...እኔ በሰው ቃል ተሰብሬ አውቃለሁ ስለዚህ… የፋና ላምሮት ዳኛ ብሌን ዮሴፍ እና የቃና ድራማው ኩዚ ዘመኑ ነጋ ድንገት ተገናኙ | Seifu on EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 217

  • @hanu1395
    @hanu1395 Рік тому +69

    የብሌን ቁንጅና ለየት ያለነዉ ንግግራ እርጋታዋ ፈገግታዋ አንደኛ ኢቲዮጲያዊ ሴት

  • @pharmtips8969
    @pharmtips8969 Рік тому +6

    Kuzi charcter እኮ የሁሉም crush nbr ድምፁን አንተ ነክ የሠራከው ዋው አንደኛ

  • @jerrykonjo8083
    @jerrykonjo8083 Рік тому +6

    ወይኔ ለካ ባተ ድምፅ ነው ጄሱርን እደዛ ስወደው የነበረው የሱን ፊልም ካየው በዋላ ነው ቱርክ የመጣውት እስካሁን አላገኘውትም እንጂ

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan Рік тому +2

    ብሌን የኔ ዘመን ምርጥ የእጅጋየሁ ሽባባውን ስራዎች ስትተነትን እንዴት ልብን ስንጥቆ እሚገባ እኮ የንግስቷን ስራ ብሌን ስታወራው እንዴት ደስ እንደሚለኝ

  • @lalemwolde2408
    @lalemwolde2408 Рік тому +2

    ብሌንዬ respact 🥰ድንቅ ብቃት ድምፅሽም ልዩ ነው

  • @familyofficial_2220
    @familyofficial_2220 Рік тому +29

    አትጨነቁ!
    "ተጨንቆ ከቁመቱ ላይ አንድ ክንድ የጨመረ የለም" ብዙ እናስባለን እንጨነቃለን እንመኛለን እኔ ያልኩት ብቻ ካልሆነ እንላለን ከሁሉም የሚሻለው የቻልነውን መሞከር ከዛም የቀረውን ውጤት ለፈጣሪ ሰጥቶ ሲያመሰግኑ መኖር ነው!💚💛❤😂😂😂😂👈

  • @haregalemayheu1233
    @haregalemayheu1233 Рік тому +3

    ብሌን በጣም ደስ የምትዪ ልጅ ነሽ ዳኝነትሸ ደስ ይላል ውበትና እርጋታሸ

  • @ሩሐማዮቲብ
    @ሩሐማዮቲብ Рік тому +7

    ወይኔ ዘሜ ኪዚ ድምፅ እንደሆን አላቅም ነበር የት ነው ሰፈርሽ ሙዚቃውን ስወደው 🎧 🙌🔥💜

  • @danielassefa7015
    @danielassefa7015 Рік тому +1

    ይሄ ፕሮግራም እንደዛሬው አስቆኝ አያውቅም በጣም ጥሩ ፕሮግራም እና አዝናኝ ነበር።

  • @berihunasfaw5760
    @berihunasfaw5760 Рік тому +4

    ብሌንሻ በእውነት ፍቅር የሆንሽ ልጅ ነሽ እንወድሻለን

  • @samsontekalign5990
    @samsontekalign5990 Рік тому +12

    I really like both of them... both of them are under rated professionals... Blen is really amazing professional... I really want to see her beside Abreham Wolde on Balageru... Concerning Zemenu, his third music is so great and touching... I do not know why we have not appreciated him so far to the extent he deserves...! He has an amazing 'rhythmical music /Zema' in between which I thought was so amazing that he should extend it more...! Thanks Sefishaaa...!

