

  • @user-pj6vf2qj5w
    @user-pj6vf2qj5w Рік тому +10

    ቱቱቱቱ እረ ወይኔ እኔ ለራሡ ሌላ ሠዉ ሆነብኘ ዲምፁ ብቻ ነዉየለየኘ

  • @dagmawitTubeuser-dt1cq4xe3m
    @dagmawitTubeuser-dt1cq4xe3m Рік тому +27

    አለመሳቅ አይቻል ይመቻችው❤

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr Рік тому +4

    የምር ናሂ የበፊቱ ቪድዮኮ መለስ ብዬ አየሁ በእመብርሃን ስም ሰው እንዲህ ይለወጣል🤣🤣🤣በለው በል ቶሎ ፀጉርህ ፍታና ተቆረጥ ፂምህ ቶሎ አሳድግ ውይ ፂም የሌለው ወንድ ያናድደኛል የባሌ ፂም በጣም ነው የምወድለት ❤❤❤

  • @Lubaba2
    @Lubaba2 Рік тому +21

    ዉዱየሀገሬልጁች ወጥቶ ከመቅርት አላህ ይጠብቃቹሁ ሀገራችን ሠላም ይዱርግልን ❤

  • @user-jv1ju2hk2b
    @user-jv1ju2hk2b Рік тому +19

    ፍትህህህ ለንጹሀን በግፍ ለሚያልቁ ያረብ አንተው በቃ በለን

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 Рік тому +13

    ትምህርት ነው ናሂ ውነትነው ወጣቶ ለይቶለታል የሰገጤ አራዳቱቱቱቱ

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 Рік тому +16

    ጥሩ ሰው ማለት እድሜው ረዝሞ ስራው ያማረለት ነው በተቃራኒው ደግሞ መጥፎ ሰው ማለት እድሜው ረዝሞ ስራው የተበላሸ ሰው ነው ይችን ኮመት ያነበበ ፕሩፍይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ ጠቃሚ እውቀት ይማሩበታል

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Рік тому +15

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ሞትን ይብቃ ይበለን😭😢😢😢

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 Рік тому +11

    የምጠላው ነገር ፂሙን የሚላጭ ወንድ👁

    • @seadatube5368
      @seadatube5368 Рік тому

      በጣም ወላሂ እኔ ራሱ ባሌን በቪዲዮ ስናወራ አጥርቶ ከተቆረጠ እጣላዋለሁ

    • @tube8934
      @tube8934 Рік тому

      እኔም ወለህ አሎዲም ? በሙስልም ፂም ማቁረጥ ክልክልነው የአለህ ማጨረሸቺን አሰምርልን

  • @kelemm8046
    @kelemm8046 Рік тому +11

    አዳድስ ነገር ነው የምታመጡት በርቱ በጣም ነው ደስ የሚለው በተለይ ለኛ ለማዱም ቅመሞቺ

  • @መለሰች
    @መለሰች Рік тому +6

    ሁሌም እንዲህ እያሳቀ ትምህርት የምሰጥ ነገር ስሩ 👍 ደሞ እወዳችኋለሁ 💗

  • @ሀያትወለየዋ-ረ6ከ
    @ሀያትወለየዋ-ረ6ከ Рік тому +7

    ወላሂ በጉጉት ነዉ የምጠብቃችሁ የሳቂ ምጭ 😂😂ናችሁ ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ 🥰🥰

