ዘመዴ_ ( ያገጣበረኝ ሰው አለ )*

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • #ethiopia #habesha #fano

КОМЕНТАРІ • 14

  • @Yengusie-n5q
    @Yengusie-n5q 4 дні тому +2

    መ/ር ዘመድኩን ምርጥ የኢትዮጵያ ልጂ

  • @alemabebe2398
    @alemabebe2398 4 дні тому +3

    ዉነትህ ነዉ ዘመዴ ይሄ ወላዋይ ዝም በለዉ የትም አይደርስም።

  • @User1958-g7l
    @User1958-g7l 3 дні тому

    Shagna yabeqelew beamahara hizib dem new

  • @User1958-g7l
    @User1958-g7l 3 дні тому

    Dereje mallet yeamahara hizib atiwekilim Asama new yeinshilalitu isikindir giligel adir bay new wisha new

  • @Ethio_____communication
    @Ethio_____communication 2 дні тому

    ተወው እናውቀአልን ያንተን መረጃ ነበር ሁሌ ምሰራው የነበር, ማርያምን እኔ እውቀዋለሁ ይሄ ገተት

  • @FetsumBirku-h5h
    @FetsumBirku-h5h 5 днів тому

    ዘመዴ ለፋኖ አንድነት ዲያስፖራው መሠረት ነው አንድነቱን እየጠበቅን ነው ግን ዘገየ

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 5 днів тому +1

    ልኬን የነገረኝ ተባዩና ደረጀና መምህር ዘመድኩን በቀለ በልክ ሁኑ በመካሰስ እውነትን አታጨናግፉብን ።
    መምህር ዘመድኩን በቀለ በየዝከው እውነቱን አትንፈገን ፍርዱን ስጡን ።ደረጀ እውነት እንዲደበቅ አትገፋፋ ።

  • @SamualKasa
    @SamualKasa 4 дні тому

    በእዛ ችግር ጊእዜ እስከወሎ ድረስ ሄዶ ለህዝብ ምግብ ያደረሰ ምርጥ ጀግናነው ደረጀ እረፍ አንተ ሠው ዘመድሁን ምትባል ከፋፍይ ነውእረኛ.....

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 4 дні тому +1

    ዘመዴ እለፋቸው እንዲህ አይነቶችን ተከፋዮች የማአረዬ አለቅላቂ ግዜህን አታቃጥል

  • @MebatsionBekele
    @MebatsionBekele 5 днів тому +1

    መስማማት የቸገረው ትውልድ የከሰረ ትውልድ ያሳዝናል። ይሁን እና ደሬ ያለፈ ዜና በድጋሚ በማቅረብ ይታወቃል። እና ዘመዴም ብዙን ጊዜ በአማራ ህብረተሰብ ውስጥ ሳይታወቅህ ይሁን አውቀህ ክልሉን እየከፋፈልከው ነው። በአማራ ክልል ውስጥ አንድ ክልል ሊፈጠርብህ ነው እከሌ የሚባል ብሄር ሊፈጥርብህ ነው እያልክ ስጋት አትጫር። እና አቶ ዘመድኩን እንደው ንግግርህን አለስልሰህ ይሄንን ህዝብ በማወቅም ይሁን ባለማወቅም የመከፋፈል ንግግርህን ተውት አድርገው እይጠቅምም።

  • @SamualKasa
    @SamualKasa 4 дні тому

    አንተ ነክ ሆዳም እብድ ዘመዴ ምትባል የዝንብ ወተት ሠውን ምትከፋፍል ደሬ ጀግና ጋዜጠኛ ነው ከጀግና ጋር አትወዳደር እሺ ደረጀን አትንካ ......

  • @GenetGebeye-jc4iz
    @GenetGebeye-jc4iz 5 днів тому +1

    ዘመድኩን ነቀለ ለምን አማኔል አትገባም አንተ እብድ