  • @Bell-vw1nm
    @Bell-vw1nm Рік тому +4

    ብሌን በጣም ድንቅ ሴት ናት ደስ እምትል ኩል የሆነች ሴት በጣም ነው ማደንቃት ሙዚቃን ጥንቅቅ አድርጋ ታውቃለች ደሞም ተፈጥሮአዎ ነገሯን ይዛ ነው ያለችው እውቀት ጉብዝና ሁሉም አላት ሴቶች ሴትነትን ከሷ ተማሩ

  • @የምድረ-ከብድክስታኔ

    ብሌንዬ Respect🙏 u r both calm and dope

  • @ethiotsehay-
    @ethiotsehay- Рік тому +2

    ሰይፉየ ፕሮግራሞችህ በጣም ይመቹኛል በርታልን ከዚህ የበለጠ እንደምትሰራ እረግጠኛ ነኝ

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa3191 Рік тому +1

    ሰይፊሻ እናመሰግናለን የምንወዳትን እና የምናከብራትን ብሊኒሻን ሳላቀረብክልን🙏

  • @elariatube8445
    @elariatube8445 Рік тому +10

    ሁለቱም ደስ ትላላችሁ

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Рік тому +12

    ዘመኑ ነጋ ሆዴ የትነሽ በጣም ሚገርም ሙዚቃ ነው።ባህልን የጠበቅ የሚገር ገራገር ሙዚቃ ነው።ሁለታቹህም ጎበዞች ናቹህ ደስ ትላላቹህ።ገና ብዙ ነገር እንደምትሰሩ እንጠብቃለን👌👍👍👍

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው

    እግዚአብሔር የማታ እንጀራ ይስጣችሁ🙏አሜን የምትሉ ብቻ በቅንነት እንደማመር

  • @nasserjemal8915
    @nasserjemal8915 Рік тому +5

    ወንድማችን ስይፉ ከይቅርታ ጋር አንዳንዴ ወጣ ያሉ የግለሰቦችን ግላዊ ህይወት ባትጠይቅ መልካም ነው በዚህ ዘመን እገሌ እገሊት እንደወጡ ቀሩ ሲባል በሚድያ የሰማህ ይመልኛል ለሰዎቹ ደህንነት ሲባል ብቻውን ይኑር ከቤተሰብ ጋር ባትጠይቅ መልካም ነው

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 Рік тому +3

    ይቺ ልጅ ሙሉ ሴት ነች አቦ ተባረኪ ።ስወድሽ ከልቤ ነው ።

  • @endutube
    @endutube Рік тому +3

    እረ ሰይፉ ብሌንን አስጨነካት ብሌንዬ እርጋታሽ በጣም ስቦኛል

  • @hanatefera171
    @hanatefera171 Рік тому +4

    ሰይፍየ ብሌንን በጣምነው የምወዳት እባክህ እግዳ አርጋትና በድጋሚ በስልክ ቢአስ አድናቆቴን ልግለፅላት

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Рік тому +5

    እውነተኛ ኢትዮጵያ ሴት!በተለይ በውጩው አለም FM Sheger live የሪዲዬ የዘፈን ምርጫዋ ይደመጣል,she is the best Ethiopian Lady!!🙏🏾💚💛❤️✌🏽🕊🫶🏽

  • @selinahabshawit1414
    @selinahabshawit1414 Рік тому +12

    በወለጋ ለሚሞቱ ወገኖቻችን ፍትህ እረ ፍትህህህ ወዴት ነች አይይሰሰ💔💔💔😭😭😭ወገኔ

    • @queenlove6497
      @queenlove6497 10 місяців тому

      በአማራ ክል እየሞቱ ላሉትስ?

  • @bekimok1238
    @bekimok1238 Рік тому +10

    ዘመኑ ነጋ ምረጥ ሙዚቃ ነው በርታ ❤

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 Рік тому +12

    የኩዚው ድምፅ መቼም ከጭንቅላቴ አይጠፋም 💝💝💝

    • @abmo321
      @abmo321 Рік тому

      " አግብተሀል" ?
      "እግዚአብሔር ይመስገን አላገባሁም" ድሮም ቃና ውስጥ የሰራ ከዚህ በላይ ምን ይማራል ? ትዳር ትልቅ ተቅዋም ነው ...