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ Рік тому +9

    ነቢል ኑር ትዝ አለኛ 😂😂😂😂

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Рік тому +10

    ክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ ግን ወንድልጅ ፂምከለለው ያሰጠላል

  • @MGAS3171
    @MGAS3171 Рік тому +7

    ወይኔ የልጁ አሳሳቅ በሳቅ ሞትኩኝ እኮ ከልቡ ነው ሚስቀው

  • @samritube5151
    @samritube5151 Рік тому +6

    ደብሮይ ነበር ድብርቴ ሄደ በሳቅ ፍርስ አልሁ 😁😁አቦ ይመቻችሁ 😍😍😍😍

  • @khadeejakadhee361
    @khadeejakadhee361 Рік тому +4

    እኔ ኮሜት ፅፌ አላቅም ግን ዛሬ በጣምነው የሳኩት ናሂ ወብየ በጣም ተበልጠሻል ሁለየም ሳቁልኝ የኔ ጥዶች ❤❤❤❤❤❤

  • @asliethiotube
    @asliethiotube Рік тому +5

    ወይኔ ሞትኩ በሳቅ 😀😀😀😀ናሂ አልተቻልክም👌

  • @user-it5df5wx8o
    @user-it5df5wx8o Рік тому +5

    ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ እና ራሱ ናሂ አልመሰልከኝም

  • @fuzyaadem7656
    @fuzyaadem7656 Рік тому +6

    ባልና ሚስት ልገሉን ነው በሳቅ

  • @tub8577
    @tub8577 Рік тому +6

    😂😂 ወይዘሮ ኒሂ ምናለ ባታስቁን ፍትህ ለንፁሃን ወገኑቼ😢

  • @mekides
    @mekides Рік тому +4

    በሰላሴ ሰም እኔራሱ ደነገጥኩኝ ፅጉርህን መሰራትህ በጣም ጥሩ አደለም ናሂ መቸም እደጨርሰክ አሰተካክለከዋል ብዬ ተሰፋ አለኝ

  • @bint4181
    @bint4181 Рік тому +3

    በጣም ያስጠላል ወንድልጂ ካለፂም ወንድልጂ ፀጉሩን ከተስራ ወንድ ወንድ አይመስለኝም የምር

  • @rabiyoutube8168
    @rabiyoutube8168 Рік тому +5

    ፍትህ ለወለጋህዝብ በየቦታውለሚታረዱት ያአላህ ምህረትህን ላክልን

  • @እንኮይጎጃሜዋእናቴንናፋቂ

    በስማም በጣም ያስተላብሃል እግዚአብሔር የፈቀደው ጠጉርን ለ ሴት ብቻ ነው 🙏🙏

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Рік тому

      በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @Mulyefamily
    @Mulyefamily Рік тому +3

    ወለጋ ላሉ ወገኖቼ ፍትህ ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚስቃዩ ሁሉ ለደሃው ወገኔ ፍትህ 😭😭😭😭

  • @sharjahsharjah254
    @sharjahsharjah254 Рік тому +9

    ጎደኛዉ ተመችኝ ክምር ሳቁ እኔም አብሬ ደክምኩ

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ Рік тому +6

    እደወም እዲያወነህ። ቁረጥ ሴት መሰለክ ጺም ያላችሁ ወንዶች ፈጣሪን አመሰግኑ

  • @Dasuyebirhanu5472
    @Dasuyebirhanu5472 Рік тому +5

    ሰላምና ፊቅር ለሀገራችን እትዮጵያ 😒😒🙏
    ውብዬ ና ነህ ሰላማችሁ ይብዛላችሁ 😍😍😘

  • @user-rq1fo2zo4o
    @user-rq1fo2zo4o Рік тому +4

    ወላሂበጣምያሥቃልእንዛሬሥቀአላቅም።ይመችህናሂ

  • @aynom2237
    @aynom2237 Рік тому +6

    እናተግን ምድነዉ የምሰሩት በቁርባን የምትጋቡት ሳትማሩ ነዉ እባካችሁ ከናተ የሚጠበቅ ስራ ስሩ እባካችሁ እሁን ይህን ስትሰሩ አስተማሪ ነዉ ብላችሁ ነዉ

    • @yemareyamnegn1931
      @yemareyamnegn1931 Рік тому

      መጫወትም አይቻልም ምን አደረጉ 🙄

    • @aynom2237
      @aynom2237 Рік тому

      @@yemareyamnegn1931 ምን ችግር አለዉ ነዉ ችግር የማመጣዉ አድ ዳቆን ቢሆን ስት ባወራን እነሱም የጌታን ቅዱስ ስጋዉን ቅዱስ ደሙን ተቀብለዋል

  • @toyba205
    @toyba205 Рік тому +4

    ወላሂ ሴት ነዉ እምት መስለዉ ለወንድ ልጅ ፂሙ ለሴት ልጅ ፀጉሯ ነዉ ዉበቷ

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 Рік тому +6

    ታምራላችሁ እምዬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ናፈቀኝ 😭😭😭😭

  • @haniyetube6386
    @haniyetube6386 Рік тому +6

    ሳላም ሳላም በታሳቦቼ ባላቹባት ሳላማችሁ የባዛ ይዑን ፍትህ ፍትህ ባያቦታ ላይ ያምሳቃዩ ዎጋኖቻቺ 😭😭😭

  • @user-ci2vl8lh8z
    @user-ci2vl8lh8z Рік тому +1

    ወይኔ ዛሬ በሳቅ😍😍😍😍🤣🤣🤣🤣እደው ከወዶች የማልወደው ነገር ወድ ልጅ ፀጉሩን ሲሰራ ጆሮ ጌጥ ሲያረግ አልወድም ያው አተኳ እኛን ለማዝናናት ነው 😍😍😍

