- 61
- 269 459
Pink Lotus Ethiopia
Приєднався 8 жов 2020
This platform is dedicated to people who are struggling with cancer, who fought it and survived it's ordeal, it's also for those who are care givers and anyone who is interested in supporting those who are affected by this disease.
Відео
ስብ ጠቃሚ ነውን? Is Fat Bad or Good for our health?
Переглядів 1,5 тис.2 роки тому
ስብ ጠቃሚ ነውን? Is Fat Bad or Good for our health?
ጠቃሚ ባክቴሪያዎች የበሽታ መከላከል አቅማችንን 80% የማሳደግ ድርሻቸው !
Переглядів 1,1 тис.3 роки тому
t.me/ SSOhUvG0SVBqRzNx telegram link 👆👆👆
የጥያቄዋቻችሁ መልሶች
Переглядів 1,4 тис.3 роки тому
👇👇👇 Telegram channel link: t.me/joinchat/SSOhUvG0SVBqRzNx
የ"ሠፖርት ግሩፕ" አስፈላጊነት The importance of support group
Переглядів 5773 роки тому
የ"ሠፖርት ግሩፕ" አስፈላጊነት The importance of support group
ሰውነትን "ዲቶክስ" ማድረጊያ 10 መንገዶች/ 10 ways to detox our body
Переглядів 7 тис.3 роки тому
ሰውነትን "ዲቶክስ" ማድረጊያ 10 መንገዶች/ 10 ways to detox our body
የካንሰር ሴልን ለመግደል ምን እንብላ/ cancer fighting foods
Переглядів 8 тис.3 роки тому
የካንሰር ሴልን ለመግደል ምን እንብላ/ cancer fighting foods
ትኩረት ያላገኘ ካንሰር አምጪ ምክንያት/A Neglected Risk for Cancer
Переглядів 6 тис.3 роки тому
ትኩረት ያላገኘ ካንሰር አምጪ ምክንያት/A Neglected Risk for Cancer
Betam enamesgenalen ehetachen 🙏❤️❤️🥰
ሰላም እሕቴ እኔ ያለሁት የሰው ሀገር ነው እናም የግራ ጡቴን አሞኝ ነበር በጎን በብብቴ አካባቢ እያመመኝ ነው አንዳንዜ መጠዝጠዝ ወይም ማሳከክ ስሜት ይሰማኛል ስነካውም ስተኛም ያመኛል ሀኪም ቤት ውሰዱኝ ማለት ፈራሁ እባክሽ ካየሸው ምክርሽን ለግሽኝ እሕቴ የልጆች እናት ነኝ😢😢😢😢😢
Nice Explanation, highly informative. Thankyou Sis.
የጡት ህክምና ቦታ ጠቁሙኝ
አምላክ ይባርካቹ
ሰላም እህቴ እዳታልፊኝ ግራጡቴ ላይ ጎግሎአል ሀኪም ቤት ሄጄ እናወጣዋለን ብለውኝ ነበር ግን አንዱ ዶ/ር ካላመሽና ካላበጠ አናወጣም አስጊ አይደም ያጋጥማል አለ እኔ ግን ጨንቆኛል 18 አመቴ ነው ምን ትመክሪኛለሽ እህቴ እባክሽን
እግዚያብሄር ይመስገን❤
Ene ferchalew
ፈርቻለሁ ጡቴ ላይ ትንሽየ ነገር እብጠት አለች ታሳክከኛለች ፈራሁ😢
ዳክተር እኔም ጭንቅላቴ ላይ እጢ ነበር በጨረር አዮጠፍም
እባክሽ እርጅኝ😢
እባክሽ እርዳሽ ያስፈልገኛል እናቴ ልትሞትብኝ ነው😢😢😢
ተባረኪ እህቴ ጥሩ መረጃ ሰጥተሽናል ❤
እናመሰግናለን ተባረኪ
እባክሽ እህቴ አንድ ነገር እንድትረጂን ነበር ሌላ አድሬስ ማግኘት አልቻልኩኝ ቸንቺን ላገኝበት የምችልበት መንገድ ተባበሪኝ የጡት ካንሰር ታማሚ ነኝ
ተለዋጭ አድሬስ ካለሽ ብትሰጪኝ ያንቺን
ለአፋጣኝ ፈልጌሽ ነው ያንቺን አድሬስ ብትልኪልኝ ላወራሽ ፈልጌ ነው
😘
😘
❤
ጥሩ የባሃል ህክምና ላካንሳር አጋልግሎት እንሰጣላን
እኔም ጨንቆኝ ነበር አልሀምዱሊላህ የበለጠ ሄጄ አረጋግጣለው አመሰግናለው
❤❤
የጡት ካንሰር ታካሚ ነኝ ህክምናው በጣም ከባድ ነው
በጠም ነው ምወድሽ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Inmeseginalen❤❤❤
🙏🙏🙏
እናመሠግናለን እህታችን
ወላሂ መረጋጋት አቅቶኛል አንድ ጡቴ ላይ ፈሳሽ ይወጣል 😢😢
Iti alebish ketebalku 13amet yihonal hakim bet sihed normal new yilugnal beteley bird Sihon yamegnal beteley igir sisera le3ken yahil yisemagnal ahun lemetakem aymechegnm
በጣም ቆንጆ መረጃ ነዉ እህቴ የማህፀን በር ካንሰር 2 B ደረጃ ላይ ተብላ ኬሞ እና ራ ዴ ሽን ልትጀምር ነው ምን ምአልባት መመገብ ያለበት አሁን የምታስተምሩትን ነው ? አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይባርክሽ
እግዚአብሔር ይባርክሽ
thank you
ጭንቀት ላይ ነኝ እባክሽን አግኚኝ 27 አመቴ ነዉ
Weye yene enat bebte ser tinsgegne ebetet ayew wede akim edkugne efkshen new alegne gen lebe erft ata achin sesema tinsh tergagaw
ተባረኩ
Mersha enate ye mahitsen cancer tatami nat ena 6th round chemotherapy kechresech behuala meramed rasu kebedat mknyatu mndn nwe
benatish enaten gemirowatal minyakil birr yasifeligal ebakish ebakish
The music at the background is disturbing . please note and take action
እደት ነዉ ማገኝት የሚችለዉ
ሰላም እህቴ እባክሽ መልሽልኝ እንዳታልፊኝ ተጨንቂያለሁ አንዱ ጡቴ አብጦ ያመኛል ራጂ ተነሳሁ ምንም የለብሽም አሉኝ ግን እብጠቱም ህመሙም አለ
ANDU tute lay EBITET ALEW hakim bet MEHEDI GIN feraw
Selam le anch ke 5wer befit andegnawun tuten asakekegnina bezawu be wusti bekul ibach neger wetabign ina bota iyekeyayere alfo alfo yitezetizegnal min lihon yichilal?
ነብስሽ በፀደገነት ያኑራት😢
Fitachn betsehay tolo lemitekur mn entekem
Please can you help me
ዶ/ር ጡቴ ውስጥ ከደረቴ ጋር የተያያዘ በጣም የሚያቃጥል ነገር አለብኝ ምን ይሆን በእናትሽ
እኔም እንዳንቺው እህቴ ያቃጥለኛል ከደረቴ ጋር ተሻለሽ አንቺ
ፀበል ሄድኩ እኔማ አሁን
ጡቴ ጋር ጠቃጠቆ አለብኝ ምልክት ሊሆን ይችላል?
thanks🙏🙏🙏
የመጸሐፋን ስም እባክሸን ላኬልኝ❤❤❤❤