  • @usehhyh
    @usehhyh Рік тому +1

    ብሌን ድንቅ ተፈጥሮ አላት። የምትነጋገርበት ድምጿ ራሱ ይማርካል። የተረጋጋ ልከኛና ለማንም ሰው መስህብ ያለው ተፈጥሮ አላት።

  • @lili.123
    @lili.123 Рік тому +3

    ኩዚዬ ድምፅህ ዘፈኖችህ 👌👌👌love u😘

  • @buzyu-m4b
    @buzyu-m4b Рік тому +4

    እርጋታዋ ደስ ሲል😍😍😍😍😍

  • @wellotube2
    @wellotube2 Рік тому +8

    ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያደርግልን 🇪🇹🇪🇹

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Рік тому +1

    በጣም ይገርማል እኔም ከውጪ ነው የገባሁት ቤትም ቲቪ የለም አሎድም....የምኖረውም ብቻዬ ነው እና ከኔጋር ይመሳሰላል

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 Рік тому +4

    የኔ ውድ ስወድሽኮ በስማም እርጋታሽ ትህትናሽ ሁለነገርሽ ቁጥብነትሽ ታድለሽ ውድድድ

  • @wubishetbekele8787
    @wubishetbekele8787 Рік тому +1

    ኦ፡ብሌን፡ያንቺ፡እና፡የዉሀ፡ጣዕም፡ሲጠቀሙት፡ት፡እንጂ፡በወሬ፡መግለፅ፡አይቻልም፡በቃ፡እርካታ፡ነሽ፡ብሌንዬ፡ዕድሜዬ፡አርባ፡ስድስት፡ነዉ፡እስካሁን፡እንዳንቺ፡ደስ፡የሚለኝን፡ሰዉ፡አላየሁም፡ዕድሜና፡ጤና፡ይስጥሽ፡እወድሻለሁ

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ

    ብሌንዬ ቆንጆ😘

  • @messiwasi1846
    @messiwasi1846 Рік тому

    ብሌን የኔ ጀግና ጨዋ ኢትዮጵያዊት ምሳሌ የሆንሽ ሴት ነሽ ጨዋነትሽ በድርጊትሽ ይታያል ሴት እንዳንቺ በስራዋ በጥረትዋ ስትደምቅ መልካም ነው ለሴት አርቲስቶቻችን ትምርት ሰጪነሽ ጥበብ ጀርባን እያዞሩ ፍቶመነሳት እንዳሎነ

  • @marthatemeseghen4612
    @marthatemeseghen4612 Рік тому +3

    ብሌንዬ እርጋታዋ ድምፁዋን በጣም ነው የምወደው

  • @abezashtedla6183
    @abezashtedla6183 Рік тому

    ብሌን ቆንጆ፣ እጅግ የምወዳት አመለ ሸጋ ነች።

  • @tsegayemergia7874
    @tsegayemergia7874 Рік тому +1

    Very beautiful and graceful woman

  • @sofiaa6110
    @sofiaa6110 Рік тому +5

    ፍትሕ ለወለጋ አማራ በማንነታቸው ለሚታረዱብን ወግኖቻችን

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ

    ፍትሕ ለዘመነ ካሴ የለ ምንም ወጀሉ በስር ቤት ለሚገላታው 😭 ፍትሕ ግን ሀገሯ የት ነው

  • @gullilateshetu379
    @gullilateshetu379 Рік тому

    Blen ,her decency is so great

  • @ela.4k
    @ela.4k Рік тому +6

    ብሌንሻ የኛ ተወዳጅ🥰🥰🥰

  • @ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ

    ደስ ሲሉ,

  • @gjvgdhgfdh2056
    @gjvgdhgfdh2056 Рік тому

    ፋትሕ ማንነታቸውን መርጠዉ ላልተፈጠሩት ህጻናት እናቶች አረጋውያን ፍት በኦሮሚያ ለሚጨፈጨፉት ወገኖቸ🙅💪

  • @abmo321
    @abmo321 Рік тому +1

    " አግብተሀል" ?
    "እግዚአብሔር ይመስገን አላገባሁም" ድሮም ቃና ውስጥ የሰራ ከዚህ በላይ ምን ይማራል ? ትዳር ትልቅ ተቅዋም ነው ...