  • @thankgodforeverything6361
    @thankgodforeverything6361 Рік тому +28

    ፍትህ በቀኑ ጨልሞበት ያለው የትግራይ ህዝብ💔😭

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Рік тому

      በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

    • @FkriAemlakeysAelewoHelefa
      @FkriAemlakeysAelewoHelefa Рік тому +1

      እዚ ምን ፍትህ ፈልገሽ ነዉ ፍትህ የምትሊ ኩኣማራ ኣህዬዎች ምን ፍትህ ኣላ ከፈጣሪ እንጂ
      ኣትን ተጋሩ የሕዋተይ ልቢ ግበራ ኣብ እንዳፀላእትና መፂክንሲ ፍትሕ ክትብላ እረ ዝበሃሎን ዘይበሃሎን ፈለጣ እዚኣቶም ሽይጣዉንቲሲ ንዓና ፍትሒ ክኮንኑና ድዩ ደሊኪ ኣብ ናይ ባዓልና ምድያ ኣቲና ዘይንቤል

    • @FkriAemlakeysAelewoHelefa
      @FkriAemlakeysAelewoHelefa Рік тому +1

      @@ameenaaa1098 ግድ የላቸዉን እኛ ኣንፈርድም ፍርዱ ለፈጣሪ ስትናል ግጣቱ ደሞ ሳይቆይ ኣሁን መቅዘፍት እንደሚመጣላቹ ኣትጠራጠሩ100%

  • @user-xm1yo9dq1u
    @user-xm1yo9dq1u Рік тому +4

    ፍትህህህህህህህህህህህ ለወለጋ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ኡኢኡኡኡኡኡ ህዝቤ አለቀ

  • @user-os7lg1oy5z
    @user-os7lg1oy5z Рік тому +8

    ወየው በሳቅ ሞትኩኝ😳😳😂😂😂😂😂😂😂

  • @yeshigirma930
    @yeshigirma930 Рік тому +1

    ይቅርታ አርጉልኝ ግን ሳቅህ ሁሌ ሳዳምጥ ሳል ነው የሚመሥለኝ ምንም የሳቅ ደምፅ አይመሥልም

  • @zayenabzayenab548
    @zayenabzayenab548 Рік тому +2

    ወይኔ ናሂ በሰቅ ጋዳላቹኝ ሌላ ሰው ማሳልክ እኮ ያፈጣሪ ያላህ አጉል እስታይል ለሚሉት ት፣ት ይሆናል ብዬ አስበላው በታራፈ በርቱ ምርጥ ጥንዶች ፍቅራቹሁን ያብዛለቹሁ በርቱ

  • @mesi5970
    @mesi5970 Рік тому +4

    ወይኔ ናሂዬ እንዴት እንዳሳከኝ ዛሬ

  • @መይረምነኝከባቦ
    @መይረምነኝከባቦ Рік тому +9

    ጓደኛው አሣሣቁ እኔንም አሣቀኝ

  • @munafkr9639
    @munafkr9639 Рік тому +5

    የወንድ ልጅ ውበቱ ፁሙ ነው ሚባለው በምክንያት ነው

  • @MoMo-bs4hh
    @MoMo-bs4hh Рік тому +2

    ወላሂ ሀቂቃ ወድ በፂም ነው የሚያምርበት ብየ አስቤ አላውቅ ነበር እደት እዳስጠላኝ ታገባሁ ፂም ያለው ወድ ነው የማገባው

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 Рік тому +6

    ፍቅራችሁን ፈጣሪ ይባዛላችሁ

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Рік тому +18

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✍️🇪🇹✍️🌹🌹

  • @hayutiyeumer1235
    @hayutiyeumer1235 Рік тому +1

    ወላህ በሳቅ እኔም ሙልጮ ሰዉ አልወዲም😂😂😂😂😂😂 ፂም ሙቼ ነዉ የምወደዉ ባሌም አለዉ አልሃምዱሊላህ

  • @ሰኒከምዛንቴፕ
    @ሰኒከምዛንቴፕ Рік тому +3

    ወይነ ሁለተኛ አትላጭ

  • @mimiyohanes1704
    @mimiyohanes1704 Рік тому +1

    ክክክ አራ የዛሬው ያበደ ነው እንኩዋን ዉብዬ ጥቂርና እኔ ኤራሱ በሳቅ ሊሞት ነው ፈጣሪ ፍቂሩን ያብዛላችሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @Dryahyashow
    @Dryahyashow Рік тому +10

