የፀሐይ መከላከያ ቅባቶች ካንሰር ያመጣሉ? Do Sunscreens Cause Cancer?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • ሁለት አይነት የፀሀይ መከላከያ ቅባቶች አሉ። ኬሚካል ሰንስክሪን አና ፊዚካል ሰንስክሪን ይባላሉ።
    ጥናቶች እንደሚያሳዮት
    Avobenzone
    Oxybenzone
    Octinoxate
    Octisalate
    Octocrylen
    Homosalate
    የተባሉት በኬሚካል ሰንስክሪን ዉስጥ ያሉ ንጥረ ነገሮች በአንድ ጊዜ መቀባት ብቻ ወደ ደም ዝውውር ቀጥታ እንደሚገቡና ሆርሞናችንን እንደሚያውኩ ከዛም ለጡት ካንሰር እንደሚያጋልጡን ይፋ አድርገዋል
    ፊዚካል ሰንስክሪን የሚባሉት የተሻሉ ሲሆኑ እነዚህም ዚንክ ኦክሳይድ እና ታይታንየም ዳይኦክሳይድ የተሠኘ ንጥረ ነገር ያላቸው ናቸው።
    There are two types of sunscreens - Chemical sunscreens and Phiscal sunscreens.
    studies showing that ingredients such as
    Avobenzone
    Oxybenzone
    Octinoxate
    Octocrylene
    Homosalate
    are all systematically absorbed into the body after a single use.
    Chemical sunscreens are endocrine disruptors thus that means they are breast canser causing ingredients.
    physical sunscreens are the one which have these ingredients -
    Zinc oxide and
    Titanium dioxide
    No evidence showed that these ingredients are found in our system so far. they are considered safe relatively.

КОМЕНТАРІ • 35

  • @user-yn9fn6wu7n
    @user-yn9fn6wu7n 2 роки тому +5

    የሚገርም ነው እኔ ጭራሽ ingredient እንኳን ያልተፃፈበት sunscreen ከቤተ አገኘሁ የታወቁ ምርቶችም አብዛኛው አለበት ምን ይሻለናል በማዲያት ሰበብ ይህን ሁሉ ጉድ ሳናውቅ እንጠቀመዋለን ጌታ ይርዳን thankyou my dear it's a lot ብድራቱን ጌታ ይክፈልሽ

  • @MuluneshAyichew
    @MuluneshAyichew Місяць тому

    እናመሠግናለን እህታችን

  • @meronassefa3247
    @meronassefa3247 3 роки тому +6

    We wl take caution on ceptaphil???? but I advise "Organic Alo Vera spf" as I posted on ur telegram:) I also agree wz you titanium is humabody friendly.....looking forward to see ur next post...keep up the God job and remain blessed
    bless you

  • @mahletkuma9434
    @mahletkuma9434 3 роки тому +4

    Thanks MERI , you are opening our eyes very widely , stay bless .

  • @mekit.mariam3198
    @mekit.mariam3198 3 роки тому +3

    Gobez, tenkara, konjo, blessed, erjime edme yistesh!

  • @elisazerihun7869
    @elisazerihun7869 3 роки тому +2

    ተባረኪ ተባረኪ

  • @fitsumzewdu452
    @fitsumzewdu452 2 роки тому

    Thank you so much & stay blessed for this information & a little bit to decrease back ground piano sound thank you!

  • @eyerusalemasfaw6068
    @eyerusalemasfaw6068 3 роки тому +1

    Very informative topic. Thank u.

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን።

  • @aklesiyazed2690
    @aklesiyazed2690 Рік тому

    እባክሽን የኔ እህት ኢትዮጵያ ውስጥ ጥላ የሚባል ሰንስክሪን ይመረታል ታውቂው ይሆ ስለሱ አንዳንድ ነገር ብትይን ደስ ይለኛል

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 2 роки тому +4

    የኔ፣መልካም፣እህት፣እግዝያብሔር፣ይስጥልን፣በርቺ

  • @wongelawitmesfin9629
    @wongelawitmesfin9629 3 роки тому +3

    Vital information!! You didn’t introduce us the chilling guest 😎 behind you 😄😄

  • @tigestaraya9701
    @tigestaraya9701 2 роки тому +1

    Thanks,sister

  • @HananMohammed-gw3fe
    @HananMohammed-gw3fe 3 місяці тому

    Fitachn betsehay tolo lemitekur mn entekem

  • @chuhu5783
    @chuhu5783 2 роки тому

    ስታስረጂ በጣም ደስ ትያለሽ ተባረኪ

  • @mihretyillma4592
    @mihretyillma4592 3 роки тому +1

    Thank you! God bless you 🙏❤

  • @biyelovegodkebeda344
    @biyelovegodkebeda344 2 роки тому +1

    Thanks

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን ነገር ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ሚንራል ሰንስክሪን ብዙ ሞክሪያለው ነጭ ያደርጋል ቶሎ ከከለሬ ጋር አይዋአድም ከለሬ እንዳንቺ ነው ምን አይነት ሚንራል ሰንስክሪን እንድጠቀም ትመክሪኛለሽ

  • @saratadesse8326
    @saratadesse8326 Рік тому

    ተባረኪ ታዲያ ምን ይሻላል ? ሚኒራል ሰንስክሪን በጣም ዉድ ነዉ

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 2 роки тому +4

    የሙዙቃውን ድምፅ ብታጠፊው ብትቀንሺው መልካም ነው ።

  • @hareg4652
    @hareg4652 3 роки тому +2

    እግ/ር ይባርክሽ እውነት ነው

    • @Alem9287
      @Alem9287 Рік тому

      እግዚአብሔር ብለሽ ለመፃፍ ከብዶሽ ነው?

  • @titilove713
    @titilove713 2 роки тому

    Thank you sis

  • @beth95104
    @beth95104 Рік тому

    Thankyou ❤

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመስግናለሁ

  • @alemetshayobesa8806
    @alemetshayobesa8806 2 роки тому

    ያልሽው ነገር እውነት ነው ግን እኳ በመጭረሻ ያሳየሽን sunscreen avobenzone እና homosalate ኬሚካል አለው

  • @sofiasofia3018
    @sofiasofia3018 2 роки тому +1

    tadya bntewows

  • @neftalemmarcon5967
    @neftalemmarcon5967 3 роки тому +2

    ጥሩ ነበር ሆኖም ምርቶቹን ማየት አልተቻለም ዋናው ደግሞ እሱ ነው

  • @debebeabeba3088
    @debebeabeba3088 3 роки тому +1

    sunscreen banetekem chiger alew? gedeta kehone recommend emitadrgwen sunscreen bitengregn

    • @pinklotusethiopia6162
      @pinklotusethiopia6162  2 роки тому

      ችግር የለውም
      physical sunscreen የሚባሉት ጥሩ ናቸው

  • @sablasa9914
    @sablasa9914 2 роки тому

    UvA andUvBነው እምጠቀመው ችግር ያመጣል መልሽልኝ እባክሽ

  • @jemalendris3385
    @jemalendris3385 Рік тому

    👍

  • @Rute1921
    @Rute1921 Рік тому

    ሙዚቃው

  • @ndbbdb5262
    @ndbbdb5262 Рік тому

    በጣም እናመሠግናለን እሕታችን