  • @AmagnMedia
    @AmagnMedia Рік тому +14

    የSeifu Show ባይኖር እሁድ ማታ 3:00 ሰዓት ምንድነዉ የምታዩት?🤔እርግጠኛ ነኝ Etv ላይ የመስክ ጉዞና National Geography ነዉ የምታዩት😂😃👍

  • @abebechmina841
    @abebechmina841 Рік тому

    ምሪጥ ኢትዮጵያ ሴት ነሺ እርጋታሺ አንድኛ ነሺ

  • @witty6598
    @witty6598 Рік тому +6

    ጥሩ ንዉ ግን what’s the point of telling us you don’t watch TV while both of you are hosts or workers in TV stations or program???

  • @nanidaniel719
    @nanidaniel719 Рік тому +4

    ብሌኔ ማሬ ብሩክን ጀባ በይው እወደዋለው ተንከባከቢው❤❤❤❤❤

  • @AlAn-sy6mw
    @AlAn-sy6mw Рік тому +1

    ሰይፍሻ ማጋባት አሪፍ ነህ አሉ እደነቀነሲሳ ሌላም ሌላም ጥንዶችን ማጣመድ አሪፍ ነህ የዛሬ አመት ልንጋባ ነዉ ብለዉ ይመጣሉ ሁለቱም በርግጠኝነት

  • @bramagna7618
    @bramagna7618 Рік тому +2

    ብሌንዬ በጣም ነው የምወድሽ

  • @Eyoranmedia
    @Eyoranmedia Рік тому

    ብሌን ይህን ኮመንት አንች ወይ ልጆችሽ ሊያዩት ይችላሉ ። ምን ያህል የዋህ ቅን ገራገር ደግ ሰው አክባሪ ሸበላ እንደሆንሽ እወቂ እወድሻለሁ

  • @እኔእናእሱ-ቐ1በ
    @እኔእናእሱ-ቐ1በ Рік тому +1

    ብሌን በጣም አሪፍ ዳኛ ነች ቀጥይብት በሉልኝ😍

  • @fasileshetu5982
    @fasileshetu5982 Рік тому +2

    I really love these women you form Paris

  • @danielzewdu8843
    @danielzewdu8843 Рік тому +2

    ሰይፍየ ብሌን አድናቂሽ ነኝ እጅግ አድርስልኝ። እሷን ያገባ ታድሎ

  • @Esube56tube
    @Esube56tube Рік тому +3

    እኔ እስካሁን ሙሉ ሙዚቃ አይመስለኝም ነበር ውዴ የት ነው ሰፈርሽ😂😂

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Рік тому +3

    ብሌን ቆንጆ ስወዳት

  • @nigista.tsegaw1770
    @nigista.tsegaw1770 Рік тому +1

    Bilenyeee yene konjo kunjina, tihtina, yenigigr wubet, sitamri💜

  • @banchibirhanu7158
    @banchibirhanu7158 Рік тому +2

    ብሌንዬ ቆንጆ

  • @abilatube6251
    @abilatube6251 Рік тому +1

    አይ ሰይፉ ማጠባበስ ትችልበታለህ 👌👌👌 ከተጋቡ ወረታ ይከፍላሉ

  • @abeyadise1138
    @abeyadise1138 Рік тому +2

    ብሌን ሁሉ ነገርሽን ነዉ የምወደው !!