    የምር ምርጥ ቆጆ ሴት ይወጣሀል ናሆ

    • @Fetah90
      @Fetah90 Рік тому

      ቤተሰብ እንሁን ማማየ

  • @haymanot09
    @haymanot09 Рік тому +6

    ፍትህ ለወለጋ ህዝብ ፍትህ ለንፁሀን ደም ፍትህ 💔😭😭😭

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 Рік тому +6

    አይጥኮ ታምራለይ😀😀😀😀😀😀

  • @user-pm1ow6qm3h
    @user-pm1ow6qm3h Рік тому +11

    😂😂😂 ሁሌም ደስ ይበላችሁ ውዶች

    • @FRETUBE-oz4pm
      @FRETUBE-oz4pm Рік тому

      ደምርኒ ጋል ሪመይ

    • @user-pm1ow6qm3h
      @user-pm1ow6qm3h Рік тому

      @@FRETUBE-oz4pm እሺኒ በርትዒ ዝያዳይ 😘

    • @FRETUBE-oz4pm
      @FRETUBE-oz4pm Рік тому

      @@user-pm1ow6qm3h እሺኒ የኔ ውድ የቀንየለይ

  • @saronaa1843
    @saronaa1843 Рік тому +6

    የጓደኛክ ሳቅ ደስ ይላል ይመቻቹ

  • @litzprotacio5708
    @litzprotacio5708 Рік тому +3

    የምር ዛሬ፣አስጠላችሁኝ ማዲንጎየ ሞቶ እናንተ ታስካካላችሁ ስንቱ ንጽሀን ሲያልቅ እናንተ ትላላጣላችሁ ሀገር እና ህዝብ ሲኖር ነው እናንተ የምትኖሩት ባለጌዎች

  • @mariyamawit4279
    @mariyamawit4279 Рік тому +5

    ሳቃቸው ነው የገረመኝ 🤣😂

  • @AA-kt5zj
    @AA-kt5zj Рік тому +3

    omg ልጁ ሲስቅ እንዴት እንዳቆሰለን😂😂🤣🤣

  • @ramla567
    @ramla567 Рік тому +4

    ከትንሽ ቀን እራቁታችሁንትመጣላችሁለማየትያብቃን ወደየት እየሄዳችሁነው

    • @wellotube2
      @wellotube2 Рік тому

      ረምላ የኔ ውድ ደምሪኝ

    • @ramla567
      @ramla567 Рік тому

      ወየ ውዴ ግራተጋባንእኮ

  • @letaykalay1893
    @letaykalay1893 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይሓልውኩም ሓሳብ ልብኹም የስምረልኩም ምቁራተይ

  • @amaamm7487
    @amaamm7487 Рік тому +7

    ፍቅሩን ያብዛላችሁ በጣም አሳቃችሁኝ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Рік тому

      በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @ethiomistre121
    @ethiomistre121 Рік тому +2