  • @nshshehe3773
    @nshshehe3773 Рік тому +2

    ብሌንሻ ሥወድሽሽሽ

  • @aemeromedia
    @aemeromedia Рік тому

    good info!
    💪

  • @nakachewyigzaw4274
    @nakachewyigzaw4274 Рік тому

    ዘመኑ ነጋ (Kuzi) ትክክል ነው ተመሳሳይ ነው ድምፁን አይናቹህን ጨፍናቹ ስሙት።

  • @melakukidus9006
    @melakukidus9006 Рік тому +10

    ፍትህ ያለጥፋታቸው ለታሰሩት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 Рік тому +1

    ብሌም በጣም የምውዳት ሴት

  • @bezuhansisay2711
    @bezuhansisay2711 Рік тому +1

    ጉድ እኮነው ማየት እኮ አቅትዋታል ተወጣጥራ አይኖን መግለጥ አቅቱዋት አይናራም ውይይይይይ የኢትዮጵያ ሴቶች

    • @የ90ቹልጆችመዝናኛቱዩብ
      @የ90ቹልጆችመዝናኛቱዩብ Рік тому +1

      ብዙሀን ሳይሆን ብዙ አውሪ ቢሉህ አባትህ ይገልፅህ ነበር። አንተ ራስህ አይናርህን ጠርገህ ተመልከታት😄😄😄

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Рік тому +1

    ብሌንዬ ቆንጆና ደርባባ

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo Рік тому +1

    ስወዳት ብሌኔ

  • @patrotism6067
    @patrotism6067 Рік тому

    ኬኔሳ ሙሉነህን አቅርብልን ሰይፉየ እባክህ ፣አገር የምታሳድግ ሴት ነች ።

  • @semyimer736
    @semyimer736 Рік тому

    illahi dimtsihin betam new yemiwedew ... blen sakish dimtsish siratish beka ...

  • @shutup1682
    @shutup1682 Рік тому +2

    ብሌን ኢትዮጵያዊት ቆንጆ :

  • @asmaretsegatarekegn3805
    @asmaretsegatarekegn3805 Рік тому

    ሰይፍሻ ሳታጣብሳቸዉ አልቀረህም

  • @williyamfriderik8830
    @williyamfriderik8830 Рік тому

    Lelochunem akrbachwa seyfu plise

  • @NechoTamir
    @NechoTamir Рік тому +3

    ብሌኗ full package እንዴት እንደምወዳት❤

  • @hana-sd5cr
    @hana-sd5cr Рік тому +1

    ቁንጅና ብሎ ዝም

  • @-Ele
    @-Ele Рік тому +9

    ኑ📚 የሙስሊም ልጆች የቁራኣት ተፍሲር እና የኪታብ ተፊሲር 🌹አብረን እንማር 👉ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌼🌻📚🌺💐

    • @zebibaseid3841
      @zebibaseid3841 Рік тому

      ቤተሰብ እንሁን

    • @-Ele
      @-Ele Рік тому +1

      @@zebibaseid3841 ኩሚት አስቀምጪ አመጣለዉ

    • @zebibaseid3841
      @zebibaseid3841 Рік тому

      @@-Ele ኮምቻለሁ በቤትሽ አስገቢኝ

  • @zewduwelde5863
    @zewduwelde5863 Рік тому

    egizeoooooo seifu💛💛💛💛💛💛

  • @Globaltalentgt
    @Globaltalentgt Рік тому +1

    Cool

  • @mayamaya-wp2ki
    @mayamaya-wp2ki Рік тому

    የቤሉልን እና የጄሱርንም ድምፅ ተቀድቷል

  • @ያሬድቱዩብ
    @ያሬድቱዩብ Рік тому +1

    እነዚህ ሰዎች ግን እነማን ናቸው?🤔 አይቻቸውም ሰምቻቸውም አላውቅም 😀

  • @melakukidus9006
    @melakukidus9006 Рік тому +4

    የኩዚ ድምፅ ከቆየ በኋላ 😂😂😂😂እንደኔ የመጣላት

  • @asala3714
    @asala3714 Рік тому +2

    ዊዝ አውት ቲቪ ባች🤣🤣🤣🤣ደሰ ሲሉ

  • @DAMOT88
    @DAMOT88 Рік тому

    ብሌን የኔ ጨዋ

  • @naolg1864
    @naolg1864 Рік тому

    Blen..ke karate terfenala..meche awke...from r4change alumni...I loved your music btw

  • @ethiodanmedia3232
    @ethiodanmedia3232 Рік тому

    አገባሻለሁ

  • @AYC255
    @AYC255 Рік тому

    Blenua betam temechegnalech sewodat 😍😍

  • @utube2121
    @utube2121 Рік тому

    bilenua Tamrialesh Timechignal History Martial Artu Degmo Temecheshign

  • @habtamumulugeta9341
    @habtamumulugeta9341 Рік тому +2

    ከይቅርታ ጋር ሰይፍሻ ስለ ትዳር ሁኔታ መጠየቅ የግድ ነው እንዴ ?
    ሰው ሁል ጊዜ የራሱ ሀሳብ እቅድና ምክንያት (ምናልባትም የጤና ሁኔታ) ሊኖረው ይችላል ለምንድነው እንግዶችህን በዚህ ጉዳይ ላይ እየጠየቅክ የምታስጨንቃቸው ?
    ሁል ጊዜ አንተ ጋር የመጣ እንግዳ ይሄን ጥያቄ የመጋፈጥ ግዴታ የለበትም እኮ !

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Рік тому +1

    ሰላም ለሀገራችን👉🏼🎧ከሥራም በፊት ከንግግርም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👂እናም እህቶቸ ኑ ዲናችንን እንማር የኪታብ ተፍሲሮችን ባጭር ግዜዉሥጥ እናኽትም እንማር ኑ ፕሩፋይሌን ተጭነዉ ጎራይበሉ 👏🏼👈🏽

  • @kristinetamaskin3472
    @kristinetamaskin3472 Рік тому

    ሴፍሻ ምን አልባት እድሉ ገጥሞኛ አተ ሾ በመጣ ውሀ በብርጭቆ እጂ በኩባያ አዳታቀርብልኛ ኩባያ በጣም ስለምጠል ብርጭቆ ከሌለክ በጣሳ ወይም እኔ ብርጭቆ ይዤ አመጣለው ግን ጥሩ ሰው ነክ

    • @mekdesmekdes5180
      @mekdesmekdes5180 Рік тому +1

      ቢቀርብሽስ ሾውን ጨርሰሽ እስክትወጪ😂😂

  • @tsegayezeru4587
    @tsegayezeru4587 Рік тому

    ብሌን ሁለወርቅ ነገር ነሽ

  • @bjss9188
    @bjss9188 Рік тому +3

    ኩዝ ጉን 6 አማት ሞላዉ ራሣቹት እዴ

  • @ኃይሌዘማርያም
    @ኃይሌዘማርያም Рік тому

    ሰይፉ ትንሽ አበዛኸው። ለቃል አጠቃቀሜ ይቅርታ እንጂ የዛሬው ንግግርህ ሴቲቱን ልታቃጥራት ተልእኮ ያለህ አስመስሎሀል።

  • @EM-jm3xm
    @EM-jm3xm Рік тому +1

    Bilen konjo nigigrwa regata dese yelale

  • @theking-rj2dj
    @theking-rj2dj Рік тому

    Agilayi nah sefuu mirtii mirti ye oromagna musikagnoch ALU enazan lamin atakarbachahom

  • @ነፂየገብርኤልልጅ

    እኛም ማዳም ቤት ቲቪ አናይም

  • @mikesory3372
    @mikesory3372 Рік тому +1

    ዘመነ መቀመቅ ይውርዳል

  • @admediaet
    @admediaet Рік тому

    አረ እስኪ እኔንም ድንቃድንቅ ላይ አስመዝግቡኝ አውራጣቴ ሸንተረር የለውም ልሙጥ ነው 😂
    የምሬን ነው!

  • @saragetachew4031
    @saragetachew4031 Рік тому

    ዛሬ አንደኛነኝ