    አይ ታምረራለችሁ ግን እሱኩ ፍትህ ፍትህ ነዉ ለዉገን ቻችን

  • @fozitube2316
    @fozitube2316 Рік тому +3

    ወይኔ ናሂ ፊትህ ሢያሥጠላ አንተም አትመሥልኮ🙄🙄🙄😂😂😂😂

  • @mthh752
    @mthh752 10 місяців тому +1

    😢ወደጄ እየሱስ ይወድካ ቶሎ ብለክ የዛለሞ ሕይዉት ❤ታቀበል ካነቤቴ ሰብክ ጭምር ጤና ሠለም ሁሉ በሱነዉ።😍በታራፈ ሠለሞ ሁን።

  • @fantayoutube8854
    @fantayoutube8854 Рік тому +4

    ጥረሸ ግረሸ አላለም እዴት መጣልህ ልጁ 😂😂😂😂😂😂

  • @sadahuesien1678
    @sadahuesien1678 Рік тому +8

    ሁሌታቱም አልቴቻለቹም በቀ 😂❤👍👍👍👍👍

  • @ራህማየወበየናየናሂአድናቂ

    ስታምሪ የለለነወ ግን ወዶቺ ፂማቸወነወ ወበታቸወ እድህለሚሰሩ ወዶቺ ትምርትነወ 😀😀😀😀😀

  • @jdjdheihdhjdjskskd6182
    @jdjdheihdhjdjskskd6182 Рік тому +2

    ውብዬ እና ናሂ ሰሞኑን በጣም ከፍቶኝ ነበር እናንተን ሳይ በሳቅ ነው የሞትኩት ይመቻችሁ ካካካካካካካካካካ

  • @ሶሊያና-ጠ2ፐ
    @ሶሊያና-ጠ2ፐ Рік тому +3

    በጣም ያስቃል በተለይ ጓደኛዉ😄😃😀

  • @wudenane6364
    @wudenane6364 Рік тому +2

    ሰላም ለናተ ይሁን የምወዳቹ እኔም ፂም የለለዉ ወድ ደስ አይለኝም አሎድም💚💛❤️ለኢትዮጵያ ህዝብ ድምፅ ሁኑ

  • @zekiyatemam7901
    @zekiyatemam7901 Рік тому +3

    በጣም ያስጠላብሀል 😣😣😣😣

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 Рік тому +1

    😀😀 ኧረ አይጥ እኮ ታምራለች አላልችም ዉቤ😀😀ዉቤዬ እንግዲህ ብድር በምድር ነው 👍

  • @makdatube8713
    @makdatube8713 Рік тому +3

    ውብየ ፍቺ ልትጠይቅ ነው መስለኝ 😂😂😂😂እስኪያድግ ድረስ ካጠገቤ እንዳትደርስ ኣላለችም 😂😂😂😂

  • @hdbnokjul
    @hdbnokjul Рік тому

    ኧረ ወላሂ በሳቅ ገደላችሁኝ ናሂ ሴት ነው ኡኮ የመሰልከው በጣም አዝናናችሁኝ የኔ ውዶች ስወዳችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤

  • @almasa2668
    @almasa2668 Рік тому +3

    ያምራል። ይመቻቸው አለመሳቅ አይቻልም ላሀገራቸን ሰላም ያጣልን🇲🇱🤭😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hawamuhamed5971
    @hawamuhamed5971 Рік тому

    ፂም የለው ወንድ ደሥ አይለኝም ግን አላህ ያልሠጣቸውን አላልኩም ግን የሠጣችሁ አትላጩ አያምርባችሁም እኔ አልሀምዱሊላህ በሉካየ ላሣጥረው ሥለኝ እራሡ አልወድም

  • @yetiyeti4877
    @yetiyeti4877 Рік тому +3

    ሠላም ሰላም ዋዉ በጣም ያበደ ፕራክ ነዉ አለመሳቅ አይቻልም ፍትህ ለንፁሀን ደማቸዉ ፈሶ ለቀረዉ ወገናችን ጠዋት ታይተዉ ለማታ የማናያቸዉ ማታ አይተናቸዉ ጠዋት ለምናጣቸዉ የሀገራችን እንቁ ወድም እና እህቶቻችን ፍትትትትትትትህ

  • @መይረምነኝከባቦ
    @መይረምነኝከባቦ Рік тому +2

    ኧረ ናሆም

  • @halimaTUbe7618
    @halimaTUbe7618 Рік тому +5

    ቱ 😏😏 ኸረ ናሂ ምነካህ የውነት ሌላ ሠው መሥለሀል

    • @wellotube2
      @wellotube2 Рік тому

      የኔዋ ነይ ቤተሰብ አድርጊኝ

  • @user-wi8yf8uf5m
    @user-wi8yf8uf5m Рік тому +1

    ማርያምን እንደዛሬ አስቃቹህኝ አታዉቁም ወይኔ ሆዴን አመመኝ ሶስቱም ሲገናኙ

  • @shashezinabe8220
    @shashezinabe8220 Рік тому +5

    እውነት የማዱጓ ሞት ልቤን ሠብሮት ነበር 😭😭😭 በናተ ፈገግ አልኩ 😁😂ሠላማቹህ ይብዛልኝ ምርጦችዬ😍

  • @zainabme708
    @zainabme708 Рік тому +2

    አረ አኔ እረሱ ጺም የሌለ ወንድ አይመቸኝም ሴት ነው የምመስላኝ ናሂ እኔ የአንተ ጺም በቅሎ ማየት ይናፍቀኛል ወይኔ እንደ ዘሬ ስቄ አለቅም